Тёмный

በህይወቴ የተመኘውት ሆነልኝ😍 ተመስገን አምላኬ ቁጥር 1 

abe & Bati Tube
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@ጀማነሽየእናቷልጅ
@ጀማነሽየእናቷልጅ 2 года назад
የሰው ልጅ ሁሉም በእናንተ ብመስል ምን አለ ፍቅር ከእናንተ መማር አለብን አቤ &ቤቲዬ♥እወዳችዋላሁ
@salmrak9814
@salmrak9814 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃቹህ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹህ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
ደስ ስትሉ አምላክ ይጠብቃችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
በውነት ለብዙዋች ምሳሌ ትሆናላችሁ አቤኖ ቤትየ የልባችሁን አይቶ ፈጣሪም ሁሉን ሙሉ አድርጎላችሁዋል በውነት ከዚህም በላይ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ምኞቴነው እኔ ከናተ የተማርኩት ልበቀና መሆናችሁንነው ምክኒያቱም ጉዋድኞቻችሁ በድሪቶ የሚያምኑ ሰፋሳፎች ናቸው ልዩነታችሁ በጣም ገራሚነው በውነቱ እናተ ልጆች ወልዳችሁ ቤት ሰርታችሁ መኪና ገዝታችሁ ከስደት ወደ አገር ቤት ገብታችሁ ንፁህ አየር ስተነፋሱ የናተ የልብ ወዳጅ ጅላጅሎች ደግሞ በሰው አገር ለዛውም ሁለቱም ያለስራ ኢትዮብን ተስፋ አድርገው ይመናቀራሉ በጥቅሉ እናተለኔ ጀግኖቸ ናችሁ
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ እድህ ነዉ ባል ማለት ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሆን
@hawaah9289
@hawaah9289 2 года назад
ቤቴየትልያልሸማሬማሻአላህ
@ራቢሀይቅዩቱብ
@ራቢሀይቅዩቱብ 2 года назад
ማሻአላህ
@mesitube4040
@mesitube4040 2 года назад
❤❤❤❤
@ዮርዳኖስወለተጻድቅ
አሽማል ምንም አይጠቅምም አሽማል ከምታነቡ የ እለቱን ስንክሳር ብታነቡ በረከት ታገኛላቸው ድሞ ገዳም ስትሄዱ ንሰሃ ገብታቸው በርከት አገኙ እንጂ ለይቱብ ብቻ አይሁን እኔ አሽማል አንብቤ ምንም ጥቅሙ አልታየኝም በ እጅ አዙር ጥንቆላ ነአ የሚያስተምረው
@alemalem7864
@alemalem7864 2 года назад
ቤቴ ማር ጠፋችሁ
@አርሴማየወሴፎ
@አርሴማየወሴፎ 2 года назад
አቤት ውበት ድቅ ተፈጥሮ
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ኑ ኑ
@genetkabede2178
@genetkabede2178 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
ВЫЖИЛ В ДРЕВНЕМ ЕГИПТЕ!
13:09
Просмотров 180 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 7 млн
ልዮ የበአል ዝግጂት 🌻🌻🌻🙏
10:55
በእንተ ዲያብሎስ መሐሩነ ሥላሴ!
28:28
ጉዞ ወደ ጎንደር 😍
17:55
Просмотров 2,2 тыс.