Тёмный
No video :(

በልጅነት የሂወት ፈተና 

ተመስገን አምላኬ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z Месяц назад
መንሱር አላህ ያክብርህ ለሰው ያለህ ክብር ደስ አለኝ
@tarawnehtarawneh5584
@tarawnehtarawneh5584 Месяц назад
እኔ እራሱ 13አመቴ ነዉ ያገባሁት ምንም አድስ አድለም ግን እሳ ሶስት ባል መሆኑ ነዉ ፡እኔ አልሀምዱሊላሂ አልተፈታንም፡❤❤❤ አለ ኩልሀል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@TerefechdemisedawAna
@TerefechdemisedawAna Месяц назад
to me
@MoneraMonera-uf9dc
@MoneraMonera-uf9dc 25 дней назад
አቺ በፍቃድሽ ኢሆናል
@MoneraMonera-uf9dc
@MoneraMonera-uf9dc 25 дней назад
የምን አሽቀባጭ ነሽ
@GuCgygy
@GuCgygy 22 дня назад
ምን አካበዱ በና ሐገር አንነገርም ሲጀመር በገጠር በህሉነዉ12እናገባለንአታካብጅ ወግ አደለም ማግባት መፍታት
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 21 день назад
አሜን❤❤❤❤
@Hlima-pb3rj
@Hlima-pb3rj 23 дня назад
እኔ በ14 አመቴ አግብቸ በ15 አመቴ ወልጀ አልሀምዱሊላ አሁንም አለሁ ልጀም 5 አመቷ እህቴነውየምትለኝ❤❤❤❤❤❤
@user-gm7gn7fj2z
@user-gm7gn7fj2z Месяц назад
ተው ግን ፈኪያ እና አህሙ ይጋቡ የምትሉ በላይክ 👍👍👍
@Faydah123
@Faydah123 21 день назад
ምን ምታገኘው ነገር አለ???
@sadiumzekra3495
@sadiumzekra3495 Месяц назад
እኔ በአ14 አመቴ አግብቸ ይህው ድፍን 17 አመት ምላን የ15 አመት ልጂ አድርሰዋል አልሀምዱሊላ
@MunaAbdu-he3wz
@MunaAbdu-he3wz Месяц назад
Mashallaah
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Месяц назад
እኔም በ14 አማቴ ተደርኩኝ በ30 አማቴ የ14&15 አማት ልጆች አሉኝ አልሃምዱሊላህ
@sadiumzekra3495
@sadiumzekra3495 Месяц назад
@@user-eh6cc6vj1j አላህ ይጠብቅልን
@RihanaBililign-ck1tf
@RihanaBililign-ck1tf Месяц назад
masheallah ehte jegna
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 24 дня назад
ወላሂትክክልእኔምእዳችበልጅነቴአገባሁአሁን8አመትወድልጅአለኝአልሀምዱሊላህ
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 Месяц назад
የኔ እናት አሁን ገና የባሰ አበላሹሽ ሶሻል ሚድያ ያበላሻል
@seidahmed3355
@seidahmed3355 Месяц назад
አወገናልትበላሺነዉ
@user-lp9ji2vg6q
@user-lp9ji2vg6q Месяц назад
ኣጂብ ወዴት ወዴት ነው ኣግብቶ መፍታት ሞዴል ወይም ኣርኣያ ይመስል እንደ ጥሩ ነገር ሚድያ ላይ መዘርገፍ ሂአታችን በኛ እጅ ያደረጋቹት ይመስል ሁሉም ነገር በተፃፈልን ሁኔታ ነው ሚሆነው ብዙም ኣትገረሙ አታካብዱም
@user-ny9fw9re3k
@user-ny9fw9re3k Месяц назад
ቻግኒ ማለት የቡዙ ሙህራን አገር ናት እና ኋላ ቀር አይደለችም አላህ የፈቀደውን ማንም ሰለማያሰቀረው የሻው ሰራ እና እህቴ ፈኪ አብሸሪ ያገሬ ልጅ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Месяц назад
ኢላሂይቺልጂልትበላሺነውየምትውላውካፈሮችጋርነውትዳርንያክልክብርበየሚድያታወሪለሽበጠምነውየምታሣፍሪው😂😂😂😂
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Месяц назад
ምነው ኣሽቀበጣችሁ ብርቅነው እንዴ ኣረፍሽ ተቀመጪ ኣላህን ለምኚ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Месяц назад
እሷ ብቻ አይደለምች ስንት ኢትዮጵያ ውስጥ በልጅነት አግብተው ይወልዳሉው ይቺ ታዋቂ ለመሆን ነው
@hlimet
@hlimet Месяц назад
እንደዚህ አትበሎት በአላህ ስሜቶ ይጎዳል ❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Месяц назад
እኔ አንዴ ብቸ ስለተፋተው ሁሌ የበተችናት ይሰማኛል በ14 አማቴ አገበው 19 አማት ተለየዬን
@user-mt5ot1bn6v
@user-mt5ot1bn6v Месяц назад
​@@user-eh6cc6vj1j👍
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Месяц назад
ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Месяц назад
ምን ታካብዳላቺዉ ወሎ እኮ አሁን በፍቃድ ሆነጀ በ 12 በ 13 እስከ 15 ካላገባቺ ይሰደባል አሁን ግን በ 15 አመታቸው በራሳቸው ፍቃድ ወደድን እያሉ እያገቡ ነው
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Месяц назад
እውነት ነው
@user-eq3wr3do3t
@user-eq3wr3do3t Месяц назад
ምንችግር አለው እናቶቻችን በህፃንነታችው ነው ያገቡት
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y Месяц назад
እኔም ገርሞኛል እኔ ባስራሶስት ነው ያገባሁት ብርቅ ነውደ
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Месяц назад
@@user-gf4qd7pe6y ልጅቷ ታስዝናለች ባስራሶስትአመት ማግባት ያለነው አድስ አይደልም ግን ልጅቷ እራሷን ዝቅ አደርገች የማንም መሺቀያ ብየዩቲውቡ 3ባልየገባች ምናምን እያሉ ስሟን አብላሺች
@user-vv3dp5gq9d
@user-vv3dp5gq9d Месяц назад
ትክክክል
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 26 дней назад
ክክ እኔ በ14 አመቴ ነዉ የተዳርኩት ይሄዉ አሁን አብረን በፍቅር 7 አመት ኖኖርን አልወለድንሞጂ ኢሻአሏህ ከእግድህ በአሏህ ፍቃድ እንወልዳለን ባሌን አልሀምዱሊላ በጣምነዉ የምወደዉ እርግትያለ ፀባየ ሸጋነዉ የኔየዋህ ዉድድነዉ የማደርግህ የጌታየ ስጦታ
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev Месяц назад
ራስሽን ሰትሪ በየምዲያዉ አትዉጪ ብር ማጣት መበሳቆል ቀላልነዉ ነገርግን ከአጅነቢ ወንድጋ አትጋጋጪ ከባዱ ያነዉ አላህዘንድ
@user-qj5is4lw7r
@user-qj5is4lw7r Месяц назад
አይዞሽ ነገ ሌላቀን ነው የኔዉድ❤❤❤❤
@user-mx2ju2vb8p
@user-mx2ju2vb8p Месяц назад
አግባት ምርጥልጅ ናት
@mbet1840
@mbet1840 Месяц назад
መንሱር ፈጣሪ ይባርክህ የሰው ያለህ ክብር ይለያል❤❤
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 Месяц назад
ፋኪያ በአላህ ከሚዲያ ርቀሽ ለተወሰነ ጊዜ ራስሽን ኣረጋጊ፣ በከንቱ የሚዲያ መሸቀጫ ኣትሁኝ።ሊረዳሽ የሚፈልግ ሰው የስራ እድል ይፍጠርልሽ።
@madeyahalid5684
@madeyahalid5684 Месяц назад
አብሽረ ዉዴ ግን አለባበስሽን አስታካኪያ እነ በስረአቱ አዉሪ እደመጀመሪያሽ አለባበስ ያምሪ አደረ ህጃቢሽን እህቴ
@saidasaid467
@saidasaid467 Месяц назад
መሱር እቺን ልጂ አግባ
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye Месяц назад
የኔእናት 13አመቷ አግብታ 15ወልዳለች ወላ ታላቅ እህቴ አሁን የሷትልቅነው የእመስለው ልጀናትስትል ማንም አያምናት😂😂😂❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
የኔ እናት በ14 አመቷ ነው የወለደችው የዚህ አከበዱት እኮ
@ZamzamSaeid
@ZamzamSaeid Месяц назад
@@narditube4378 ይህን እናት በ 11 አመቷ🤗🤗♥️
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye Месяц назад
@@narditube4378 እኮ ዝምብለውነውኮ የሚያካብዱት
@susu.binetyimerteub7590
@susu.binetyimerteub7590 Месяц назад
እኔም ወሏሂ እናቴ እና እኔ አብረን መንገድ ስንሄድ ልጄ ናት ስትል አያምኑም አልሀምዱሊላህ የእኔ እናት በ12 አመቷ ነው የገባችው አሁን አካበዱት እንጄ
@hayatyimamhayat11
@hayatyimamhayat11 Месяц назад
እረአታካብዱ እኔበ15አመቴነበር ያገባሁት በ16አመቴ ወለድኩኝ አልሀምዱሊላህ
@user-pp1pp8xh9o
@user-pp1pp8xh9o 22 дня назад
Yenate ekuya nesha enatem be15 amet agbche be 16 amete weledkushi alechi ahun enatna liji anmeslm ehtmamachochi new yemnmeslew🎉🎉
@f-io7sj
@f-io7sj Месяц назад
ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ የዶሮ ባህል በትክክል አብሽር ህይውት ይቀጥላል ያስተምርል❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Месяц назад
ግን እኮ የመጀመሪያ ባል ምንም ልጄ ብሆኑ ሴት ትወደአለች ይባላል
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv Месяц назад
ትደርክብርነውወተሽአትጃጃይእኔቶቻችን
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Месяц назад
አደል ፐ ታሪክ ማወቅ እድህ ነው እየሱስ ናዝሪት ስለመወለዱ መረጃ አልተጠቀሰም ኢቶቢያዊ ነው ማለትነው ኢሳ አለይሂ ሰላም እናቱ መሬምስ ታዲያ ዜግነቷ ምን ነበር ሲጀመር እስልምና ከ1600አመት በፊት የነበረ ነው ወደፊትም እስልምና እጂ ሌላ ሀይማኖት አይኖርም እየሱስ ትሳዔ ሢቃረብ ይወርዳል ህዝቦችን በነብዩ ሙሀመድ ሲመራ በነበረው ሸሪአ ወይም የእስልምና አስተዳደር ይመራል እስከት ድረስ ተግባባን ​@@Samitrghh
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Месяц назад
ይች ልጅ መካሪ አጣች ፈጣሩየ ምን አለ አፍሽን ብትዘጊ
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 28 дней назад
እኮ
@negutube
@negutube Месяц назад
መጀመሪያ ስትመጣ አለባበሷ ያምር ነበር አሁን ለቀቅ ለቀቅ እያደረገች ነውው
@alainfef176
@alainfef176 Месяц назад
😂😂😂😂ትንሽ. እከካቸው. ሲለቃቸው. ለሰውም. ለጌታም. ያስቸግራሉ
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh Месяц назад
😂😂❤​@@alainfef176
@user-qh9xn8uc3z
@user-qh9xn8uc3z Месяц назад
እውነት፡ተዋንትያወዳ፡ሰውሚሲኪንመስሎይቀርባል፡ሲያገኚይጠግባል​@@alainfef176
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Месяц назад
ተክክክል
@user-zh9wp6qg5r
@user-zh9wp6qg5r Месяц назад
ትክክል
@user-sx6ls6es5p
@user-sx6ls6es5p Месяц назад
ብርቅነውእደ 13 አመትማግባት. ከሀይቅበላይ እስከቆቦው እራየ የሚያገቡት 11 ያገባሉው. እረዝቋ ተከፈተላትበስበቡው ዱኒያ ጠፊናት አላህ ያዘዘ ውን የከለከለ ውን መከልከልግድነው.
@Foaiz238
@Foaiz238 22 дня назад
አወን❤❤❤
@Aliyikaamil430
@Aliyikaamil430 Месяц назад
አጂብ የፈጣሪ ስራ ለማንኛውም አልሀሞድልላህ ❤Hojii Rabbiti Garuu Baay'ee Nama Rifachiisa😢
@AllahWakil
@AllahWakil Месяц назад
እኔም በ13 አመቴ ነው ያገባሁት ግን አልሀምዱሊላህ 🎉🎉
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 28 дней назад
እኔም
@ElhamHassan-m8u
@ElhamHassan-m8u Месяц назад
እዚህ እማንም ወንድ ጋር አፍሽን ምከፍችዉ ነዉስ መጥፎዉ አግብቶ መፍታት ያለ ነዉ ግን መካሪ የለሽም ስራ ፈልገሽ ስሪ ተቀይረሽ መታየት በስራ ነዉ እዚህ አፍ በመክፈት አይደለም
@kauthar481
@kauthar481 Месяц назад
አሁንስ አበዛቹት
@Reham-p4g
@Reham-p4g Месяц назад
😂
@abduyotoube797
@abduyotoube797 Месяц назад
ሂጃቧን መግፈፍ ጀመረች አላሁሙስተአን ያረቢ
@TeybiMe
@TeybiMe Месяц назад
😮
@user-ee6fh6se9s
@user-ee6fh6se9s Месяц назад
Ye media wixet new iko allh yixebiqen 😢
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira Месяц назад
Magefaf sayehon yameshalal hejab batelabes yemaraxal edeh ayenat hejab ayeragum
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d Месяц назад
አካበድሸዉ ያዉ ክሸቱና ክማነዘዋል ትምረት ሰለተማረሸ አካብደሸዉ እጂ ኖረማል ነው
@ZadddGadff
@ZadddGadff 3 дня назад
እደዝህ አይነት ብሁሉም ቦታአለ እኔ ምስቴ ሳገባት 12 አመትዋ አገባሀት 15አመተዋ ወለደች አልሀምዱልላህ ደስይላሌ❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj Месяц назад
ሂጃብሺን አሥተካክይ አሲዥ መርፍግዥ በድንሽ በርች
@user-yl6ke5bk7v
@user-yl6ke5bk7v Месяц назад
ወዉ መሸአለሀ መሱርዬ ትለያለህ❤❤❤
@foziyajemal6437
@foziyajemal6437 Месяц назад
በኛ በሐል በልጅነት ማግባት ብርቅ አይደለም እኔም 18 አመቴ አግብቼ አሁን ላይ የመጀመሪያ ልጄ 23 አመቱ ነው እሷ መዝለል ፈልጋ ነው እንጂ ትዳር ክብር ነው
@narditube4378
@narditube4378 Месяц назад
እኔ በ17 የልጅ እናት 😂😂
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y Месяц назад
መታደልኮ ነው በልጅነት ትዳር አታካብዱ ሙስሊም መሆናችንን እንረሳለን
@lidacall2815
@lidacall2815 Месяц назад
አንች ልጅ ሚዲያ መውጣት የሚጠይቁሽ ጥያቄ ይደጋገማል ለምን መውጣት አስፈለገሽ ለሌላ እድል እንቅፋት እንዳይሆንሽ
@seaditube4579
@seaditube4579 13 дней назад
እኔም በ13 አገባሁ በ15 የልጅናት ሆኩኝ ልጁን እራሱ አላቀውም ያው የገጠር ባህል ያስፈራል አላገባም ለማለትም ቤተሰብን እንፈራለን
@oumerta9987
@oumerta9987 24 дня назад
አይችልጅ እስልምናዋን ብዙም የምታውቅ አይመስለኝም ጭራሽ አልሃምዱሊላህ ታውቀውም ኡኣእታዞች እባካችሁ አፈላልጓትና ተወርት ብሰጧት ጠወሩ ነው እላላሁ በሃላ ከፈራ የማንም መጫዋቻ ሆና እዳናያት አደራ
@ZeryeHasen
@ZeryeHasen Месяц назад
😢😢😢😢😢😢እናቴ በአስር አመቷ ነዉ ኛገባችዉ ግን እሱጋ አልተኛም አለች😢😢😢 እናቱጋር ነበር የምተኛዉ አለች ከዛ ተፋታች የኔ አባት በስተ ባሏ ነዉ።በአለም ድቃድቅ ይመዝገብልኝ።የናለም እናት😢😢😢😢አላህ ይለፍ ሽ እናቴ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 Месяц назад
ይቱብ ቢዝነስ እየተስራ ነው?? በሀይማኖት አታሳቡ business ከሆነ የምትስሩት ዝም ብላችው ጥቅምን አሳዱ አላህ የፈጠረውን ያቃል የኢትዮጵያ ወንዶች በመጀመርያ ሴትን አክብሩ የሴት ግፍ በእጃቹ ላይ ነው አሆን የምታወሩት ምንም አይገባም ምክንያቱም በባህር ለአረብ አገር የተሽጡት እህቶቻችን ምነው እንዲህ ሳያሳስበን ቤተሰብ አክብሮ ለዳራት ልጅ ማጋጋል
@user-nc6cr9zn2e
@user-nc6cr9zn2e 8 дней назад
18ወልጃለሁ ግን ተፋታን ኡፍፍ መለየት ባይኖር ኢ ያ በደስታ የሚቀበለኝ ጓደኛ ሁኒው ዪቲውቭ የሚያሰራኝ አሁንስ ስደት አስጠላኝ😢😢ቤተሠቦቸን አደስታለሁ ብየ ነውጂ እስኪ በላይክ አሣዪኝ እህት ወይም ወድም የሚሆን ጓደኛም እሚሆን ሚስጥረኛ እሚሆን በላክ አሣዪኝ😢😢❤❤❤❤❤
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Месяц назад
እውነት ነው ደግ ነገርካት እደባለሥልጣን ያሞላቃት ጀመር እኮ ጭራሺ እያኘከች ይቅርብሺ ይሄ ሚድያ ድብን ብሎ ይቅር እርዳታ ምናምን ዝቅብለሺ ሥሪ ተቀየሪ ነገላይ ልክ እደዋንቲያ ወጥ እዳረግጪ
@user-qz7ll6wv7h
@user-qz7ll6wv7h Месяц назад
በ13 አመት ይደቃል እኔ ወላሂ 7 አመቴ ታጭቸ 10 አመቴ ተድሬለሁ ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም ከዛን በሆላ ደሞ በ14 አመቴ ተዳርኩ እሱም ልጅ ነኝ ለዛም የገጠር ልጅ አሁን ይከፋኛል 2 አግብታ ፈትታለች ይላሉ ያቦካሉ አሁን ግን ስደት ነኝ😥😥😥😥😥ከዛን በሆላ የልጅነት ጣአሙን አላቀውም ሂወቴ ብስቁልቁል አለ😢
@atikaahmed
@atikaahmed Месяц назад
ግ 18 አመት ህፃን መሆኑ ነዉ በ13 አመትም አግብተን ነበር ከዚህም በታች አለ ያገባ በተለይ በወሎ አናፈሳችሁት አሁን ሚድያ ስለመጣ እንጂ እኔ ማዘሬ በ12 አግበታ እኔን ወለደች አሁን እድሜ ብልጫችን 12 አመት ብቻ ነዉ እኔ ደግሞ በ13 አገባ ግን ተፋታሁ 😂😂😂😂😂 በልጂነት ማግባት በጣም ተፅኖ አለዉ ግን በገጠር በተለይ ወሎ ብትገቡ ከዚህም በታች አሉ አሁንም አለ ሂዱና እዪ
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my Месяц назад
😢esewa ko edemawan sayihon salfelge nw 3 tunm yagebahut nw yalchiwu
@atikaahmed
@atikaahmed Месяц назад
@@SeadaSeada-oy6my 13 አመት ማን ፈልጎ ያገባል ማንም ቢሆን በዚህ እድሜ ተገዶ ተደብድቦ እንጂ ፈቅዶ ሊያገባ አይችልም
@EkramSeid1994
@EkramSeid1994 17 дней назад
አግብቶ መፍታት ምንድ ነዉ ይህን ያክል እኔም 14አመት እያሉሁ አግብቻለሁ እንደዚህ ግን እንኳን ሶሻል ሚዳ ላወራ ቀርቶ ለማንም አላሳወኩም ሳልፈልግ ነዉ ያገባሁት በቤተሰብ ነዉና ለቤተሰብ ክብር ስል ነዉና ተፈታሁኝ ተምህርቴን ቀጠልኩኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ለንደን በፋርማሲ ባለሙያነት እያገለገልኩ ነዉ ስንት እግር እጅ የለሌዉ አለ ይህች ልጅ ሙሉ አካሏን ሰቷታል ምንድነዉ
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 Месяц назад
ብርቅ ነው እንደ ባስራ ሶስት አመት ማግባት እናቴ ስትገባ 14 አመትዋ ነው እኔን የወለደችኝ በ16 ነው
@fyyu3909
@fyyu3909 Месяц назад
ይቺ ልጂ ግን ልትበላሽ ነው ከላሥ በየሄደችበት ሁሉ ጥያቄው ሁሉ ሥላለፈው መጠየቅ ብቻ ያለፈ አለፈ እቤትሽ ተሠትረሽ ተቀመጭ የሆነ አላማ ላይ ሥትደርሽ ያለፍሽውን ተሥፋ አትቁረጡ ብለሽ ትመክሪበታለሽ ከዛ ውጭ በየሄድሽበት መጠየቅና መመለሥ ተገቢ አይደለም
@user-yu7jq2ss8c
@user-yu7jq2ss8c Месяц назад
እውነትነው ወላሂ ተላላጠችእኮ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Месяц назад
ወሎ የት ነች?
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 20 дней назад
ቻግኒ ወሎ ውስጥ አይደለም ጎጃም ውስጥነውኮ😅
@sebrina-ny3ek
@sebrina-ny3ek Месяц назад
ገና መርማሪ ፖሊሶች ይጠይቁሻል ምነው በየሚዲያው ጥያቄ አንድ ቦታ ሠማችሁ አይደል ምን 10ጊዜ የተለየ ነገር አይደል ያለ ነው በጣም አካበዳችሁት
@user-st9sh1os4l
@user-st9sh1os4l Месяц назад
ረ እኔም ባስራ ሁለት አመቴ ነው የ ተዳርኩት.
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 Месяц назад
ለምን በጥያቄ ታጣድፏታላችው ምን ትምህርት ልታገኙበት ነው?? ገንዘብ ልትስሩበት ነው? ወይስ ለልጅቷ አዝናችው ነው?? አንድ ነገር ስታገኙ ታጋግላላችው ሴትን እንደምታከብሮ አይ ኢትዮጵያ ትምህርትን ያስተማራችው ይመስላል እስቴ እብይካችው ሴትን አክብሮ አግዙ ወሬ ምንም አይጠቅምም
@samiashariff7120
@samiashariff7120 Месяц назад
This lady is already she did interview, and she says, Well Manyazewal helped her . He is very nice. I like to appreciate Manyazewal.
@ኡሙ
@ኡሙ Месяц назад
ሁሉንም ሠምተነዋል ከላሥ ብርቅነው እደ በ13አመት ማግባት እናቶቻችን በ9አመታቸወረነው ያገቡት
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Месяц назад
እኮ የልቤንን
@user-ow5kc6ek4h
@user-ow5kc6ek4h Месяц назад
ሙስሊም ሆናችሁ የምታበረታቷት አሏህን ፍሩ ይህ እስልምናን ከሚጣረር ጋር ማገዝ ማለት ነው አሏህን ፍሩ ህጉን አትጣሱ !!!
@MmMn-ll6qc
@MmMn-ll6qc Месяц назад
አለባበስሽን እንዳትቀይሪ እድር ፈኪ
@Evee-l5p
@Evee-l5p Месяц назад
ወላሂ የኔሂወት😭😭😭😭
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Месяц назад
ኮመንታተሮች ዛሬ ተነስተውባታል ዙር ምላሿን ጠራረጓት ወንዶቹም እኮ እንደዚሁ ከ1&2&3 ያገቧት አይተው አይተው ነው የሚፈቷት ወንድ ልጅ የመጨረሻ ውሰኖ ነው የሚያደርገውን ነገር ሁሉ በስሜት አይደለም
@user-bu3zs4rd8o
@user-bu3zs4rd8o Месяц назад
የኔእህትበ10አመቷአግብታለችየችይሻላል
@alainfef176
@alainfef176 Месяц назад
ተሞላቀቅሽ በስራአት. አውሪ. ሲጀመር. የኔ እናት. በ14አገባች. በ15 ወለደችን. በቃ ምንም ማለት አደለም
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-eq3wr3do3t
@user-eq3wr3do3t Месяц назад
ሆ ታዳምን ችግር አለው ሤቶ በሀላል መንግድ ማግባት አይፈልግም መጃጃል እጂ ከማንም ጋር ዢልጥ
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm Месяц назад
Echin lej wey Erduat wey zem belachu atasleflefuat
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Месяц назад
አይዞሸ❤❤❤እህት❤❤❤❤
@Asma-o1d
@Asma-o1d Месяц назад
እዚ ላይ ያላቹ የገጠር ሰዎች ትበዛላቹ እና ህፃን ልጅ መዳር ጥሩ ነው ትላለቹ
@swfiiahpash3087
@swfiiahpash3087 Месяц назад
እኔም ያጋባሁት 13 አመቶ ነው አሁን ግን ያስራምስ አመት ልጂ እና የሰባት አመት ልጂ አሉኚ አልሀምዱሊላህ
@user-ow5kc6ek4h
@user-ow5kc6ek4h Месяц назад
ይች ልጅ አሏህ ሂዳያውን ይስጣትና ጥሩ አይንፋር ነበረች አሀንን ግን አይን አውጣ ሊያረጓት ነው
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 28 дней назад
ሲጀመር በጣም ካፏ የሮጠች ነች አሙንም ትገለማምዋለች ምናምን ኤጭ
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Месяц назад
ልጅቱ ለትዳር ቦታ የላትም ባሌ ብዙ ወንድ የለመደች ሴት ትዳር አትይዝም ይላል 😂😂😂😂ባለጌ ስለው ወላሂ በጓደኛ ስላየሁት ነው ይለኛል ሙርጥ ያማርጣሉ አላለኝም መሰላችሁ ቱ😅😅😅😅😅 እንኳን ሀበሻና አረቦችም በ13&14አመታቸው እያገቡ የወለዱ ብዙ አውቃለሁ የድሮዎቹ እንዳይመስላችሁ አሁን እኔ የምሰራበት ቦታ ምን ታካብዳለች ዝም ብላ አላማ የለኝም አትልም
@user-vv3dp5gq9d
@user-vv3dp5gq9d Месяц назад
😮
@newid5082
@newid5082 Месяц назад
ምንይካበዳል በ13 አመት ማግባት እኔምበ13 አመቴነዉ ያገባሁት አሁን 27አመቴነዉ የ2ልጆች እናትነኝ አልሀምዱሊላ ባሌም ሲያሳድገኝም እደአባት እደወድም አሁንም ጀግናባልነዉ
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z Месяц назад
ምንድን ነው ማካባድ እኛም 13 አመታችን ነው ያገባንው በገጠራማው ክፍልሴት ልጅ በልጅነቶ ነው እምታገባው አጋነናችሁት በጣም
@user-ni1pq6ot8m
@user-ni1pq6ot8m 26 дней назад
የሆነው ሆኖ መጨረሻሽን አላህ የሰምርልሽ አሁንም ውብ ልጅ ነሽ
@tuioothiiol1757
@tuioothiiol1757 17 дней назад
እኔም14ነውያገባሁት
@RihanaBililign-ck1tf
@RihanaBililign-ck1tf Месяц назад
አግብቶ መፍታት ያን ያሕል ይካበዳል ሌላ ሴት ብትሆን እንዲ ይካበድላታል ኡነት
@Foaiz238
@Foaiz238 22 дня назад
ዉላሂ 13አመቴ ነዉ ያገባሁት ግን የኔእህት ያችቤጤነኚ😢😢😢
@user-jx4sb2oh1c
@user-jx4sb2oh1c Месяц назад
ይቺ ባለየ ሁና ነው እንጂ ከ ሶስቱ አንዱ ሳይሆናት ቀርቶ አደለም
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 21 день назад
ፈጣሪ ይፍታው
@KledatKedatKedat
@KledatKedatKedat Месяц назад
ምን ችግር አለው በ13 አመት ብዙ ያገቡ እህቶች አሉ ጥሩ ትዳር መስርቶው ብሃላል መንገድ እየነሩ ነው ይችን አህታችን ግን እስከ አሁን ከስንት ወንዶች አጅነብዩ የሆኑ እየተዛንዘለች ናት
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Месяц назад
ገጠር ላይ አሁን እኛ አካባቢ በ13 አመት ነው የሚዳሩት ምንም አይደለም ግን ሶስት ባል እግብታ ትዳር ላይ ስላልተመቻት ነው ይህ ሁሉ ሰው ያካበደው
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Месяц назад
ምን ታሸቀብጣላቹ ሌላው በ13 አመቱ አግብቶ 15 አመታቸው ይወልዳሉ ለምድነው የሷ የገረማቹ ሌላው እኰ በልጅነቷ. አግብታ በሽተኛ ሆና. የምትኖር ሴት ብዙ ናቸው እነሱን እርዳቸው እሷ አለምዲሊላህ ደህና ናት 🤢🤢
@user-cz3em6eg8r
@user-cz3em6eg8r 26 дней назад
አብሺሪፈቲየ
@mominahussien7980
@mominahussien7980 Месяц назад
Honestly, I just don't agree with this cultural under age marriage .But I don't think it's only in chagni, it is all over the country and it is not acceptable.
@user-vf3ig8rc8z
@user-vf3ig8rc8z Месяц назад
የኔ እህት ወላሂ በ9 አመቷ ነው የተዳረችው. እኔ ራሴ 13 አመቴ ነው ሳገባ ምነው አካበዳችሁትሳ ልጂቱ ከአሏህ ልትጣላ ነው በሚዲያ መውጣት አበዛች. አላህ ሂዲያ ይስጣት
@user-sh1we2ro9r
@user-sh1we2ro9r Месяц назад
አራተኛውን አላህ ይወፈቅሸ 😂
@mekyendris
@mekyendris Месяц назад
አረ ዝብለው ነው አሁን እሷን መነገጃ አታድርጓት ጥሩ ባል አለማገኘቷ ነው እንጂ ከ12አመት ጀምራ ትዳራለች
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Месяц назад
ግን የድሮ ግዜ የናቶቻችን ያምር ነበር እናቴ በ 9 አመቶ ነው ያገባችው አማቻቻ ጋ ነው ያደገችው ግን አልሀምድለለላ እንደው ከብደው እስከእርጅና ኖሩ
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq Месяц назад
😂😂እኮአትላላጭ
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k Месяц назад
አጅብ ሰማነሰኮ አስረየ አታቅርቅርቧት ምን አረደኳስ ይቀባበላሉ
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 27 дней назад
እኔ 5 አመቷ ታጫታ10 ያገባች ልጂ አዉቃለሁ ቦረና መካነ ሰላም ዉስጥ
@user-bj2kk3dw9r
@user-bj2kk3dw9r Месяц назад
ማለቴ 13 አመት ማግባት መፍታት እና ትልቅ ሰዉ ማግባቷ እጅ
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 21 день назад
ጠካራ ልጅ
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 Месяц назад
ማሻአላህነሺእህቴበርቺ❤❤🎉🎉🎉
@HajeraAbdulhadi
@HajeraAbdulhadi 7 дней назад
ግንእኮ በሸሪአችን ሃጅነቢ ሴትሀጅነቢወንድንመነገር አትችለም አለሃህደያይስጠን እጂ🎉
@Lubab406
@Lubab406 Месяц назад
የኔ እህት በዘጠኝ አመቷ ነበር የደሯት ወላሂ
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq Месяц назад
ላ ኮሜቶች ልክ ናቸዉ ልጅቶ ስርአት እያጣች ነዉ አርፋ ወደ አላህ እጆን አትዘረጋምደ 1ደኛ ስለትዳር ባደባባይ መናገር ነዉር ነዉ የሶን ያክል የተበደለ ጠፍቶ አይደለም ሁሉም ሰዉ በሆዱ ይዞት ነዉጅ በጣም ብልግና ነዉ የቤት ሚስጥር በሚዳያ አይወራም ለማንኛዉም አሁንም ቢሆን አትዝረክረኪ
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd 24 дня назад
እኔአልሀምዱሊላህበልጃነቴአገባሁባሌንበጣምነውየምወደውአሁን8አመትአደረስኩ
@user-bn7qd8tb1c
@user-bn7qd8tb1c Месяц назад
Ename bea13 agbha bea14 weldkeg alhemdellhe ehta net ahen wellhe
@twaibhaabshi9536
@twaibhaabshi9536 Месяц назад
TefBu weyim egezat antenna qatari
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q 22 дня назад
እኔም በ13 አመቴ ነው ያገባሁት😅😅😅😅
@WubalemTakiso
@WubalemTakiso Месяц назад
ውድ ጉድ😂😂😂
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd Месяц назад
ኤጭ መደጋገም ምን ይሆናል. ጥሎብኝ የሆነ ነገር ሲደጋገም እንዴት እንደሚያስጠላኝ እሷንም አስሬ አትጠይቋት ሰማ ሁሉም ኖርማል ነው ከፈለ ሀገር በልጅነት ማግባት በሷ አልተጀመረ
@user-kd7xd5kr1t
@user-kd7xd5kr1t Месяц назад
ጀዝባ የሚጠይቀውን አያቅም አድሺ ሰው ነው የሚይሽ ምናምን
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 31 млн
СМАЗАЛ ДВЕРЬ
00:31
Просмотров 252 тыс.
Whoa
01:00
Просмотров 31 млн