Тёмный

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 14 - "ሳያጎድሉ መሙላት" 

EBC Entertainment
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 14 - "ሳያጎድሉ መሙላት" #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Месяц назад
10 ብር ይዛ ቃሪያ ለመግዛት የቆመችው እርጉዝ በምናብ እያየሀት አሁን ሀገራችን ላይ ያለውን የዋጋ ንረትና ድህነት እንዴት እንድሚያሽማቅቅ ያሳያል ጸሀዬ ዘፈኑን እቁመህ ትወናው ላይ በርታ ትችላለህ👍❤️ ቹቹማ የት ተደብቀሽ የነበርሽ ልጅ ነሽ? ❤ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️❤️
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf Месяц назад
😢😢😢 እኔስ እራሴን በሷ ቦታ አድርጊ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Месяц назад
😢😢😢😢አሰብኩት ህዝቤ በሳንቲም ደረጃ የሚሸጠው ቃሪያ እንኳን ብርቅ ሲሆንበት😢😢😢ጌታ ሆይ ራራልን የእውነት😢
@user-wu9ik6yp7n
@user-wu9ik6yp7n Месяц назад
aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@SadamHussen-gq4xd
@SadamHussen-gq4xd Месяц назад
በዘፈኑም ወደር የለሽ አንጋፋዉ ዘፋኛችን ነዉ
@Nesru23
@Nesru23 Месяц назад
ብእራችሁ አይንጠፍ ሌላ ምንም አልልም❤❤
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 Месяц назад
ተስፍሽ ከሱ የማልጠብቀውን ስህተት ሰራ። ዳቦ በማልማላት ቀብቶ ሲበላ የእውነት አይመስልም የቲያትር ለምምድ እንጂ ልክ አይደለም የእውነት እንደሚበላ ሰው መሆን ነበረበት ከአንድ የቲያተር አስተማሪ የማይጠበቅ ነው። በተረፈ ድንቅ አተዋወንና ችሎታችሁ በየጊዜው እየጨመረ ስለመጣ እጅግ ደስብሎኛል ወድጄዋልሁ።ጸሃዬና ቹቹ አንደኛ!!!💪💪
@melakban3467
@melakban3467 Месяц назад
Congrats to ETV after sooooooo many years we are watching something 😅
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Месяц назад
አሁን ላይ ሁሉም ችግር እና ስቃይ በራሱ እስከሚደርስ አልገባን ላልነው ጥሩ የመልስ ምት እስተማሪ ነው ፀሀይዬ ልክ ነህ እንዲህ ነው በራስ ሲመጣ ክብር ይባልልኛል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Месяц назад
ዋውው ምንም ቃላት የለኝም በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ ጎበዞች በርቱ❤❤👏👏👏ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹❤🙏🙏🙏
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d Месяц назад
እንኳን ደና መጣችሁ ሰውድችሁ እኮ👏👏👏❤❤
@user-gv1gz9up7c
@user-gv1gz9up7c Месяц назад
ቴዲዬ የኔ ውድ እኔን የእኔ እንባ ይፍሰስልህ😢😢😢😢😢😢 አይዞን
@aster-ko9hv
@aster-ko9hv Месяц назад
የተስፍሽ ሳቅ ተመለሰ ብራቦ ተስፍሽ በናትህ ዝም ብለህ ሳቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@genethana1145
@genethana1145 Месяц назад
ቲዲኖ ተስፊዪ እግዚር ይይሊትው ።ፀሀዪን ክው አደረጊትውት።
@HanaKasayeee-ku9dc
@HanaKasayeee-ku9dc Месяц назад
ቴዲዬ እወድሀለሁ ፀሀይ ተስፍሽ ቹቹዬ አንደኛ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Месяц назад
መሞላቀቅ በቹቹ ብቻ ስትመችኝ
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 Месяц назад
ፀሀይ በእናት አንዳንደ ዝም ብለክ ዝፈን❤ ዘፈኖችን ስወደዉ
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 Месяц назад
ፀሀዪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ቡናቤት ሆናቹ የተጨወታቹት ❤❤❤
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Месяц назад
ምርጥ ❤❤❤❤❤❤
@HymiBekele
@HymiBekele Месяц назад
😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ ሞቱኝ አይ ቴዳ ዙሩን አከረረው
@genethana1145
@genethana1145 Месяц назад
ቲድዪ የኒ የዊ በጢም ነው የምወድህ ።ቱቱዪ አንትንም በጢም ።ሁሊንም በየ ተሪ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Месяц назад
የማትጠገቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenmekonnen1245
@helenmekonnen1245 Месяц назад
በጣም ተመችቶኝ ነው ማየው ወጣ ያለ ሰራ
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 Месяц назад
እናመሰግናለን እንወዳችኇለን
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
የአሥቱ አለመኖር ዳቦ በማር ማራታ እያሥበላ አቤት ሙያ ያሥብል ጀመርን 😅😅😅😅😅😅
@hanawendimu3908
@hanawendimu3908 Месяц назад
ፀሐዬ በገሃዱም እንዲህ አስተዋይ ከሆንክ በጣም መታደል ነው።
@simonzeray8575
@simonzeray8575 Месяц назад
I don’t have any words guys u r supernova that I proud of you
@simeontito1956
@simeontito1956 Месяц назад
ገራሚ መልእክት ነው ጸሀይ ክበርልን አቦ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Месяц назад
ቹችዬ ❤❤❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Месяц назад
ፀሐዬ ስወድህ❤
@abelghilazgi8769
@abelghilazgi8769 Месяц назад
አይ ቴዲሻ አንዴ በአስቴር ናፍቆት አንዴ በብድር የዚች አለምን መራር ፅዋ እየተጎነጨ ነዉ!
@sharedaniel
@sharedaniel Месяц назад
ፀሐይ ትችላለክ 👌👌👌
@shunuteffri9069
@shunuteffri9069 Месяц назад
ሁሉም ይችላሉ
@mofiti1
@mofiti1 Месяц назад
ምርጥ ነው:: አዋርጄም ሰጠውህ አክብሬም ሰጠውህ ዋናው እዳህን መክፈልህ ነው:: በቃ እሄው ነው:: ትልቅ ትምህርት
@eyobabera4529
@eyobabera4529 Месяц назад
with such background music i cant hear the conversation well
@elsaande1332
@elsaande1332 Месяц назад
Amesegnalehu qonjo melikt new
@genethana1145
@genethana1145 Месяц назад
wow, wow wow today drama is amzing. totoya she knows how to play a game.thaya keep going for word .she is pretending
@userenter2635
@userenter2635 Месяц назад
ሌላ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ብሰሩ ስንት ተመልካች ባገኛችሁ ይሄ የአብይ ሴራ ማስተላለፊያ ላይ ባሰሩ
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Месяц назад
Aye mesale ermshn betawore leglsh❤😂😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Месяц назад
የት ኖት የሚለውን ሰውዬ አቁሙሉን ሰለቸን
@helenmekonnen1245
@helenmekonnen1245 Месяц назад
ቀልደኛ እሰፖሰር ነዉ
@edantirfe8994
@edantirfe8994 24 дня назад
Wow
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በየቦታው የሰለቸኝ ነገር ማስታወቂያ. ቹቹዬ የማር ❤❤❤
@fate5009
@fate5009 Месяц назад
Era tesh habsha hunu Yemen makebabte nw ya hona ferefer nager belu colouru rasu seyasetala
@stephantourland15
@stephantourland15 Месяц назад
ቹቹ በጥብጥ❤❤❤
@yohannestamirat4237
@yohannestamirat4237 Месяц назад
ቹቹዬ❤❤❤ ዬ ግድ ነው😅
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@ermikeku153
@ermikeku153 Месяц назад
ተጠንቀቁ ኤዲቲንጋችሁ ላይ ቴዲን ቆየው ካየሁት ልግባ አልግባ ሲል በዛ ላይ የድምፅ እና የምስል አገጣጠም ስህተት
@hanawendimu3908
@hanawendimu3908 Месяц назад
ፊደል ጎደለብኝi
@sowahebgonder312
@sowahebgonder312 Месяц назад
የማጀቢይ ሙዚቃዉ ድምፅ በጣም በዝቷ የሚያወሩትን ለመስማት ተቸገርን በዚ ሁኔታ መከታተል ይደብራል
@kiya1998
@kiya1998 Месяц назад
እውነት ነው የማጀቢያ ሙዚቃው በጣም ነው የሚረብሸው።
@user-vy4xv5lk2s
@user-vy4xv5lk2s Месяц назад
Bertu eyamarabete new
@yonibra5231
@yonibra5231 Месяц назад
አስቱና ያብን አቅርቡልን
@Thomasshigute-pt1hv
@Thomasshigute-pt1hv Месяц назад
Yehe dream gin minm ayinafam
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Месяц назад
❤❤❤
@Yerayawa7y
@Yerayawa7y 26 дней назад
❤❤🥀🥰🥰🥰
@merryyederrick
@merryyederrick Месяц назад
Yadegu yemeselachew gen baladegu wendoch new yebezu sate heyewet yememesekakelew stehaye bedeneb astemerelen😅😊
@EtsgenetEndale-lk8xl
@EtsgenetEndale-lk8xl Месяц назад
እኔበእውነትበጣምነውየምወዳችሁክበሩልኝ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад
🎉🎉🎉❤❤
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o Месяц назад
የሌለ አሳብዳችሁታል ድራማውን
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Месяц назад
ቤቴ ነኝ
@MeseretMeseret-zz1kq
@MeseretMeseret-zz1kq Месяц назад
❤❤❤❤ wedddddd
@user-go6wq8ed4s
@user-go6wq8ed4s 8 дней назад
😮😮😅😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l Месяц назад
aye tedi 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 Месяц назад
በነገራችን ላይ በሞቅታ የሚለውን ድራማ ለምን አቆማችሁት
@LolisaLolisa-kn3ml
@LolisaLolisa-kn3ml Месяц назад
👍👍👍👌👌♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Месяц назад
አትፈላሰፉ ከሴት ተወልዳችሁ ሴት የሰራውን አንበላም አትበሉ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Месяц назад
Mertoch.
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy Месяц назад
ቹቹ ን ለማየት ነው እንጂ ድራማው መልክት የለውም
@biniampetros7879
@biniampetros7879 Месяц назад
በድጋሚ ተመልከተው
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Месяц назад
እንደገባህ እንደተረዳው ነው
@user-em1nz9fe5z
@user-em1nz9fe5z Месяц назад
Wow
Далее
Incredible Wheel Restoration Process 🚙
01:00
Просмотров 4 млн
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 3,5 млн
JASMIN TRANS TOSHKENTDAGI UYIDAN INTERVYU 2024 #shokuz
45:40
The courier saved the children
00:33
Просмотров 1,4 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 4,4 млн
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
Просмотров 4,5 млн
Никто не сможет поймать...
0:42