Тёмный

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 15 - "ማስታወቂያው" 

EBC Entertainment
Подписаться 304 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

በመሀል ምዕራፍ 2 ክፍል 15 - "ማስታወቂያው" #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

5 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@sparkuser136
@sparkuser136 Месяц назад
😂😂በየማህሉ የሚታየውን ማስታወቂያ ስልችት ያለው እንደኔ😂😂
@aster-ko9hv
@aster-ko9hv Месяц назад
የተስፍሽ ትወና በጣም እያስደመመኝ ነው። በቃ ሚተውን አይመስልም እንደሊሎች ተዋናይ አይኮርጅም። አዲስ ነው በቃ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለው። ኦፍ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Месяц назад
እኔ እራሱ ባገባው
@marmar803
@marmar803 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ነው በዛም ላይ የቲያትር አስተማሪ እኮ ነው ፤, ባለችሎታ መሆኑ የሚጠበቅ ብቻ ሳይሆን ግዴታም መሆን ያለበት ይመስለኛል 👌🙌
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Месяц назад
ዛሬ አንደኛ ሆኛለው😂እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል አደረሳችሁ🙏
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Месяц назад
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад
ታድለክ/ሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Месяц назад
ኢትዮጵያማ ያለችው እዛው ኢትዮጵያ ላይ ነው ጠላቷ ድራሹ ይጥፋ ሀገሬ መቼም አትጠፋም ስው እንዴት ለሀገሩ መጥፎ ይመኛል ጊዜያዊ ችግር ነው ያልፋል የክልል አጥሩማ ቆይቷል ወያኔ የስራቸውን ይስጣቸው ሀገራችንን ስላም ያርግልን በጎ እናስብ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 11 дней назад
በዚህ አጋጣሚ ካሉበት እስከ አድማስ የሚለውን ማስታወቅያ ቀንሱልን 🙏🙏🙏🙏
@mihret2121
@mihret2121 Месяц назад
ማን እንደናት ማን እንደ ሐገር በጣም ነው የምትናፍቀኝ 😪😪😪 በጣምምምምም እምዬ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ 🙏🙏 እየኖርኩባት ከናፈቀችኝ ብወጣ ሞች እሆን ይሆን ????
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l Месяц назад
ፎዚያ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሉኛል የስፈሬ ልጅ የወሎ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fanoawit
@Fanoawit Месяц назад
ቹቹ ግን ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠሽ🙏 ሌላ ፊልም ሠርተሽ ባይሽ ደሥ ይለኛል።
@senayitalebachew9864
@senayitalebachew9864 Месяц назад
መስህብ ያለው ድራማ ስወደው!!!!ቹቹየ❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@nuradinemam9548
@nuradinemam9548 Месяц назад
IVE REALLY ENJOYED IT.
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
ቹቹዬ...... .ፀሀዬ +++++ ሁላቹም አንደኛ... ወይ በመሐል.....❤❤❤❤❤ ሥወዳቹ...❤❤❤❤ ❤
@user-cp3jg3qy9q
@user-cp3jg3qy9q Месяц назад
ዋው ነው የዛሬው
@ruhama2434
@ruhama2434 Месяц назад
እረ አስቱን መልሱልን ሀረግየን ጨምራቹ
@marmar803
@marmar803 Месяц назад
ልጅ ወልዳ እኮ ነው፤ ትንሽ ቆይታ የምትመጣ ይመስለኛል !!
@mekdeswondosen5387
@mekdeswondosen5387 Месяц назад
Enkuwan Adersachu🙌
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Месяц назад
Tsahay deron sebal lewodk new tewona kenant wech ❤❤❤❤
@simonzeray8575
@simonzeray8575 Месяц назад
I love you guys that’s pretty good
@user-qh3gs8po5s
@user-qh3gs8po5s Месяц назад
ማነው እደኔ መጀመሪያው አስቆት መጨረሻው ያስለቀሰው😢😢የፀሀየ ሙዚቃ ስቴ ያስለቅሰኛል
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Месяц назад
ሁሌም አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bossuae7497
@bossuae7497 Месяц назад
እነ አስራምስተኛ ነኝ እንካን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@sharedaniel
@sharedaniel Месяц назад
ፀሐዬ የምር ማን እንደእናት ስትል ሰው ሀገር ስላለው ነው መሰል ሆድ ባሰኝ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Месяц назад
ምርጥ ስራ ነው ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🇪🇹
@Nesru23
@Nesru23 Месяц назад
ትለያላችሁ ❤❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Месяц назад
ተስፍሽ አፋቃሪህ ነኝ ከዱባይ❤
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 Месяц назад
አርፈሽ ቁጭ በይ ባለትዳር ነው 😂
@rroselave2755
@rroselave2755 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Месяц назад
ጥሩ ሥራ ነው በርቱ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d Месяц назад
እንኳን በሠላም መጣችሁ😍😍
@abelghilazgi8769
@abelghilazgi8769 Месяц назад
ኡኡኡሙሙአአአ ስነፅሁፍ ምርኮኛሽ ነኝ!!!!
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Месяц назад
የዛሬ ደስ አይልም
@ayelechgeberwold3447
@ayelechgeberwold3447 Месяц назад
😢የቹቹ ማስታወቂያ 😮😮የምር 🤔የሚገርም ነዉ 🎉🎉
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Месяц назад
My first time seeing Tsehaye Yohannes in a series of a drama. አቤት ስትችልበት እኮ😂😂👏👏👏👏
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Месяц назад
ፓርት ዋን ሀሪፍ ነበራችሁ:: አሁን አሁን በግድ ግባሬን ቋጥሬ ነው የምጨርሰው:: እንታይ ኮንካ
@rahelzeleke4492
@rahelzeleke4492 Месяц назад
mn godelew?
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 Месяц назад
Chuchuye is so lovely! Where have U been?
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Kalkidanhailu-kv3yj
@Kalkidanhailu-kv3yj Месяц назад
astu temeles
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Месяц назад
ስወዳችሁኮ❤️❤️❤️❤️✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv Месяц назад
እረ ፀሀዮ ዛሬ አልቻለም ሆዴን አመመኝ ይመችህ😅😅😅
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
♥️♥️♥️❤️♥️♥️
@selamlealem6147
@selamlealem6147 Месяц назад
እናንተ ግን ትችላላችሁ አይገልፀውም ! ግን የት ነበራችሁ?
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Месяц назад
Kale Aster yehe derma debari nw
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 Месяц назад
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Месяц назад
zis episode look like Adanch ababa's scrip
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 Месяц назад
👊👊👊
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Месяц назад
ቹቹ አንደኛ ❤
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 Месяц назад
ፀሀይ የሚሰራው ማስታወቂያ ማን እንደ ሀገር የተባለው ገራሚ ዘፈን እንደሚሆን ቀድሜ ገምቼ ነበር
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Месяц назад
የምርጦች ስብስብ❤
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 Месяц назад
Zarey tibeb teflekelekech
@almazashebir5529
@almazashebir5529 Месяц назад
ቹቹዬ ስወድሽ እኮ
@fghhhytre415
@fghhhytre415 Месяц назад
አስቱን አምጡልን❤❤
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Месяц назад
ስለ አድማስ ሎተራ ያለውን ማስታወቂያ ክሉልን😅😅 ወዲያ
@salem8628
@salem8628 Месяц назад
Eyesus yiwedachuhal
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 Месяц назад
ብቸኛ የፈጣሪ መገኛ አላለችም 🤣🤣🤣🤣
@Abiteomar
@Abiteomar Месяц назад
alekobachu new metseeut
@nunduljarso9555
@nunduljarso9555 Месяц назад
Zares yigrmal Nuu temelasu towi injii.
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Месяц назад
ካሉበት ካጥናፍ እስከአጥናፍ እንመጣለን እሺ ዱባይ ኑ ና ሎተሪውን ልቁረጥ ወሬ ብቻ እንኳን ዱባይ ባህርዳር አትመጡም
@mametomeri
@mametomeri Месяц назад
እኮ
@edanedan3683
@edanedan3683 Месяц назад
ሀረጊቱ ሳትኖር ድራማው ሳስጠላ ለማየት እራሱ ይዘጋል
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Месяц назад
i like chuchu
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Месяц назад
ቹቹን አታአሰራም ማስታወቂያውን ቴዲ
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Месяц назад
Mamush ena Ababa 😂😂😂
@shalomalem8096
@shalomalem8096 Месяц назад
ሀገሬ ላይ እያለሆ ሆድ ባሰኝ
@ayelechgeberwold3447
@ayelechgeberwold3447 Месяц назад
🎉🎉ቹቹ
@afebed
@afebed Месяц назад
i think you are refering የገብረ ክርስቶስ መፅሐፍ "መንገድ ስጡኝ ሰፊ" መሰለኝ
@fghhhytre415
@fghhhytre415 Месяц назад
አስቱ እና ሀረግ ከለሉ አይሞቅም
@salem8628
@salem8628 Месяц назад
Medan be kirstos new neseha gibu geta eyesus limeta new
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Месяц назад
All of you wudddddddd
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m Месяц назад
በመሀል ያለውን ማስታወቂያ ዮኒ ማኛ ነው የሰራው ድምፁ
@hannahiale
@hannahiale Месяц назад
ምንም ሚረባ ነገር የለውም
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Месяц назад
_የዛሬው ጫን ያለ ነው_ 😃
@user-cg5oe8uy6b
@user-cg5oe8uy6b Месяц назад
Hfff tsihaye ante bicha zifen
@muluh-yg1cu
@muluh-yg1cu Месяц назад
15ስተኛነኝላይክአርኩኝ
@abelmoges9148
@abelmoges9148 Месяц назад
ከጸሀይ ጋር 1 ወር ብቆይ....... አራዳ!!!
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
ሁለዜ የሉተሪ ማሥታወቂያ አይሠለቻችሁም😅😅😅😅😅
@ww1075
@ww1075 Месяц назад
Gn mn sle goreabet ager anagerachu demo mn honew new ke ethiopia yanesu hulea gurera ethiopia bedhnet 1 beselam manes 1 bezrfya 1 bemn tbeltalachu slezh atgorru demo goreabet atnku
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 Месяц назад
ድሮን ብርቅህ ነው እንደ አንተ😁🤣🤣
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 Месяц назад
ባቃ የእኛ አገር ሴቶች ፈረስ ጭራ እንዴጉተቱ ቀሩ ዱቄታም ሁላ😂 ደግሞ ዛሬም አንዱ ዱቄታም መጣች
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Месяц назад
😂😂😂😂 እኔ ግን ሐሰተኛ ታሪክ አይሰለቸንም ?? የ300 ዘመን 2016 ?? ሉሲ የመጀመሪያ ፍጥረት አዳም ??? የሰው ልጅ መገኛ ጥቁር ነጭ ????😂 ኸረ ተው ኸረ ተው ቢያንስ ለአዲሱ ትውልድ እዘኑ
@Eshetu371
@Eshetu371 Месяц назад
ግን ኢትዮጵያ የሚባል ሀገር የት ነው ያለው ? በጎሳ ክልል ተከፋፍለው ኢትዮጵያን የሚጠራው ብሔር የለም እኮ / ኢትዮጵያ ከምድር ገፅ ከጠፋች ድፍን አምስት አመታት አልፎ ሀዲያ ነኝ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላሰኮን ዝንፍ ከማይችለው ብሔረሰብ ነኝ አሁን ኢትዮጵያ የሚለው ስም ስጠራ ይቀፋል 😮😮
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Месяц назад
😂😂 አያቶችክ አቢሲኒያ ማለት ሲደብራቸው ኢትዮጵያ ብለው ሰየሟት ኢትዮጵያ ማለት ከደበረክ ለምን አዲያ ብለት አትጠራትም ያው ኤርትራም ኤርትራን ሰይማ የለ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Месяц назад
That’s fact
Далее
Thank you 3M❤️
00:14
Просмотров 700 тыс.
ውጭልኝ  - በመሀል ክፍል 20
35:47
Просмотров 122 тыс.