Тёмный

በመተት ከሰው በታች አደራግነው በጓደኛ መተት መከራ ማየት 83 || ቡዳ አይነ ጥላ መተት | Komos Aba Samuel Tesema 

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Кино

Опубликовано:

 

5 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 124   
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 месяцев назад
አባቴ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥልን ኑሩልን💚💛❤ ወለተ አዋሪያ ነኝ በፆሎት አስቡኝ አባቴ ኑሩልኝ
@emushzena9504
@emushzena9504 6 месяцев назад
አባታችን እንካን አደረሶት አባ እኔ እድሉን አግቼ ብድን ከታሰርኩበት ብፈታ ደስተኛ ነኝ ያዳም ዘር በሙሉ ታስራል ስለዚ እግዚሐቤር ይርዳን በቤቱ መጥቼ ብታይ ደስ ይላይ ሰዉ የአለም ኑሮ ዉስጥ ሲጨፍር ይቀረጻል አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 месяцев назад
እንዳንድ ስዎች ከአጋንት የባሰ መሰሪ ናቸው ። እንዳይጮህ እንዳልቀረፅ ያሳዝናል ክፋታችን ይገርም
@danielmesay2951
@danielmesay2951 6 месяцев назад
እንዴ! ሲድኑ መታየታቸው እንዳውም የእ/ር ክብር ተገለጠባቸው እንጂ ምን ያሳፍራል?! አባታችን አይዞት እነ መምህር ግርማም በብዙ መከራ አልፈዋል ግን በፍጹም ማንም እጁን ሊጭንባቸው አልቻለም። አይዞት አባታችን እኛ ልጆችዎ በደካማ አንደበታችን እንጸልይሎታለን ይበርቱልን። እርስዎን የሚከስ ቀድሞ ክርስቶስን ነው ሚከሰው። እግዚአብሔር እርስዎን ይባርክልን!!!!
@AsmiHayle-fn1dc
@AsmiHayle-fn1dc 6 месяцев назад
ተባረክ የገባክ ነህ የመምህር ግርማ መከራ ሚያቅ ያቀዋል
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዎት ይብዛ ለኛም መዳናችንን መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ያቅርብልን
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 6 месяцев назад
እውነት ነው አባታችን ቪዲዮውን የምንመለከተው ትምህርት ለመውሰድ እንጂ ለትርኢት አይደለም ። ብዙ የመላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ሆነ የአባታችን የአባ ዮሐንስ የሌሎችንም የፈውስ እና ትምህርት ላይ በረከቱ የደረሻቸው ምእመናን እነማን እንደሆኑ ስለ ግለሰቡ አናውጠነጥንም
@mekilet165
@mekilet165 6 месяцев назад
ለሞላ ህዝበ ክርስተያን እንኩዋን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደርሳቺሁ አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 6 месяцев назад
ካልፈለጉ ኣይምጡ! ታኣምራቱ ኣለም የይየው! እግዚኣቢሄር ሃያል መሆኑ!!
@hanahailu8956
@hanahailu8956 6 месяцев назад
የኔ አባት ፀጋዎን ያብዛሎት ቸሩ መድሀኒአም በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የኔ አማኑኤል አባቴ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Anean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 6 месяцев назад
Amen
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 6 месяцев назад
ምንው ጮሁ ዓለም ባይው እኔ ልዳን እንጂ ስው ከማለት ከማውራት አያልፍም አባቴ እርሶን ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 6 месяцев назад
አይ የሠው ተንኮል ብቻ ተመስገን አባታችን አንቱን ስለሠጠን እኛን የምንድንበትን እግዚአብሄር ያቅርብልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ከእረጅም እድሜ ጋር
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 6 месяцев назад
Amen
@Eyob797
@Eyob797 6 месяцев назад
ለብዙ ዓመት ከቆየ የክፉ መተት መ(ቼ) በዳንኩ መዳኔንም ዓለም ባየው ዕያለ የድህነቱን ቀን ስንተ በኢትዮጵያም በው(ጪ)ም ይናፍቃል። እግዚአብሔር ስላዳና(ቸ)ው ከክፉ መናፍስት ዕስራት ነፃ ስላወጣ(ቸ)ው ዕንከሶታለን የሚሉትን ክፉ የዲያብሎስ ል(ጆች) አባ ሣሙዔል ፍርዱን ለዕውነተኛው ዳኛ ለእግዚአብሔር ይስጡት።
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 6 месяцев назад
አረ እኔስ ድኜ ከአለም አለም ባየልኝ ባላገራዬን የሡ መፈንጫ ሆኜ ከምቀመጥ ይሄን እንዴት እንደምናፍቅ ባያችሁ
@emushettefera1545
@emushettefera1545 6 месяцев назад
አባታችን በረከትሁ ይደረብን እኝ በስደት ያለን እስከትመጡ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅሁ አላወቁ እኔ ምነው እርኩስ መፈስ ጮሆልኝ ምነው መቶ ግዜ በተቀርጸሁ ምስክርነትሁን በአወራሁ❤❤❤❤❤
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 месяцев назад
እቤታቸው ይዘውት ይቀመጡ ሴጣኑን ይከባከቡት ስቱ መፈወስ የሚፈልግ አለ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 месяцев назад
እግዚአብሄር የክፉዎችን ኃይል ይስበርልን🙏 አባታችን አባ ሳሙኤል የአገልግሎት ዘመንዎን አርዝሞ እኛም ቅዱስ ሚካኤል ፈቅዶልን ለመፈወስ ያብቃን🙏
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 6 месяцев назад
በእግዚኣቢሄርእጅ የወደቀ ሰይጣን ማባረር ነው ያለያ መብት የለውም: ኣይለምኑት እባ!!!
@haimanot2452
@haimanot2452 6 месяцев назад
ለመላዉ የክርሰትና እምነቶች ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ ልደት ብአልበሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏 ❤❤❤ አይ እኛሰወችሰንባል ያለብን ችግር ዋ ለእኛ ብለዉ ሰንት እየተገላቱ ምንአይነት አሰተሳስበነዉ ምታሰቡት አባ አትሰሞቸዉ ጥሩነገር ሲስራ ለማደናቀፍ ነዉ በርቱልን እድሜና ጤና ይሰጥወት አባታችን 🙏🙏🙏
@BetereLawgalet-iu8yc
@BetereLawgalet-iu8yc 6 месяцев назад
አረ ወገኖች ለአጋንት ስራ አትቁሙ ብቻ ልቦና ይስጣችሁ ለሚድነው ሠው ብሽታ አትሁኑ እባካችሁ
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 6 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር መላእክቱን በዙሪያዎ ያስፍር።
@yewelsewmengest1409
@yewelsewmengest1409 5 месяцев назад
አባታችን እድሜ ከፀጋ ይጨምርልወት።የአገልግሎት ዘመንወን ፈጣሪ ይባርክልወት"ልዳን እንጂ ለምን ስጮህ ውየ ስጮህ ስቀረፅ ውየ ስቀረፅ አልውል አላድር
@genitube.g9425
@genitube.g9425 6 месяцев назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿 አቤቱ የሀጢያታችን ብዛቱ ፣ ደግሞ ክስ ገባችሁ በየት ኢትዮጵ ን ይማርልን ይህንን የልብ ክፋት ይዘን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎች እድሜ ማቶሳላን ያድልልን ለእኛ ለተቸገርነው ። ወለተ ፃዲቅ ወለተ ፀመአት ተክለ ሀይማኖት ገብረ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ 🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿
@jambarj273
@jambarj273 6 месяцев назад
አባታችን እግዛአብሔርይጠብቅልን እሶአልዳነችም ብትድን እርሶን አትከሶትምነብር ልቦናይስጣት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
ያዉ ድናም ተመልሳ እዛዉ ከሆነች 7 ይዞ ይመለስባታል
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 2 месяца назад
በመለቀቁ ብዙ ሰው እያየ ይማራል አሁን ታምሩን ለአለም አሳዩ አሳሙ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 месяцев назад
አቤት እግዚዮ የክፋት ጥግ አይ ሰው በእውነት ለሰው ሞት አነሰው ሚባለው እውነት ነው አረ አባ ከሰው አሁንስ ሴጣን በለጠን እግዚአብሔር ይገስፀውና 😢😢😢
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 2 месяца назад
ይህንን አግልግሎት እሚቃወም በውስጣቸው ያደፈጠ ክፋ መንፈስ አለ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 6 месяцев назад
ምን አይነት ሕዝብ ክፉ 😭😭😭
@tadeluutashoma2273
@tadeluutashoma2273 26 дней назад
Waqqayyoo goftaan sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu umurii tajajjilaa kessanii siniif haa dhersuu ebbi kesan biyya kenyaa ethiopiaa wajiin haa ta.uu nuraa olee haa buluu abba kenyaa n🎉🎉🎉🎉💒✝️🎁👈💯
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 6 месяцев назад
እግዝጨብሔር ልብ ይስጣችው መተት አድራጊው ሳይከሰስ የደነው እግዚአብሔር ሲከሰስ ለምን ግን ልባችን እደዝህ ደነደነ እግዝአብሔር ልብ ስጠን አባታችን በፀሎት አስብኘ ይፍቱኘ አባቴ❤❤❤
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 6 месяцев назад
አይ አለ መታደል አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከእስራት ስለፈታቸው ተመስገን እደማለት ጭራሽ ክደት ለምን ትቀርፃላቹ በይቱፕ ባናይ እዴት ደጁ መምጣት እችልልን እባካቹ መስናክል አትሁኑ ለተቸገሩ
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s 6 месяцев назад
በፆሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰማዕት ብላችሁ በስደት ግራ እጀን አሞኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
@mihretdabboush1025
@mihretdabboush1025 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስ ልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-po6yl6yi5e
@user-po6yl6yi5e 6 месяцев назад
አባይዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰዎት የልዑል እግዚአብሄር ጥበቃውከእርስዎ ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልዎት እድሜ ማቱሳላን የድልዎት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@fatumawehisofatumawehiso
@fatumawehisofatumawehiso 6 месяцев назад
ክብር መሰጋና ለእግዚአብር ይሁነ ሰው እነዴት ድኖ ይክሳል
@Eyob797
@Eyob797 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ከሁሉም በሚበልጠው በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ በመተት ታስረው ብዙ ሲሰቃዩ የነበሩት ነፃ ሲወጡ ማየት በጣም ደስ ይላል።
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 6 месяцев назад
አባቴ ለዘለዓለም ይኑሩለን
@asterassefa5919
@asterassefa5919 5 месяцев назад
Hzbi Kristian endemn welacu enye bemnafsti kfu yetcegrku ehtacw nehg aba bexeletacw aesbin tlate Aend qen yseberley Amen Amen Amen
@sayedahmada17
@sayedahmada17 6 месяцев назад
የሰው ክፋት እየደወልን እዳንፅናና።እግዚአብሔር ይፈረዳችሁ😢
@footballtips4593
@footballtips4593 6 месяцев назад
አባታችን እድሜ ይስጦት በፀሎቶህ አስቡን❤❤❤
@Natii827-show
@Natii827-show 6 месяцев назад
ኣባ ትምህርቱን ጨምራችሁ ብትለቁልን ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amaen
@djgdic
@djgdic 5 месяцев назад
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 6 месяцев назад
በረከቶት ይደርብን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 месяцев назад
እኳን በሰላም አደረሶት አባታችንሳናውቅ የምንሰራው ስራ እግዛብሄር ይቅር ይበለን
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 6 месяцев назад
Aba.selamote.yebeza.❤❤❤askal.maryam
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 6 месяцев назад
እዉቶን አባ መፈወስ የማፈልግ ለኛ ቦታዉን ይልቀቁ ልን እኛ መፈወስ እንፈልጋለን
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 6 месяцев назад
አሜን አሜን ክብር ለጔታ ይሁን
@MmMm-le9sy
@MmMm-le9sy 6 месяцев назад
ይቺን ቀንን አፍቃታለሁ በጣም❤
@Sarah-uy6nf
@Sarah-uy6nf 6 месяцев назад
Aba egezabher yaberetot bethelot asebugn
@sababekele8721
@sababekele8721 6 месяцев назад
Amen amen amen
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 6 месяцев назад
እንኳን. አደረሳችሁ የእግዚሀብሄር ቤተሰቦች እኛስ መቼ ነው የምንፈወሰው አባ እድሚ ጤና ይስጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@abebech352
@abebech352 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@siikosilo
@siikosilo 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህዪወት ያሠማልን እዲሜና ጤና ይጠብቅልን መዲሀኒአለም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amaen Amean Amean Amean Amean Amean
@user-ym8jj5gz6j
@user-ym8jj5gz6j 28 дней назад
አባየ እኳን ሰላም መጡ ይፍቱኝ
@getehailu4694
@getehailu4694 6 месяцев назад
ላባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን. ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. እድሜና ጤና ለአባታችን, እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን. ጸሎታች አይልይን አባቴ ❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 6 месяцев назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 6 месяцев назад
ይህ እጁ ላይ የሚለው በኔ ላይ ድል ነው ነው
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 6 месяцев назад
ምስቀል ምላሱ ላይ መክተት ነው! ያወራል እሳቱ መስቀልምላሱ ከንካው
@nasaalshamsi5761
@nasaalshamsi5761 6 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ😊😊😊😊
@atedemryam
@atedemryam 6 месяцев назад
Wey fetana lebego new ene meche new ymifendalgn elalehu demo endih tebalu yeteregemu tiwld
@user-fk9hh9mu6j
@user-fk9hh9mu6j 6 месяцев назад
በፀሎት አሰቡን በረከቶት ይድረሰን
@user-we1pw4pq5w
@user-we1pw4pq5w 6 месяцев назад
Abbatachin Ayzowachun ehe yedabilos siranew atzenubin😢 bezusew dinetin yemishu aluna Lenga dinetin yeminshaw Nurulin bereketachu yiderbin stegawun yabzalachu
@user-rf8vp5sl4k
@user-rf8vp5sl4k 6 месяцев назад
Abet egna gud eko new endew min yeshalenal
@tigiyared4637
@tigiyared4637 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 месяцев назад
ዋናው መዳናችን ነው ምናለ የ እግዚአብሄር ድንቅ ስራ ለአለም ቢገለፅ። ያድነን እና እናመስግነው።
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@sebleankala6149
@sebleankala6149 6 месяцев назад
Enkuan adersot abatachen.
@lemlemabore233
@lemlemabore233 6 месяцев назад
አባቴ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሶት አባቴ እባኮትን ፀልዩልኝ እመብርሀን ፈቅዳልኝ ለደጁ ታብቃኝ ያለውት በስደትነው ይጨቀኛል ስራዬን ስሰራ ስራዬን እያበላሸብኝ ተቸግሪያለው አባቴ በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@user-qu4zk5qw4t
@user-qu4zk5qw4t 6 месяцев назад
Abba enkan adaresuta
@tkm4160
@tkm4160 6 месяцев назад
Aba enkan adersn lbrhan ldetu
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 6 месяцев назад
በጣም እቅሬታ ቀሬታየን ያወራሁ!!!!
@amanuel5687
@amanuel5687 6 месяцев назад
አባታችን እንኳን አብሮ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ
@footballtips4593
@footballtips4593 6 месяцев назад
አባታችን እድሜ ይስጦት ፀሎት ልመናዎ አይለየን አሜን ❤❤❤
@saronisrael752
@saronisrael752 6 месяцев назад
ሀዋሳ እንዲመጡ እግዚአብሔር ይርዳን
@Fitsummidia
@Fitsummidia 6 месяцев назад
አባታችን ፀጋ በረከትዎ ይደርብን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን!! አንድ አሰተያየት አለኝ ካሜራ ማኑ ስትቀርፅ ዙሙን አትነካካው እና የፊልሙን ኳሊቲ በደንብ ተከታተለው ምክንያቱም በተደጋጋሚ ብዥ ይልብሀል ለማለት ነው ካጠፋው ይቅርታ 🙏
@AmoiBb-fi1mg
@AmoiBb-fi1mg 6 месяцев назад
Aya sewa sentu.lemedan.yenafekal.gen legena.video tekersa belewa abatachen.enkesaleln yelalu ende hoo lebona yesetachewa eraa ene.egziabher ketaserekubat aganta eserat yefetang enji lemen.zelalem.vikeresa.ayenorem manem yeyeng yegeziabher. Tamera tamera naw abatachen.egziabher. edemem. Tena yesetelan.ledehocha yenurulenga
@habebahabeba9977
@habebahabeba9977 2 месяца назад
ኡፍፍፍ 😢
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 6 месяцев назад
Aba samuale be Tapella lie ezi debere ke geba ena aganentu yelefelefem hone yalefelefe sew RU-vid lie demtsume hone mesellu selemiletef yehen yemiqaweme ke gubaew befeqadu yeleyy enj atmaqiw weyem deberuu teteyaqi ayhonim ! Yemil tsegufff magbiya ber lie yaderguuu
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
ይህን ያለችዉ እራሷ አልዳነችም አባቴ ልቧን አዉቆ ወይ አድፍጧል ወይ ዉጭ ጠብቆ 7ጨምሮላት ገብቷል ታየች አልታየች ብርቋ ነዉ ይሄኔ ቲክቶክላይ በነዉር ትታወቅ ይሆናል መታየት ትፈልግ ነበር ቲክቶክ ላይ ቢሆን ሽ ጊዜ ትቀረፅ ነበር እድለኛ ነሽ ለቦታዉ አብቅቶሽ ከጨህልሽ አባታችን አይዞን ታድለዋል ክስ ሲበዛ ዉደዱት ፀጋዎ ሊበዛ ነዉ ልክ እንደ መር ግርማ ሊታሰሩም ሊገፉም ይችላሉ መከራ ሊበዛቦት ይችላል ያለዚህ ፀጋ አይጨምርም ፍሬ ማፍራት አይቻልም መር ግርማ ከታሰሩ ከታሙ በኃላ ብዙ ፍሬ አፈሩ እሶንም ጨምሮ ብዙ ሰዉ ተለዉጧል እኔ ቆሻሻዋም ለዉጦኛል
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 6 месяцев назад
Abatchen enkon adersot adersn berktwet yderben yetfwschu leanti yedersi medhnyalem lega yedres
@shbahal9303
@shbahal9303 6 месяцев назад
Abatachin enkan legetachin lemedanitachin legesus kerstos beselam aderesowet .abatachin yeegzabher tebeka ayeloyot.
@mozarboygaming5014
@mozarboygaming5014 6 месяцев назад
ere abaye minew menifesun betelakekut ena 100 GiZe be videooo bitaye . ene emefeligew medanen bicha nw
@user-lo2oc4er4j
@user-lo2oc4er4j 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 6 месяцев назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን መምጣት እፈልጋለሁ አባ
@user-he9zx5fm6m
@user-he9zx5fm6m 6 месяцев назад
Tikkikil.Abate
@user-pj3ld7ip3y
@user-pj3ld7ip3y 6 месяцев назад
Enate adinewlgn minew byoutub eyezork bastemarku
@user-lo2oc4er4j
@user-lo2oc4er4j 5 месяцев назад
🤲🤲🤲🤲🤲
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@sarahbakele9116
@sarahbakele9116 6 месяцев назад
Bexelote asebune beselke magegnete altechaleme sewe hagere yalnew😢
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 6 месяцев назад
እሲ ቁጥራቸውን ስጡኝ በማርያም
@user-fq7lr6gv8v
@user-fq7lr6gv8v 6 месяцев назад
በረከተወይደርብኝአባቴበአግዚአብኤርስምይፀልዩልኝአይለሚካኤልብለዉአደራአሜን
@user-lt4xs5sc7d
@user-lt4xs5sc7d 6 месяцев назад
✝️✝️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 6 месяцев назад
ኣባ ለምን ነው ስይጣን መቸ ትሄዳለህ: ምን ይሰጥህ የሚባለው: በሱ ፍቃድ ሳይሆን በእግዚኣቢሄር ፍቃድ ይህድ እንጂ! ጠንቋይ ነው ለሰይጣን ምን ይደረግልህ : ምን ትፈልጋለህ ማለት ያለበት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
መቼ ምን ይሰጥህ አሉ ወንድሜ? አላሉም መቼ ትሄዳለህ ማለታቸዉ ልክ ነዉ የ እግዚአብሔር ፍቃድ ሳይሆን የአንተ ፍቃድ ስለሚያስፈልግ እግዚአብሔር በሰይጣን እንድንታሰር መቼም ፍቃድ ኖሮት አያዉቅም ሊያድንህ እንኳን ፈልጎ አንተን ያስፈቅዳል እሱን በወንጌል አይተናል። ሰይጣን ከአንተ ሊሄድ ስለፈለክ ብቻ አይለቅህም አንተም መጋደል እሱን ማስመረር አለብህ አንዴ ለቀቀህ ማለት ተመልሶ አይመጣም ማለት አይደለም ለዛዉም ሰራዊት ጨምሮ ራሱ መሮት እሄዳለሁ ሲል ጥሩ ነዉ ደግሞ እንኳን ሊመጣ ይፈራል ትጋትህን ይፈራዋል መብሰል አለበት በስግደት በፆም በፀሎት ሲደክመዉ ይሄዳል ካለዚያ ዉጭ ይጠብቅህና ፍቃድህን ልብህን አይቶ እንደገና ይገባል ሲመረዉ ግን ነገ እሄዳለሁ ይላል ሌላዉ ቀጠሮ የሚሰጥበት ምክንያት የያዘዉ ማን እንደሆነ ያዉቃል ከያዘዉ አካል ጋ ቃል ተግባብተዋል ትዕዛዝ ተቀብሏል እኛ አናዉቅም እንጅ ሚካኤል ከያዘዉ በ እለቱ ቀን እወጣለሁ ይላል እሱ ይበል እንጅ ያዘዘዉ ግን ሚካኤል ነዉ ልክ ተቃጠልኩ ሲሉ እንደማናየዉ ነዉ ይሄም
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 месяцев назад
ሊፈውሱስ የሚመጡት የሌላውን መዳን አይተው ወይም ቪዲዮዩን ካየ ሰው ሰምተው አይደለም እንዴ!!! እና አሁንም እከሳለሁ እያለ የሚደውለው በውስጣቸው የቀረው አጋንንት ይሆናል እንጂ የሰውየው ፍላጎት አይመስለኝም።
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@konifekote8950
@konifekote8950 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@Getyfaisa
@Getyfaisa 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🥺🥺
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 месяцев назад
ሲጀመር ቪዲዮዉን በማየት የሚያዝ መንፈስ እንዳለ አታዉቅም? የአርቲስት ደሳለኝ ፈዉስ በየረር ሥላሴ የተደረገዉ ላይ መጀመርያ መናፍስቱ የተያዘለት በቪድዮ ተመልክቶ መስቀሉን ተሳልሞ ወገቡ ህመም ፀጥ አለ። እኛም የተማርነዉ በቪድዮ በመመልከት ነዉ
Далее