Тёмный

በመጨረሻም ተሳካልን የራሳችን ቤት ገዛን.ሩታ ማመን አልቻለችም🙈💕 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 200 тыс.
Просмотров 181 тыс.
50% 1

#abtube #famly

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@Sariy177
@Sariy177 Месяц назад
አብርሽ ለሩታ ሸማግሌ ይላክ የምትሉ ያዉ ለእሱ ክብር ነዉ 👍
@hayatnj3455
@hayatnj3455 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-bx6ly3sy7h
@user-bx6ly3sy7h Месяц назад
ሳሪየ እኔ❤❤❤❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
🥰ቀጠይ፡እጠብቃለን😍👏👍🙏🧎🤲🫂💞
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h Месяц назад
😂😂😂😂 አይ ታመልከቾች ስራችን መገበት መፈታት ሆኖ ቀራ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
እኔ❤❤❤❤❤
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 Месяц назад
አብርሽ እና ሩታን በፍቅር የሚወድ ብቻ እስኪ👍👍👍👏
@JooklJookl
@JooklJookl Месяц назад
እኔ😢😢
@user-kr9lc6bi7j
@user-kr9lc6bi7j Месяц назад
እኔ❤❤❤🎉🎉🎉
@marykuki6319
@marykuki6319 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Месяц назад
እኔ ነኛ
@rahmarahma-kp2ck
@rahmarahma-kp2ck Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-sv1jg5th6k
@user-sv1jg5th6k Месяц назад
ከአይን ያውጣችሁ ወይኔ የምር ቃል እጣሁ እኮ 😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያርግ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
እኔ❤
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 Месяц назад
እኔ
@user-ic1jn3lu4i
@user-ic1jn3lu4i Месяц назад
❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s Месяц назад
❤❤ኦውነትነው ዬእኔውድ
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ኣብርሽዬ ኣንተ ጅግና ልጅ ነህ ከዚ የበለጠ ትገዛለህ ርግጠኛ ነኝ ኣይዞህ የኔ ወንድም❤❤❤ ጉዞ ወደ ፍት ብቻ
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d Месяц назад
እባካችሁ ላይክ አድርጉኝ😢እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነዉ😅የአብርሽና የሩቲ አድናቂወች ብቻ❤❤❤
@Sofiasadek-mf3yk
@Sofiasadek-mf3yk Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Месяц назад
ስንገጭሽ ፌት እንዳትወድቂ ቁጭ ወይ ገደም በይ የኛዋ እሩግዝዬ😂❤ ገጭቸሻለሁ የት ናችሁ የኔዋ ግጮት
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d Месяц назад
@@user-dl5wb7ic8q ምንም አልሆንም😅😅😅😅😅😅
@naimahussain9897
@naimahussain9897 Месяц назад
ወላሂ በሳቅ😂😂😂😂😂
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
​@@user-dl5wb7ic8q🤣🤣🤣
@user-hn2cq5us1w
@user-hn2cq5us1w Месяц назад
ያገሬ ልጆች ክፍት ብሎኛል ላይክ ግጩኝ👍😥
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy Месяц назад
❤❤❤❤
@Sara-hh7mv
@Sara-hh7mv Месяц назад
ኣይዞሽ ለበጎ ነዉ❤
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l Месяц назад
ለበጎነዉ❤እህቶ❤❤💕💞💞🐇
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Месяц назад
አይዞሸ እህቴ ፈጣሪ አለ😢❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Месяц назад
ኣይዛሽ 😢🙏
@fikrTube-lw8np
@fikrTube-lw8np Месяц назад
የዛሬ ወር የወድሜ ሞቶ ስየሰማሁት ቀን ነች😭😭😭 እፍ ስደት ሁነህ በጣም ይከብዳል ይከፋል ጮህህ ማታለቅስ ስደት ያላቹ ኩፉ ከመስማት ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😢እና እስኪ የአብርሽ በተሰብ ደሙሩኝ 🎉❤🎉
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አይዞን ውዴ❤
@user-il5pn3tm2i
@user-il5pn3tm2i Месяц назад
አይዘሺ
@Lix-bc5up
@Lix-bc5up Месяц назад
አይዞሽየኔዉድ
@besan3800
@besan3800 Месяц назад
ዋውውውው እንኳን ደሰ አላችሁ አብርሸ ለሩታ ሸማግሌ ይላክ የምትሉ ያዉ ለእሱ ክብር ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ውቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@WinaToub2
@WinaToub2 Месяц назад
❤❤ ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን። ዘድሮ ሰው ሁሉ ተማሯል። ቤተ ፈረሳው በዝቷል ፈጣሪ ካለንበት ህመም ያውጣን
@amareteka927
@amareteka927 Месяц назад
Lik bilekal
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አሜን
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 Месяц назад
😢😢😢
@uehhdh8673
@uehhdh8673 Месяц назад
ኣሜን❤❤
@Miso-et9sz
@Miso-et9sz Месяц назад
Amen❤❤🙏
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 Месяц назад
የአብርሽ እና ሩታ ሱሰኛ ብቻ እስቲ በlike አሳዩን ?? በተረፈ ይመቻቹ እንወዳቹሀለን ❤❤🙏🙏
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
❤❤❤❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts Месяц назад
እኔ አለሁልሽ አዙሮ ሊደፋኝ የተነሳ ሱሳቸው👌👌👌
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j Месяц назад
ሱሰኛ ቀላል😞
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube Месяц назад
ውዴ ደሚሪኝ
@user-kv5tw2sz6k
@user-kv5tw2sz6k Месяц назад
እኔም ነኝ 🥺
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 Месяц назад
የኔ ዛህራ እና ቻንድራ የፍቅር ተምሳሌወች ስወዳቹሁ እኮ
@hayata7137
@hayata7137 Месяц назад
😂😂😂
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy Месяц назад
🎉🎉🎉
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k Месяц назад
ከአይን ያውጣችሁ ወይኔ የምር ቃል እጣሁ እኮ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያርግ
@BirukTube1624
@BirukTube1624 Месяц назад
እንኳን ደረሳቹ የማዳም ቅመሞች አብርሽና ሩታን የምትወዱ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up2yt7nn2w
@user-up2yt7nn2w Месяц назад
*_ሴት ልጅ ከልቧ ስትወድህ ንፁህ ፍቅርን ትሰጥሀለች። ስታገኚህ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ትሆናለች። ምንም እንዳልገባት ሞኝ ትሆንልሀለች። ለደቂቃ ልታጣህ አትፈልግም።ስትናፍቃት ትጨቃጨቅሀለች። ከአንተ ጋር መሆን ያስደስታታል። ብዙ ነገር ቢከፋት ትንሹ ነገር ያስደስታታል። ከልቧ ታዝንልሀለች በስስት አይኗ ታይሀለች። ደስታህ ያስደስታታል። ሲከፋህ ትከፋለች። ፍቅሯ ከተረዳሀት በምድር ላይ ሁለተኛ እናት ትሆንልሀለች። እናም አብርሽየ ተከባከባት ይችን ልዕልት ሩታዪዪዪዪዪ የኔ ስቀቀን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹_*
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
❤❤❤
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
አቤት አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤ሩታዬን ይገልፃል❤
@user-ey9nl7yg9v
@user-ey9nl7yg9v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት አገላለፅ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Месяц назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ኣብርሽ ለሩታ ሽማግሌ ይላክ የምትሉ 👍ኣሳዩኝ ምክንያተም ለቤተሰባም ይሁን ለንተ ቤተሰብም ትልቅ ክብር ኣለው ሩታዬ ደሞ ይገባሻል ሙሉ ሴት ኮ ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@appus525
@appus525 Месяц назад
ዘመድ እኮ ናቸው
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Месяц назад
አብዛኛው ቤት ገዛን የሚሉት እያሉ ማስታወቂያ ነው የሚሰሩት::ሁሉም ገዛን እውነት ከሆነ መልካም::ግን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Месяц назад
በቅንነት ደምሪኝ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад
​@@appus525ምን ቤት ነሽ አዳ አንች ሰይጣን ምን ትመስላለይ እባብ ሁለዬ በተኮል የተሞላችሁ
@rgg6295
@rgg6295 Месяц назад
አላህዋ ለኔም ቤት ስጠኝ ያረብ የሰው ፊት ብዙ አይቸ አለሁ😢😢
@GhdhufhJfjfjhjh
@GhdhufhJfjfjhjh Месяц назад
😔😢😢
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
ይሰጥሽ ምኞትሽን ያሳካልሸ
@kenzy5856
@kenzy5856 Месяц назад
آميننننننن❤
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e Месяц назад
አሜን
@toltutube4319
@toltutube4319 Месяц назад
ዋውውው አብርሽ አንደ ሩታዬ ይመቻቹ ጉዞ ወደፊት እኖዳቹሃለን የምትሉ በላይክ አሳዩ💞💞💞💞💞🙏
@HeluTube940
@HeluTube940 Месяц назад
አብርሽ እና ሩታን የሚወድ ማነዉ❤❤❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l Месяц назад
እኔ
@user-pq7mz3ou4k
@user-pq7mz3ou4k Месяц назад
እኔ❤❤❤❤❤
@tg.kefelw
@tg.kefelw Месяц назад
እኔ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp Месяц назад
አብሪሽ እምትወድህን ሴት መምርጥህ ብልህነት ነው ምግዜም ላተ ከፍታ ትጥራለች ሁለነገሮን ትሰጠሀለች የበለጠ እብዝቶ ይስጣችሁ ወጣት እድህ ሲሰራ ያምርበታል ይመችህ ጀግና ወድ ነህ🎉🎉🎉
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
😂😂😂😂እስዋናት የመረጠችው እሱማ ሲግደርደርነበር
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp Месяц назад
@@user-dq1pl4wt8p ቢሆንም አሁን ወድቆል
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
እሩትየ የኛ ንግስት❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
​@@user-dq1pl4wt8p እና በትመረጠውም ሰለመረጣታ እኮነው የተቀበላት::
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
@@senaytAsefa-qn4vk ክክክ በቅመሞች ጉትጎታነው ድርሻውን የምን ወስደው እኛነን
@user-ls3kd4yl4u
@user-ls3kd4yl4u Месяц назад
የምር ፍቅር የሆን ልጅ ነህ የጠገበዉ ሢሄድ ፍቅር የጣመዉ ይመጣል
@zikhraethiopia3173
@zikhraethiopia3173 Месяц назад
ትክክል
@user-pq7mz3ou4k
@user-pq7mz3ou4k Месяц назад
በጣም❤❤❤
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw Месяц назад
እነዚህንልጆች በጉጉት የሚጠብቅማነው እደኔ❤
@addd6140
@addd6140 Месяц назад
እኔ❤❤❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
እኔ❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Месяц назад
እንኮንደሰአላቹ❤❤❤❤❤
@Mubetube2
@Mubetube2 Месяц назад
እኔ
@user-ez7uv6mp8j
@user-ez7uv6mp8j Месяц назад
እኔአለዉ እነሱንበመጠበቅ ስልኬንአላምነዉሞ
@MelkeUssen
@MelkeUssen Месяц назад
ጌታ ሆይ ለአብርሽ ቤት የስጥህ አምላል ለኔም ቤት ስጣኝ
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m Месяц назад
አሚን😂😂😂😂😂😂😂
@fatema6394
@fatema6394 Месяц назад
አሚንንንንደምሪንንንን😅😅😅😅😅
@njahn1676
@njahn1676 Месяц назад
አሚንንንንንን
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Месяц назад
,አሚን. ❤❤❤
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Месяц назад
😅😅😅😅
@Menbulala
@Menbulala Месяц назад
ማነው እንደኔ ደስ ያለው የአብርሽ ንግስት ሩታዬ የኔ ፈንድሻ ሁሌም እንዲ ፋክት በሉልኝ የኔ ውዶች ውድድ አረጋችዋለሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mercymelese401
@mercymelese401 Месяц назад
selam
@user-jp5ed8fl8w
@user-jp5ed8fl8w Месяц назад
እናንተ ደግ ሰዎች ስለሆናቹ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይባርካችኋል ደስ ብሎኛል ሩቲይ የኔ ውድ ፈጣሪ ሰላሙን የብዛልሽ❤❤❤😍😍
@GenetAwele
@GenetAwele Месяц назад
ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለፋስጋ በአል ሩታዬ እና አብርሽ ሽአመት ኑሩልኝ ሁሌም ከፍታችሁን ነው የምንፈልገው❤❤❤
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ውድድድግ ሰላም ለሀገራችን❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
አሜን❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Месяц назад
አሜን ፫🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@mesitube-fc6qr
@mesitube-fc6qr Месяц назад
እኳን አብሮ አደርሰን ዉድ
@user-dg9np6cf21
@user-dg9np6cf21 Месяц назад
አብርሽና ሩታን የሚወድ ብቻ በላይክ 👍💕 አብርሽ የኛ ጀግና ገና ወደፊት ❤️
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r Месяц назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l Месяц назад
ደምሪኝ
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r Месяц назад
@@user-hs4kz9hh2l እሺ
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r Месяц назад
@@user-hs4kz9hh2l ደምሬሻለሁ አችም ደምሪኝ ውዴ
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t Месяц назад
ዉደ ደምሪኝ
@rabi1011
@rabi1011 Месяц назад
ኮሜንት አልፃፍኩምጂ ማንም አልቀደመኝ ሳያቸዉ 😂 የኔ ዉዶች ተጋብታችሁ ማየት ናፈቀኝ 🥰 ማነዉ እደኔ አብረዉ አንድ ቤት ዉስጥ ሲኖሩ ለማየት የጓጓዉ🥰🥰🥰🥰
@user-pq7mz3ou4k
@user-pq7mz3ou4k Месяц назад
እኔ❤❤❤❤
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y Месяц назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የትሳኤ ፋሲካ በአል እንኳን አደረሳቹ በአል የሰላም የጤና ያድርግልን
@user-xn5kr9oh1z
@user-xn5kr9oh1z Месяц назад
አብርሽየ አንተ ጀግና ነህ እንኳን ይህን ከዚህ የሚበልጥ ቤት እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ጉዞ ወደፊት ሩታየ 🥰🥰🥰
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እውነት ነው❤
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
ትክክል❤❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Месяц назад
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m Месяц назад
Amennnnn
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Месяц назад
አሜንንን
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
አሜን🥰
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አሜን
@nfffdt931
@nfffdt931 Месяц назад
ሩታዬ የኔ ልዩ ኣንቺ ኮ ትለያለሽ ዝቅ የሚያርግ ከፍ ይላል ራሱ ከፍ የሚያርግ ደግሞ ዝቅ ይላል ና ግና ምን ኣይተሻል ከዚ የበለጠ ትደሰታለሽ የኔ ጣፍጭ
@user-ej3vu4jq7m
@user-ej3vu4jq7m Месяц назад
የኔ አይናማዎች እኔ ምንም አልልም አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ በሁሉም ነገር የኔ እንቁ የኛ ድምቀት ሩታዬ❤❤❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
❤❤
@HhHh-zq4eo
@HhHh-zq4eo Месяц назад
አብርሽኮ የሩታዬ ያለው ክበር❤❤❤❤ ይለያል🥰🥰🥰
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Месяц назад
የናንተ ፍቅር አዙሮ ልደፋን እኮ ነው የኔ ማሮች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@maryelove7751
@maryelove7751 Месяц назад
😂
@FgTt-sv6bg
@FgTt-sv6bg Месяц назад
አብርሽና እሩታ ሁሌም ደስተኛ ይሁንልን ሁሌምድመቁልን አልልልልልል በጣምደስብሎኛል ባላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 Месяц назад
እውነተኛ አፍቃረ ይስጠን😢❤እሜን በሉ ቅመሞች😢❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Месяц назад
ጥሩ የአውዳመት ስጦታ👍. መልካም የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርቶስ ትንሳኤ በአል ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ ይሁንልን🙏
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Месяц назад
አሜን❤
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አሜን🙏
@MedTi-jv2wh
@MedTi-jv2wh Месяц назад
አብርሽ እናእሩታን የምትወዱ ላይክ ግጩይ❤❤❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Месяц назад
እንዲ ነው ❤እውነተኛ ፍቅር እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም መጨረሻችሁን አሳምራ ለወግ ለማረግ ታብቃችሁ ሁሌም ፀሎቴ ነው ለአብርሽና ለውዲቷ ሩታዪ ሲሄዱም አንድላይ ሲበሉም አንድላይ ሲለያዩ እንዳላይ ❤ 👍🙏🙏🙏🙏🙏እንወዳቸዋለን ውዶቼ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን!!
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-pq7mz3ou4k
@user-pq7mz3ou4k Месяц назад
አሜን❤❤❤
@Mubakmemtube
@Mubakmemtube Месяц назад
አብርሽ እሩታ ኤፋሬም ሀይም እና ሙቢ ባንድ ይምጡልን የምትሉ በቀጣይ የምሬነው👍👍👍
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አወ ተናፍቀዋን
@Mubakmemtube
@Mubakmemtube Месяц назад
@@user-wq1jx4ip1r 👌👌👌👍
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy Месяц назад
አው በድሲሁን ዲምቅይላል
@GalaxyA-cb9sj
@GalaxyA-cb9sj Месяц назад
ማነው እደኔ ሩታ አብርሽ የሚውድ😢❤❤❤👍👍👍👍
@fufuilu1212
@fufuilu1212 Месяц назад
እድሜ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ሰብስክራይባችን ነው በዚህ ያደረሳቹ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
እሱም ክብር አለኝ ብሎል ማሬ❤❤❤
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Месяц назад
ኡኮ ደሞ መበረተተት የለብንን ሰው እንወቅ
@Hayatfkadu
@Hayatfkadu Месяц назад
አብርሽዬ እና ሩታ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃል አጣሁ ብቻ አላህ መጨረጫችሁን ያሳምረው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Месяц назад
በእዉነት በጣም ደሰ ነዉ ያለኝ አብርሽዬ ጎበዝ ጠንካራ ሰለሰዉ የማታወራ ሰለሰዉ መቸገር የሚጨንቅህ እንጂ ለወሬ ቦታ የሌለህ ጠንካራ ልጅ ነህ ነገ ከዚህ በላይ የራሰህን ታደርጋለህ ትሰራለህ እሩታዬም በእዉነተኛ ፍቅር ሰለሆነ የመጣችዉ የተሻለ ቦታ ትደርሳላችሁ በርቱ ጥርጥር የለኝም እግዜብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወደፊት ብቻ ስራና ሰራ አይዞን እንወዳችኋለን ደሰታችሁን ብቻ ያሳየን❤❤❤❤❤
@user-yx7ug1zm7n
@user-yx7ug1zm7n Месяц назад
ከ ዊይና ቤት ሳይጨርስ የመጣ🌹🌹🌹🌹አብርሽእና እሩታ ይለያሉ
@bdggg2768
@bdggg2768 Месяц назад
እኔ😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Месяц назад
ጨርሺናነይ ዘዋሪ😏😂
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e Месяц назад
me to😅
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 Месяц назад
እኔ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Месяц назад
እኔ ከከከ
@Mubetube2
@Mubetube2 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ እንቁወች ሁሌም ደስታ አይለያችሁ😘😘
@ZeburaHassen-rw8qj
@ZeburaHassen-rw8qj Месяц назад
ለናተ የምሆን ቃል የለኝም ዉድድድድድነዉየማዴርጋችሁ ሁሌም በዴስታ ፈጣሪ ያኑራችሁ
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k Месяц назад
ኣብርሽዬ ኣንተ ጅግና ልጅ ነህ ከዚ የበለጠ ትገዛለህ ርግጠኛ ነኝ ኣይዞህ የኔ ወንድም ጉዞ ወደ ፍት ብቻ
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv Месяц назад
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለተንሣኤብአል አደረሣችሁ❤❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Месяц назад
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j Месяц назад
ያብርሽ እና የሩታ ስሰርግ የናፈቃቹ ብቻ🎉❤❤
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Месяц назад
ማነው እሱ
@user-yv7yj8qe5f
@user-yv7yj8qe5f Месяц назад
Ye anches
@waskan9517
@waskan9517 Месяц назад
እኔ
@user-pq7mz3ou4k
@user-pq7mz3ou4k Месяц назад
እኔ❤❤❤❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Месяц назад
❤ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤መልካም ፋሲካ ውዶቼ ሩታዬ አብርሽ በደስታ ኑሩልኝ❤🎉🎉🎉
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o Месяц назад
አብርሽ አላህ ይጠብቅህ አስተዋይ ልጅ ነህ ሩታ ንግስትህ እንኳን ደስ አላት❤❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts Месяц назад
በቅርቡ ደሞ የራሳችሁን ቤት ማየት ደስ ይለኛል አብርሽየ የራህ ያስደስታል እና በዱአ ብቻ ደስታችሁ ደስታየ ነው😘😘😘❤❤
@Bala-hf3tl
@Bala-hf3tl Месяц назад
❤❤❤❤❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts Месяц назад
@@Bala-hf3tl ❤❤👌😘
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 Месяц назад
ስት ምበረተቱ እየሉ ለዙሙተኘ እተቅለ የኡክት
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
​@@musfadinerjabo3104ምኑነው ዝሙቱ እጮኛ እኮናቸው ደግም ሌላ ነገር እኮ አያደርጉም ያው ይህ ስራ ነው
@user-wu4vy5xk1j
@user-wu4vy5xk1j Месяц назад
ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሡሥ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ💖💚🙏
@user-re3gn8bm9t
@user-re3gn8bm9t Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MulerTigraweti
@MulerTigraweti Месяц назад
እህ ኣብዚ ዲክን ነአክን ለለ😢😅
@HhHh-zq4eo
@HhHh-zq4eo Месяц назад
አሜን እሕት❤❤❤❤❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Месяц назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ከርሰቶሰ ተሳኤ ብአል አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች🙏🙏🙏❤
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Месяц назад
የምር ፍቅረኛየን ማቀፍ አልችልም ነበር አሁን እድሜ ለሩታየ ሁሉን ነገር ተማርኩ 😂😂😂😂ከምር ሽ አመት ኑሪልን የአብርሽ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉
@user-rc3ky3bo6n
@user-rc3ky3bo6n Месяц назад
😅😅😅😂የችስ ከፈ
@Susisha147
@Susisha147 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂Rutayee ye feqer memmehere honech uko❤❤❤❤ Feqer yemeygebwe rutayen iyaye be qenati mebede nee 😂😂😂 Rutaye yene liyuu yene keke❤
@hadihadi1818
@hadihadi1818 Месяц назад
😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Месяц назад
😂😂😂ያችውስ ከፋ ሌላውን ማንያስተምርሽ ይሆን😅?
@taibah1116
@taibah1116 Месяц назад
😂😂😂እኮ​@@user-dq1pl4wt8p
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Месяц назад
እረ ዛሬ አልፎልኛል ሁለተኛ ነኝ የኔ ውዶች ደስታችሁ ደስታችን ነው ውድድድድ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
የምን ሁለተኛ ያአገር ሰው ቀዲምሻል
@user-fp3zs4iy1u
@user-fp3zs4iy1u Месяц назад
ለመላው ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ❤❤የኔ ውቦች መጣችሁልን የሚዲያው ድምቀቶች❤❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
አሜን❤
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali Месяц назад
እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ እናቴ ተደስተሽ ስላየሀሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ እንኳን ለመዳኚታች ለየሱስ ክርስቶስ የትሳዬ ባህል በሰላም አደረስቹ አደረሰን ❤❤❤❤❤ በስደት ያላቹ እህት ወንድም እህቶቼ ለናንተ ያልተዘመረ በጣም ብዙ ነገር አለ የኔ ጀግኖች ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እንኳ አደርሳቹ በጣም እወዳችዋለው የሰው ቤት ምርር ያላቹ የነፃነት ኑሮ የእርፍት እንጀራ ይስጣቹ መልካም ባአል ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
እኔ ዶሞ የተገዛ መስሎኝ ደስ በሎኝ ነብር ግን ዶሞ ጤና ካለ ሁሉም የደርሳል 😊A&R❤❤❤
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Месяц назад
ምንድነው ታዳ እያየሁ ነው ገና እራቀኝ መጨረሻው😂
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
የተገዛ አላቸው እጠው እስኪወጣላቸው
@hhhj5172
@hhhj5172 Месяц назад
ነገ እንጠብቃለን አብርሽ የፋሲካ በዓል ልቀቁልን ዝም እንዳትሉ አደራ 🙏ደሞ እግዚአብሔር ሃሳባችሁ ያሳካላቹ💞💞💞እንወዳቸዋለን
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አወ የምር ሰብሰብ ብለው❤
@hhhj5172
@hhhj5172 Месяц назад
yes እኔ እጠብቃለሁ በተስፋ 😁🙏​@@user-wq1jx4ip1r
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Месяц назад
ሩታዬ እነሱጋር ናት ምታከብረው ጋሽየጋር ትውውቅ አለ ጠብቁ የኛወቹ ❤
@hhhj5172
@hhhj5172 Месяц назад
@@user-dl5wb7ic8q ዋ አትሄድም እሺ አትልም ሩታዬ👌🥀 አብርሽ ግን አስቧል ነበር ግን እንጠብቃለን በሽምግልና ነው ደስ የሚለው ማረጉ ውዴ እምቢ ካለች ደስ ይለኛል ሼም ነው 😌💞💞💞
@fatiheyaaman7486
@fatiheyaaman7486 Месяц назад
እሩታዬ የኔ ደርበባ ኢስክ ሩታይን የምትዎዱ👍👈
@taybatayba1127
@taybatayba1127 Месяц назад
ምንመዉደድብቻ ከዛምበላይ
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 Месяц назад
ሩታየ ሁለየም ፅዲት ያለቺ ናት❤❤❤❤
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Месяц назад
ሩታየ እና አብርርሽየ በጣም ነው ይወዳችሁ እኔም በጣም የምወዴው የሚወዴኝ ባል አለኝ አልሃምዱሊላህ እናተን አይ በጣም ውስጤ ይዴሰታል ባሌን ስለማስታውስ ስረአት ቢያራርቀንም ኢንሻ አላህ በቅርቡ እንገናኛለን
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 Месяц назад
እኔም💋💋
@hamrawigihon5821
@hamrawigihon5821 Месяц назад
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ ይመቻቹ 💚💛❤️ 🙏🙏
@user-dt1st2pf4k
@user-dt1st2pf4k Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን😚😚😚🙏🙏
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk Месяц назад
አሜን❤
@Fufudi.
@Fufudi. Месяц назад
አብርሽና ሩታ ሁሌም ሰላማቹህ ይብዛ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ❤❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Месяц назад
የፍቅር መምህር የሩታዬ. ላንቺ ከዚህ በላይ ቤት ይገባሻል እህቴ❤
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t Месяц назад
ደምሪኝ ዉደ
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r Месяц назад
የከርስትና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ የኔ ስደተኞች❤
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Месяц назад
አሜን አሜን እንኳን ኣብሩ አደረስን❤❤❤❤❤
@ZulykaDabeso
@ZulykaDabeso Месяц назад
ለምናቹ መሆን አለበት
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዴ❤❤❤
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r Месяц назад
@@AbebaTirukelem ደምሪኝ ውዴ
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን❤
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 Месяц назад
የኔ ፍቅሮች እንዴዉ ዘላለም ሳቁልኝ ደስታች የሚስደስተኝነገርስ እፍፍፍ እስኪ ተሎተሎበሉእና ባድቤትሁናች እንያች እኛም እንረጋጋለን ብቻ እወዳችአለዉ♥♥♥አብርሽዬ ከሩታዬ ጋርሁናች አደልም ቤትገናብዙነገርታደርጋላች የመልካምሰዉ ዉጤቱ ያማርነዉየሚሆነዉእና አይዞን ወደፊት♥
@Yohana779
@Yohana779 Месяц назад
አብርሽ እና ሩታ የምትወዱ 👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl Месяц назад
ደስ ይበላኝ ላይክ አርጉኝ 🙋😂👍👍
@TryH5DFG
@TryH5DFG Месяц назад
Ishi 😂😂😂😂
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
እሽ❤
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t Месяц назад
ደስብሎኛል ክራይ ማለትህ መጨረሻላይ ሰው ከፍቷን አብርሸ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤🎉❤🎉❤🎉
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
አሜን
@Foz-cy4nm
@Foz-cy4nm Месяц назад
የኔውዶች ክምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እሩታይ አንቹንም አብረሸንም ውድድድድ ነው የማረጋችሁ በተረፈ ፈጣረ ይጠብቃችሁ ባለችሁበት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pe9wp5lz4k
@user-pe9wp5lz4k Месяц назад
ምቀኛ አልፈልግም ያብርሽና የሩታ ደስታ የማስደስተው በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤
@EmebtTube
@EmebtTube Месяц назад
ማነው እደኔ ሞትት ብሎ የሚወዳቸው በ3ቀናቸው ማነው እደኔ አፉን ከፍቶ የሚጠብቃቸው ወይኔ ሱስ ሆኑብኝ እኳ የምትሉ 👍አድርጉኝ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d Месяц назад
እኔም በጣም ውድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉
@ShibeshiShibeshi
@ShibeshiShibeshi Месяц назад
እኔም ስጠብቃቸው ነብር❤❤❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
እኔ😢❤
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 Месяц назад
እኔ ወላሂ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r Месяц назад
እኔ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp Месяц назад
የሰራ ጀግና ወድ ሁሉንም ማርግ ይችላል አብሪሾ ትችላለህ ሁሉም ይሳካል አብሽር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali Месяц назад
እንኳን ደስ አላቹ እሩታዬ እና አብርሽዬ ደስ ስላላቹ በጣም ደስብሎኛ የኔ ውድ ቤተሰብ በጠም እወዳቹአለው 🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Месяц назад
ማሻ አላህ ቤቱ ያምራል አላህ ይስጥህና ግዛው ስኬታማ ያርጋችሁ ሌላው ምክር ቢጤ ጣል ላርግልህ የወደፊት እቅድህን በሚስጥር ያዘው ቀድመህ ካወራህው እቅፋቱ ይበዛል ማንም ደውሎ ፈልጌህ ነው ለሚልህ ሁሉው አትሂድ ያለንበት ግዜ ከባድ ነው እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች አይዞህ በርታ አላህ ያግዝህ❤❤❤❤❤
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c Месяц назад
አሚንንንን ያኔ ውዲ❤❤❤
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Месяц назад
አሜን❤
@EhteBelachew
@EhteBelachew Месяц назад
አሜን❤❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
አሜን ውዴ
@shetatube12345
@shetatube12345 Месяц назад
በሰዉ ሀገር የለቹ እህት ዎድሞቼ አለህ የመየልቅ እጄራ ይስጠቹ አሚን በሉ ለይክ❤👍
@MssMedina
@MssMedina Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲👏
@nawafnawaf7127
@nawafnawaf7127 Месяц назад
የኔ ውዶች እግዚኣብሔር ኣምላክ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የኔ ማሮች ኣብርሽየ የኛ ጅግና ሩታየይ ፍልቅልዋ ስወድሽ የኔ ማር የኔ ንፁ ኣፍቃሪ የኔ ሙሉ ሴት👑💚 ❤❤❤ሁላቹም እወዳችዋለሁ የጋሽየ ልጆች የኔ መልካሞች 💚♥️🥺
@user-sp8cx5xc8t
@user-sp8cx5xc8t Месяц назад
አብርሽ ሩታ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 Месяц назад
አሜን
@KdstEgdu
@KdstEgdu Месяц назад
ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሽምግልና ላክ ወድሜ እሩታ አስታዊይ ልጂ ነቺ ፈጣሪ የሰጠህ ስጡታህ
@asnakeshalemu205
@asnakeshalemu205 Месяц назад
ሳው ያስባል እግዚአብሔር ይፍፅማል እውነት 🙏A&R ፈጣሪ አይልያች ❤️❤️❤️❤️
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i Месяц назад
የኔ ፍቅሮች ትለያላችሁ❤❤❤ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ
@user-kw2ru5lz1l
@user-kw2ru5lz1l Месяц назад
የኔዉዶች ደስታችሁ ደስታዬ ሁልግዜ ደስተኛሁኑልኝ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-rs9sx5yj1r
@user-rs9sx5yj1r Месяц назад
ዋውመሻአላህ እኮንምቤትገዛችሁበጣምዴስይላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 Месяц назад
ማነው እዳኔ ካአቤላ ቤት ሲሮጥ ያማጣ ብቻ ላይክ 😂😂😂😊
@sikosolo7543
@sikosolo7543 Месяц назад
Yanchi baloch bezu 🙄🙄
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Месяц назад
እኔ ከከከከ💋💋💋💋
@user-ky7vl2qb7m
@user-ky7vl2qb7m Месяц назад
Ene akuarche new yemetahut ykr beleg abela😂
@awlaw6688
@awlaw6688 Месяц назад
እኔ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c Месяц назад
እኔ😂❤
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች😊😊😊😊በመዳቤትም ያለች እደኔ የደበረው በአል ሲመጣ አልቅሺ የሚለኝ ነገር😊😊😊
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv Месяц назад
የኔ ውድ አይዞሸ እንኔም ነውማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤
@tigistnewreboh5482
@tigistnewreboh5482 Месяц назад
❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️♥️❤️💯💯🥰🥰
@melataskal9201
@melataskal9201 Месяц назад
ዋኣውእ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንካንም ተሳካላቹኡ የኔ ቆንጆዎች እንካን ኣደረሳቹ ለትሳኤ ባኣል ❤❤
@ohminya2mohammedtube217
@ohminya2mohammedtube217 Месяц назад
አብርሽን ሩቲዬ በፍቅር የምትወዱ ላይ አሳዩን👌👍🎉🎉🎉🎉❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
ቤቱ ያምራል ለእኛም ቀን ይወጣልን እሰኪ😢 2k አሰገቡኝ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Месяц назад
እድሜ ለእኛ ላይክ
@ksaaksaa6222
@ksaaksaa6222 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
@@amenamenselasa9298 ደምሪኝ
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s Месяц назад
እሽ❤❤
@zehara5
@zehara5 Месяц назад
አሚን ❤❤😂😂
@user-tk7lj5bj1f
@user-tk7lj5bj1f Месяц назад
በጣም ደስይላል ሁሌም ደስ ይበላችሁ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ሰው ብቀና ቢመቀኝ እናተ ከዚህም በላይ ትደርሳላችሁ ክፉ እስካልሰራችሁ ድረስ ❤❤❤
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx Месяц назад
እኛን በናፍቆት ልደፎነው እናተልጆች ተው ቶሎቶለስሩ ኺደወ ❤❤❤🎉🎉እኳንደስአላችሁ🎉🎉🎉🎉ሽምግልና ይላክ ከግድህ😂😂
@bizuyemohammed2939
@bizuyemohammed2939 Месяц назад
እልልልልልል እስይ በዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም ቤት ለቦሳ እንላለን ❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Месяц назад
የተዋህዶች ልጅዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Месяц назад
ዉደደምሬኚ🎉🎉
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Месяц назад
አብርሽየ ዉነት ከሆነግን በጣምነው ደስያለኝ እውነት ያድርገውውውውውው❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw Месяц назад
ዉድ ደሚሪኝ 5:50
@MeriyeDemisse
@MeriyeDemisse Месяц назад
ሩታዬ የኔ ልእልት ጃከቱ ሲያምርብሽ😘😘አብርሽ ና ሩታዬ ምትዎዱ🎉🎉🎉
@user-rq4ej7jj9b
@user-rq4ej7jj9b Месяц назад
ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችው
@LoveLike-dp9jz
@LoveLike-dp9jz Месяц назад
ያምራል እኛምየመዳም ቅመሞች የርፍትእንጀራ አላህ ይወፍቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 Месяц назад
ጉዞ ወደትዳር የናተ ደስታ ለኛም ደስታ ነው❤❤❤
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s Месяц назад
አላህ ያሳካላችሁ,ለእኛም,ለስደተኞች,አላህ,ዬእረፍት,እንጄራይስጠን,,ዬበይ,ተመልካች,አያድርገን,,😢ዬምትሉ,በላይ,
Далее
Я ТВОЙ ОТЕЦ #большоешоу
01:01
Просмотров 169 тыс.
Qarindoshga uylansang😂😂
01:01
Просмотров 644 тыс.
አመሰግናለሁ ቤተሰቦቼ
36:14
Просмотров 67 тыс.
ሩታ ሆሰቢታል ገባች🙄AbTube
17:41
Просмотров 10 тыс.