Тёмный

"በሚስት የትጋት ውጤት የመጣው አስደናቂው ፈውስ!"ክፍል 44። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@abzegonder4256
@abzegonder4256 Год назад
እርስዎን ና እነ መምህር ግርማን ፣ቀሲስ መምህር ሄኖክ ወ/ማሪያምን፣አባ ዮኃኒስን የመሳሰሎ እንቁ አባቶች የስጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን ።አባታችን የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጣችን ይደር አሜን።
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Amen Amen amen
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 Год назад
የመምህር ግርማን ፍሬ በዓይኔ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ, መምህር እርሶም ይበርቱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 Год назад
አባታችን በፀጋው ን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን መዳኒአለም ደፈተራውን ቅዱስ ገብርኤል ልቦና ይስጣቸው እርሶን ድግል ትጠብቆት አሜን 🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እግዚአብሔር ለውድ እህታችን የደርስላት እግዚአብሔር ለእኛንም ይደርስልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንም ተይዘናል 😭🤲🏿
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Год назад
አሜን አሜን እምንንንን እደ እርሶ ያልውን ፍጣሪ ያብዛልን አልቀናል የለንም በሱ ቸርነት ነውጂ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Год назад
መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖት ን መድሀኒአለም ይባርክልዎት አሜን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልል ለእህታችን የደረሰችእናታችን እመቤታችን ለሁላችን ትድረስልን አባታችን በረከት ይደርብን ሺህ ዓመት ኑሩልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 27 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Год назад
ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነው ይባረክ አዲስ አበባ ያለው ምመናንስ በናተ እየተፈወሰነው ጎጃም ክፍለ ሀገር በአራቱ አቅጣጫ በየቤቱ በየቤቴክርስቲያኑ ያሉት ጠንቋየች ፈጁን ወደዚያ ብታዳርሱልን ካህን አለ በቂ ትምህር የለም አረቄ ቤት እና ጠላቤት ድራፍት ቤት ነው የሚያመሹ እንዲህ ስላልሁኝ ይቅርታ ይደረግልኝ እኔ በአይኔ የአየኃቸውንነው ጥሩ አባቶች አሉ ሁሉም አይደ 👏👏👏👏👏
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን እንደ እናንተ አባቶችን ያብዛልን
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 Год назад
መምህር እንዴት ሰነበቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ሀይሉን እና ጽናቱን ያብዛልዎት ወንድሜ መክርዎትን ተቀብሎ ያዘዙትን ለመፈጸም ወዳገሩ ደ/ታቦር ተመልሷል እንደጨረሰ እንመጣለን። ሐዋርያ ሳይሆኑ የቤተክርስቲያንን መድረክ ቀድመው ስለቆጣጠሩ ብቻ የእግዚአብሔርን የማዳን ስራ እያቃለሉና እውነተኛ የሆኑትን ሐዋርያት እያሳደዱ በአገራችን ላይ የቃልቻንንና የአጋንንትን መንፈስ እያነገሱ ሀገሪቱን ምስቅልቅል እያደረጉ ሕዝቡን ለመከራ እየዳረጉ ያሉትን ሰው መሳይ ልውሳነ አጋንንቶችን ፈጣሪያችን በቅርብ ጊዜ እንደሚበቀላቸው ጥርጥር የለውም እርስዎና እርስዎን የሚመስሉ እውነተኛ ሐዋርያት ግን ሕዝቡን ከቁራኛነት ነፃ በማውጣት የሀገራችንን ትንሳየ ታበስራላችሁ። ክርስቶስ ሐዋርያትን ለተልዕኮ ሲልካቸው ከሰጣቸው አንዱና ዋናው ተግባር አጋንንትን ከሰዎች እንዲያስወጡ ነበር ይህ ስጦታ ለተወሰኑ ሐዋርያት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነበር አውጡ በማለት ስልጣን የተሰጣቸው ነገር ግን የዛሬዎቹ ሰባኪያን ነን ባዮች የፀጋ ስጦታ የተለያየ ነው የሚል ስብከትን አዘውትረው በመስበክ ለሕዝቡ ሒይዎት የማይሆን ደረቅ ስብከትን ብቻ በመስበክ ቤተክርስቲያን የክርስቶስን የስሙን የማዳን ሀይል እዳትገልጽ መሰናክል ሲፈጥሩ ቆይተዋል ከዚህ በሗላ ግን ሕዝቡ ማንነታቸውን ስለተረዳ የመድረክ ጊዚያቸው በቅርብ ጊዜ ያልቃል የሚል እምነት አለኝ።
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Год назад
እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Год назад
አባታችን ቃለ ህወት ያሠማልን በዕድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ወለተ ክዳን ብላቹህ በፀሎት አስብኝ በስደት ነኝ በመናፍስት እየተሰቃዮህ ነው 😥😥😥
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Год назад
ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን አሜን
@aroza5670
@aroza5670 Год назад
እልልልልልልልልልልልልተመስገን ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን☝👐👐👐⛪⛪
@zenash9250
@zenash9250 Год назад
የመምህር ግርማ ፍሬ እገዚያብሔር ይመስገን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Год назад
እግዚአብሔረ አምላክ ፀጋውንና እድሜን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አባታችን ዘመኑ በጣም ከባድ ነው አቤቱ ልቦና ስጠን
@keedaw6764
@keedaw6764 Год назад
አባታችን እንኳን ሠላም መጣችሁ አባዬ በፀሎቶት አስቡኝ እስ ከመላ ቤተሰቦቼ ወለተ አማኑኤል ነኝ በስደት ነው ያለሁት አባታችን በረደቶት ይደርብን!! 💚💒💛💒💖💒
@wendmagegnkfle1943
@wendmagegnkfle1943 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን እድሜዎን ታብዛሎት የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ ገና እንበዛለን ገና ብዙ ሺ እንሆናለን እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ክብር ይስጦት አይዞት በፆም በፀሎት በአምልኮት ስግደት በሱባኤ መቁጠሪያ በመጠቀም ክፉ መንፈስ የጠላት የዲያብሎስ መንፈስን ድል ነስተን አሸንፈን ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ቀን እሩቅ አይደለም እኛ ኦርቶዶክሶች በጦር በመሳሪያ አይደለም የምናሸንፈው በፆም በፀሎት እንጂ በርቱልን ድንግል ማርያም ከእኔ እድሜ ቀንሳ ለእርሶ ትጨምርሎት ምክንያቱም እኔ ተራ ሰው ነኝ እርሶ ግን የተመረጡ የተከበሩ ኖትና በእርሶ መኖር እና በመምህር ግርማ መኖር ብዙ ትውልድ ብዙ ዘር ይድናልና እግዚአብሔር ይመስገን ወለላይቷ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንጹሀን ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ትመስገን አጋዕዝተ አለም ስላሴ ይመስገኑ አሜን!!
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድማችን በፅሎትህን አስበኝ
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o Год назад
አባቴ ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜና ፄና ያኑርልን ለአባቶቻችን እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@habetahabeta354
@habetahabeta354 Год назад
እመብርሀን በፀጋ ላይ ፀጋ ታላብሶት ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን
@AlamAlam-lm4cr
@AlamAlam-lm4cr Год назад
አሜንንን አሜን አሜንንን የቤተክርስቲያን ጠላቶች ደብተራ ጠንቋይዎች ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ ያጥፋልን 🙏🙏አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን 🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን።
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Год назад
እውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመነዎትን ይብዛልን ያቆይልን ቀሲስ አሜን
@molokbano7709
@molokbano7709 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት ወለተ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁአስቡኝ ሳይሰውረኝ ማውራትነው በጣም መሳደብነው ያሾከሹካል
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Год назад
Amen Amen amen Amen Amen ❤️❤️❤️🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Год назад
ሠላም አባ እንዴት አመሹ ሠላም ነዎት እንኳን ደሕና መጡልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean
@gdysguhdteyc9654
@gdysguhdteyc9654 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sababekele8721
@sababekele8721 Год назад
Amen amen amen
@millionogbaledet5022
@millionogbaledet5022 Год назад
Amen Amen Amen
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@andargew
@andargew Год назад
እርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቀሲስ ትምርህተዎትን እኔም እከታተለው አለሁ በጸሎት ያስቡኝ ወልደ ሩፋኤል ብለው እኔም አይነጥላ ይታገለኛል እጸልያለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አንድ ቀን ይያዛል 🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ #ቀሲስ
@zmzm4577
@zmzm4577 Год назад
እግዚ አብሄር ያሥበን ሁላችንም ታሥረናል 😢🙏🙏🙏🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ ጉባኤውን ያስፋልን መድሀኒዓለም በ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ ደብተራ ሀገራችንን እንዳታድግ ሕዝብን የሚያደቁ በክህደት የሚኖሩ ክፉውን የሚሰሩ እግዚአብሔር አምላክ ይቀጣሀል ይፈርድብሀል
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean
@user-jn1rj4tf7e
@user-jn1rj4tf7e Год назад
አቤቱ ቼሩ መድሃኔ አለም ሆይ ማረን ይቅርበለን አድነን አባትሆይ አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋ ይብዛላችሁ
@user-pl7re2gz8z
@user-pl7re2gz8z Год назад
ኣባዬ በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ያስቡኝ ወለተስላሴ
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s Год назад
እግዚኣብሔር ይመስገን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አሜን አባ ያገልግሎወትን ዘመን ያስርዝሎወት
@solyanaasefa2200
@solyanaasefa2200 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@masturate2006
@masturate2006 Год назад
Kali hawti yasmli mamrchni ❤❤
@sarawoldu8593
@sarawoldu8593 Год назад
Amen amen amen 🙏🏿
@aberashyeetewahidolijineny976
Ameen Ameen Ameen
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abatachin Berktachew yiderbin Egziabher yimesgen
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 Год назад
Amen
@bjw12
@bjw12 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Год назад
Yiftun yibarekun Abbatachen
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 Год назад
ለስግደትና ለሱባኤ ያብቃን
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
egziabhar abatochachen yakoylen erjem edmana tana yestlen eganm besdet yalenewn asbon abata
@mekdireact431
@mekdireact431 Год назад
bewente betam des belognal tsega yeteseto abate helem temerehitohin eketatelalew ena betam redtognal ehite mariyam bilew asebugn ebakotihen aba
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Год назад
Egbzher tsegawin yabzalot edime tena yixhemirolot le ersom le memhir girma 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@aroza5670
@aroza5670 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌☝
@sanayit
@sanayit Год назад
Amne
@banchizeru1679
@banchizeru1679 Год назад
egziaber ymesken bchachn yaltewen amlk
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Год назад
Amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@aberashyeetewahidolijineny976
Ameen Ameen
@bjw12
@bjw12 Год назад
ኣባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት
@yeabfikir6519
@yeabfikir6519 Год назад
And melkam saw iski silkachewn mitewlegni ibakachu hagere ligeba naw kesdeta ina dewye bagenachew kedme . Igzabher ybarkachu
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@saraabi7780
@saraabi7780 Год назад
aba btselote yasebuge Ehete Gebreal blew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lenatem fetari yaberetachu kelale nger aydelem eyserachu yalchut ahunem tsegachu yebeza .
@rahmankhan-wv2ch
@rahmankhan-wv2ch Год назад
አባ ሰላምሁ ይብዛ እደት ነዉ ማግኝት የሚቻለዉ አባቴ በተሰቧች ተባልተዉ ሊልቁ ነዉ እባክሁ በረከቱሁ ይድረሰኝ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-yy4pp6dz8z
@user-yy4pp6dz8z Год назад
በረከቱ ይደርብን
@fhdghf8017
@fhdghf8017 Год назад
ሰላም አባታችን እኳን ደናመጡ
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Год назад
Abatachini igizaberi kanate gara yuni 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍
@sasabatroun730
@sasabatroun730 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲😭😭
@postegnochutube
@postegnochutube Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 Год назад
Tikekil Mamehirachen fetari enazi Dabiterawoch yagalexachu💒🤲🤲🤲🤲💒😭😭😭😭💒🤲🤲🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🤲🙏🙏
@meronalazar1770
@meronalazar1770 9 месяцев назад
Ewnetttt new abatachin Beye Batcristian yalew gud new Egeziyabhre yefred....le nesha yabkachew ...
@aberashyeetewahidolijineny976
Uniti newuu Abbaa 😢😢😢😢
@wensht1459
@wensht1459 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 Год назад
💚💛❤️🙏🙏🙏✝️
@fikiryalew6227
@fikiryalew6227 Год назад
Selam kesis henok yet yihon yemiagelgilut
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጡልን ጉርፕ ካላቹ አስገቡኝ በማርያም
@genteyemareyameliji1269
@genteyemareyameliji1269 Год назад
Egzyabher yimzgani
@lidyaashebir
@lidyaashebir Год назад
ይህን ቤተ ክርስቲያን ነው መሠለኝ በህልም ያየሁት።መዳኛዬ ይሆን!
@romiwendye2308
@romiwendye2308 Год назад
abetu getahoye ye enes tera meche yihon
@Embete-
@Embete- Год назад
እግዚአብሔር ያኑርልን እናንተን አደራውን። እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን
@bettybetty4271
@bettybetty4271 Год назад
አምላክይመስገን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean
@amlakmehareni2916
@amlakmehareni2916 Год назад
Abatachn ye memhir grma lj Amlak ymesgen enante sle seten
@messimessi7609
@messimessi7609 Год назад
የኔ. መዳኛ መቸ ይሆን. መድሀኒለም የአለም መዳኒት እባክህ ለኔም. ድረስልኝ. ሰርቸ የት. እደሚገባ. አላዉቅም
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Год назад
አባ ስላም መጥሉን እድሜጤናይሰጥውት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean
@reethareetha2319
@reethareetha2319 Год назад
ስለ. ማይነገር. ስጦታው. እግዛብሄር. ይመስገን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean
@aberashtesfayeyoutube319
@aberashtesfayeyoutube319 Год назад
Yeti new yemitgagnut ebakut
@rahmankhan-wv2ch
@rahmankhan-wv2ch Год назад
ወድሞቺ ልጋደሉ ነዉ እባክሁን☝☝☝☝😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።ግን ኢቺ ደብተራ የምትባለው ቃል በ ክፉ የምሰሩ ደብተራዎች ብትቀየር ጥሩ ነበር።ምክንያቱም ብዙ ጥሩ የምሰሩ ደብተራዎች ስለ ሚኖሩ።
@aroza5670
@aroza5670 Год назад
እ እእእህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭እውነት ነው☝😭😭😭😭🙌🙌🙌👐👐⛪👈ፍረድ የድግልጅ
@tgyibeltal4935
@tgyibeltal4935 Год назад
Memhirn slk kutr yemtawku tsafulgn ebakachu🙏😢
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Год назад
🤔🤔🤔🤔☹️☹️ ደግሞ አርሰወ በየትመጡ ፈዋሺነወትን አየ አለመታደሌ እደው እኮ😁
@sarawoldu8593
@sarawoldu8593 Год назад
Awon be tikikil igzabher yigesixachew
@serenasereno4144
@serenasereno4144 Год назад
Betkikil Abatachin😭😭😭😭😭
@user-mc7hc4ps4r
@user-mc7hc4ps4r Год назад
ኣባታችን በጣም ጎበዝ ናቸው: የኣባታችን ስልክ ቁጥር በጣም ፈልጌ ኣለሁኝ እባካቹ ላኩሉኝ: ከትግራይ ክልል ነኝ::
@alemsewmolla2014
@alemsewmolla2014 Год назад
abatachne yte akababy edalu botawon giltse yadergulen lesua ydrse amelak ygame yedrsne
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Год назад
እስኪ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ሀገሬ ለመግባት እሞክራለሁ አይሳካም አስካለ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ አትርሱኝ መንፈሱ አይምሮዬን ነው የተቆጣጠረው ብቻ ጨንቆኛል
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሄር ያስብሽ
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 Год назад
ሁላችንንንም ነን
@Lealemadis
@Lealemadis Год назад
እንዴት ነው እግዚሐብኤር ዝም የሚላቸው በቤቱ ይእ ሁሉ አጥያት ሲሰራ እረ ይህንን ነገር ግልፅአድርገው አስተምሩን አቤቴ እባክሆት??????
@Lealemadis
@Lealemadis Год назад
እንዴት ነው እግዚሐብኤር ዝም የሚላቸው በቤቱ ይእ ሁሉ አጥያት ሲሰራ እረ ይህንን ነገር ግልፅአድርገው አስተምሩን አባቴ እባክሆት??????
Далее
#kikakim
00:31
Просмотров 10 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01