Тёмный

በረከት ተስፋዬ Chirstian Neng By Bereket Tesfaye ክርስቲያን ነኝ 

Bereket Tesfaye Official
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 2,8 млн
50% 1

Do not Forget to susbscribe to my channel
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
play.google.co....
Subscribe to www.youtube.co....
/ ​
telegram
t.me/bereketes....
Instagram
/ singerberek. .
የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ
ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ
በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ
በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ
ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ
አብ የናቀዉን አላከብር
አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር
ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ
ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ
ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ
የዘር መርገም ነበረ ከላዬ
ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ
ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ
የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ
በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል
የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል
የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ
ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ
ዘማሪት አይዳ
ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ
ክርስቲያን የ ነገድ የብለይ
ዂሉ ክፈቱ ተፀዊኧየ
ን ዂሉ ክፈቱ ፀዊእንሎ
ዘማሪ ጉቱ
Ani Lammii hin qabu qomoonkoo samiirra
Sanyii hin bannee irraati ani dhaladheera
Golgaa cubbuuf jibbaa yesuustu tarsaase
Alaabaa jaalalaa kanaafan ol kaasee
ዘማሪ በላቸዉ
ኦናኔ ሻኬናን ጎዳይ ኡባው ሀይቅን
ባሱታን ዎዝድ ኡባ እሱዋ ኦትን
ያፔ ሐፔ ሺሺድ ታናቶ ያግን
ሻሆቴታ ዘሪያጌ ጣላሂያቴኔ
ሃኮ ሃኮ ሃኮ አ ሀልቾይ ላሌቶ
አ ኦሶይ ላሌቶ
ኑ ኡባይ እሷ
ኑ ቢታይ ሳሏ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,8 тыс.   
@markosmarye
@markosmarye 3 года назад
ክርስቲያን ነኝ😳❤️💝👌 ኢየሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ ሕይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፈቃድ ሳይሆን መወለድና ዕድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የእኔ ጌታ (አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለሁ ብሔሩን ሳላይ ሰዉን እወዳለሁ)፪ ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የእኔ ጌታ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ የራሱ ዘር አድርጎኛል ዋጅቶ (በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱ)፪ (ክርስቲያን ነኝ ብሔር የለኝ)፬ ሁሉን እንድወድ እንዳፈቅር ተጠርቻለሁ በእግዚአብሔር ዘማሪት አይዳ አብርሃም ክርስቲያን እየ ብሔር የብለይን ክርስቲያን እየ ነገድ የብለይን ዂሉ ክፈቱ ተፀዊኧየ ን ዂሉ ክፈቱ ፀዊእንሎ ዘማሪ ጉቱ ሺፈራው Ani Lammii hin qabu qomoonkoo samiirra Sanyii hin bannee irraati ani dhaladheera Golgaa cubbuuf jibbaa yesuustu tarsaase Alaabaa jaalalaa kanaafan ol kaasee ዘማሪ በላቸዉ ሀታ Onaane shakeenan godday ubawu hayqin Ba sutan wozidi uba issuwa ottin Yape hape shishidi ta nato yagin Shahoteta zeriyage xalahiyatene Hakko hakko hakko A halchoy lalleto A ossoy lalleto Nu ubbay issuwa Nu biitay salluwa!!!
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 года назад
እንዲነው ''ክርቲያን ነኝ'' በዜማ ስናወራውም የሚያምር..ስንኖረውም የሚያምርብን ይህ ነው ....!! በጣም ድንቅ ነው 💎💎 ቤኪዬ ተባረክልኝ አንተ በትክክል በረከታችን ነህ አከብርሀለው🙏🙏 እወድሀለው 🥰🥰 እልፍ ሁንልን ኩራታችን ነህ 👏👏💎💎 ተባረክልኝ 🙌🙌🙌
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 3 года назад
አተም ስጦታችን ነህ ተባረክ ሱዬ
@reditkk4184
@reditkk4184 3 года назад
God bless you too our blessing Gospel singer Surafel❤❤❤
@reditkk4184
@reditkk4184 3 года назад
@@mikiyasbeyene1428 My God...your comment is misleading...Appreciation is ONE GOOD QUALITY of a Christian...We are blessed through his worship at all times...Nothing wrong at all
@hanaelias-uw6gf
@hanaelias-uw6gf Месяц назад
😮
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 года назад
ድንቅ የጊዜው መልዕክት 👌 Bekishaa Betam ewedhalehu abate tebarek ❤️
@sinamekonnen3779
@sinamekonnen3779 5 дней назад
Ante rasih tebarkehal Teddye
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 2 года назад
ብዙኮመንቶች ሳነብ ዘማሪው በመዝሙሩ ሊያስተላልፍ የፈለገውን መልእክት የተረዳቹት አልመሰለኝ......ነገድ..ሀገር..ዘር..ብሄር.. የሌለው ሰው የለም.....እሱያን አይደለም እያለያለው አሁን የምንባላበትን የምንጣላበትን ነገር እንፀየፈው አይጠቅመንም ፈጣሪም አይወደውም ነው እያለያለው..... አብየናቀውን አላከብርም አምላክ የወደደውን እወዳለው ሁሉን እድወድ ነው በእየሱስ የተጠራሁት በሱም የተዋጀሁት ነው መልእክቱ.......ከተሳሳትኩ እታረማለው...በተረፈ በረከቱ ቸርነቱ የማያልቅ አምላክ ሰላም ፍቅር አንድነት ለምድራችን ለኢትዮጲያችን ያድልልን
@faarfannaadurii1002
@faarfannaadurii1002 2 года назад
JESUS is LORD .
@MisrakLemeneh-jj4cu
@MisrakLemeneh-jj4cu Год назад
Thank you 😘😘🥰🥰🥰
@user-kc6vf2hf2y
@user-kc6vf2hf2y Год назад
tebareki
@tsionmezgebe2674
@tsionmezgebe2674 Год назад
Yeah ur right👍👍👍
@ShiferawTekle
@ShiferawTekle 11 месяцев назад
Thank you brother tebarek
@kaluyekalina6122
@kaluyekalina6122 3 года назад
የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ተባረኩ ጊዜዉን የዋጀ ስራ ነዉ ወንድም በረከት ስራህ በጣም ግሩም ነዉ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ተባረኪ
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 3 года назад
ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ!! ክርስቲያን ነኝ ብሔር የለኝ ነገድ የለኝ! ቤኪዬ የጊዜው መልዕክት ነው፤ ምን እላለሁ የጸጋው ባለቤት ይባረክ!!!
@MiressaMorka
@MiressaMorka 3 года назад
አንተም ነገደ-ቢስ ነህ? አይ መአልቲ
@redi206
@redi206 2 года назад
“እንዲህም እያሉ አዲስ መዝሙር ዘመሩ፤ “መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል።” - ራእይ 5፥9 (አዲሱ መ.ት)
@yadyado7120
@yadyado7120 2 года назад
‘’Lord Jesus had come to earth through the tribe of Judah and from the root and the lineage of David. He had to be born into the Jewish race as their Messiah-King, for He was the Lion of the tribe of Judah. But we who are Gentiles, rejoice that He also came to earth as Saviour of the world. He is our Saviour too and the Redeemer of both Jews and Gentiles, in a world that has been corrupted by sin. It was for ALL our sakes that Christ Jesus came into the world as the LAMB of GOD Who has taken away the sin of the world and He is seated in heavenly places, waiting to break the seal on that supernatural scroll which He holds in His glorified, nail-pierced hands, for your sake and for mine.,, ከ ዘርን መካድ ጋር በምንም አይገነናኝም ዘር አለን ሃገርም አለን ኢትዪጰያዊ ነ ን ከሆነ ደሞ ዘር አለን ማለት ነዉ በዘር ሰዉን አንጠላም እንጂ የ ጨዋ ልጂ ዘር አለዉ
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 года назад
Thank you all, God Bless You!
@eyrusalemsamuel7051
@eyrusalemsamuel7051 3 года назад
Wow amazing Bekkye God bless u
@belaygem383
@belaygem383 3 года назад
Paul also said there is no male or female so why don't u use this one if not don't use ethnicity out of context . Singer always leave when it's time for God word so there are empty inside yehonk dimts bicha
@reditkk4184
@reditkk4184 3 года назад
@@belaygem383 Please be positive...Behagerachin biher betebale mikniyat bizu wetat iyeregefe balebet seat yih mezmur timely biblical positive influence inji lela agenda adelem...iwnet demo metshaf kidusachin "Racist and Tribal" mind sayhon Christ mind indinhon new miyastemiren...God bless you!
@reditkk4184
@reditkk4184 3 года назад
@@seifebekele9438 Please be positive...Behagerachin biher betebale mikniyat bizu wetat iyeregefe balebet seat yih mezmur timely biblical positive influence inji lela agenda adelem...iwnet demo metshaf kidusachin "Racist and Tribal" mind sayhon Christ mind indinhon new miyastemiren...God bless you!
@ezragirma8447
@ezragirma8447 3 года назад
"28፤ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28፤) "12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13፤) እንዲህም እያሉ አዲስ መዝሙር ዘመሩ፤ “መጽሐፉን ልትወስድ፣ ማኅተሞቹንም ልትፈታ ይገባሃል፤ ምክንያቱም ታርደሃል፤ በደምህም ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋ ሁሉ፣ ከወገን ሁሉ፣ ከሕዝብ ሁሉ ሰዎችን ለእግዚአብሔር ዋጅተሃል። ራእይ 5:9 It is scriptural!!! Our music is going to higher level!!! Thanks Beki
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 11 месяцев назад
"ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የእኔ ጌታ❤❤❤❤" ክርስቲያን በመሆኔ ለይቼ የምወደውና ነጥዬ የምጠላው ዘር የለም። በክርስቶስ ሁሉን እንድወድ ተጠርቻለሁ!
@Revolution9726
@Revolution9726 3 года назад
እኛ ብሔር ዬሌለን ምድራዊ ያልሆንን ዘራችን ሰማያዊ ክርስቲያን ዜጎች ነን✝️✝️✝️
@emnetfekadu7900
@emnetfekadu7900 3 года назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ!! ብሔር የለኝም ነገድ የለኝም አለቀ! God bless you beki
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 года назад
ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘርአይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።1st peter 1:23
@hassetendalamaw8069
@hassetendalamaw8069 7 месяцев назад
መፍትሔው ክርስቶስ ብቻ ነው
@King-27
@King-27 2 года назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ💯🖤 ነገድ/ብሔር የለኝም 💯
@yonas.mengistu
@yonas.mengistu 3 года назад
ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ፡፡ ክርስቲያን ነኝ ነገድ የለኝ፡፡
@lifestyleby2007
@lifestyleby2007 3 года назад
የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ ዘማሪት አይዳ ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ ክርስቲያን የ ነገድ የብለይ ዂሉ ክፈቱ ተፀዊኧየ ን ዂሉ ክፈቱ ፀዊእንሎ ዘማሪ ጉቱ Ani Lammii hin qabu qomoonkoo samiirra Sanyii hin bannee irraati ani dhaladheera Golgaa cubbuuf jibbaa yesuustu tarsaase Alaabaa jaalalaa kanaafan ol kaasee ዘማሪ በላቸዉ ኦናኔ ሻኬናን ጎዳይ ኡባው ሀይቅን ባሱታን ዎዝድ ኡባ እሱዋ ኦትን ያፔ ሐፔ ሺሺድ ታናቶ ያግን ሻሆቴታ ዘሪያጌ ጣላሂያቴኔ ሃኮ ሃኮ ሃኮ አ ሀልቾይ ላሌቶ አ ኦሶይ ላሌቶ ኑ ኡባይ እሷ ኑ ቢታይ ሳሏ
@ashenafiasfaw7642
@ashenafiasfaw7642 3 года назад
ኧረ ወገን እናስተውል ይሄ እኮ ቀላል ነገር ነው። ነገድ ቋንቋ ወገን ነበረን አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ሆኖናል።
@RelaxationMusic-nb6pk
@RelaxationMusic-nb6pk 3 года назад
ቋንቋ ነበረን.እሺ አሁንስ ምንድነው ቋንቋችን?
@amana6167
@amana6167 3 года назад
@@RelaxationMusic-nb6pk የሚኒሊክ ፕሮጀክት ጥቅስ ይዞ ቤተክርስትያን ገባ፡፡ ከዘር ነጻ ወጥቻለሁ፤ ብሄር የለኝም በክርስቶስ ወንድም ሴትም የለም፡፡ ፆታ የለኝም ሀገርሬ በሰማይ ነው ኢትየጵያዊ አይደለሁም ከቋንቃ ተዋጅቻለሁ፡ አማርኛ ሚባል ቋንቋም አላቅም፡ ቋንቋዬ ልሳን ነዉ ሤይጣንም ጥቅስ ነበረው፡፡ ሌባው ሊሰርቅና ሊገድል መጣ ይላል፡፡ ሌቦች
@beimnettenna6052
@beimnettenna6052 3 года назад
@@amana6167 ኸረ ውይ ይሄን ጥቀስ ማላይበት የት ነው??? ቃላት አልጠፉም አድትደጋግም ዝም ብለህ
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 3 года назад
ክርስትያን እየ ብሄር የብለይን ክርስቲያን እየ ነገድ የብለይን ኩሉ ክፈቱ ተፀዊዔ እየ ንኹሉ ክፈቱ ፀዊዑኒ'ሎ!!! አሜን ተባረኹለይ
@singermewaelghirmay2309
@singermewaelghirmay2309 3 года назад
Amennn tebareku brukat
@edensolomon9856
@edensolomon9856 2 месяца назад
Noብሄር no ቋንቋ ሁላንችን በክርስቶስ አንድ ነን ተባረክ🙏
@samuelseyoum5785
@samuelseyoum5785 3 года назад
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3፥9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።
@naomi5061
@naomi5061 3 года назад
አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና። Galatians 3:28 Stay blessed beki 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@dagmawitmesfin2135
@dagmawitmesfin2135 3 года назад
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።” ራእይ 5፥9-10
@alemitudegu9032
@alemitudegu9032 3 года назад
አሜን
@GJPhoebe
@GJPhoebe 3 года назад
Stay blessed
@kaleabdebebe6420
@kaleabdebebe6420 3 года назад
አሁን ላይ “ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 года назад
ባማረ ቅኔ በጌጠኛ ልብስ በግሩም ቅንብር የቀረበ መልእክቱም መፅሀፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ዝማሬ ነው። ቤኪዬና በዚህ ዝማሬ የተሳተፋችሁ ሁሉ ጌታ በፀጋው ያትረፍርፋቾሁ።
@kide2800
@kide2800 2 года назад
I love this song I am 10 years old and I have always loved bereket song I whish I had the same spirit as him I now Amharic and I have sang this song for a long time and our choir is singing this in America Ethiopian evengilc church I pray berekt to be there again.Haset Samuel
@henynua3405
@henynua3405 2 года назад
God bless you young man keep it up 👍🏾
@sintayehusench-fx3if
@sintayehusench-fx3if 8 месяцев назад
❤❤😂😂
@sintayehusench-fx3if
@sintayehusench-fx3if 8 месяцев назад
Very good 👍 👏 👌 ❤❤
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 года назад
ክርስትያን ነኝ ብሔር የለኝ! 😎 በክርስቶስ ነኝ ተዋጅቻለዉ።
@HENI-xj1we
@HENI-xj1we 3 года назад
ኢየሱስን በማመኔ የሞተው መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ገነገድ ከቋንቋ በወንድ ፍቃድ ሳይሆን መወለድ እና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀውን አላከብር አልገኝ ከቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰውን እንደሚያይ አያለሁ ብሔሩን ሳላይ ሰውን ወዳለሁ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አውጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃ አሁን ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸልሞ ቤቱ ክርስቲያን ነኝ ነገድ የለኝ ሁሉን እንድወድ እንዳፈቅር ተጠርቻለሁ በእግዚአብሔር ክርስቲያንዬ ብሔር የብለይ ክርስቲያንዬ ነገድ የብለይ ሁሉ ህፈቱ ተፀዊእዬ ሁሉ ህፈቱ ፅዊህንሎ አኒ ለም ቀቡ ኮሞንኮ ሰሚራ ሰኚ በኒ ራቲ አኒ ደንዴራ . . . ኦዎዎዎ ኦኦኦኦኦኦኦኦ for all the people that need to no the lyrics your welcome
@nahummamodaniel8278
@nahummamodaniel8278 3 года назад
amen thanks for the lyrics
@HENI-xj1we
@HENI-xj1we 3 года назад
@@nahummamodaniel8278 np
@fikrtek8584
@fikrtek8584 3 года назад
ክርስትያን ነኝ ብሄር የለኝ ነገድ የለኝ ድንቅ ነህ🙏🏽🙏🏽😇
@tolawakwarkisa1180
@tolawakwarkisa1180 3 года назад
ሀጋረስ😎
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 3 года назад
ፆታስ ? 😜🤣🤣🤣
@fikrtek8584
@fikrtek8584 3 года назад
@@tolawakwarkisa1180 አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ
@fikrtek8584
@fikrtek8584 3 года назад
@@Beth_Yeshua አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ
@ybnemeratube8874
@ybnemeratube8874 3 года назад
"ብሔር የለኝ" ብቻ ሳይሆን "ሀገር የለኝ" የሚል ሀረግም ብኖረው መንፈሳዊነቱ ይጎላ ነበር። እንግዶችና ምጻተኞች ነንና። ሀገራችንም ኢትዪጵያ አይደለችም አድስትዋ ኢየሩሳሌም ናት። ለእኛ ዳግም ለተወለድነው።
@FGBerhe
@FGBerhe 3 года назад
በምድር ሳለን ብሄር/ነገድ የለንም። ከሞት በኋላማ አንድ እየሩሳሌም ብቻ ነው ያለችን።
@gracegunner9603
@gracegunner9603 3 года назад
እና እዚህ ምን ትሰራላህ😂😂
@ybnemeratube8874
@ybnemeratube8874 3 года назад
@@gracegunner9603ለጊዜው በእንግድነት አለው ።
@ybnemeratube8874
@ybnemeratube8874 3 года назад
@@FGBerhe በምድር ላይ ሳለን የተገኘንበት ብሔር/ነገድ/ ሀገርም አለን። ግን በላይ ያለውን እንጅ ይሄኛው አያሳስበንም። ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 года назад
I wish this to be our national anthem one day!!
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 года назад
የምቆጥረው የምድር ዘር ወይም ጎሳ ሰሌለኝ ሳይሆን ከዚያ ስለተዋጀሁ መፅሐፍ እንደሚል ክርስቲያን ነኝ!!!!!፣ ክርስቶስን ወደመምሰል ህይወት የተጠራሁ፣ ከማይጠፋ ዘር የተወለድኩ፣ አገሬ በሰማይ ፣ መኖሪያዬ በየትኛውም የአለም ክልል እግዚአብሔር የሆነ!!!!!! ደግሞም በእግዚአብሔር ዘንድ የሰው ዘር የአዳም ዘር!!!!!! ልኮራ የተገባኝ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኔ!!!!!
@truem5666
@truem5666 3 года назад
Gebtohal wondeme 🙌🏾🙌🏾
@raida5820
@raida5820 3 года назад
ኢየሱስን በማመኔ የሞተው መንፈሴ ነቃ ከአብ ተወልጄአለው ዘሬ ሰማያዊ ክርስቲያን ነኝ ነኝ ነኝ Hlaluja bake tsega yibizalhe
@mezmurdebter
@mezmurdebter 3 года назад
የዮሐንስ ራእይ 5 9-10፤ መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ፡ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
@mintesinotassegid5996
@mintesinotassegid5996 2 года назад
i am the son of GOD so my tribe is God i am a christian with no tribe wow beki God bless you
@yadyado7120
@yadyado7120 2 года назад
Lord Jesus had come to earth through the tribe of Judah and from the root and the lineage of David. He had to be born into the Jewish race as their Messiah-King, for He was the Lion of the tribe of Judah. But we who are Gentiles, rejoice that He also came to earth as Saviour of the world. He is our Saviour too and the Redeemer of both Jews and Gentiles, in a world that has been corrupted by sin. It was for ALL our sakes that Christ Jesus came into the world as the LAMB of GOD Who has taken away the sin of the world and He is seated in heavenly places, waiting to break the seal on that supernatural scroll which He holds in His glorified, nail-pierced hands, for your sake and for mine. ዘር ሃገር አለን ኢትዪጰያ። ኢትዪ ከሆን ደግሞ ብሄርም አለን በረከት በተጣመመ ሁኔታ ነዉ የገለፀዉ
@Learning_20249
@Learning_20249 11 дней назад
I am Afan Oromo speaker, Bereket using the language better than the native speaker, the message, the power of the song! God bless you brother Bereket!
@ashenafiasfaw7642
@ashenafiasfaw7642 3 года назад
1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ ¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል። ይህን ቃል በቅንነት እናንብብ
@TM-rz1en
@TM-rz1en 3 года назад
የዘረኝነትን በሽታ የሚፈውስ ሰማያዊ ዜማ ሆኖ አግቸዋለሁ ተባረኩልኝ
@hawifufa9655
@hawifufa9655 3 года назад
ከአብ ተወልጃለው አይደለው ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ እየሱስ የኔ ጌታ😍
@soliwondosen4603
@soliwondosen4603 3 года назад
" መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።" (የዮሐንስ ራእይ 5:9-10)
@joeljohn7678
@joeljohn7678 3 года назад
በዚህ ጊዜ ላለነው ክርስቲያኖች የማንቂያ ደውል ነው; ቃሉ የሚለውን ነው የዘመርከው!👍 ተቃራኒ ሀሳብ ያላችሁ... ይሄ ካልሆነ የክርስቲያን ልዩነት ምኑ ላይ ነዉ?...ክርስቲያን ነን ብለን ይሄን መቃወም ቃሉ የሚለዉን እየተቃወምን ነዉ !!!
@Yaredmekonnen123
@Yaredmekonnen123 3 года назад
ብሄራዊ ህዝብ መዝሙር ቢሆን ራሱ ያዋጣል ፣ 👏👏👏
@mihirethellana8977
@mihirethellana8977 Год назад
አሄን ነገር ስሰማ አንዴት ደስ አዳለኝ ብታውቅ አኔም ክርስቲያን ነኝ
@girumdegefa2274
@girumdegefa2274 3 года назад
የ እግ/ርን ቃል ለሚያውቅ ይህ መዝሙር አይከብደውም!!!beki Berek Bel
@meharitesfaye233
@meharitesfaye233 3 года назад
100% True
@bikeomran1818
@bikeomran1818 3 года назад
ከነገድ ከብሄር በክርስቶስ ደም የተዋጀን ዘራችን ሰማያዊ ነው እኛ ከምድር አይደለንም
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t 3 года назад
ዋው ገራሚ ነው ተባርኬበታለሁ በቃ መዝሙር እለቃለሁ ስትል አፍጥጫ ነው ምጠብቀው ምክንያቱም መዝሙሮችህ ህይወት አለባቸው አቦ ተባረክ
@mele2475
@mele2475 3 года назад
አሜን ክርስቲያን ነኝ ከዘር፣ከቋንቋ፤ ከነገድ በክርስቶስ ደም የተዋጀሁኝ!! ቤኪዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤😍❤
@abrahamemanuel7455
@abrahamemanuel7455 3 года назад
@@mele2475 z8z8zzzz9zz8-8----8z8z8zszzszz8z8--8-#----88zzzz8--8z8z8z8fdz8-#--8-8-8-8--8-8-#----8--'8zszz8zsz8z8z8zz8z8sz8-#--8-'z8zz8zzsz8-'8z8zzszz8z8zszzzz8zz8zs
@abrahamemanuel7455
@abrahamemanuel7455 3 года назад
Z8
@abrahamemanuel7455
@abrahamemanuel7455 3 года назад
Zlfzn
@abrahamemanuel7455
@abrahamemanuel7455 3 года назад
S
@danielyilma7944
@danielyilma7944 3 года назад
ሁሉንም የሰውን ዘር ለመውደድ ተጠርተናል, ከነገድ ከቛንቋ ከዘር ኢየሱስ ዋጅቶናል
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 года назад
ክርስቲያን ደንበር የለሽ በደሙ የተዋጀ ሰማያዊ ዜጋ ነው ተባረክክክ። ያልከውን ሳይሆን ልትል የፈለከውን የገባው ሁሉ ተባርኮበታል።
@omodjineten6022
@omodjineten6022 3 года назад
He's Calling God's wisdom on foolish world's knowledge.
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 3 года назад
ቤኪዪ ክርስትና በደረስክበት የመረዳት ጥግ የሚኖር ሂወት ነው አንተም ይህንን በዝማሬህ አሳይተኸናል..!!!! ለዚ ነው ሰው በደረሰበት አንዲመላለስ መፅሀፋ የሚነግረን አውነት ነው ከማይጠፋ ዘር ተወልጃለሁ ግን የሚጠፋውም የመርገም ውጤት የሆነውም አይቅርብኝ ለሚል ሰው ላይዋጥ ይችላል መፅሀፍ ከሁለቱ አንድ አዲስን ሰው ሰራ አርሱም አዲስ ፍጥረት ይባላል ይለናል ተባረክ ...!
@hewantube3568
@hewantube3568 3 года назад
ይህንን መልእክት የሚቃወሙ ዘረኛ የሆኑ አንድነትን የሚጠሉ ናቸው::
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
በትክክል👍
@asekualmayhuamen1615
@asekualmayhuamen1615 3 года назад
ጠፊ በሆነው ዘራችን ላይ ከምናተኩር ባገኘነው የሰማያዊ ዘር ብናመሰግን አያዋጣንም?ያው እኛ ሰዎች ስንባል ካለን ትልቅ ነገር አይታየንም እንጂ ፃድቅ መባል ከምንም ይበልጣል።መዝሙሩም መልዕክቱም 1ኛ ነው።👏👏👏👏👏
@nar405l
@nar405l 3 года назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru 3 года назад
ቆንጆ ዝማሬ በትክክለኛ ጊዜ! እንደ ስምህ በረከታችን ነህ ፤ ዘመንህ ይባረክ
@mercydagne1206
@mercydagne1206 2 года назад
ከነገድና ከቋንቋ በኢየሱስ የተዋጀ ብሄር ከየት አመጣ ዘረኝነት ካልሆነ ዘማሪውን ጌታ ይባርከው
@haileyesusdagne4040
@haileyesusdagne4040 2 года назад
ልክ ብለሻል
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልሽ፡፡
@haileyesusdagne4040
@haileyesusdagne4040 2 года назад
@@yigeremueyoel379 ምን ለማለት ትፈልጋለች ትክክል ናት በኢየሱስ ተዋጅተናል
@godisgood2164
@godisgood2164 3 года назад
የጌታ መንፈስ መገለጥን ሲሰጥ እንዲህ ቃሉን መዝሙር አድርጎ ይሰጣል🙏🏽👏🏽
@hanilenatewa3981
@hanilenatewa3981 3 года назад
በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ DONE. GOD BLESS YOU MORE AND MORE BEKIYE ክርስቲያን ነኝ
@ayantuabraham6311
@ayantuabraham6311 3 года назад
አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ
@aberashdessalegn1470
@aberashdessalegn1470 2 года назад
ይህንን መዝሙር ስሰማ ክርስቲያን መሆኔ ደስ ይለኛል
@yadyado7120
@yadyado7120 2 года назад
ክርስቲያን ሆነሽ ዘር የለኝም ማለትሽ ግን ደስ አይልም ሰውን ካነሳ መፅሃፉ ዘሩን ሃገሩን ይጠቅሳል
@temesgentafesse878
@temesgentafesse878 3 года назад
ቤኪ በመጀመሪያ ተባረክ😍❤ ግን በመጨረሻ የዘመሩበት ቋንቋ ብሔር የለሽ ነበር ማለት ነው 🙄 ሁሉም ሰው እግዚአብሔር ፈቅዶ የተወለደበት ብሔር አለው። ያ ደግሞ ክርስቲያን ከመሆን የሚያግደው አይመስለኝም። የራሱን ብሔር ከፍ አድርጎ የሌላውን ባሳነሰ ጊዜ ነው ፈጣሪ ሚቆጣው ። ኢየሱስ እራሱ ከይሁዳ ነገድ መሆኑን አትርሳ🙄 እኔ ከሲዳማ አማራ የሆንኩ ክርስቲያን ነኝ❤
@ezragirma8447
@ezragirma8447 3 года назад
"28፤ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28፤)
@Discipleshippatchsix
@Discipleshippatchsix 3 года назад
መስመር አትልቀቅ እኛ በክርስቶስ አንድ ነን
@liyaalex3088
@liyaalex3088 3 года назад
Melektu esu aydelm...bher yelegn malet bherawi mnnet yelegnm malet aydelm...bedenb adamchiwu
@hinsene2975
@hinsene2975 3 года назад
@@liyaalex3088 ooh girl endeza new ende? haha segawi manenetochen ayidelewum kal ethiopia,africa ,wende mehonun menew resaw asetaweshiw...
@deborahmokonnen4072
@deborahmokonnen4072 3 года назад
kotera lay gobez nh haha
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 года назад
ክርስቲያን ነኝ ዘር የለኝም በኢየሱስ ክርስቶስ ከዘር ከነገድ በደሙ ተዋጂቻለሁ ሀሌሉያ
@zemarebefekadu3092
@zemarebefekadu3092 3 года назад
ከአብ ተወልጃለሁ ዘሬ ሰማያዊ ጌታ ይባርክህ
@mekdestesfaye3001
@mekdestesfaye3001 3 года назад
ጌታ ይባረክ
@MiressaMorka
@MiressaMorka 3 года назад
እና አንተም አንቺም ዘር የላችሁም? ወይኔ ስታሳዝኑ:: ኧረ መፅሐፉን አንብቡት? ነውወይስ ትራስ ስር ነው ያለው? ተፈወሱ
@kalmahi3918
@kalmahi3918 3 года назад
@@MiressaMorka አዋቂው ብዙ ቦታ እውቀትክን ለመግለጥ ስትጥር አየው። ፈገግ አድርጎኛል የእውቀትክ ጥግ! ዘር ብለክ ትጠይቃለክ ብሔርና ዘር ነገድና መሰረት የማትለይ አሳዛኝ ሰው! ዘር የለኝም አላልንም ዘር አለን! ሊያውም የሚጠፋ የሚረሳ ሳይሆን የሚኖር ዘላለማዊ የሆነ! ብሔር ግን የለንም አንተ ካለክ መብትክ ነው! ክርስትና ስለገባክ በብሔር ተጠራ አቤት መገለጥ!
@seifebekele9438
@seifebekele9438 3 года назад
Ena min abak nw ezi midr lay yemitseraw lemin ahununu wede semay atargim
@kalmahi3918
@kalmahi3918 3 года назад
@@seifebekele9438 ምናባቴ እያደረኩኝ እንደሆነ ላንተ አላስረዳክም ብሔር እንዲኖረኝ እንዳሎነ ግን በርግጠኝነት ነግርካለው።
@Promise4235
@Promise4235 3 года назад
በረከት ተስፋየ Lyrics የሱስን በማመኔ የሞተው መንፈሴ ነቃ ህይወትን የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፍቃድ ሳይሆን መወለድን እና እንድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ አዝ:- ከአብ ተወልጃለው አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ እየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀውን አላክብር አልገኝም ስ... ?ሰፈር ጌታ ሰውን እንደሚያይ አያለው ብሄሩን ሳላይ ሰውን ወዳለው /2 አዝ:- ከአብ ... የዘር መርገም ነበረ ከላየ ከላየ ሰብሮት እንጂ እየሱስ ጌታየ ጌታየ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አውጥቶ አውጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ ዋጅቶ በቃሉ ጻድቅ ብሎኛል የፍቅሩ እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ በመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸልሞ? ቤቱ /2 ክርስትያን ነኝ ብሄር የለኝ /4 ሁሉን እንድወድ ነገድ የለኝ እንዳፈቅር ነገድ የለኝ ተጠርቻለው ነገድ የለኝ በእግዚአብሔር ነገድ የለኝ ክርስትያን እየ ብሄር የብለይ/4 ኩሉ ክፈቱ ተጸዊዐ'የ ኩሉ ክፈቱ ጸዊዕኒ ኣሎ ኣሊ ለሚጋቡ ..... Fill the blank🙂
@bereketsemon3010
@bereketsemon3010 3 года назад
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28 አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና። 29እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።
@amenb1399
@amenb1399 3 года назад
So can we say Bereket has no sex; he's neither male nor female?
@momonatesfa5336
@momonatesfa5336 3 года назад
“እንግዲህ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጣላቸውን? እላለሁ። አይደለም እኔ ደግሞ እስራኤላዊና ከአብርሃም ዘር ከብንያምም ወገን ነኝና።” - ሮሜ 11፥1
@momonatesfa5336
@momonatesfa5336 3 года назад
Ye abraham zer ....see detail
@mirkenadejene1008
@mirkenadejene1008 3 года назад
@@momonatesfa5336 so what's your sex? Male or female? Or Neither? 😝
@readtame770
@readtame770 3 года назад
መዝሙሩ መልእክት ዳግም ለተወለዱ ክርስቲያኖች ነው በ እየሱስ ክርስቶስ ትውልዳቸው የተቀየረ
@MICKEL_1214
@MICKEL_1214 2 месяца назад
who is listening in 2024?
@mestugutu9438
@mestugutu9438 Месяц назад
Not me
@lesaneyesustesfaye9314
@lesaneyesustesfaye9314 Год назад
አብ የናቀውን አላከብርም አብ ያከበረውን አልንቅም ክርስትያን ነኝ ብሄር የለኝ
@momonatesfa5336
@momonatesfa5336 3 года назад
“እንግዲህ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጣላቸውን? እላለሁ። አይደለም እኔ ደግሞ እስራኤላዊና ከአብርሃም ዘር ከብንያምም ወገን ነኝና።” - ሮሜ 11፥1
@amana6167
@amana6167 3 года назад
Great
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 3 года назад
አሜን! ብሩክ ኹኚ!
@trezasolomon9775
@trezasolomon9775 2 года назад
በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@SolyanaTewodros17202
@SolyanaTewodros17202 2 года назад
G45
@happymodetube2818
@happymodetube2818 2 года назад
Me too
@yishakmolla1790
@yishakmolla1790 2 года назад
16[R848
@woinshettilahun5495
@woinshettilahun5495 3 года назад
መዝመሩን በጣም ወድጄዋለሁ እኛ ክርስትያኖች የተጠራነው ለዚ አለም ነው እንደዚ አይነት መዝሙሮች ለሁሉም ማህበረሰብ አስተማሪዎች ናቸው ቀጥልበት ጌታ ይባርክህ
@funtiktokbest91
@funtiktokbest91 3 года назад
የማይገባኝ ከመቆም ፊቱ ልጁ አደርገኝ ሸልሞ ቤቱ።።።።።። አይደለውም ምድራዊ ዘሬ ሠማያዊ አሜን!!!
@TigisitTes
@TigisitTes Месяц назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ።❤❤❤❤❤❤
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 года назад
ቤኪዬ በዚህ የባቢሎን የዘረኝነትና ጎሰኝነት ወይን ጠጅ የሰከሩ ብዙዎች በቤቱ በሚንገዳገዱበትና በወደቁበት ወቅት ድንቅ አንቂ መልእክት!!! መንፈስ ለአብያተክርድቲያናት የሚያወራውን የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!
@mameadmasu4345
@mameadmasu4345 7 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@motivationalspeech191
@motivationalspeech191 3 года назад
ተባረክ ያልገባው አሁንም ይሳደብ አንተ ግን ትቀጥላለህ። አብዝቶ እድሜ ይስጥህ
@herment5654
@herment5654 3 года назад
Algebagnm begeta eski endew be tehtena abraralgn beyet beyet bekul nw fetari yesetenen manenet mekad mezmur miasblew? Endew be feterek melslgn eyetegbabanebet yalenew kuankua enkwan eko ye bher kuankua adel ende bher kekadn kene kuankuaw enkad ena mifeterewn enemelket. Bher kelelen hagers endet bible endinoren fekede? Lmn huletunm ankdm keza semayawi nen anlm? Dfn christian anhun. Bible sle mekebaber enji sle manenet mekad ayastemrm!!! Bible sle leju enji sle mdrawj ngr adelem!!! Kezi lela meredat noroachu mehone abrarulgn
@gedaprank3522
@gedaprank3522 3 года назад
በጣምነዉ የሚያምረው
@gedaprank3522
@gedaprank3522 3 года назад
አሜን
@zinashhabtemariamworku5293
@zinashhabtemariamworku5293 2 года назад
በዚህ፣መዝሙር፣በጌታ፣እየሱስ፣ስም፣እስራት፣ይፈታል!!!!የተዘጋ፣በር፣ይከፈታል፣ የስርቤት፣መሠረት፣ይናጋልተራራው፣ይናጋል!! ፣በጌታ፣እየሱስ፣ስም፣ አሜን!!
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 года назад
ዶ.ር አይድንም ያለኝ አምላክ ብቻ ሚፈውሰኝ ችግር አለብኝ እባካቹ ፀሎታችሁ አይለየኝ እባካችሁ ፀልዬልኝ ፈዋሼ አምላክ ብቻ ነው ትላንት ተአምር የሰራ አምላክ ዛሬም አለ✝😭😭😥
@kalebwegu5302
@kalebwegu5302 3 года назад
may God hear your prayer and heal yu in the name of jesus
@ddlaura5506
@ddlaura5506 3 года назад
@@kalebwegu5302 ye ewnet Amen Amlak Maregn 😔😔
@HermanSileshi
@HermanSileshi 3 года назад
By the blood of Jesus Christ I rebuke every sickness in your life . God is my healer!
@astinaabrham
@astinaabrham Год назад
ክርስቲያን ነኝ❤❤❤
@zelekegetisa3673
@zelekegetisa3673 3 года назад
ክርስቲያን ነኝ
@netsanetoche2255
@netsanetoche2255 7 месяцев назад
ቤኪ እኔ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁሉም መዝሙሮችህ ይመቹኛል😊
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 3 года назад
“እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤” - ፊልጵስዩስ 3፥20 Jesus is our identity as a Christian. May his grace strength us. Amen.
@herment5654
@herment5654 3 года назад
Slezi mgb anbelam, wha antetam, be bher kuankwawoch anetekemem. Mknyatum hagerachn be semay slehone😒
@mizanftuwei4883
@mizanftuwei4883 3 года назад
ይሄ መንፈስ በሁሉም አማኝ ይግባ ተባረክ ቤኪ
@1foryougod467
@1foryougod467 3 года назад
ክርስቲያን ነኝ 💒ብሔር የለኝ🙅‍♂🙅🏿‍♂🙅🏽‍♂🙅🏻‍♂❌
@admineyobed2772
@admineyobed2772 3 года назад
Ewnt new
@kalebgezahegn7728
@kalebgezahegn7728 3 года назад
Aw bro
@abigiyabizuneh7761
@abigiyabizuneh7761 3 года назад
ከአብ ተውልጃለዉ አይደለሁም ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 3 года назад
በመጀመሪያ ጌታ አሁንም በብዙ ይበርክህ ይህ መዝሙር የእግዚአብሔር መልክት ለኛ ዳንን ለምንል ሰዎች ወቀቱን እና ሁኔታችንን ጌታ አይቶ ልጆቼ ተመለሱ የሚል ትልቅ የጌታ ጥሪ ነው ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!
@ephremalmaz5360
@ephremalmaz5360 3 года назад
ብሄሩን ሳላይ ሰውን እውዳለው 😘😍💕👍
@messayworku9553
@messayworku9553 3 года назад
This video is same as ''I smile'' by Kirk franklin.God bless u beki❤
@mastewalgetachew6472
@mastewalgetachew6472 3 года назад
በውነት ገብቶሀል የልጂ አዋቂ ተባረክ ይጨምርልህ
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 3 года назад
ተባረክ ወንድሜ ለዓለም ሁሉ ሊያየውም ሆነ ሊሰማው የሚገባ በማስተዋል ትልቅ መልክብ ያለው ነው፤ እንዲሁም ለእኛ እውነት ገብቶናል ለምን ሁሉ ቃሉ የሚለን ይህንን ነው። እንድንኖር ደግሞ ጌታ መንፈስ ከእኛ ጋር ይሁን። ተባረኩ
@mekdessolomon9301
@mekdessolomon9301 3 года назад
ከአብ ተወልጃለሁ አይደለሁ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ 😍😍😍😍😍😍😍
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 года назад
ተባረክልኝ ወንድሜ ገና ብዙ....😍😍😍😍🙏🙏🙏
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 3 года назад
አንተን በማማኔ የሞተው መንፈሴን ነቀ አሜን ኢየሱስ ያድነናል ለምልም ቤክ እንወደሃለን😍
@sanchlove7927
@sanchlove7927 3 года назад
ኧረ በጌታ ስም እንዴ የሚገርም መዝሙር ነው wow I haven't any word God bless u and all us
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 года назад
ተባረኩ 🙏🤲
@amenpeniel6801
@amenpeniel6801 2 года назад
2jjjuuu
@tsiontolosa5652
@tsiontolosa5652 3 года назад
የዮሐንስ ራእይ 5 9-10 መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ። እንደ ስምህ የተባረክ ነክ ወንድሜ
@SamualKebebe
@SamualKebebe Месяц назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenberhe7072
@helenberhe7072 3 года назад
am orthodox but i love your all song stay blessed
@samsonm.m.5949
@samsonm.m.5949 2 года назад
Is it only me the song reminds me "Smile by kirk Frankline? Anyways, it has a beautiful message
@neftalemtekalign7724
@neftalemtekalign7724 3 года назад
Beki I love u God bless u
@coffeeprincerestaurant
@coffeeprincerestaurant 3 года назад
Oh ! ይህን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም ባለ በገናው እግዚአብሔር ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ።
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 7 месяцев назад
Amen You are Blessed You look so Awesome Bereket I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ክርስቲያን ነኝ Christian Neng Tebarake Zemen Yebarake💓💓❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@MaybeEyob-vr5my
@MaybeEyob-vr5my 6 месяцев назад
ምንእን ምትይአልገባኘም
@ermyasabeje8428
@ermyasabeje8428 5 месяцев назад
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@selamawitgirma5630
@selamawitgirma5630 6 месяцев назад
በረከትዬ እወድሃለሁ ወድድ ነወ የማረግህ❤❤❤❤❤😊😍😍😘🥰😘😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@funtiktokbest91
@funtiktokbest91 3 года назад
ዘሬ ሠማያዊ አሜን
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 3 года назад
ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ፥ እግዚአብሔርን ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው የሐዋርያት ሥራ17:27
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 3 года назад
👍🏽
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Новый уровень твоей сосиски
00:33