Тёмный

ወቅታዊ ውይይት ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር //Interview_With_Daniel_Birhane 

Brakhe Show -ብራኸ ሾው
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Well Come To Berakhe Show RU-vid Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
© Copyright:Berakhe Show
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
#Berakhe_Media #ሾው_ብራኸ #ብራኸ
Well Come To Berakhe Show RU-vid Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
© Copyright:Berakhe Show
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
#Brakhe_Show
#ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
#brake_show
#Berake_Show
#Brake_Show
#Medhin_Gebreslassie
#ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
#Amhara_criss
#Ethiopian_criss
#eritrean_community
#Eritrean_Poletics
#Tigiray_poletics
#Yoseph_Gebrehiwot
#ቃለ_መሕትት_ምስ_ዮሴፍ_ገብረህይዎት
#Eritrean_Poletics
#Yoseif_Gebrehiwot_Jossi
#Yosei_,Studio
#Twmesgen_Tewelde
#ተመኣገን_ተወልደ
#ቃለ_መሕትት_ተመስገን_ተወልደ
#Interview_With_Temeage_Tewelde
#Interview_With_Eritrean,Artist_Temesgen_Tewelde
#ሃፍቶም_መ
ጨጨ
#haftom_Tesfahunegn
#Danie_Birhane
#ዳንኤል_ብርሃኤ

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 9 дней назад
በብሔር ምክኒያት የእኔ መሬት የእኔ አካባቢ ነው በማለት ወደ ማያባራ ግጭትና ጦርነት አንዱ እስኪጠፋ ድረስ ተዋግቶ ማሸነፍ የማይቻለውን ስቃይ ውስጥ ከመኖር የብሔር ሕገ መንግስቱን አፍርሳችሁ አንድ ኢትዮጵያን መልሶ በመመስረት የሕዝቡን አንድነትና ፍቅርን በመመለስ ሕዝቡ በሚፈልገው ና በመረጠው ለመመራት አዲስ ሕገ መንግስት በመንደፍ ሕዝቡ በፈለገበት ክፍለሐገርና ወረዳ ተዘዋውሮ በነፃነት መብቱ ተጠብቆ የመኖር የመስራት የመነገድ የመምረጥ የመመረጥ በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ የሚኖርበትን የተገነጠለችውን የሰሜኗን ክፍለሐገር በመጨመር ቅን በሆነ ፖለቲካ ሕዝብ ቅንነትን ስለሚቀበል በተንኮል ሳይሆን 1:22:02 1:22:02
@habt-tube
@habt-tube 2 дня назад
አንተ የምትመኘው የኛም ምኞት ነበር ግን ቀጣፊ እንጅ በሃቅ ለህዝብ የሚቆረቆረ‍ኡ ፖለቲከኞች የሉንም ዳንኤል አጭበርባሪ ነው ህወሃት ምን ሲያስብ ወደ ሚዲያ እንደሚያመጣው የምንረዳው እውነት ነው ፣ እሱ እቡይ እና ሁሉን አውቃለሁ ባይ ፣ በጦርነት ቅስቀሳ ምንም የማያውቁ ወጣቶችን አስበልቶ እሱ የሚንደላቀቅ ዱርየ ሰው ነው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 дня назад
ወዳጄ ቅንነት ብቻ ሳይሆን የአዕምሮም ጤንነት ያስፈልጋል። የአፍሪካ በተለይም የእኛ ሃገር ፖለቲከኞች እብዶች ናቸው እብድ ደግሞ አንድም ከደረሰበት እየደረሰበት ላለው ጥፋት እና እንግልት ወደ ዉስጡ ተመልክቶ እርማት አይሰጥም ችግሩን በሌላኛው እብዶች ያላክክል።
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 10 дней назад
ዳኒ ጥልቅ እውቀት አለው ስላለው የፓለቲካ ሁኔታ ❤
@miraftesma0012
@miraftesma0012 9 дней назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ,እግዚአብሔር ያክብርልን🙏,ብዙ ካድሬዎችን ያንጫጫ ሆኖ አይተነዋል😂ብልግናዎች ቻሉት 😅
@aziebtesfahuney9071
@aziebtesfahuney9071 9 дней назад
Nemsgen Daniel ❤️💐🙏
@SiyoumDagne
@SiyoumDagne 8 дней назад
መደድህን ገብረሥላሴ ኽበሪ ንበሪ ከመይ ዝመሠለ ጥዑም ፈላጥ ወደዲ አቅረብክልና ዕድመን ጥዕናን ወስኹ ወሳስኹ የሀብኪ መዓረይ
@yemaneashebir139
@yemaneashebir139 9 дней назад
ዳኒ ቦነስካቸው ቆንጆ ማብራርያ ነው ጥሩ ነገር አስጨበጥከን እነሱ ተዋቸው ሆዳም ሲያስታውክ ያድራል ናቸው
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 8 дней назад
ሕወሓትን ማመን በጣም አደፐገኛ ነው
@ramandebene1131
@ramandebene1131 8 дней назад
ምዕራብ ትግራይ ዝባል ብወይኔ ተፈጥሩ በወያኔ ተወድኡ ምዕራብ ትግራይ ዝባሃል የለን።
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 8 дней назад
ሁሉም ነገር በቅንነት ይደረግ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 8 дней назад
የኢትዮጲያ ብሄሮች ከ80/ብሄሮች በላይ ናቸው ግን ከዚህ ሁሉ ቢሄር ሰዎች አንድ ሰው እንካን ትግሬ መጥቶ የሚኖር ቢሂር የለም
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 10 дней назад
⚠️ The "Pretoria agreement" become the Holly Bible of TEGARU'S ❗️🛑 😁😁🤣😁😁
@SamrawitSisay-cq4ei
@SamrawitSisay-cq4ei 9 дней назад
Wel come ምርጦች
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 8 дней назад
ይህ ውይይት ተመችቶኛል
@ninaabay2140
@ninaabay2140 9 дней назад
Thank you Danny
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 9 дней назад
Why aren’t daniel keep talking in different media like 1,zara media 2, Addis compass media 3, kush media 4,Horizon media 5,Hasab gebeta Keep talking on this media
@ghideyb7269
@ghideyb7269 9 дней назад
Great discussion Mr.daniel .you have made a great analysis. And thanks to medhin BRAHAKE show.kep the great work as always. Have a great day.
@amanhaile6579
@amanhaile6579 10 дней назад
Well come here dani we like u all tegaru 👏👏👏👍👌
@addistedla
@addistedla 9 дней назад
መድህነይ you are so cute and smart! Love seeing you all the time both in Tigrinya and Amharic show with deep burning issues inviting people like your today’s guest and other ወፍራም እንግዶች።
@tsegayeberhane5627
@tsegayeberhane5627 9 дней назад
ብራቮ ዳኒ ብሓቂ በሳል ሰብ ኢኻ❤❤❤
@temesgen32
@temesgen32 10 дней назад
ዳንኤል በጣም ሃቀኛ ሰው ነው:: አናሊሲስ እንዲህ መሆን አለበት:: መማር አለብን
@goesaroundcomesaround
@goesaroundcomesaround 10 дней назад
መዱዩ ዳኒን ቶሎ ቶሎ አቅርቢልን ሁለታቹም እናመሰግናለን ❤ 🙏
@tesfaldetleghesse2679
@tesfaldetleghesse2679 9 дней назад
thanks MEDHIN shikor
@SiyoumDagne
@SiyoumDagne 8 дней назад
ዳንኤል ብርሃነ ፈላጥና የተረጋጋ ተንታኝ አናመሠግናሐን
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 8 дней назад
መድህን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ
@zeriga9515
@zeriga9515 9 дней назад
ተጋሩ ምስ አምሓራ ሰላም ፍጠሩ እሱ እዩ ዝጠቅመኩም
@zeriga9515
@zeriga9515 8 дней назад
@@user-us2bz4tg8b ኤርትራዊ ድየ መሲለካ ምስኪን
@kokebgebremariam3140
@kokebgebremariam3140 4 дня назад
Exactly
@tbtmidia7397
@tbtmidia7397 10 дней назад
Welcome ተጋዳሊት መድሂን ዓይነይ👏
@ramandebene1131
@ramandebene1131 8 дней назад
ኩሉ ብክዳን ለይት ዝሃደመስ ተጋዳላይ መሕፈር መራኸስት።
@kokebgebremariam3140
@kokebgebremariam3140 4 дня назад
@@ramandebene1131aygermekn tegadalay hasiru abtigray gele saguo zeyhbwom zeykedhu kemamelom kab Eritrea like Warsay mendelay….
@semeregebre2835
@semeregebre2835 10 дней назад
Brakhe show ከዳኒኤል ብርሃነ የተደረገውን ጥልቅ ቃለምልልስ እጅግ እናመሰግናለን። ከጠላት የሚሰነዘሩ ኣሉታዊ ይሁን ኣፍራሽ ርካሽ ፕሮፓጋንዳዎች መልሶ ለማክሸፍ እንደ ዳኒኤል ብርሃነ ዓይነት ወጣት ፖለቲከኞች ያስፈሉጉናል።
@user-sw6zp8vh6u
@user-sw6zp8vh6u 7 дней назад
ማን ነው ጠላት?አብይ?ኦሮሞ ወይስ አማራ?
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 7 дней назад
@@user-sw6zp8vh6u "ጠላት" የሚለው የራሱን አገር ኢትዮጵያን ነው ምን ያድርግ ትልቁ የእምነት አባት በራሳችን ቋንቋ በራሳችን ፊደል ኢትዮጵያን ሲረግሙ( "ትፋት ኢዛቤል ናት ....") እያየ ካድሬ የነገረውንማ ይቀለዋል አልቻለም እንጂ ቢችል ወደመሃል አገር ጦርነቱን ድል አድርጎ ቢገባ ኖሮ ከአምስት ዓመት በኋላ እንደአነ ጆቤ ባለ ፎቅ ለመሆን ተዋግቶ ነበር ከንቱ
@GEB301
@GEB301 10 дней назад
ሰላማት መዲ እና ዳኒ!
@dawitteweldemedhn2600
@dawitteweldemedhn2600 10 дней назад
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ዳኒ
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 5 дней назад
The boundary of Tigray is Tekezie river? Who killed Simegnew Bekele?
@user-nf6jp8lj1d
@user-nf6jp8lj1d 9 дней назад
Love you ❤❤❤medhen
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 дня назад
ጠላትም ቢሄርንም ሀገተም ትግርየም ተገነጠለዉ ሀገርም ትግርየም ጠላትም ዋልቃይትም ፀለምትም ጠላትም ቢሄርንም ጠላትም እራያም ትግርየም መትዎም ከሰፈረም የትግርየም ጦርንም በታትነንም ሰፋሪዉንም ልናርደዉም ዝግጅዉንም ነንም ህዝብንም እራያም ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃይትም እያረድነም ልንጥላቸዉ ጠላትዎቻችንም ቢሄርዎችንም ትግርየም ነ ባይዉ እየታረደም ይጣላም በህዝብንም እራያም ልጅም በህዝብንም ፀለምትም ልጅም በህዝብንም ዋል1ኣምቃይትም ልጅዎችንም። ፋኖች እየታረድዉ. ይጣላዉም ቆሻሻም ቢሄርም መትዎም ከሰፈረም እኛም ጠላቶቻቸዉም ፀልምትዎችም አራያዎች 3ኣልቃይት ዎችንም ታጥቀንም እንጠብቃቸዉ አለንም ጠላትማ ቢሄርም ትግርየም ነዉ ጠላታችንም ለእኛም ለፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም 4አማራም ቢሄርም ትግርየም ጠላታችንም ለማረድም ዝግጅዉንም ነንም 6ኣጥቀናልም ለጠላታችንም ቢሄርም ትግርየም።
@MaqaaDurii
@MaqaaDurii 9 дней назад
በጦርነቱ ወቅት የተገደለ መስሎኝ እጅግ የተጨነኩለት የተጋሩ ወጣት ፖለቲከኛ ነው ዳንኤል። ከዛ ሁሉ መከራ ወጥቶ ለዚህ ኢንተርቪው መብቃቱ በጣም ደስ ብሎኛል።
@kalayuhagos6376
@kalayuhagos6376 10 дней назад
❤❤
@hailayabraha2543
@hailayabraha2543 7 дней назад
የመንጋግ ማካካሻ የሆነ ቃለመጠይቅ ነው መድህን
@TekesteAregawi-iw1px
@TekesteAregawi-iw1px 10 дней назад
wawww
@dawittesfa7955
@dawittesfa7955 10 дней назад
🤙🤙💯
@Tsegabeyene
@Tsegabeyene 10 дней назад
ምርጥ ትንተና ዳኒ ይመችህ።
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
You better get a lesson from the past mistakes don't try this Madness again if you want to live in peace in Ethiopia with Amhara's people.
@michaelforgiveness2964
@michaelforgiveness2964 10 дней назад
congra tigray, nice
@kokebgebremariam3140
@kokebgebremariam3140 4 дня назад
Kkkkkkkk
@user-ep9fj7kh2o
@user-ep9fj7kh2o 2 дня назад
የአማራ ጥያቄ ወልቃይትና የራያ የአማራነት ጥያቄ ነዉ ሁለቱ ውደፈትም የእማራ ናቸው። ከዚህ ዉጭ ክትግራይ ህዝብ ጋር ምንም አይነት ችግር የለብንም የውልቃይትና በራያን ጥያቄ ካልትዎችሁ ግን አትድከሙ ካማራ ጋር ሰላም የለም ቆላ በርሀ ናችዉ ማልት ጀመራችሁ ደግሜ ሀሀሀ ግድየለም ይሁን ጥያቄዉ ስለ አየር ጸባያችዉ አይደለም የአማራ ነዉዉዉዉዉዉ
@tesfayamare8929
@tesfayamare8929 10 дней назад
ኣብ ክሳድ ዳንኤል ማይክ ይርኢ ኣልኹ እቲ ድምፁ ግና ብኻሊእ ማይክ'ዩ ዝሓልፍ ዘሎ፡ እንታይ እዩ ነገሩ?
@LemlemKahsay-ki7sd
@LemlemKahsay-ki7sd 10 дней назад
Gazetega medihn Gazetega Dani👍👍👍👍
@esayasdandesaiga958
@esayasdandesaiga958 3 дня назад
ዳኒ ማኛው ኑርልን ።❤❤❤
@smt907
@smt907 4 дня назад
ዳኒ ስለፌደራሊዝሙ አወቃቀር ስህተቶች መኖራቸውን ቀደም ብለህ በኢሕዴግ ጊዜ ብትናገረው የተሻለ ነበር።
@mekonnenadgo9647
@mekonnenadgo9647 9 дней назад
የትግራይ ማህበረሰብ የወልቃይት፣ የፀለምት እና የራያን የባለቤትነት ጉዳይ እስካላቆሙ ድረስ መችም ሰላም አያገኙም❗️
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 8 дней назад
እኔ እምለው ወልቃት ፀለምት ራያ ቀድሞውን የማን ነበሩና ነው አንተ ግማታም ሽድሁ???
@mekonnenasmare1995
@mekonnenasmare1995 9 дней назад
fes ale beza
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 8 дней назад
መብረቃዊ እርምጃ በሰሜን እዝ ለይ ከፍተን በ45 ደቂቃ ውስጥ ጉዳያችንን ጨረስን ሴኩቱሬ ጌታቸው
@user-pw9td3ew8g
@user-pw9td3ew8g 6 дней назад
እንደለመዲት ትግራይ እንወራለን ቢሊ ጽንፈኛና ላይመለሲ ሰንብት አርገው ይምጡ ።እስራኤል ጀግንነት ከትግራይ ተምራለች ወሬ ሳሆን በተግባር ሞኩሩ ።
@gezegeta923
@gezegeta923 5 дней назад
አማርኛ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ቋንቋ ነው፥፥ የመንግስት ቋንቋ ነው፥፥ በአብዝሃኛ ኢትዮጵያውያን ይነገራል፥፥ አጼ ዮሃንስ ናቼው ይሁን ብለው ያስጄመሩት፥፥ስለዚህ በአማርኛ ብታስተላልፏ ከጥላቻ ንግግር፣ከMisinformaiton እና Disinformation ብትታቀቡ ጥሩ ነው፥፥ ካልሆነ ችግራችን ይቀጥላል፥፥ በነገራችን ላይ "ፒ ኤች ዲ" ሲጻፍ "PhD" ተብሎ ነው የሚጻፈው፥፥
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 4 дня назад
Welkite and Raya are gone from the Great Tigray dream, thanks to TPLF destructive war! The people of Tigray should held the TPLF leadership for the loss of 1 million youth, Badame, Irob, Raya and Welkite, mostly the complete destruction of Tigray!
@kidaneamine9126
@kidaneamine9126 10 дней назад
Sabya sahebya
@MelakuA57
@MelakuA57 2 дня назад
Poor ዳኒ 😢
@squrtonaadna6754
@squrtonaadna6754 9 дней назад
እኚህ ሰውዬኮ ግባቸው ድሮም የታወቀ ነው። ማለቴ ተገማች ነው። ወደ መድረኩ ራሱ ሲቀርቡ ራሱ ቅመው ነው የቀረቡት። መቸም የማይገባቸው ድድብብብ ያሉ ናቸው። በዚ ወቅት አሁን ይህ ሃሳብ ከሳቸው መውጣት አይገባም ነበር። እንዴው ከባለፈው ተምረው ሁለቱን ህዝብ የማቀራረብ ስራ ቢሰሩ የተሻለ ነበር። ሆነም ግን ይህ ዶክተር ሳይሆን ህልም ያለ በጥላቻ የታወረ በሁለቱም ህዝቦች ቅራኔ ለመፍጠር በኢሳያስ የተላከ ስንጥር ነው። ስለዚህ አማራው በጣም ሊገነዘበው ይገባል ለዚህ ሰውዬ። መቸም አይጠቅመውምና።
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 3 дня назад
ብዙ ሰዎች ተረጋግተው ተለውጠው በሪዶላቸው አይቻለሁ ዳንኤል ብሪሀኔ ግን እስካሁን ያለው 1983 ላይ ነው ሁሉን ማድረግ እንችላለን እናደሪጋለን የሚለው ላይ ቆሞ ቀሪቷል ። ወንድሜ ያለንበትን ችግሪ ተረዳ መጀመሪያ ለማብራራት ከመሞከሪህ በፊት አንተ አሁንም ህብረተሰብን ወደግጭት አትግፋ እባክህ እኛ ስልችት ብሎና
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
Who started the wild fire 🔥 only TPLF comes again to take Wolkite and Raya back
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 10 дней назад
Raya is already back, stay tuned for the big victory over Weste Tigray.
@giotomgebremedhin1664
@giotomgebremedhin1664 10 дней назад
ዳኒ ተመቺኻኒ ነዞም ሞንቆልበጦ ኣኻልብ ዝሀብካዮ ኣገላልፃ
@Eri-blue
@Eri-blue 10 дней назад
ዝተማረኸ/ኢዱ ዝሃበ ፋኖ ድዩ?
@luelgselassie5669
@luelgselassie5669 10 дней назад
Dani ነገሮችን በዚህ ልክ ቀለል አድርገህ መናገርህ ልክ አይደለም።
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 10 дней назад
ቀላልን ቀላል ማለት ለመክበድም ብትሞክር ቀላል ነህ ነው።
@mojohn701
@mojohn701 10 дней назад
❤🎉
@yohannesayalew1661
@yohannesayalew1661 5 дней назад
ሀሀሀ ሰው በጢፋ ሚልሺያ ነው የሚፈልገው አላለም
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
It's not About Abiy it's about Amhara's people's interest.
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
TPLF is not telling the truth for the people of Tigry.
@ot5698
@ot5698 3 дня назад
ካለናንተ ብልጥ የለም? እ ከወላጆችህ ቤት ውጡና እኛ እንግባበት ነው እኮ የምትሉት።አማራ እርስቱን አይሰጥም ። አገራችሁ ተከዜ ማዶ ነው ። እፍረተ ቢሶች ።እንደ ጌሾ ቀለላችሁ። አማራየ ጠንክር እውነት አለህ እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም።
@gebreted2612
@gebreted2612 10 дней назад
ሕጂ ግርም ሽዋ ድቕድቕ ወ/ሮ መድህን ታይ ዝኾን ህውሐት ጥፍኣት
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 10 дней назад
ኢትዮጵያውያን ኢና ታይ ዝኾን ሓሳድ ሓማሴን።
@beyenehaileweldu4226
@beyenehaileweldu4226 8 дней назад
ቪክቶርያ መሕ ብ ኢበ ዓቲ ተጋሩ
@SimonGebrekidan
@SimonGebrekidan 8 дней назад
ዒባ ምስ ሓቂ ኣይትበኣስ
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
Hahaha hahaha you can say what ever you want about Dr Aseffa.
@SamiSolman
@SamiSolman 9 дней назад
ወልቃይትና ራያን ለወያነ መስጠት በመላው ኢትዮጵያ ያለውን የአማራ ህዝብ ለዘር ጭፍጨፋና መሬት አልባነት አሳልፎ መስጠት ነው፤ ኢትዮጵያ እንደ አገር ስለሌለች ወልቃይትና ራያ የመላው አማራ ህዝብ ንብረትና ህልውና ናቸው፤ ወያኔያዊ ፖለቲካ ተነቅሎ ከኢትዮጵያ እስካልጠፋ ወልቃይትንና ራያን አሳልፎ መስጠት፤ እንደ ህዝብ መጥፋትን መቀበል ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ችግር አቅልሎ የስልጣን ፉክክር አድርጎ የሚያይ ሰው አፉን ዘግቶ መቀመጥ አለበት፡፡ የህዝብ ህልውናን የሚወስን ችግር ነው ያለው፡፡ እንደ ኢትዮጵያዊ በጋራ መኖር አለበለዚያ ህልውናን አስከብሩ ተለያይቶ መኖር ከዚህ ውጭ ምርጫ የለም፡፡ ወልቃይትና ራያን ከዚህ አንፃር የማያይ አማራ እንደ ማይካድራ ህዝብ ለመታረድ አንገቱን ማዛጋጀት አለበት፡፡
@melakudesta6523
@melakudesta6523 4 дня назад
ሁላችሁም ዝም በሉና ለአዲስ ትውልድ እድል ስጡ ከመንግስት እስከ ተቃዋሚ ተመሳሳይ ሰው ችግር ፈጣሪም ፈችም መሆኑ ስልችት ይላል
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 9 дней назад
You were cheering up for the start of a war in 2020 to the extent of advising and explaining how beneficial that would be if started as early as possible. Not learning a lesson from your past mistake, here you go again.... I don't think the people of Tigray and its leaders would listen to such nonsenses that would get them into suicidal adventure.
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 3 дня назад
ነጮች እንደዚህ አይነት ነገር ሲሰሙ ፣ ፕለይ ቦይ ይሉታል። የልጆች ጫወታ እንደማለት ነው። እናተ ለ27 አመት አርቀን ቀብረነዋል ያላችሁት አማራ ከመቃብር ፈቅሎ መውጣቱን እራሱ የተረዳችሁ አይመስለኝም ። እንዲያው በሆነ መንገድ እንኳን ገብታችሁ ወልቃይትና እራያን ብትይዙ አማራ የሚባለው ህዝብ በህይወት እያለ ይዛችሁት የምትኖሩበት ይመስላችሇል? ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ የሚለውን የአማራ መፈክር እረሳችሁት? ሌላ 2ሚሊዮን የድሀ ልጅ ለማስጨረስ ካልሆነ በስተቀር የወልቃይትና የእራያን ጉዳይ እርስት።
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
You remember what you said before TPLF attacked The North command to take preemptive action.
@MedaB-op5bq
@MedaB-op5bq 10 дней назад
ሰላም ሰላም መድህን ምስ ዳኒ ዓቢ ሰብ
@yonastesfit5071
@yonastesfit5071 10 дней назад
50
@tuemai8645
@tuemai8645 10 дней назад
ስቕ እንተበሉ ወዮ እንትዛረቡ ወዮ! ዓይኑ ዝጠፍኦ ፖለቲካ ነጠፍትን ሚድያን ትግራይ ካብ ረብሕኡ ጉድኣቱ የመዝን ከይህሉ???
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 10 дней назад
ኣቱም ሓሳዳት ታይ ክርዳኣኩም ተደምረናል ዞበልኩም ኣዛብእ ሓማሴን።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 8 дней назад
ተዘናበልት ተዘናብሎም ናብ ወልቃይት ተወስዶም ተመዛብሎም ከም ኣካይደኦም ናብ መሬቶም ትግራይ ዓዶም ሃብታም ብኩዕንትን ካኽቶን ተመልሶም ኣብቀዐ። ናብ ወልቃይት ምምላስ ማለት መወዳእት ዘይብሉ ኩናት ምእታው ማለት እዩ። ፕሮተርያ ዝተሳዕረ ሳዓራይ ንምግባር ዝተኻየደ ሽርሒ ኣመሪካ እዩ። በሓይሊ ዘይካኣልካስ ብስም ፕሮቶርያ ዘይመሬትካ ምውራር ግሪም።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 7 дней назад
ኣታሓሳዊ ዳንኤል ማዓሰይ እዩ ሻዕብያ ጎስጋስ ብዛዕባ ወልቃይት ራያ ጎስጋስ ዝገበረ። ከዛብ ወልቃይት ራያ መሬት ትግራይ ከምዘይኮነ ማንም ልዕሊ ኤርትራ ትግራዋይ ይፈልጥ። ኣምሓራ መሬቶም ንቆማል ትግራዋይ ሓንት እንቺ ኣይህቡን እዮም፡፡
@Sawa-tv7cb
@Sawa-tv7cb 10 дней назад
ጉንበት 20 ናበይ ኣበለ ተሕዝኑ ።ንክትኣምኖ ደሰንብድ አይትማሀሩን ዲኹም ።
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 10 дней назад
ዒባ ዓሰብ ኣበይ ከምትህሉ ክንነግረካ ኢና። ኣድጊ ተረፍ ኣብዪ።
@andu-lq6tk
@andu-lq6tk 10 дней назад
Entaye yemlketka hesure hegdef
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 10 дней назад
መድሕን ብጣዕሚ ንፍዕትን ክኢላን ጋዘጠኛ ኢኺ :: ትግሪኛን ኣምሓርኛን ብጣዕሚ ትመልክዮም ክልተ ቃንቃታት ኢዮም :: ብጣዕሚ ኢየ ዘድንቐኪ :: ካብዞም ክልተ ኣጸቢቕኪ ትመልክዮም ቃንቃታት ብዝያዳ ንመን ትመልኪ ?
@kokebgebremariam3140
@kokebgebremariam3140 4 дня назад
You don’t know Amharic coz you don’t hear about accent period 😂
@asfawwot8960
@asfawwot8960 7 дней назад
While Pretoria is treaty of capitulation,it is unworldly to claim lands by citing the same treaty.You need to have the idiocy of you people (ትግሬ) to counter argue for your claim.
@asfawwot8960
@asfawwot8960 7 дней назад
How come Amara,being a partner in war with the Federal, ignored in Pretoria & yet you claim it's lands with out being represented? Your ego &ego drive on Amara lands devoid you of ABC of rational thinking.
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 4 дня назад
ተሸንፈሀል አከርካሪህ ተሰብሯል ወያኔዎች ።
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 2 дня назад
TplF le hulet tekefyalehu kalecheh endatamn abaye mood eyeyazechebh new papa 1991 astaws !!!
@walesebhat465
@walesebhat465 10 дней назад
TPLF never talked about the ✌️ for people only war against Amhara's people .
@addistedla
@addistedla 9 дней назад
With all respect not necessarily
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 9 дней назад
Metema, abriha jira, abdelrafe, adi arkay, limalimo, Raya kobo, alewuha milash, zobil ye Tigray tarikawi meretoch nachew
@BtctoMoon101
@BtctoMoon101 10 дней назад
MetHin beal Kutsri 50 Chama Af katim B tsliey Eritrea n Eritrawian zeaweret sebeyti😂
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 10 дней назад
I THING sister medhim show. Keep taking about south Africa 🇿🇦 meeting is not interesting in ETHIOPIA policies. Sister medhin why don't you ask strength to abiy AHMED government. Please bring first minister abiy AHMED to your media. Let us know the details of reality. Wrong ideological deame some time ⏲️ put you in trouble. Thanks
@ramandebene1131
@ramandebene1131 7 дней назад
ኣንተስ ከጎድጋድ ወጥተህ ኣልመጣህም፡፡ የትተደብቀህ ነበር። የ ትግራይ ጠ/ግዛት ይህችን የማትረባ የረድኤት ማድረሻ።
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 дня назад
የደደቢታውያን፥የ5አስርት፥ዓመታት፥የድንቁርና፥እና፥የጥላቻ፥መንገድ፥ትግሬን፥ውድ፥ዋጋ፥አስከፍሏል።ተጨማሪ፥ድንቁርና፥ኩንቲ፥ለቅሞ፥መኖር፥እንኳን፥ቅንጦት፥የሚሆንበትን፥ጊዜ፥ያመጣል።
@Agazdamo
@Agazdamo 5 дней назад
Pretoria is an agreement between two unequal forces. It is only a dignified surrender to TPLF😅
@molalignabate5546
@molalignabate5546 9 дней назад
ጥላቻ እራስህን እንደሚበላህ እብሪት የውድቀትህ ጅማሬ እንደሆነ ያየሁት በትግሬ ነው ከራበው ለጠገበው አዝናለሁ የሚባለው አባባል ቦታውን ያገኘው ትግሬ ላይ ነው እኔ ግን የምመክራችሁ የውድቀታችሁ መጀመሪያ ምን ላይ እንደነበር ብታሰላስሉት ለወደፊት የትግራይ ህልውና ይጠቅማል ውድቀታችሁ የጀመረው 2010 ዓም ላይ አይደለም በደንብ ሰከን ብላችሁ አስቡበት
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 8 дней назад
ትግራይ ትግርኝት የሚባለው ተከዜ ሳይሻገር እስከ በህረ ነጋሽ (ቀይ ባህር )ነው አሁንም ከናተ ተለቅ ያሉ ሺማግሌዎች ጠይቁ
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 8 дней назад
እዚህ መጥተ ተረት ተርት አታውራ የትግራይ ሽማግሌ ወይም ሙህራን ኑ በታሪክ እንከራከር በሰላም እናውራ እውነቱ የማን እደሆነ ይውጣ ብለዋል እየሽሽ ያለው የአማራ ሙሁር ነው ኑ ሲባሉ የሉም ወልቃይ ራያ የትግራይ ነው ውሸት ሲደጋገም እውነት ይምስላል
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 3 дня назад
የፅንፈኛ ጥርቅሞች ይልቅ ለህዝቡ ሰላም ስጡት አይሰለቻችሁምዴ ሁሌ ግራ ዘመም ፖለቲካ የመሬት ሌቦች መቸም አይሳካላችሁ
@birhanegebrehiwot7344
@birhanegebrehiwot7344 9 дней назад
ከትግራይ ህዝብ ጥቅም አንፃር ማየት አለብህ፡፡
@DamotD-bp9oh
@DamotD-bp9oh 5 дней назад
ዳኒ ትግርኛ ኢንጅሩ😂😂
@user-yr6xq4bx7s
@user-yr6xq4bx7s 4 дня назад
TPLF አብ መልሓስኪ ዲኪ ተወቂጥክዮ አባል ኢንሳ
@jossy222
@jossy222 10 дней назад
😂😂😂😂 mider alkasha hula ahunim fithin wed shabia kalark ethiopea wist minim atametam minority honh tinoraleh 😅
@ramandebene1131
@ramandebene1131 7 дней назад
ኣውጅካ ብሰላሕታ ብሃንደበት ኣጥቅዕካ ወራር እዩ። ኣየ ዳንኤል ጃሱስ ንክልተ ዓመት ብኩናት ተራባሪብካ ኣፍንጫኻ ተሰብርካ መቐለ ኣብ ጉብጥች ኣትኻ ፕሮቶርያ ከድካስ ብስም ውዑል ፕሮቶራያ ዘይመሬትካ ክምለስልካ ምሕላም ሓልፉ ካልእ ክኸውን ኣይክእልን፡ ወልቃይት ናይ ወቃይት ራያ ናይ ራያ መሬት እዩ፡ ስለዚ ትግራዋይ ምዕራብ ይበሎ ደቡብ ዝቅየር ነገር የለን ብሓይሊን ቶንኮልን ተመልስ ግን ብመኪና ከድካ ብእግሪኻ ምምላስ እዩ፡፡ ተፋናቃይ ዝባሃል የለን ተፈናቅሎም ከይዶም ተፈናቅሎም ናብ መሬት ዓድበኦም ተመልሶም ኣኸለ።
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 8 дней назад
ድንጋይ ራሶች!! ከፌደራልና ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ተደረገ የተባለውን ባለ 14 ነጥብ ስምምነት አንኳን ብናይ ወያኔ መሳሪያ ታጥቆ ይገባል የሚል ስምምነት አለው??? እንኳን ወልቃይት ልትገቡ ከራያ ተገዳችሁ ተወጣላችሁ፣ የአማራን ግዛት ወስደን በሰላም እንኖራለን ብላችሁ አታስቡ፣ አማራ የተዳከመ በመሰላችሁ ጊዜ የአማራን ግዛቶች ወራችኋል፣ ነገር ግን መረዳት ያለባችሁ አንድ እውነት አለ፣ እሱም በጊዜ አጋጣሚ ካልሆነ በቀር አናሳ መቸም ቢሆን ብዙሀንን አሸንፎ አያውቅም፣ ስለሆነም አሁን አማራ ችግር ላይ ነው አጋጣሚዉን እንጠቀም ብላችሁ ሞክራችሁት ቢሳካላችሁ እንኳን ነገ እንደ እባብ ተቀጥቅጣችሁ ከነ ኪሳራው ለባለቤቱ ትመልሱታላችሁ።
Далее