Тёмный
No video :(

"በሰው ከቀናሁ ባንተ ነው የምቀናው" አብርሃም | "መኪና ሸጠህ የሰጠኸን ስጦታ ማንም ከሰጠን በልጦብናል" ቢንያም 

Balageru TV
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

"በሰው ከቀናሁ ባንተ ነው የምቀናው" አብርሃም | "መኪና ሸጠህ የሰጠኸን ስጦታ ማንም ከሰጠን በልጦብናል" ቢንያም |
ከአርቲስት አብርሃም ወልዴ እና ከቢንያም በለጠ (መቄዶንያ)ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ
////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 330   
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 2 года назад
መንፈሳዊ አይኑ የበራ በዘመናችን የተገኘ ሰው ቢኒያም ፀጋ ይብዛልህ♡
@ethio8774
@ethio8774 2 года назад
አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@babahanindyafauziah3260
@babahanindyafauziah3260 2 года назад
Amin ya allah
@wudadistesfaye1759
@wudadistesfaye1759 2 года назад
ከአንድ ስብከት የበለጠ የእግዚአብሔርን መንገድ በተግባር ያሳየ እና ዉስጣችን የሚቀር ድንቅ ዝግጅት ከሁላችሁም ስምተናል የእናንተን መንገድ እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 2 года назад
ሁለቱም መልካሞች ለሰው ልጅ ክብር ያላቸው ምርጦች 😍❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 года назад
ቢንያም በጣም ምርጥ ስው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብንያም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@euelekebede4265
@euelekebede4265 2 года назад
Bene
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 года назад
Tekekele
@selman456
@selman456 2 года назад
እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@mikiysabera3314
@mikiysabera3314 2 года назад
#በጎ #ሠው ከየት ነህ ~ የማነህ ብሎ~ማንንም ፊት የማይነሳ አይድኑም~ታመዋል ብለን ~የጣልናቸውን ‘ሚያነሳ ጎጆ አልባ ያረግናቸውን ~ አያቶች የሚሰበስብ በብሔር በዘር ሐገር ላይ~እንደ ሰው ብቻ የሚያስብ ከባለቀን ጋር ‘ማይታይ ~ ከባለጊዜ ማይቦድን ከጤንነቱ ቀንሶ ~ የደሀን ህመም የሚያድን እዩልኝ አውሩልኝ ብሎ ~ ፃፊ ዘጋቢ ማይጠራ ከስራው በታች የሚያድር~ከእድሜው በላይ ‘ሚሰራ ከቀን ጋር የማላነሳው - በጊዜ ማላሳንሰው በል ሲለኝ የማላወርደው - ሲያሻኝ የማላነግሰው እነሆኝ የትውልዴ ራስ - የእድሜ ዘመኔ በጎ ሰው #እድሜና #ጤና ቢኒያም በለጠ
@habseid2101
@habseid2101 2 года назад
ቢኒያም በለጠ - ምድራዊ መልዐክ። እምነትና ዘርን ሣይለይ ለሁሉም የሚያገለግል፣ አንድም እንኳን ጠላት የሌለው ምስጉን ሰው ማለት ቢኒያም በለጠ ነው። እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳማረበት አኑሮ ወደቤቱ ይጥራው።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@addisneka4034
@addisneka4034 2 года назад
የንጽህና መጠበቂያ እንዴት መላክ ይቻላል ከus.
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 года назад
Amen Amen Amen egizabhire yemesgen sela hullum negar
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 года назад
Hab Seid tiru አስተያየት እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-ei7yj9db7r
@user-ei7yj9db7r 2 года назад
امين
@user-lm2fn7xd4c
@user-lm2fn7xd4c 2 года назад
ቢንዬ ይህን ለማድረግ መመረጥ ያስፈልጋል :: እኛንም እግዚአብሔር ይምረጠን 🙏🏽 አብርሽ ትዳርህን ይባርክልህ 🙏🏽
@mimi726quasemeda
@mimi726quasemeda 2 года назад
አምላኬ ! እንዴት አይነት ትህትና ነው የተላበስከው ምን አይነት መታደል ነው ! እግዚአብሔር በጤና ያቆይህ
@ewekassa5522
@ewekassa5522 2 года назад
ሀይማኖት በስራ ሲገለጥ እንደዚህ ነው እድሜ እና ጤና ለቢኒ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ቢንያም እግዚአብሔር አምላክ ስራውን በምድር የገለጠብህ አንተ መልካም ሰው እረዠም እድሜን ከበረከት ጋር ይስጥልኝ ቤኔ ወጣትነትህን የተደላደለ ኑሮህን ትተህ ለሊሎች የገበርክ 😢 የዘመኔ ጀግና እውነት ነው መመረጥ ነው አንተ ሻማ ሆነህ ለብዙ ሺዋች ብርሀን ሆንክ ክበርልኝ ቤኔ🙏 አብርሽ አንተ መልካም ሰው የተሳካ የፍቅር የደስታ ህይወት ቀሪው ዘ መንህ ቤንያም አንተ የዘራህው ወጣትነትን መልካምነትን ለቅመ ደካማዋች የማዋል ተግባር በብዙዋች ልብ ውሰጥ ተዘርቶ ይህው አምሳያዋችህንን ወጣቶች በብዛት አሰገኝተህ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ለማየት በቅተናል በብዙ ይባርክህ🙏
@eagle4452
@eagle4452 2 года назад
💕💜💕#Amen 💞💜💞
@lovekides6796
@lovekides6796 2 года назад
Amen🙏🙏🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
@@eagle4452 hi ቤቴ መቼም ብልፅግና ትተቺያለሽ ብለሽ ብትወርጅቤኝም 😊
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 2 года назад
ቢኒያም ለሱ ሳይሆን ለስው የሚኖር እድሜና ጤና ይስጥህ ቸሩ መድሀኒያለም የተባረክ ነህ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 года назад
አብርሃም ወልዴ እንኳን ደስ አለህ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🌹💐🌹
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 2 года назад
አቤት ቢኒያም በምድር ላይ መልካም የሚባለውን ነገር ባገራችን ላይ በስራ ላይ እንዲውል ምክንያት የሆነ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@libbelu6566
@libbelu6566 2 года назад
ምን አለበት ሁላችንም የእናንት ቅንነት በሁላችንም ልብ ውስጥ ቢሰፍር። ዛሬ ላይ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ፣ ኑሮ ሳይወደድ በሰላም በፍቅር እንኖር ነበር።
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 года назад
በትክክል ።
@berukhunde3436
@berukhunde3436 2 года назад
ምስኪን የሃገሬ ደግ ልጆች ምናለ ሁላችንም እንዲህ እንደ እናንተ ብንዋደድ ብንከባበር እውነት ቢኒ ስለ አብርሃም አብርሽ ስለ ቢኒ ሲያወሩ አስለቀሱኝ ምናለ በመልካም ነገር ብንቀናና እንደ እናንተ አይነቱን ደግ ሳይ መቼም በኢትዮጵያዬ ተስፋ አልቆርጥም ኑሩልኝ የኔ ደጎች የናንተ ቀና አስተሳሰብ የሚሊየን ክፉዎችን ስራ ያስረሳል እወዳቹሃለው ፋና እናመሰግናለን።
@elsahagos1695
@elsahagos1695 2 года назад
ቢኒዬ አብርሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@selman456
@selman456 2 года назад
እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@gg7946
@gg7946 2 года назад
ወንድማችን ገብረ ህይወት (ብንያም)አምላከ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋ ያድርግልህ እድሜና ጤና ያድልልን በዚህ በጎ አድራጎት የምትሳተፉ ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋ በረከቱን ያድላችሁ
@ethiopia9326
@ethiopia9326 2 года назад
ቢኒ ለምታረጋቸው በጎ ስራዎች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏እብርሽ በጣም ምትደነቅ ነህ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክ ፈጣሪውን የሚፈራ የተባረከ ልጅ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ቢኒ በተቻለህ መጠን ራስህንም እየጠበክ ለሌሎች ብዙ ለመስራት የአንተ ጥሩ ጤና ላይ መሆን ወሳኝ ነው የሄ ስራ በባህሪው ራስ ያስጥላል ድካምም ስላለው ሰለመልካምነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ga3775
@ga3775 2 года назад
እውነት ነው ስለሱ በጣም መጸለይ አለብን ጤና እድሜ እና አቅም እንዲሆነእ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Год назад
ከይቅርታ ጋር ስራው ምንድን ነው ግን ስላላዎኩኝ ነው የጠየኩት ካጠፋሁ ምቅርታ😢
@amanuel7934
@amanuel7934 2 года назад
ይገርማል አብርሃም ስምህን መምሰል የጀመርክ ግሩም ሰው ነህ በአብርሃም ቡራኬ ተባረክ ስለ ብንያም ለመናገር አቅሙ ስለሌለኝ እንደ ሃዋርያው " እንግዲህ ምን እላለሁ" ብዬ ዝም እልኩ
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 года назад
በአካል ለመገኘት ባልታደልም በሃስብ እና በድጋፍ ከጉናችሁ ነኝ ወይ መባረክ አሁንም ተባረኩልኝ ወንድሞቼ
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 года назад
ቢኒዬና አብርሽ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፡ቢኒዬ ኑርልን ሰብሳቢያችን እግዚአብሄር ዕድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ !!!!! አብርሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ፡፡
@SoreneSorene
@SoreneSorene 2 года назад
ምን አይነት መባረክ ነው:: እናንተይ አይቶ አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን::
@selman456
@selman456 2 года назад
እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
Ohhh... two of the most humble Ethiopians alive today!! I wish we have more of you. ትሁት፣ ስነስርአት፣ ጥሩ ልብ፣ you name it...You both have it all!!
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 2 года назад
እውነት እውነት አይገርምም? ወንድሙንየሚያርድ እንዳለ ስ ነስማ ልባችን ስብር እንደሚል ሁሉ እንደነዚህ ቅን ትሁት የሀገር ማገር የሆኑ ስዎች ሲታይ ምንኛ ደስስስ ይላል🙏
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
@@frehiwotafework5309 ትክክል! ሌላው ከደሀ ጉሮሮ፣ ለመብላት፣ ይቀራመታል። ግማሹ interview ሲደረግ እየተወጣጠረ፣ ደረቱን ነፍቶ፣ ደሀው ህዝብ ላይ፣ ያገሳል፣
@selman456
@selman456 2 года назад
እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Ethiopiawi malet enidenesu neber hizibu tebelashito lela sebina ametavenji.
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ሑለት ምርጥ ኢትዮጵያዊያኖች ስወዳቹሕ ቢኒያም አብርሽ የደግነት ልክ ቢኒየ ልዩ ሰው አምላክ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 года назад
ቤኒዬ በጎ ሰው ምሳሌ የሌለህ የትባረክ የታደል ለበጎ ስራ የተመረጥክ ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@hiwotalemayehu4492
@hiwotalemayehu4492 2 года назад
ቢኒዬ ደግነት መልክ ቢኖረው ባንተ ይገለፃል።
@endomekonnen3044
@endomekonnen3044 2 года назад
Ewent beleshale
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 года назад
ቢኒ የበረሃ እንኳይ ነህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የተባረከች ማህፀን አንተን ወለደች በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘት መመረጥ መታደል ነው!!!
@geniasfaw1114
@geniasfaw1114 2 года назад
ቢንያም ምርጥ ሰው ደምግባትህን ለሰው የሰጠህ ይህን የደግ ምሳሌ 2003 ራስ ሄድ የሚባል ድርጅት የነበረ ፕሮግራም ላይ አስታውሰዋለሁ የሳምራዊውን ስራ ሰርተሀልና ደጉ ሳምራዊ ብያለሁ
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 года назад
ሁለት ወርቆች ናችሁ ቢኒ እኔ በራሴ አፈርኩ በራሴ አንተ የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ ነህ እድሜህ ይርዘም።
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 года назад
ታድለህ እረጅም እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤቴሰብህ እመኝለሀለሁ የዘመኑ ጀግና ነህ አብረሀም እንኳን ደስ አለህ ቢኒ ጎበዚ ነህ ደግ ነህ
@winterwolf5510
@winterwolf5510 2 года назад
ቅንነት ለራስ ነው በሚታየው የበረከት እጅ የማይታየውን ፀጋ ለመውረስ መሽቀዳደምን የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር ለሠጭ አብዝቶ ይስጥልን ።
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 2 года назад
ሁለት ምርጥ ሰዎች!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 года назад
አቤት መታደል የእውነትም እዚች ምድር ላይ የሚቀናበት ሰው ቢኖር ቢንዬ አንተን ነው የእግዚአብሔር ቃል በተግባር ያሳየህ ልጄ ሆይ ሰው ሁን ይላልና ሰው ሆነህ ያሳየኸን የመልካምነት የቅንነት ሰው የመሆን ጥግ ያየንብህ አረያችን ከኔ ከማረባዋ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ነፍ አመት ኑርልን የብዙዎች ነህና ብዙ ያድርግህ ፈጣሪ የራስን ኑሮ የተሻለ ለማድረግ ሌላው ገፍቶ ገደል በሚጥልበት ሳአት አንተ ግን ለብዙዎች ብለህ ሂወትህ ሰጥተሀልና እናመሰግናለን አንተንና መሰሎችህን ጌታ እንዳልተወን የምናስብባቹ ናቹውና እናንተ ያስቀረልን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው
@KDU794
@KDU794 2 года назад
እውነት ነው ቢኒ አብርሽ እናመሱግናለን እግዚአብሔር በሰማይ የስራችሁን ይስጣችሁ
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 года назад
አረ እኔ 53 ሆኖኝ ልብ አልገዛሁም .
@selman456
@selman456 2 года назад
እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@senikebede9903
@senikebede9903 2 года назад
መታደል ነው እንዲ አይነት ቅንነት ሁለታችሁም ጋር ያለው እግዚአብሔር በጤንነት እና በበረከት ይጎብኛችሁ እባካችሁን የሀገራችን ባለሀብቶች ጥለን ለምንሄደው ቁሳቁስ ሀብታችንን አናባክን እንርዳ ይህን ድርጅት ነገ እኛም እንደዚህ ነን ለዛውም እድሜ ከሰጠን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
ቢኒዬ በረከትህ ትድረሰኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 года назад
ወንድማችን አብርሃም ! Congratulations for ur new life.. በጣም አምሮብሃል.. እሰይ እንኮንም ተመቸህ.. እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ለአንተም ለባለቤትህም ይሁንላቹህ...
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
ዋለልኝ ተባረክ። በዚህ ቀና ጉዞ መልካሙን ነገር በማቅረብ ቀጥልበት። ይህ አይነቱ ሥራ ሀገርን ያረጋጋል ወገንን ይስተምራል በጎ ሥራ ለመስራት ያነሳሳል ያበረታል ህዝቡን ያፋቅራል። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 года назад
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት ማለት በቢኒ ይታያል አብርሽ አንተም የሰው ልክ ነህ እግዝያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 года назад
በእውነት ቢኒያም በለጠ ማለት በምድር ላይ እግዚአቤሔር አምላክ በሱ ላይ አድሮ የሚሰራበት ትልቅ መልካም ቅን ሰው ነው እግዚአቤሔር ደሞ ከብዙወች አድን ሰው ይመርጣል በድፍረት ለመናገር ቢኒያም በእግዚአቤሔር አምላክ የተመረጠ የድሆች መሸሸግያ የሆነ ሰው ነው እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ እዲሰጥልኝ የዘወትር ምኞቴ ነው ቢኒዬ ሺ አመት ኑርልን አብርሽ አተም መልካም ልበ ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርካችው
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 2 года назад
ቢኒዬ እውነተኛ ሐዋርያ ቃላት አይገልፀውም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 года назад
የተባረካችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@meazameles9306
@meazameles9306 2 года назад
ቢኒን ሳይ እፅናናለሁ እግዚአብሔር ዛሬም ደግ ሰዎችን አላሳጣንም ሰብኮ ሳይሆን ሆኖ የሚኖር መጽሐፍ ቅዱስን በተግባር ያሳየን ሰው ነው አብርሽዬ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 года назад
አብርሽ መልካም ልብ ያለክ ሰው ነክ ዘመንክ ይባረክ ስለቢኒ እውነት ተናገርክ እራስን መሰዋት አድርጎ ሰወችን መርዳት ማንም የማያረገው ነው በጣም ከባድ ነው ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ❤❤👍👍🙏🙏
@samimtku1547
@samimtku1547 2 года назад
እኔ ለናንተ የሚመሰክር አንደበት የለኝም እግዚአብሕር አብዝቶ አብዝቶ ሂወታችሁን ይባርክላችሁ እድሜ ከሰጠኝ አንድ ቀን እንደምመጣ ተስፋ አለኝ በሃገር ስለሌለሁ ነው !
@sknew6321
@sknew6321 Год назад
ቢኒዬ ላንተ ቃላትም የለኝም በጣም ማከብርህ ምወድህ ነህ ብቻ ቃላትም ያጥሩኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ይባርክህ ሰላም ሁንልኝ ወድሀለው
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 2 года назад
ሁለቱም ልበ ቀና ለሰው ክብር የሚሰጡ ፍጣሪያቸውን የሚያከብሩ እግዚያብሔር በመራቸው መንገድ የሚራመዱ ናቸው ። ተባሩኩ እሰቲ ባርኳቸው በእግዚያብሔር ሰም
@asmare5631
@asmare5631 2 года назад
መልካምነት እጅግ እጅግ የሰው ልጅን የሚገልፅ ከምንም የበለጠ ደስታ ያስገኛል ደግሞም የሰው ልጅ ለሰው ልጅ ሃካሙ ነው ከሰው ልጅ ጋ ሳትስማማ ጌታ ጋ እርቅ አይኖርክም ጌታ ይባርካቹህ
@yoditmoges1615
@yoditmoges1615 2 года назад
እግዛአብሔር ስራው ድንቅ ነው።እመቤቴ ማርያም ከነልጆ አሁንም የጎደለውን ትሙላ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
ብንያም የምስጊኖች እባት እድሜና ጤና ይስጥህ አብርሃም የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስጥህ
@Betesfa
@Betesfa 2 года назад
ቢኒ እውነትህን ነው የመጨረሻው ጊዜ ነው ያ ማለት ግን ሁሉም ሰዎች ይጠፋሉ ማለት አይደለም እንዳልከው የኖህ የውሃ ጥፋትም ሆነ የሰዶም እና ገሞራ ጥፋት በመጣበት ጊዜ ከጥፋት የተረፉ ሰዎች ነበሩ አሁንም ከሚጨጣው የመጨረሻው የአምላክ የፍርድ ቀን ተርፈው የዘላለም ህይወት የሚያገኙ ሰዎች አሉ ስለዚህ አንተ ጥሩ ሰው ቢኒ የክፉ ሰዎች ጋር መጥፋት የለብህም ፈጣሪ ይወድሃል ለአንተ ብቻ ሳይሆን በስርህ ላሉ ሰዎችም የመዳን ምክንያት ልትሆን ትችላለህ እና እባክህ ፈጣሪ እሱን ለሚፈልጉት ሰዎች ያዘጋጀው በደስታ ለዘላለም የመኖር ተስፋ ስላለ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች እንድትሆን ፈጣሪ ከቤተሰቦችህ ጋር ጋብዞሃል የዚህ ተስፋ ተካፋይ ለመሆን መፅሀፍ ቅዱስን ከነ ቤተሰቦችን መማራችሁን መቀጠል አለባችሁ መዝሙር.(37):9-11,29
@tsehaykemal4067
@tsehaykemal4067 2 года назад
Ewnet nw 🙏
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 года назад
ማነኝ አልክ መፆሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መጥቀስና ማንበብ በተግባር ካልተገለፀ ፍሬ ከርስኪ መሆኑን ቢኒ ባያነብ እንካ ተግባሩ ሰማያዊ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
በደሙ የተዋጀ የአሸናፌው የእግዚአብሔር ልጅ ነው። እንደናንተ ጌታ ሆይ ጌታሆይ እያለ በሰሙየሚዘባበበት ሳይሆን የ እግዚአብሔር ፈቃድ በሰራ የገለጠ በህይወቱ የሚኞር የአምላክም ሰራውን የሚሰራበት በክርስቶስ እየሱስስ ድህነቱን ያወጀ የድንግ ማርያም የአሰራት ልጆ ነው።
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 года назад
ለሰው መኖር በጣም መታደል ነው እድሜ እና ይስጣችሁ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 года назад
ለስው መኖር ማለት መታደል ነው ቢንያም አላህ ይርዳህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
ቢኒያም እኮ ለኢትዮጵያ የተሰጠን በረከት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አብርሽም ምርጥ ሰው
@azemutegen3212
@azemutegen3212 2 года назад
ቢኑ አቡ የኢትዮጵያ እንቁ እግዚኣብሔር ይጠብቃቹሁ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 года назад
ቢኒያም በለጠ እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ ጌታችን መድኔአለም ክርስቶስ ይስጥልን ባላገር አብርሃም ተባርክልን
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 2 года назад
ብንያም የምድራችን ሙሉ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አብርሽዬ አንተም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያርግህ ሕይወትህ ሁሉ የተድላ የጤና የሰላም ይሁንልህ ተባረክ
@negawegie5243
@negawegie5243 Год назад
እውነትም ማመን ያሰቸግራል ይህ መባረክ ነው ቃላቶች አጣሁ.......
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 2 года назад
አብርሃም በባላገሩ እምወድህና እማከብርህ ሰው በበለጠ በቅርብ ከልጅነትህ ጀምሮ ስብእናህን ባለፈው አይቼ በተጨማሪ ሁለቱ በጣም ስለ አገር ፍቅር እና ናፍቆት አነሳሽና አበረታች የሆኑት ዘፈኖች ደራሲ መሆንህን ሳውቅማ ተወየኝ አድናቆት የላቀ ሆኑዋል ። ምነው አንዴ በላይፍ ባገኘው አገሬን እያልኩ ያለቀስኩበትን የጨፈርኩበትን ዘፈኖች ባለቤት በጣም ስሜታዊ ሆንኩ አሁንም ስራዋችህ ሁሉ ይባረኩልህ ። እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃልው።
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 2 года назад
የምዱር መላሀክ ቢኒያም
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 2 года назад
The two most beloved, generous, special and perfect Ethiopians we love and admire . Huge huge hugeeeeeee respect abrish and the angel bini
@tigistsara9919
@tigistsara9919 2 года назад
ቢኒያም እግዚአብሔር ይርዳህ አብርሃም ሰርግህ የሰላም የፍቅር ይሁንልህ አንተም የምታደርገው ድጋፍ ከእግዚአብሔር ታገንኛለህ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@sebleasres2170
@sebleasres2170 2 года назад
እንዴት መታደል ነው ለዚህ ስራ መመረጥ ስራችሁ ሁሉ የተቃና ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ነውና ተባረኩ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
እውነትም እግዚአብሔርን አየሁት:: እንዴት የሚገርም አገላለፅ ነው:: እኔም እድል ገጥሞኝ መቆዶንያ በመጎብኘት በረከት ለማግኘት ሄጄ ነበር እና እንዲሁ ነው የተሰማኝ:: እግዚአብሔርን እዛ ቤቱውስጥ አይቸዋለሁ:: ወንድማችን ቢንያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ:: እኛን ደግሞ የመስጠት ፀጋ ያድለን እና ሰጥተን በረከት እንድናገኝ ይርዳን:: 🙏
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 года назад
በእውነት እንዳንተ ታላቅ ሰው የለም አብርሽ እግዚአብሔር ይርዳህ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርህ እግዚአብሔር ያልጠበቅከውን ያላሰብከውን ይስጥህ አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ቢኒ እግዚአብሔር መርጦሀል ይትባረክ እግዚአብሔር ይርዳህ የበለጠ ትልቅ ስራ እንድትሰራ ቸሩ አምላክ ይርዳህ እናቶችን አባቶችን የታመሙትን እየረዳህ ስላለህ እግዚአብሔር ይረዳሀል እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ተባረክ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
ከነስምህ አብርሀም እድሜህ ሁሉ እንደ ብርሀን የበራ ይሁን ቢንያም ተናግረን አንጨርስም ብቻ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 года назад
የሰው ልጅ በዚህ ልክ ለሰው ዋጋ ሲከፍል ያየሁት በሜቄዶኒያ መስራች በሆነው ቢኒያም አየሁት ምድራዊ መላዕክ ሆነህ ልተቸገሩት እናት አባት በአጠቃላይ መጠጊያ ላጡት መጠጊ ስለሆንክ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ አሁንም በበረከቱ የበለጠ ጨምሮ ጨማምሮ የልብህን መሻት ይሙላልህ አብርሽ እንደስምህ ስለሆንክ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ያገሬ ልጅ
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 2 года назад
እግዚአብሔርን አየሁት ቤት ውስጥ በእግሩ ሲሄድ እውነት ነው አብርሽ ። አስለቀሰኝ ፣ ቢንያምን ዝም ብዬ ሳየው ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው እና በሱም ተመስሎ ስራው የሚገለጥበት ነው እናም ልቤን ይነካኛል ። ወደአገር ቤት ስመጣ እኔም እንዳብርሽ መቄዶንያ ሄጄ እግዚአብሔርን ማየት እፈልጋለው ይረዳኛልም🙏🙏🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
አብርሽ ምርጥ ሰው መልካም ነገር ብንስራ ጥሩ ነው
@mekdsbedada4047
@mekdsbedada4047 2 года назад
ልክ ነህ አብርሽ። መታደል ነው መንፈሳዊ ቅናት ያስቀናል።ቢኒዬ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
The two living legends in one ☝️ room. How beautiful 😍 is this!! Thank you 🙏 for being such inspiration.
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Год назад
ሺ ግዜ ቢያዩህ የማትጠግብ እያለህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ አላውቅም ምን እደምልህ እወነት ነው አብርሽ መሰዋዕት ሆነሀል አለ አለ ቸሩ አምላክ ይደግፍህ አብርሽም እንዲሁም የባላገሩ ሰራተኞች እናመሰግናለን
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 года назад
ትክክል እንደ ቢንያም አይነት ፍጹም ለእግዝአብሔር የተስጠ ስው ምድራዊ ሳይሆን ስማያዊ ስጦታ ነው፣ በዚህ ምድር ላይ እግዝአብሔር ስለፍጥረቱ ሲል የሚያስነሳቸው ስዎች አሉ።
@kassas4
@kassas4 2 года назад
እንደዚሕ አይነት ጥሩነት ማየቱ በራሡ አይምሮ ያድሣል ቢኒ የነዚሕ ድሖች ምርቃት በእግዚአብሔር ዘንድ ምን እንደሚዘጋጅልሕ መገመት ቀላል ነዉ በጣም እድለኛ ነሕ ለዚሕ መመረጥሕ በእንደዚሕ ሰዉ ለሰዉ በተጨቃከነበት ጊዜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነ መላዉ ቤተሰብሕ በጣም ደሥ ይላል .አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥሕ ይሔንን ማሠብሕ ትዳራችሑን ቤታችሑን በበረከት ይሙላዉ እግዚአብሔር
@selamwitayele5256
@selamwitayele5256 2 года назад
እውነት ነው አብርሽ የሚቀናበት ስው ቢኒ ነው መታደልም መመረጥም ነው እንተም ግን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርህን ይባርክ መልካም ፍሬም እፍሩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 года назад
congratulations ደጉ ሰው አብርሽ የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰላሙንና ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቢኒ አንተ የተባረክ ሰው እመቤቴ አድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንደአንተ አይነት ያሉትን ያብዛልን ❤️❤️❤️
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 2 года назад
አብርሽ እንኳን ለዝች ለተባረከች እልት አደረሰህ ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ይሁንላቹ
@user-qq9mr5yf6z
@user-qq9mr5yf6z 2 года назад
እኔም ከማደንቃቸው እና ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ የመቅዶንያ መስራች ቢኒያም በለጠ ነው ልዑለ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ እውነትም ሚቀናብህ ሰው ነህ ቢኒ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
እንደእናተ አይነቱ ይብዛልን አብሪሽ ጠፍተህ ነበር አንተ መልካም ኢትዮጲያዊ እንኳን ደና መጣህ ትዳርህ ያማር የሰመረ ያርግልህ ፈጣሪ🇪🇹😍
@aselefechkebede8827
@aselefechkebede8827 2 года назад
አብርሀም ዘመንህ ይባረክ የተባረከ ፌሬ ይሰስጥህ
@marthaargaw3521
@marthaargaw3521 2 года назад
I am proud of my brother Abresh
@marthaargaw3521
@marthaargaw3521 2 года назад
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@Ethiopia.1888
@Ethiopia.1888 2 года назад
መመረጥ ያስፈልጋል‼️ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ። ኢትዮጵያ 💚💛❤ ቀና ብላ ትያችሁ ።
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 года назад
መልካም ሰዉ ቢንዬ በአንፃራዊ ደግሞ አብርሽ እንደናንተ ያለዉን ለሀገራችን ያብዛልን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 года назад
The two most humble Ethiopians.God bless you both and long live
@ephremmoges4841
@ephremmoges4841 2 года назад
የታደላችሁ ናችሁ በጣም ታስቀናላችሁ። ቢኒዬ እንኳን ይህንን አሰብክ አደረግክ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ምድሪቷን አምላክ የፈጠራት በደነዚህ አይነት ሰዎች ተሞልታ በፍቅርና በመተሳሰብ ለመኖር ነበር ነገር ግን ሁላችንም በረከትን ትተን ሴጣንን እየተከተልን ግብሩን ተቀብለን እየጠፋን ምድሪቷንም ሌላውንም አብረን አቆሸሽናት። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። አብርሃምዬ፣ ቢኒያምዬ እወዳችኋለሁ የምድር ቅዱሶች ናችሁ። ልዑል እግዚአብሔር የጤናውንና እድሜውን ሰጥቶ ብዙ በርከት ለመስራት ያብቃችሁ። አብርሃም እንኳን ለዚህ አበቃህ ጋብቻህን የአብርሃምና የሣራ ያድርግልን። በበረከትና በሰላም የተሞላ ይሁንልህ።
@ferehiwottaye3662
@ferehiwottaye3662 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ መልካምነት ከተግባር ጋር ያየሁት ቢኒን ነው ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@neza88
@neza88 2 года назад
አብርሃም እና ቢኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍሴ የምትወደው ለካ መልካም ቃል በመጠቀሙበዳኝነቱ ብቻ አይደለም በተግባር ስለተገለጠ ነው
@merawitabebe5690
@merawitabebe5690 2 года назад
እውነት ነው ቢኒ የሚሰራው ስራ ማንም የማይሰራው ስራ ነው ስጋዊውን ህይወት ጥሎ ለነብሱ የሚኖር ድንቅ ሰው ፅናቱ ብርታቱ የሚገርም ጠንካራ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ። አብርሽ አንተም መልካም የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 2 года назад
የሚገርመው አብርሽ የተናገርከው የብዙሐኑ ምኞት ይመሰለኛል በጣም መንፈሳዊ ቅናት የምቀናበት ሰው ቢኖር የመጀመሪያው እና ዋነኛው ቢኒ ነው ከነ ሰነምግባሩ ከነ እርጋታው ከነ ትህትናው ልዬ ሰው ነው እግዚአብሔር ካሰብከው በላይ ያሳካልህ አብርሽም የተባረከ ትዳር ያርግልህ ለጓዜጠኛውም ጤናህን ይስጥህ
@Selmawet564
@Selmawet564 2 года назад
ተባረኩልኝ
@zahrahyemen2133
@zahrahyemen2133 2 года назад
መታደል እኮ ነው ያንተ ስራ ሕግዚያብሔር መርጦአል እኛንም ልባችንን ይክፈተው ቢያንስ በሽተኛ እንኳ ስናይ እንድራራ እድሜህን ያርዝመው ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ።ሕግዚያብሔርን አየሁት ግሩም አባባል ነው👏👏
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 года назад
አቤት ትህትና ምን አይነት መመረጥ ነው እመብርሃን ትጠብቅልን ወንድማችን
@selman456
@selman456 2 года назад
እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ!!!!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 года назад
አቤት አቤት አቤት መታደል እግዚአብሔር ጤና ረጅም ደስታ እመኛለሁ ቢኒያም በለጠ!!!!! Elelelele Elelelele Elelelele Egizabhire yemesgen sela hullum negar malkam tedar Aberham
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
እስኪ በፍጣሪ ልለምናችሁ የመቄዶኒያን መገኛ ቻናል ንገሩ ብዙ አለ በሱ ስም የተከፍተ ቢኒዬ ፍጣሪ እርጂም እድሜ ይስጥህ
@beletekassaye9489
@beletekassaye9489 2 года назад
ትክክል ብለሀል አብርሸ በቢንያም መቅናት ያልከዉ መመረጥ ነዉ
@melatkl7275
@melatkl7275 2 года назад
ሁለት ምርጦች አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት ወይ መታደል መመረጥ ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም
@dailyshow9389
@dailyshow9389 2 года назад
ሁለት ምርጦቼ!
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Год назад
አብርሽ ትክክለኛ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ነው እዛ ያየሁት ያልከው እግዚአብሔር ነው የስራው ባለቤት ማነው እግዚአብሔር ካረዳው ማን ይህን ያረጋል
@astergezawe191
@astergezawe191 2 года назад
እግዛብሔር ይባርካቹሁ ጌታዬ ኢየሱስ አሁንም ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረኩ
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 412 тыс.
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 412 тыс.