Тёмный
No video :(

#በተስፋ 

RAHA tube
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ebstv ebs #minber ‪@minbertv1‬ mi‪@seifuonebs‬ eb‪@fetadailyanalysis‬ feta@like @comment @shere

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 10 месяцев назад
ይህ የሷ ብቻ አደለም ታሪኩ የስደተኞች ታሪክ ነው በየ አንዳንዱ ስደተኛ እደዚህ ያለ ችግር አለ ብቻ አላህ ካለችበት ጪቀት ያውጣት ለሷ መልካምን ነገር አላህ ይስጣት እኛን በዝነት አይኑ ይየን በስደት አለም ደክሞናን 😢ያረብ
@user-pb6vb3vp8r
@user-pb6vb3vp8r 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@rabiaahmedawol
@rabiaahmedawol 10 месяцев назад
አሚንን አሏህመ አማን ያረበና አለሚን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 10 месяцев назад
Amniiiiie
@zemzemzemzem6661
@zemzemzemzem6661 10 месяцев назад
አወ ወለሂ ደምሩኛኛ
@user-gg6mv1jz1k
@user-gg6mv1jz1k 10 месяцев назад
ትክክል ብለሻል
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 10 месяцев назад
የብዙወቻቺን ታሪክ ነው እኔም በቤተሰ በባል ምክንያት ብዙ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ገብቸ አሁን ወዳአላህ ተመልሸ ደስተኛሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ ደስታ ያለው አላህ ጋር ብቻ ነው ውዶች
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 10 месяцев назад
ወላሂ አብሽሩ እኔም ነኝ ግን ሶብርን የሚያክል ነገር የለም አብሽሩ ውዶቸ
@user-xb4je6ir5j
@user-xb4je6ir5j 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 10 месяцев назад
ምክርሺ በጣም ደስ ይላል የሰው ልጂ አላህ ከወሰነለት ውሳኔ ማለፍ አይችልም አንዲ እጂግ በጣም የሚያስደስት ነገር አላህ ከሱ ጋር ስንሆን በይበልጥ ከእኛ ጋር መሆኑ ነው አንዲት ( ዲ) ባሪያ የሚረጋጋበት ነገር ቢኖር ጌታውን በብቸኝነት እያመለከ ከእሱ ጋራ መገናኘት ነው ።የአላህ ምርጫ ሁሌም ከእኛ ምጫና ፍላጎት የተሻለ ነው። ጀዛኪለሰሁ ኸይር እህቴ
@Nejat197
@Nejat197 10 месяцев назад
ወይኔ ለምንድነው ግን እኛ ስደተኞች ለቤተሰብ እየረዳን ደግሞ ለሄወታችን እነሱዉ መራጭ ወሳኝ እንዲሆኑ የምንፈቅደዉ🤔🤔 አይዞሽ እህቴ እዉነት ፍፁም የሆነ ደስታ ያለው አላህን አጥቆ በመያዝ እና የዉስጥን ጭንቀት ጫጫታ ለሰው ከማዉራት ለማይሰለቸዉ ደግሞ ጀመረች መጣች ለማይለዉ መልስ ላለዉ ሁሉን ቻይ ለሆነዉ ጌታ ሁሌ በዱአሽ የዉጥሽን አዉሪዉ ጠይቂዉ ለምኚዉ ያረጋጋሻል ይቀልሻል ኸይሩን ነገር አላህ ይምረጥልን ለላጤወች ዳር ይዘን መወሰን ከብዶን ላለነዉ ሁሉ ሰሙቲ ሽኩራንን ማማ እንዲህ ብቅ በይ አትጥፊ❤❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 10 месяцев назад
ዛሬ ስለኔ ሰው ያስብልኛል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ለራሳችሁ ቅድሚያ ስጡ አኽዋቲ😢
@emu1461
@emu1461 4 месяца назад
M.shallah hubi
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 10 месяцев назад
ወላሂ እሄ ታሪክ የብዙዎቻችን ነው ሱበሀን አላህ ይገርማል በጣም ጀዛከላ ኸይር እህቴ
@tube5274
@tube5274 10 месяцев назад
ማንንም መዉቀስ አይገባም ሰዉ ናቸዉ በምንም አይነት ሁኔታ ይርማይተወን አላህ ብቻ ነዉ ወደቅን ተነሳን እሱ ብቻ ነዉ አልሃምዱሊላህ ብዙ አይቻለሁ ዘመድ ጎደኛ ቤተሰብ እናት እህት ወንድሜ ክፋታቸዉ እንዲጠነክር አርጎኛል ተስፋ በ አላህ ብቻ እንደሆነ ተገንዝቤያለሁ ሰዉ ናቸዉ ሳለቅስበት ሳምሰዉ የማይተወኝ እሱ አላህ ብቻ ነዉ ስለዚህ ስጋ ለበስ ሰዉን በፍጹም ተስፋ አታድርጉ እመኑኝ አላህ ብቻ ስለሁሉም ነገራችን የምያዉቀን
@ruzsayid
@ruzsayid 7 месяцев назад
ማማይ እስላም አልኩም እህቴበጣም ነው ይምዉድሽ አላህ ይጥብቅልኝ
@Xcite-gi2bg
@Xcite-gi2bg 2 месяца назад
የምዙወቻችን ታሪክ አልሀምዱሊላህ ዲኔን እማራለሁ ሱላቴን ስሰግድ ቁርአን ስቀራ ጭቀቴ ይወገዳል ተስፋይም ይጨምራን ካሁን ቡሀላ ግን በራሴ ሂወቴን ለመምራት ወስኛለሁ ከቤተሰብ ምንም አልጠብቅ ከአላህ ብዙ ተስፋ አለኝ
@user-fw3gb8kj9c
@user-fw3gb8kj9c 2 месяца назад
ሱባሀነ ረቢ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል ያረብይ
@Rahma3dar5
@Rahma3dar5 10 месяцев назад
ትክክክል ነው ታሪኩ
@tube5274
@tube5274 10 месяцев назад
በፍጹም ጠንካራ ትሁን ለበጎ ነዉ አላህ የተሻለ ነገር ይዞላት ነዉ
@user-xb4je6ir5j
@user-xb4je6ir5j 3 месяца назад
ሁሌም በግርድና እንድንኖር የሜፈልጉ ቤተሠቦች አሉ አላህ የያዘላት ነገር ይኖራል
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 месяцев назад
የኛ ነገር እድሜአችን በስደት አለቀ ወላሂ ብዙዎቻችን ከ10 አመት በላይ የሰራን ነን ምንም ነገር የኛ የምንለዉ የለን ያልተኖረ ልጅነት ትዳር የለ ብቻ አልሀምዱሊላ ማለትነዉ መጪዉን ጊዜ ተደስተን የምንኖር ያድርገን
@AyshaaliAyshaali-se8rk
@AyshaaliAyshaali-se8rk 8 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱሁ እህቴ ጀዛኪአላህ ኸይረን
@maryamaali1414
@maryamaali1414 10 месяцев назад
ወላሂ የሁላችንም ታርክ ነው የኔ ወቹ ደግሞ በኔ በኩል ሢመጡ በመሀል ያመጡና ጣልቃ ያሥገባሉ እሽ ብየ ሥቀበልላቸው ከሆነ ጊዜ በሇላ አይሆንም ይላሉ ከአንድም ሦሥት ጊዜ ይሄው እየኖረኩነው ብቻየን ከአሏህ ተሥፍግን አልቆርጥም ሥንት መልካም ባሮች አሉት
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 10 месяцев назад
የኔ እናት አላህ ልቦን በጡሩ ነገር ይጠግንላት ሂወት እደዚህ ነች ሁሉም ሙሉ አይደለም እኛ ስደተኞች ደሞ እራሳችንን እራሳችን ካለደን ድረስ ማነም አያዝንልም ከአላህ ውጭ ማነም አያግዘንም አብሽሪልኝ 😢😢😢
@omrmobile2678
@omrmobile2678 10 месяцев назад
እህቶች በናንተ ሂወት ማንም አያገባውም ብታጡም ብታገኙም ብትወድቁም ብታሳኩም በሂወታችሁ ውጣ ውረድ ዋጋ ምከፍሉት ራሳችሁ ናችሁ ስለዚህ አትበድሏቸው እናንተንም እነሱንም የሚያዋርድ የሚያሳፍር ቦታ አትሁኑጂ አይታችሁ አስባችሁ ኑሩ ጂ እነሱን ወሳኝ መራጭ አታድርጉ ባሁን በአቶ ሁሉም ያነፍሴ ነው
@abcdefgabcd2135
@abcdefgabcd2135 10 месяцев назад
ወላሂ ከባድነው እህታችን አላህ ልቦን በኸይር ነገር ይጠግንላት ስደት እድሜ ይጨርሳል ስደትን በቃችሁ ይበለን 😢😢😢😢😢
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 Месяц назад
የኔ ጎደኛ እደዚህ ነበረች ሳኡዲ ሆና ላግባ ብትላቸው አታግቢ በኛ በኩል ባል አምተንልሻል ብለዋት ተስፋ አርጋ ስትሆድ ሁሉም ነገር ወሸት ነበር አገር ስትገባ የገዛ ወንድማ ብራን ካዳት እህታ ካደቻች ግን የአንዳ የእህታ ባል ባዳ የተባለው ቤት ሰርታ ነበር እሱ ተሺሎ ቤታን አስረከባት እሷም በራሳ ምርጫ አግብታ ወንድ ልጅ ወልዳ አገር ላይ እየኖረች ነው እራሳችን ከአላወቅንበት ማንም አያዝንልን አላህ ይርዳት
@rabiaahmedawol
@rabiaahmedawol 10 месяцев назад
ሀቂቃ እዉነት የሁላችንም ታሪክ ነዉ
@zeinebmohammed490
@zeinebmohammed490 8 месяцев назад
ወላሂ የናም ትሪክ ነዉ አዪ
@vbvbvb-dh2zd
@vbvbvb-dh2zd 10 месяцев назад
እኔም 10 አመት የለፋሁበት ቤቴ መንግስት አፈረሰብኝ ብቻ ከፋኝ ተስፈኛ ነበርኩ ተስፋ ቆረጥኩ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 10 месяцев назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ያተሻለውን አልታሰበ እርዚቅ ይስጥሽ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 10 месяцев назад
አብሽሪ ማማየ አላህ የተሻለውን ይዞልሽ ይሆናል ሶብር አድርጊ እና በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 10 месяцев назад
የት ነው ግን ውዴ ህገ ወጥ ቦታ ገዝቼ ቤት ልሰራ ነበር ወደ ደሴ
@sjsjddjdjdjd1430
@sjsjddjdjdjd1430 10 месяцев назад
​@@user-cs8wq3wy5rእኔ እራሱ ዉሎ ካቦልቻ ነበር ለመስራት ህግ ወጥ ነው
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 10 месяцев назад
@@sjsjddjdjdjd1430 አላህ ወኪል እኔእራሱ ኮቻ ሰርቻለሁ ግን ህገወጥነው
@jassemalmas
@jassemalmas 8 месяцев назад
ይሄ ሂወት የኔም ነወ አብሽሪ እህቴ እኔምበቤተሠብ ሠበብ ሳይላገባ ይሄው አለሁ ታናናሾቸ አግብተው ወልደዋል አሁን ግን ወስኒያለሁ በተወኩል
@rufu3986
@rufu3986 10 месяцев назад
❤❤❤
@user-bx4sd9rv8c
@user-bx4sd9rv8c 10 месяцев назад
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ የእህታችን ታርኳ እሁላችንም ጋር አለ ውንድሟ አናቷን እሱ አፍኗታል እንጅ እናቷ ልጅጃቸውን ትዳር ይውዳሎ እናቱቻችን እሰራችው ያለውን ሰው ወሪ ያሚናሎ የእኝን ግን ችላ ይሎታል ብቻ አላህ ከፎችውን አያሰማን አላህ ሂዳአ ይስጣችው ለእህቴ የሚመከርሺ ነገር ብኖር አንቺ ከቤተሠብ ሂውት መወጣት ነው ያለብሺ እራሰሺ እኔ ጥንካራ ሴት ነኝ ሰው የደርስበት እደርሳለሁኝ በየ በአላህ ላይ ያለሺን ተውኩል አጥንርው አብዘተሺ ዱአ አድርጊ ዋናው ነገር አንቺ ጤና መሆንሺ ነው ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ገንዘብሺን አጥብቀሺ ያዥ ለእናትሺ ብቻ ለሻይ ልብና እያልሺ ውንድመሺ የራሡን ኑሮ እየኑር ነው ከዚያ ቱሎ ወድሀገርሺ ጊብ አላህ ለአንቺ የጽፍውን ታገኝዋልሺ እኝ ሴቱች ትልቁ ሰተታችን በሰተታችን አለመማራችን ነው ወላሂ ነው የሚልሺ እኔ ከውንድሙች በዚህ የተነሳ በሂውት አንድ ሰው እንዳይገባ ብየ በአቋሜ ጠንቻለሁኝ አንቺ ጥንካራ መሆንሺን ሲያው እኔሱም ያሳልፍት ጌዜ ይቁጫጨዋል ምነው በሰአቱ ለእህታችን እንደዚህ አድርገንላት ብለብለው አይዞሺ ሁሉም ነገር ያልፍ አብሺር ወድፊት አልሀምዱሊላህ አላኩሊሺል
@abdulazizworku2346
@abdulazizworku2346 10 месяцев назад
በጣም ይገርማል ትልቅ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ግን መጋፈጥ ይኖርባታል አታግቢ ሲሏት ምክንያት ይኑራቸው ከዛ ውጭ ግን እሷ በምርጫዋ እርግጠኛ ከሆነች ትጋፈጥ ወደፊት ትግፍበት ።
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 месяцев назад
ትክክል
@ssana721
@ssana721 Месяц назад
❤😢
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 10 месяцев назад
ሱብሀነከ ረቢ ይህማ የሁላችንም ታሪክ ነው በተለይ የአንዷ አህቴ ታሪክ ነው😢
@hayat2583
@hayat2583 10 месяцев назад
አስላም አልይክም ወሀመርትላሁ ወብርቱ አርፍ ቆይት።ነው የኔ መልካም እህት በርቱ የኔ ጀግርት🎉🎉🎉🎉
@tamrasaeed
@tamrasaeed 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hamdaahmed6444
@hamdaahmed6444 10 месяцев назад
🎉❤❤❤❤❤❤❤😊❤
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 10 месяцев назад
ውዷ እህቴ ለአሏህ ብዬ ወሏህ ውድድ አደርግሻለሁ❤😍😘አሏህ ይጠብቀን በየለንበት❤(R❤)
@user-cm6gr8xz8f
@user-cm6gr8xz8f 10 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ጀዛኪላህሁ ኸይረን 🌹🌹🌹
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 7 месяцев назад
የኔ ቢጤ😭😭😭
@ghfh1924
@ghfh1924 10 месяцев назад
ያረብብብብበ
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 10 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህታችን ያአሏህ😢 አሏህ የተሻለ ነገር አስቦላት ነው ኢንሻ አሏህ ልቧን አሏህ በመልካም ነገር ይጠግንላት ተስፋ መቁረጥ የለባትም ይህ የሁሉም ስደተኛ የሂወት ታሪክ ነው አሁንም እየኖርነው ነው ብቻ አሏህ ሁሉን አዋቂ ተመልካች የሆነ ጌታ ደስታችንን በቅርብ ያድርግልን🤲💔😢😢😢😢
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 10 месяцев назад
ራህቱል ቀልብ የኔ ልዪ እደነሽ
@semiramohaned
@semiramohaned 10 месяцев назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዷ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ የአላህ እዝነትና ቸርነት አይለይሽ ♥️♥️
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@rahmarahma3801
@rahmarahma3801 10 месяцев назад
ጀዛኪላሁ ኸይረ
@user-eu2ep3cb7b
@user-eu2ep3cb7b 10 месяцев назад
😢😢😢😢አይ ስድት
@anshaseide9193
@anshaseide9193 8 месяцев назад
የኔእህትየኛየሥደተኛነገርያሳዝናልእህ
@endrisjemal3244
@endrisjemal3244 10 месяцев назад
በርች ውዷ እህታችን!!personal development ኮርሶችህ ይመቹኛል!!
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 10 месяцев назад
ያአላህ😢😢😢
@asiyakhairu-zc3ns
@asiyakhairu-zc3ns 10 месяцев назад
ሰሙ ድሮ እኮ አለባበስሽ ማኛ ነበር አሁን ማን ቀማሽ
@faridafarida3740
@faridafarida3740 8 месяцев назад
😢😢😢😢Baxam yaszinl
@neima2690
@neima2690 3 месяца назад
ይህ የሁላችንም ስሜትነው
@shadamedan5593
@shadamedan5593 10 месяцев назад
ያረቢበዝነትህወፍቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 10 месяцев назад
የብዙዉቻችን ታሪክ ነዉ እፎፎፎ
@user-uk1zi1ux5t
@user-uk1zi1ux5t 10 месяцев назад
ትክክለኛ ታሪክ
@user-ee9rw5wl4w
@user-ee9rw5wl4w 10 месяцев назад
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱበሀን አላህ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 10 месяцев назад
የሁላችንም ታሪክ ነው
@Suls65850
@Suls65850 10 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ግን አብሽሪ ለኸይር ነው እህቴ ተስፋ ግን አትቁረጭ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 10 месяцев назад
እህቶቸ አትሞኙ ማግባት ከፈለጋችሁ ለናንተ ጥሩ ሰው ከሆነ አግቡ እኔ. ላግባ ስላቸው ቤተሰብ አጠቃላይ አይሆንም አሉኝ በተለይ ወንድሞቸ አይሆንም ብለው እቢ አሉ እኔ ግን በውሳኔየ ፅንቸ እንደምንም ባይዋጥላቸውም ፈቀዱልኝ አገባሁ አልሀምዱሊላህ. እህቶቸ. እናንተም እውነት እምትተማመኑበት ሰው ካገኛችሁ አግቡእህቴ 😢😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 месяцев назад
ጎበዝ❤
@HayaAlwadaani-ol5vh
@HayaAlwadaani-ol5vh 10 месяцев назад
🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jainabjainab8083
@jainabjainab8083 10 месяцев назад
ዎሊኮምሰላምእራህመቱላሂወበረከትሁ ።አህለንውዱእህቴ።ስወድሺለአላህብየነው
@hawaha6567
@hawaha6567 10 месяцев назад
አጂብ የብዙ እህቶች ችግር ነዉ ወላ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 10 месяцев назад
ሱባህን አላህ አላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 10 месяцев назад
አላህ የተሻለውን ይወፍቃት ያረብ የብዙ እህቶች ታሪክ ነው
@kadija6263
@kadija6263 10 месяцев назад
Yaa allalhi walahi yane ayinati tariki🌹🌹🌹
@Sadaa-sc4yc
@Sadaa-sc4yc 10 месяцев назад
يا الله 😭😭😭😭😭😭😭😭
@RahemaBintbaa
@RahemaBintbaa 10 месяцев назад
አላሕኸይሪንዬግጠማት አይየኛሠደተኞችነገርአይይይ
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 10 месяцев назад
የኔ ሂወት ልክ እንደዚህ ነው እህ ብቻ አላህ ይስጡር
@selimtube404
@selimtube404 10 месяцев назад
አብሽሪ ውዴ እላህ ከሷቢሮች ጋር ነው ተስፍ አትቁረጪ ሁለነገርሽን ለጀሊሉ ንገሪው ከሱ ፊት አልቅሽየልብ መረጋጋትን ታገኛለሽ ኢላሂ ከአንች ጋ ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው
@bintseid6668
@bintseid6668 10 месяцев назад
😭😭😭 የምር አስለቀሰችኝ
@AyshaaliAyshaali-se8rk
@AyshaaliAyshaali-se8rk 8 месяцев назад
ዩቱብ ልከፍት ነበር አበረታችኝ እህቴ ተመልካች የለኝም
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 месяцев назад
የኔ ውዲ በዚህ ነሽ ወላሂ በጣም ነው ምወዲሽ😢😢ባገኝሽ ደስተኛ ነኝ አላህ ይጠብቅሽ
@aliiali113
@aliiali113 10 месяцев назад
አይይይይይይየኔ ታራክ ነው መሰል
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 10 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@bintseid6668
@bintseid6668 10 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ አብዝተሽ ዱዓ አድርጊ የእናትሽን ሀቅ ሞልተሻል ደሞ አላህ ያስደስትሻል አብሽሪ ውዷ
@zemzemzemzem6661
@zemzemzemzem6661 10 месяцев назад
አሰለም አሊኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህሊን ማሻአለህ በረቸ ሰበሰከርብ አረጉኛ በቅኒናት
@AyshaaliAyshaali-se8rk
@AyshaaliAyshaali-se8rk 8 месяцев назад
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱሁ አድርጌሻለሑ አድርጊኝ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x 10 месяцев назад
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ እንድት ነሽ እሙ ማኢዳ ሱባሀንአላህ 😢😢😢የኔ ውድ እህት አላህ ድስታሽንን በቅርብ ያድርግልሽ እላሂ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ውስጢ ስላም የለውም😢😢😢ያረብ በዝነትህ
@gvh4183
@gvh4183 10 месяцев назад
😢😢
@user-gn7zi1un8c
@user-gn7zi1un8c 3 месяца назад
🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@om-mubark
@om-mubark 10 месяцев назад
ወላሂ እኔም ገጥሞኝ ከሷ ተመሣሣይ ታሪክ ገዘብ ሥለ ሚፈልጉ ነው ግን እኔ አልሀምዱሊላህ ቢፈዲሊላህ ነገሮችን አሥተካከለልኝ እናማ ወደ ራሥሺ ተመልሠሺ ለራሥሺ ማሠብ ጀምሪ ተስፋ አትቁረጭ አላህ የተሻለውን ይሥጥሺ
@tube5274
@tube5274 10 месяцев назад
ቤተሰብ ከባድ ነዉ አይዞን እዚህ አገር ስንኖር ተመችቶኛል ይመስላል እና እደሚኡአችን የሚሄድ አይመስላቸዉም
@Gjft-hb6nt
@Gjft-hb6nt 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@user-eb3qs8tw9j
@user-eb3qs8tw9j 10 месяцев назад
ወላሂ ከባድነዉ ግን ለበጐዉ ነዉ አላህ ሶብሩን ይስጣት ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 10 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹👍👍👍
@EtoBh-lm8ll
@EtoBh-lm8ll 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢❤❤
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 10 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤❤
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 10 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 месяцев назад
Muslim tesfa aykortm allahn efra tewu☝️
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d 10 месяцев назад
አወ ከአላህ ጋር መቅረብ ብዙ ፈድ አለው ትዳርም ግድነው ቤተሠቦቹ የሡን ጉልበት ብቻ የሚፈልጉ ከሆነ ወሰኝ ሳይወሠንብሸ እህቴ የራሰሸን ሂወት ጀምሪ
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 10 месяцев назад
እኮንም ታላቅወድም የለኝ😢
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 10 месяцев назад
ስደት ላይ ስትሆኝ እህትም ወንድምሽም ገንዘብሽን ብቻ ነው የሚፈልጉት እኔ እየኖርኩትነው😢😢
@user-ed4wu1vh9m
@user-ed4wu1vh9m 10 месяцев назад
@@user-zq2gp7qn4 አይዞሺ እህቴ እኔ እኮ አድ ታናሺ ወድም አድ ታናሺ እህት ነዉ ያለኝ እኔ ነኛ ታላቅ ። ወድሜም ገና 15 አመቱነዉ እህቴም 10አመታነዉ አያሥቸግሩኝም።።።
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 месяцев назад
​@@user-ed4wu1vh9mሁሉም ቤተሰብ ያስቸግራል ማለት አይደለም እኔ ለቤተሰቤ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ ከኔ በታች ሁለት ወንድም ሁለት እህቶች አሉኝ አልሃምዱሊላህ ሁሌም ለኔ ነው የሚያስቡት ነይ አግቢ ዉለጅ ይሉኛል እኔ ስዴት ላይ ሁኔ ወንድሜም እህቴም አግብተዉ ወለዱ አልሃምዱሊላህ እኔም ከሁለት አመት በኋላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ኢንሻአላህ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 10 месяцев назад
​@@user-ed4wu1vh9mየኔምአያሥቸግሩም ወላሂ ለኔነዉ እሚኖሩት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 10 месяцев назад
ወላሂ ልብ ይሰብራል ያሰለቅሳል ኢሊሂ አይቸግረውም እሱ ያካክሰላት የለፈውን ጊዜዋን አሰቦ ይምረጥላት
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 10 месяцев назад
እውነተኛው ተርክ ከሆና በለ ተርኳን መፈለላግና ለሷልህ መዳር ነው ረሙ❤
@bintseid6668
@bintseid6668 10 месяцев назад
እውነት አወ እሽ ካለች ምርጥ ባል እንፈልግላት
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d 10 месяцев назад
እኔ ምርጥ የሄራ ወድም አለኝ ልዳራት ብቻ እሶ ጡሩ ከሆነች
@bintseid6668
@bintseid6668 10 месяцев назад
@@user-ul7pl7co7d ሰሙን ስለልጅቷ እናጣራል ዋትሳቧ አለኝ እንዲራችዋል ኢንሻአላህ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 месяцев назад
​​@@user-ul7pl7co7dወላሒአው ዳሪያት እጅግበጣም ልብይነካል የኔከርታታ ኡፉፉፉ
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o 10 месяцев назад
የህ የኔምታሪክ ነው 😢
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 10 месяцев назад
ልጅቱ ግን እፍፍፍ😥😥😥ግን የሁሉም ታሪክነው ምንም ጥርጥር የለው
@hawalewye738
@hawalewye738 10 месяцев назад
የኔታሪክነው ቁጥርሽን በምን ላግኝሽ
@asiyaohesamo6892
@asiyaohesamo6892 10 месяцев назад
ከበዲ ነው ዋላሂ ህወታችን ሱቆቃ ነው ለራሰቻው እያታዳሱቱ ለሰው አየስቡም አላህ ኸይሩን ይምራጥልን
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 10 месяцев назад
😢ያረብ😭ከቤተሠብብንወጣብዙመከራአለያረብአተሁነል
@rahmetahmedsiraj9101
@rahmetahmedsiraj9101 10 месяцев назад
Genzeb endayqkaretbachw ymeselal
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 10 месяцев назад
እጅሽንልበሽ ጎት😂😂😅😅😮😮😮
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 месяцев назад
ምንያስቃበአላህ
@rukiya6481
@rukiya6481 10 месяцев назад
አንዳንድ ጂብ ቤተሰብ አለ ግን መንቃት አለብን የዋህ አንሁን ሳናዉቅ ጊዜያችን በከቱ ያሣለፍነዉ ያናዳልጂ ቤተሠብን መተዉ አለብን ምክንያቱም ከራስ በላይ ሆሆ አልድርም ቢሏት ሸሪአ ደግጎልናል በሸሪአ ፍርድ ቤት ኒካ ማረግ ነዉ እነሱኮ ከሸሪአ ዉጪ ናቸዉ የእኛን ጉልበት መበዝበዝ ነዉ በተለይ ወንድም
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 месяцев назад
ትክክል እኔስ ቶሎ ነው ያገባሁት እህቴ ማንነቱ ይጣራ ስትል እኔ ላባቴ ነግርው እሺአለኝ ከዛን ወድህ አኮርፈቺ አንድ አመት ሆሆሆ ከዛን አወራቺኝ አሁን መልሳ አኩርፍለቺ የራሳ ጉዳይ ወዱ ባሌ ይኑርልኝ አልሰማም😢 ብቻ ቤተሰብ
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 Месяц назад
የኔ ጎደኛ እደዚህ ነበረች ሳኡዲ ሆና ላግባ ብትላቸው አታግቢ በኛ በኩል ባል አምተንልሻል ብለዋት ተስፋ አርጋ ስትሆድ ሁሉም ነገር ወሸት ነበር አገር ስትገባ የገዛ ወንድማ ብራን ካዳት እህታ ካደቻች ግን የአንዳ የእህታ ባል ባዳ የተባለው ቤት ሰርታ ነበር እሱ ተሺሎ ቤታን አስረከባት እሷም በራሳ ምርጫ አግብታ ወንድ ልጅ ወልዳ አገር ላይ እየኖረች ነው እራሳችን ከአላወቅንበት ማንም አያዝንልን አላህ ይርዳት
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu 10 месяцев назад
❤❤❤
@user-bh9ce9jt1j
@user-bh9ce9jt1j 10 месяцев назад
የኔእህትአይዞሽተስፋአትቁረጪዱአአርጊአላህየተሻለውነገርይስጥሽምኞትሽንበቅርቡአላህያሳካልሽአብሽሪሁሉምያልፋል
Далее
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 253 тыс.
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 253 тыс.