Тёмный
No video :(

#ነፍስ 

RAHA tube
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 1,4 тыс.
50% 1

ነፍስ #የአካላችን #ሞተር #ነች #እሶ #ከሞተች #ሁሌም #ነፍስ #በጀሰዳችን #ውስጥ #ያለች #ቀብር #ወይም #ሙት ትሆናለች ሁላችንም በፍሳችን ላይ እንስራ። #ሁሌም #ይቅርታ

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@omrmobile2678
@omrmobile2678 7 месяцев назад
እኔም ያው ባለፈ ስፌልሽ አለሁ ዛሬም ልድገመው ድክም ብሎኝ ልቤን ዝቅ ካደረገው መለየትን ፈልጌ ፈርቼ በሚያስጠላ ትዳር ውስጥ ተዘፍቄ እያደር ወደታች እየወረድኩ ይሉይታንም ፍራቻ ና ደግሞ ብፈታው ደስ የሚላቸው አሉ ለነሱ እልህ እያልኩ ድፍን 8 አመት እራሴን ጎዳሁ እራሴንና ማንነቴን አጥቼ ተሰብሬ ብቻ ሳይሆን ተሰባብሬ እየኖርኩ ሳለ አቺን መከታተል ስጀምር ነገዬ እየተገለጠልኝ ና መወሰን መጨከን እዳለብኝ ያለጊዜዬ ከሚገለኝ ከሚያጠፋኝ ሰው ጋር እደሆኩ ግልጽ አለልኝ ከዛማ በስራ ቦታው ስራ ቀይሬ ከብዙ ጉትቻ ቡሀላ ተገላገልኩት ያቺ ደስታ የራቃት ሰላም የሌላት ልጅ ዛሬ ደስተኛ የውስጤ ሰላምስ አረ ስቱል ልዘርዝር ስኬቱ ብትይ ሁሉ በጄ ሆነ በነጻነትና በኮፊደስ ሆኜ ነገሮቼን እያሳከሁ በጤነኛ አእምሮ ስራዬን እየሰራሁ ደስ የሚል ሂወት ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ😊 ግን ምክርሽን አታቋርጪ ቀጥይልን ❤
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 7 месяцев назад
ማሻአሏህ ❤
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 7 месяцев назад
እህቴንለኔም።ዶአርጊልኝ
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 7 месяцев назад
እህቴንለኔም።ዶአርጊልኝ
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 7 месяцев назад
ጀዛኪ አላህከይር በስደት ልባችን ተስበር ትዳራችን።እዳይፍርበስደት እየታግልን ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 7 месяцев назад
የቲክቶክ አካውትሽ የትነው ሰሞየ አጣሁሽ ቲክቶክ ላይ
@zabrzmhmed6176
@zabrzmhmed6176 7 месяцев назад
ስሙየ የብዙወቻቹንን ማንነት ትልቅ ነገር ስተሽነል ከልብ አመስግንሻለሁ ጃዛሽንም አላህ ዩክፍልሽ
@Mariam-jj7ku
@Mariam-jj7ku 7 месяцев назад
በጣምአወዉላህ
@SeadaYasin-vi6fg
@SeadaYasin-vi6fg 7 месяцев назад
ትክክክል ወላህ የዚቺ የልጅ ምክር የሰውልጅ ሂወት ይቀይራል እኔ በራሴ የሧን ምክር ስሰማ ወላህ ደስስስተኛነው የምሆነው እና ማማየ አላህ ይጨምርልሽ ደሞ እየጠፋሽነው ቪድዩ ስሪልን አትጥፊ እወድሻለሁ ዌደ ከኔ በላይ አላህ ይውደድሽ 😊😊😊
@tawakan9600
@tawakan9600 7 месяцев назад
መሸ አለህ ሰሙቲ አለህ ይጨምርልሺ ውዴ ከደበትሽ የመቲነገሪየቸው ምክሮች ሁሉ ይጠፊጠሉ በርቺ❤😘😘😘
@Mariam-jj7ku
@Mariam-jj7ku 7 месяцев назад
የኔቅንጅትአላህይጠብቅሸ
@Mariam-jj7ku
@Mariam-jj7ku 7 месяцев назад
ማሻአላህእህት
@user-ud3uv3bu7h
@user-ud3uv3bu7h 4 месяца назад
Saa walahii ❤❤❤🤙🤙🤙🤙
@Mariam-jj7ku
@Mariam-jj7ku 7 месяцев назад
ማሻአላህበረቸ
@user-hi9gv1pj2n
@user-hi9gv1pj2n 7 месяцев назад
ሠሙ በጣሙ ጀግና እና የምታጠነክር እህት ነች ካላህ በታች ቁጥርሽን ባገኝ የማወራሽ ነበረኝ ሠሙ
@Mariam-jj7ku
@Mariam-jj7ku 7 месяцев назад
❤አወ
@منتهاثيبي
@منتهاثيبي 22 дня назад
❤❤
@user-cw2il4rp4x
@user-cw2il4rp4x 7 месяцев назад
የኔ ዉድ እናመሰግናለን ማታ ኔቶርኩ እቢ አለ
@Peace-gj5lq
@Peace-gj5lq 2 месяца назад
Yene konjo betam new mwedsh eski you tube live gibilgn ene balebete tik tok ayfekdlgnm enditekem ena entewawes be you tube live
@Mariam-jj7ku
@Mariam-jj7ku 7 месяцев назад
@user-rq1ny7pp8b
@user-rq1ny7pp8b 7 месяцев назад
የኔ ዉድ አላህ ላወራሽ እፈልጋለሁ በአላህ 😭
@esmaelnigusgatu9241
@esmaelnigusgatu9241 7 месяцев назад
የኔ ቅንጅት አላህ ይጠቡቅ
@user-ox1to4hp4p
@user-ox1to4hp4p 7 месяцев назад
አላህ ይጠብቅሽ
@user-bp2uk3ru9x
@user-bp2uk3ru9x 7 месяцев назад
ጀዛክላህ ኽይር
@user-bp2uk3ru9x
@user-bp2uk3ru9x 7 месяцев назад
አህለን የኔ ውድ
@user-bw8xs3gw6i
@user-bw8xs3gw6i 7 месяцев назад
Mashallah des sitilu Allah yitebikachu
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 7 месяцев назад
አካቲን ላኩልኚ ወይንም ስሞን የምታውቁው
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 7 месяцев назад
የቲክቶክ አካውቶን
Далее
ኡይይ ጣጣ መዓንዱ ክክክ
20:20
Просмотров 1 тыс.
f9#ቅናት ራስን መበደል ነው።
14:48
Просмотров 12 тыс.