Тёмный
No video :(

#ትክክለኛ 

RAHA tube
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

‪@comedianeshetu‬ ‪@fetadailyanalysis‬ ‪@AddisMedia‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ALFaruqTube‬ ‪@haruntube2‬ ‪@ElafTube‬ ‪@rahatube1307‬ ‪@AfricaTV1‬ ‪@SeyaTube1‬ ‪@Ramitube66‬

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@rahatube1307
@rahatube1307 Год назад
ውድ እምወዳትን ያሳደገችኝ እዚህ ያደረሰች እናቴ አያቴ በስደት ሁኝ አጣሁዋት ስለ ሰብር እያወራሁ አለመሰበር አይቻለኝም ነገር ግን አላህ ብርታት እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ሱበሀነክ ፈጅር ላይ ስለ ሶብር ስገነዘብ አርፍጄ ለእናንተ ቪዲዩ ሰርቸ ፖስቸ ስጨርስ ወላሂ አያቴን ተረዳሁ ተአጀብት አለመሰበር አልቻልኩም ንግግሬ ወቀሰኝ መተዋወስ ያለውን ሀይልና አቅምም አየሁ ዛሬም ይሄው ደግሜ እናንተ ፊት ቆምኩ እናንተም ለኔ ብርታቴ ናችሁ ❤❤❤
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ሰሙየ አላህ ሰብሩን ይጨምርልሽ ዉዷ ሰብር ማለት መከራዉ በወረደ ግዜ ሃምዲ ብሎ መቀበል ቀላል አደለም አዳዱ አልቅሶ ዘሎ አላህ ሰብር ይሰጠኝ ይላል ላ ወላ ትክክለኛ ሰብር ይወፍቀን አያትሽንም አላህ ማረፊያቸዉን ቀብራቸዉን ኑር ያድርግላቸዉ ያረብ
@msrajiya306
@msrajiya306 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@habeshatube1258
@habeshatube1258 Год назад
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሰሙ😢
@m..7684
@m..7684 Год назад
አብሽሪ የኔውድ አላህሶብሩንይስጥሽ. አወሶብር መከራው በደረሰብንስአት መሶበርነው. አያትሽንም አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቃቸው ያረብ አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን ያረብ.
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Год назад
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ሀቢበት ገልቤ አላህ ይሰብርኪ እነሱን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ውዷ
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ጀዛኪላህ ማማየ አህ ሁላቸነንም አላህን ማወቅን ይወፍቀን እኔም ቶናት አድ የታዘበኩት ነገር ነበር አድት ትንሽየ ጋዝ ነበረች በዘይትና በቋሻሻ ጥቁር ብላ አገኘኋት ሰወቹ ከተጠቀሙባት ቆይተዋል እኔ አስቻ አጥቤ ልጠቀምባት ፈለኩኝ ገን ከመቆሸሿ የተነሳ ለማየተም ነመካተም ታስጠላለቸ ከዛም በሙቁሀና በሰሙነ በደብ አድርጌ አጠብኳት አድስ መሰለች ሴትዮዬም ከየት አመጣሸወ አለቸኝ የቆየዉን አጥቤወ ነወ አልኳት ተገረመች እዝጋ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሰወ ልጅ ልቦቸም በወጀል እደዘህ ይጠቁራሉ ነገርግን ተዉበትና መልካም ስራ እዳዛች እቃ ነጭ እደሚያደርገወ ተረዳሁ ሱበሀነከ ህሊቅ
@rahatube1307
@rahatube1307 Год назад
ያ ሱበሀን አላህ መረዳት ደስ ይላል ጀዛኪላህ ኸይር ውዴ
@SalamSalame-zt1im
@SalamSalame-zt1im 3 месяца назад
جزاكي الله يا اختي
@SalamSalame-zt1im
@SalamSalame-zt1im 3 месяца назад
جزاكي الله خيران اختي
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
ሰሙየ ሙሲባዉ በዝቷል ይሄን ፈተና የምናልፈዉ አላህን ስንፈራና ስናቀዉ ነዉ ያለ እዉቀት ደሞ ኢባዳ የለም አላህ ጠቃሚ እዉቀትን ይወፍቀን
@user-fl1yw7ho5b
@user-fl1yw7ho5b Год назад
እህት በጣም ነው ምክርሽ የሚጥፍጠው አላህ ይጨምራልሽ❤❤❤❤
@user-cc2gl6hs3t
@user-cc2gl6hs3t Месяц назад
ሱብሀነሏህ አላህ ይጠብቅሽ
@user-jh2je1zh7k
@user-jh2je1zh7k Год назад
የኔ ውዴ አላህ ይጠብቅሽ
@Sadaa-sc4yc
@Sadaa-sc4yc 11 месяцев назад
جازك الله ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 2 месяца назад
ሡብሀነሏህ አላህ ይጠብቅሽ እህት
@user-so5fw4xd1m
@user-so5fw4xd1m Месяц назад
❤❤❤
@user-bh9lx3iv3g
@user-bh9lx3iv3g 10 месяцев назад
አሚንን❤
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h Год назад
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ውድ እህተችን አላህ ይጨምርልሽ ቀጥይበት አላህ መልከም ነገሮችን የግራልን ልበችን ኑፁ የድርግልን ያራብ
@Mama-ni5ym
@Mama-ni5ym Год назад
ሰዬ እልህ እውቀት ይጨምሪሊሽ
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 Год назад
አህለን ራሁዬ የኔ ውድ ጀዛኪላህ ኸዬር በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Год назад
የኔአስታዋይ እህት አላህ ይጨምርልሽ ሹኩርን አሚንንን ያረብ ሰህ የሰዉልጂ የዉቀት መጀመራዉ አላህን ማወቅነዉ እሱማወቅ ይወፍቀን ያረብ ወአሊኪም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@EeEa-pc5lm
@EeEa-pc5lm Год назад
ዋአለይኩም አሠላም ጀዛኪላሁር ሀቢቢቲ እስኪ እንደው እባክሽን ላስቸግርሽ በጣም እመወዳት ጎደኛ አለች እናም የደን ትምህርት አትማር ሀታ ቃኢዳተል ኑራንያ እኮን አትቀራም እኔ ቅሪ ስላት እሽ ትላለች ላኪን አትቀራም ይሂን በተመሐከተ ቪዶ ስሪልኝ እንደሁም ምንም ለትዳርም ታስቦም ቢሆን ወንዶችን በሚያማለል ደምፅ ማወራት እንደለለበን የባላይነት ስሚትም ይሰማታል መተናነስ እንዳለብን ስሪልኝ እና ሸር ላድርግላት ምን አልባትም ሰበብ ትሆኝኝ ይሆናል ጀዛኪላሁ ኸይር
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Год назад
ማሻ አላህ አሌኪ እኩቴ ለሶ በማሰብሽ አጅረ ታገኛለሽ አላህ ይመልሰን በረችልኝ
@jejieu8797
@jejieu8797 Год назад
❤❤❤❤😢
@SofiaButajira
@SofiaButajira Год назад
ዋዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ ሰሙየ ማሻ አላህ 🌹👍👍መልካም አስተዋሻችን አላህ ሁሌም ያበርታሽ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 Год назад
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰሙቲ አላህ ይጅብር ቢኻጥርክ ያሀቢበቲ አብሽሪ ሁሉም ያልፋ
@nimaleratube2909
@nimaleratube2909 Год назад
ሰሙቲ ዛሬ አንደኛ ነኝ❤😂
@fatuma1133
@fatuma1133 Год назад
የኔ ማር በስንት ግዜየ አገኘሁሽ
@user-sx8tq3xg8m
@user-sx8tq3xg8m Год назад
ሰበሀን አላህ የሁለየምምኞቲ
@tube5274
@tube5274 Год назад
ማሻ አላህ በርች
@amiratemam9787
@amiratemam9787 Год назад
As wr wb leduaye Allh subhanehu anchen lakelegn
@salihahussen7387
@salihahussen7387 Год назад
በትክክል
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk Год назад
ወዓለይኩም አሰለም ወራማቱለሂ ወባራካቱሁ ሰሙይ ሹኩራን
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 Год назад
Jazak allah khair
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Год назад
ሳሞየ እንደምወድሽ ግን ታውቂያለሽ. ❤❤❤❤የኔንግስት
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Год назад
ትክክል ውደዋ
@jainabjainab8083
@jainabjainab8083 Год назад
ጀዛአላህኸይርያርብ።አላህይጨምርልሺ🌹🌹
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
ጀዛኪላህ ኸይረን በጣም ልብን የሚያረጥብ ዳእዋ ነው አያትሽንም አላህ ይርሀማቸው አንችንም መላ ቤተሰብሽ ሶብሩን ይስጣችሁ
@umuhubeyb
@umuhubeyb Год назад
ጀዛኪላህ ኸይር ኡህቲ ለቤትሽ አድስ ነኝ ትምህርቶሽ ልብ ውስጥ ይገባሉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f Год назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ ኢሻአላህ በሰማነውየምንጠቀምያርገን በማይጠቅመኝነገርላይ ግዜየንእያቀጠልኩ የፍጠረኝጌታየን ግን ለማወቅ ግዜአጣሁ ዋኔ😢😢😢
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Год назад
❤ሀቢቢቲ
@erahmuhuseen6689
@erahmuhuseen6689 Год назад
👍👍👍👍🤲🤲
@sikosilo2968
@sikosilo2968 Год назад
Tkekel sis
@alyaalmheiri323
@alyaalmheiri323 9 месяцев назад
የልቤን ገነ ዘሬ ነገርሺኝ❤❤❤😢😢
@rahmarahma5789
@rahmarahma5789 Год назад
ጀዛኪሏህ ሠሙዬ
@user-qp3zy4hb5b
@user-qp3zy4hb5b Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-cd1id8lu5x
@user-cd1id8lu5x 11 месяцев назад
በአላህኒቃቦችሽ ስወዳቸዉ የትነዉየማገኝዉ ዱባይነኝ
@najatnn9559
@najatnn9559 Год назад
❤❤😢😢😢🙏
@user-vd8oz7qz4l
@user-vd8oz7qz4l Год назад
aselam aleykum werahemetulahi wberekatu ሰሙየ ላወራሽ እፈልጋለሁ በአላህ እዴት ነዉ ላወራሽ እፈልጋለሁ ካየሽዉ መልሽልኝ እባክሽ😢
@hawaha6567
@hawaha6567 Год назад
አህለን ሰሙቲ ጀዛኪላህ ዉዷ
@Emufatah
@Emufatah Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AsdoliAsdoli-pq1qn
@AsdoliAsdoli-pq1qn Год назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Год назад
ኒቃቡን የት ነዉ የገዛሽዉ
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x Год назад
ትሸጣለይ እሶዋ ማር ዱባይ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Год назад
@@user-mi8gz7dz8x ስንት ስንት ነዉ የትስ ሰፈር ናት
@hayatseed4781
@hayatseed4781 Год назад
እሷው ተሰራልሻለይ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Год назад
@@hayatseed4781 መች መለሰች በጣም የምፈልገዉ ኒቃብ ነበር
@batbat-bf2lx
@batbat-bf2lx Год назад
እረ እባክሽ በዋትሳፕ የላኩልሽን መለክት መልሽ !!!!!!
@mmse6269
@mmse6269 10 месяцев назад
👍👍👍👍
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረከትሁ አህለን ሠሙየ
@Wesirakelefa
@Wesirakelefa 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@twaibaabdu930
@twaibaabdu930 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@lokoabduba
@lokoabduba Год назад
❤❤❤
@AsdoliAsdoli-pq1qn
@AsdoliAsdoli-pq1qn Год назад
❤❤❤
@user-nb6cg8lm2r
@user-nb6cg8lm2r Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
#ከፍታ #ላይ #ያሰብኩበት #ደረስኩ
12:21
#ሚነል #ኢዲን #
11:05
Просмотров 3,5 тыс.
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14