Тёмный

በተኛሁበት በስለት ተወግቼ ነበረ || ባለቤቴ ካፊር ብሎ ይሰድበኛል😭 | Ethiopia | nejah media | minber tv የኔ መንገድ yene menged 

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Подписаться 87 тыс.
Просмотров 180 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@Abekidada
@Abekidada Год назад
በረመዳን ሰለምቴዎችን ሰርፕራይዝ ማድረግ የምትሹ በዋትሳፕ 0911692486 አናግሩን በፌስቡክ ፔጃችንን ይከተሉንfacebook.com/profile.php?id=100083558044761&mibextid=ZbWKwL
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
አልቅሳ አስለቀሰችኝ ሱበሀን አሏህ አሏህ ፅናቱን ኢኽላሱን ይስጥሽ።
@user-wj9xx3ej1n
@user-wj9xx3ej1n Год назад
የዘይባ ቁጥር የታለ ላኩልኝ
@sebrinatube
@sebrinatube Год назад
ወላሂ በጣም ንግድ ልቤን የነካችው
@fetherahman6318
@fetherahman6318 Год назад
Akawtwa..silkwa...sharr...srgenn...akawtwa yetale
@fatimaksa466
@fatimaksa466 Год назад
ማሻአላ አላህይጨምርልሽ
@sadahussen620
@sadahussen620 Год назад
የኔ እህት አብሽሪ የሰለምቴወች አድናቂ እስኪ በላይክ አሳዬኝ
@user-lp1mh3xo8l
@user-lp1mh3xo8l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-dd2bs7uh8q
@user-dd2bs7uh8q 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
ተዉ ወንዶች ሴቶችን አትጉዱ በተለይ ሰለምቴዎችን የምታገቡ ወንዶች
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o Год назад
እኔም እሚገርመኝ እሱ ነው ወላሂ
@idrissusman5465
@idrissusman5465 Год назад
Lenizih sewoch mefeker siyansachew new lemin yaltetebeke sira yseral baliyew ..Allah hidaya ysten yareb.
@zulfadele6522
@zulfadele6522 Год назад
በትክክል
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p Год назад
አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ
@user-fozeya
@user-fozeya Год назад
አዳንድ ወንዶች ውሾች ናቸው እረ ውሻ ይሻላል😢
@sofiTube949
@sofiTube949 Год назад
#ኢላሂ አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታዬ ሆይ ልባችንን #በዲንህና በቀጥተኛው #ረሱል ﷺ መንገድ ላይ አፅናት።☝️ ኑ ድናችንን አውቀን ለማያውቁ ወገኖቻችን እናሳውቅ
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Год назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም አሚን ኢንሻ አላህ ሁሡ
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Год назад
💖🙏🙏🙏
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Год назад
S.A.W
@habibahassan151
@habibahassan151 Год назад
Sellahu aleyhi weselam
@sameradawud4813
@sameradawud4813 Год назад
صلى الله عليه وسلم اميييييييين يارب العالمين
@aminu230
@aminu230 Год назад
በሴት ህይዎት የምትጫወቱ ወንዶች አላህን ፍሩ !!!
@shamsoduba4275
@shamsoduba4275 Год назад
ምነ መለት ፈልገሸ ነው አለገበኛም
@nejatsani5876
@nejatsani5876 Год назад
@@shamsoduba4275 ምን ጥያቄ ያሥፈልገዋል አማርኛ ቃል እኮ ነው አትጉዱን አቅማችን ደካ መሆኑን አዎቃቹ
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Год назад
ሰው ይዶ ይሰብካል እኛየመጡትን መቀበል አቃተን አላህዋ የነዚህን ሰወች እንባ አባሽ እኔን አድርገኝ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Год назад
ሁላችንም ያድርገን
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Год назад
በጣም
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
😥
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Год назад
ለሁላችንንም አላህ ያድርገን ይሻአላህ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
MASALLAH Masallah Allah with you Allah taker you
@seidassefa445
@seidassefa445 Год назад
ወላሂ ሰለምቴወች እኮ ልዩ እንቁ ናችሁ እናም አይዞሽ እህቴ በአላህ ፈቃድ የዚህ ሁሉ ማካካሻ እጅግ ያማረ እና የተድላ ህይወት ወደፊት ይኖርሻል 💓💓💓💓 ወንድም እህቶች ስንደመር እንበዛለን እና ትንሽም ቢሆን ባለን እንርዳት የሳቁዋ እና የፈገግታዋ ምክናየት እንሁን
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Год назад
አብሽሪ ሚሊዮን ሙሥሊሞች ከጎንሽ ነን ከማንም በላይ አላህ አለልሽሽሽሽሽሽ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Год назад
ትክክል የኔ ውድ
@h.a2748
@h.a2748 Год назад
የኔ አበቦች አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
@alimamo7117
@alimamo7117 Год назад
እስልምና ሀቅ መሆኑን ስሜቶን መደበቅ አይቻልም ሱበሀን አላህ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Год назад
yesewin anget beseyf yemikort sebat mist yemiyageba ,be jenet and sew 72 mist yagebal hulem dingil yehonu hhhh tadiya ehe minunew tikikil aymiro lalew
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 6 месяцев назад
ዝም ብለህአታውራእሥኪ ከቁርዐን መረጃ አምጣ ጀነት ውሥጥ 72 ዱኒያ ላይ7 ሚሥት ይፈቀዳል የሚል
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Год назад
የኔ ጀግና ኡፈፈፈ ምናለ ለሰለምቴ እህቶች እካን ብታዝኑ አላህ ይርዳሽ የኔ ልዩ
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 Год назад
የኔ እህት አላህ ያበርታሽ የማያልቅ እርዝቅ ከጤና ጋ አላህ ይወፍቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ለኛ ለእህቶችሽ ተምሰሌት ነሽ
@user-qt1oj6rt6p
@user-qt1oj6rt6p Год назад
አሚን
@mggjvfhk7335
@mggjvfhk7335 Год назад
ጀግናነሽ እህቴ ጀግና አይገልፅሽም አላህ ይጠብቅሽ
@miri8656
@miri8656 Год назад
ሙስሊም ወዶች መቀጣት አለባቸው እደት ሙስሊም ሁኑ ሴትልጅ ይበድላል አብሽር እህትዋ ከጎንሽ ነን
@mameliben9268
@mameliben9268 3 месяца назад
ሁሉ አንድ አይነት አደለም
@hasnatube5214
@hasnatube5214 Год назад
ሸገር ላይ አይቻት ልጆቹ ይከፍራሉ ብዮ ሰግቼ ነበር ዲንዋ እንድታቅ ብትማር ጥሩ ነው ከባልዋ ብታስታርቋቸው ሰበብ ብትሆኗቸው
@zaharaseid2832
@zaharaseid2832 Год назад
በተቻላችሁ እርዷት ልጆቿንም ጠብቁላት።
@munaali2129
@munaali2129 Год назад
Her husband is not good for her 🤔
@abubekerseid616
@abubekerseid616 Год назад
ይህችን እህት ሁላችንም እናግዛት፣ ለኢስላም በጣም ደፋ ቀና ብላ ተሰቃይታለች። አላህ ጃዛዋን ይክፈላት፣ እኛ ደግም የተቻለንን እናድርግ፣ ኢንሻ'አላህ አላህ ይተካናል። ሁላችንም አደራ
@AaAa-js3ht
@AaAa-js3ht Год назад
ልክነሽ እህት
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Год назад
በቻልነው ከጎናቸው መቆም አለብን ኢንሻላህ
@munaali2129
@munaali2129 Год назад
Yes, where is her account number?
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Год назад
Inshallah ❤️❤️❤️❤️
@abubekerseid616
@abubekerseid616 Год назад
@@munaali2129 available at the end of the video
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Год назад
የኔውድ አላህ ካችጋ ይሁ ሙስሊምይፈተናል አላህ ሰባሀነሁታላ ፈተናችንን ያቅልልን☝☝😭😭😭🌹
@floraflower9525
@floraflower9525 Год назад
አንድም ቀን ሳላለቅስ ይህንን ፕሮግራም ያላየሁበት ቀን የለም አሏህ ያጽናሽ
@zeynebahmed8570
@zeynebahmed8570 Год назад
ሰለምቴወች ሙቸነው እምወዳችሁ😥😥🌹🌹🌹
@kidsfuntv9144
@kidsfuntv9144 Год назад
bllibila ke asirat beres Gargasa argata
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 8 месяцев назад
ሰለምቴ. አይባልም
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g Год назад
አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭 አላህ ያፅናሺ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Год назад
አብሽሪ የኔ እህት ከችግር በሃላ ምቾት አለ ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋቸዉ በቀጣይ እየሳቅሽ እደምትመጪ ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ
@tube3507
@tube3507 Год назад
ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል ሱብሀን አላህ የፈተናው ብዛቱ ያ አላህ የሠለምቴዎች ጥንካሬአቸው ያ አላህ አላህ ይረዝቅሽ እማ ልጆችሽንም አላህ ያሣድግልሽ ውዴ በተቅዋ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
ቆንጆ ልጆች 😘አሉሽ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ በጥበቡ ያሳድግልሽ
@nebataddus3671
@nebataddus3671 Год назад
ማሻአላህ አላህ yagezesh
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
የሠለምቴዋች ፀናት ኮ ያጅበኛል ማሻ አሏህ ቆንጂት 😘😍😍
@oumumusab2088
@oumumusab2088 Год назад
በጣም
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi Год назад
ያረቢ እዴት እደሚያስቀኑ ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
በጣም የደሀ ልጂ አይመሥሉም አላህ ያሣድግላት
@user-vs4wk1tb6z
@user-vs4wk1tb6z Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
@user-dp3vm9ml6y
@user-dp3vm9ml6y Год назад
አልቅሣ አሥለቀሠችኝ ወላሂ በጧቱ አልሀምዱሊላህ ኔእመተል እሥላም
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w Год назад
የኔ እህት እድለኛ ነሽ አላሁ አክበር አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-fafi
@user-fafi Год назад
የኔ ወዶች አላህ ያፅናችሁ ሰለመወቴወችን በሙሉ ያረብ ❤❤❤♥
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 Год назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ መርቶሻል
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሂዳያሽን አገኘሽ ዉዴ አሏህ እንዲህ ነዉ እዉነትን ፈላጊዎችን ይመራቸዋል
@hayathayati9014
@hayathayati9014 5 месяцев назад
አጃኢብ ነው ክሪስቲያን እኮዎ ነዉ የበከተ የሚበላው ሙስሊም እህት ወንድሞች የኛ ድክመት ነው በየ መስጊዶች ደእዋ በየ ሡቆዎች አዲሶች ቢስፋፍ እንደ ዚይ አይመናመንም እስልምናችን ከፍ ይል🎉ነበር ❤❤❤ አላህዬ ኡመተል ኢስላምን አስፋፋልን ያረብ አላህ ይርዳሽ እህቴ❤❤❤
@user-ku4ms3ge3r
@user-ku4ms3ge3r Год назад
يا الله افتح لها أبواب رحمتك وفتح لها أبواب رزقك يارب أصلح أولادها يارب العالمين
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 Год назад
امين امين يارب
@samiraidris2587
@samiraidris2587 Год назад
امين
@asereshabeshawit8619
@asereshabeshawit8619 Год назад
اللهم امين
@saidaali9969
@saidaali9969 Год назад
Ameen
@muhamad3183
@muhamad3183 Год назад
ሠለምቴወቺ ዉሥጤ ናቸዉያረብ አላህ ያጠንክርሽ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Год назад
የሙስሊም ወዶች አላህን ፍሩ ሰለምቴሆችን አትጉዱ አቅ እዳለባቹ እወቁ
@seidahmed4371
@seidahmed4371 Год назад
አይዞሽ እህት ፈተና የበዛበት ሙስሊም ነገ ባሄራ ካለዉ የጭንቅ ቀን ነፃ አድርጎ ጀነትን አስቦልሽ ሊሆን ይችላል ጌታችን አላህ
@abbaaurjii4704
@abbaaurjii4704 Год назад
Maashaa’allaah! አይዞሽ ይህ ቀን ያልፋል!
@cxbaha966
@cxbaha966 Год назад
ሱብሀነ አላህ አይዞኝ ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ይርዳሽ የሰለምቴዋች ጠንካሬ በጠም ደስ ይላል አላህ አሁንም ያጠንክርሽ አይዞሽ ውድ እህቴ
@keshintube6178
@keshintube6178 Год назад
ሡብሃነክ የምር በጣም የሚገርምነዉ ካጀትሽ እዴሆነ በዴብ ያስታዉቃል ሠለምቴወች ጠካሮችናችሁ አላህ ያጠክርሽ እህቴ😥😥😥
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Год назад
ሰለምቲዎች እኮ ጥንካሪያቸው እኮ እሚገርም ነው አላህ ፅናትን ይስጥሽ ያረብ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
ይገርማል ወላሂ ሱብሀን አላህ እንድትረዳ የሷን መገኛ አስቀመጥ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Год назад
አስቀምጦዋል የቪድዮ መጨረሻ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
@@user-uj2cg9fv9x እሺ እስከ አሁን እያዳመጥኩኝ ነው አልደረስኩም😂
@atyub
@atyub Год назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ አልህ እንካን ወደተፈጠርችሽበት ሀይማኖትሽ ተመለሽ መጨረሻችንን የሁላችንንም ያሳምርልን
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d Год назад
ማሻ አላህ የኢማንሽ ጥንካሬ ይገርማል አላህ የበለጠ ያጠክርሽ
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Год назад
_የኔ እህት ባለፈው ኢትዮ ኢንፎ ላይ ቀርባ ነበር አይዞሽ አብሽሪ ጠክሪ_
@idydgjhfdfh6102
@idydgjhfdfh6102 Год назад
የኔውድ ስታምሪ ደሞ ማሽአላህ አይዞሽ አየ ወዶች አላህ ሂድያውን ይስጠው ተው ወዶች አላህን ፍሩ
@user-qf2qw1vg6x
@user-qf2qw1vg6x Год назад
አብሽራ አላህ የወደደው ይወፋቀዋል እስልምና💞👌💕😭
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Год назад
ማሻ አላህ ጠንካራ ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግል አላህ ይጠብቅሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Год назад
አልሀምድሊላህ አለ ዲነል ኢሰለም እሰልምና ሂወት ነው የኔ ማር እንካን ወደቀጥተኛው መንገድ መራሺ አብሸር እህቴ ኢንሻ አላህ ሁሉም ለከይር ነው
@lailaethio6578
@lailaethio6578 Год назад
ማሻአላህ እህት አለምየ ምስጋና ይገባው ለአለማት ጌታ ለሀላህ ሱባሀነ ተአላ ቀጥተኛውን መንገደ ለመራሽ አልሀምዱሊላህ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Год назад
ሱብሃነለህ የኔ ቆጅ አብሽሪ ደሞ የደስደሷ የኔ ዉብ
@mustefa3134
@mustefa3134 Год назад
አባክህ ሰልኳ የሚገኝበት መንገድ አመቻችልኝ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Год назад
አብሽሪ የኔቆጆ ጠንካራሁኝ ፈተና በበዛብን ቁጥር ጥንካሬአችንም ይጨምራል የሠለምቴወች ጥንካሬ ልዩነው😥
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
አላህ ለወድሜ ሂድያ እድሰጠው ዱአ አድርጉልኝ 🌹
@user-vg9my2wm1w
@user-vg9my2wm1w Год назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ እህት
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
@@user-vg9my2wm1w አሚንንንን ያረብ እህት
@Sarah-ge2il
@Sarah-ge2il Год назад
ኢንሻአላህ ይመጣል አብሽሪ
@neimayimam1032
@neimayimam1032 Год назад
አላህ ይምራልሺ በመልካም ቅረቢው በዱ በረች
@alimamo7117
@alimamo7117 Год назад
ለኔም ለእህቴ
@aishamohammad9749
@aishamohammad9749 Год назад
እዴት ተመስጬ እደሠማሁሽ አላህ ያፅናሽ ማር ደስ ስቲ ማሻአላህ አብሽሪ እዳቺም አድ እህት አለች ተመሣሣይ ናቹ
@qader6010
@qader6010 Год назад
ባለፈ ካፊር ፔጅ አዳምጬሻለሁ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እቺልጅ መረዳት ብትረዳ ጥሩ ነው
@saraberehe5087
@saraberehe5087 Год назад
Balga ayblme
@firdos4354
@firdos4354 Год назад
@@saraberehe5087 ምን ኣረገች?
@fguctb4638
@fguctb4638 Год назад
ማሽ አሏህ መጨረሻሸን አሏህ ያሣምርልሽ ሀያቲ ሁላችንንም አሏህ ይመልሣቸው ወሏሂ
@hayaat9236
@hayaat9236 Год назад
I have never seen a stronger person in my life subhanallah 😭
@oumersabir8480
@oumersabir8480 Год назад
ጥላቻን በማስተማር ••• አሸናፊ አይኮንም ! አይዞሽ እህቴዋ !
@zubeydahassen613
@zubeydahassen613 Год назад
አብሽሪ የኔ እናት አንጀቴ በላሽው አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r Год назад
ከችግረሰ በኋላ እፎታ አለ አብሽሪ የአኼራ እህቴ
@user-rs5rs8fv1t
@user-rs5rs8fv1t 10 месяцев назад
አብሸሪ ማርዋ የጃሃነም እሳት አሁን ካራሸው ፈተና ሁሉ የባሰ ነው የኔ ማር አሁንም ጸናት አረጊ አሏህ እረዳታው ቅረብ ነው
@saadam223
@saadam223 Год назад
የኔ ጀግና እህት የእዉነት ጥንካሬሽ ይገርማል አላህን የያዘ ዱንያ ባይሳካ አሄራን አናጣም
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l Год назад
አሰላሙ አለይኩም እህት የላሂ ልብ ይሰብራል 3 ልጂ ያላባት ማሳደግ አብሽሪ አፊሽን ይመልሰው ልጆችስን አላህ ያሳዲግልሽ አካውቶን ልቀቁት የሚግዛት ይኖራል
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Год назад
አይዞሽ የኔውድ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ቆጆነሽ ወጣትነሽ አላህ ያጠክርሽ
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
አላህ ያፆናሺ እህቴ መዲና የምትባለዋን አስተማሪሺን እንደምንም አግኛት እና አብራችሁ ቅረቡልን
@rabitube1028
@rabitube1028 Год назад
ይገርማል ካፊር ሙሥሊምን ሢጠላ በንፅህናም በሁሉም እንበልጣለን እኛ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢሥላም
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
@@rabitube1028 ♥️👈♥️♥️♥️👍👍👍🥀🥀♥️♥️♥️♥️
@user-ok4qs6jj2q
@user-ok4qs6jj2q 9 месяцев назад
አዉ ደወለችልኝ ቲቸር መዲና ከአቡኪም አገናኘሇት
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Год назад
ኡፍፍፍፍ አብሺር እሄም የልፋል😢😢😭😭😭🤲🤲
@teybaayale8083
@teybaayale8083 Год назад
አብሽሪ እህቴ ሁሉምያልፋል ፈተናዉን ለመላካም ነዉ ልጆችሽንም አላህያሳድግልሽ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔማር ልቤን ሰበርሺዉ ወላሂ አላህ ልብሺን ይጠግነዉ
@allhamdulilah8648
@allhamdulilah8648 Год назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢💔💔 አይዞሽ እህቴ አላህ ያግዝሽ🥺🥺
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 Год назад
ውዴዋ አብሽሪ አላህ እሱ /ባልሽን/ አለኝ እንዳትይ ፈልጎ ነው ። "አላህ አለኝ " እንድትይ ፈልጎ ነው አሁንም ወደፊትም አላህ አለሽ የኔ ውድ።
@habibabdicho4397
@habibabdicho4397 Год назад
እህታችን አብሽሪ ወደእዉነት ሲመጣ ችግሮች ይኖራሉ ከችግር በዉሀላ ደስታ አለ አይዞሽ ከጎንሽ ን
@zulfadele6522
@zulfadele6522 Год назад
የኔ አበቦች እንዴት ያምራሉ ማሻ አላህ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
በጣም
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Год назад
ማሻአላህ የኔውድ አብሽሪ አላህይርዳሽ ልጆችሽንም አላህያሳድግልሽ
@user-tx9od9lc5m
@user-tx9od9lc5m Год назад
አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረገኝ ጌታ አብሽሪ እህት
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
የኔውድ አብሺሪ አላህይጠብቅሽ ከነልጆችሽ😍😍
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
ማሻአሏህ አብኪ ወላሂ ቁምነገር እየሰራህነውቀጥልበት የኔውብ እህት አብሽር ሀቢበቲ 😢😢😢♥️♥️👈
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 11 месяцев назад
አራ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እስቲ ከጎንሸነን እንበለት ለይክ ሼር ሰብስክይብ እነድርግ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤👆
@alijamie2720
@alijamie2720 Год назад
سبحان الله يهدي من يشاء
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 Год назад
አላህ ያፅናሽ ያላሰብሽው እሪዝቅ ይስጥሽ አብኪ & ዳዳ በረካ ሁኑ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ለናተም ለኔም አላህ ይስጠን
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 Год назад
ማሸአላህ የኔማር አላህ ይጠብቅሽ ልጆችሽንም አላህ ያሰድጋቸው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
የኔመገድላይ በድጋሚ ብትቀረብ
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Год назад
አብሽሪ ቆንጂት ከነልጆችሽ አሏህ ይጨምርላችሁ ይገዛችሁ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Год назад
አብሺረ አላህ ከጨለማወደብረሀን ያመጣሺ አላህ አልሀምዲሊላህ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Год назад
የኔወድእህትአብሸረ ልጅችሸማሸአላህተባረከላህ አላህያሳደገልሸ
@ns8691
@ns8691 Год назад
አቡኪ ጀዛክ አላህ ኸይር እንኳንም አቀረብካት ባለፈው በኢትዬ እንፎ ቀርባ በጣም አዝኘ ነበር
@zebibazebib2984
@zebibazebib2984 Год назад
የኔ እህት አብሽር አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ
@seadaseid2984
@seadaseid2984 Год назад
ማሻ አላህ ልጆቿ ሲያምሩ ያአሏህ አብሽሪ እህት አለን ከጎንሽ
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
ማሻ አላህ አላህ የፈለገዉን ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል አልሀምዱሊላህ ኔማተል ኢስለም አብሽሪ ዉዴ
@aaii2973
@aaii2973 Год назад
የኔ እህት አላህ በሉጆችሽ ምንዳሽን ይስጥሽ ጀነትንም ከሚወፍቃቸው ያርግሽ ጀግና ነሽ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
የኔ ቆንጆ አታልቅሽ እህት 😥አላህ ያፅናሽ ያፅናን
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒 ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله ماشاالله🍏
@medina1532
@medina1532 Год назад
ማሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ የመራህ አልህምዱሊህ
@semutitube2351
@semutitube2351 Год назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ያግዝሽ ማሻ አላህ ደግሞ እሚያማምሩ ልጆች አሉሽ አላህ ያሳስድግልሽ 🥰🥰
@seidendries3429
@seidendries3429 Год назад
አላህ በድንሺ ያጠክርሽ ባለቤትሺንም ቀልቡን ይመልስልሺ
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 Год назад
የኔ ውድ አላህ ይርዳሽ አላህ አፊያሺን ከነልጆቺሽ ይስጥሽ አይዞሽ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
የኔማርማሻአላህ በርችልኝ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@hikma9245
@hikma9245 Год назад
የእኔ እህት አላህ የቂኑን ሰጥቶሻል ነገሽ የተሻለ እንደሚሆን በአላህ ትልቅ ተስፍ አለኝ አብሽሪሪሪ
@seadat9814
@seadat9814 Год назад
ማሻ አላህ አብሽሪ እህቴ በእስልምና አላህ እንዲያፀናሽ ምኞቴ ነው
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Год назад
የኔ ጀግና እህት አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ በድንሺም አላህ ያፅናሺ ልጆችሺንም እጥሩ ደረጃ አላህያድርስልሺ
@Tefekur
@Tefekur Год назад
ጀግና እህቴ አይዞሽ አላህ ያመረ ህወትን ይወፍቅሽ፣ፈተና ያመኛች ፀጋ ነው፣ወንድም እህቶች እንዳቅማችን ሳንንቅ እንገዛት
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Год назад
የኔ ማር የኔ ቅመም ማሻ አሏህ በጣም አስተዋይ ነች የኔ እቁ እህት
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Год назад
በጠም ደስ ስትል
@user-pr1ir1el3p
@user-pr1ir1el3p Год назад
ማሻአላህ ልጆቹ ሲያምሩ አላህ ያሳድጋቸዉ
Далее
НУБ ИЩЕТ ЖЕНУ В GTA SAMP
22:34
Просмотров 301 тыс.
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 12 млн
The Most Impressive Basketball Moments!
00:36
Просмотров 11 млн
НУБ ИЩЕТ ЖЕНУ В GTA SAMP
22:34
Просмотров 301 тыс.