Тёмный

ሶፊ ሰርፕራይዝ ተደረገች | ህጻን ዳንያ ሁሴን |  

Minber TV
Подписаться 553 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Развлечения

Опубликовано:

 

28 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 432   
@lifkrkrkr8238
@lifkrkrkr8238 2 года назад
ማሻ አላህ ሀሳቧ ብቻ ይበቃል ሶፊዬ በብዙ ሰዎ ልብ ውስጥ ፍቅርን የዘራሽ ድንቅ ጋዜጠኛ❤😘😍
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 2 года назад
የሁሴን ከድር ልጅ ዳኑ ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ🥀❣️ ሶፊዋ ይገባሻል ከዚህም በላይ 👏👏👏
@zuzu6583
@zuzu6583 2 года назад
ናት እደ
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 2 года назад
@@zuzu6583 አወ ናት
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 2 года назад
ሶፊ ማሻአላህ ታምሪያለሽ ግን አለባበስሺን አስተካክይ ትክክለኛ ኢስላማዊ ሂጃብ ልበሽ አላህን ፍሪ ካሲያት ዓሪያት ከተባሉት አትሁኝ የሰውነትሽ ቅርፅ በሙሉ ግልፅ ሆኖ ይታያል እህቴ
@zulikhashafi8755
@zulikhashafi8755 2 года назад
Mikirishin bewist mesmer bitadergiw tiru new....sew ende emanu meten new yemitegebirew.
@user-xs6tn8ed3j
@user-xs6tn8ed3j 2 года назад
@@zulikhashafi8755 ሂጃብኮ ግደታነው ልክ እደሶላት
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
እደፍለገችነው የምትለብሰው አዳደየ ማሻአላህ ሰፌልብሰ ትለብሳለች አዳደየ ደሞ እደዚህትለብሳለች
@bintsied6276
@bintsied6276 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ማርርርር እኔ አለቀስኩ ሆሆሆሆሆሆ በትንሹም በትልቁም ዱብ ዱብ ይለዋል የኔ እንባ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
🤣🤣🤣
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 2 года назад
ልክ እደኔ ክክክ ሣይወዱ ይሥቁ አለ አሁን ተቋቋቋሙኩት
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
የኔ ቢጢ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
We Love you too
@idaroyani949
@idaroyani949 Год назад
ልክእደኔወላሂ
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Год назад
ይሄን ቪደወ ካየሁት ቆየሁ ግን ዛሬም ደግሜ አየሁት የኔ ጣፋጭ በዚህ እድሜሺ እንኳን ስጦታ ማሰብሺ እራሱ በቂ ነው አረ ማነው የሚስምልኝ ልጅቶን 😄ደሞ እህቴን መሰለችን ያረቢቢቢቢ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayati1954
@hayati1954 Год назад
😢♥♥♥
@user-vw1zz6nl3n
@user-vw1zz6nl3n 2 года назад
ልዕልቷንም አላህ አሳድጓት ለቁም ነገር ያብቃት ሁላችሁንም እንወዳችኋለን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
እንዛመድ ውዴ
@aduadu3685
@aduadu3685 2 года назад
ሶፊ የልጅቷ ዝምታ በራሱ በቂ ነው !!! እንባ ታስመጣለች !!! መናገር እኮ ጥበብ ነው ልጅቷ ትወድሻለች !!! አሏህ ይውደዳት !!!!
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 2 года назад
ስጦታ 🎁 ተሰጣጡ ውዴታን ይጨምራል ረሱላችን ሰለሏህ አለይሂ ወሰላም ደስ ይላል ማአሻአላህ
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 года назад
Wow ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው ክብር የሚገባው ክብር ይገባዋል ባይ ነን ሁላችሁም እንወዳችሁዋለን አሪፍ ነው በርቱልን
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 года назад
Mendenw wow muslemoch nachew masha Allah beqi nw wesha felegena wow qwanqwa selehon yegbawal
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 2 года назад
ማሻ አሏህ ሶፊ ሚርጥ ገዜጣኛ ነት❤
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@alialax4188
@alialax4188 2 года назад
ማሻ አላህ ሶፊ ግን ተምራ የተመረቀችው በገዜጠኝነት ነው ዋው በጣም ትችላላች እሺ ደሞም ይገበታል
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 года назад
ልጅቶ በጣም ነው የፈራችው የኔ ማር ግን ስመሽ ጨረሻት እኮ 😄
@halimatube7816
@halimatube7816 2 года назад
ፈርታ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ሶፊየ አለባበስሺ ስረአትሺ አቀራረብሺ የምር በጣም ደስስ ነዉ የምትይኝ ዉደ
@hayati1840
@hayati1840 2 года назад
እሄ አለባበስ ከሱዋ sira gar ayhedim
@RaniRani-vt7se
@RaniRani-vt7se 2 года назад
Demo mn tihun? Mechem -ve ngr anata
@hayati1840
@hayati1840 2 года назад
🙄.asuwa taqalechi. Min. Mahon adalebat
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 2 года назад
በጉርድሰለሆነችነዉ አይ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 года назад
አለባበስሽ😂
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 2 года назад
Masha Allah ሶፊዬ አላህ ያሳድጋት ምርጥ ልጅ ናት ቅመም 😍😍😍😍
@anshatube
@anshatube 2 года назад
አህለን ሶፊ የእኔ መንግድ በጣም አሪፋ ፕሮግራም ነው ቀጠሎ
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 года назад
አህለን የኔ መንገድ በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠባበቅ በዛውም ቤተሰብ እያደረጋቹሁኝ እለፉ እ እንደማመር
@alamabrare5871
@alamabrare5871 2 года назад
እኔም ውድ
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 года назад
@@alamabrare5871 ደምሪኝ ዉደ
@user-vx2oi1tl2t
@user-vx2oi1tl2t 2 года назад
ወዴኔም ብቅ በሉ ውዶች
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 года назад
@@user-vx2oi1tl2t መጣሁ 😘
@arbuwollotube1698
@arbuwollotube1698 2 года назад
በሉ እንደማመር ተደምሪለው ተደመሩ ወደቤቴ
@alinaalina212
@alinaalina212 2 года назад
ሦፊምነዉእንደዝሕእሠዉነትሽላይየተጣበቀልብሥመልበሥሽአኡዙቢላሕአላሕንመፍራትቀረበቃሡባሐነክአይይይይይይቺእዱኒያሥንቱንአታለለችወደጥመትመራችንለብሠዉያለበሡይመጣሉወደፊትእኔየማላዉቃቼዉብለዉነበርእረሡላችንእዉነትነዉ
@user-de9px8vy9f
@user-de9px8vy9f 2 года назад
@@user-kt1my2jf9p አንችነሺ የማንበብችግረ ያለብሺ ሀቅ የተናገረ አይወደዲም ሻማዋ ጩህቱ ረሱል ስላላህ ወአሊህ ወሰለም ይመጣሉ እኔ የላየሆቸዉ ወደፊት ለብሰዉ እንደለበሱ የሆኑ አሉ እና ይህ አለባበስ እንደትነዉ ከሸሪአጋሪ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 года назад
ከሚንበር ቲቪ በጣም የምወደው የኔ መንገድነው ሶፊ ይገባሻል ከዚህም በላይ ሰርፕራይዝ ይገባሻል የስጦታ ትንሽ የለውም ደስይላል እንባየነው የመጣው
@user-ce2of4zg5m
@user-ce2of4zg5m 2 года назад
ሶፊ አለባበሷን ማስተካከል አለባት ይህ አለባበስ በፍፁም አይመከርም ሰፋ ያለ አባያ ልበሽ አስለን ሴት ልጅ በሚዲያ እንድትወጣ አይፈቀድም
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 2 года назад
Abaya gedata nw yalw manw ???
@nuradulahamza7650
@nuradulahamza7650 2 года назад
@@hindyahabeshawitaa5645 ሲጀመር አባያ ብቻ ሳይሆን ግዴታ የተደረገብን ሴት ልጅ ሙሉ ሰውነታን እድትሸፈን ነው የሚለው እስልምናችን እህቴ አባያ ማነው ግዴታ ያረገው ምለሻል ሱብሀነአላህ ሲጀመር ሲጀመር ሴት ልጅ ሚዲያላይ መውጣት ግዴታ አለብኝ ምት ከሆነ ፊታን ሳይቀር ነው በኒቃብ መሸፈን ያለበታ ሱብሀነ አላህ እሄ ነገር ትተን ለወዶች ፊትና አላህ ይምራን ብቻ
@nuradulahamza7650
@nuradulahamza7650 2 года назад
@@hindyahabeshawitaa5645 ግዴታ መሆኑና አለመሆኑ በደብ እድታቂ አላህ ለነብዩ ሰላለዋለሂ ወሰለም በቁራአን ምን እዳለቸው ማየት ብቻ በቂ ነው።
@nuradulahamza7650
@nuradulahamza7650 2 года назад
ያኦህቲ አረ የምን አባያ ብቻ ኒቃብ ልብስ ማረግ ነው በቃ ዲንን አስተምራለው የሚሉ ከሆነ እደገላለጡ ለወዶች ፊትና
@hayath9248
@hayath9248 2 года назад
ሳህ ወላሂ
@soniyaadem7702
@soniyaadem7702 2 года назад
Mashallah tebarek Allah በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው፣ ግን የዚህች የአንድ ፋሬ ልጀ ስጦታ ፣የሚያሳየው የበለጠ ጎበዝ ሆነሸ እንድትሰሪ ማሳያ ነው። በርቱ እንደ አንቺ አይነት ብዙ ሴቶች ያስፈልጋል ። 👏👏👏👏👏👏👍👍🥰💋
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
ማሻአላህ ሶፊ እኔም በጣም ነዉ የምወደሺ ይገባሺል
@SEIDHUSSEN-rg2gb
@SEIDHUSSEN-rg2gb 2 месяца назад
ሶፊዋ በጣም ነው የምንወድሽ ወላሂ አሏህ ያበርታሽ ስጦታው በጣም ደስ ይላል ግን ያንስሻል ውዴ አሏህ ጀነተል ፊርድወስን ይወፍቅሽ
@sitinaadem6762
@sitinaadem6762 2 года назад
በ ባጣም ጠነክሪ ውዴ በጣም አስተማሪ ነው ፈልገሽ ፈላልገሽ አውጫቸው እኔ በጣም ነው ያጠነከርኝ እከታተላለሁ የኔ መንገድ ውስጤ ነው፡፡
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x Год назад
ማሻ አላህ የኔ ማር ሀሳሷ ይበቃል ሶፊዬ በብዙ ሰዎ ልብ ዉስጥ ፍቅርን ያዘለች ድንቅ እህታችን😍😍😍
@abuhidaya4537
@abuhidaya4537 2 года назад
ሶፊ ግን እኔም በጣም ነው የምወድሽ ።ምክንያቱም የእናቴ ስም ሶፊያ፣የመጀመሪያ ፍቅሬ ስሟ ሶፊያ ባላገባትም በጣም ነበር የምወዳት እና ሶፊዬ ሁሌ ሳይሽ በጣም ብዙ ነገር ታስታውሽኛለሽ።አላህ ከዚህ በላይ ለኢስላም የምትሰሪ ያድርግሽ አቦ!!!!!
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@mohamedengifu922
@mohamedengifu922 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት ሶፊ ጎበዝ ጋዜጤኛ ነሽ ከዚህም በላይ ይገባሻል አሰተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ !!!
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል ለሶፊ ስጦታ ይገባታል ልጅቱም በጣ ጎበዝ ናት ይህን አስባ ውዴታዋን የገለፀችበት መንገድ ደስ ይላል አላህ ይውደዳት
@user-wl6mr2qc2y
@user-wl6mr2qc2y 2 года назад
ማሻእላህ ማሻአላህ ሶፊየ ይገባል በርቺ አላህ ያግዛችሁ ርወዳችሃለሁ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 года назад
አለባበሳችሁን አስተካክሉ አላህ ይሂድኩም ይሂደን
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 года назад
Masha allah new berchi sofye Habibty Allah yasadgesh insha allah 🙏💖
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 года назад
ማሻ አላህ ሶፊዬ ይገባሻል እኮ ውብ ደርባባ ብቻ ምን ልበልሽ ዴስ ትያለሽ ሁል ግዜ ዴስ ይበልሽ 💕💕😍😍😍😍😘😘😘
@user-sm8jb5ez1s
@user-sm8jb5ez1s 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ሚጢጤ በጣም ደስ የሚል ስጦታ እኔም እደዚ አይነት ስጦታ ያስስተኘል😘😍
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 года назад
ይገባሻል ሶፊየ የኔ ዉድ አብሽሪ
@zed9732
@zed9732 2 года назад
ማሻአላሕ ለሦፊ ከዚሕም በላይ ይገባታል !ትንሻ ጎበዝ ሦፊ ላቺ ከአላሕ ቀጥላ አራአያሽ ነች በቃ ጎበዝ ትሑት ሑነሽ እደጊ እደሦፊ ለመሖን።
@obseabasimal3
@obseabasimal3 2 года назад
Mashaa Allah Sofi you deserve more than this 🌹🎉🎉❤️
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 года назад
አሰላሙ አሌይኩም ማሻአላህ ደሰ ይላል (የኔ መንገድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው)
@sekinazidan1611
@sekinazidan1611 2 года назад
Mashaa Allaah Mashaa Allaah Tabaraka Allaah
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 года назад
ماشاء اللة በጣም ደስ ይላል ለየት ያለም ስጦታ ነው እራሷ ስለሰራቹ 👍👍👍🌹 ከሜበር ፕሮግራሞች የኔ መንገድ ለእኔ አንደኛ ነው ብዙ ነገር ወደ እራሳችን ተመልስን እንድናይ ያረገናል በእርቱ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@badrimustafa888
@badrimustafa888 2 года назад
Maashaa Allhaa Allhaa yaasadishii mamayee sofii enem betam ewadishalow tilki sewu nesh
@user-md7yu7je4y
@user-md7yu7je4y 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊ የአቀራረብሺ ቺሎታ በጣም የሚደነቅ ነው ማሻ አላህ ውደ የሀገራ ልጅች በቅንነት ትንሽ ነው የቀረኛ ልሞላ ዋን ኬ ስወዶችሁ ወደ ቤቴ ኑ ከውሸት ከሀሜት ከፕራንክ የፀዲ ነገ የምሰራው ጎራ በሉ 🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@sofiatube1958
@sofiatube1958 2 года назад
ሞክሸ እኔም በጣም ነው እምወደሺ ብሮግራምሺ የናመንገዱ ብለው የሚመጡት ሁሉ
@rimtube1508
@rimtube1508 2 года назад
Masha allah
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@amanhussein9607
@amanhussein9607 2 года назад
Congratulations for the gifts you deserve it and it is a beautiful amazing gift you are in so many Muslim Ethiopian hearts we love you our sister keep it up with amazing job you're doing
@Abide78
@Abide78 Месяц назад
ይገባሻል ሶፊዬ
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 года назад
Masha Allah
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@nasriya3267
@nasriya3267 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ምያምር ስጦታ የኔ ውድ ስፊዬ ይገባሽል ውዴ 😘😘💞💞
@fafimohammed2269
@fafimohammed2269 2 года назад
I realy loved her too & i want to hug her and show my love.i love u sofiyeee
@ahmedabdi304
@ahmedabdi304 2 года назад
Mashaa allah sofi
@Amina-pi6fp
@Amina-pi6fp 2 года назад
ይገባሻል ሶፊየ
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 2 года назад
ይገባሻል ሶፊዬ ❤
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 года назад
ውይይይ ብቃት በዚህ እድሜሽ ይህንን መስራትሽ እኔ ለራሱ ሶፊ አስተሳሰቦን. ንግግሮቾ ስወድላት
@user-iq5sb8ld1d
@user-iq5sb8ld1d 2 года назад
የኔ ዉድ ሶፊዬ 😍😍😍😍
@naela9429
@naela9429 2 года назад
ማሻ አለህ እድግ በይ Sofi masha allhe Yigabashal
@zinetadem1056
@zinetadem1056 2 года назад
ማሻ አላህ እኔም እወድሻለሁ
@hodanidris2437
@hodanidris2437 2 года назад
Masha Allah Sofi yigabashal yane konjo Minberoch Hullachunim Allah yitabikachu❤️❤️❤️
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny
@moksinamoksina9647
@moksinamoksina9647 2 года назад
ሶፊዬ ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወድሽ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ውዴ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 года назад
Masha Allah des sil Allah yasadigat danu qonjo anchim berchi sofi ygebashal
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
መሻላተባርክላ።አላህያሳድግሽ👍👍👍
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 года назад
ማሽ አለህ ደስ ይለል ሶፊ እኔም በጠም ነው ያምውድሽ ያቡዙውችን ልብ ውስጥ ነሽ ያኔ ልዩ በርችልን ♥♥♥♥
@user-vw1zz6nl3n
@user-vw1zz6nl3n 2 года назад
ሶፊየ ላንች ከዚህም በላይ ይገባሻል ምርጧ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 года назад
መሻአላህ ሀያቲ
@hawa2824
@hawa2824 2 года назад
Masha allah sofi yne konjoo wallahi Ene Rasu wedddd😍😍😍
@hansartube3608
@hansartube3608 2 года назад
ሶፍያ ለንቺ የምፅፈዉ ቀለት የጥረኛል በጣም ጎቦዝ ነሽ
@amintemam4322
@amintemam4322 2 года назад
ይገባሻል እህታችን አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል በርቺልን
@meriemtube4869
@meriemtube4869 2 года назад
ሶፊየ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@naniyasin9405
@naniyasin9405 2 года назад
Mash Allah ❤️
@aminamametub694
@aminamametub694 Год назад
ማሻአላህሶፉ በጣምየሚያምርስጦታነው ይገባሻልየኔፀባየሰናይ😍🌷❤
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 года назад
ማሽ አላህ ደሰ ይላል አላህ ውዴታን መከባበርን ያብዛልን
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 года назад
ሶፊ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም እምወድሽ ጩጬዋን ሳላደንቃት አላልፍም ምችት ይበልሽ ማማዬ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠበቃችሁ በጣምደሰ ይላል አላህ የሰደሰታችሁ
@jennas14
@jennas14 Год назад
Masha Allha, stamr, allha yseadgsh ,sofiy allha ytebksh,
@tawussahmed3808
@tawussahmed3808 2 года назад
Ma sha Allah sister
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@madiiwellgaatube2502
@madiiwellgaatube2502 2 года назад
ይገባሻል የኔ መንገድ ከምርጥ አቅራቢዋ ጋር ምርጥ ፐሮግራም ነው 💗💗💗💗💗💗
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
ሶፊ ይገባሻል የኔ ጣፋጭ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
ማሻእላህ በጣም ደስ ይላል
@zuzutube1346
@zuzutube1346 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ለትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ማር
@shamma1059
@shamma1059 2 года назад
Mash Allah yene tafach
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@ayeshakonjo118
@ayeshakonjo118 2 года назад
ሰላም አሌኩም ወራህመቱላ ሶፊ ይገባሻል የኔ መንገድ በጣም ምወደው ኘሮግራም ነው አንችንም እወድሻለው በጣም የኔ ቆንጆ
@sewdamuhammed4146
@sewdamuhammed4146 2 года назад
Sofi masha allah batam denq gazetga nesh
@zedshumet5427
@zedshumet5427 Год назад
ማሻ አላህ 🌺🌺🌺🌺
@hautitube1756
@hautitube1756 2 года назад
Mas allh
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 года назад
ማሻአላህ ተባርከላህ
@ummukhire3715
@ummukhire3715 2 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ሶፊ ይገባሻል በርቺ
@surayatube391
@surayatube391 2 года назад
Masha Allah 🌴🌙🌴🌙🌴
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@ramzia3457
@ramzia3457 2 года назад
ማሻአላህ ተባረከላህ
@ziyadkasim4999
@ziyadkasim4999 2 года назад
masha allah asekenachugn
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny jzk keyran
@user-tj7gi1pb4n
@user-tj7gi1pb4n 2 года назад
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️ሶፊ ቆንጆ ይገባሻል እኔም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ♥️♥️♥️♥️♥️
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
መሸአላህ የገባሻል ማሜየ
@gjjfgjgjjd4885
@gjjfgjgjjd4885 2 года назад
ማሻአላህ ተባርካለህ
@msani6061
@msani6061 Год назад
እኔም በጣም ነው የምወድሽ የእኔን ስሜት የገለፀች እስኪመስለኝ ድረስ ለየት ያለ ስሜት ተሰማኝ እውነት አክብሮት ይገባሻል
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 2 года назад
ማሻ አላህ ፍቅር እንዲህ ነው መልካም ስራ ያስከብራል በርች መንገዳችንን አላህ ያሳምርልን
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 года назад
ሶፊዬ እኔም በጣም እወድሻለሁ 💜 ስጦታው በጣም ያምራል እኔ ወድጄዋለሁ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
Dammireny wude jzk keyran
@amanehussein7903
@amanehussein7903 2 года назад
Mashalha xuri sira nw Sofia anchi gin albabasishi aslakakilw
@feyselkribo9400
@feyselkribo9400 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነወ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በርቱ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
Masha Allha brch
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 года назад
Mashallah Mashallah
@user-pp6wx3fv5o
@user-pp6wx3fv5o Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹህ
@user-kq1el7kh5y
@user-kq1el7kh5y Год назад
ይገባሻል ሶፉ የምወድሽ
@user-wr3zh5tw1o
@user-wr3zh5tw1o 2 года назад
ማሻ አላህ😍😍😍😍😍
@zeynibmuhammed7605
@zeynibmuhammed7605 2 года назад
mash allah 🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0HSlNA65SqA.html
@user-kw3pl4bg9x
@user-kw3pl4bg9x 2 года назад
ማሻ አላህ እድግ በይ የሁሴን ከድር ልጅ ናት አላህ ይጠብቅልህ
Далее
skibidi toilet multiverse 039 (part 2)
08:58
Просмотров 2,8 млн
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
Ставь ❤️ и подписывайся 🔥
0:14
Будет весело…
1:01
Просмотров 7 млн