Тёмный

በነገራችን ላይ! አሊ (ታንጎ) አብደላ ኬፋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 2| BenegrachinLay! EP 4 Part 2 Ali (Tango) Abdullah Kefa 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 78 тыс.
50% 1

በነገራችን ላይ! EP 04 Part 2 - የብዙዎቹን የመጀመሪያ የተባለ የሙዚቃ ስራዎችን ላድማጭ ጆሮ ያደረሰው የሙዚቃ ቤት ባለቤት ጋር ያደረነው ውይይት ክፍል 2
#BenegrachinLay - #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Ali_Abdullah_Kefa #አሊ_አብደላ_ኬፋ
#አሊአብላኬፋ

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 205   
@rozena-xr8ig
@rozena-xr8ig 5 лет назад
ጋሸአሊእርጅም እድሜ ከሙሉጤና እመኝልሀለሁ ደሬ መልካም አመትባል ይሁንልህ
@Kinetibebu
@Kinetibebu 5 лет назад
I didn't know Ato Ali before. But, I have realized now that this guy is one of the few legends of the country. He has contributed so much to Ethiopia's music development. I feel like very long ago Ato Ali started artistic talent search as Simon Cowell does today in the UK, America, and Australia. HUGE RESPECT TO ATO ALI.
@selenahelu6099
@selenahelu6099 5 лет назад
Dera you are the best
@selenahelu6099
@selenahelu6099 5 лет назад
That's why we love teddy afro
@MohammedIbrahim-dk2bz
@MohammedIbrahim-dk2bz 5 лет назад
Interview ENDEZEH NEW YEMEDEREGEW .....HEY THERE TELL HIM TO WATCH THIS INTERVIEW 10 TIMES FOR SEYFU FANTAHUN HE DOESN'T KNOW HIW TO INTERVIEW...DEREA TECHELALAEH 100%
@wethenorthfan3322
@wethenorthfan3322 5 лет назад
ወይኔ አሊ ታንጎ ከዛሬ 34 አመት በ 1977 የነበሩት ትዝታዎች አሊ ታንጎ እና ሮሃ ባንድ የነበረው ውበት በቃላት ለመግለጽ ያስቸግራል እነ ነዋይ ፀሐየ አመልማል ቴድሮስ ታደሰ ነፃነት ሙሉቀን ኤፍሬም እረ ስንቱ ተሰምቶ የማይጠገብ በ1976 ዓም ነው 12ኛ ክፍል የጨረስኩት በ1977 ደግሞ ከአገሬ ወጣሁ ታዲያ ትዝታው መቸም አይረሳም።
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 5 лет назад
We the North fan aregHgne too I was 10th grade
@AkileHere-by8nv
@AkileHere-by8nv 3 месяца назад
​@@yonasworkie6720😮😮5😢😮
@milliontekola6081
@milliontekola6081 5 лет назад
Thank you Dere, big Respect for Gash Ali, As always respect for #TeddyAfro for remembering, respecting the Great Ali tango on behalf of this generation.
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 лет назад
Message to the host. Please, don't put your glasses on your forehead. It's very distractive. Don't finish statements to the host. That's annoying
@sdt3004
@sdt3004 3 года назад
መጀመሪያ ህፀፅ ከማውጣት መልካሙን መናገር ከዛ ደካማ ጎንን መናገር ይቅደም።
@MarkMann-r6n
@MarkMann-r6n 5 лет назад
ጋሽ አሊ በኢትዮጵያ ሙዚቃ እድገት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጥጻኦ ምስጋና ይገባዎታል። Also, Dereje Haile deserves respect and appreciation for bringing Mr. Ali (Tango) to your impressive show. Keep up the good work.
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 лет назад
ጋሽ አሊ ታንጎ በነዋይ በሀመልማል ድንቅ ስራወች 33 ዓመት በትዝታ መአበል ወደ ውኃላ ነጎድኩኝ በእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!! ዕድሜና ጤና እመኝልሀለው
@AkileHere-by8nv
@AkileHere-by8nv 3 месяца назад
😢😢😮😮😢
@teddyamhara
@teddyamhara 4 года назад
ጋሽ ዓሊ ላደረግከው ሁሉ ምስጋና ይገባሃል። ረጅም ዕድሜና ጤና ከተድላ ጋር ይስጥህ🙏
@leylamohammed9925
@leylamohammed9925 4 года назад
አላህ ሂዲያ ይስጥቻሁ በዚህእድሜ ስለሙዚቃ ባታወራ
@sdt3004
@sdt3004 3 года назад
ሰው ያለፈውን ታሪክ መናገር አይችልም ማለት ነው?
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ 4 года назад
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጋሽ አሊ ወንድምህ ነው እንዴ
@sdt3004
@sdt3004 3 года назад
ጥሩ እይታ ነው በደንብ ይመሳሰላሉ።
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 5 лет назад
ጋሽ ኣሊ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላደረግከዉ ኣስተዋጽኦ ምስጋናችን ወደር የለዉም እድሜና ጤና ይስጥልን ብሰው ባትከበርም በስራህ ተከብረሃል።
@josii09
@josii09 5 лет назад
As Motown records for America Ali Tango is for Ethiopia.Ali You are a Legendary record producer
@addpuppets9326
@addpuppets9326 5 лет назад
He is the Quincy Jones of Ethiopian music
@wondetasew2735
@wondetasew2735 5 лет назад
ገራሚ ሰው ጌታን ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!
@haymiastatke8055
@haymiastatke8055 5 лет назад
የትላንትናው ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ የመስግናቸው እንጂ እነ ንዋይ እማ ችራቸውን እረስተዋል የሚገርም ነው ሰው የነበረበትን ሲረሳ
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 5 лет назад
ለየት፥ ረቀቅ ፥ ያለ ቃለ መጠይቅ፥ እጅግ የተዋበ ስራ፥ እናመሰግናለን፤፤
@solomonwolde409
@solomonwolde409 5 лет назад
ኢትዮጵያውያን ዘፋኞች ጋር ያለው ትልቅ ችግር ዝነኛ (popular) ከሆኑ በሃላ ; ለዝናቸው መነሻ ምክንያት ለሆኑ ሰዎች Credit አይሰጡም:: በቃ ከሰማይ የወረደላቸው ጥበብ ; ወይም በግል ችሎታቸው ብቻ ያገኙት አድርገው ነው ሚናገሩት:: ለዝናቸው ምክንያት የሆኑትን ሰዎች ; እና ከሙያው እና ህዝብ ጋር ያስተዋወቃቸውን ሰዎች ስም ; 1ቃለመጠይቅ ላይ አያነሱም:: ይህ አአስተያያት እነ ፀጋዬ እሸቱን ,ፀሀዬ ይሃንስን , ቴዲ አፍሮን አይመለከትም
@abudbaba4847
@abudbaba4847 5 лет назад
ደሬ አራዳ የአራዳ ልጅ አቦ ምችት ይበልህ። ዘመዴ አሙ አሊ አንተ የማትደክም ብርቱ ሰው ከአካል ባለፈ በዚህ አዝናኝ ፕሮግራም ለይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። አጎቴ አሊ በአካልም በኢንተርቪውም እራሱ አንድ አይነት ሰው ነው። ገንዘብ ሞልቶ ተርፎህ ሙዚቃ አለተውም በማለትህ አሁንም የቤተሰብ ተቃውሞ ዘፈን ሀራም ነው በማለት እንደተቃወሙህ አውቃለሁ ወደፊትም ይቃወሙሀል። እኔ ግን አንተ ሀሳብህን ስለማትለውጥ አላህ ህልምህን ያሳካልህ እያልኩ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ማዐ ሠላም።
@Mercy1916
@Mercy1916 5 лет назад
Brother Betammm You Are luck Yehen Yemsle Zemd Selalke Edemewen Yarzemlen. Betammm Betammm migrem sew New 🙏🙏
@nunu7353
@nunu7353 7 месяцев назад
@mercey, this is a great example of Oromos contribution to this country
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 29 дней назад
ምን ሀጥያት አለው ሙዚቃ ?የሚያሰራው ሙዚቃ የሚመክር ፤የሚያዝናና፤የፍቅር ነው እንጂ የብልግና አይደለም እኮ።
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 5 лет назад
...«የጥቅምት አበባ»፣ «እሸት በላሁኝ»፣ «ጨረቃ»፣ «ያይኔ አበባ»፣ «እንኮይ»፣ «ወንዝ ያፈራሽ»፣ «እኛው እንታርቅ» ወዘተ የመሳሰሉትን ለአገሩ ስነ-ልቦና፣ እሴት እና ወግና ባህል የቀረበ፤ ለዚያውም በሰም እና በወርቅ የtለበጠ ጥበብ እንዴት አገር ምድሩ እንደ ወረርሽኝ አያዳርስ። የሚገርመው እኝህን የመሳሰሉ ጊዜ አይሽሬ ሙዚቃዎች «ድምጹ ቀጭን ነው»፣ «ለዘመናዊ ሙዚቃ አይመችም» ወዘተ ቂላቂላዊ አስተያየት ለአምስት ዓመታት የጆሮ ሲሳይ እንዳይሆኑ የቀበሯቸው አሳታሚዎች እና ሙዚቀኞች እንጂ፤ የከያኒ ንዋይ ደበበ ዘግይቶ መታወቅማ አይደንቅም፤ ምክንያቱ ደግሞ እንደ ንዋይ ደበበ አይነቱ የላቀ ጥበብ ከያኒ እንዲህ በቀላሉ ከህዝብ መካከል የሚመረጥ ሳይሆን፤ ልክ ጋሼ አሊ አበደላ በእግር በፈረስ አፈላልጎ እንዳገኘው ሁሉ በቀን ብርሃን ላምባ ተይዞ የሚፈለግ እና የሚገኝ መሆኑ ነው። ንዋይ ደበበን የመሰለ የረቀቀ ኢትዮጵያዊ ግጥም ደራሲ እና ለረቀቁ ግጥሞቹም እንደ የብርሃን ሰረገላ መስለው ረቂቅ ሃሳቦቹን በጆሮ ሰማይ ላይ የሚየሚያንሳፍፉ ዜማዎቹን የሚቀምር ድምጻዊ አስሶ በ34 አመት እድሜዪ 30 ዓመት ሙሉ (ከልጅነት እስከ እውቀት) ኢትዮጵያዊ ልጅነቴን፣ ፍቅሬ፣ ትዳሬን እና ስደቴን በመደነቅ እንዳዳምጠው ምክንያት የሆነኝን ጋሽ አሊ አብደላ ካይፋን እጀ እነሳለሁ፡፡ ሹክረን !!!
@fozifozi9841
@fozifozi9841 3 года назад
ንዋይ ካሃዲው..ስራው ላይ ጀግና እንደሆነ ማንም ይመሰክራል ነገር ግን ካሃዲ ነው። ሀገሩን የከዳ ባለቤቱን የከዳ እንዲሁም ባለውለታው አሊ ታንጎ የከዳ ከሃዲ ነው ለዛም ነው በስራ አንቱ የምንልበት ጊዜ ላይ ክብሩን አውርደን ከጫማው ስር ያደረግነው።
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 3 года назад
@@fozifozi9841 never judge people's personal rights
@sam846
@sam846 5 лет назад
Dere ጣፋጭ ሰው ነህ ያላችሁን ጥቂት ሰዎች ውስጥ የናንተን እድሜ ያርዝምልን
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 лет назад
ያኔ የፀሀዬ ዘፈን 1976 ባልሳሳት እሩብ ሚሊዮን ብር ተሸጠ ተብሎ ሲደነቅ አስታውሳለሁ ። የሚገርመው ነገር አሊ ታንጎ በንዋይ ደበበ እንደዚህ የሆነው እግዚአብሔር ከልጁ እንዲወልድ ሀሳቡ ስለነበረ ይመስለኛል ። የንዋይ ደበበ በ1978 የወጣሁ ያኔ እኛ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርን የወጠጤነት ፍቅር ሲጠበጥበን በ ነ ዋይ ዘፈን ነበር የምንፅናናው ። *** የሚገርመው ነገር እዚህ Seattle የአሊ ታንጎ የልጅ ልጅ እንደ አያቱ ችሎታ አለው የኢትዮጵያ ወጣት ኮሚኒቲ Ethiopian youth ውስጥ ዝግጅት በመቅረጽ ፣ቪዲዎ በማዘጋጀት ኮሚኒትውን ያገለግላል ። **** ደረጀ ሀኃሌ የድሮ ልጅ ስለሆንክ ከስራህ ባሻገር ትሁት እና ሰው ወዳድ ነህ ፣ውለታህን የማትረሳ ለሁሉም ነገር ትልቅ ቦታ የምትሰጥ ነህ እንደዚህ ነው እንግዲህ የኛ ትውልድ ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
🤣🤣
@brookrosy6777
@brookrosy6777 4 года назад
ምን አይነት ትልቅ ስው ነዎት ጋሼ አሊ ግን ደግሞ እነ አስቴርን ታዘብናቸው ትንሽ መሆኗን አናውቅም ነበር ቴዴ አፍሮ የምንወድክ በምክንያት ነው
@777flaps
@777flaps 5 лет назад
Arts Tv very lucky to have Journalist Dereje Hyle, we sent him love from L.A!
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ 3 года назад
R.I-P Thankyou for you service you are Ethiopia hero !!
@sherifmustafa875
@sherifmustafa875 5 лет назад
ደረጀ በጣም ትመስገናለህ ይህ ፕሮግራም ብዙ ተከፍለው የሚታይ እንድህ በነጻ ስላዝናናን ክብር ይገባሃል ደሬ ጋሽ አሊንም በጣም አመስግንልንና በምጥለው ጊዜ ደግሞ በአድስ እንግዳ እንደሚታዝናናን ተስፋ እናደርጋለን።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 лет назад
ደረጄ ምርጥ ጋዜጠኛ የቀደሙትን የምታሳይ ሻማ ነህ
@fadhus
@fadhus 5 лет назад
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ። 1996 ዓ.ም ሰኔ 1 የዛሬ 15 ዓመት ኢቲቪ ላይ ጥያቄ እና መልስ ሲያዘጋጅ ቀርቤ ነበር
@Ephrem58
@Ephrem58 4 года назад
Wow
@musaaw
@musaaw 5 лет назад
ደሬ አንተም ከዚህ ቃለመጠይቅ ቡሃላ አሜሪካ እንዳትሄድ
@Mercy1916
@Mercy1916 5 лет назад
Hahaha Went New Dereye Meret Sew
@فيصلعزيز-ص6ذ
@فيصلعزيز-ص6ذ 5 лет назад
🤣🤣🤣🤣
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 5 лет назад
Wow ደሬ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ይህ አቀራረብ እራሱ በ ሪከርድ ደረጃ መመዝገብ አለበት!!
@mamilabekele1936
@mamilabekele1936 5 лет назад
juie3iķ juvenile oo
@solotush34
@solotush34 5 лет назад
ቴዲን ምናክበረው በምክንያት ነው ያከበር ይከበራል
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 лет назад
ወይ ደሬ ንግግርህ እንቆቅልሽ ክክክክክ ማስታወቂያ ሰሪው እራሲ ነኝ እንደምትል ገምቼ ነበር ደሬ አዚን ከጎንህ አምጣት እየተቀባበላችሁ የበለጠ ያምርባችኋል
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 5 лет назад
ደረጀ በዛሬው በክፍል ሁለቱ መስተንግዶህ በጣም ተቀይሯል ማለቴ እንግዳህን ብዙ እድል ሰጠኸዋል-የመናገር ።እናመሰግናለን። የተመልካችህን ሀሳብና ሂስ እንደምታከብር አስተውያለሁ !
@mulukenemru1175
@mulukenemru1175 4 года назад
ሁሉም ዘፋኝ፣ሁሉም ደርሶ ጋዜጠኛ በሆነበት ፍሬ ፈርስኪያን ዘመን የደረጄ ሃይሌ አይነት ጣል ጣል ጣል የተደረጉ ብቁ ባለሙያዎች መኖር ያስገርማል! ደረጄ..አለምነህ ዋሴ…ነጋሽ መሃመድ…ተፈራ አስማረ(በህይወት የለም)…ሂሩት መንግሥቴ….በአንድ ጎራ በተመጣታኝ የብቃት እርከን ያሉ ናቸው ማለት እችላለው፡፡ ጋዜጠኛ ሲባል በአካል ባላውቃቸውም ሰለሞን ተሰማ…በአሉ ግርማ…በምናብ ይመጡብኛል ፡፡ ቢያንስ ትተው ያለፉትን ስራዎቻቸውን በማየት! ዛሬ ሁሉም ቀላል ነው በማለት እየቀለሉ ሙያውን ያቀለሉ ጊዜና አይን ያወጣ ድፍረት ያጀገናቸው ግን የእውቀት ያለህ ሊሉ የሚገባቸው የስም ጋዜጠኞች፤ የተሰጥኦ ያለህ ሊሉ የሚገባቸው ድምጽ አልባ ዘፋኞች…አጥለቅልቀውናል …ያዝጉናል…ያባክኑናል…ያ..ደነቁ..ሩናል! ጋዜጠኛ የራሱን ዝና ለማሳደግ እርዳታ ሰጠሁ …አስሰጠሁ…ላይ ከማተኮር ይልቅ ችግር በዘላቂነት የሚፈታበትን መንገድ የሚያመላክት ፎረም ቢጤ ያዘጋጃል፤ ጋዜጠኛ በጭብጨባ የሚያጅቡትን የወሆች በስቱዲዮ አጭቆ ከ 10 ደቂቃ ለማትዘል ቆይታ ስቆ ተሳስቆ ከበርቻቻ ከማለት ይልቅ ቱባ ተሞክሮ የሰነቀን ታሪካዊ ሰው ፈልፍሎ አውጥቶ በእድሜው ከጠመቀው የበሰለ የህይወት ጨዋታ ወይን ለአድማጭ/ተመልካቾቹ ያቋድሳል፡፡ ደሬ ማለት እውነተኛው ጋዜጠኛ ነው፡፡ እናመሰግናለን ደሬ!
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 5 лет назад
amazing man.....the passion is so amazing....respect to this truly music producer!!! respect
@GOD-127
@GOD-127 5 лет назад
You are so wonderful and amazing speech real and true I am proud of you
@akassi6174
@akassi6174 3 года назад
My goodness the host interacting is so annoying why is that??
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 лет назад
I appreciated Mr. Darege Haile for hosting us the great legendary person Mr. Ali Abode (Kefa) . I amazed by his great wisdom and courage . He did great job for Ethiopian music and musicians. He is very grateful for so many people. God bless you!
@selamselam65
@selamselam65 5 лет назад
Endew weg ende Dere yemiamrebet sew ale?we respect you Dere.
@sdt3004
@sdt3004 3 года назад
በጣም እንጂ አሉ እንጅ እንደ ካሌብ ሾው አይነቶች ሰው የሚያዝጉ።
@menetata5704
@menetata5704 5 лет назад
ደረጄ ሀይሌ ድንቅ ጋዜጠኛ እንደዚህ አይነቱን የሀገር ባለውለታ ፈልገህ ለአዲሱ ትውልድ በማቅረብህ ልባዊ ምስጋና ይድረስህ።
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 5 лет назад
ለታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ መጫወትህን አላውቅም ነበር።በጣም ደስ ብሉኛል።
@zelalemayenkawmekonnen9895
@zelalemayenkawmekonnen9895 5 лет назад
ደሬ በቃ ጋዜጠኛ ነህ!!!!!!! መልካም በአል!!!!
@tigis5540
@tigis5540 5 лет назад
Ohhh my god yemigerm interview thank u Dere and gash Ali
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 5 лет назад
የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ
@mvab3252
@mvab3252 5 лет назад
🎙😘🤗 amazing ጭውውት ነበር ✊️
@abellemma8492
@abellemma8492 5 лет назад
Dereja you are a true journalist keep it up well done bro
@iloveethiopia3040
@iloveethiopia3040 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታልን ያተን አይነት እዳበዛልን ላገሬ እመኛለሁ
@mmfareastarrivalreport5949
@mmfareastarrivalreport5949 5 лет назад
ደሬ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ በቃ እንዲ ነው ኢንተርቪው.፡፡
@teddytadesse7989
@teddytadesse7989 5 лет назад
አቶ አሊ ታንጎ : ረጅም እድሜ እመኛለሁ አቶ አሊ የሙዚቃ ፕሮዲሰር ማለት ይቻላል ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በተለይ ስቱዲዮ በጣም ለየት ያልነው ::ፀጋዬ እሸቱን እንዳትረሳው ደሬ
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 5 лет назад
እኛ ኢትዮጵያኖች ትልቁ ችግርችን የታቸገርንበቸውን ግዜ ትንሽ ምቾት ሲማጠ ኢንርሰቸወለን አስቱ ግን ለዝህ ሁሉ ኢውቅነ በር የከፈታለትን ሰው አለማመስጋንዋ በጠም ጥፈታኛ ነች አስቱከ ይህንን ቀለማጠይቅ ከሰመሺው ይቅርታ ብትጠይቅየቸው መልከም ነው
@mujibmetiyaradalejasayachw8066
@mujibmetiyaradalejasayachw8066 4 года назад
Abo. Dere enkuwan wede botah temelesk tora totora bekerchele
@addpuppets9326
@addpuppets9326 5 лет назад
my parents used to rent Video at Tango. Maybe this clip ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wKloBLFeYOs.html will remind Gash Ali the famous American soap he used to rent. It was my parents favorite besides Dynasty . . . I met Neway Debebe right outside your shop once. He was very friendly. I was very young back then. also one time I was with my mom when we met Lemeneh Taddese inside standing by the counter. That was 30+yrs ago. I don't know if those were your kids working for you or not but always wondered if they were half cast. Now that I found out you're half Yemeni I am not surprised why they were light skinned as yourself. We rented videos from Tango for so many years but the last time when I was in Ethiopia, I found out the shop was converted to a jeweler but still bearing the same name. Brings back so many hidden memories listening to this interview.
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 5 лет назад
ጋሽ አሊ አደራህን እንደዚህ ደረጃህን ከሚጠብቅ ጋዜጠኛ ጋር ኢንተርቪው አድርግ !!! አደራ ከእነ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ሄደህ እንዳትወርድ እነሱ ወርደው ሰውን ያዋርዳሉ ::
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 года назад
Dere is the best journalist! Thanks Ali tango
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 11 месяцев назад
Ali Tango የኢትዮጵያ ሙዚቃ ፌር ቀዳጅ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ 🙏🙏
@myway4943
@myway4943 5 лет назад
በድጋሚ ይሄን ቆንጆ ድምጽ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ደሬ
@addistedla
@addistedla Год назад
His daughter used to be sitting next to me in 10th grade.
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 10 месяцев назад
ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው ኦ ጋሽ አሊ ታንጎ🙏🙏😢😢
@GemechisEjeta
@GemechisEjeta 4 года назад
Ali Tango is amazing
@esubalewtesfaye2539
@esubalewtesfaye2539 4 года назад
Neway mekedat yelmedw yezane new
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 5 лет назад
thank u dere, Respect for our elder who did their job perfectly !!!! long live
@tsegazeabyimam1733
@tsegazeabyimam1733 5 лет назад
Wow Ali tango great person! Thank you Ali for your contribution to the ethiopian music industry!
@ashuabico5585
@ashuabico5585 10 месяцев назад
አቶ አሊ ታንጎ በኢትዮጵያ ውያን አርቲስቶች በጣም ከባድ ክህደት ነው የተፈፀመበት። በጣም ያሳዝናል ። ድሮስ ከሀበሻ ምን የጠበቃል። ክፋት;ምቀኝነት;ጥሎ ማለፍ። የተካንበት ነወ። ማፈሪያዎች። ነብስ ይማር አቶ አሊ።
@amirmusa7748
@amirmusa7748 5 лет назад
Wow wow wow betam yegermal betam dess yemel gezaa👏👏👏👏so happy
@AniAni-ek4ky
@AniAni-ek4ky 4 года назад
አሊ ታንጎ ይገርማል ደሬ ይገርማ ሰሜቴን መግዛት ትችላአለክ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 года назад
ደረጀ ከጋሽ አሊ ታንጎ ጋር ያደረጋችሁትን ጭውውት ቀደም ብሎ የተመለከትኩት ቢሆንም ያልታሰበው ህልፈቱ አስደንግጦኝ ሰሞኑን በድጋሚ በአፅንዖት የተከታልኩበት እግረመንገድ አንድ ጥያቄ አጭሮብኝ አልፏል………እንደ አሊ ታንጎ ሁሉ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ህትመት እና ንግድ (business) ውስጥ አምባሳል ሙዚቃ ቤት ኢትዮ ሙዚቃ ቤት ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ወዘተ..ወዘተ..ወዘተ የቀንዲልነታቸውን ያህል ብዙ የሚያጫውቱን ብዙ የሚያሳውቁን ብዙ የሚያዝናኑን ( ከድምፃውያን ጋር ለሙዚቃ ባንዶች ጋር ከሳንሱር ክፍል እና ከሌሎች ጋር ) የሚያያዙ ፋይሎች ስለሚኖራቸው ባለቤቶቹን ፈለግ ፈለግ አድርገህ ( የአምባሰል ሙዚቃ ቤቱን ባለቤት ከሀዜብ ጋር ታቀርበው በነበረው የቅዳሜ ከሰዓት የሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ጋብዘሀቸው እንደነበረ አስታውሳለሁ ) አቅርበህ የእኛንም የእነርሱንም የትዝታ ጓዳ ብትበረብር የሚል የቤት ሥራ አስጥሀለሁ ………..
@etushmoga2557
@etushmoga2557 5 лет назад
እንዴ እንዴ በግዛቤር ይሄ በሬዲዮ የሚያወራው ነው በናትህ እኔ ካገሬ ከወጣው ክሀያ አመት በላይ ነው የናንተን የሽገር ፕሮግራም እንዴት እንደምወድ የነበርው ለጉድ ነው ድምፅህ ብቻ እደለም አንተም ታምራለህ ወይኔ ወይኔ ተሽዬን አስታወስክኝ ግን ምን ዋጋ አለው ሞተ ምን ዋጋ አለው ውንዳወንድ ነህ ስታወራ ስል ድሮ ነገር በናትህ ሁል ጊዜ አውራ በጣም ደስ ይላል የዘመኑን ቃል ልጠቀም አድናቂህ ነኝ
@addisukibe4185
@addisukibe4185 3 года назад
ደረጀ ነዋይ ዋሽቷል ማለት ነው? FM 97,1በ1997 ኢንተርቪው ላይ የመጀመሪያ አልበምህ ከአሊ ታንጎ ስንት ተከፈለህ ሲባል 1500 ብር ነበር ያለው ለሁለተኛ አልበምህስ ሲባል ማዝዳ መኪና የተገዛልኝ ነበር ያለው ነገር ግን ከአሊ ታንጎ ኢንተርቢው የሰማሁት ነዋይ ጋሼ ብሎ አንድ ሺህ ብር ብሎ አሊ ታንጎ አምስት ሽህ ብር እንደከፈለው ነው የሰማሁት ሌላው ደሞ በስጦታ አሊ ታንጎ ለነዋይማዝዳ መኪና እንደ ሰጠው ነው ካንተ ኢንተርቪ የሰማሁት ነዋይ ግን ክሬዲቱን ለምን በጣም አሳነሰው እሱ ብቻም አይደለም ሁሉም ዘፋኞች ለምንድ ነው ጥለውት የሚሄዱት ይሄንን ዲክቴት ማድረግ ነበረብህ ግን አላረከውም እንተ ብቻ ሳትሆን ሁሉም የኢትዮጽያ ህዝብ ታንጎ ሪከርድስን ይወድ ነበር ግን አሊን መመርመር ሲገባህ ዝም ብለህ ለቀህዋል እኔ በግሌ የምለው ለሚድያ ሾው ማረግ ስለፈለክ ነው
@aulamath3849
@aulamath3849 5 лет назад
አሊ ታንጎ ጋሽ አሊ ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል በእውነት
@amsaltadesse9115
@amsaltadesse9115 2 года назад
ደረጀ ብዙወቹን ቃለ ምልልስህን በደስታ ነው የምከታተልችው ይሄን ግን በተለየ አስደስቶኛል በግል ባግኘው ካንተ ባልተለዬ ነበር አድናቆቴን የምገልዐው ላንተም ስላሙን እመኛለሁ:
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 лет назад
It’s look like a movie 🎥
@teshomegizaw1485
@teshomegizaw1485 4 года назад
Thanks Dear like this gay
@fozifozi9841
@fozifozi9841 3 года назад
አሃ ንዋይ ደበበ ክህደቱ የዛሬ አይደለማ! ሚስቱን የከዳ ሀገሩን የከዳ ባለውለታውን የከዳ ማፈሪያ የሆነ ሰውዬ ቲሽ
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
ደሬ እኔ የማቅህ ኢቲቪ ጥያቄና መልስ ዝግጅት ላይ ነው። ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ደርዬዬዬ
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 5 лет назад
ደረጄ የምር እንዳያልቅ እምሳሳለት ጋዜጠኛ
@sifengizaw1412
@sifengizaw1412 2 года назад
Dere ke 3 gize belayi ayehut....abizagnawun pro.....gin tiyake alegn....be hiwot eyalu enditagegnachew egnam endinakachew gash AMAHAN bitagegnachew des yilegnal
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 лет назад
እድሜ ተመኘን ። እኛ አገር መች የሰራ ይመሰገናል ።ደሬ ትችላለህ
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 года назад
ሰብራይዝ ነው ያርክው ዋው ደሬ ደስ ሲል
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 5 лет назад
Dereje mert gazetegna yemecheh abo, Ato Ali lerasu Artist new.
@tighist331
@tighist331 4 года назад
Merci yelegent zemñen astawsachugne
@osmanali3776
@osmanali3776 8 месяцев назад
በጣም ቆንጆው ቃለ ምልልስ እናመሰግናለን አቶ አሊ እና አንጋፋው ጋዜጠኛ❤
@selamaliyselam2283
@selamaliyselam2283 5 лет назад
ትልቅ ባለውለታ ነው እድሜና ጤና ይስጠን
@mulugetagirmay6118
@mulugetagirmay6118 5 лет назад
This is the sign of the best future will come to Ethiopia .
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 года назад
ሰባት ሺህ ብር ከዝነኛው ሮሀ ባንድ ጋር ዘፈን ለማስቀዳት………ወይ ጊዜ?
@fadhus
@fadhus 5 лет назад
አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@فيصلعزيز-ص6ذ
@فيصلعزيز-ص6ذ 5 лет назад
Enshallah ahunem musica eyale new mesgid kemalt subha allah
@ቆልዓኢትዮጵያ
@ቆልዓኢትዮጵያ 4 года назад
ወድጄው ያየሁት ኘሮግራም
@mohammedousman779
@mohammedousman779 5 лет назад
Dere tichilaleh
@Bcdbcbc3734
@Bcdbcbc3734 10 месяцев назад
ደሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትለያለህ ሙሉ እውቀት ረጅም እድሜ እመኛለው
@zizitino6301
@zizitino6301 5 лет назад
ye Ethiopia Artistoch ye belubetene wechi sebare nachewi le zehi newi ye mayalefelachewi mene ale selame betelute Ali betame teru sewe newi medere hodami
@onelove809
@onelove809 5 лет назад
Wayene yehe gazetegna waw kerejem geze bewhala selagegneuk betm des blognal
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 5 лет назад
I am Proud of You ... Gasche Ali & I used come to yours shop Tango to rent VHS in the middel 80th ...man Ato Derrege also you too dear Bro ... Thx too much !!!!
@onelove1lv
@onelove1lv 3 года назад
Zare arefu 18-07-2013
@andbel9777
@andbel9777 3 года назад
27/03/2021 arif mastawesha new
@سعدتبلقائك.منفضلك
30,000 ብር ያኔ ቆንጆ መኪና ይገዛ ነበር።
@tanimashop5392
@tanimashop5392 5 лет назад
edmna tina ystelne gashe alie bewnte lshilmue ygbale
@Mercy1916
@Mercy1916 5 лет назад
Wowed Dereye God Bless you Betammm Des Yemli Sew New Yaqerbkwe Edemwen Yarzemweee
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 5 лет назад
Well come back
@mujibmetiyaradalejasayachw8066
@mujibmetiyaradalejasayachw8066 4 года назад
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@ethio5253
@ethio5253 5 лет назад
ደሬ ምትገርም ጋዜጠኛ ነ
@hassengaid201
@hassengaid201 4 года назад
አሪፍ ጋዜተኛ
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 5 лет назад
Ere endew manabate laregeh Dere❤❤ what an amazing interview🎙
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 880 тыс.