Тёмный

ጴንጤን ወክሎ የገባ መንግስት የለንም! 

The Betty Show
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@kante5318
@kante5318 Год назад
መጀመርያ እንኳን አደረሳቹ እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን እኔ እማቃቸው የድሮ ቤንጤዎች ደግ ናቸው እይዋሹም አይሰርቁም አብዛኛው የእምነቱ ተከታይ የደቡብ ህዝብ ናቸው ደቡቦች ሲፈጥራቸው ገር ናቸው እና ያሁኑ አብዛኛው ሰባኪዎች ሌቦች ናቸው የደቡብ ህዝብን ሲበዘብዙ ለምን እንተን የመሰሉ ደግ ባላዩ ዝም እሚሉት በቃ በግልፅ እነዚ ሌቦች ናቸው እኛን አይወክሉንም ብላቹ የደቡብ ህዝብን አትታደጉትም እስራኤል ዳንሳ እዩ ጩጩፋ እስራፉኤል ዋና ሌቦች ናቸው
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Год назад
ሰውን ሳይሆን እየሱስን እይ እሺ ሰው ሁሌም ደካማ ነው
@meru5678
@meru5678 Год назад
@@sintayehumerawi1727 hizbshin tadegi new yetebalshiw kentu
@onetruth4649
@onetruth4649 Год назад
ቸሬ መቸ ነው ጌታን ምትቀበለው "??? አለመኛው
@eke1914
@eke1914 Год назад
Looking so beautiful 😍
@gelilawondyfraw1676
@gelilawondyfraw1676 5 месяцев назад
Pastor Chara malkame saw ena ortodox nagne gen btam nawymwodhe btame naw ymakbrehe !
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
በአብይ ምክንያት ብዙ ሰዎች ጴንጤ ይሆናሉ የሚል እምነት ነበረኝ። ወይ መሸወድ 😂😂😂 የሰው መሞት ደንታ የማይሰጠው በዘር መከፋፈል የሚመቸው በድሮን የሚጨፈጭፍ በአውዳሚ መሳሪያ የሚገድል በረሃብና በችግር የሚያሰቃይ መሆኑን ስመለከት ጴንጤ ማለት ለካ በአፉ ጌታ ጌታ የሚል ልቡ ውስጥ ግን ሰይጣን የነገሰ ነው። I really hate ጴንጤ የሚባል እምነትና አማኝ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Год назад
Pantone tewewena eyesuse kerestosene teketele
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Год назад
ቤተልሄም የአንች መቀየር በጣም ይገርመኛል:: ከፅንፈኝነት ወደ ትክክለኛ ሰዋዊነት ስለተቀየርሽ ወደድኩሽ::
@MKE643
@MKE643 Год назад
Lela gize selamitelat tikribh endetelahat ketil, yantem tsinfegninet silemikerbh be positionik ketil😄😃
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Год назад
@@MKE643 ኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝ ከጥላቻ ውጭ ምንም እውቀት የሌለው ሰው ነው እንድህ የሚፅፍ
@MKE643
@MKE643 Год назад
@@alazarandu3637 yetilacha tig eko mitakut enante nachu.. ayenewu eko irasin inde fetari iyayu lelawun inde tirf anjet mayet. yetilacha ina ye nikat tirfu irasin mehon silamiyameta, ladergachut neger ye ethiopia hizb yameseginachuhal😆😄😀
@tommyfekadu8823
@tommyfekadu8823 Год назад
@@MKE643 ለፓስተር ቸሬ ክብር ስል እዚጋር አልሳደብም። እባክህ ከቻልክ እሱን አርአያ እድርገክ አስተዎይ ሁን። እግዚአብሔር በሰማይ እየሱስ ክርስቶስም በምድር በስሜ ግደሉልኝ ተሳደቡልኝ አላለም... ብሎ ቢሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምእመኗን ሀይል ታሳይ ነበር ደንግጠክም ብዙ ነገርክ ይዝረከረክ ነበር ። ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው እና በትእግስት እንገፋለን። መጀመሪያ ሰው ሁን የኸው ፓስተሩ ክርስቲያንም ሁን።
@MKE643
@MKE643 Год назад
@@tommyfekadu8823 betisadebm aygermegnim I know it is ur tradition and mnm miyasdenegitina miyasrekerik neger yelem may be meslok newu😁😄
@abialex5321
@abialex5321 Год назад
በሀገሬና በሰው ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ሰዎች መካከል አንዱ አንተ ነህ። ሺህ አመት ኑርልን ቸርዬ
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 Год назад
wow ስጠብቀው የነበረው ቃለ ምልልስ እስኪ በነካ እጅሽ አባ ፖስተር ቢኒያም ጁንታዬንም አምጥተሽ ጭመቂልን 😂😂😂😂
@GNegasi
@GNegasi Год назад
Good discussion. They said we are Oromo government i feel bad for the poor Oromo people when they trade with his name. As an oromo what does this government bring to us.
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
የኢትዮጵያ የመከራዋ ምንጭ ዲያብሎሱ አብይ አህመድ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ በዚህ ዲያብሎስ መቃብር ላይ ይመጣል
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Год назад
Min. Tkefaflale anat. Yekefle🤔
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Год назад
ምንጮማ መለስ ዜናዊ
@mohakemal2035
@mohakemal2035 Год назад
ቤቲ አምሮብሻል አንቺ እኮ ሞዴል እኮ ነሽ::
@simenehdemis7834
@simenehdemis7834 Год назад
የለበስሽውን ቶ መስቀል ታውቂዋለሽ ?
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 Год назад
ቤቲ ግን እግርሽን ማወዛወዝ ለምዶብሻል??? ማቆም አለብሽ ይረብሻል!!!
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Год назад
ውበቱን ደፍቶብሻል ❤
@JRobinson1217
@JRobinson1217 Год назад
Bety you look Lovely ❤
@nuraguyo7544
@nuraguyo7544 Год назад
የፓ/ር ቼረን ትምህርቶች እከታተላለሁ ... በጣም እወደዋለው። መልዕክቶቹ ቀልድ መሳይ ቀምነገሮች አዘል ናቸው። ግን አንዳንዴ በኃይማኖት(ስርዓት) እና በእምነት (ሕይወት) መካከል ያለውን ሰፊ ሜዳ በቅጸበት አፍርሶ ይደበላልቃቸዋል።
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Год назад
Betty! Your change in all aspects is a defining moment in your life. You are so deep in understanding the social and political views in Ethiopia. The paramount elements in your questiion and answer session is not pushing your own agenda but the quest your listeners have in mind. That really really relates with me. Keep on and avoid any controversy that could paint negative image that suggests dual implications in all issues you wanted to articulate.,we are more willing to hear what ever you present in the near future.
@FetiyaKassim
@FetiyaKassim 2 месяца назад
ቤቲ ከልጅነትሽም confidence ያለሽ ልጅ ነሽ እኔ የሰፈርሽ ልጅ አሰላ ቀበሌ 6 ልጅ ነኝ ማሻ አላህ እዚህ መድረስሽ ደስ ይላል።
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 месяца назад
ረጋ ብለሽ ብታወሪ ጥሩ ነው ምንም አይሰማም ፖለቲካ ሲበቃሽ ደግሞ ወደ ሀይማኖት ገባሽ ምንም አይቀርሽም
@adnabirhane2972
@adnabirhane2972 Год назад
ቤቲየ ዛሬ 99%ነው
@netsanete1578
@netsanete1578 5 месяцев назад
የ አጋንት ምልክት ቶ አንገት ላይ አንጠልጥለሽ ስለ ክርስተና ማውራት አይከበድም 2 ታቹም እውነት ወሸት ናችሁ ልክ እንደ ዲያብሎስ
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Год назад
😂😂😂ጴንጤ መሪ መጣ ተብሎ እልል እንዳልተባለ፣ 90% ጴንጤዎች ትግራይን ከማጥፋት ጋር እንዳላበረ፣ ዛሬ ምን ተገኘ? ጴንጤን ወክሎ ቤተመንግስት የገባ መንግስት የለንም?? ምነው? ካውንስል የሚባል ህብረት መስርቶላችሁ ዛሬ ምን ተገኘ😂😂
@mengeshateshome9760
@mengeshateshome9760 Год назад
“ጴንጤን ወክሎ የገባ”፣ ምን ማለት ነው;፧ ካሁን በፊት አንድ ጴንጤ ፓስተርን ኢኦቤ በከሰሰች ጊዜ “አይወክለንም” አሉት፡፡ ቀጥሎ ስለአጭበርባሪ ሃይማኖተኞች በቢቢሲ አማርኛ ሲነሳ “አይወክሉንም”፤ አሁንም እንደዚሁ፡፡ ነገሩ ፋሽን ነው ወይስ ጴንጤዎች ወደፖለቲካ ድርጅትነት ተቀይረዋል᎒
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Год назад
አሪፍ ቃለ ምልልስ ነው ፓስተር ቼሬ አንተ እንደምትለው አንተ ከደሙ ንፁህ ነህ ግን ደም አፍሳሹን ገዢ በእምነቱ ዼንጤ የሆነውን በርታ ቀጥል እሚሉት ኦሮሞና ዼንጤዎች ናቸው
@ትግስት-ጐ1ዘ
@ትግስት-ጐ1ዘ Год назад
አይ አንች አንቺ ራስሽ አንች ራስሽ ለዚህ ለመድረሳችን አለሽበት ምን ስቃይ ነበር ነፍጠኛ አማራ ምናምን ትይ ነበር ግን ጌታ ይቅር ይበልሽ ቤቲ እ/ር ለአማራም ሆነ ለኢትዬጵያ አለ ይነጋል
@junefirst500
@junefirst500 Год назад
እንኳን፡ አደረስሽ፡ ጀግኒት፡ ቤቲ! ይህ፡ ሰባኪ፡ ቸሬና፡ የአሜሪካ፡ ሾው፡ አነቃቂዎች፡አንድ፡ ናቸው። ክርስትናን፡ ከዓለም፡ የደባለቀ፡ በውሸት፡ ክርስትና፡ አደናጋሪ፡ ነው።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Год назад
አይ ቤቲዬ ያደረግሽው መስቀል መሳይ የluciferyan ነው ቶሎ ውልቅ Google እሺ ዘጋኝ።
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Год назад
ፔንጤ እኮ ዋናውን ዘሎ ትንሳኤ የሚያከብሩት ነገር ሁሌ ያስገርመኛል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@SadiSink-et5uk
@SadiSink-et5uk Год назад
ዋናዉ ነገር እኮ ትንሳኤዉ ነዉ?ከትንሳኤዉ በላይ ዋና ምን አለ?
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@getahulunchay3640
@getahulunchay3640 Год назад
ከክርስቶስ በላይ ዋና አለ?
@mazahailu5406
@mazahailu5406 Год назад
ክርስቶስ ሞቶ የተነሳው ለሀይማኖት ተቋም ሳይሆን ለአለ ም ህዝብ በሙሉ ነው
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Год назад
@@SadiSink-et5uk ye getan tinisae man astemarechih ........be 30,2,3,23 yiwal ayiwal bemin tawukaleh
@pastormengistunegash9400
@pastormengistunegash9400 Год назад
አሜን ተነስቷል ተባረኪ ቤቲ
@lensa3719
@lensa3719 Год назад
Beautiful lady 😍❤️😍❤️
@embetnegussie409
@embetnegussie409 Год назад
Bete Aytesh bihertegnet endet metro mehonune ayesha kegna Ethiopiane gare temesasay lay selemetash Begila Amsegneshaleghu
@gtab5628
@gtab5628 Год назад
ስትረጪ የከረምሽውን መርዝ ረስተሽ ዛሬ ክርስትና እንዴት ክርስትና ትዝ አለሽሽሽ???
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Год назад
ቸሬ አንተ ያሳሰርከውን አስፈታ
@mlbmlb7150
@mlbmlb7150 Год назад
Yooyyaa Harka fuune Betii🎉🎉
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Год назад
Waw Waw bro good speech keep going ethiopian we shall we thnkes 👍 😮
@desberhe9594
@desberhe9594 Год назад
ጥያቄ ከይቅርታጋ ነው:: ቤተልሄም ቁመናሽ ልዩ የሚያደርግው ነገር ቢኖር ከውጭ ቁንጅናሽ ውስጥሽን በጣም ያምራል:: የሀንን ስል የኣእምሮሽን ንጽሕና ከልብሽ ትርግታ የሚናበብ መሆኑ መገንዘብ ችያሎህ ይሀንን ስል ከውስጥ የሚመነጩት ቃላት ለይምሰል ሳይሆን የምንጭን ውሃ ያክል ጥራት ኣላቸው ለምንድ ነው? ይገባኛል መልስ መስጠት ትቸገሪ ወይም ሰው ስለ እኔ ይናገር እንጂ እኔ እራሴ ብናገር ሰው ምን ይለኛል የሚለው ነገር የምከብድሽ ይሆናል ነገር ግን እኔ ማወቅ ስለ እምፈልግ ብቻ ሳይሆን የህዝቡ ተምሳሌት ትሆኛለሽ ብየ ስለማምን ለጠየኩት ጥያቄ በቅን መልስ ስትሰጭበት ህዝቡ ከኣንቺ ሁለመናዊ ቁንጅና (overall beauty) ትልቅ ትምህርት በመሆኑ የኣስተዳደግሽ ሁኔታ ፋሚሊ ያደክሽበት ከባቢ (envirnmont)... ወዘተረፈ ግምት ውስጥ በማስገባት የሂወት ታሪክ ማንነትሽን የሚያጸባርቅ አንድ ቪድዩ ሰርተሽ ፖስት ብታደርግልኝ(ን) በጣም ደስ ባለኝ ነበር 4 ነጥብ የአማርኛ ቃላት መሰባበር ወይም ስህተት ካለ ይቕረታ:: ኢንጅነር ደሳለኝ በርሀ እባላሎህ ኤርትራዊ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Год назад
ጥሩ ጥያቄ ነው!
@mulher4965
@mulher4965 Год назад
Bilesh bilesh demo Jesus wede diol gena alish! May God forgive you.
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 Год назад
Rasun Abiy Bente aydelem ende ways haymanotebus new ?
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ቤትሻ መምህር ቸሬን ሥላቀረብሽለን እናመሠግናለን
@samsonethio7880
@samsonethio7880 Год назад
If we have just two or three like you,ethiopia can make the difference, I really like you chere,you are so top,sharp and real person ,God bless you!!
@FeyruzmujbUmuahmed
@FeyruzmujbUmuahmed Год назад
ሲኦልም ወርዷል??? ይሄኔ ነው መሸሽ..
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Год назад
እንደ ፖስተር ቸሬ ና ቢኒያም ሽታዬ ትክክለኛ ፖስሮች ናቸው🙏🙏🙏
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 Год назад
God bless you Betty... You Preached the true GOSPEL at the beginning!!
@rahele564
@rahele564 Год назад
ቤቲ ጥሩ ነው በርቺ አመለካከትሽ ባላንስ እያደረገ ይመስለኛል ዘረኝነት በሽታ ነው ማንም ዘሩን መርጦ የተፈጠረ የለም እና ሁላችንም በአንድ አምላክ እሱ በፈቀደው ዘር ውስጥ ተፈጥረናል....ቅዱስ ዳዊት ልጁን ሲመክረው ሰው ሁን ነው ያለው....ሰው የሆነ መሪ ለኢትዮጵያ እንዲያመጣላት የዘወትር ጸሎቴ ነው ፓስተር ቸሬ ከልብኽ ስለእውነት የቆምክ እግዚኣብሔርን የምታውቅ ሰው ነኽ እግዚኣብሔር ጸጋውን አሁንም ያብዛልኽ
@tadesse7205
@tadesse7205 Год назад
ፓስተር ቸሬ መልካም መልእክት ነው መልካም በአል ይሁንልህ።
@Mimitwa
@Mimitwa Год назад
ቤቲቲቲቲቲ
@fayisalata5678
@fayisalata5678 Год назад
❤️🤙
@MillionKebede-jb8ql
@MillionKebede-jb8ql Год назад
😊😊😊❤
@gabegabe899
@gabegabe899 Год назад
የግራ ጣትሽን ብዙ ለማሳየት ትመክሪለሽ
@abelseifu6019
@abelseifu6019 Год назад
ሰውዬ አትቀባጥር እዚህ ሌላ እዣ ሌላ 🤔😡
@HadiyyaMediaHouse
@HadiyyaMediaHouse Год назад
ሶዬው አስመሳይ አሽቃባጭ ነው ይሉታል። ሁሉም ልክ ነው የሚል አመለካከት በሀይማኖት ቤት አይሰራም። ልክ የሆነውን ልክ ከሆነው መለየት አስፈላጊ ነው!🎉
@tenssiegumara
@tenssiegumara Год назад
ቤትየ ከዘረኝነትሽ ውጭ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል ተባረኪ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
በጣም ጀግና ናት ግን ዘረኛ ናት ሚዛናዊ አደለችም
@EJ.7580
@EJ.7580 Год назад
PEOPLE are dying. Ooooooooo😭😭😭 Where is God???
@ibsaaHararge
@ibsaaHararge Год назад
እሱ ፓስተር ኮመድያን ነው ወላሂ ያስቅኛል አንድ አንዴ 😂
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Год назад
Bate Hagerachen anchen ena meselochesh nachew le medretu mergem ye emtezeru wera becha emnetachu Hieywet yelelew
@haimanotdesta
@haimanotdesta Год назад
ሰላም የእኔ ውድ እህቴ የጌታ ልጅ ቤቲዬ አውቃለሁ ሳታውቂ እንዳደረግሽ ልልሽ የምፈልገው አንገትሽ ላይ ያደረግሽው መስቀል የኢሉሚናቴ ምልክት ነው ትክክለኛው የክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል አይደለም::ስለዚህ ደግመሽ አታድርጊው እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 1ኛ ቆሮንቶስ 8:10 ይህ ማለት የሚድያ ሰው ስለሆንሽ ብዙዎች ካንቺ ተቀብለው ሊያደርጉ ይችላሉ ያውም የጌታ ልጆች ስለዚህ ባለማወቅ ላደረግሽው ከጌታ ዝንድ ምህረት ይሁንልሽ ደግሜ እላለሁ ተባረኪልኝ ❤
@MusaDander-nn2zp
@MusaDander-nn2zp Год назад
እቴ ሰውብቻውንይሆንዘንድአይገባውም ረዳትአጋዥያስፈልገዋል ይላልመፅሐፍቅዱስንለመረዳትከምታወሬውጋርብትጥሩትደናብራችሁሌላውንአታሣስቱ ደግማቹውተወለዱ።
@MusaDander-nn2zp
@MusaDander-nn2zp Год назад
ምነውእህቴ ትንሤኤ ዳግም፣...,ካልተወለወዳችው...,መፅሐፍቅዱስእንደሚያስተምርንሳይሆንየምታወርትስለዓለመንግስትንናትርክምሚሪክወሬ ትተሽየተኛነውንየሚያነቃድምፅአውጭ።
@selamawitbelayneh1417
@selamawitbelayneh1417 Год назад
ቤቲ ጴንጤን ወክሎ የገባ መንግስት የለም ግን አሁን ስልጣን ላይ ያለው የጴንጤ ስብስብ ነው የውሸት ክርስትያኖች እግዚአብሔርን ጨርሶ የማይፈሩ የማያውቁ በዘር ማንነት የተለከፉ ከነጭፍሮቻቸው ዙፋናቸውን በደሀ ደምና በእምባ እያነፁ ያሉ የዘመናችን የሀገራችን ፈርኦኖች በጣም የሚገርመው ያልገባው ዘጠና በመቶ የሚሆነው በስመ ጴንጤ ይደግፋቸዋል እማያስተውል ትውልድ
@diredawa4783
@diredawa4783 Год назад
ቤቲ ሙች አንደኛ ነሽ ነፃ የሆነና በህዝብ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎችን በመጠየቅሽ ለውጥ ይታይብሻል ለውጡም ጤናማ ነው በዚሁ ቀጥይ እባክሽ ተመልሰው እንዳትጠቢ ።
@tadesseworku9701
@tadesseworku9701 Год назад
ቤቲ ዛሬ "አሀዳዊ ኢትዮጵያዊነት /በሀይማኖቶች ጭብል በተለይ በኦሮሞ ህዝብ ተፈጥሯዊ ፖለቲካዊ መብትና ነፃነቱ ላይ የተሠራው ሴራ ... ለግዜው ሆድ ይፍጀው " እባክሺ ቤቲ ..." ጴጤነትሽን" በግል ያዥውበኖራ የተቀባ መቃብርን አትነካኪ።
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Год назад
Cheryee anteko lezi twled medehanit neh regim edme ystk
@haddiswoldegebriel2419
@haddiswoldegebriel2419 Год назад
ቤቲ ሽንኮሪና፣ ተፈታዊት! ፓስተር ፣ ቄሰ፣ ነብይ.... ጠማማዎችና ዉሸታሞች ናቸው። ብዙ ተሞኝቸአለሁ። የባሌጌዎች Club ነው it’s a means of making money! Love you so much❤
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp Год назад
ፓሰተርቸሬየሚናገረዉሁሉሰረአትያለዉየድሮጰጤእዳተነበሩእኔኦርቶዶክሰነኝ.ቀጥልበት
@tezazunigusie5110
@tezazunigusie5110 Год назад
የ"ቶ" ምልክት ትክክለኛ ትርጉም ከፓስተር ትዝታዉ ሳሙኤል መረዳት ቢትችይ ደስ ይላል። አዉቀሽ ከሆኔ ግን ጥሩ ነዉ።
@truthfull1844
@truthfull1844 Год назад
Betyee don't shake your leg while you are talking 😂
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Год назад
ፖስተር ቸሬ ከየትኛዉ የፖስተሮች ኮሌጅ ነዉ የወጡት ወይስ የራሳቸው ኮሌጅ አላቸው ካሉት ሌሎች ፖስተሮች የተለየ አላማዉንና አቅጣጫዉን የሳተ ንግግርና ተግባር እየፈፀሙ ስናያቸው እዉነት ለቆሙለት አላማ የሚያገለግሉ ናቸው ወይስ እንደ ዬቱዬበሮቹ በገንዘብ ተገዝተዉ የሚዋልሉ ናቸው በጣም የደከመና የዘቀጠ አስተሳሰባቸውና አነጋገራቸው ያጠያይቃል ራሳቸውን ቢመረምሩ የተሻለ ነዉ በክርስትና ስም መነገዱ አያዋጣም የስቡበት።
@danielwakjira3230
@danielwakjira3230 Год назад
Good discussion! Especially at the end! We, Oromoo people suffered a lot us other Ethiopians! Let pray for our country; may God will bring peace for us!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Год назад
ቤቲ❤ነፍሴ l love u!!
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Год назад
ቸሬ ወገን አለማዊያን በጣም ትመቻቸዋለህ! ብቻ- በዚህም ወንጌል ይሰበካልና ደስ ብሎኛል እንዳለው ነው (ሐዋርያው ጳውሎስ።)
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 Год назад
Betty you are amazing please keep it up don’t stop
@girmamishamo6681
@girmamishamo6681 Год назад
ቤቲ በዚህ ደረጃ መቀየርሽ በጣም ደንቆኛል።በአንድ ወቅት አንድ የጦር ጄኔራል ቃለመጠይቅ ስትጠይቂ በጣም አዝኜብሽ ነበር ።ዛሬ ማንንም እንደየደረጃቸው ስትጠይቂ ስያሽ በጣም ተደንቄአለሁ።በዚሁ ቀጥይ❤❤❤
@tamratatafesse
@tamratatafesse Год назад
ቤቲ በእውነት ለእኔ ጀግና ነሽ የኢትዮጰያ ፓለቲካ ተስፍ ያስቆርጣል ነገር ግን ምንም በፓሊቲካው ተሰፍ በንቆርጥም ተስፋ የማያስቆርጥ መንፈሳው ሰዎች አሉንና ምንም መከራ ቢበዛብን ክርስቶስ ሞትን ድል እንደነሳ ሀገሬን ከዚህ ክፋት ያድናት ።መልካም ትንሳኤ ለሃገራችን ህዝቦች
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Год назад
አንቺን ወደ ተፈጠርሽለት አላማ የመለሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ህዝባችንን ከመከራ እና ከክፍት ይጠብቅ አሜን ::
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Год назад
ይሄን ሰውዬ በቁጥጥር መንግስት አውሉት ምላሱን ትንሽ ቆጠጥ አርጉት ያመልጠዋል
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Год назад
Betty....I guess you better try another profession...honestly .....But Pastor Chere is living by his መክሊት..... God good all the time....
@haran1234
@haran1234 Год назад
ጭብጨባው አቅጣጫ እንዳያስትሽ ጥንቃቄ አርጊ😊
@truthfull1844
@truthfull1844 Год назад
Ante yebekahng sele Ozia be ortodox chigre gze yetenagerekew Ena tabotun nkto tekesefe blek yalkew ,,, lante man new tabotu ???? Ye lewedede blk yetnagrekew still yigremngal .. so sad
@getahuneshete3383
@getahuneshete3383 Год назад
ጌታ ይባርክህ -ቤቲዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።ፈጣሪን ሰለማንሰማ በአገርም በቤተሰብም ላይ ከመቼው በበለጠ ሁኔታ ችግሮች እየገጠሙን ነው፦እምነት ማሰሪየው ፍቅር ነው፦ይህ መለኮታዊ ፍቅር የሌለው ክርስትና የሚያመራው ወደ አለመከባበርና መናናቅ ያመራል ስለዚህ ወደጌታ ብቻ እንዙር ጌታም በትንሳኤው ሀይል ይዳሳት ።
@Zidan5MD
@Zidan5MD Год назад
@abrahamb5087
@abrahamb5087 Год назад
ቸሬ ጎራህን ለይ ኢየሱስን ወይስ ማርያምን?
@tommyfekadu8823
@tommyfekadu8823 Год назад
Proud of you Betty, always stand with the truth you will get your prize from the ALMIGHTY. Thank you
@Dumm_ies
@Dumm_ies Год назад
Kabajan siif qaba ture. Garuu maal goona carraa tahe hin milkoofne. Jechi kee tokko gurra na buutee keessa koo cabse.TPLF ganna 2tti deebi'ee mootummaa tahuu dubbatte. Ganna 27 yeroo inni diinqa siree keetti yeroo si fincoofsisaa ture lubbuun hin jirtu turtee? Mootommaa kee attamiin dagattee isa waggaa 2 yaadatte? Isin warra harree akka keetu nu rakkisa. Fira jechuuf fira miti. Diina jechuuf ni rakkanne. Isaan dhiiraa dhalaa hin beekan .Gamtaan isaanii tokko. Bilisummaa qofa miti; du'as beelas ni jaallatu. Isin foon ilma Oromoo gabatee keessan irraa dhiigni isaanii xoofoo keessan keessaa dhabamee hin beektan. Maal akka nuyi dhibe dursa ofii kee gaafadhu .lammata irratti ammoo jaarsa gantu yeroo hunda waamtee of dura keessee waliin cabaaluqxu sana gaafadhu. Qaqqaalii 40,000 laga dhidheesa keessatti maal akka gochisiise isa gaafadhu. Ona tookko hin qabanne tokkommaa keessaniif akka sodaa hin qabne isa jetteef ammoo diinqa hirriba keetu hafe male goorduba kee gahee jira. Salphoo akka kee hin agarre! Lafeen Hacaaluu si ha waraanu! Warra sammuu furrii akka kee fi fakkaattota keetu nu danqe. Ammaan duuba garuu; "Qallaan dorrobaa qalu akka saan naatutti qallaan fira ofii qalu akka halagaan naatutti" jedha geeraraan Oromoo. Kanaaf; kana booddee fira fkkaatfanii nuyi hin nyaattan; qoree dhoqqee keessaa taatanii nuyi hin waraantan. Adaraa ergaa kana Mootiin kee siif ha dubbisuu itti geessi ofiif waan dandeessu waan siif galu hin fakkaattu. "Dhaamsi dhullaa taha" jedha Oromoon .Dhaamsa hin nyaatin! fi
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
ፓሥተር ቸሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 Год назад
እኔነኝ ወይንስ ቤቲናት የተለወጥነው????
@berehanabebe2010
@berehanabebe2010 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jibrilkawo1651
@jibrilkawo1651 Год назад
ሰው ብዙ ነገር አይችልም እንዴ? ይቅር *3 በል ቻለው ሆዴ
@rabumagada8902
@rabumagada8902 Год назад
I think your Easter show will be memorable because of your unique impartial cultural dress today.
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Год назад
ቤትዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Год назад
Yesan yekefate tege setengerate andebeta teyaze gerame emetawerewen mesehafe keduse ematenore asemesaye sew kefuwoche new
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Год назад
Important. Question. Bettye. G. B. U. Both nice. Time
@mulugetatolosa8661
@mulugetatolosa8661 Год назад
ይህን ያህል ወፍራም ነሽ እንዴ ቤቲ
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Год назад
MESEKEL ADELEM YADEREGECHEW YE AMARENGAWEN YE Te tu ti Ta tie t yemechereshawen feedel newe Enji MESEKEL Adelem Yetengawen Eyesus newe yemetewekelewe Asazange ziga nate Masemesel Hatiyat Newe.
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
እንኳን አደረሠሺ
@berehanabebe2010
@berehanabebe2010 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 Год назад
Kehonem mafer new yalebn alk yetewededk pastor tebarek
@abealemu4065
@abealemu4065 Год назад
Amen enkuan abro adersan Awo tenstowal legnam mensat yihunln ya habesha tibeb libsoch lay meskal ya gidd manor alebt ahun ahun yala meskal eyatsera silehone asibubet ya meskal wubet aynorwm
@zelalemassefa6623
@zelalemassefa6623 Год назад
God bless you 🙏 pastor 🙏 🙌 ❤️ ✨️ ♥️ 👏 🙏 🙌 ❤️
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
ቤቲየ❤
@henokamakonenn
@henokamakonenn Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላችንንም
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 313 тыс.
አማራ መሆን አማረኝ…!
45:10
Просмотров 283 тыс.
ኦርቶዶክሳዊያን አይጠፉም!!!
33:00
Просмотров 63 тыс.