Тёмный

በአረብ ሀገር በራሷ እጆች ቅዱሳት ሥዕላትን ስላ ለጸሎት የምትጠቀመው የቀድሞዋ ሀፍዛ ያሁኗ ብሩክታዊት ምስክርነት!{ከእስልምና ወደ ክርስትና} 

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@fnoteabriham
@fnoteabriham Год назад
ምስክርነት መስጠት ለምትፈልጉ ወንድሞቼና እህቶቼ ካላችሁ በዚህ አግኙኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk t.me/Abdelmesihh
@GgvFggg
@GgvFggg Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅሽ የኔ ውብ እህት እንደት ደስ እንዳለኝ ስለ ገብረኤል ስታወሪ እፍፍፍፍፍ ሁሌም ይጠብቅሽ ድንግል ማርያምን የማይወድ ትውልድ እርጉም ነው ፍቅሯ ይደርብን በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ_
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 Год назад
እኔም ቅዱስ ገብርኤል በጣም እወድዋለው
@ድንግለይኣዶፍቅሪ-ዠ7ዀ
@@zeyedgebrezgabiher8855 enem
@Degsewtube
@Degsewtube Год назад
አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፍጭ
@zed8332
@zed8332 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💒💒🙏🙏💚💚💚
@ireisireis3157
@ireisireis3157 Год назад
ስደት ለብዙዎቻችን ትምህርት ቤት ነው እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር ለዘልዓለም ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@samri23
@samri23 Год назад
ኡፍፍፍ የኔ አንደበተ ጣፋጭ የኔ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅሽ 😥😥😥አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ ሲነሳ ያስለቅሰኛል ስወደው ቤተክርስቲያን መሄድ የጀመርኩበት አፌን የፈታውት በደጁ ነው 👏ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እህቴ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል የኔ ልዩ አባት የበረከት አባት ህይወትሽን ይባርክልሽ ለእኔም ስደት ትምርትቤተ ብቻ ሳይሆን ገዳመም ነው አቡነ ሀብተ ማርያም እጅግ በጣም የሚወዳቸው ቅዱስ አባት ናቸው ❤✝️
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_የተወዳችሁና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ተዋህዶ እምናታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን_
@magdessafely2358
@magdessafely2358 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
አሜን አሜን አሜን እማ ጠፋሽ እኮ ኮመንት አትፅፍም እንደ ዱሮ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
@@yeamanuellej2721 የኔ ውድ ኤትዮጵያ ገብቼ ነው የጠፋሁት ልክ ነሽ መምህሬጋ ገጠመኝ አልሰማሁትም ለዛ ነው አሁም ግን አልጠፋም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ውድዋዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ መልካም
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Год назад
እግዚኣብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሺ እና ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር በመናፍስት ላይ መንቃትሺነው በርቺ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን በጣም ደስ ይላል
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ አባቴ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ቅዱስ ሀብተ ማርያም
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
በራሰ ሀይማኖት የምቀና ነገረሰ ኡፋፋፋ በቤቱ የፅናሸ እንኳን ወደ እምየ ኦረቶዶክሰ በሰላም መጣሸ እግዝአብሔረ ይመሰገን
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እግዛብሄር በምህርት እጅ ይዳብስሽ ማን እንደ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑር
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_የኔ እናት እኔን ይራበኝ እኔን ይጥማኝ ነገር ሁሉም ለበጎ ነው ታሪክ ተቀረ ዛሬ ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ ክርስቶስ በፍቅሩ መግቦሽ እፍፍፍፍፍ ስለ እውነት ከልቤ ነው ደስ አለኝ ያለፈው አልፏል አሁን ባለሽበት ህይወትሽ ደስተኛ ሆኛለሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነውና እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅሽ ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን የመላእክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን ፀሎት ይርዳሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንስ ቅዱስ ገብረኤልን ወደርሽው ጠባቂ መላክሽ ነው እሱ ይጠብቅሽ በእውነት_
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
አሜን ፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Год назад
ከዝህ የተማርኩት መልካም ሙኘት መልካም ነው ስለዝህ ህታችን እናአሰግናለን ለወንድማችንም የአብራህሙ ስላሴ ይባርኩህ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን የመምህር ግርማ ና የመምህር ተስፋዬ የመምህር ሄኖክ ትምህርት በጣም ይጠቅማል ገብታቹ ተማሩ የተዋህዶ ልጆች 👏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Год назад
ክብር ለድንግል ልጅ ከናቱ ጋር ይሁን አንካን በሰለም መጣሽልን አህታችን በቤቱ ያፅናሽ ስንት ደስ ይላል አኔም ቅዱስ ገብርኤል በጣም ከምነግራቹ በላይ ነው አምወደው👏👏👏
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Год назад
የእኔ እናት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በረከትሽ ይድረሰኝ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በእውነቱ በእምነቱ ያለነው ሰዎች እንኳን እንደዚህ አይነት እምነት የለንም አንች ለፈጣሪ ታምነሻል በርችልን ብትችይ እናትሽንም ብታስጠምቂያት መልካም ነው ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Год назад
እህቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርች ውድ እህቴ 🙏🙏🙏
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 Год назад
በጣም ደስ ይላል ክብርት እህታችን። ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላካችን ወደ ትክክል መንገዱ እንድትመጪ የረዳሽ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን።
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህቴ!!! ወደ ቤቱ የጠራሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን.🙏 እኛንም በቤቱ ያፅናን🙏🙏🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እህታችን፣እንኳን፣ወደእውነተኛው፣መንገድ፣፣መጣሽልን፣በቤቱ፣ያፅናሽ፣ለወንድማችን፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Год назад
ታድለሽ በረከትሽ ይደርብን ማሬ
@ሬችያደንገልላጅ
በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስል ሁሉም ንግር እአግዚአብሔር አምልክ በቤቱ ይቆይቹ ❤️❤️❤️
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እንኩዋን ደህና መጣሽ ወደ ብርሃን እህቴ 🙏🏿ታድለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asasasss860
@asasasss860 Год назад
ድንቅ ነው እድለኛ የተመረጥሽ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@chaltuchaltu4743
@chaltuchaltu4743 Год назад
Egzibher bebetu yatsinashi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአምላክ ሰራድንቅ ነው በርቺ 👏👏👏
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
እስይይይይይይይ እል ልል ልል እልልልልልልል እንኳንም የቅዱሳኑ አምላክ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ወደ እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዕምነት በሰላም ተመለስሽ እህቴ አሁንም በርች
@burtimekannet7623
@burtimekannet7623 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መጣሽ እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ጌወርጊስ አባታችን አቡነ ሐፍተ ማርያም እህታችንን እደረዳችሕት እኛንም በምህረት አስቡን 🙏🙏🙏
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
በከፋሽ ጊዜ የደረሱልሽ አቡነ ሀተማራም በረከታቸዉ ከሁላችንም ጋር ይሁን ቀናዉብሽ መፈሳዊ ቅናት በህምሽ በምታይዉ እግዚአብሄር ይመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከቤቱ አይጣሽ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ንጽሒት ቅድስት ተዋህዶ ሕብርት በሰላም መጣሽ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ በረከትሽ ይደርብን የዘለዓለም አባታ ጌታ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ለሕመምሽ ፈውሱን ይሰጥሽ ጥንት ጠላታችኝ ዲያብሎስእናቴ እመብርሃን ከእግርሽ በታች ትጣልልሽ እህታችን በረከትሽ ይደርብን
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
አቤት እህቴ በጣም እደለኛ ነሽ በእግዚአብሔር መመረጥ ምነኛ መታደል ነዉ እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሀጢያተኘዋን ወደቤትህ መልሰኝ የልብ ክርስቲያን አድርገኝ አባት ሆይ
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ እህት አለም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንኳን በሠላም መጣሽልን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@roadstop6943
@roadstop6943 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አይዞሽ እህታችን ሁላችን እናጠፋለን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በቤቱ ያፅናሽ እማ በርች
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
ክርስትና እዴት እደሚጣፍጥ ካወቅሺ እዴት መታደል እኮ ነው ታድለሺሺሺ ጌታ ሆይ ከተመረጡት ደብልቀኝ አሜን አሜን አሜን
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 Год назад
ሉዑል እግዚያብሔር የድንግል ማሪያም ልጂ የተመሰገነ ይሁንን በጣም ደስ ይላል የእማአምላክ የወላድት አምላክ መሆን መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@kaabahindhoyar
@kaabahindhoyar Год назад
ትክክለኛ የኮራሽ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ነሽ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ Год назад
ወይኔ መታደል ነው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏
@eexx5392
@eexx5392 Год назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርች እህት
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እህቴ ቅዱስ አማኑኤል አይለይሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ከደጁ ያኑርሽ እንኳን ወደ የዘላለም ሂወት ወደ ሆነች ወደ ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ እመ ብዙሀን ወላዴተ ማርያም ሁሊም አትለይሽ ሂወትሽን ሁሉ እንደ ፀሀይ ካብራልሽ እህቴ ካአንች ብዙ እንጠብቃለን ገና እማ ⛪️🙏🥰
@ሜሪጓልእመብርሃን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@መታገስ
@መታገስ Год назад
እንኳን ደና መጣሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ብሩክቲ እህቴ
@alebotube591
@alebotube591 Год назад
አሜን እህታችን በርቺ የመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብሽ ተወልደ መድህን ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ
@hiwot5310
@hiwot5310 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏ስለሁሉም ነገር🙏🙏🙏🙏🙏
@ነፃነኝየማረያምልጅ
አሜን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጥናን
@mmn5257
@mmn5257 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእዉነት በጣም ደስ ይላል ስለማይነገረዉ ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም በአባቶቻችን ነዉ ወደ ሕይወት መገድ የመጣነዉ አወ በገጠመኝ ብዙ እየተመለሰነዉ ምክንያቱም ጥላቶቻችንን እያወቅነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አሜን ፫ ወድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ፫
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
አሜን አሜን አሜን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ 🥰🥰
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ በርች❤
@azutiamd3259
@azutiamd3259 Год назад
እኔ ይህን ቻናል በያሁኝ ቁጥር ሙስሊሞችን ሳያቸው በቃ አናግራቸው አናግራቸው ይለኛል የሆነ የተሳሳተ መንገድ ውስጥ እንዳሉ ሳስበው ብያንስ ሃይማኖቻቸው ባይቀይሩም ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ግን እንዲያቁ በጣም ውስጤ ይፈልጋል ምክንያቱም በልጅነታቸው በዛ ንፁህ ህሊናቸው ስለ ኦርቶዶክስ እምነት የተሳሳተ ነገር እየተነገራቸው ነው ያሳደጓቸው ባካቹ ባትመለሱም ሳታቁ ግን ጥላቻ አይኑራቹ
@azutiamd3259
@azutiamd3259 Год назад
እህቴ እነሆ ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ መጥተሻል እግዚአብሔር ይመስገን እና ኦርቶዶክስነት ደግሞ እኔ ብቻ ሳይሆን እኛ እንድንል ነው የታዘዝነው ስለ ሌሎች ወንድም እህቶቻችን እንድንፀልይ ታዘናል እና በሰላም ወደ ሀገርሽ ፈጣሪ ይመልስሽ እና እናትሽንም አድኛቸው የሥላሴን ልጅነት እንዲያገኙ እህቴ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሆን ዘንድ ፀልይ እና መንገዱን ቀስ እያልሽ አስጀሚራቸው ፈጣሪ እንዲረዳሽ ምኞቴ ነው አሳክተሽውም አንድ ቀን ፈጣሪ ሲፈቅ ምስክርነትሽን ይዘሽ እንደምትመጪ እተማመናለሁኝ ሰላመ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን(3)
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
ጎበዝ የኔ አስተዋይ በርች የኛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@ወለተስላሴ-መ1ሰ
@ወለተስላሴ-መ1ሰ Год назад
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣሽልን እህታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ብርቱካንአውግቸው
ቃለህይወት ያሰማልን በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ለሁሉም መዳኛቸዉን ይምራልን አሜን ፫ ⛪⛪⛪💚💚💛💛❤❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
እንኳን ህወት እዉነት ወደ ሆነቹ ሀይማኖት አመጣሽ ፈጣሪ በጥቡ የተመረጠ ነዉ ወደዝች ሀማኖት የሚመጣዉ ለመምህራችን ተስፋዬ አበራ እድሜ ጥና በረከት ይስጥልን ስለ መናፍስት ስለ ጠላታችን ዳቢሎስ እድናቅ አጓናል
@semharasmelashi7546
@semharasmelashi7546 Год назад
እልልልልልልልል እንኳን ወደ ክሪስትያን መጣሽ አህቲ ❤❤❤❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Год назад
ወደ ኦርቶዶክስ
@semharasmelashi7546
@semharasmelashi7546 Год назад
ኖላዊ ቲዩብ እሺ ❤❤❤
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
ተመሰገን እውነት አንድነው እሱም ተዋህዶነው እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። ታዲያ እግዚአብሔር በዙሪያሽ ያለውን ሁሉን ነገር ሲያጥርልሽ (ኑሮሽ ሲሞላ )ከፊቱ እንዳትጠፊ ተጠንቀቂ እህቴ
@fuff9372
@fuff9372 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ😍
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ወደ ንፅህት ቅድስት ቤተክርስቲያን መልሰሽ መድኃኔዓለም እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ባበቱ ያፅናሽ ❤✝️
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ወንድሜ ገብር ሰላሴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj Год назад
በእውነት እህታችን ቸሩ መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናሽ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ።
@brhangaiembrhan8516
@brhangaiembrhan8516 Год назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መርሓባ ጋል ኩርስቶስ እንካን ወደ ተዋህዶ ሃይማኖተይ በሰላም መጣሽ ኤህትየይ
@samri23
@samri23 Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ እልልልልል እንዴት ያስደስታል ዘጌታ ኡፍፍፍ ቅዱስ ገብርኤል እሱ ይጠብቅሽ እንኳን ወደ እውነተኛ እና ቀጥተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር በእምነትሽ ጸንተሽ እንድትሮሪ ይርዳሽ በርቺልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ባለሽበት ትጠብቅሽ 🌿👏🌿🌿👏🌿
@elroitube27
@elroitube27 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ የሁላችንንም መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምረው
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኳን ወደ ቀናችዋ ቀጥተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰላም መጣሽልን። ያላመኑት እዲያምኑ ያመነው እድንፀና አምላከ ቅዱሳን ይርዳን። እሕቴ ብሩክታዊት ምክር አስተያየት አለኝ፦ 1ኛ/ ለእመቤታችን የተሳለችውን የእናትሽን ስዕለት ሃገርሽ እስክትገቢ አትጠብቂ ገንዘቡን ለእናትሽ ልከሽ ወይንም በሌሎች ሰዎች በኩል ስዕለቱን አስገቢ። 2ኛ/ የእነ ርዕሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን የነ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የእነ መጋቢ ብሉይ ወሐዲስ የኔታ ገብረ መድህን የአነ የኔታ መዝገበ ቃል ገብረ ሕይወት የነ የኔታ ነቅአ ጥበብ የነ የኔታ ታላቁ አራት አይናው ሊቅ ዕዝራ ሐዲስ የነ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ የእነ ዶ/ር ሮዳስና ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን የእነ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የእነ መምህር ብርሃኑ አድማስን ትምህርት እድትሰሚ እድትከታተይ በአፅንኦት በምታምኒያቸው በጻዲቁ አቡነ ሐብተ ማርያም እለምንሻለሁ። ይበልጥ የእናት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስርዓተ አስተምህሮ እድታውቂ ይረዳሻል።
@Eyerus879
@Eyerus879 Год назад
እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ እህት ብሩክቲ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ጥበቡ ታድልሽ እህቴ❤
@mesitiub2840
@mesitiub2840 Год назад
እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ እልልልልልልልልል
@አማላጀድንግልአማላጀ
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ የዘመኑ ጳውሎስ 🙏እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ውይይይ ቅዱስ ገብርኤልን ስታነሽ እዴት ደስ እዳለኝ መላኩየ ይጠብቅሽ 💞✝️✅👌
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ
@ertselam
@ertselam Год назад
መጨረሻሽን ያሳምርልን ውዴ ታድለሽ።
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад
እንካን ደና መጣህ ዉድ ወንድማችን ገብሬስላሴ የፅናት ተምሳሌት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ✝️ እህታችን እንካን ደና መጣሽ ድንቅ ግሩም ት/ት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብሪኤል ይጠብቅሽ✝️🤲
@zed8332
@zed8332 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን በቤቴ ያፂናሽ እህታችንየ አይዛሽ በረችልኝ❤❤❤እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤🙏🙏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቅድስት ተዋህዶ እግዚአብሔር ፈቅዶ አመጣሸ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@negashdesta7200
@negashdesta7200 Год назад
ጌታ ሆይ ተመስገን!! እህቴ በዚህ ጭንቅ ዘመን አንችን የጎበኘ ቅዱስ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እድለኛ ነሽ እህቴ በቤቱ ድንግል ታጽናሽ።
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ ማማዬ
@mariamzozo2580
@mariamzozo2580 Год назад
ቃል ሕይወት ያስማልን እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ
@Positive-Arena
@Positive-Arena Год назад
Amen egziabher yimesgen ,,,wendmachin lemitiseraw sira fetari ayileyih,,,berta
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 Год назад
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እግዛብሄር በምህርት እጅ ይዳብስሽ
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከጨላማ ወደ ብርሃን በሰላም መጣሽ እግዚኣብሔር በቤቱ ያጽንሽ ❤✝️⛪️😍
@yikebertilaye
@yikebertilaye Год назад
እውነት እንባየ መጣ እንተር ቢው ብታደርርግልን ገብር ስላሴ በቤቱ ያፅናህ
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 Год назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ የመስገን 🙏🙏🙏❤️💞♥️
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
እግዚአብሔርን ይመስገን እህት እግዚአብሔርን በቤቱ ያጽናሽ በርቺ አይዞሽ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
የአግዚኣቢሄር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አንካን ለዚ ምሰክር ኣበቃሸ ውድ ኣህቴ አመብርሃን ታሰብሸ
@የድንግልማርያምልጅነ-ፀ8ቈ
እግዚአብሔር ይመሰገን 💗
@እመቤቴማርያምእናቴ
እልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏💖
@GgFc-t8e
@GgFc-t8e Год назад
በርችልን እግዚአብሔር ይጠብሽ ፈተናን የምናልፍበት አንደበት ይስጠን🤲
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Год назад
በመጀመሪያ እንኳን ደና መጣሽ ወደ እምየ ተዋሕዶ
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 Год назад
በእዉነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እንኮንደህና መጣሽ ወደ ክርስቶስ እዉነትም ህይወትም መንገድም ወደሆነላት መሰረቷም ጉልላቷም እሱ ነዉና ምስጋናና ክብር ይግባዉ ፍፃሜሽን ያሳምረዉ
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 Год назад
አሜን
@yasinmehammed5982
@yasinmehammed5982 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናን
@هلا-ذ1ل2ذ
@هلا-ذ1ل2ذ Год назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ቀጥተኛ ወድ ሆነው ኦሮቶዶክስ በቤቱ ያፅናሸ ፈተና ደግሞ ለበጎ ነው እህቴ
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናሸ ይኔ ወዴ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ደስ አለሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ እንዴት መታደል ነው እኔ በውስጡ ያለሁ ምንም አይነት ነገር አልሰራሉም ለነፍሴ በረከትሸ ይደርብን እህቴ በጸሎትሽ አስብኝ ፍቅርተ ማርያም ብለሽ
@kaleb3028
@kaleb3028 8 месяцев назад
እሰይ እልልልልልል❤❤❤❤እልልልልልልለ❤❤❤❤❤እልልልለረልለረለ በቤቱ የፅናሽ
Далее
ተመልሶ አበደ ሊ ደባደብ መጣ
11:53
Просмотров 3,9 тыс.
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
Просмотров 29 тыс.
ባሏ የከዳት እህቴ ሩቃ ጀመረች
8:19
ሐረግ ( ክፍል 8 )
35:37
Просмотров 30 тыс.