Тёмный

200 ሺህ ብሩን ማን ያሸንፍ???? 1ኛ ዙር ክፍል 1 አጓጓዊ መንፈሳዊ ውድድር...ማዕዶት መንፈሳዊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር 1ኛ ዙር ክፍል 1 

ET ART MEDIA
Подписаться 348 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

200 ሺህ ብሩን ማን ያሸንፍ???? 1ኛ ዙር ክፍል 1 አጓጓዊ መንፈሳዊ ውድድር...ማዕዶት መንፈሳዊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር 1ኛ ዙር ክፍል 1
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

7 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@user-uw6uf7po3i
@user-uw6uf7po3i 11 месяцев назад
ሰኔ12 እስከ ናሓሴ3 በጣም አራቃቹት ሽልማቱ ቀርቶ በሳምንት ሁለቴ ቢደረግ ብዙ እውቀት ይኖረናል እና ወደ አለማዊ እንዳዮስደን ማጨብጨብ ቢቀር በተረፈ እውቀት ስለምታስጨብጡን እናመሰግናለን በርቱልን
@gethelutube8468
@gethelutube8468 11 месяцев назад
በትክክል ፊደል እየፃፈ እያስረዳት ነው ሁሉንም የመለሰችው ትክክል አይደለም ኦነዛኞቹ መውደቃቸው
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 11 месяцев назад
እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ተመልካቾችንም የሚያሳትፍ ቶሎ ቶሎ ኑልን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናችኹ
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 месяцев назад
እህትና ወንድሞቹ ላይ አስተያየት በምልክት ሲያስረዳት በከንፈሩ ይነጋገራል ፊደሎቹ በጣም ነው የሚለየው ትክክለኛው ግን የነ ዲያቆን ነው
@ribkazenebe
@ribkazenebe 11 месяцев назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን በየሁለት ሳምንት ቢሖን በጣም ብዙ ትምህርት እናገኛለን ጭብጨባዉ ቢቀር ትክክለኛ የቤተክርስቲያን አስተምሮ ጭብጨባ አትፈቅድም በርቱ ጸጋዉን ያብዛላችሁ
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b 11 месяцев назад
ኢት አርቶች ከልብ እናመሰግናል በጣም ብዙ ትምርት እየገበየን ነው በርቱ እኔ በጉጉት ነው እምጠብቀው የተዋህዶ እንቁወች በጣም እነሰወዳችኋል በተለይ በስደቱ አለም ያለን ልጆች
@abeselomjhon5597
@abeselomjhon5597 11 месяцев назад
የምልክት ቋንቋ በግልጽ እየተጠቀሙ እኮ ነው ምኔ🙄🙄 ዲያቆናቱ ተበድለዋል ትክክል አይደለም
@ethioone7136
@ethioone7136 11 месяцев назад
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ግን ብዙ ለማሳወቅ ለመልሶቹ ማብራሪያ ቢሰጥበት ደስ ይላል
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 10 месяцев назад
Keep it up ET ART MEDIA ,God bless u ❤️🙏❤️🙏❤️🙏 Melat and Samuel Bisrat Gebreil Well Done.
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ያጓጓል ባላለቀ ያስብለል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ ኢቲ አርት እናመሰግናለን
@gethelutube8468
@gethelutube8468 11 месяцев назад
Sign language መጠቀም ይቻላል እንዴ? በምልክት ማሳየት ነው እንጂ። ጠያቂው በደንብ ተመልከት እንጂ እንዴት እንደሚያስረዱ this is not fair
@abeselomjhon5597
@abeselomjhon5597 11 месяцев назад
አው ዲያቆናቱ ተበድለዋል። የምልክት ቋንቋ ከተቻለማ እንዴት ሊስቱ ይችላሉ?? ምኔ በደምብ ፈትሹት
@user-tq2ny2np8c
@user-tq2ny2np8c 11 месяцев назад
ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን ❤❤
@hyme7165
@hyme7165 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ
@user-rd4zk4zd7g
@user-rd4zk4zd7g 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ነው በርቱልን
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 11 месяцев назад
እግዚያቤር፣ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 11 месяцев назад
ሁላችሁንም ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ይበል የሚያሰኝ ፕሮግራም ነው
@user-kl8zk4fn1o
@user-kl8zk4fn1o 11 месяцев назад
በጣም ደስ የምል ነዉ በርታ ኦርቶዶክስያን❤❤
@meryfiker9654
@meryfiker9654 11 месяцев назад
ትክክል ግን አይደለም ከብስራት ገብርኤል የመጡት በምልክት ቋንቋ ተነጋግረው መልሰዋል ይሄ መልስ ከመንገር አይተናነስም ቢስተካከል
@user-hl1nz1ue2h
@user-hl1nz1ue2h 11 месяцев назад
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🌿🌿🌿
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v 9 месяцев назад
በርቱ ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽበታለን
@user-rn6tg7jj2n
@user-rn6tg7jj2n 9 месяцев назад
በማሪም ሁሊም ቢኑር ደስይለናን
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 11 месяцев назад
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያስማልን
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 11 месяцев назад
በጣም ደስይላል ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት ❤️🙏
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 11 месяцев назад
ፀጋዉን ያብዛላችሁ ግን እህትና ወንድሞች በቋንቋ ምልክትነዉ የተግባቡት😂😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 10 месяцев назад
የምወደው ሚዲያ❤
@michealfishaye1261
@michealfishaye1261 11 месяцев назад
በጣም ጥሩ ኖው እግዚአብሄር ያግዛቹ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@nxjskdndjjd9676
@nxjskdndjjd9676 9 месяцев назад
ጎበዞችችችችችችችችችችች❤❤❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 11 месяцев назад
Oh I love love love it 🥰 ! Wonderful idea and I hope it stays around for long. One day I would love to take part in. The questions seems to be easy but when you are on the spot it is always hard to get it correct all the time. I learn a lot from this. WELL DONE 👍 👏 TO ET ART MEDIA!
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላለ ግን ET ARTዎ ጥያቄዎች በጣም ቀለል ያሉ ናቸው እኛም ስለምንማርባቸው ተንሽ ከበደ ብታረጉት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
@user-kx8ub2ho1n
@user-kx8ub2ho1n 11 месяцев назад
ለእርሶ ቢቀልል ጥያቄዉ ሌሎቹ ደግሞ የማያዉቁት ይኖራሉ ጠሩ ጥያቄነዉ እየጠየቁ ያሉት
@Azahel294
@Azahel294 11 месяцев назад
የራሳቸን ብቻ ማየት ትክክል አይመስለኝም ?🤔🤔
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ጭብጫቦውን ተውት
@user-xe8zt5ih3w
@user-xe8zt5ih3w 8 месяцев назад
በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx8ub2ho1n
@user-kx8ub2ho1n 11 месяцев назад
ቃለኅይወት ያሰማልን የምልክቱን ሳይጨምር 3 ብቻነዉ ያልመለስኩት ❤ ግን ምልክቱ ጥያቄ ላይ ዩምልክት ትምኅርት ይማራሉ መሰለኝ እኅትና ወንድሞቹ የያሬድን ዜማ በምልክት እንደት ልትመልሰዉ ቻለች ጎሩም ነዉ ግን ቶሎ ቶሎ ኑቶሎ በጣም ጥሩ ነዉ እኝም እየተማርን በትነዉ
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 месяцев назад
በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤✝️✝️✝️✝️
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 11 месяцев назад
1ኛ ዙር አንድ × ገባብኝ 2ኛ ዙር ሁሉንም መልሻለሁ 3ኛ ዙር አንድ ክክክ አቤት አባቶቻችንንም ስማቸውን አላቅም ጉድ ነኝ 4ኛ ዙር
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 11 месяцев назад
ጥሩ ነው ደሞ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥያቄና እና መልስ ቢሆንም አሪፍ ነው ሰዎች ምን ያህል መፅሐፍ ቅዱ እውቀት አለው ምንስ ያክል ያነባል የሚለውን መፈተሽ ይቻላል በተለይ የሰንበት ተማሬዎች ብዙዎች መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም
@roserose5889
@roserose5889 11 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል❤❤❤❤
@hiwican8532
@hiwican8532 11 месяцев назад
egziabher yebarkachu betam des ymile program nw bertu #gn yalgebagn ymelket quanqua lmelket teyaka metekem yechalala wey ?
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 11 месяцев назад
Nice program
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 11 месяцев назад
ጸጋውነን ያብዛላችሁ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 11 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠምርላችሁ ጭብጨባ ይቅር❌❌❌
@aliannan9776
@aliannan9776 11 месяцев назад
ሼር ሼር
@rahel6129
@rahel6129 11 месяцев назад
Betam new mewedew yenehin program beye samentu behon bay negn
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 11 месяцев назад
፩ኛ ዙር 10 2ኛ ዙር 2 3ኛ ዙር 1😢 4ኛ ዙር እህትና ወንድሞቹ ሲያስረዳት አፍ በማንቀሳቀስ ነዉ ፌር አይደለም በተረፈ በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 11 месяцев назад
Betam dese yelali bertu egnam beybtch erschnen endny adrgonal
@yeshiworkgetaye8246
@yeshiworkgetaye8246 10 месяцев назад
🙏🙏🙏
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nisreenrabah6212
@nisreenrabah6212 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@abebech7975
@abebech7975 11 месяцев назад
❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiyotasfaw8764
@abiyotasfaw8764 11 месяцев назад
Berttulen yetawahdo lejoch
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 11 месяцев назад
Wedft degmo tykaw yemshaf Kruse tiksoch yet meraf lay endmgnu betityku tiru yhonal beya asbku burtu
@user-wn7gf3gh7c
@user-wn7gf3gh7c 11 месяцев назад
ሰላማችሁ ይብዛ የኛ የኦርቶዶክስ ድንቅ ወጣቶች 1ኛ ናችሁ
@Azahel294
@Azahel294 11 месяцев назад
ስላልገባኝ አስረዱኝ ትንቢት ኢሳያስ ለምን በቅዳሴ ስአት አይነበብም???
@tube-cz4xw
@tube-cz4xw 11 месяцев назад
ትንቢተ ኢሳያስ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ነው። በቅዳሴ ላይ የሚነበብ ወንጌል (አዲስ ኪዳን መጽሐፍቶች ናቸው።
@Azahel294
@Azahel294 11 месяцев назад
@@tube-cz4xw የብሉይ መሆኑን አውቃለሁ ግን የብሉይ ሌሎች እሚነበቡ አሉ ??
@user-kx8ub2ho1n
@user-kx8ub2ho1n 11 месяцев назад
​@@Azahel294ከብሉ ኪዳን ምስባክ መዝሙረ ዳዊት ነዉ የሚነበብ ትንቢተ ኢሳያስ አይነበብም
@Azahel294
@Azahel294 11 месяцев назад
@@user-kx8ub2ho1n ለምን ??
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 11 месяцев назад
ሁሉም ትንቢቶች የተፈፀሙ ሥለሆነ
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 267 тыс.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 1,7 млн
D3 BMW XM LABEL Король.
31:52
Просмотров 646 тыс.
I meet Mr.Beast
0:15
Просмотров 12 млн