Тёмный

በኢትዮጵያ የሚመረቱት አስደናቂ የጦር መሳሪያዎች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ 

Hulu Daily
Подписаться 291 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@ZenebeTadese-v3z
@ZenebeTadese-v3z 6 месяцев назад
የአንድሀገር መሪ ጥንካሬ ብቃት የመከላከያው ሰራዊትና የፌደራል ፓሊሱን ማዘመን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭሀገር ላሉት ጠላቶቻችን ቅስማቸውን የሚሰብር ሆኖ ይገኛል፡ታዲያየነዚነገሮች ሟላት የሀገራችን ልማት ይፋጠናል የሀገሬ ሰው ሁሉ መሪያችን እንከተል ፡፡ኢቲዬጰያችን ፈጣሪ ይጠብቃት!!
@yonastadesse275
@yonastadesse275 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@YafetMulugeta-b5d
@YafetMulugeta-b5d 6 месяцев назад
This PM Dr. Abiyi Shined!!
@LemmaDagne
@LemmaDagne 6 месяцев назад
በ70ዎቹ መጨረሻ በ80ዎቹ ውስጥ ገኖ ሊወጠ የነበረው ሆርማት የከባድ መሣሪያዎች ፋብሪካ የወያኔ እድሜ ይጠር እንጂ ፦እንደጀመረ ቀጥሎ ቢሆን ኖሮ ዛሬ የት .በደረሰን ....ያ !! እርግማን እንኳንም ትቢያ ! ሆነ ።
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 6 месяцев назад
😂😂😂😂ተበጥረቅ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 6 месяцев назад
የጥበብ ሁሉ ምንጭ ፈጣሪ ይመስገን፣ እናንተም በርቱ፣ ደስ ብሎናል!!!
@fieldsportsfield_live_scoore
@fieldsportsfield_live_scoore 6 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TfNU0WS3PWI.htmlsi=RXrX5RJd91yx-bdF
@fieldsportsfield_live_scoore
@fieldsportsfield_live_scoore 6 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TfNU0WS3PWI.htmlsi=RXrX5RJd91yx-bdF
@helenayele6541
@helenayele6541 6 месяцев назад
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@richmaninworld7971
@richmaninworld7971 6 месяцев назад
💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fekeduzakaria
@fekeduzakaria 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Waday-w3p
@Waday-w3p 6 месяцев назад
💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💊💊🌽🌽🌽
@BenyamEshetu-qi2yx
@BenyamEshetu-qi2yx 5 месяцев назад
ከ 120 አመት በፊት ኢትዮጵያ የጥይት ፋብሪካ ነበራት። በርግጥ ከዛም ቀድሞ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ጋፋት ላይ በሚስዮናውያን ነጮች ግዙፍ መድፎች ተሰርተዋል። ከዛ አንፃር ዛሬ ላይ እድገቱ ቢቀጥል ኖሮ የት ደርሰን ነበር።
@AhmedSide-k5y
@AhmedSide-k5y 6 месяцев назад
yes
@solmimila3780
@solmimila3780 6 месяцев назад
መረጃው በርግጥ ያስደስታል ግን የሀገሪቱን መረጃ አሳልፎ መስጠት አይሆንም ወይ ጥንቃቄ
@medihasen-ir2rl
@medihasen-ir2rl 6 месяцев назад
Proud may center
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 6 месяцев назад
እናንተም እንደ ፈታ ዴልህ ሚዲያችሁን በዘገባችሁ ልታበላሹት ነው
@Eferam-y4d
@Eferam-y4d 6 месяцев назад
Betami dassi yilal Ethiopia huli gize wode fit❤❤❤❤
@addisutadese-wk6lp
@addisutadese-wk6lp 6 месяцев назад
ይህን ተመልክቼ ፍጹም በሀገሬና በመሪዬ ኮራሁ
@EphremWorku-x1u
@EphremWorku-x1u 6 месяцев назад
Wow wow betam Des yelal
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 6 месяцев назад
ፋኖ ይረከባችሁና ወደ ኬንያ ይሸኛችኋል፤ የት እንዳሉ፣ ከቻላችሁ የሚስጥር ቁጥራቸውን ጭምር ንገሩን። ነገ ለሚገነባው ብሔራዊ ጦር መቋቋሚያ ይሆናሉ። ድል ለፋኖ! ውድቀት ለኦሮሙማው ሐይል!
@yonastadesse275
@yonastadesse275 6 месяцев назад
ቆሻሻ ጁንታ ፋንድያውም ሆነ ሸኔ አንድ ላይ ትጠራረጋላቹ!!💀💀💀
@DeregeRufe
@DeregeRufe 6 месяцев назад
ከፍታችሁ ይጨምር የጠላቶቻችሁን አይን ይያዝላችሁ
@SeifeAbera-hk3jq
@SeifeAbera-hk3jq 6 месяцев назад
ሙስና ነው ሚመረተው !
@DeregeRufe
@DeregeRufe 6 месяцев назад
እግዝአብሔር ይመስገን ጥበብ ይስጣችሁ ተባርኩ
@AdugnaTesema-f7j
@AdugnaTesema-f7j 6 месяцев назад
ታዲያ ምን ኑው ወለጋ ሰው በየቄዬው መኖር ተሰነው?
@DeregeRufe
@DeregeRufe 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ ይላልኮ ነገር ግን ምስጥር ብሆን ?
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri 6 месяцев назад
Egizabiher Ethiopian kafi kafi yadiragaw
@kersemadesalegn2476
@kersemadesalegn2476 6 месяцев назад
ጥሩ መመኘት አይከፋም
@IdressHabashi
@IdressHabashi 6 месяцев назад
አተ በግ ለመሆኑ ስት ተከፍሎህ ነው
@Kuwffeaiy4u3ssa-c3r
@Kuwffeaiy4u3ssa-c3r 6 месяцев назад
ድንቁ እና ጥበበኛው መሪ በርታ በሉልኝ
@الال-ه6ش4ض
@الال-ه6ش4ض 6 месяцев назад
ወሬ 1 ክልልን ማሸነፍ ያልቻለ ።
@SamuelShegaw-ho8wq
@SamuelShegaw-ho8wq 6 месяцев назад
ክብር ለ ሃገረ ኢትዮጽያ
@TesfuTeshome
@TesfuTeshome 6 месяцев назад
ጢሩ ነዉ በረቱ !!!!
@RabaMohmed
@RabaMohmed 6 месяцев назад
ጥፋ ድፋታም ካድሬ
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 6 месяцев назад
ቀዳዳ ማናፊያ
@سعيدادم-ل4س
@سعيدادم-ل4س 6 месяцев назад
ቀዳዳ
@jemalahmed4954
@jemalahmed4954 6 месяцев назад
አላልክም
@esayasmotti228
@esayasmotti228 6 месяцев назад
ካሜራ ያላቸው በሪሞት መብረር የሚችሉ ሮቦት ተዋጊ ሀይል ካመረትን ያኔ እንፈራለን ❤❤❤ !
@getuadmase7866
@getuadmase7866 6 месяцев назад
ብጥርቁ ድሮን ምን እንድሆን ብታቅ ይህ ሊያስደንቅ ባልቻለ የሚበር ድሮን ለመሥራት ብዙ ሳትጨነቅ የሚያስፈልግህን ግብአት በonline ከቻይና መግዛት ትችላለህ ግን ትልቁ ጥያቄ ወደ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚበቁ መስራት ላይ ነው እንዲሁ አንተ ወረቀት ላይ ፅፈህ እንዳነበብከው ቅዠት ሳይሆን በውስጡ ብዙ ሠቂቅ እና ውስብስብ technology የያዘ ሲሆን እንኳን በኢትዮጵያ አቅም እነ ሪሲያን መሰል ወደ ጠፈር የመጠቁ አገሮች እንኳን ውጤታማ የሆነ የጦር ድሮኖችን ሰራዊታቸውን ማስታጠቅ አልቻሉም በዚህ ቴክኖሎጂ ብቃት ያለቸው ውስን አገር ሲሆኑ እነሱም አሜሪካ እስራኤል ቱርክ እና ቻይና ሲሆኑ ከላይ የጠቀስኳቸው አገሮች በበቂ የተፈተነ እና ውጤታማ የሆነ ምርት ሲኖራቸው አንደ እነኢራን እንግሊዝ ፈረንሳይ ደቡብ ኮርያ ጃፓን ሕንድ ሪስያ የመሳሰሉት አገሮች ደሞ ለራሳቸው ይሆናል ብለው ያሉትን ታጥቀው ሲገኙ ሪሲያ አሁን ላለችበት በበቂ እየተጠቀመችም አይደለም። ስለዚህ እኛን በዚህ ደረጃ ቆልለህ የዘመነ የሠራዊት ብለህ ስትበጠረቅ አለማፈርህ
@fantahunkassa
@fantahunkassa 6 месяцев назад
ሚስጥር ማውጣት አልበረበትም ምኒያቱም እነ አሜሪካና እስራአል ሊኮርጀት ስለሚችሉ
@BrookDemessie
@BrookDemessie 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Kuwffeaiy4u3ssa-c3r
@Kuwffeaiy4u3ssa-c3r 6 месяцев назад
ሁሉ ደይሊ በእውነት ኢትዮጵያውን ናቹ በርቱ ❤❤❤❤❤
@KsaKsa-z9r
@KsaKsa-z9r 6 месяцев назад
lik
@WabelaJemale-gw2wy
@WabelaJemale-gw2wy 6 месяцев назад
ገና፡ሀገራችን፡ኢትዮጵያዬ፡ትዘምናላች፡፡
@hisil2010
@hisil2010 6 месяцев назад
መገጣጠምና መጠገን እንጅ ምርት የሚለውን ተወው።ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳንን ማሸነፍ አትችልም ።
@yonastadesse275
@yonastadesse275 6 месяцев назад
አራም ጁንታ እናንተ ልታጠፉን ነበር ቆሻሾች ከዚህ በኋላ እርስ በእርሳቹ ትጠፋፋታላቹ!!!🤮🤮🤮
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 6 месяцев назад
አተ ፈሬ ስለሁክ ነው
@AbbaateAbbaas
@AbbaateAbbaas 6 месяцев назад
ገና ጠላት ያፍራል።
@maddadhugaa2064
@maddadhugaa2064 6 месяцев назад
Salam leagarachen yihun🙏
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 6 месяцев назад
አብቹ le zelalem yimran💪ኢትዮጵያ wdefit ke አብቹ ge😍
@MuchMuch-cb9cl
@MuchMuch-cb9cl 6 месяцев назад
ቀለም መቀባት ብለህ አንበዉ
@semirkamil3357
@semirkamil3357 6 месяцев назад
በንዳ የበንዳ ልጅ
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake 6 месяцев назад
ወሬኛ ወፍ የለም
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 6 месяцев назад
Band yet tewkale sla Ethiopia😅😅na wda debrazeyit Ethiopia wust yemisaru maseroch mawek kefalek👊ዶንቆሮ jawisa😤
@eliastasew
@eliastasew 6 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@SurprisedDesertCobra-jk1wu
@SurprisedDesertCobra-jk1wu 6 месяцев назад
ድል ለፋኖኖኖ
@rashidove
@rashidove 6 месяцев назад
እሱን እንኳን ተወው
@tessfayared110
@tessfayared110 6 месяцев назад
ጉራና ፈስ አይታፈስ አለ ጦረኝነት ለአተ አይደለም ለሀያላኑ የፈጠረው ጥላቻን ነው ዘጠኝ ቦላሌ ከፈስ አያድን
@TofkAhmed-c2k
@TofkAhmed-c2k 6 месяцев назад
kezi belai yseral
@Bona-k3u
@Bona-k3u 6 месяцев назад
ውቨት። ለውጭ ሳይሆን የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፊያ ነው።
@FootballArmyMedia
@FootballArmyMedia 6 месяцев назад
Awo tsinfagn ahunm enchafechufalen😤😤👊band ke Ethiopia mdr matfet alebat👎Jawisa leboch🥶
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 6 месяцев назад
ምኑ ነው ውሸት ለመሆኑ የሠይጣን ጆሮ አይስማውና በለስ ቀንቶአችሁ የህልም እንጀራ ሆኖ የቀረባችሁን 4 ኪሎን ብትቆጣጠሩ ለአገር አይጠቅምም ቀረርቶአችሁ እኮ መነሻችን አማራ ግባችን ኢትዮጵያ ትሉ አልነበረም የኦሮሙማ ኦነግ ሸኔ መንግሥት የኦሮሞ ጥላቻ ቅስቀሣችሁ እንድትተፉ ከመደረጋችሁ በፊት
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 6 месяцев назад
አማራ ምን አደረገ ፅንፈኛና አገር አፍራሹን ጀዊሳን መደምሰሻ ቢሆንማ ጥሩ ነው።
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 895 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 89 тыс.
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 895 тыс.