Тёмный
No video :(

በእንባ የታጀበው ሰርፕራይዝ! ከዓመታት በኋላ ማርታ አሊብራ እና አቶ ሸዋንግዛው ተገናኙ  

SHEGER INFO
Подписаться 404 тыс.
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 415   
@onelove8524
@onelove8524 6 месяцев назад
ሰው እንደ ስራው ይታወሳል ይሄ ሰውዬ ምን ያህል ደስተኛ ይሆን ይሆን በዚች ልጅ ምስጋና ❤
@Jojogeb1
@Jojogeb1 6 месяцев назад
በልጅነቴ የማውቀው የእግዚአብሄር ሰው ነው ጋሽ ሸዋንግዛው ያኔ እሱ ወጣት ነበር የቀይ ቆንጅዬ ሴት ባል
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 месяцев назад
ጥያቄ የለዉም በሰራችን ልክ ነዉ ዘመን ቢፈጅም እምንመሰገነዉ ወይም እምንወጀለዉ ሰለዚህ በህይወት እያለ ምሰጋና ሰላቀረብሽለት በጣም ደሰ ይላል
@mizantube7494
@mizantube7494 6 месяцев назад
Exactly
@sebletegegne624
@sebletegegne624 6 месяцев назад
የአሊ እህት ከገንዘብ ይልቅ እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ይሻልዋት ነበር ገንዘብ የወንድም ልጆችን የሚያስክድ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ
@elieli1881
@elieli1881 6 месяцев назад
👍👍👍👍
@Jojogeb1
@Jojogeb1 6 месяцев назад
በትከክል ልክ እኮ ነሽ ዛሬ ይጦሯት ነበር
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 месяцев назад
ገንዘቡን ልጅነታችውን እህትየው ብትክድም በፍርድቤት አስመስክረው ይካፈላሉ ከዚህ ሁሉ ሰው ይበልጥ ነበር
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 6 месяцев назад
በእኛ ያላጋብቻ የተለወለደ ልጅ ልጄየ ነው ማለት አይቻልም ምንም አይሰሩላት እሱ እያለ ምን ነው አልመጡም ሰውየውን መተኛ አሳጡት ስትዝረከረክ ተየትም ወልዳ
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 6 месяцев назад
ayblm stzrkrke
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 месяцев назад
አቶ ሸዋንግዛዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ በእግዚአብሔር በሁሉ ስፍራ ሰው አለው
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 6 месяцев назад
እንኳን ደስ ያላቹ መሲ ትልቅ ሰው አቶ ሽዋንግዛውም እድሜ ከጤና ያድልልን ብያለው❤❤❤❤
@selamtadese2942
@selamtadese2942 6 месяцев назад
አሊ ቢራ ይህንን የመሰለች አፍቃሪ ልብ ያላት ልጅ አመለጠችው ለሸዋንግዛው የሰጠችውን ፍቅር እንኳን ቢያገኝ እድለኛ ነበር ግን አላለለትም። አይዞሽ እማ ሕይወት ይቀጥላል
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 6 месяцев назад
አቶ ሸዋንግዛው የእውነት አባት ናቸው❤❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 6 месяцев назад
ሚድያን እንደ መሲ ሁሉም ሰው ቢጠቀም ወላሂ ኢትዮጵያ ሰላሟ ይመለስ ነበር መሲየ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 месяцев назад
አሜን የመሲ ሚዲያ ሰንቱን የፈወሰ ሚዲያ አሁንም ከፍ በይልን መሲዬ እንወድሻለን❤❤
@faithgulilat2236
@faithgulilat2236 6 месяцев назад
ቦቺ (ማርታ) ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ላታስታውሽኝ ትችያለሽ። በጣም ልጅ ሆናችሁ ነው እኔ እዚያ ግቢ የነበርኩት። እናትሽንም በደንብ ነው የማውቃት። በጣም ቆንጆ ረጅም ነበረች። ስለ አባታችሁም ብዙ ነገር ትነግረን ነበር። የአሊ ቢራ ልጆች መሆናችሁ ምንም ጥያቄ የለም። ምንም ቢሉ ስፍራ አትስጡት። በጣም ቆንጆ ልጅ ሆነሻል። በርቺ። ጌታን አጥብቀሽ ያዢ። ፌይት ነኝ።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 6 месяцев назад
ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው 🙌🙌🙌🙌
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 месяцев назад
Me 🤞🏻👍👏🏽👏🏽
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ሸዋንግዛው በሞገስ በጥበብ የተሞላክ ንግግርክ ያማረ ሰው። ረጅም እድሜ ና ጤና የስጥክ።
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 6 месяцев назад
ሸዋንጌ፣ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ለነቦቺ (ማርታ) መናገርህ፣ እውነተኛ አባትነትህን ያሳያል። በአጭር ጊዜ ውስጥ መጥተህ ትልቅ ስራ በህይወታችን ሰርተሀል። እኛም ለቁም ነገር እንድንበቃ፣ የአባትነትህን ፍቅር አሳይተህናል። በህይወቴ ትልቅ ስፍራ ያለህ ሰው ነህ። እንወድሀለን። እግዚአብሔር በረጅም እድሜ ይባርክህ። Yo.K From Dallas Texas
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 6 месяцев назад
ይህ ሰው ማርቲን የገለጻት በትክክል ነው ገራገር ናት ቀና ናት ግልጽ ናት ❤❤
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 6 месяцев назад
መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክር አይተውም ይላል እውነትን ማንም አይቀብራትም
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 6 месяцев назад
ኣሊ ቢራ እንዲህ የወረደ ሕይወት ኣሳልፎ ወደማይቀረው ሂዶዋል። ክቡር ዶክተር ኣርቲስት ኣሊ ቢራ ብሎ ኣንድን ለልጆቹ የማይሆን ሰው መሰየም ኣይከብድም???? ኣንድ ሰው ከዚህ በፊት ""የኢትዮጵያ ኣባት ስራ ውሎ ጥብሱን በልቶ ፡ ቢራውን ጠጥቶ ለልጆቹ በቆሎ ገዝቶ ቤት ይገባል። በቆሎ ሲጠበስ የበቆሎ ራስ ቅድሚያ ለኣባት ይሰጣል።"" ብሎ ገልጾታል። ኣሊ ቢራ የንደዚህ ኣይነት ኣባቶች ተምሳሌት ነበረ????
@dadamarr4279
@dadamarr4279 6 месяцев назад
ዶክትሬት ያገኘው በሙዚቃ ላበረከተው አሰተዋጽኦ ነው እንጂ በልጆች አስተዳደግ አይደለም ።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 6 месяцев назад
😂በቆሎ አባት ሁኖ ሞተ ድንቄም ዶክተር😂😢
@betemare5229
@betemare5229 6 месяцев назад
😂😂😂
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 6 месяцев назад
DIKALA DIKALA NEW,PERIOD
@sababekele3348
@sababekele3348 5 месяцев назад
እንዴት? ልጅ በአደራ ተሰጥቶ ይረሳል:? ዘረኝነት እንዳይኖርበት ብቻ!!! ክፉ በሽታ እኮ ነው
@hayu18
@hayu18 6 месяцев назад
ዋዉ እዉነት መቼም ተደብቃ አይቀርም እድሜና ጤና ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥዎት እውነት መቼም ቢሆን ትወጣለች ሰዎቹ ግን ልቦና ይስጣቸው እነማርቲ እና ማክዳ እንኳን ደስአላችሁ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 6 месяцев назад
አቶ ሸዋዬ ትህትናቸው ፈገግታቸው ፓስተር ሃንፍሬን ይመስላሉ እንዴት ደስ ይላሉ በጌታ❤
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 6 месяцев назад
እንደዘዚ የተባረኩ ትልቅ ሰዎች ስላሉ አቶ ሸዋንግዛው ተባረክ እውነት አርነት ያወጣል እድሜ ይስጦት❤
@user-zf4qx8wb3g
@user-zf4qx8wb3g 6 месяцев назад
የአሊ ብራ እህት ተብዬ ናት ነገረኛ ልጆቹ እደሆኑ መልካቸው እራሱ ይመሰክራል
@elieli1881
@elieli1881 6 месяцев назад
ትክክል
@lulululu3892
@lulululu3892 6 месяцев назад
ቀላል ነገረኛ አሮጊት አይደለችም ይቺ ዘረኛ!ቄሮ ያግዛት!
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r 6 месяцев назад
ቁጭ አባትሽን ግን ቀረበት😢
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 месяцев назад
መልካችው እራሳችው አሊ ብራን ይመስላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አባታችን እውነቱን ስለ ተናገሩ እግዚአብሔር ይባርካት❤❤
@tekele_t5607
@tekele_t5607 6 месяцев назад
ቺፍ ትልቅ ነገር ነው ይሄ ሰው በብዙ ነገር በተጠለፈበት ዘመን እንደዚህ አይነት ታሪክ መስማት የስደንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናነተም ተባረኩ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 6 месяцев назад
አቶ ሸዋዬ ፈሪሃእግዚአብሄር አሎት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 6 месяцев назад
ማርትዬ አቶ ሸዋዬ ባ ህይወት እያሉ ምስጋናሽን በሲቃ በእንባ ስትገልጪ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞም እንኳን እግዚአብሔር አባት ሆኖሽ እዚህ ደረስሽ ብሩክ ነሽ ❤
@abelking474
@abelking474 6 месяцев назад
ዋውውው በጣም ያደነቅኾት ጀግና የብዙዎች አባት አቶ ሸዋንግዛው
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 6 месяцев назад
Long live Ato Shewangzaw! Congratulations Martha, keep your heart!
@betyabebe3075
@betyabebe3075 6 месяцев назад
አረ እኛም አብረን ስንማር የአሊ ቢራ ልጆች እያልን እንደ ብርቅ እያየናቸው ነው ያደግነው
@ahlamahlam928
@ahlamahlam928 6 месяцев назад
አክስታቸው ግን ብር ወዳድ ናት በስተርጅና ውይ ልጃቹ ያሳዝናሉ አሊቢራን በጣም የምወደው አርቲስት ነው አላህ ይርሃመው
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 6 месяцев назад
መስዬ ተባረኪ እውነት እንዲወጣ ስላረግሽ ዘመንሽን ይባረው ፈጣሪ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 6 месяцев назад
በጣም ደሰ ይላል አቶ ሸዎንግዛው ደሰ ይላሉ እግዛብሔር እድሜ ይሰጦት
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 6 месяцев назад
ለእውነት ፈጣሪ ያስቀመጥዎት አቶ ሸዋንግዛው በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ይባርኮዎት እድሜ ከጤና ይስጥልን ከእነመላው ቤተሰቦዎት አቦ እንዴት አስደሰታችሁን 🤗👍🙏
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 6 месяцев назад
እርኩስ የአሊ እህት ናት ለብር ብላ ልጆቹን ክዳ ድጋሚ አሊን የገደለችው
@m.g5367
@m.g5367 6 месяцев назад
Ehet yewndma wesdalche esum saystkakel mehdi ke khdet ayansem
@user-oe9sg8vq5k
@user-oe9sg8vq5k 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ደስታሽን እስከመጨረሻው ያርግልሽ የአባትሽን ሀቅ ያውጣልሽ አቶ ሸዋንግዛው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ደሞ ግርሞገሳቸው ❤
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 месяцев назад
ትልቁ በደል በአሊቢራ ነው የተፈጸመው።የእውነት ልጆቹም ይሁኑ በጉዲፈቻ ይሁን።የጠራ ነገር ማረግ ነበረ ነበረበት።አርቲስትነት ሞያ ነው አስሬ ትልቅ ቢሆን መተቸት ካለበት ይተቻል።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 6 месяцев назад
ትክክል ነው
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 6 месяцев назад
እናንተ አሁን አድጋችኋል አግዚአብሄር ይመስገን ግን አይምሮአችሁ እንዲያርፍ እናለአባትሽ ቤተሠቦች መልስ እንዲሆን የዲ እን ኤ ምርመራ ማድረጉ መልካም ይመስለኛል።ሠላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ። መሲ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆኚ ቁምነገረኛ ሠው ነሽ አይሞሮሽ፡ሥራሽ ይባረክ።
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 месяцев назад
ግድ ነው ዴኤኔ
@helugjoy81
@helugjoy81 6 месяцев назад
አይዞሺ የኔ እናት ሁሉ ለበጎ እና በምክኒያት ነዉ ! ደሞ ፈጣረ ሰለሚወድሺ ነዉ በዚሁሉ አልፈሺ እዚህ እንድደረሺ ያረሺ ፈጣረ
@selamtadese2942
@selamtadese2942 6 месяцев назад
አይዞሽ የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሺኝ። አሊ ቢራ ሳይኖር ሞተ ያሳዝናል። በጣም በሳል ትልቅ ሰው አቶ ሸዋንግዛው ተባረክልን🙏 እንዳውም ዲኤንኤው ደሞ ከእነኚህ ሆዳም እህቶቹ ባይወሰድ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 6 месяцев назад
ጋሼ ሸዋንግዛው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ኖት
@Enkutatash77
@Enkutatash77 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርዎት እውነት ትልቅ ሰው ትልቅ ነው
@faithgulilat2236
@faithgulilat2236 6 месяцев назад
ሸዋንጌ፣ ጌታ ይባርክህ ለንዚህ ልጆች ስላሳየኸው የአባትነት ፍቅር ። እኔ እንክዋን አንተ በነበርክበት ጊዜ እዚያ ባልሆንም፣ ስላንተ ከብዙዎች ሰምቻለሁ። ጌታ ይባርክህ ።
@user-tu5qg1bb3t
@user-tu5qg1bb3t 6 месяцев назад
መሲዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
@kasechtadese7347
@kasechtadese7347 6 месяцев назад
ለኔ ሰው ማለት ይሄ ሰው ነው ምክንያት ሰውን እንደራሱ ማየት እንደ ልጁ እንደ እህቱ እንደ እናቱ እንደ እባቱ እንደ ወንድሙ በቃ ለኔ እቻ የሌለው ትልቅ ሰው አቦ እግዛብሄር አብዝቶ ጤናና እድሜ ይስጦት ለምስጋና ቃላት ያንሰኛል ❤
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 6 месяцев назад
ጥሩ አባት የታማኝነትን፣ የኃላፊነትን እና የመከባበርን ምሳሌ ያሳያል፣ ልጆቹን በተግባሩ ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ያስተምራቸዋል። You are a good dad we’re proud of you
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 6 месяцев назад
ሀቅክ ይውጣ በዚ ዘመን መስካሪ የለም
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 6 месяцев назад
ማርቲ በእናቴ ትዛዝ በአጎቶቼ እንደኔ የተገረፈ አለ ብዬ አላምንም በዛ የተነሳ እስከ አሁን ትንሽ ልጅ ሲመታ ሳይያመኛል ❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 6 месяцев назад
😭it’s so sad bad memories.
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 6 месяцев назад
Yes ended ♥️
@ruthhaney6139
@ruthhaney6139 6 месяцев назад
My dear Sister Martha and Makeda I am so happy for you . May God bless you and your family . You deserve more happiness .
@Jojogeb1
@Jojogeb1 6 месяцев назад
ጋሽ ሸዋንግዛው ስላየሁህ ደስ አለኝ በልጅነቴ ስለማውቅህ የአባቴ ጏደኛ
@godislove819
@godislove819 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋ ይስጦት የማርታ ምስክርነት ጥሩነትዎን በደንብ ያሳያል::
@shewaluleshewalule4870
@shewaluleshewalule4870 6 месяцев назад
የዓሊ ብራ እህት ለሀብት ለነዎይ ብላ የልጆቹን ዝምድና መቁረጥ በጣም ትልቅ ስህተት ነው አነዚህ ልጆች የፈለጉት ገንዘብ ሳይሆን ዘመድ ነው እህት ተብዬ ሴትዮ ሞት መኖሩን የረሳች በውሸት የአላህ ስም የምትጠራ ነች ለእናንተ ለልጆቹ የምነግራቹው የዓሊ ቢራ እህቶች በፍፁም እንዳትቀርቧቸው ከፉ ሰዎች ናቸው ህይወታችውን ሊያጠፎቹ ይችላሉ ማርቲ መቼም ከእነሱ እንዳትስማሚ ፈጣሪ ከነእህትሽ ጋር ይጠብቅሸ
@gonderc885
@gonderc885 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ሰው የዘራውን ያጭዳል እህትሽን ባት ደስ ይለኝ ነበር የሳንም ስሜት ልክ እንዳንች ይቅር ማለትሽ በጠሸም አንችን ነው የጠቀመሽ ማርታ❤❤❤
@tarikenew2614
@tarikenew2614 6 месяцев назад
አሊ ብልህ አስተዋይ ሰው አልነበረም ወንዶች እንዚላል ናቸው በልጆች ጉዳይ እሱ ነበር ሁሉንም ማስተካከል የነበረበት
@love62076
@love62076 6 месяцев назад
ሙት ወቃሽነት አይሁንብኝና እንዴት እንደእቃ በአደራ ሰጥቶ ይሰወራል እንዲያውም እናታቸውን በገንዘብ እየረዳ እንታሳድግ ማመቻቸት የሚችል አቅም ነበረው: ነገሩ ውስብስብ ነው : አንዳንዴ ምናልባት ልጆቹን ለመርዳት ብሎ ይሆን ? የወለደ እንዴት ልጆቹን ይረሳል? ትልቁ ጥያቄ አባታቸው ነው
@user-rz6ct8ri5q
@user-rz6ct8ri5q 6 месяцев назад
የልጆቹ ከአባታቸው ጋር ሲገናኙ ያለው ፎቶ ከአሊ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ ዲኤን ኤም አያስፈልገውም
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 6 месяцев назад
ማርትዬ በጣም እንወዳቹሃለን የምርጡ የአሊ ቢራ ልጆች❤❤
@AsterEthd
@AsterEthd 6 месяцев назад
እውነት ነው በተለይ መጨረሻላይ ያስተላለፉት መልክት እኔንም ያሳስበኛል በይበልጥ ህፃናት ላይ ትልቅ ትኩረት ተደርጎ ቢሰራ ከሃገርም በላይ ናቸው ህፃናት በጥሩ ስነ ልቦና ካላሳደግናቸው ነገ ለሃገር እድገትም ውድቀትም ምክንያት ናቸው በኣለም ሌይ ሁለት ነገር ሳይ ያሳዝኑኛል እነሱም ወላጅ አልባ ህፃናት እና ም እረዳት የሌላቸው አዛውንት እኔ ሁለትምን ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ብዬ አምናለው አዛውንቶቹም እንስራ ቢሉም አቅም የላቸው ለችግር የተጋፈጡ ናቸው ህፃናቱም በብዙ ነገር ይጎዳሉ እኑሱ የአቅም ጉዳይ ይስነ ልቦና ቤተሰብ ማጣት ይሄሁሉ ይዘው ከሰው ደሞ ፍቅር ሳያገኙ ሲቀረ ሲያድጉ በቀለኛ እልህኛ ሊሆኑ ይችላሉ እና አገሬን እንወዳለን የምንል ሁሉ ወላጅ አልባ ህፃናት ላይ ትኩረት ቢደረግ እላለው
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 6 месяцев назад
እሱይ በህይወት ያለ እማኝ እንኳን አገኘሽ በበኩሌ የአባትሽ መልክ አለብሽ !!!!
@abebatadese3690
@abebatadese3690 6 месяцев назад
እውነት ብትዘገይም ትቀድማለች እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው አሊቢራ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ በሌላም ሌላ ምክንያቶች አልቻለም ስለዚህ አባታቹ አላሳደጋቹሁም አሁን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ደስ ይበላቹ
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Ali Biraa Ethiopia move garge 5 amet honotal lol Lijochu aydelum
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 месяцев назад
እህቱ እርጉም እድሜ ልኳን አገር ላገር በ አሊ ብር ስትዞር የኖረች ዱርዬ ነበርች ። ዛሬ አርጅታ በርዶላት ነው ። እና ሃሳቧ የሱን ብር ብቻዋን ልበል ነበር የገዛ ስጋዎጭን ልጆች አይወልድም ብላ የካደቻቸው ። የሚገርመው ደሞ አሊ ከሷ የባሰ እርጉም ሴት አግብቶ አመጣባት።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 месяцев назад
እናት ለምን ትሙት እናታችሁ በህይወት ያለች ይመስል ነበር እጅግ በጣም ያሳዝናል (RIP ) አባት ምስኪን ነው ድርሻችሁን ሳይናዘዝ ሄደ እሱን በደንብ ጠይቁ ስንት የሚረዱ ህፃናት አሉ በስሙ ክፈቱለት እህትየዋን አድርሷት ገንዘብን መውደድ ሞት ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ አቶ ሸዋንግዛውን ዳይሬክተር አድርገሽ ብዙ ነገር ማድረግ እንድትችሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 5 месяцев назад
አዘጋጅዋ ተባረኪ ወንድሜ አንተ ምሳሌ የምትሆን ታላቅ የፍቅር አባት ነህ የአሊ ቢራ ልጅ እንኳን ደስ ያለሽ አባትሽን አግኝተሻል
@alembekele3253
@alembekele3253 6 месяцев назад
መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው ሁሌ የምታቀርቢው እጥር ምጥንያለ to the point ያልተንዛዛ ፕሮግራም ስለምታቀርቢልን በርቺ ትልቅ ቦታ ድረሺ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 месяцев назад
አቶ ሸዋንግዛው እድሜን ከጤና ያድልልን መልካምነት ግዜ ቢፈጅም ይመሰገናልና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 6 месяцев назад
መሲ ተባረኪ:: አቶ ሽዋንግዛው ሺ አመት ኑር::
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 месяцев назад
ማርትዬ እንኮን ይቅር ያልሻቸው ተባረኪ እግዚአብሔር እውነትሽን ያውጣልሽ ጌታ ይባርካችሁ ❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 6 месяцев назад
መጀመሪያ መሲ ኬዳነምህርት ትባርክሽ ሁሊ የስው ጉዳይ እንደራስሽ የምታይው ተከታትልሽ እውነቱ ላይ መድርስ ጀግና ነሽ እናንተ የማንንት ጥያቂ መመልሱ ትልቅ ነው ሀብት ምንም አይርግም አባት መሆኑን ደስ ይላል እሳችውም ከነመላው ቤተብ ተባርኩ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 6 месяцев назад
እንዃን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው መሲ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 6 месяцев назад
I'm so happy for you and thank you maseya
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 месяцев назад
ጠንካራ ሴት ናት።ፍቅር በፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ።በጣም ፍቅር የበዛለሽ ።ጎበዝ ነሽ በጣም።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 месяцев назад
ለዝና ለክብር ነው እንዳልል ታድያ ልጅ መኖሩ ከዚህ ምን ያግዳል ።እንዴት በዚህ ልክ የልጆችን ማንነት መጣል አስፈለገ? የማንነት ጥያቄኮ ከልጅ ልጅ ይተላለፋል ይህ ክፋት ለምን አስፈለገ ? አሁን ያለችት ሚስትም ትልቅ ሰው ናት እውነቱን ለምን አትናገርም ።የሚያበሳጭ ነገር ነው 😢😢
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 6 месяцев назад
ልጆቹ ስላልሆኑ ነው እንጂ ምንም ልጅ የሌለው ሰው በውጭ አገር የሚኖር ሰው ያውም ታዋቂ ሰው የማይመስል ነገር ነው ልጅ
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Lijochu aydelum leboche nachew
@bona2318
@bona2318 6 месяцев назад
@@nunu7353 ስለማታውቂው አታዉሪ ፈራጅ እኔግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 6 месяцев назад
Erasu lijoche bilo etv lay siyasitewawiq neber 1998ec silez mintilale
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 месяцев назад
@@nunu7353 አይከብድም "ሌቦች " ማለት እውነቱን ልባችሁ ያውቀዋል ቤተሰብ ከሆናችሁ ይህን የምትፅፉ
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 6 месяцев назад
እኔ መስዬ የኔ ማክዳን ታሪክ ስሰማ እኔም ያደኩት ህፃናት ማሳደግያ ነው ሰለዚህ የኔን ህይወት ያሳታውሰኛለሰ
@netsimesfin
@netsimesfin 6 месяцев назад
እኔም ድርጂት ነው ያደኩት ጌታን
@user-fj7hc5dh3i
@user-fj7hc5dh3i 6 месяцев назад
አይዞችሑ ወገኖቼ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 6 месяцев назад
ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው ነብስ ይማርና አሊ ቢራ በዘመኑ አንቺን የመሰለ አጠገቡ ባለመኖርሽ ያሳዝናል።
@firhwotbeyene3179
@firhwotbeyene3179 6 месяцев назад
የሰው ምልካምነት በህይወት እያለ እንዲ ሲመሰከርለት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ
@netsimesfin
@netsimesfin 6 месяцев назад
ሀቢባየ በጣም ሁላችንንም ለውጣናለች የኔ እህት❤❤❤❤
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 6 месяцев назад
እውነቱ መውጣቱ ደስ ይላል ።በተረፈ ሰዎቹ የአሊን ልጆች ከመካድም በላይ አሊን በመንከባከብና በማሳከም በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ ያረጉትን ሰዎች ጭምር ያልሆነ ስም በመስጠት ስያብጠለጥሉ መታየታቸው በጣም አሳዛኝ ነው።
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 6 месяцев назад
Ali tamo ethiopia heda naber gin liasteguwat alflegum bizu tiret adregech gin odamnetachew belete inji Marti bizu leftalech
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 6 месяцев назад
ማርታ የሚገርም ልብ ነው ያለሽ አይዞሽ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ ፈጣሪ ❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 6 месяцев назад
እውነት ብትዘገይም አትበጠስም አቶ ሸዋንግዛው ትልቅ ክብር ይገባዎታል እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መሲ ተባረኪ
@pink9212
@pink9212 6 месяцев назад
I am happy to hear this God is good all the time ❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 месяцев назад
ታሳዝናለች ልጅትዋ። የዋህና ሆደ ቡቡ ነች።💚💛♥️ አሁንም እንዳትለቂያቸው አክስት ተብዬዎችን። ከረታሻቸው ደግሞ ክፉ አትሁኚባቸው። ምንም ቢሆን ስጋዎችሽ ናቸው። ቸግሯቸው ይሆናል ብለሽ ከድርሻሽ ላይ አትከልክያቸው። ግን ተከራክረሽ አሸንፊያቸው። ያ ብቻ ቅጣታቸው ይሆናል። የእኔ ዘመድ ከእንጀራ እናታቸው ጋር ብዙ ተከራክረው ተሸንፈዋል። አሁን ግን እጅግ የሚዋደዱ ይቅር የተባባሉ ሰዎች ሆነዋል።
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 6 месяцев назад
እግዚሃቤር መጎስ የሰጣችሁ ሰዋች ናችሁና ሦስታችሁም ተባረኩልን።
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 6 месяцев назад
መሲዬ ተባርኪ ዘር ይውጣልሽ 💚💛❤️
@user-cn7sk7pj5o
@user-cn7sk7pj5o 6 месяцев назад
እቶ ሽዋንግዛእው እግዚአብሔር ይባርከው
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 6 месяцев назад
መልካችሁ ፍትዉ ብሎ አሊቢራን ነዉ የምመሥሉት ለምን እንደ አባት። መሥዋትነት እዳልከፈለላችሁ እና በዚህመልኩ እንደጣላችሁ ባይታወቅም።
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 6 месяцев назад
We love you Shewang!!!
@user-mq9qw9po4n
@user-mq9qw9po4n 6 месяцев назад
እዉነት ባለፈዉ አስለቅሳኝ ነበር አሁን ደስብሉኝል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 6 месяцев назад
ፊታቸው:ራሱ:ደግነታቸው:ያስታውቃሉ:ሰው:ነዎት: እድሜ:ይስጥልን:ደግ:ሰው::
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 6 месяцев назад
በጣም መልካምነታቸው ገፅታቸው ይናገራል
@mekuanintkifelew2475
@mekuanintkifelew2475 6 месяцев назад
እንኳን ደስ አላቹ ማርታና ማክዳ እኔ በደንብ የናንተን ታሪክ አውቃለው የአሊ ልጆች ለመሆናቹ አቶ ሸዋንግዛው በውነት ትልቅ ሰው ነዎት
@meserettesfaye6987
@meserettesfaye6987 6 месяцев назад
እውነት ቦታዋን አትለቅም !!!!አቶ ሸዋንግዛዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ በእግዚአብሔር በሁሉ ስፍራ ሰው አለው።
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 6 месяцев назад
GOD bless you Mr shewangezehu GOD bless you Ms marete GOD bless you
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 6 месяцев назад
he’s so intelligent and protects the children's psychology. He’s very thoughtful, and a great adviser! so true that they just have to move on and leave their life.The wife had given him the best life and took care of him at the end of his life.
@selamtesfa
@selamtesfa 6 месяцев назад
I like her so much, she is so free❤❤
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 6 месяцев назад
ይቀመጣል እንዳደራ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል❤❤❤መልካም መሆን መታደል ነው
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 6 месяцев назад
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 6 месяцев назад
አቶ ሸዋንግዛው ሉሌ ሰው በገንዘብ በሚባላበት በዚህ ጊዜ እውነትን ብለው በመቅረብዎ በጣም አመሰግናለሁ፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፣ ማርታ አሊ ቢራ( ቦቼ) በጣም ግልጽ ሰው ነሽ፣ እግዚአብሄር እውነትን ይግለጥ፣ ቦቼ ማለት ቀይ፣ ድንቡሽ ቡሽ ላለ ህጻን የሚሰጥ የቤት ስም ነው(የእኔ አክስት ልጅም የቤት ስሟ ቦቼ ነበር)፣ ያደጋችሁበት ቤተልሔም የህጻናት መርጃ ድርጅት ብትችሉ ብትረዱ ወይም ሌላ ማሳደጊያ፣ ታዋቂው ሙዚቀኛ አሊ ቢራ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፤ ታዋቂ ሰዎችና በተለይ አባቶች እባካችሁ በህይወት እያላችሁ የወላዳችኋቸውን ልጆች አምናችሁ ተቀብላችሁ ከቤተሰብ ቀላቅላችሁ ከዚህ ዓለም ድካም ብታርፉ፣
@tigistyen8266
@tigistyen8266 6 месяцев назад
እኛስ በወላጅ እናት እንደእባብ እየተቀጠቀጥን ያደግን ይቅርታችንን እንዴት እንናገር
@tarikenew2614
@tarikenew2614 6 месяцев назад
የኔእናት አይዞሽ የመጡበት መንገድ ከባድ ነው ለዛ ነው ጨካኝ የሚሆኑት
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ❤
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 6 месяцев назад
Enes ke uste Litefa yemaychil Tabasa be beteseb megodat new😢😢😢
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 6 месяцев назад
መስዬ ልብ የሚያሞቅ ቪድዮ ነው! እግዚአብሔር ይባርክሽ! እኔም በሆዴ ያልዳነ ቁስል ስላለኝ የነማርቲን ታሪክ በእንባ ነው የተከታተልኩት:: አንቺ ቁስሏን አዳንሽላት መሲ በገንዘብ የማይተመን ትልቅ ስጦታ ነው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!❤
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 6 месяцев назад
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@derebuaargechew7116
@derebuaargechew7116 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ በክብረት ይሰጥልኝ የተቀየረው ለምንድነው? ክብረት ይሰጥልኝሰ ማነው?
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 6 месяцев назад
ሰላም መሲዬ !በዚህ ድብደባ ግን እኔም በልጅነቴ በክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ማሰደጊያ ውስጥ ስሙን መጥቀስ ...በወንበር አስተኝቶ ሁለት እጆቼን አስሮ ነበር ...!!!!!! እንደ መዝናኛ ነበር .....!!!ደግነቱ አሁን ባለበት አሜርካ ስለሆነ በርቀትም ቢሆን ህመሜን ነግሬዋለሁ ! ነገር ግን ከመፀፀት ይልቅ እንዳውም ባበረሪኩ ነበር ቢሎ ነበር ያለው...!!!! ያው እኔም በባህሪ አስቸጋሪ እንደሆንኩ ሁሉም ያውቃል ....ግን በዚያ መጠን የዚሁ ሰው ወንድም እጅግ ጀግና ወንድሙ በአቶ መስፍን እጅግ ከገባን በኋላ ሁሉም በአግባቡ እየሆነ ህይወትም መልካም ነበር !ኋላም እርሱ ወደ ውጭ ስሄድ ማንም እንደ እርሱ መብትና ግዴታ አውቆ እና አሳውቆ ....ጠፋና .....ሆድ ይፍጀው መሲዬ.....!!!! እኔም ...😭😭....!!!
@rozaroza4288
@rozaroza4288 6 месяцев назад
ለምን አሁንም ካክስታቸው ጋር ለምን ድኤን ኤን አያረጉም ከተፍለገ ለሁሉም ረፍት ነው
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 6 месяцев назад
በእውነት የልጅነት ነገር አይረሳም 😢
@user-ce1zr6un8g
@user-ce1zr6un8g 6 месяцев назад
በመጀመሪያ አቶ ሸዋን ግዛውም እድሜና ጤና ይስጥህ ስለመልካምነትህ መሲም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ አዉነትና ንጋት እያደረ ይጠራል ይባላል መልካም የሆኑ ሰወች ምንግዜም ይመሰገናሉ ከ 20 አመት ቡሀላ እንኳን ይመሰገናል መልካምነት መልካም ነው በመቀጠል ሌላውና ዋናው ጉዳይ መሲዬ ከጀመርሺው አይቀር አንቺም ልፋትሽ ከንቱ እንዳይሆን እነዚህ ልጆች አባታቸው ሰለመሆኑ ምንም ጥርጥር በሌለ ሁኔታ በሆነ ሴራ አባታችሁ አይደለም ተብለዋል እና እነዚ ልጆች በአስተዳደግም ተበድለው እንዴት አሁንም ይበደላሉ ህግ በሌለበት ሀገር ውስጥ ነው እንዴ ያለነው እነዚ ልጆች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ማግኘት አለባቸው አንደውም ከአባትነት መብት አልፎ ካሳ ጭምር መካስ እኮ አለባቸው ስንት ግዜ ይበደሉ አባታቸው ነው ተብሎ ብቻ መተው የለበትም ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት አምርቶ ፍትህ ማግኘት አለባቸው ከፍትህ ቡሀላ ሙሉ የአባታቸው ወራሽ መሆን አለባቸው እነሱ እያሉ ሌላ ዘመድ ተብዬ በሀብቱ ላይ ለመውረስ ይጣላሉ ሚስት ተብዬዋ ደሞ አሊን እራሱ በሆነ ሴራ የሸወደችው ነው ሚመስለኝ በህይወት እያለ ለብቻዋ አግታው ከልጆቹ ሁላ ነጥላው ወስዳው ስትጠቀምበት ስለነበረ ከሀብቱ ላይ ምንም ነገር መጠቀም የለባትም እንደውም እንዳታሸሸው በፍርድ ቤት ታግዶ ለልጆቹ እንዲቆይ ተደርጎ መንግስትም በዚ ጉዳይ ጣልቃ መግባት አለበት እዉነታው ወቶ ከተረጋገጠ ቡሀላ ያቺ ሴትየዋ ከሀገር ሁላ መባረር አለባት ጨካኝ ናት ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ይምጣ በመልክ እንኳን አንድ እኮ ናቸው እረ መሲዬ አደራ አደራ እንደጀመርሽ ጨርሺው
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል !አሊበራን ያህል አባት ፣ልጆቹን እንደ አባት ሳያሳድግ በታዋቂነት እየፎለለ የኖረ ???!ልጆች ግን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። ሕይወት ይቀጥላል።።።እሱ ግን ሳያሳድጋችሁ በመቅረቱ ብዙ ነገር አምልጦታል፣ እናንተ ደግሞ ጥሩ ወላጅ እንደምትሆኑ ጥያቄ የለውም ፣ ነገር ግን ንብረትን በተመለከተ አምስት ሳንቲምም ብትሆን ድርሻችሁ ሐቃችሁ ስለሆነ ዝም እንዳትሉ ፣፣፣የመብትና የማንነት ጥያቄ ነው።።።
@nunu7353
@nunu7353 6 месяцев назад
Lijochu aydelum. Demo mines kerebet? Defin ye Oromo hizb habtu naw.
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 6 месяцев назад
@@nunu7353 መሀይም ትሉቁ ህዝብ አኦሮሞ ጨዋ ነው የአሊን እንዝላልነት አኦሮሞ ጋር አታገናኝ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 6 месяцев назад
ጥላውን ገሰሰ ከስንት ሴት ነው ልጆች የወለደው ስለዚህ አርቲስት ስለሆነ ሰው ትክክለኛ ሰው አድርጎ ማሰብ ሞኝነት ነው እነሱም እንደኛ ሰዎች ናቸው ሲቀጥል አሊቢራ ማለት ዘረኛ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 6 месяцев назад
​@@nunu7353እህቱ ቀጥራሽ ነው እንዴ በየቦታው ኮመንት ምትፅፊው ስራፈት
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 6 месяцев назад
.የግድ ነው በጌታ ሆነሽ ማርትዬ ሁሉን መርሳት አለብሽ ❤በጌታ ደስ ይበልሽ❤ ወንድሜ ሸዋንግዛው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ❤እውነት ተደብቃ አትቀርም❤የሰው ልጅ በህይወት እያለ ነው መልካምነቱ❤
Далее
Never Troll Shelly🫡 | Brawl Stars
00:10
Просмотров 1 млн
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Never Troll Shelly🫡 | Brawl Stars
00:10
Просмотров 1 млн