Тёмный

በኪሩቤል ላይ የተሾመው የቅዱስ ገብርኤል ፈጣን ተራዳኢነት 

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ታኅሣሥ 19 የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ክብር

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@godsaves8457
@godsaves8457 3 месяца назад
🌴🌿☦️💒☦️🌿❤️ብሥራታዊው ሊቀ-መላእክት ቅዱስ ❤️ገብርኤል ስሙን ስጠራው ሁሌ ይደርስልኛል፥ 🌴🌿☦️💒☦️🌿❤️❤️❤️ቅድስት ሥላሴ መልካም አባት ነው🌴🌿☦️💒☦️🌿🕊🌿🙏
@AlexA-bn7nf
@AlexA-bn7nf 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ፍጥነት ሐገራችን ሕዝቧንከመከራ ያውጣን
@ኪድ-ዠ8ቈ
@ኪድ-ዠ8ቈ 2 года назад
እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደራችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 11 дней назад
ልቤን በጣም ደስ አለው ቅዱስ ገብርኤል እረዳቴ ነዉና ። እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለሁሉም ። መምሕሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ።
@ትጂዩቱብ
@ትጂዩቱብ 4 месяца назад
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አተው ጠብቀን❤❤❤❤❤
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Amen Amen Amen.
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
ሰላም ሰላም የተዋህዶ ልጅች
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እድሜና ጤና ይስጠወት
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 месяца назад
ግሩም ግሩም ግሩም እፁብ እፁብ እፁብ ነው ይገርማል በጣም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ምን ልበል
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 2 года назад
ቃለ-ህይወት ያሰማልን...ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@emuzawdu1370
@emuzawdu1370 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@endaleendale8445
@endaleendale8445 Год назад
ድንቅ መምህር እግዚአብሔር ይባርክ
@FgfgGffg
@FgfgGffg 5 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 10 месяцев назад
❤ኣሜንን!ንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@meazagenet4428
@meazagenet4428 2 года назад
እንኳን አደረሰን
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 2 месяца назад
የኔ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤
@alemgetachew8840
@alemgetachew8840 2 года назад
አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን።
@ወለተስእላሴ
@ወለተስእላሴ 2 года назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ተመስገን አምላካችን ደቂቃውን ሰአቱን ቀኑን አመቱን ባርከህ በሰላም ለምታኖረን አምላካችን ክብርና ምስጋና ይገባህ☝☝
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 года назад
አሜን!
@abebew364
@abebew364 2 года назад
Amen ❤️❤️❤️❤️❤️👈🏿👈🏿.
@مبيتبلدا
@مبيتبلدا 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹😭🥰
@ahmedsamuel320
@ahmedsamuel320 2 года назад
በሰው፡አገር፡መከላይ፡ነኝ፡ፀሎታችሁ፡አይለየኝ።
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባዓለ የተዋህዶልጅች
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@goasd8257
@goasd8257 9 месяцев назад
ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@monaleshm1218
@monaleshm1218 2 года назад
ቃለህያወትይሠማልን መ ምህርችን፨
@asmeromweldgedriel6048
@asmeromweldgedriel6048 2 года назад
Kalehewet.yasemalin.libunahen.yekfetilih
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
Amen AMen Amen Enkun Adersen
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@hawiwondimu2147
@hawiwondimu2147 2 года назад
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 года назад
ገብርኤልዬ በፈጣኑ ተራዳይነትክ አገራችንን ከጦርነት እሳት አውጣት
@abebatilahun9534
@abebatilahun9534 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@tsetse695
@tsetse695 2 года назад
Amen.amlake.kdus.gebrel.ytebkh.hageracshin.ytebkln
@demulove6243
@demulove6243 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤⛪❤
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
EgziAbiher yimesigen.
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
amen amen amen Kal hiwet yasemalgne kedus gebeal bagerachen lay yemetewen esat yakezeln
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Amen
@asselefechnegewo3073
@asselefechnegewo3073 2 года назад
Kale hiywot yasemaln memehir
@ahmedsamuel320
@ahmedsamuel320 2 года назад
ከአዲሥ፡አበባ፡ከሳሪስ፡ብሄረፅጌ፡ማርያም፡ሰፈር፡ወጥቼ፡ጅቡቲ፡ለአስራምስት፡አመት፡ታስሬ፡በመከራ፡ውስጥ፡ነኝ፡ፀሎታችሁ፡አይለየኝ።ኧረ፡እግዚዮ፡በሉልኝ።
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 2 года назад
ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያወጣው ፈጥኖ የሚደርሰው ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደርሶልህ ተፈተህ ለምስክርነት ያብቃህ
@selam6991
@selam6991 Год назад
@@megabehaddisdrrodas3079 መምህር አንተም እግዚአብሔር የላከልን መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ይመስገን የመላኩ ቅዱስ ገብረኤል ስም ሲጠራ እንዲሁም የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ስም ሲጠራ ልቤ ሰንጥቅ ይላል ውሰጤ በደስታ ይሞላል እግዚአብሔር ይመስገን
@kidushailemariam7507
@kidushailemariam7507 2 года назад
Kale hiwot yasemalen
@oneethiopialoveMekontaw
@oneethiopialoveMekontaw 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን....ቅዱስ ገብርኤል ሰላምን ያመጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሜን።
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር❤❤🙏🙏
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏🙏🙏
@hannaarega6694
@hannaarega6694 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን🙏🙏🙏
@ፎልጡድቓጠነዕባይኦዳድማ
@ፎልጡድቓጠነዕባይኦዳድማ 11 месяцев назад
ገናናው መልኣክ ቅዱስ ገብርኤል ኣንተ ጠብቀን
@destamoges
@destamoges 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanmanaye2560
@birtukanmanaye2560 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ መላእክት ሁላችንንም ይርዳን የቅዱሳንኑ ጥበቃ አያርቅብን። አንተንም የአገልግሎት በዘመንህን ያርዝምልን ሁሌም እማምላክ ትጠብቅህ።
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 года назад
አሜን! አሜን! አሜን! ቃለሕይወትቨያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን። እንፈተለመደው በጣም የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው! ስለ አፄ እያሱ እና ስለ አፄ ምኒልክ ያስተማሩን እንባ ያስመጣል! አምላካቸው እግዚአብሔር ጋር፣ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ፣ጋር ከቃልኪዳኑ ታቦት ጋር ፣ ጋር እንደዛ የተቀራረቡ የሚያውቁት የሚያውቃቸው ያከበሩት ያከበራቸው ነገሥታት መሪዎች ነበሩን። ትምህርትዎን በጥእሞና ሳደምጠ ራሴን የሆነ ደስየሚያሰኝ ስሜት እየወረረኝ ነው! እግዚአብሔር ያብራልዊት!
@antenehtafesse1187
@antenehtafesse1187 2 года назад
የታላቁ መላእክ የቅዱስ ገብርኤል ረድኤቱና በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏 ምልጃውም አይለየን🙏🙏🙏
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Год назад
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያጠበቅልን አገራችን ሰላም ያድርግልን የቅዱስ ገብረኤል አምላክ😊
@-fikadutube6433
@-fikadutube6433 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት መላኬ ምክሩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥባቃ አይለን አናንያ አዛርይ ሚሳኤልን ከሚነድ እሳት እንዴ ዳኛቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአስከፍ ጦርነት ያድናት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ልኮ በቃችሁ ይበለን በእውነት 🙏🙏🙏በመጨረሻ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የገናነው መላክ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ::እግዚአብሔር አምላክ የዓመቱ ሰው ይበለን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 👏👏👏
@tegenemekonnen4131
@tegenemekonnen4131 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክሎት የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ፀሎት አይለየን
@kulubaynie8528
@kulubaynie8528 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን🙏💒🇪🇹
@21istehiwet
@21istehiwet 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ዛሬም የኢትዮጵያን የሰላም ትንሣኤ ያብስረን አሜን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Thanks for the mighty Lord, 💖 God ❤️ Amen
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 года назад
ቃለሕየውት ያሰማልን መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ነፍሰን የሚያረካ ቃል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ 🙏
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 года назад
የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለየን ቃለ እይወት ያሰማልን መምራችን
@fikerselam343
@fikerselam343 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ መምህር። ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰህ መምህር እና ለመላው የአስራት የጥምቀት ልጆች እንካን ደስ አላችሁ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂዎት ያሰማልን ✝️✝️✝️
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 года назад
አሜን መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን!
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። የዛሬው ቀን እንዴት ደስስስ ይላል። በህይወቴ ዛሬ እንደጸለይኩት ጸልዬ አላውቅም ገና ላልወለድኳቸው ልጅ ልጆቼ ሁሉ ነው የጸለይኩት። ሮዳስ ልዑል እግዚአብሔር ጸሎትሽን ይስማሽ በለኝ።🙏
@tigistmelaku5081
@tigistmelaku5081 2 года назад
Amen
@tigistmelaku5081
@tigistmelaku5081 2 года назад
Amen enkan abero adersne
@tigistmelaku5081
@tigistmelaku5081 2 года назад
Bakale selayhuhu des belonale
@tigistmelaku5081
@tigistmelaku5081 2 года назад
Kale hewti ysemlne
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 2 года назад
@@tigistmelaku5081 you are lucky Tigiye ❤
@haliz7466
@haliz7466 2 года назад
Amen amen amen. Kala hiwete yasemalen. Mengeste semaiet yawerselen. Yekedus gebreal bereketu redetu yedereben. Amen
@ararsediro4026
@ararsediro4026 2 года назад
Ameeen ameeen ameeen 📖📖📖📖🎤🎤🌿🌹🥀🥀 Kalewotin yasemalin Abatachin 🎤🌿🌹🥀🌿🌿🌹🥀🥀🥀🥀
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያስማልን በጤና በህይወት ያቆይልን ሁሌ የማጠገበውን የሕይወት ምግብ እንድትመግበን
@ፍኖተሎዛሰትቤት
@ፍኖተሎዛሰትቤት 2 года назад
Enkun abro aderesen Memhr zare yastemaru betam des mil nw egna gar yewengelawiw kdus yohans kbre beal tkmt 4 ynegsal ena meteh btastemren des ylenal
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ
አሜን መላኩ መልካም ዜናን ስለ ሀገራችን ያብስረን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እዴት ጥሆም ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 2 года назад
አሜን እንኩዋን አደረሰን ። መምህር ሰላምህ ይብዛልን።
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 года назад
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ♥እንኩዋን ለመልእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም በጤና አደረሰን♥
@mesefanu3513
@mesefanu3513 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Thanks Megabi, God bless you and your family.
@girmayedesalegn6608
@girmayedesalegn6608 2 года назад
Amen amalajnetu ayleyen
@mekonnenbelayneh1177
@mekonnenbelayneh1177 2 года назад
🧚🏻እስመ ከመዝ ይቤ፦ በዕለት ኅሪት ሰማዕኩከ ወበዕለተ መድኃኒት ረዳእኩከ። ወናሁ ይእዜ ዕለት ኅሪተ። ወናሁ ዮም ዕለተ አድኅኖት።ወመኑ ጠቢብ እምኔክሙ ወምኩር? ከመ ፡ ያርኢ ፡ ምግባሮ ፡ በየውሀት ፡ ወበጥበብ ፡ እምሥነ ፡ ግዕዙ።
@ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር !!! ድፍረት ካልሆነብኝ ጥያቄ ነበረኝ ..የጌታችን መድሀኒታች ልደት በዓል እደረሰ ስለሆነ ቀኑ አርብ ነው እና የብዙዎቻችን ጥያቄ ስለሆነ ልደት ገሀድ አለው ወይስ የለውም ብዙ ሰወች መወዛገብ ስለዓለ የሚለውን ትምህርት …ቢሰጡን አንዳንድ አባቶች በጾም ላይ ጾም የለም..የሚሉ አሉ…አንዳንዶች ደግም ጾ ም ነው ይላሉ ..መጻፍ ምን ይላል ..ቢነግሩን ..አድሎ ለጾም ቢሆንም ለምን ጠየቀው ጥያቄ መልስ ቢኖረን ጥሩ ነው ብየ አስባለው፡፡
@misrakbelachew2962
@misrakbelachew2962 2 года назад
Be Orthodox hayimant Atemerameru new yemilew yekirta
@utopiatrailer2100
@utopiatrailer2100 2 года назад
ረቡኒ ሰለሥቱን ደቂቅን ያዳነው መላኩ ገብርኤል አንደሆነ በሰፊው እንማራለን ድርሳነ ገብርኤል ላይም ተፅፎልናል በስእልም ተስሎልናል ግን ደርሳነ ሚካኤል ላይ ደግሞ መላኩ ሚካኤል አንደሆነ ድርሳነ ሩፋኤል ላይ ደግሞ ሩፋኤል አንደሆነ ተፅፏል ይሄ ነገር አንዴት ነው አይጋጭም ወይ???
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад
ለዚህም እኮ ነው ክፍለ ይኋንስ በቅኔው እዲህ ብሎ የተቀኘ እስጢፋኖስ እምን ይሀልቁ ዘበጠኒ እያሱ በወርቁ ያለው
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 года назад
🙏🙏🙏🏆🏅⭐️🌟☀️🥰💫🕊
@meron7563
@meron7563 2 года назад
Ersoko wkyanos not e./r ymesgen bikeda bikeda yemayalk ewket yalot kale hywetn yasemaln bewnetu bakal bagenot gnbaron neber sam madergew ruban iwket lemewsed 😁kale hywetn yasemaln
@ትጂዩቱብ
@ትጂዩቱብ 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@zenukidane8045
@zenukidane8045 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክሎት የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ፀሎት አይለየን
@KelmWork-sw7ii
@KelmWork-sw7ii 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
40 ቀናት ጌታ ለምን ጾመ?
33:35
Просмотров 15 тыс.