Тёмный
No video :(

በካናዳ የሚገኝ በህያው ወንጌል ቤተክርስቲያን ወገንን ለመርዳት የሚደረገውን የስፖንሰር ሺፕ አሰራር ከፖስተር መልኬ ነጋሽ ጋር ቆይታ አድርገናል……… 

kidi Ethiopia
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ከዚህ ቀደም ባቀረብነው ዝግጅት በካናዳ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን …ኮሚኒቲ እንዲሁም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን …
በስደት ላሉ ወገኖቻችን ወደ ካናዳ እንዲመጡ እያደረገ ያለውን አሰራርና ውጤቱን አይተናል ……
በህያው ወንጌል ቤተክርስቲያን ደግሞ ወገንን ለመርዳት የሚደረገውን የስፖንሰር ሺፕ አሰራር ከፖስተር መልኬ ነጋሽ ጋር ቆይታ አድርገናል

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክሽ ቅን ሴት ጥሩ አስተማሪያችን ነሽ
@zewdutomas3701
@zewdutomas3701 2 года назад
ኪዲ ሁሌም ነው ያንቺ ቻናል የማየው ከመድሃኒአለም በቀር ሠዉ የለኝም እባክሽ እርጂኝ ከቻልሽ እህቴ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 года назад
ልክ ነው ፓስተር መጀመሪያውን ወደተለያዩ ሀገሮች ማለትም ኬኒያ ዮጋንዳ የተሰደድትን ነው ወደተሻለ ሀገር እንዲሄድ የረዳችውት ሀገራችን እንደሆነች ሁሌ ችግሮች የሚታይባት ሀገር ናት ፓስተር እንዲውም ኪዲ ዘመናችው ይባረክ
@tigistchombe358
@tigistchombe358 2 года назад
የኔ መልካም ለኛ ለስደተኞች መዳኒያለም ነው እና ያኖረሽ እድሜሽ ከፍ ይበል እንወድሻለን❤❤❤❤
@meazazee7175
@meazazee7175 2 года назад
ኪዲዬ ብርቱ እህታችን የምታቀርቢያቸው እንግዶች ያለሽ ጥልቅ እውቀትሽን ያሳያል።በጎ ነገር ለማድረግ የሀይማኖት ልዩነት አይገድብም ።ሰው መሆን በቂ ነው ።
@marthatube1001
@marthatube1001 2 года назад
Kidi በጣም መልካም ሰው ነሽ የምታቀርቢያቸውም ሰውችም በጣም መልካም ሰዎች ናቸው ሰለ ስደት የምታነሻቸው ሀሳቦች መልካም ናቸው ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ የኔ መልካም
@diborab7820
@diborab7820 2 года назад
ኪዲ ፕሮግራምሽ ንፁህ ነዉ ይበልጥ እንድወደዉ አረገኝ !!! ከዘር ከሐይማኖት ሰዉ መሆን በቂ የሆነበትና እግዚአብሔር የፈጠረዉ ሰዉ ሚከበርበት !❤
@negusmamo7153
@negusmamo7153 Год назад
ሠላም ኪዲ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ምርጥ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 года назад
ኪዲ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም እናመሰግናለን
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 года назад
ፓስተርን በጣም እናመሰግናለን ኪዲዬ ምርጥ ሰው ነሽ እመ ብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ
@tirsit9001
@tirsit9001 2 года назад
ውይይይይይይይይይፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ ተባረኩ ሁሌም በጸሎትህ አስበኝ
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ኪድየ የኛ መልካም የተባረክሽ ነሽና ክርስቶስ ጨምሮ ይባርክሽ የኔ ውድ
@Cabiti508
@Cabiti508 2 года назад
Waw ewnet egziyabher bdratachun ykfel
@scopemobile1735
@scopemobile1735 2 года назад
እገዚኣብሄር ኣምላክ ይባርክልን ፓስተርየ ኪዲየ መልካም ሰው
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
ዛሬ ነው ሰምቼ የጨረስኩት Internet አስቸግሮኝ ነበረ! ኪዲዬ ጥያቄሽ ሁሉ አስፈላግና ተፈላግ ጥያቄ ነው የሚትጠይቅው ተባረኪ በብዙ ፓስተርንም አመሰግናለሁ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 года назад
Zemenachu ewotachu yibarekilgn Kidu yane kin tebarekilign
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 2 года назад
ደግነትሽን ሳስበው ግርም ይለኛል በዚ ዘመን ኪዲ ተባረኪ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 года назад
አኛንም በደንብ እንኳን የማያውቀን ሰው ነው በሚገለገልበት ቸርች ኢቫጂሊካን ቸርች እኔና ባለቤቴ እንዲውም ከነልጆቻችን ከዮጋንዳ ካናዳ ኤድመንተን እንድንመጣ የረዳን እግዚአብሔር ይባርከው ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Год назад
Rahel, ebakish wendime Yemen hager tesekaye ke 20 Amet belay. Litrejign tichiyalesh
@habeshantiktik1
@habeshantiktik1 Год назад
እንዴት ነው ምናገኛቸው
@bettytube7981
@bettytube7981 Год назад
Anchim leleloche yetederegelshine aderegi
@ethiopiatube826
@ethiopiatube826 2 года назад
ኪዱ መልካም ሰው ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@beletechmolago8163
@beletechmolago8163 2 года назад
ቅድስትዬ በጠም ነው ደስ የምትይኝ የሰማይቤትሽን በምድር ለይ የምትሰር ጀግና ኔሽ የልጅ አዋቅ ኢግዛብሄር እኔን የምወደኝ አጠገቡ የለውን እህት ወንድሙን ይውደዶው ነው የምለው አንች ብዙ ለተቸገሩት መንገድ ሆነሻል ኢግዘብሄር አብዝቶ ይበርክሽ ፡፡ እኔም አንድ ነገር ልለምንሽ ነው ምክንየቱም ልጄ ዳቡብ አፍርካ ከገበች 11 ዓመቶ ነው በለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ሆናለች የምኖሩት የሰቀቃን ኑሮ ነው ምክነቱም ዘረፋና ሞት በጠም የበዘበት አገር ነው ልጄ ከእጄ ከወጠች ጀምሮ የሳለም እንቅልፍ ተኝቼ አለውቅም አይቼትም አለውቅም ልጆቾዋ ዜግናት እንኮ የለቸውም ጡዋት መታ ከአሁን አሁን ተዘራፍን ተገደልን እየሉ ነው የምኖሩት እባክሽን አመክርየት እስፖንሰር ብተገኝ ከናዳ መሄድ ትፋልጋለች ልጄን ከሰቃቀን አውጫት ፡፡ስሞ ቅድስት ዘለቀ ስልክ ቁጥሮዋ +27748557020 ነው ዋትሳፕ ትጠቀመለች
@laz_y2517
@laz_y2517 2 года назад
zere aymanote satelhu khone betam dese yelale geta yebarkee
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 2 года назад
Tasefa bagat alani esunime tasefa adaregalaw
@siyanekurabachew
@siyanekurabachew Год назад
Berchi tebareki anchi melkam set
@markosheliso9835
@markosheliso9835 2 года назад
ምርጥ ከዘረኝነት የፀዳ ፍሮግራም ክድዬ ምርጥ ሰው ተባረክ እኔም ሰደተኛ ነኝ ይህን እድል ለኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሰባል ብዬው አምናለሁ
@Tk-bz5sh
@Tk-bz5sh 2 года назад
Amazing program God bless you
@Aynakonayo
@Aynakonayo Год назад
Ķidiye geta yibarkish tebarek
@zaynebaabrar7607
@zaynebaabrar7607 2 года назад
መልካም ሰው ነሽ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
ኑሯችው ሳሆን ካላችውንገር ቀንሳችው ስወችን እምትርዱ እግዚአብሔር እናተንም ያግዝ
@biruktaya3501
@biruktaya3501 2 года назад
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግናቹ እግዚአብሄር ይባርካቹ ስለመልካምነታቹ🙏 የሚገራርሙ እንግዶች /የሚገራርም መረጃ /የሚገርም ቅንነት 🥰💯💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@rthgfg9720
@rthgfg9720 2 года назад
ኪድ ልበ ቀና እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ኪድዬ አንድ ቀን እድሉን ቢሰጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው የተቸገርነውን ሁሉ ፈጣሪ ያስበን 💚💚💛💛❤❤
@wasuminda2662
@wasuminda2662 2 года назад
Kidi አንች ልዬ ኢትዮጵያዊ ነፍስ ነሽ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅሽ!!!
@dnentkfal7796
@dnentkfal7796 2 года назад
ኪዲየ በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ አች ምልካም ሠዉ ነሽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ እህት አለም እኛንም እርዱን ከፈጣሪ ጋር
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 2 года назад
ኪድዬምርጥ ኢትዮጵያዊነሽ ተባረኪልኝ በጣምነው የምወድሽ ወገን ለወገንነውናዘር ሃይማኖት ሳይለይ ይምታደርጊው እጥረት እመቤቴ ትቁምሽ
@dantube9132
@dantube9132 2 года назад
መልካምነት ለራስ ነዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ:: kidi በርቺ
@tigestberhanu6679
@tigestberhanu6679 2 года назад
የኔ መልካም ኪድዬ ተባረኪ
@itsmydamonelove4804
@itsmydamonelove4804 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ን እጠብቃለሁ
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 2 года назад
ኪድየ በርችልን በጣም እናሐሰግናለን
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
ኪዲዬ ተባረክ በብዙ ለብዙ ወገኖች ተስፋ እየሰጠሽ ነው እኔ አሁን አደራ የሚላቸው ለቤተክርስቲያ አስተዳደሮች አቅሙ ካላቹ እባካቹን ዘርናና ሐይማኖትን ምክንያት ሳታደርጉ እስፓንሰር አድርጉ አሁን ላይ በጣም ተስፋ እየቆረጡ ነው UN በዩክሬንና በዩስያ ጦርነት ምክንያት ምንም አይነት እቅስቃሴ እያደረገ አይደለም ትኩረቱ ወደ ስላደረ። ስለዚህ እነዚህ ማንም ጠያቂ የለላቸው በካምፕ ላሉት ፀሎትም እርዳታም እስፓንሰርም አድርጉ ስለእግዚአብሔር ብላቹ ተባረኩ።
@biruk2142
@biruk2142 2 года назад
kidi hulem baleshebet selam hugnelgn ehete anchi sewen lemerdat yetefetershe kene lebe yaleshe seat neshe fexari anchenem family shenem yixebkachehu
@user-ne6kx7hx4e
@user-ne6kx7hx4e 2 года назад
ኪድይ በጣም የሚገረም ነገረ ነው እያስተላለፍሸልን ያለሽው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረከ ! እንደው ከቻልሽ የፓስተረን አድራሻ ብትልኪል እባክሽ🙏
@melatalemayew1165
@melatalemayew1165 2 года назад
Egzabehare hulahune babezu barakate yebarekahu batamm dase yelale yametesarute malekammnate larase naw lametefalegute hulu Egzabehare yeradahewal
@NevergiveUp-td1cs
@NevergiveUp-td1cs 2 года назад
Thanks kidi tekami mereja nw
@akliluabebe1570
@akliluabebe1570 2 года назад
በጣም ብዙ ትምህርት እየተማርንበት ነው በጣም ብዙ አትርፈንበታል እናመሰግናለን ቅን እና ጥሩ ሴት ነሽ በርችልን።
@propheticapostolicdec.jcch697
@propheticapostolicdec.jcch697 2 года назад
Adenkishalew Blessed
@hghlights9836
@hghlights9836 2 года назад
Kidi selame ehtachen edmesh yerzem
@baslealtewodros8641
@baslealtewodros8641 2 года назад
በጣም ነው የምወድሽ የ ማከብርሽ🙏🙏 በዚሁ ቀጥይበት አንድ ቀን እግዚአብሔር ካለ እንገናኛለን
@fevenzenebe5392
@fevenzenebe5392 2 года назад
Kidiye betam nw menamesegnesh gize yelegnme kemilew hager eyenorsh le wegenochesh yehen yahel masebesh be ewenet Egziabhere amelak keri zemenesh yebarekew be legoch be tedar fetari yebarekesh
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 года назад
ለካ ብዙ ነገር አምልጦኛል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ምን ጥያቄ አለው ሀይሚቲ 😘
@rorororo7967
@rorororo7967 2 года назад
ተባረክ ኪዲ
@fatmamohammed3913
@fatmamohammed3913 2 года назад
እረ በአላህ ኬዲዬ እኔ እርዱኝ ያለሁት ሳዉዲ ነኝ አንቺም ሆንሽ ሌላ ዉለታቹህ ከአላህ እንጂ ከሰው አታገኙትም መቸም አይማኖት አትመርጡም እና አደራ የኔ እህት
@helenmoges5128
@helenmoges5128 2 года назад
Enam sudan 🇸🇩 negi sele lijuha belsh agezegi ebakesh ena Beirut neberku sudan metw lijuha lelmdu alhalum ebakesh edel kale asebigi be egzaber sem
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 2 года назад
Hi Kide Endate Nshe Gata Zemnishen Yebarek Pastor Tebarek
@motherferuza4871
@motherferuza4871 2 года назад
ሀይ ኪዱ መልካም ስራ ነው ተባረኪ እኔም እድሉን ባገኝ ትልቅ ምኞቴ ነው
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 года назад
በጣም ጥሩ መነቃቃት እና በርትተው እንዲሰሩ እያነቃቃሽ ስለሆነ በጣም በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ታርክዬ💕🙏
@hhdloom9945
@hhdloom9945 2 года назад
እኔም ጆርዳን ነኝ አደራችሁ እርዱኝ በእግዚአብሔር ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@laz_y2517
@laz_y2517 2 года назад
canada mengeset semay aydleem.pleas betchluu egerachu hunuu egeeg bezhu mikbedu negeroche alhu gen tenadedubgalachu lenate kefu hoge yemslachual engi agere yrmsele yeleeem
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 года назад
ኪዲየ እየሰራሽ ያለሽው ስራ በጣም የሚያስገርም ነው ...ጥያቄዎችሽ አብዛኛው ሰው መጠየቅ የሚፈልገውን ነው 👏👏 የሚገራርሙ እንግዶች የሚገራርም መረጃ የሚገርም ቅንነት ❤❤❤❤❤
@hawigirma6242
@hawigirma6242 2 года назад
Kiduye yene melkam tebarki
@mahitodarike
@mahitodarike 2 года назад
ኪዱ የእመቤታችን ልጅ ጌታ ባለሽበት በደሙ ይሸፍንሽ
@belltube7053
@belltube7053 2 года назад
Hey geny endet nesh yemtseriw sira betam yemigerm sira new yemtseriw betam kin sew nesh endanchi aynetun kin sew yabzaln fetary yibarcsh
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 2 года назад
God please you and family
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 2 года назад
ከዘር ከሀይማኖት ከጎሳ ነፃ የሆነ ምርጥ ፕሮግራም በርቺ የኔ ማርርርርር
@nebamanboss4604
@nebamanboss4604 2 года назад
ተባረኩ መልካም ማሠባቹ ብቻ በቂ ነው በርቱልን ኪዲ የኛ ቅን ልብ
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Год назад
Fantastic Kidi, you are one step ahead
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Год назад
Kidi, I have something to consult you. Is that possible, pls?
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
ደግነት ለራስ ነዉ በምድር የሠራቺሁት ደግ ስራ ነገ በሠማይ ቤት ይከፈላቺሗን ኪድየ ጊዜዉን የጠበቀ መረጃ ስለምሠጪን ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔ ዉድ ካሠብሺዉ በላይ የተመኘሺዉ ይሳካልሺ ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሠግናለን ወድማቺን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kellybatkero4704
@kellybatkero4704 2 года назад
very important topic for our poor peoples they need to know what to expect. also not to give up life is not only emigrate you live in God plan. God bless you all 🙌
@palmtube2169
@palmtube2169 2 года назад
i always appreciate you kidi, we need more informative video .thank you
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
እዉነት ነዉ በፈጣሪዉ የተመካ ወድቆ አይወድቅም ግን ደግሞ ፈጣሪም እገዙኝ ይላልና ሠበቡን ማድረስ ግድ ይልብናን
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
Good ok Thankey
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 года назад
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግናቹ እግዚአብሄር ይባርካቹ ስለመልካምነታቹ
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Год назад
በናትሽ ውሰጂኝ ካናዳ በቃ እኮ ባንቺ ቪዲዮ ተመስጬ ካናዳ ገባው እኮ ቆይ ካናዳ መልካም መልካሙን ሰው ሰብስባብን ነው ለካ ግብፅ መልካም ሰው የጠፋው እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽም ልበ መልካሞች ናቸው ጊዜ አግኝተሽ ካየሽው በሚሴንጀር መልክት አስቀምጬልሻለው ኪዲዬ
@hiwotlalego7726
@hiwotlalego7726 2 года назад
በርቺ ኪዲዬ 💪🏽👏🏽👍 የምታቀርቢያቸዉ ፕሮግራም ሁሉ ግንዛቤ ሰጪ ናቸዉ!!!
@abelgosaye545
@abelgosaye545 2 года назад
Kidi dege sera eysrash nw dege lje nsh reaspect 🙏🙏🙏
@kiduelu2437
@kiduelu2437 2 года назад
Selam kidy err mels yen wed 🙏🙏
@makbeldemeke201
@makbeldemeke201 2 года назад
Hey kidi it was amazing we will wait u the new video
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕
@ritasagay192
@ritasagay192 2 года назад
@@kidiethiopia ♥️♥️♥️♥️
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Год назад
@@kidiethiopia Kidi I have something to consult you pls?
@demekechbalcha
@demekechbalcha 2 года назад
Kidiye betam arife new anchi betam teru sew nesh yalenen ye information gudlet yaterashelen mert eytachen nesh kidiye ene yalhut kenya new gen endezi yale information yemengersh sew yelem KIDIYE ADERASHEN ENDATERESHEGN EDEL KALE
@betselamtessema
@betselamtessema 2 года назад
Melkam sera and information new mesechgin kidi
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 2 года назад
God bless you pastor and kiddy
@miwedishhunegnaw6629
@miwedishhunegnaw6629 2 года назад
እግዚያብሄር ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ
@tigi3780
@tigi3780 2 года назад
Yene melkam kidi enamesegilalen🥰🥰sirash bexam des yilal wudee berchiling 🙏
@selamawitlily8267
@selamawitlily8267 2 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው በርቺልን
@mequanintkegne9048
@mequanintkegne9048 2 года назад
ምን ልበልሽ ኪዲ እግ/ር ይጠብቅሽ
@bezamamo9563
@bezamamo9563 2 года назад
Kidya melekam sew endat neshi yemtkrbyachew sewchem endanchi melkam nachu e/r nurachun batchun hiwtachun yebark!
@fanab7580
@fanab7580 2 года назад
በርቱ
@sewmehon2024
@sewmehon2024 2 года назад
በጣም ወድጀዋለሁ
@tametame3211
@tametame3211 2 года назад
One day I will be one of your interviewer
@degefesamuel969
@degefesamuel969 2 года назад
Always my appreciation to you!, Kidi
@cudashcamlessonsacademy1534
@cudashcamlessonsacademy1534 2 года назад
ሰላም kidi እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🤩😍
@amanielabraha2544
@amanielabraha2544 2 года назад
ሰላም ነሽ ወይ ኪድዬ ስለምታደርግይው ነገር እግዚአቢሔር ብድራትሽ ይክፈልሽ : እንዲሁ አርአያ ሁነሽ ቀጥይበት በነካ እጅሽ የኮሚኒትው ነገር ምንላይ ደረሰ ብትጠይቅልን ተባረኪልን ሰላም
@kalayusamuel6975
@kalayusamuel6975 2 года назад
Egzbher yibarakach
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i 2 года назад
ቅንነትሽ አይወሰድ ቅዲ ደስ ይላል ምትሰሪው ስራ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 года назад
ሠላም ኪዱዬ 😍😘💖
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ
@aliabdrehman
@aliabdrehman Месяц назад
❤❤❤❤❤
@biniyamsefiwe9719
@biniyamsefiwe9719 2 года назад
ኪዲዬ በርቺ
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ፖስተር ወድማችን መልካም ትምህርት አስተማርከን ምን አለበት ሁላችንም እደናተ ብንሆን
@mimitekla467
@mimitekla467 2 года назад
ስላም የእውነት ሰው ሰላምሽ ይብዛ እህቴ
@mekdasmamaru705
@mekdasmamaru705 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛልን እህታችን ኪዱዬ እና አባታችን እግዜአብሐሔር ይርዳችሁ አብዝቶ ይስጣችሁ ከዘር ከሐይማኖት ነጻ የ ሆነ የፈጢሪ ትክክለኛ ሥራ የምትሰሩ እህታችን ነሽ አ ጋዦችም እንደዛው እኔም እስኪ ሰፓንሰር ፈልጉልኝ ውዶች የ ዱባይ ሙቀት ገደለን ካለስራ
@laz_y2517
@laz_y2517 2 года назад
ezhe demo bedhuu yetbseshal canada ye midere shoool yebalale lalawekwe yaltaye agere birke newe bezuuu mitalkshebet negere beye agerhu alheeee
@starphonestar4898
@starphonestar4898 2 года назад
Aynaalam👍👍👍👍👍👍👍👍💛👍💒🇪🇹👌
@rasmealem9796
@rasmealem9796 2 года назад
hi kidi ebakesh erjegn yalut South Africa naw Nuro kebedognale ya bete kerayen enkuan mekefel alechalkum end majemeray aydelam sira
@akliluabebe1570
@akliluabebe1570 2 года назад
እናመሰግናለን ኪዲዬ
@emma4375
@emma4375 2 года назад
Kidiye haymanot zer satleyi hulun akebreshe bewenet metadel newe yemtakerbiyachew sewoche hulu melkam egziyabher yebarkachehu
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 31 млн
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1,1 млн
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 260 тыс.
Whoa
01:00
Просмотров 31 млн