Тёмный
No video :(

በወለጋ የአማሮች እልቂት እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 956   
@ruthmime73
@ruthmime73 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ እንኳን ለልጅሽ ለቤተሰቦችሽ በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ። በርቺ ከጎንሽ ነን !💚💛❤👍
@Ghp7657
@Ghp7657 2 года назад
Amen
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 года назад
Gejna set
@meseretnegash1979
@meseretnegash1979 2 года назад
መስኪ እንኳን የድንግል ልጅ አስፈታሽ ልጆችሽን እናታችሁ ለኢትዮጵያ የከፈለችው ዋጋ ነዉ ለግፋን ብላ በይልኝ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ባለቤትሽን አመስግኝልኝ❤😍❤ 🙏🙏🙏🏆🏆🏆💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yeglegashe5183
@yeglegashe5183 2 года назад
መስኪዬ እንኳን በደህና መጣሽ፡፡ እንኳን ከልጆችሽ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ፡፡በርቺ ማንቃትሽን ቀጥዪ፤ከጎንሽ ነን፡፡
@tigestyeshanew3399
@tigestyeshanew3399 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላየውሽ መስኪ ❤❤❤
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Our beloved brave sister Meski ,well come. God's blessings and protection be with you .
@selmeng70
@selmeng70 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ፤ እንኳን ከልጅሽ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ። ልዑል እግዚአብሔር አንችን እና ቤተሰቦችሽን ይጠብቅሽ የኛ ጀግኒት!!!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 года назад
ሰው ሰው ነውና እኛ አማሮች በብሔር ማሰብን እጅግ በጣም እንሸሻለን። ይኼው መሸሻችን ለመንጋ ብሔሮች አጋልጦናል። ስለዚህ ላንዴም ለመጨረሻም ጊዜ ጠላትን እስከምንደመስስ አማራን እንርዳ።
@degefaw.sendake6566
@degefaw.sendake6566 2 года назад
መምህርት ጤናሽን ይስጥሽ፣የእስራኤል አምላክ አንችናን ና ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፣በርች እህቴ
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
መስኪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስላንቺ እግዚአብሔር ይመሰገን መስኪ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይ የአማራ ህዝብ ያንቺ እዳ አለበት ካንቼ ጋር ላንቺ መቆም ከእውነት ጋር መቆም መታደል ነው የኔ ውድ
@semira1209
@semira1209 2 года назад
መጣሽ የኔ ልዩእህት በርች ያልፍል ይሄቀን አማራ ባደን እያለ ነጣ አይወጣም ህዝባውይ አመጥነው መፍትሄው
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
Meski Well comeback God bless you and your family. Be strong.
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
Hege mengestu yeqyer Ende Rouwanda beheg ytagde
@flafiblue4395
@flafiblue4395 2 года назад
I can't wait Meski am glad you are back You are the one for us!!!!!!! #የዜግነትክብር
@etaaklil9470
@etaaklil9470 2 года назад
Memhr Meski enkuan lezih abekashi
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
We need more brave ladies like her.
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 года назад
በዜግነታችን ነዉ ወይስ በማንነታችን ነዉ እየተገደልን ያለንዉ???
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
@@welansawondessen8469 they killing us because we are Amhara. It is clear.
@flafiblue4395
@flafiblue4395 2 года назад
@@welansawondessen8469 genocide new ehete Amhara slehonen new gen yezegent kiber yalnew amaraw ende zega enkwan saykoter eytgedel slehone new .
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 года назад
መስክዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ እንኳንም ደህና መጣሽ:: የከፈልሽልንን ዋጋ አንረሳም 👏👏👏
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 года назад
መስኪዬ አንደበተ ርቱዕ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ባለ ብሩህ አዕምሮ ምሁር እንኳን ደህና መጣሽ። እንኳን ከጠባቡ እስር ቤት በሰላም ወጣሽ። ይህ አንደበትሽ ናፍቆን ነበር።
@askalalemayehu9126
@askalalemayehu9126 2 года назад
MESKEREM!!!! I don't have words for the best analysis....long live👏👏👏👏👏👏
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 2 года назад
እንኳን ተመለስሽልን መስኪ ታስፈልጊናለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ibraxajish5419
@ibraxajish5419 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ሁሌም እውነተኛ ኢትዮጲያዊያን ከእውነተኞች ጎን ነን።
@beyubeyu3541
@beyubeyu3541 2 года назад
የአማራ ህዝብ በድቅድቅ ጨለማ ቆሞ ይሄድበትን ባጣበት ዘመን ፤ከጨለማው መሃል ሰንጥቀሽ ወጥተሽ ህዝቡን በመምራት ላይ ያለሽው " አማራዊ ኮከብ " መስኪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ። በርችልን ። አይበገሬ የሆነው ትንታኔሽ ናፍቆናልና በቶሎ ግቢልን። ብቅ ብለሽ በንቃት ታያቸው፣ ብንታፈንም ብንገረፍም ብንወገርም ደግሞም ብንገደልም አማራ ሆኖ ማፈግፈግማ የለም በያቸው።
@hrh7555
@hrh7555 2 года назад
Meskiye, I am glad you made it back. Stay strong. We love you.
@debritubelete3165
@debritubelete3165 2 года назад
መስክዬ እግዚአብሔር ያጽናሽ እኛንም ያጽናል ይህ ከባድ ሀዘን ነው በርች የኔ ጀግና
@seidawelmohammed4232
@seidawelmohammed4232 2 года назад
መስኪዬ ፣ ነይና አሸማቂልን ፣ ማር የሆንሽ ሰው
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 года назад
Ashemakilegne👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻very true👍👍👍
@tmproduction8707
@tmproduction8707 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 года назад
@@tmproduction8707 🤣🤣🤣🤣🤣
@senaitwodlegiorgis4817
@senaitwodlegiorgis4817 2 года назад
መስክዮ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቸሩ መድአኒት ዓለም አሜን 🙏🙏🙏
@dhhhxhe9525
@dhhhxhe9525 2 года назад
መስከረም በጣም ነው እምወድሽ ላሰሽበት አላማ ወደሗላ እማትይ ጀግና ነሽ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 года назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አዞን እንደዚህ እንደጨለመ አይቀርም: ቀና የምንልበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።
@babaephron4661
@babaephron4661 2 года назад
ጀግኒት እንኳን ደህና መጣሽ
@samsontesfaye2420
@samsontesfaye2420 2 года назад
መስኪዬ እግዚአብሔር ዳግም ለዚህ ምለምትወጅው መድረክና ለሚወድሽ ህዝብ አበቃሽ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 года назад
ፋትህ ወለጋ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን መገዱ ይከፈት የቀሩት ይዉጡ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 года назад
የቀሩት ከወጡማ የገዳይን ፍላጎት ማሳካትነው ስለዚህ ከቦታውማውጣትሳይሆን በቦታው ሆነው ጥበቃ እዲደረግላቸውና መንግስት ድጋፍ አርጎላቸው በቦታቸው መኖር አለባቸው ከአገራቸው መፈናቀል የለባቸውም ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያዊናት
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 года назад
መውጣት የለባቸውም ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያዊናትእና ማንኛውም ኢትዮጵያ የትም ሄዶ መኖር አለበት ስለዚህ ክልል የሚባል ጠፍቶልን አድባንዲራ አንድ ኢትዮጵያ ነውየምንፈልገው
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 года назад
@@familytubebelyu151 ቢሆን ደስ ይል ነበሪ ወላኪን እነዛን ማስቆም አልቻለም
@ansamharanewspaperservice3432
@ansamharanewspaperservice3432 2 года назад
@@familytubebelyu151 እናትህ ብትሆን የታረደችው እቺ ሀገር የሁሉም ስለሆነች ቀሪው ቤተሰቤ ይቆይ ትላለህ ለህሊናህ መልሰው እንደኔ ዳር ሆኖ መራቀቅ ቀላል ነው።
@ywoubeshet4565
@ywoubeshet4565 2 года назад
Meski, welcome! Thank you for your sacrifice. God bless you and protect you.
@e-ftube8052
@e-ftube8052 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነሽ የተገኘሽ !
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 2 года назад
መስኪ የኔ እህት በግፍ በመታፈንሽ ባዝንም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@kidstseyoum2021
@kidstseyoum2021 2 года назад
ናፍቀሽኝ ነበር ይህ አንደበት እራበን
@et5819
@et5819 2 года назад
ይሄ ድንቅ ትንታኔ ሁሌም አይጠገብም ፤ሁሌም በርቺ👍👍 ጀግኒት፣ ጀግኒት፣ ጀግኒት🙏🙏🙏
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 2 года назад
መስኪ እንኳን መጣሽልን የኔ እናት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ድካምሽን ይቆጥራል ቀኑ ቢጨልምም መንጋቱ አይቀርም ወለጋ የደም ምድር ሰውም እህልም አይብቀልብሽ የተረገመ ምድር ።
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
የሚገርም እይታ ነዉ ያለሽ ጎበዝ አማራ ተስፋ አለው ይህ ጊዜ ያልፋል ሁላችንም በምንችለው ሁሉ ከአማራ ትግል ጎን መቆም አለብን።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 года назад
መምህርት መሰከረም አበራ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሸ ከወዳጆችሸ ከኢትዮጲያውያን ጋር በሰላም ተቀላቀልሸ🙏 በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ትግሉ መራር ቢሆንም ኋላ አሸናፊዎች ነን ። የንፁሐን የአማራው ደምን ማፈስስ ሕይወትን መቀጥፍ ይቁም!!!
@Aaa-yl8mm
@Aaa-yl8mm 2 года назад
ምምህር መስከረም የህዝብ ልጅ ነሽ እድሜ ይስጥሽ ሁሉም ተጎንሽ ነው።
@wondo1
@wondo1 2 года назад
ወስኪዬ ምናባቴ ላርግሽ አንቺ የሰው ልጆች ጠበቃ።
@-marizematube
@-marizematube 2 года назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ለአማራ ህዝብ የሚከፈል መስዋዕት ከታሰረች ብሆላ በጣም እንደተጎዳሽ ፊቶ ያስታውቃል ይህ ትልቅ መሰዋዕት ነው ግን መከራለበዛበት ህዝብ መሆኑን መረዳት አለብን እናመሰግናለን መሲ!!
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 2 года назад
Welcome our warriors Meski, I am glad to see you again!!
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 года назад
ውዷ እህታችን መስከረም አበራ እንኳን እግዚአብሄር አስፈታሽ ታላቋ የንጹሀን አማራዎች ድምጽ !!!!
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ እንኳን በሠላም ከቤተሰቦችሽ እና በጎ አመለካከት ካላቸው ኢትዮጵያዊ ያን ወገኖችሽ ጋር አገናኘሽ።
@atseminlik2816
@atseminlik2816 2 года назад
መስኪ ያንቺ እና የመዓዚ ዓይነቶችን ያብዛልን ብድራችሁን እግዚአብሄር ይክፈላችሁ የንፁህ ህሊና ባለቤቶች
@user-fo8ci4bb9i
@user-fo8ci4bb9i 2 года назад
መስኪዬ የልቤ እስትንፋስ እንኳን ደህና መጣሽ 24hr ብሰማሽ አሰለችኝም ስወድሽ 🥰🥰🥰
@Mati-rl1lm
@Mati-rl1lm 2 года назад
የከፈልሽዉን መሰዋእት የሚረሳ አማራ የለም።
@twpga2305
@twpga2305 2 года назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠበቃ ሄኖክ ጠበቃ ቢኒያም ጠበቃ ሰለሞን ሁልጊዜም ከህዝብ ጋር ከጎናቸው ስለምትቆሙ ንፁህ ኢትዬጵያዊያኖች ናችሁ ተባረኩ
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 2 года назад
ንጹህ ኢትዮጵያ እያልክ አትዘናጋ? አማራ ሁነህ ቁም? ያልሞትከው እዛ ቦታ ላይ ስላልነበርክ ነው። እና ባለህበት ተዘጋጅ???
@twpga2305
@twpga2305 2 года назад
@@yghezudenku8734 ብዙ ክፉ ሰዎች እንዳሉ ብናውቅም ከዛ የበለጡ ደግም መልካም ሰዎችእንዳሉ መዘንጋት አያስፈልግም
@amahaammanuel1729
@amahaammanuel1729 2 года назад
የዘመናችን ጣይቱ ነሽ እንኳን አየነሽ በርቺልን
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 года назад
Oh Meski, it is so wonderful to see you again 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼praise our God🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Yene tintag💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻please take care of yourself 👈🏻 we missed you😘❤️😘❤️😘❤️
@smachew
@smachew 2 года назад
ጀግኒት እንኳን እግዚአብሔር አስፈታሽ! በርች!!!
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 года назад
የኔ ጀግና ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል መንግሥት ግን እዴትነው የሚፈራሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hiwotwoldesemiat5351
@hiwotwoldesemiat5351 2 года назад
Glad you are back with your family. stay strong.
@danieltesfaye3865
@danieltesfaye3865 2 года назад
our beloved brave sister Meski..Welcome come back to media, be strong Keep.it up good work you fight for us.. we are standing with you..
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 2 года назад
የኔ ማር ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሁንም አላህ ይጠብቅሸ እውነት መናገር በኛ ሀገር ወንጀል ነው እነዚህ ከሀዲ ቀናቸውን ይጠብቁ ቆይ
@mektessema6840
@mektessema6840 2 года назад
our beloved Meski, we love you.
@abesheraden9132
@abesheraden9132 2 года назад
You are our hero, Meski.
@saeedal7302
@saeedal7302 2 года назад
መሲዪ እኳን ደህና መጣሽ የኛ ጀግና 💚💛❤️💪
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 года назад
እንኳን አላህ አስፈታሽ የኔ ጀግኒት እውነተኛ በጠፋበት ወቅት የተገኘሽ
@tinalove7727
@tinalove7727 2 года назад
መስኪ የጀግኖች ጀግና እንወድሻለን፡፡ እንኳን ተፈታሽልን! የመርህ ምሳሌ! በርቺ!
@firehiwotalemayehu2729
@firehiwotalemayehu2729 2 года назад
እግዚአብሔር እንካን ለቤትሽ አበቃሽ የኛ ሄሮ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ 🙏🙏
@firehiwotalemayehu2729
@firehiwotalemayehu2729 2 года назад
🇨🇬🇲🇱🇨🇬🇲🇱
@meirafw5419
@meirafw5419 2 года назад
The way you articulate always amazes me.
@suleymanmohammad3916
@suleymanmohammad3916 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ አለኝታችን ዘመን የማይቀይርሽ ዉዲ አትዬጲያዊነሽ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
welcome back jegnit meskerem abera berchi berchi we love u ezgiyaber yitebekesh
@ykka7330
@ykka7330 2 года назад
welcome back Meskerem ,we love you so much and thank you for standing for Ethiopian people.One thing for sure that your jailers will be in jail very soon.
@sawirosafework4333
@sawirosafework4333 2 года назад
Welcome Meski, glad to see you here!
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 2 года назад
መስከረም መዓዛ በአማራው ትግል በጣም ደከማችሁ አላህ ያግዛችሁ
@chalenjertizazu9575
@chalenjertizazu9575 2 года назад
መስኪዬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!
@marcymila2161
@marcymila2161 2 года назад
የኛ ጀግና እንኳን ሰላም መጣሽልን
@user-og4yt1up7m
@user-og4yt1up7m 2 года назад
መምህርና የሰባዊ መብት ተምጋች መስከረም እንኳን በሰላም መጣሽ ውነት ያሸንፋል!! እእንወድሻለን ዉነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እንጠብቃለን እውነት ለመስማት !
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 года назад
የኔ ትንታግ ። እንኳን መጣሽልኝ ።💚💛❤️
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 2 года назад
መስኪዬ የእኔ እመቤት ፈጣሪ ከአውሬዎች እጅ ስላወጣልን ፈጣሪያችን ይክበር ይመስገን ።
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 2 года назад
ሠላም እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ 💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹
@dreambig1848
@dreambig1848 2 года назад
May GOD bless your heart Meski. I hope to see more of you. You are one brave woman.
@eliasassefa874
@eliasassefa874 2 года назад
Wellcome back our hero (Ethiopian hero)
@getachewkebebew4279
@getachewkebebew4279 2 года назад
Well Come Mesiky The Courage Woman Stand for Truth!!
@hinduhabeshawit4231
@hinduhabeshawit4231 2 года назад
መስኪዬ ተምሳሌታችን በርችልን💚💛❤
@kidesthaile602
@kidesthaile602 2 года назад
የእግዚአብሔር ጥበቃዉ አይለይሽ 🙏 የህዝባችን ድምፅ ነሽ ❤️
@shunumii7214
@shunumii7214 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ንግስት መስከረም ኣበራ። ዳግም ድምጽሽን ያሰማኝ አምላክ ኣመሰግናለሁ።
@deegoa
@deegoa 2 года назад
We love you Meskerem!
@user-ps3ei6rf3e
@user-ps3ei6rf3e 2 года назад
መስከረም መስከረም ውዷ እህት ዓለም እንኳን ነፃ ወጣሽ ከግፈኞቾ ዓለም ነፃ የወጣሽው ነውእንጂ በአካልሽ በሀሳብሽማ ሁሌም እስረኛ ነሽ ከስቃይ መከራው እስኪድን ወገንሽ በማይነጥፈው ብዕርሽ በማያልቀው ቃልሽ ሁሌም ጠበቃው ነሽ አይዞሽ እህት ዓለም አንቺ የእናቴ ልጅ ተስፋ እንዳትቆርጭ በግፈኞቹ እጅ ክረምቱ ቢከብድም ጨለማው ቢያስፈራ መብቀሉ አይቀርም በአንች የተዘራ ኮትኩችው አዳብሪው ፍሬው እስኪያፈራ እሸቱ ይበላል መስከረም ሲያበራ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 года назад
የሚገርም ግጥም እስኪ በእንጉርጉሮና በግጥም እንተንፍስ ዋጋ ይከፈላል ግን ይህም ያልፋል
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 2 года назад
ሀይ መስኪ እንኳን ለቤትሽ ለባልሽ ለልጅሽ ለቤተሰቦችሽ እና ለእኛ ለህዝብሽ አበቃሽ:: በርቺ ጀግኒት 💚💛❤️
@amanuelzeleke5540
@amanuelzeleke5540 2 года назад
ኢትዮጲያዊት ቆንጆ and ጀግኒት, welcome to your home.
@sadaseydi7267
@sadaseydi7267 2 года назад
በጣም ነው የምወድሽ መስኪ አይዞን ቀን አለን ቀና እንላለን
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 2 года назад
ሲቪል ሰርቢስ ገብቶ ለአመታት ጊዜ ከማባከን እና ካድሬ ከመሆን አንዴ የመምህርት እና የፖለቲካ ተንታኝ የሆነችውን የመስከረም አበራን ኢንተርቪው መከታተል የተሻለ እውቀት ይሰጣል አይዞሽ ጀግኒት ሰፊውን ህዝብ ማንቃትሽን ቀጥይበት💪
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ክብር ውዷ መስከረም አበራ ትታጓና ንስራ የፖለቲካ ሙህርና አደበተ ዕርቱ ጅግኒት አናብስት ነሽ።
@user-ub5sd5kv8g
@user-ub5sd5kv8g 2 года назад
መሥኪዪ የኒዋ💕💕🙏🙏እንኳን ደህነ መጠሽልን💕🙏
@dejenadane3760
@dejenadane3760 2 года назад
መምህር መስከረም አበራ ጀገና ነሽ ።አበሣ ነሽ ።ተስፋ ነሽ ።ኢትዮጵያዊ የሠባዊ መብት ተካራካሪ ነሽ ።አበጀሽ ።ጀግናች ነሽ ።
@bestfunnyvideo-xl3nn
@bestfunnyvideo-xl3nn 2 года назад
በርቺ መቶ በመቶ ከነመረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ነው ያብራራሽው
@danalem5418
@danalem5418 2 года назад
Stay free with your family Mesky 🙏🏽 I used to support PM before he turned to dictator, now I even felt ashamed to call his name. 💚💛❤
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
ጀግኒት በርች የአንች አይነት ሰው ያስፈልገናል::
@ephramesirak1166
@ephramesirak1166 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ እንኳን ለልጅሽ ለቤተሰቦችሽ በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ::
@yabiyeabsira9244
@yabiyeabsira9244 2 года назад
መስኪዬ የኔ ንግስት እንኳን መጣሽልኝ❤❤❤🙏
@hailemichaelendeshaw6133
@hailemichaelendeshaw6133 2 года назад
እንኳን ድምጽሽን በድጋሜ ለመስማት አበቃን መስኪ (ጣይቱ)። እንኳን ከቤተሰብሽ ጋር ለመቀላቀል አበቃሽ። ሃሳቦችሽን መስማት በጣም ናፍቆኝ ነበር። የአብይ መንግስት ግፍ እና በደል ተባብሶ ቀጥሏል። ስለዚህ አደራ መስኪ። ተስፋ መቁረጥ የለም። በርቺ።
@taborarmu514
@taborarmu514 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ እንኳን ለልጅሽ ለቤተሰቦችሽ በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ። በርቺ ከጎንሽ ነን !
@hamzamohammed3969
@hamzamohammed3969 2 года назад
እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ። የሚጮህለት የሌለው አማራ ብቸኛ ወኪሎች ናችሁና በርቺ ከጎንሽ ነን።
@danielhein2045
@danielhein2045 2 года назад
መስኪ , መልካምነትሽን የሰውና የሃገር ፍቅርሽን ለመግፈፍ የመጣው ጨለማ ለግዜው ነው እንጂ ንጋቱ መምጣቱ አይቀርም :: አንቺን ማሰር ማለት ህፃን ልጂሽን ማሰር ማለት መሆኑን አተረዱትም : የነሱ ንግስና የግማሽ ቀን ንግስና ቢቻ መሆኑን አልገባቸውም ::
@ke8534
@ke8534 2 года назад
ዛሬ ደሞ የበለጠ ደስ አለኝ በመምጣትሽ
@musabhakami2643
@musabhakami2643 2 года назад
መሰኪ ሰላየሁሺ ደሰሰሰሰ ብሎኛል ጣይቱ ነሺ አንዳንች አይነት ብዙ ጣይቱ እንፈልጋለን በርች
@ribikaabe9486
@ribikaabe9486 2 года назад
Yene jegina siwedish 💚💛❤️🙏🙏🙏
@gechgech5682
@gechgech5682 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣሽ መሲዬ 😍
@Unknowngirl725
@Unknowngirl725 2 года назад
መስኪ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ እንዳንቺ ያለ ልባም 100 ቢኖር ኖሮ ዛሬ እንዲህ አንጨፈጨፍም ነበር
@eyobmekedim3237
@eyobmekedim3237 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ጀግኒት 🙏
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 2 года назад
The one and only Meskerem Abera!!!
Далее
ረጅሙ ኢትዮጵያዊ ተገኘ
4:43
Просмотров 260 тыс.