Тёмный
No video :(

"ጉራጌ ለምን አመረረ???"  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 года назад
ጉራጌ ኩራታችን የአማራ ሕዝብ ከጎንህ ነው በርታ ። ብልህ እና አርቆ አሳቢ መኖር የለበትም የሚል ፖለቲካ ባለበት አገር የተፈጠረ አሴት ነው የጉራጌ ሕዝብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
የአማራ ህዝቦች የራሳችሁን አጀንዳ ከግብ አድርሱ ስለ ጉራጌ ምንም አይመለከታችሁም
@abab6094
@abab6094 2 года назад
#መስኪ በጣም እናመሠግናለን አሰተዋይ ንቁ ለሌሎች እህቶቻችን አረያ ነሽ በቅርብ ቀን ጉራጌ ክልል ይሆናል #መስኪ በጣም ናመስግኑ መልክትደሸ ደስ ይብሉ የኩልም ኧቲት አረያ ነሸ በቅርብ ቀነ ጉራጌ ክልል ይኮናል
@dandara8025
@dandara8025 2 года назад
መስክዬ መላኩ ገብርኤል ሁሌም ከፊትሽ ይቅደም 🙏🏿 በጣም አወድሻለው የኔ መምህር ❤❤ገሬ ነኝ ከ Dallas Texas
@bagg792792
@bagg792792 2 года назад
Well said! Clear, informative and logical! Thank you for being a voice🙏🙏🙏
@tadiosbeyene9086
@tadiosbeyene9086 2 года назад
ዛሬ የድምፅ ጥራቱ ጥሩ ኣይደለም። በተለይ የመስከረም ድምፅ። ምናልባት የማይኩ ኣቀማመጥ ሊሆን ይችላል።
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 2 года назад
Thanks Ethio Nikat, bertu! msei
@user-hp1iw8dq3k
@user-hp1iw8dq3k 2 года назад
መስኪዬ ክበሪልን በጣም እናመሰግናለን 🙏
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 2 года назад
የዚች ልጅ የአእምሮ ጡንቻ ይገርመኛል! ምን አይነት የአእምሮ ጥልቀት ቢኖራት ነው እንዲህ የማብራራት ችሎታ ያገኘችው?
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 2 года назад
Meleflefem jegna new😂😂😂😂😂😂😂😂
@misterut5122
@misterut5122 2 года назад
መስኪ መቼም የተለየ ጭንቅላት ነው ያለሽ የአማራው ሕዝብ ከተጫነው የብአዴን ርኩስ መንፈስ እንዴት እንደሚገላገል በተደጋጋሚ ብትሰሪበት መልካም ነው ደሞ ቶሎ ቶሎ ብቅ በይ አንቺን መስማት በጣም ነው የሚያስደስተን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ::
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ክክክ
@alem740
@alem740 2 года назад
Meski, There is a sound problem on your interview
@gebremedhinbiza1199
@gebremedhinbiza1199 2 года назад
ድምፅ ችግር አለው
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
Thanks Ethio Nikat, bertu!
@chorra977
@chorra977 2 года назад
እረ ድምጹ ልክ እይደለም
@aksh953
@aksh953 2 года назад
You have a big brain!!! Thank you and stay blessed🙏🏽👏🏽👍🏽
@mulugetaheni2743
@mulugetaheni2743 2 года назад
መስኪ እህታችን ብሶታችንን ሁሉም ነው የነገርሽልን ጀግኒት ሁሌም ከጎንሽ ነን እኛ ጉራጌዎች አብይ በቁማችን ሊቀብረን ተዘጋጅቷል ግን ሁሌም እውነት አሸናፊ ነው ስለዚህ እውነት ከኛ ጋር ስለሆነች እናሸንፋለን
@aledwake
@aledwake Год назад
Ayzon lik nesh Tiyakiachihu mebtachigu silehone egnam kegonachihu nen.
@dawitgeremew9053
@dawitgeremew9053 2 года назад
መስኪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ድምጽ ሆነሽናል ጉራጌ የጠየቀው ህጋዊ ጥያቄ ስለሆነ በህጋዊ መንገድ ይመለስ
@amarudesalegn6575
@amarudesalegn6575 2 года назад
አምሀ አቀራረብህ ጨዋነት ያለው ደስ የሚል ነው ፂምህ ግን ብትቀንሰውና በስሱ ቢሆን በተሻለ ሙሉነት ይኖረው ነበር በተረፈ ስራቹ ደስ ይላል በርቱ
@Ddy-ks6iw
@Ddy-ks6iw 2 года назад
ቅመም😍😍 ሺህ አመት ኑሪልን!
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 2 года назад
የምወዳት መስከረም መጣች ቡና ይዤ ላዳምጣት መስኪ እውነተኛ ሰው
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 2 года назад
Thank you Meskerem! This is a fair and reasonable discussion panel.!!! The Gurage people's grassroots movement to establish its regional state is unstoppable. Thank you for taking the time to analyze and thoroughly discuss the current political dynamics of the Gurage people.
@aye.7423
@aye.7423 Год назад
Well said 👏
@markossarega3011
@markossarega3011 2 года назад
Thank you Ethio niqat and Meski we proud of you. You are super political analysit
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
ጉራጌወች በርቱ እኔ ጉራጌ በስማቸው በሙዚቃ እማቃቸው በስራቦታ ወይም ባገር ቤት ጉራጌ እኛጋ የሉም ግን ደስ ይሉኛን 😘
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 2 года назад
ደሴ አሉ ደስታየ
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
@@user-qb9mw2un2g እዴ ደስ ይላን ዴሴ ውስጥ ካሉ 😘
@ruthmime73
@ruthmime73 2 года назад
መምህርት መስከረም አበራ የድምጽ ጥራት በጣም ነበር የረበሸኝ ለወደፊት ይስተካከል ! በርቺ የእኔ ጀግና !
@habtamukassa5398
@habtamukassa5398 2 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን !
@omumahi4240
@omumahi4240 2 года назад
መስኪ ከልብ እናመሰግናለን
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 года назад
ጉሬ ምርጥ ህዝብ ነው ጉሬ ማኛ ህዝብ ነው አኔ #አማራ ነኝ ከራሴ ብሔር ቀጥሎ የምወደው የማስብለት ብሔር ጉራጌ ነው። > ምክንያቱም አብዛኛው የጉራጌ ህዝብ #ክልል መሆን ስለፈለገ ። 👉 የጉራጌ ደስታ ደስታችን ነው በተረፈ ለጉራጌ እና የአማራ ህዝብ ፍቅር ይቀጥላል ።
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 года назад
Am not a political person...but...i like this lady's skill of articulating her views in perspective...🙏🙏
@azebsil7381
@azebsil7381 Год назад
What a brilliant girl is she ? ... keep going girl 👍
@gdhd4543
@gdhd4543 2 года назад
ኑሪልን መስኪ
@abab6094
@abab6094 2 года назад
መሲዬ ተባረኪ የኛ ጀግና
@peledosantos
@peledosantos 2 года назад
እናመሰግናለን መስኪ!
@fekadunurga7048
@fekadunurga7048 2 года назад
መሰኪ ያለዉን ጉዳዩ ሰለጉራጌው በተቻለ መጠን ሐማሰቀመጥ ወይንም ተትነሸዋል እናመሰግናለን !!!!!! እግዚአብሔር ከፈቀደው የማይሆንበት ነገር ምንምየለም??? 😁😁😁😁😁 ጉራጌ ተነስቶ አያቆምም ይቀጥላል???? ❤❤❤❤
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 2 года назад
እናመሰግናለ ጀግናችን መስኪ ለጉራጌ ድምጽ በመሆንሽ
@sisaykassaye9858
@sisaykassaye9858 2 года назад
ሚዛናዊ የሆነ በዕውነት እና በዕውቀት ላይ ተመስርተሽ በምታቀርቢያቸው አስተያየቶችሽ አድናቂሽ ነኝ እንደዚሁም በመምህርነት ሙያ በማገልግልሽ ደግሞ ተማሪዎችሽ ዕድለኞች እንደሆኑ ይሰማኛል በርቺ አይዞሽ ውጤቱን አሁን ላይታይ ይችላል ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን መስራት መታደል ነው:: ይቅናሽ!!
@mageteabye7589
@mageteabye7589 2 года назад
Thank you for VOICE
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
Meski jegnit. ❤🙏👍
@aschalewtesfaye8341
@aschalewtesfaye8341 2 года назад
ዋውው እጀኛ አፈር መስኪዬ የልቤን ነው የተናገቭው
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 2 года назад
Hi dear 😘 😊 ☺ 🤗 You are the best 👌 👍 Of the best as usual !!! Thank you beyond 💓 The words !!
@tube324
@tube324 2 года назад
Thank you! for your voice.
@Nataykeftaw2011
@Nataykeftaw2011 2 года назад
As Usual, Your analysis has been tangible & Amazing Except ur voice sometimes was not good while Amha's voice clear! BLESS YOU!!
@gfhhfc4848
@gfhhfc4848 Год назад
መሲ. ስለ. ጉራጌ. በደብ. ገልፀሽዋል. ሁሉም እንዳቺ ቢሆን. ሀቅ. ይውጣልሽ. ውዴ
@tamrtamulgeta4233
@tamrtamulgeta4233 2 года назад
You are most intelligent person
@abdimuse6216
@abdimuse6216 Год назад
ጉራጌዎች ጥያቄያቹ ወደሓላ አላቹ እኛ አማራ ከጎናቹ ንን በርቱ ዋናው አድነታቹ አሳዩ
@habeshaking2220
@habeshaking2220 2 года назад
መስኪ ባለብሩህ አዕምሮ ነሽና ሁሌም እደነቅብሻለሁ ። ታዲያ ይህን አዕምሮሽን ለመልካምና ለበጎ ተግባራት ተጠቀምበት !!!!
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 2 года назад
መስኪ: you are brilliant
@aschalewgebre3722
@aschalewgebre3722 2 года назад
meski my hero really wonderful ladies God blessed u keep it up
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 2 года назад
አልፎ አልፎ ድምጹ ከፍ ባለጊዜ አይሰማም፣ወደ መነፋነፍ ይቀየራል።ለቀጣይ እንድታስተካክሉት ነው።🙏
@geremechgetach
@geremechgetach 2 года назад
መስኪ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ 💚💛❤️🌷👏
@WendawaneGURAGASHADOW
@WendawaneGURAGASHADOW 10 месяцев назад
በትክክል
@danielsemmere9975
@danielsemmere9975 2 года назад
ንቃት እናመሰግናለን በዛሬው ውይይት በጣም ነው የረካነው የድምጽ ጥራት ትንሽ ችግር ነበረበት በተረፈ ድንቅ ውይይት ነበር።እናመሰፍምግናለን በርቱልን።
@tamrtamulgeta4233
@tamrtamulgeta4233 2 года назад
We pray for you so that u become Ethiopian pm
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 2 года назад
Messi great Woman u are smart enough!
@isaacabdu4380
@isaacabdu4380 Год назад
Very articulate & precise description. A region for Gurage is overdue. Denying Gurage's constitutional rights is a huge mistake for a prosperity party !! Prosperity parties should learn from TPLF past election results. What's the difference b/n these two. Absolutely, nothing one coin tow sides start from the constitution to the way they govern.
@sayedali9757
@sayedali9757 2 года назад
ሠላማችሁ ይብዛ መሲ ድምፅሽ በደንብ አይሠማም ነበር??
@user-zp8qk8qx9i
@user-zp8qk8qx9i Год назад
አላህ ይጠብቅልን መሲ አይዞሽ ከጎንሽ ነን እውነት አሸናፊ ነው
@adenaden3821
@adenaden3821 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ::
@gdhd4543
@gdhd4543 2 года назад
እኖድሻለን
@Charmelias
@Charmelias 2 года назад
መስኪ እናመሰግናለን
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 2 года назад
የመምህርት መስከረም የድምፅ ማይክ ቺግር ነበረበት። ሀሳቧ እንደሁሌው ምርጥ ነው።
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 года назад
Meskiyee yene nafkote luv and respect u so deep down !!😘😘😘
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 года назад
በአሁኑ ሰአት መንግስት የራሱን አሽከሮች በ ጉራጌን ህዝብን ከፋፍሎ ለማባላት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ፈጣሪ የስራውን ይስጠው በምርጫ የክልልነት ጥያቄ ሲያሸንፍ የህዝቡን ድምጽ እያፈነ ይገኛል
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 2 года назад
መስኪየ የኔ ማር አላህ ይጠብቅሺ የኔ እዉቀት ስወድሺ
@wisechange5910
@wisechange5910 2 года назад
መስኪዬ ጀግናዋ ዛሬ ድምፅሽ በጣም ተዉጦ እንደገና የሚኮናኮን ነገር አለው። ግን የባልደረባሽ ወይም የጠያቂሽ ድምፅ ግልፅ ነው።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 года назад
ጉራጌ ካመረረ በግ ከበረረ መመለሻ የለውም ነገሩ ከረረ ኣቦ ጉራጌ አብሽር ! ድሮም ተናግረናል አትኩን ጉራጌ ከተነካ ማለት እሳት ሲነድ ቦግ ቦግ ባለ ጊዜ ባለቤቱ ኡፍ ካላለውስ አይጠፋምስ ብለን ነበር አሽቃሩ ዘርማ !!!!
@welyuahmed4435
@welyuahmed4435 2 года назад
ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ችግር ሥላለበት እንዲሥተካከል አድርጉልን።
@arsenalethiopia1796
@arsenalethiopia1796 2 года назад
Meski love 💚💛❤️
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 2 года назад
መስከረም ወልቂጤ ብሎ የሰየመው ህውሀት ነው ትክክለኛ ስሙ ወርቕጥየ ነው ሲተረጎም በትክክል ሂድ ማለት ነው
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 2 года назад
Meski the conversation is good but your sound on speaker has echo
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 года назад
ዛሬ የድምፅ ጥራቱ የተሰተካከለ አይደለም
@tomorrow9473
@tomorrow9473 2 года назад
የድምፅ ጥራት ለወደፊት።
@nebyuali1114
@nebyuali1114 2 года назад
Meske ymachesh you are the best
@gebruabera9599
@gebruabera9599 2 года назад
የሀገር ባለውለታ ለሆነው ለታታሪው ለጉራጌ ህዝብ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። ለፌዴሬሽን ም/ቤት የቀረበው የም/ቤት ውሳኔ እንዴት እንዳወሳሰቡት ያው እንደሰማችሁት ነው። የጉራጌ ህዝብ ሰላማዊ ትግል መንግስት ምን ያህል አምባገነን መሆኑን በግልፅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሳየበት ነው። በድጋሚ ድምፅ እንድትሆኑን በአክብሮት እንጠይቃለን።
@dawitbelete143
@dawitbelete143 2 года назад
ኮሜንት ለማየት ሞክሩ፡፡ይዛሬው ፕሮግራም የድምጽ ችግር ነበረበት፡፡
@user-qv4pu4is8m
@user-qv4pu4is8m 2 года назад
እኔ የሚያሳምመ ጉራጌን ከነ ሂወቱ አቃጥለዉ የሌላዉን ፖለቲካ ሲሰሩበት ነዉ
@alemteza1004
@alemteza1004 2 года назад
ቲፒልፍ. አርከበ እቁባይን ከንቲባ አድርጎ ከሾመ በሁአላ ፣ ከመርካቶ ጥርግርግ አድርጎ ካስወጣው በሁአላ በትግራይ ነጋዴዎች ተካው ፣ ይህ በዓይናችን ያየነው ሀቅ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 года назад
እነሱ ምን ያልሰሩት ግፍ አለ? ግን አሁንም ከነሱ የተሻለ አልመጣም።
@tesfayegetachew5392
@tesfayegetachew5392 2 года назад
sound problem....poor technical format...also better to have interval
@mesfinasfaw7290
@mesfinasfaw7290 2 года назад
Please can you put Meskie mic the same like you...!!! Thanks
@natan7997
@natan7997 2 года назад
መስኪ ለቀጣይ ድምፁን አስተካክሉት በትኩረት ነው እየሰማንሽ ያለነው
@sisaynigusie5996
@sisaynigusie5996 2 года назад
Adjust the sound system please...!
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 года назад
ባለ ምጡቅ አምሮ መስኪ
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
ምጡቅ *
@hewotetekola
@hewotetekola 2 года назад
The sound quality is not great! Please work on it! Otherwise good discussion.
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 года назад
የቡዳ መንፈስ ነው ጥሩ ነገር ሲያይ የሚጠላ
@abebahaimed2277
@abebahaimed2277 Год назад
ጉራጌክልል ነው
@fikadubadebo9222
@fikadubadebo9222 2 года назад
እሱ ብቻ አይደለም ለምሳሌ አርሲ ነገሌ ሱቅ የነበራቸው በሙሉ ጉራጌ መጤ ናችሁ ተብለው ተወስዶባቸዋል
@tirujember6290
@tirujember6290 2 года назад
በርቱልን ንቃቶች፣
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 года назад
ድምፅ አስተካክሉ
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 года назад
የመስኪ ድምፅ ምን ሆናል
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 года назад
መስኪ ጀግኒት ነሽ በርቺ። ጠያቂው ግን አይመችም ችግር አለበት።
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 2 года назад
እባካችሁ የድምጽ እና የምሥል ጥራት መኖሩን ፈተሽ አድርጉ። የሚሰጠው ትነታኔ በስመጥር ዩኒቨርሲቲ የሚሰጥ ትምሕርት ደረጃ ያለው ነው
@biniyambcc
@biniyambcc 2 года назад
እናመሰግናለን መስኪ
@semiradelil3488
@semiradelil3488 Год назад
ጉራጌ ክልል ነው ።የማንም መነገጃ አደለኖም
@ethiopisjustice9274
@ethiopisjustice9274 2 года назад
Check the sound . It is not very clear
@fikadubadebo9222
@fikadubadebo9222 2 года назад
በጣም የሚገርም አይታ ነዉ
@enusul244
@enusul244 Год назад
ክልል በመሆንና ባለመሆን ብዙ ልዩነት አለ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
አሜ ድምፁ ትክክል አይደለም መስኪ እንኮን ደህና መጣሺ
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 2 года назад
ድምጥ አስተካክሉ የመሲን ድምጥ አታበላሹብን
@user-ll7lj1xd4g
@user-ll7lj1xd4g Год назад
ጉራጌ
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 2 года назад
Voice voice problem fix it please
@melatgmeskel9442
@melatgmeskel9442 2 года назад
በተለይ የመስኪ
@gwisdom6644
@gwisdom6644 2 года назад
Mesk there are technical difficulties on your side,
@ermiaswassihun7352
@ermiaswassihun7352 2 года назад
Meski, there is a sound clarity problem, especially with you. Amha's is fine.
Далее
7 Days Stranded In A Cave
17:59
Просмотров 37 млн