Тёмный
No video :(

አማራ ክልል ምን እየተደረገ ነው? | Meskeram Abera |መስከረም አበራ  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

14 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 422   
@solaking2111
@solaking2111 2 года назад
መስከረም በግልጽ በድፍረት የምታቀርቢው ትንተና በጣም ጠቃሚ ነው፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞም ይጠብቅሽ ።
@chuchu8402
@chuchu8402 2 года назад
ለምሰጪው ጥልቅ እና ፍትሃዊ ትንታኔ እናመሰግናለን። አማራውን በማንቃት እና የፖለቲካ ግንዛቤውን ከነባራዊ እውነታዎች በማዛመድ ለማሳደግ ለምታደርጊው አስተዋፆ ትልቅ ክብር ይገባሻል።
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 2 года назад
yes
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
yeche kedada tulutula weshet ye fote telek bahelachew new fano zerafi werari geday sewbela dem techi sewena ensesa defari hulet eger yalew tenagari arawit new
@samitru3351
@samitru3351 2 года назад
ግፍ በዛ የአማራ ደም ገና ይጮሀል ፣
@godanawugodanawu4339
@godanawugodanawu4339 2 года назад
A
@emagag8161
@emagag8161 2 года назад
@@alulajohannes6265 ሰው ሆይ፣በጣም ተሳስተሀል!! መሥከረም፦የፍትህ እና የእውነት መርህ በጣም የገባት ታልቅ ሰው ነች!!
@minilikteferi2820
@minilikteferi2820 2 года назад
መስኪዬ እይታሽ በጣም ይደንቀኛል አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
በጣም
@yetaasefa4849
@yetaasefa4849 2 года назад
አንቺ ውሻ ሌሎች ክልልሎች እንዴት ነው ዝም ያሉት ደቡብ ኦሮሞ ሶማሌና ሌላው እዛ ቦታ ላይ አልቆሰለም ?በጣም ታሳዝኛለሽ ድሮም ኤሊት ስለራሱ የሆነ እሹ አንስቶ ለመታወቅ ካልሆነ የትኛው ለሀገር አስባችሁ አይደለም አንቺ መሀይም
@akalufissi3088
@akalufissi3088 2 года назад
ጀግና የጀግና ልጅ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
አብይ እና ሸመልሰ ንፁሐን አማራ በየጊዜው እየታረደ ዝም አሉ አነዚህ ፀረ አማራ ናቸው ለፍርድ ይቀርባሉ 💚💛❤️
@mollademissie9892
@mollademissie9892 2 года назад
ጀግኒት በርችልን፡፡
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
መሰከረም እባክሸ አብን ከልብ ተነጋግረው ጠንክሮ እንዲወጣ የምትችይውን አድርጊ ከሰኔ በኋላ አብን ከፓርቲ እንዳይሰረዝ 💚💛❤️
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 года назад
ለምን ይሰረዛል የብልፅግና ገረዶችን አስወግደን በአዳዲስ መሪዎች እንለውጣለን
@ephremabate184
@ephremabate184 2 года назад
ጀግና እንደዚ አይነት ትንታኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ ባዮ እራሱ አይችልም 💚💛❤️
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ክብርት መስከረም አበራ ሆይ እውነት ነሽና እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ተባረኪ። አምሃ ደገፋ በርታ ግፋ።
@sileshiakalat1548
@sileshiakalat1548 2 года назад
ድንቅ ነው:: ጀሮ ብቻ ሳይሆን ልብ ያለው ሁሉ ይስማው:: እውነት ታብባለች:: ሁለታችሁም እግዚአብሄር ይባርካችሁ::
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
በጣም ደስ እሚል ትንታኔ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ
@yeromabera5974
@yeromabera5974 2 года назад
ታድለሽ ምርጥ ጭንቅላት ፈጣሪ አድሎሻልና
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
የኛ ጀግኖች አይዞን አማራየ የአማራ ህዝብ ሁሉም ፋኖ ነው 💞💞💞💋💋💚💛❤️
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 2 года назад
Amhara's nationalism and awakening; 50 years of silence in the name of Ethiopia is no more!! Meski, you are such a STAR in this struggle and Amhara consciousness building!!! THANK YOU !!
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 года назад
መስከረም አበራ ጀግኒት የኔ አንደበተ ርቱ ኑሪልን አላህ ይጠብቅሽ አላህ የአማራን ነፃ ያውጣልን ሀቁን ይጠብቅለት የእዚህ ምስኪን ህዝብ ፋኖ ለዘላለም ይኑሩልን አለኝታችን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 года назад
አብይ ፀረ አማራ ፀረ አፋር ነው ፍትህ ለአማራ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 года назад
ጋዜጠኛ አምሃ ድንቅ ብቃት ነው ያለህ በርታ 👏👍 መስክዬ እናመሰግናለን ግሩም ትንተና ነው ብራቭኦ 👏👏👏
@fitsumgetachew1314
@fitsumgetachew1314 2 года назад
ጀግኒት ሺ አመት ኑሪልን ፈጣሪ ከቡዳ አይን ይጠብቅሽ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
መሰከረም ጀገና የጅገና ልጆነሸ💚💛❤🙏
@user-df8jy6im2b
@user-df8jy6im2b 2 года назад
Meaki you are always my special thank you so much for everything you have done for all amhara
@abdutube1018
@abdutube1018 2 года назад
መስከረም አበራ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እውነት ለመናገር አንችን አለማድነቅ አያቻልም
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 года назад
What a brilliant mind Meskrem
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 года назад
መስከረም!ታድለሸዋል!የትንታኔሸ ብቃት ያስደምማል እህታችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ሙሉነሽ መስከረም አበራ!!!!
@getahunmekonen6661
@getahunmekonen6661 2 года назад
አንች ጀግና ኑሪልን አቦ ።ኢትዮጽያውያን ስሟት ይችን ብልህ እና በሳል ሰው ።
@andreascharmanis6821
@andreascharmanis6821 2 года назад
Meskerem megerm comment new , God bless you, you are our hero full of knowledge 🙏👌👍👍👍
@asnamkechhailu1388
@asnamkechhailu1388 2 года назад
ከምንም በላይ ለቤተሰብሽ ስትዬ እራስሽን ጠብቂ ምናልባት አንቺ እውነትን ይዘሽ ስለሆነ የፈለገ ነገርም ቢመጣ ብለሽ ይሆናል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-hm6ex5mq4m
@user-hm6ex5mq4m 2 года назад
በጣም ደስ የሚልና በእርጋታ፣ ብሎም በመከባበርና በመደማመጥ፣ ዋናውን ርእስ ፍርጥርጥ አድርጎ ያስረዳ ቃለ መጠይቅ ስለሆነ ለሀለታችሁም ትልቅ ምስጋና!! ቀጥሉበት !!
@taitubesu7207
@taitubesu7207 2 года назад
Meskerem, you are brilliant. I respect you.
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 2 года назад
U'r right!
@makysolly1837
@makysolly1837 2 года назад
" ሆድ አደሮች" ህሊናቸውን ሸጠው ለሆደዳቸው ባደሩበት ሰዓት እንዳንቺ. አይነት ለህሊነዋ ያደረች ምርጥ እንስት መገኝቱ የሚገርም ነው። ፈጣሪ በቸርነቱ ጥበቃው አይለይሽ።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
እህህህህህህ መስከረምዬ ያሳዝናል ብቻ ሁሉም ነገር ። እግዚአብሔርን እያስቀደምን በጸሎት ጦር ላይ ያለውም በጦሩ ድምጽ መሆን ያለበትም በድምጽ ሁላችንም ሀገርን በሚጠቅምና እራስንና ሀገርን ልመከላከል አካባቢንም በመከታፕል ጭምር እንተጋለን ።
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
👌👌🙏🙏 የኔ ጀግና እረጂምና ጤና ይስጥሽ ክበርልኝ ጀግኒት🙏🙏🙏
@yenesewu358
@yenesewu358 2 года назад
የኔ ብርቅዬ እንቁ አልማዝ ነሽ አማራ ወርቅ በእሳት የሚያልፍ ነው ፈጣሪ ይጠብቅ ሽ
@tsigepaulo915
@tsigepaulo915 2 года назад
That is great Meski , thank you
@denadebebe2508
@denadebebe2508 2 года назад
አብይ ላይ እንዳንቺ የባነነበት የለም በርቺ
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 года назад
መከላከያ ሰራዊቱ የሁሉም ኢትዮጵያ ልጆች መስሎኝ
@akalufissi3088
@akalufissi3088 2 года назад
ብርቱካን ጀግናየ
@user-dz6rx5zy2o
@user-dz6rx5zy2o 2 года назад
መሥከረም አበራ
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 года назад
ፈጣሪ የባረካት ባለምጡቅ አእምሮዋ ተንታኟ አትጠገብ መምሕርት መሥከረም አበራ!!!!!!!!!!!!!!!!!
@elsabetru2473
@elsabetru2473 2 года назад
My queen, MESKERM ABERA, thank you very much. You are very amazing. God bless you with your family.
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 года назад
ትክክል አመለካከቴን ነዉ የምትናገሪዉ መስኪ ፍቅር
@sabasolomono5737
@sabasolomono5737 2 года назад
መስኬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ አማር እግዜር ይሆነው
@almazalemayehu5552
@almazalemayehu5552 2 года назад
ተረጋግተሽ የምትገልጭው ሀሣብ ነገር ጥሩ ነው በርች
@g-mail30
@g-mail30 2 года назад
ጀግናአይዞሺ
@babaephron4661
@babaephron4661 2 года назад
ጀግኒት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@shineAllTime
@shineAllTime 2 года назад
Keep it up Meskiye and Amha. Meskiye u amazes me always the way u see things and explain. U have answers for many questions. Be blessed, keep fighting. Amhara will prevail, Ethiopia will prevail 👏👏👏👏
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 года назад
መስኪ የእባቦች መርዝ መድኃኒት!!! ውስጤ ነሽ!!!❤❤❤
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 2 года назад
መስኪ፣ መቼም የዘመኑ ሃሳቢ ብልሽ አይበዛብሽም። ኑሪልን።አመሃም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በርታልን።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 года назад
Excellent Meski for telling the truth about current situation in Bantustan apartheid Ethiopia.
@missmariam9273
@missmariam9273 2 года назад
God bless you for being the voice of Amhara on this difficult time. I really don’t know what is happing to this great and kind people. May God give courage , wisdom and victory for this innocent people.
@zed8341
@zed8341 2 года назад
አሏህ ይጠብቅሽ ፈራሁልሽ ራሥሽን ጠብቅ ከዚህ ከቡዳ መንግሥት
@tsehayneshabebe8359
@tsehayneshabebe8359 2 года назад
ሮጦ. እማራ. ሮጦ. እማራ. ምን. ይሻላል. እማራ. ምን. ይሻልሀል. እግዝእብሔር. ይጠብቅህ
@user-ob7ke9qi4x
@user-ob7ke9qi4x 2 года назад
አሜን አብሮ ይጠብቀን ክክክክክ
@esseyjunior1014
@esseyjunior1014 2 года назад
ትክክለኛ እይታ ፣መስኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት።please subscribe and share
@Nataykeftaw2011
@Nataykeftaw2011 2 года назад
መስኪ እንደሁልጊዜሽ የሚደንቅ ትንተናና ወቅታዊ የሸፍጠኞችንና የከሃዲዎችን ጉድ ፍንትው አድርጎ የሚገልጽ ነው!!!🙏🙏🙏 አማራው ግን አሁንም እላለሁ የፈጀጀውን ይፍጅ እንጅ ከመደራጀት ዉጪ አማራጭ የለህም!!!!
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 года назад
አማራን የሚበላዉ የአማራ አማራሮቾ ናቸዉ ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 года назад
መስኪዬ የኢትዮጵያ ድንቅ ብርሃናችን ነሽ ያለሽ እውቀት መላውን ኢትዮጵያውያን የማስተማር ብልሃትና ክእሎትሽ የሚደነቅ ነው መንግሥት ተብዬው ቢሰሙሽ አና ካንቺ ቢማሩ ይጠቀሙ ነበር
@akuye910
@akuye910 2 года назад
ምስኪ የኛ ጀግና አንችን አለማድነቅ አይቻልም በርችልን !!!
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 2 года назад
መስከረም ለኢንተርቪው ስትቀርብ እንዳየሁት ፈታኝ/ወጥመድ ጥያቄዎች ይገጥሟታል እሷ ደሞ አጥጋቢ ምላሽ በመስጠት ልዕልናዋን የማሳየት ከላይ የሚታደሉት ፀጋ አላት::
@birhanugenet1039
@birhanugenet1039 2 года назад
a rational hero.
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
አማራ ኩሩና ጨዋ ሀገሩን የሚወድ ነዉ በጣም እሚከበርም ሚወደድ ነው
@danielwoldsilasie7087
@danielwoldsilasie7087 2 года назад
Good job Meskereme my hero.
@mulukenandualem1374
@mulukenandualem1374 2 года назад
what a courageous women she is!!!!!
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 2 года назад
አንች የዘመናችን ንግሥት!! ዘመንሺ ይባረክ።
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 2 года назад
መስኪ ምነው እንዳቺ ጥቂት አማራዎች ባንቺ ልክ በሆኑ። በእውነት ከእውነት ጋር የተጣበቅሽ ምክንያታዊ ጀግና ነሽ።
@Aa-kl9ic
@Aa-kl9ic 2 года назад
ጀግኒት
@edengizachew5630
@edengizachew5630 2 года назад
አንደበተ አዋቂ ንግግረ መልካም ምን ልበልሽ እልፍ አመት ኑሪልኝ እህት አለም አጋዝተ አለም ሰላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ።የኔ ትሁት
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 года назад
Well done Meskerem, very great woman.
@yareddejene95
@yareddejene95 2 года назад
As always, thank you for shading the light on the truth.
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 2 года назад
Sharing or shading?
@abbaybeyene1443
@abbaybeyene1443 2 года назад
ENKUANM TEWELDSH !!! MESI !!!
@dannysima2110
@dannysima2110 2 года назад
ጎበዚት ምርጥ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ።በርቺልን ለምትሰጭው ጥልቅና በእውቀት ላት የተመሰረተ ፖለቲካዊ ትንታኔ ይኼ የፈዘዘውን አማራ በማንቃት ለምታደርጊው አስተዋፅኦ ክብር ይገባሻል።
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 2 года назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር በርቱ
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 2 года назад
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ክበሩልኝ ሲቀጥል የፕሮግራሙ ጠያቂና ልበ ቀናዋ ጨዋነትን ተላብሳ እውነትን ከፊቷ አሰልፋ የፖለቲካ ተንታኛችን የፖለቲካ ኮከብ እንቁ ላይብረሪ ለሆንሽው መስከረም አበራ ጥሩ ግንዛቤ ለማህበረሰብሽ ስላስጨበትሽ ከልብ እናመሰግናለን።
@aleppohabesha487
@aleppohabesha487 2 года назад
ሁሌ ተናገሪ! በቃ ትችያለሽ! 👏👏👏
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Thanks to our beautiful sister Meski for a great discussion with Knowledgeble idea .
@debalkeyirgs6163
@debalkeyirgs6163 2 года назад
በርቺ የእኛ ዕንቁ!!!!
@mengistuhailemariam9050
@mengistuhailemariam9050 2 года назад
I am always captivated by your explanation. It was so perfect! Thank you
@yeglegashe5183
@yeglegashe5183 2 года назад
Thank you Meski!
@glorytogod7071
@glorytogod7071 2 года назад
You’re beyond amazing🇲🇱❤️
@honest241
@honest241 2 года назад
መስኪ እርጋታሽ እውቀትሽ ድፍረትሽ ደስ ይላል ግን መስኪ በጥበብ ያለግጭት መስማማት አይቻልም?
@lemlemw2256
@lemlemw2256 2 года назад
ወይ የአማራው ትዕግስት ይገርማል አሁን ግን ወደሁዋላ እንዳትሉ ድል የፋኖ ድል የአማራ ነዉ
@atmike123
@atmike123 2 года назад
ውብ ጭንቅላት ከውብ መልክ ከፍትህ ፈላጊነት ጋር ምን አይነት መታደል ነው!! አንተንም ወንድሜ አምሽ እናመሰግናለን
@ephhail1550
@ephhail1550 2 года назад
በርቺልን
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 2 года назад
I agreed, apprecite.
@MillionBedo
@MillionBedo 2 года назад
So much eye opening as always! Please remain safe brilliant woman!
@birukbest7786
@birukbest7786 2 года назад
ጅግና ነሽ
@belayabera2448
@belayabera2448 2 года назад
Go ahead meski
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 года назад
Thanks again
@zelalemfkadu4749
@zelalemfkadu4749 2 года назад
መስኪዋ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኛ ጀግኒት
@abec5161
@abec5161 2 года назад
እንዲው ወዴት ወሥደን እነደብቃት ይችን. ደፍር. ጄግና አህት. ተንኮሉ. በሙሎ የገባሺ. ውሼት ያለተበረዘበት ፍትፍት አራጋ. አበላችን ማለት ይቻላል. እግዚአብሔር ዓምላክ. ከዘመኑ ጅቦች. አይን. ይሰውርሺ. ✌
@Dan77779
@Dan77779 2 года назад
መስኪ ትንታኔሽ ገራሚ ነው። በርችልን!
@bubufano4427
@bubufano4427 2 года назад
Wonderful and confident pole tical analyst. God bless u for your contribution
@abrahamafework7756
@abrahamafework7756 2 года назад
Meskiye Keep going 👍
@habtamumola3559
@habtamumola3559 2 года назад
መሲ አማራዊት
@mulukenandualem1374
@mulukenandualem1374 2 года назад
100% correct!!!!
@gezhagenwondmageng7820
@gezhagenwondmageng7820 2 года назад
Than kyou
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 года назад
አንች የዉነት ሰዉ ነሽ መስከረም አበራ
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 2 года назад
መስኪየ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ያልሹ ሁሉ ልኽ ነው እግዚኣብሔር ፍትህ ይስጠው ለዚ ህዝብ ሌላ ማኣት ሳይመጣ❤️🇪🇷
@emuyegizaw5600
@emuyegizaw5600 2 года назад
መስኪዬ የእኔ ጀግና ፈጣሪ ብርታቱንና ጥንካሬውን አብዝቶ ይጨምርልሽ
@ethio1775
@ethio1775 2 года назад
Yene konjo gegnit berchelen egzabeher yetebekesh 🙏💚💛❤
@denadebebe2508
@denadebebe2508 2 года назад
መስኪ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ በደንብ የፌደራል መንግስቱ እና የወያኔ ሴራ በደንብ አርጉ ነው የገባሽ ተባበብርው ያማራን ህዝብ መግደል ማፈናቀል ማዋርድ ቀጥለውበታል ስለዚህ አማራ አንድ ሁኖ መደራጅት አለበት ፋኖነንም መቀላቀል መደገፍ መንቃትም አለበት መስኪየ አንችን በጣም ነው እምንወድሽ ጀግና ነሽ በርች
@Lu-babe
@Lu-babe 2 года назад
Brilliant!!!
@clickclick4680
@clickclick4680 2 года назад
ሚስኪ አንዳንዴ እንደዚህ ቀጥታ ግቢልን
Далее
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Просмотров 47 тыс.
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17
የ "ሳቂታው" ፓርላማ ውሎ
1:00:18
Просмотров 66 тыс.