Тёмный

ለአረፋ የሰራሁት ምርጥ ክትፎ ያል ቤተሰብ ያሰለፍኩት አረፋ!!! 

Ajaiba yassin
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Eid Mubarak

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 556   
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 15 дней назад
እንደዝች ያለ ጀግና ሴት እንደ ማበራታት አብሬሺ ሩታ እያላችሁ በዝሙት ለሚጨማለቁ ታጨበጭብ አላችሁ ላይክ የላት እይታ የላት አላህ ማስታወሎን ይስጣችሁ 100 ሺ እንኳን አልገባችም በተለይ ሙስሊሞች የምታበራቱትን እወቁ ነገ ይፀፀታችኋል ስንት ኡስታዞች የሚከታተላችው የለም ይችን የመሰለች ጀግና እቁ እህት የሚከታተላት የለም ግዜ ወርቅ ነው ከወርቅም በላይ ወርቅ ነው መልካም ነገረ ስሩ
@user-gl5fw4bn6y
@user-gl5fw4bn6y 14 дней назад
በጣምእዚህማ፣ቢያበረታቷት፣ጥሩነበር፣ምድርደቆሮ፣
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 14 дней назад
ጣም
@HabibaJemal-or6bk
@HabibaJemal-or6bk 14 дней назад
ሳህ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 14 дней назад
ሳህ ኢንሻአላህ
@BskHd-lp3hq
@BskHd-lp3hq 14 дней назад
በጣም ትክክል
@ecrammekash773
@ecrammekash773 15 дней назад
ማሻአላህ ወላሂ ቃል የለኝም ላንችእስኪ ይችን ጀግና ላይክ እና ሽር አርጉላት
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 15 дней назад
በጣም መበርታት የሚገባትልጅ ነች ጀግና
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e 15 дней назад
❤❤❤❤
@user-uy8ll6hv7x
@user-uy8ll6hv7x 11 дней назад
ሱበሀነክ አልኻሊቅ እናበረታታት እህቶቺ ድራማና ፕራንክ ላይ ከማፍጠጥ
@user-sh2qu6bu5i
@user-sh2qu6bu5i 10 дней назад
ሱበሀን አሏህ
@Mywelow-rb1tc
@Mywelow-rb1tc 15 дней назад
መቶ ሺ እናሥገባት እቺን ጀግና አሥተማሪ እህታችንን ሀባይብ❤❤❤❤❤
@wowo-rahme
@wowo-rahme 14 дней назад
ኢሻ አላህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 13 дней назад
ማሻአላህ አለህ ይጨምርልሽ ጎበዝ ጀግኒት
@MakAsser
@MakAsser 8 дней назад
ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 7 дней назад
❤❤❤ኢንሻ አላህ
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 15 дней назад
አጂብ ነዉ ወሏሂ እጅ ካለን በላይ ያንች ኢማን በልጦ ሲታየኝ የአሏህ ተዓምር ግርም ይለኛል ወሏሂ ብቻ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ሁለየም የአሏህ ረህመት አይለይሽ አይለየን ያረብ ኢንሻአሏህ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ በርች
@user-rr9mi6oy3i
@user-rr9mi6oy3i 14 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lq7uh3zt1n
@user-lq7uh3zt1n 14 дней назад
ሳህ እህቴ
@user-wt4nk6ie4e
@user-wt4nk6ie4e 12 дней назад
😢❤ ትክክል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 14 дней назад
ሱብሃን አላህ እኔ በእጄ ማልሰረው ስራ ነው በእግርሽ ምትሰሪው ጎበዝና ጀግና ሴት ነሽ በርቺ የአላህ ተዓምር ብዙ ነው ስራውም ድንቅ ነው
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ❤❤❤❤
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 15 дней назад
እህቴ አጃኢባ አላህ ይጠብቅሺ ጠንካራ ሴት ነሺ ትልቅ ደረጃ እደምትደረሽ ተስፋ አለኝ በአላህ ፍቃድ አይዞሺ❤❤❤❤❤❤
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 15 дней назад
ሌላ ቃል ባይኖረኝም ለአንቺ ብቻ አላህ ከዚህ በላይ ስኬታማ የምትሆኘበትን ቁዋ ይስጥሽ ሀያቲ አላህ በጀነት ደግሞ ያስደስትሽ
@wowo-rahme
@wowo-rahme 14 дней назад
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 14 дней назад
አሚን ያረብ ለሁሉችንም እዱንያችንን አሂራችንን አላህ ያሣምረልን
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 11 дней назад
አሚን❤❤❤
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 7 дней назад
አሚንን ያረብ
@neguseberi3013
@neguseberi3013 9 дней назад
ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁሌም ይርዳሽ እየረዳሽም ነው ለብዙ ሰዎች አረኃያ የሆነሽ ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው
@arafatgashaw8870
@arafatgashaw8870 15 дней назад
የአላህ እገዛና ጥበቃ አይለይሽ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 12 дней назад
ማሻአላህ አጃኢባዬ ለሁላችንም አርአያ የምትሆኒነሽ እኔ አፈርኩኝ በራሴ አላህ ኢማንን ይጨምርልሽ የተሻለዉንም ሀያት ያስጥሽ ዉዷዬ
@user-vi9tf3jy4s
@user-vi9tf3jy4s 11 дней назад
የኔ ውድ እህት የኔ ጀግና ሙሉ አካል ተሰጥቶን ስቶቻችን እንጃጃልበታለን አች ግን አላህ እነዚህ በኒቃብ እድትውቢ አድርጎሻል ይህም የአላህ ፀጋ ነው አድርጎ ቀንኳን አላህን ስታማርሪ አልሠማሁሽም እጅ የለኝም ብለሽ በዱኒያ ደስታና ስኬት በአሂራ ጀነትን አላህ ያጎናፅፍሽ የኔውድ❤
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b 15 дней назад
የኒቃቦ ንግስት አጁየ የኔ ጀግና🌹እወዲሺ አለሁ ለአላህ ብየ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 14 дней назад
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤ ተባረክአላህ የሙስሊም ሲቶች በጣምእና ሳዝናለን አዉ እናብርሽ እና እሩታ ቢዶወ ቢለቁ ሴትተመልካች ይኖረዉ ነበር ለዛዉም ዝሙት ለሚሰሩት የሚተቀምነግርእኮአደለም ምን አለይችን ጀግናሲት ብና በረታታ ት
@SophiaAwale
@SophiaAwale 12 дней назад
በትክክል
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 дней назад
አንች ፃድቂቱ ቆሻሻ ነሽ ግጥም አድርገሽ እያየሽ አንችስ ምን ተሻልሽ አንች ትክክለኛ ሀይማኖተኛ ነኝ ለልሽ የሰውን ስጋ መብላት ወንጀል እንደሆነ መቸም ታውቂዋለሽ ዝሙት መቸ ሲያስፋፉ አየሽ ፍቅረኛሞች በይቱብ መጣት በነሱ ተጀምሯንደ የረ ምን አይነት ፍጡር ናችሁ እደናተ አይነት አስመሳይንስ ከምድረ ገፅ በአጠፋልን ትንሾቹ አብይ አህመዲ ሆጃ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 13 дней назад
ጀግና የሴት ተምሳሌት ማሻአሏህ. አንች ን በምን ቃል ትገለጫለሽ. ንግሥቲቱ❤❤🎉🎉
@user-wt4nk6ie4e
@user-wt4nk6ie4e 12 дней назад
ምን አይነት መታደል ነው አይመታደል የዱኒያውንም ያአኺራውንም አሳክቶ መኖር ያውም ሙሉ አካል ሳይኖር እንደት መታደል ነው😢 አስቀናሽኝ ሰብ ላይክ እህቴ ማሻአላህ በርች እስኪ እናበረታታት ወገኖቸ እራሳችንን እንይና በሷ ቦታ😢
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 9 дней назад
በርች እህታችን የዘመናችን ሱመያ አሏህ ከምታስቢው በላይ ምኖትሽን ያሳካልሽ ብዙ ነገር ተምሪ አለሁ እውነት ለመናገር አልሃምዱሊሏህ ጀዛኪ አሏህ ኸይር
@user-pr9ss5vf2s
@user-pr9ss5vf2s 8 дней назад
ሱብሀን አላህ እንዴት አይነት ጀግንነት ነው አብሽሪ አላህ ይዞ እሚጎዳ የለም
@shegabesta909
@shegabesta909 15 дней назад
አንቺ ለሴት ሁሉ አርያ ነሽ የምር በጣም ጠንካራ በጣም ደመወዝሻለሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምረው ይስጥሽ ❤❤❤❤🌹🌹🌹
@ZinetbintAli-tf2nt
@ZinetbintAli-tf2nt 15 дней назад
መሻአላህ የኔ ውድ እህት ጠንክሪ ቁርኣንም ተማሪ በይብለጥ አች ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ ባአንች ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ
@user-pi9lp3gb5y
@user-pi9lp3gb5y 5 дней назад
ማሻ አላህ ባንቺ ኒቃብ መልበስ ውስጥ ለበርካታ እህቶቻችን በር እንደሚከፍትና ያንቺን አርዐያ እንደሚከተሉ ብሎም እያንዳንዳቸው በመልሳቸው በሚያገኙት አጅር ልክ ላንቺም አላህ እንዲመዘግብልሽ ተመኘሁ። አዱንያም አሄራሽንም አላህ ያሳምርልሽ
@user-im6cb6dx3i
@user-im6cb6dx3i 4 дня назад
አብሽሪ እህታች በዚህ ምድር ጀግና እንዳች እራሱ አላየሁም ሁለት እጅ እያለን በጣም ደካሞች ነን ተስፍ ቢሶች ነን
@KurkawiYmamy
@KurkawiYmamy 9 дней назад
ሱብሀን አላህ አንች ተአምር ሴት ነሺ አላህ ይጠብቅሺ ሁሌም አላህ ከጎንሺ ይሁን ሀቢብቲ ጀግና ነሺ ❤❤❤❤🥺
@ZamzamAli-d3v
@ZamzamAli-d3v 6 дней назад
Masha Allah wolhi baxam goboz nesh barchii❤❤❤
@Bilalalamuddin
@Bilalalamuddin 14 дней назад
ماشاء الله تبارك الله ربنا يزيدك ويبارك فيك
@umasam6820
@umasam6820 15 дней назад
Masha Allah ❤❤❤
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 9 дней назад
MashaAllah- that is a big lesson - be in the middle in every aspect of life - don’t have too much hope - don’t lose hope - be in the middle as Allah himself said in the Quran 2:143 “ And thus have We made you a middle community, that you may be witnesses over humanity and that the Messenger may be a witness over you. ”
@SitieSherif
@SitieSherif 14 дней назад
ማሻ አላህ እህታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺልን ጠንካራ ልጅ ነሽ ወላሂ
@user-or1of9ij5s
@user-or1of9ij5s 14 дней назад
ሱባሀን አላህ እኛ ሙሉ ጤና ተሰተን እናማረራለን አላህ ካችጋ ይሁን አጃይባየ የኔ ቆጆ
@user-se8qb9ck3i
@user-se8qb9ck3i 15 дней назад
MashaAllah tebarkAllah ❤❤❤
@GaxarAlame
@GaxarAlame 11 дней назад
Subhaan allah liyu nashiko ajibo❤
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 12 дней назад
Medhalah ehte tenkri abshiru betam jegna neshi
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 11 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እንኳን አደረሰሽ ኢድ ሙባረክ
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 15 дней назад
MashaAllah wde Allah yagzishi betam tenjarara lij neshi Abshiri
@ydyfycd6yfyfuf724
@ydyfycd6yfyfuf724 10 дней назад
ማሻላህ አላህ ያግዝሽሽሽ ሀቢቢቲ❤❤❤
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 12 дней назад
ማሻ አላህ ጀግኒት አብሽሪ ያከበሩሽን ከላህ ያክብራቸው
@kubraebrahim.
@kubraebrahim. 14 дней назад
mashi aeloh aht.
@HalimaWaynay
@HalimaWaynay 10 дней назад
ማሻ አላህ ተበረከላህ አላህ ትክክለኛው ነገር አብዝቶ ይስጥሽ ያረብ ልዓለሚን ጠንካራ ሴት ❤❤❤❤ ወደድኩሽ አላህ ይውደድሽ
@umdunia5681
@umdunia5681 15 дней назад
ماشاء الله الله يحفظك
@seada_bint_baba
@seada_bint_baba 14 дней назад
ድንቅ ሴት ነሽ🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቅሽ
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 9 дней назад
የኔእህት ታንቺ ብዙ ተማርኩኝ ወላሂ ጀዛኩመላህ ኸይረን ብቻ ቃላት ያጥረኛል ሥኬታማ አላህ ያድርግሽ ሁሉንም አሟልቶ ሠቶኝ እኔ ምንም የለኝ የምለዉሥ አልሀምዱሊላህ ላይክ ሸር ሠብስ ክራይብ እያረጋችሁ አበረታቷት ጀግና እቁ ሤት ነች ማሻአላህ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@User_f2348
@User_f2348 8 дней назад
Berchi ehete allah yagezish jegna❤
@user-pe1ee9eg2m
@user-pe1ee9eg2m 11 дней назад
ማአሻላህ አላህ ይጨምርልሸ ዉዴ አብሸሪ❤❤❤🎉
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 14 дней назад
ማሻአላህተባረከላህ የኔቅመም አብሽሪ አላህይገዘንሁላችንም
@Salsibel
@Salsibel 9 дней назад
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ጀግና አላህ ያጠክርሽ ከዚህም በላይ ሂጃብ ለማይለብሱ ኒቃብ ለመልበስ ብዙ ሰበብ ለሚያበዙ እህቶች ትልቅ ምሳሌነሽ አቺ እቁ ሴት በርቺ
@Erahma-ox1jy
@Erahma-ox1jy 10 дней назад
ውነትም አጃኢባ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@user-gr4oe6tl2e
@user-gr4oe6tl2e 2 часа назад
ማሻኣላህ ጤናና ረጂም እድሜ ይስጥሽ
@user-mk3iy8dy6d
@user-mk3iy8dy6d 3 дня назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና አብሽርይ ጠክርይ አላህ ያግዝሽ ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እህቴ ውድድድድ
@user-it8xs8md4o
@user-it8xs8md4o 8 дней назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔ ጀግና እዳንች ጀግና ሴት አይቸ አላቅም አላህ ሁሌም ካችጋ ይሁን ስቶቻችንነን ሙሉ አካል ይዘን ፈጣሪችነን የምናማረው እስኪ ከእህታችን እንማር የኔ ውድ ኮራሁብሽ በረችልኝ በታቻለን አቅም እህታችንን እናበረታታት ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn1ps5zs8u
@user-xn1ps5zs8u 6 дней назад
ማሻአላህ የኔ ውድ በርች አላህ ቅዋውን ብልሀቱን ይጨምርልሽ
@MyLovlLeylaLeyla
@MyLovlLeylaLeyla 14 дней назад
ማሻአላህ ጀግና ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ ገና ዛሬ ኢቱብሽን አገኘሁት ወላሂ❤❤❤❤❤
@hometv7803
@hometv7803 13 дней назад
Meshallah Allah yagizish jegina nesh
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 12 дней назад
ሱበሀን አለህ አለሀምዱሊለህ ለኢለሀ ኢለለህ አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር ለኢለሀ ኢለለህ ወሀደሁ ለሸሪክ ለሁ ለሁሉሙልክ ወለሁል ሀምድ ወሁወ አለ ኩል ሸኢን ቀድር መሸ አለህ ተበረክ አለህ አለህ ያፅነሽ አለህ ይርደሽ ሀቅቀ ለንች ቀለት ያጥረኘል ሁሉም ያአለህ ሱበሀነው ተአለ ችሎተነው አለሀምዱሊለህ
@seyfedinredwan7087
@seyfedinredwan7087 7 дней назад
መሻአላህ እህቴ አላህ የበለጠ ያበርታሽ በርቺ
@user-er4ie3rw9e
@user-er4ie3rw9e 10 дней назад
አሏህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን እህትየ ጀግናዪ በርች
@user-kg7sc1vj5v
@user-kg7sc1vj5v 7 дней назад
አገር ስገባ 😢😢አጃኢባን 😢ባገኛት እሶየሰራቺውንምግብ በበላሁ. የኔ ምርጥ እንስት. አጂየ. አደኛነሽ❤❤❤❤❤❤
@user-ri8ok7gk3u
@user-ri8ok7gk3u 14 дней назад
መሻአላህ በርቺ የኔውዲ
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i 11 дней назад
ማሻ አላህ የኔውድ አብሽሪ በርች
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 10 дней назад
ማሻላህ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@weliyasuletan5526
@weliyasuletan5526 10 дней назад
ማሻ አላህ አላህ ያብርታሽ እህት❤
@fakiyaaolaanaa9058
@fakiyaaolaanaa9058 7 дней назад
Wowowo ❤azioh yeene wude
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 15 дней назад
MASHA ALLAH MY SISTER I RESPECT YOU ALLAH BLESS YOU.❤
@ekramhulchafo
@ekramhulchafo 15 дней назад
ደማላ ላረፈ አሌድሼሽ ወይ የባድ ወልድ አላህ የግዝሽ በርቺ❤❤❤❤❤
@naeemamuhammed4041
@naeemamuhammed4041 5 дней назад
የኔ ቅመም ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@user-wg4tl5ow8x
@user-wg4tl5ow8x 15 часов назад
ማሻላህ አላህ አጁዬ አላህ ጨምሮ ያጨምርልሽ
@DnghbnbGjhjkkn
@DnghbnbGjhjkkn 11 дней назад
Mashallah allah yabrtash
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 дней назад
Masha. Allha. Allha. Ytbkshe❤️
@user-nb2ut6dy3d
@user-nb2ut6dy3d 12 дней назад
ማሻ አላህ አሏህ ይጠብቅሽ የኒ ቆንጆ
@MoamanaMohamd
@MoamanaMohamd 7 дней назад
ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያግዝሽ
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 7 дней назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ❤❤
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 14 дней назад
የኔ ውድ አላህ ከጎንሽ ይሁን ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ 🎉🎉🎉🎉
@lubabaseid808
@lubabaseid808 14 дней назад
የኔ እህት በርች ጀግና ነሽ ስንቶቻችን ነን አሟልቶ ፈጥሮን አላህን የምናማርረው ሱበሀን አላህ
@user-gz9mb1er2y
@user-gz9mb1er2y 15 дней назад
ሱብሀንአላህ በጣምጀግናነሽ ወላሂእጅእያላቸዉእራሱ ተቀምጠዉ ድንጋይሲያሞቁየምዉሉ አሉ ስራአጣንበሚልሰበብጀግናየነሽ አላህይጠብቅሽ
@habibaemufrdos4809
@habibaemufrdos4809 14 дней назад
በርቺ ጎበዝ አላህ ያጠንክርሽ ያግዝሽ
@z-qh7dt
@z-qh7dt 14 дней назад
ማሻአሏህ ጀግና አይገልፅሺም አላህ ብርታቱን ይስጥሺ
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 15 дней назад
ማሻአላህ የኔጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሽ የኔውድ❤🎉
@dina_9732
@dina_9732 11 дней назад
ማሻአሏህ ጎበዝነሽ ወላህ በርቺ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 14 дней назад
የኔ ጀግና❤ መሸአለህ
@user-cc1er8is7i
@user-cc1er8is7i 6 дней назад
መሻአላህ አላህ ያበርታሸ የኔ ቆጆ
@Helemat
@Helemat 15 дней назад
ማሸአላሕ ተባርከላሕ የኔውዲ አላሕይጠብቅሽ አጃኢብዩ ጀግና ልጅ ነሽ ታላደንቅሽ አላልፍም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xe5pk5un6n
@user-xe5pk5un6n 9 дней назад
ጀግናወ እህትዬ (አለህ) ይጠብቅሽ
@zurettube638
@zurettube638 14 дней назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይቀውይኪ አጀኢባየ❤❤🎉🎉🎉
@zahraNuri-f9c
@zahraNuri-f9c 2 дня назад
ሁሌም አላህ ይርዳሽ ጀግና ነሽ❤
@sadamuhamad3455
@sadamuhamad3455 9 дней назад
አላሁመ ሱብሀነክ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟልሚን የየአሄራየን ነገር አነረተ አሳምርልኝ አዱኒያ አላቂና ቅርብ ናት
@hyat2155
@hyat2155 15 дней назад
ማሻአላ በርቺ የኔ ዉዲ
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 12 дней назад
አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤
@azizaabdulle792
@azizaabdulle792 10 дней назад
MaashaAllaah❤
@useresfaughv00
@useresfaughv00 10 дней назад
ማሻአላህ አላህ በዱኒያም በአሄራም ያስዴስትሽ እህቴ❤❤❤❤
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 14 дней назад
እደው በምን ቃል ልግለጽሽ ሀያቲ አላህ ይጠሽቅህ ማሻአላህ ጀግናዬ
@Mubetube2
@Mubetube2 12 дней назад
ማሻአላህ የኔ ጀግና❤❤
@UMAbdelah
@UMAbdelah 15 дней назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀግና ነሽ ውዴ በርች
@Mozaze
@Mozaze 10 дней назад
የኔ ጀግና ብርች ውዴዋ ማሽ አላህ❤❤❤❤
@ConfusedCabezonFish-hg5qq
@ConfusedCabezonFish-hg5qq 13 дней назад
mashallah,yene,wed,
@user-zx5gl2rq9c
@user-zx5gl2rq9c 15 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨመርልሺ አላህ ይገዝሺ በርቺ ካሰብሺው አላህዬ ያዲርስሺ
@saaedaas4407
@saaedaas4407 13 дней назад
ማሻ አላህ ሁለነገርሽ አንዴኛ ነዉ ❤ አላህ ይጨምርልሽ ያበርታሽ
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 15 дней назад
ማሻአላህ❤❤❤አላህ ያበርታሽ።❤
@fatmaabdu2132
@fatmaabdu2132 15 дней назад
ጀግናነሽ ውዷየ አላህ ያጠክርሽ ንግስቷ🌷👑👑👑
@user-ur8xr7iw1s
@user-ur8xr7iw1s 10 дней назад
ጎባዝ በርቺ👍👍👍
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 14 дней назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከአላህ አብሽር ጎበዝ በርቺ ውዴ
@user-ow3hr7no1n
@user-ow3hr7no1n 13 дней назад
ማሻአላህተባረከላህ አላህይጠብቅሽ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 10 дней назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ😊🎉
Далее
ሀቢብ አፋጠጠኝ😥 ብድር በምድር
12:19