Тёмный

በዚሁ ኮሜዲያን ልሁን እንዴ ...መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #99-13 [Arts TV World] 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 244 тыс.
50% 1

መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
Megabi Hadis Eshetu Alemayehu
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #99-13
Tobiya Poetic Jazz #99-13
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #99-13

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 126   
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 года назад
መጋቢ ሀዲስ ስወዶት እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጦት
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 года назад
አባታችን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ምርጥ አባት ኖት እድሜ ይስጥልን
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን ምርጥ መምህር ነዎት አባታችን
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 4 года назад
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን በእውነት በጣም ደስስስ የሚል የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን አባታችን
@codykameron3428
@codykameron3428 3 года назад
I know Im asking randomly but does someone know a way to get back into an Instagram account? I was stupid lost the password. I appreciate any tips you can give me.
@henokassefaabejemotivation6192
@henokassefaabejemotivation6192 4 года назад
ረጅም እድሜ ይስጥዎት ትልቅ ትምህርት ።መጋቢ ሀዲስ እሸቱ
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
በእውነት ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 4 года назад
በጣም የሚወዶው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚኣብሄር ከኣስመራ
@mohafetah80
@mohafetah80 4 года назад
በጣም ነው የማደንቆት የሠው ትልቅ እርሶን አየሁኝ! ዕድሜና ጤና እመኝሎታለው።
@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ
አባታችን የዘመናችን ሊቅ በእድሜ በፀጋ በጤና በፍቅር ያቆይልን አሜን
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 года назад
ወላሂ ይሄ ሰው ይመቸኛል አላህ ያቆይህ
@metages2400
@metages2400 3 года назад
አሜን ማርዬ
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 3 года назад
አንተ ታላቅ ነህ ለሀገሬ እኔም ለሼኮችና ለሁሉም ክብር አሉኝ።
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 3 года назад
የውሀ ልጅ!
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 3 года назад
አሜን እደሜና ጤናይሰጠዉ
@user-mo8go1ti6v
@user-mo8go1ti6v 3 года назад
Amen
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 3 года назад
ወላሂ ይሄን ሰው ትወደው ለሀቅ የቆመ ግልፅ ደስየሚልጨዋተኛነው
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 4 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@ashenafidessalegn1420
@ashenafidessalegn1420 Год назад
ይገርማል በእውነት አለመሳቅ አይቻልም
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 2 года назад
መጋቢ አዲስን ጌታአይነሥውር ያደረገው ቢያዩ ይስታሉብሎነው በጣም እወዶታለሁ።
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 3 года назад
ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@teriyeseyoum4216
@teriyeseyoum4216 2 года назад
እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን የተዋህዶ እንቁ ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 8 месяцев назад
Long life abatachin thanks very much
@shkurbest2408
@shkurbest2408 3 года назад
መጋቢ
@dahab7484
@dahab7484 4 года назад
ወላሂ ሙጋቤ ስወዳቼው
@ethio-nov
@ethio-nov 4 года назад
enie erasu anchin sewodesh
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 4 года назад
ሙስሊም ሁነሽ ቄስን መውደድሽ ጥሩ ቤተሰብ በስነስርአት በጨዋነት እዳሳደጉሽ ምስክር ነው እውነተኛ ኢትዮጰያዊ
@wasiemohammed2019
@wasiemohammed2019 4 года назад
“ሙጋቤ” ....ተመችቶኛል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 года назад
Ye enea mare :- megabiy belshe armiwe mugabea ye Zimbabwe 🇿🇼 president nachew
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 3 года назад
የሄንን ሰው ትወደው የሚናገረው ሀቅልብ ያረካል እዲሜይስጥህ
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 4 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 8 месяцев назад
Thanks very much abatachin
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 3 года назад
የኔ አባትእደሜና ጤናይሰጠዉት
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 года назад
መጋቢ ስውድህ እግዚአብሔር ስላምክን ያብዛልህ
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 года назад
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 3 года назад
መጋቢ አዲስ ይባርኮ ሳይሆን አብዝቶ ይባርክልኝ! አሜን ያስቡኝ አባታችን። አሜን።
@tamenemitiku8396
@tamenemitiku8396 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 4 года назад
አባቴ በድሜ በጤና ኑሩልኝ😘
@amanuelaberadagne8281
@amanuelaberadagne8281 3 года назад
ፈጠራ ይባርክ ራጅም እድሜ ይስጥልን
@pawlospawlos8069
@pawlospawlos8069 3 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ
@habtemichaelaleme6959
@habtemichaelaleme6959 4 года назад
ዋው እንደጉድ ቅኔ ተዘረፈ! የጎንደር ትዝታ… መጋቢ አዲስ እሸቱ እንድሜና ጤና ይስጥህ!
@tube953
@tube953 4 года назад
Edma ena tena yestewt fetari
@Maleda223
@Maleda223 4 года назад
መናገር አልችልም ስለአክብሮቴ 🙏
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
I just love to hear you🙏 you make my day. you take me out of stress thank you God-bless🙏
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 2 года назад
ሁሉም የሀይማኖት መሪዎች እንደእርሶ ቢሆኑ ታድለን
@gresuduki4167
@gresuduki4167 4 года назад
ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኑሮአችንን አቀለለ እኛንም አቃለለ…
@Adareify
@Adareify 4 года назад
Gresu Duki ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኑሮአችንን አቃለለ እኛንም አቀለለ ነው ያሉት!
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
በእውነት ትክክል ናቸው
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 4 года назад
አንተን 10,0000ሺህ ያድርግልን ።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
እኔ እምለዉ የማያሥቀዉ ሁሉ ነዉ የሚያሥቃችሁ ትልቅ ነዉ ግን ሣይገባችሁ ትሥቃላችሁ ቃለ ሂዘት ያሠማልን ምርጥ አባታችን መምህራችን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Ere memhrache eyaseku New meyasetmrute ehteyeeee
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 4 года назад
እና ህዝቡ ያልቅስ ታዲያ ችግሩ የሚያስለቅሰው አልበቃ ብሎ ባይሆን በዚህ ፈታ ቢል ምን አለበት አንዳንዴ የቅናት ያስመስላል
@zemzem5549
@zemzem5549 3 года назад
እድሜ ጤና ይስጥክ መምህር
@user-ju7oy9gr3k
@user-ju7oy9gr3k 3 года назад
በማያስቀው ቦታ የሚስቁትድምጽይረብሻል መልካም ትምህርት ነው
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 2 года назад
እድሜ ይስጦት
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 года назад
I ALWAYS LOVE YOU. GOD BLESS YOU1
@samdan1425
@samdan1425 4 года назад
@Weldeyes kebede He is teaching you unless you are out of your mind. The one who talk is someone like you. Just seat and spit all kinds of poison complaints. Open your mind. Did he ever support or advocate killing or killers? Shame on you Weldeyes
@metkelawiteclom4535
@metkelawiteclom4535 4 года назад
Best man!
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Edemina tena yestiwoti memeher
@Rahfamilly
@Rahfamilly 3 года назад
Memihiruu btammm new madenqachewwww.
@tewodiroszerihun1845
@tewodiroszerihun1845 4 года назад
እወዶታለው
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 года назад
Megabi eshetu endew bizzzzzzzzzzuuuuuuu edme nuru
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 4 года назад
Amen Kalehywot yasemaln
@engidateklue6201
@engidateklue6201 4 года назад
Edemena tena
@user-bi8jg2ec5o
@user-bi8jg2ec5o 4 года назад
Denke sew akbariw nege egezabiher yakbrot 💚💛❤️👏
@genetbreket3951
@genetbreket3951 4 года назад
Kale eywet yasmleig
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
@10:35 ላይ "ሙቻለው እንጂ ምኑን ተቀኘሁት አንተ ከሰማኸኝማ" 😂😂😂
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
ክክክክ፤
@melatkefyalew9766
@melatkefyalew9766 3 года назад
"በዚሁ ኮሜዲያን ልሁን እንዴ"
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 года назад
Megabi hadis, mirt sew!
@saranoora5692
@saranoora5692 4 года назад
መጋቤ ሀዲስ ፀጋውን ያብዛሎት እውነት ነው ሰው ሲያደንቅም ሲያጥላላም በምክንያት መሆን አለበት አሁን ግዕዝ ሲናገሩ ሰው አጨበጨበ ሳቀ የምር ገብቷችሁ ነው???ቦታ እንምረጥ የምንስቅበትንና በምናጨበጭብበትን የምናደንቅበትንና የምናጥላላበትን
@tekahailu6360
@tekahailu6360 4 года назад
*Hulam andegna* megaba hadis!👍
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@__-pd7tc
@__-pd7tc 4 года назад
"ኣይነስውር ማለት የበረንዳውን ኣጥፍቶ የሳሎንን ያበራ ማለት ነው" ....እውነት ነው
@solianahintsa1071
@solianahintsa1071 4 года назад
ውድ መምሕራችን
@dhery3171
@dhery3171 4 года назад
እንቁ የኦርቶዶክስ አባት
@Rahfamilly
@Rahfamilly 3 года назад
Ginnn minnn yadregal madneq mikrachewinn kmesemut yadregene kmetgbirut.
@user-ld1xe2zz1r
@user-ld1xe2zz1r 4 года назад
❤❤❤
@Addis_Kimsha
@Addis_Kimsha 4 года назад
yeneta hadis endante aynet lehodu yadere sew ayche alakm. ye Egziabher betemekdes sifers betekrstiyan mekera siwordbat ayteh endalayeh semteh endalsemah honeh STAND UP COMMEDY bemitaleleh ferfari takerbaleh.... Egziabher yejihn yisetehal
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 4 года назад
sewedote eko
@romanabate4151
@romanabate4151 4 года назад
ወይ ተዋቸው ይሳቁ።
@yordanos1852
@yordanos1852 4 года назад
Wow
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 года назад
ክክክክክክክክክ ሳቅ ከቁምነገር
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 3 года назад
እርሰዎን ማዳመጥ አይሰለቸኝም።
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 года назад
ሰዉ ግን ምነካዉ በደብ ሳአዳአምጥ ለጭብጨባ ለጩህት ይቸኩላአል ቢጠየቁ አዱንም የሰሙ አይመስለኝም
@wesenyeleshbiru7031
@wesenyeleshbiru7031 4 года назад
የሚናገሩት ቅኔ ነው
@aadd13
@aadd13 4 года назад
Ene erasu betuga lisema achebichabi hula minem ayisemum iko machebcheb
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 года назад
ቅኔም እኮ መዳአመጥ ይፈልጋል ለመረዳአት
@yizengae3675
@yizengae3675 4 года назад
ለመረዳት ለማዳመጥ መሰጠት ያስፈልጋል ቅኔ ደሞ አዳማጭ መሆን ያስፈልጋል ስለሜገባቸው የተማሩ ስለሜበዙ ይገባቸዋል
@sabateklay7357
@sabateklay7357 4 года назад
@@wesenyeleshbiru7031 እውነት ነ ኢትዮጵያ ህዝብ ማጨብጨብ ይወዳል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Abatchen edeme yesetote noruleneee
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 года назад
"ምኑን ተቀኘሁት አንተ ከሰማሀውማ።😂😂
@akrammosa6866
@akrammosa6866 4 года назад
አቦ እድም ይሥጥህ
@menalegirma6972
@menalegirma6972 4 года назад
Jegina neh megabi hadisss
@getachewbelete3024
@getachewbelete3024 4 года назад
Lbebrhan
@MakdisAsafa
@MakdisAsafa 4 года назад
Wwwwwwdddddd.abate
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 4 года назад
Yemigerem yekene sew edmyotn yarzemew
@abiyengida4207
@abiyengida4207 4 года назад
Can I know where u r helding this programs? I wanted to attend the program, but I don't know where the live program is being held....and also I wanted to know if I can be updated about when and where to attend the live programs regularly....
@PlRATE
@PlRATE 3 года назад
they usually held this program @ras hotel
@astergirma9990
@astergirma9990 4 года назад
ሰዉ ዝምብሎ ነው እንዴ የሚስቀዉ
@birktitesfaye1583
@birktitesfaye1583 4 года назад
Mullu Sewu
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@user-bi8jg2ec5o
@user-bi8jg2ec5o 4 года назад
Endi maderege felego new 💚💛❤️👑💪👈
@kiyasolomon8764
@kiyasolomon8764 3 года назад
ምን አይነት ነፈዝ ተመልካች ነው የሞላው ?ዝም ብሎ ማግጠጥ ምን የሚሉት ድድብና ነው?ምን እንደተባለ እንኳን በወጉ አይሰሙም ቲሽ
@mealasnebrata1320
@mealasnebrata1320 4 года назад
😄
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 4 года назад
እውነት ሰዎቹ እየሳቁ ነው ወይስ የሳቅ ክላሲካል ነች። ሰዎቹ ከሆኑ ዝም ብሎ ለመሳቅ የመጣ ነው የሚመስለው።
@mehratmamo9813
@mehratmamo9813 4 года назад
ይህ ሕዝብ ግን ጤነኛ ነው ለምኑ ነው የሚስቅ የሚገለፍጥ የሚያጨበጭቡት ከመልክቱ ይልክ መሳቅ መሳቅ መሳቅ ገብቷቸው ነው ወይስ………
@yizengae3675
@yizengae3675 4 года назад
ሲጀመር እሜናገረው ነገር ግልፅ ስለሆነ ይገባል ቅኔውን እየተነተነ ስለሜያስረዳ በጣም ነው እሜገባው የአቀባበል ወይም የአሰማም ችግር ካለ አይገባውም
@herenheren8794
@herenheren8794 4 года назад
👍👍👍👌👌👌😍😍😍💚💚💚💛💛💛💝💝💝
@asproduction436
@asproduction436 4 года назад
"የስልጣን ዋስትና ብረታ ብረት ነው" ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NrMV1S0n4ys.html
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 4 года назад
ውይ መለፍለፍ ታዋቂ ለመሆን መሮጥ ላይ ተጠምደዋል እኝህ ሰው
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 4 года назад
ግም ጭንቅላት ነህ ቀፋፊ
@selambemidir4336
@selambemidir4336 4 года назад
Betam yeqoye new benegerachen lay semonum yetenagerut aydelem ... enastewel
@antetube6090
@antetube6090 4 года назад
አሁን እስቲ ምኑ ጋር ነው ታዋቂ ለመሁን የሚሮጥበት ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ በጭባጫ
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 года назад
አንቺ አታዊቂውም እንጂ እሱኮ ታዋቂ ነው በተለይ በኦርቶዶክስ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 года назад
ቀናህ ተበሳጨህ በሰው እውቀት ከምትቀና ተማር አብብ የወሬ ቋት እንዳንተ አይነት ደደብ ነው አገራችንን የሚረብሸው ታሪክ አያነብም አያውቅም።
@abreshtame5207
@abreshtame5207 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ ስወዶት እድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጦት
Далее
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 998 тыс.
Что думаете?
00:54
Просмотров 790 тыс.