Тёмный

በዚህ ዘመን አስታራቂ የለም ለምትሉ አለ 

Miky tube  ሚኪ ቲዩብ
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

በዚህ ዘመን አስታራቂ ጠፋ ፣ተገፋፋን ፣ መተዛዘን ጠፋ በሚባልበት ዘመን መልካም ሰዎች እንዳሉ ያየንበት ነው ፣ሁላችንም የሚቀጥለውን ትውልድ ልናስተምራቸው ይገባናል ❤❤❤#eregnaye #couples #mikytube

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Год назад
ማዋይሽ የኔ ሩህሩህ የሁሉ አስታራቂ የእውነት ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ አችን እህትም ጓደኛም አድርጎ ስላስተዋወቀኝ ፈጣሪ ፈጣሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤😍😍❤ የኔ ቅን አች ለሁሉም ደራሽ ነሽ ❤😍
@embeteferede5119
@embeteferede5119 Год назад
በጣም ነው ምታሥጠሉ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Год назад
እኔ ልነግራችሁ አልቻልኩም በጣም በጣም ደሰ የምትሉ ፈሪሐእግዚአብሔር ያደረባችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይመሰገን።
@agreselammnwuyelet2401
@agreselammnwuyelet2401 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወድ እና የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ውዳጆች የእምአምላክ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ በሰላም በጤና በፍቅር የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ብዝት ያደረገልኝ ማዋዪሽዬ የኔ እህት ታላቄዋ የኔ ትሁት የኔ አሰታዋ የኔ መልካም አንቺን የሚገለጽ ቃላት ፈልጊ አሰፈልጊ አጣሁኝ የደስታዬ ምንጭ የጭንቅቴ ደራሽ እወድሻለሁ በይ ዝም እላለሁ ❤ ጥሩ ትምህርት ነው የሰራችሁት ያው ማዋዪሽ በላዉ አለቺ እና እናመሰግናለን እመቤታችን ሁሌም በፍቅር ታጎናፀፍልኝ በመጀመሪያ ግን ጭንቆኝ ነበር ❤❤❤❤❤ብርቱ ቀጥሉብት ❤❤❤
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Год назад
ውይይይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ካሳየ በዝህ ዘመን ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው ወንድ ማግኘት መታደል ነው እንኳን በሰላም መጣሽልን ❤❤❤❤እወዳቺሁዋለሁ ❤❤❤
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
ወይ ዘንድሮ እውነት ውሸት መለየት አቃተኝ
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 Год назад
ትክክል እንደው ይሄን ሚዲያ ያጥፋልን ውሸት ብቻ ውይይይይይ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
የምር በጣምምም ነው የደነገጥኩ ተው ግን እደዝህ አይነት ነገር አታምጡ በትዳር መሃል እኛንም አትፈትንኑ እኔ አሁን ልቤ ስብር ነው ያለ እውነት መስሎኝ
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
የሰራችውን ይሰጣችው ውነት መሰሎኝ ምሳዬን አቁሜ ማየቴ ምን አለ ቀድሜ ኮሜንት ባነብ ኑሮ
@אסתרגססה
@אסתרגססה Год назад
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@emebtfeker8697
@emebtfeker8697 Год назад
ጥሪ ትምህርት አለው እውነት ነው ግን ለምን ታጨንቁናላችሁ ውይ ለማንኛውም እንኳን ሰላም ሆናችሁ በሌላ አይነት ትምህርት ብታስተምሮን
@እናተአለሜ
@እናተአለሜ Год назад
እሽ ስታስጠሉ በስማም እንዴት እንዳስደነገጣቹኝ ከናተ ልጆቹ ናቸው ያሳዘኑኝ
@allamallam7725
@allamallam7725 Год назад
ይህ ነገር እውነት ሁነ እንዴት ፓራክ ነው በሉኝ ካሳየ ፓራክ እያረግሽ ነው ውይስ😢አምረረሽ እግዚአብሔር ወደ ፍቅራችሁ ይመለሳችሁ ፓራክ ነው ግን ስግምት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 Год назад
እግዚአብሔር እንኳን ልብናሸን መለሰልሸ እኛ ሰወች ሰንባል ከሚያሰማሙን ይልቅ የሚያጣሉን ተጥያቄ እናበዛልን ከዛ የተነሳ የ ሰወች ከሰዓት መቶ ጥሩ ነገሮች ይልቅ አንዲት መጥፎ ነገሮች መዘን እሰከ መለያየት ነበረ እሰከ መጠፋት እንደረሳለን ሰትገኑኝ አንች በንብ ለምን አልጠየቅሸውም ሶሰትን ያክል ልጀ ከወለዳቹሁ በሗላ ለምን የህን ጠየቀ ጠየቅሸ???ሲቀጥል አሁን የሰጠው ደሙ መቀበያቹሁ ሳዓትነው እንጀ የለያየት አይደለም ከዛም ከፈሲ ደግሞ ሊላ በታገቢም ሶሰተኛ ሁለተኛ ነው የምትሆኝው የሌላ ሰውልጀ ማሰደግ ሰለማይፈል አክሎ ልብናሸን ይመልሰልሸ
@ftr-gx3tu
@ftr-gx3tu Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 Год назад
Wud bka yeswu lji yisasatl eko 😢😢😢😢😢 terjuuu bentsh
@amnaslama4484
@amnaslama4484 Год назад
ወይኔ ስታስፈራ እንኳን ፕራንክ ሀነ😢😢😢🙏🙏🙏
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsedaluzeleke7608
@tsedaluzeleke7608 Год назад
lejoechi segodue seyaue enate abateme yegodale abero
@betyhana4777
@betyhana4777 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@iui44i22
@iui44i22 Год назад
ወይኔ የምር መስሎኝ😢😢😢ትልክ ትምህርትትትት😢❤
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 Год назад
Besmam edt edednkgtku marmn ewunt meslong😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mahletube
@mahletube Год назад
ውድ ቤተሰብ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ፣ እና በህይዎታችሁ ከገጠማችሁ አጣብቂኝ ነገሮች እንዴት እንዳለፋችሁ ማስተማር ከፈለጋችሁ ፃፉልን አና ቪዲዮ በስልክ እንድንሰራ ግብዣችን ነው፣ በትብብር መልካም ነገር እየሰራን መልካም ትውልድ እናፍራ ፣ ከዚህም ከእስራኤል ያላችሁ ሳርፕራይዝ(הפתעות ) ማረግ የምትፈልጉ ፃፉልን እንመለስላችኋለን +972533339426
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እናመሰግናለን ሚኪ በተላይ በአረብ ሀገራት ያሉ እህቶቻችን ብዙ ችግር ፈተናና ውጣ ውረዶችን ስለሜሣልፉ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን በሚዲያችሁ እዴሥተላልፉ ስለፈቀዳችሁ እናመሰግናለን 🙏❤ በርቱ እንወዳችሗለን ❤
@tsedaluzeleke7608
@tsedaluzeleke7608 Год назад
Be negerehi laye emebetachen meneme negere yelebateme bedegelena tsenesa bedegelena newo yeweledechewo tefetohi adeleme chekolehi newo enje
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ከጭንቀት ገላግላችሁናል እናመሰግናለን አትጫወቱብን የምትሉ ኮመታተሮች እነሱ ለመጫወት ሳይሆን እየሆነ ያለውን ለማሥተማር ነውና ቪዲዎውን እዩት አስተማሪ ነው
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
ደምሪኝ🙏🔔🔔🔔🔔❤❤
@natinuke
@natinuke Год назад
Tselote tesemtuwal temezgen amlake prank argi iyalku nebere betam Desi bilongal❤❤
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
እንኳን የውሸት ሆነ በውነት እወዳችዋለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 Год назад
Enkwanm wusht hon yemr😢😢😢😢
@Phone-mz7me
@Phone-mz7me Год назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
የሴጣን ጆሮ ይደፈን አረ ተው አያቹው በመሃላቹው ሰጣን አስገባቹው የቱብ መጨረሻው ይሄ ነው 😢😢😢😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እባክሽ ካሴዬ በርግጥ ያናድዳል ብሆንም ቻይ ለልጆሽ ስትይ ወንዶች ሆዳቼው አይገኝም
@tsedaluzeleke7608
@tsedaluzeleke7608 Год назад
enes ewonete meselogne aneten tesasetehale eko beye neber enqaneme woeshete hone asazenehegne neber
@kashif-du7ck
@kashif-du7ck Год назад
❤❤❤🎉🎉
@dhhmanso5572
@dhhmanso5572 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💞
@meseoroyoutube287
@meseoroyoutube287 Год назад
Wayyoo waqaa akkaa ittii rifadhee dhugaa see bagaa dhugaa tanee
@senayttayu5308
@senayttayu5308 Год назад
ተመሰገን
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@Astertube-he9uz
@Astertube-he9uz Год назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hasentube19
@Hasentube19 Год назад
ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠችሁ ሰለመችሁ ዪብዘ ሰብ ለዪክ ኢንበረታታ
@AssyaHailo
@AssyaHailo Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Год назад
እውነትባለመሆኑደስይለናልግንከናንተይህአንጠብቅምአይፕራንክጉዱ🤔🤔🤔🙏🙏🙏
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 Год назад
እንኳን ደና መጣችው
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Год назад
ግሞች ዲራማ ብላችሁ አሰሩም እኛን ውነት አስመስላችሁ የምታስጨንቁ አር ወደዛ
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 Год назад
ያለፈ ታሪክ ነው
@hailemichaelwoldegiorgis7345
እህቴ እኔ ያደጉት ያለእናትያላባት ነው ያደጉት እና ልጆችሽ ይእገባድ ነው
@accacc3506
@accacc3506 Год назад
በስላሴ ስም እናተግን ምንአደረግን አረ ተዉ 😢 አትጫወቱብን. በቃ ኮሜትስንፅፍ ሞኝሆንባችሁአደል 😢 አዝናለሁ 😢
@accacc3506
@accacc3506 Год назад
ቀላል ውሸት ሰሩልን
@zaalikaawaadoo3897
@zaalikaawaadoo3897 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaudAldosare-rg8lj
@SaudAldosare-rg8lj Год назад
እንኮን በሰላም መጣችሁ
@Tube-cw9vn
@Tube-cw9vn Год назад
ታረቁ እህት ነገር አብረጅ ስተት ቢኖሪም ያሳዝናል ባልሺ ሚስኪን ነገሪ ነው
@kiyaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@kiyaaaaaaaaaaaaaaaaaa Год назад
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
እሥከመቸ እደምንሮ አናውቅም እና እባክሽን ከልብሽ ይቅርበይው
@masarathdxb6105
@masarathdxb6105 Год назад
😳😳😳😳😳
@fattuRahima
@fattuRahima Год назад
😂😂😂😂😂😂😂💔💔💔💔💔😭😭😭
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 Год назад
ፐራንክ ነው እንዴ????
@wazir5353
@wazir5353 Год назад
🎉😂😂😂😂😂
@mqdstadlch902
@mqdstadlch902 Год назад
ምነዉ እሄናህል ጠየቅሺዉ መለሰልሽ መዋሸት ነበረበት ያለፈ ሂወትነዉ አሻፈረኝ አልሽ
@tekelechbiru7129
@tekelechbiru7129 Год назад
😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MeriMTube
@MeriMTube Год назад
አልሀምዱሊላህእካን አሰተማሪሆናየኔእናትናአባትተለያይተውነውያደኩትአሰዘነውኝነበርልጁወቺበርቱአይለያቺሁ በተረፋፍሮፋሎንበመጨንወደቤቴጎራበሉላሰብሸርአርጉኝወገኖቸ
@areenmohammad9293
@areenmohammad9293 Год назад
💔💔💔💔😱🙆‍♂️😱😱🙆‍♂️😭😭😭
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Год назад
እንኳን ዉሸት ሁነ
@tsedaluzeleke7608
@tsedaluzeleke7608 Год назад
amen mesekeney dese setele
@ajmandubai7643
@ajmandubai7643 Год назад
አይምሮባችሁም
@שלומיתהיילה
@שלומיתהיילה Год назад
זה לא מצחיק תדר צחוק אדלם זה ממשי מגיל😜
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
እኳንም አልተጣላቹ ግን በጣም ገገሞች ናቹ ውሸት በምነታቹ ለማስተማርም ቢሆን ሀጠያት አይደለም አረዴ???
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kashif-du7ck
@kashif-du7ck Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዢአብሔርደሰገን
Далее
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 1,1 млн
У БЕЛКИ ПОЯВИЛИСЬ КОТЯТА#cat
00:20
«По каверочку» х МУЗЛОФТ❤️
00:21
YouTube በማቆሜ ደስተኛ ነው?
15:53
Просмотров 2,6 тыс.
БЕЛКА РОДИЛА КОТЯТ#cat
00:20
Просмотров 1,1 млн