Тёмный

አባት. እቃ አልፈልግም ብር ትስጠኝ መልሽው 😭 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 248 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 2 месяца назад
የተንቢ የሴቶች ተምሳሌት ነች የሚል ብቻ👍👍👍
@hawawolloh
@hawawolloh 2 месяца назад
ውድ የመዳም ቅመሞች ተክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ 🥰
@user-yk4nc6ku3k
@user-yk4nc6ku3k 2 месяца назад
አሚን
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 2 месяца назад
አሚንንንን ያረብ ❤❤❤❤❤
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 2 месяца назад
amen amen amen
@user-rw5xj5nj2k
@user-rw5xj5nj2k 2 месяца назад
እኔ እርፅሱ ሳየው በጣም ሳኩኝ ግን ባዳምጥሽ ሌላ ነው እምታወሪው😂😂😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 2 месяца назад
እደኔ ወላሂ😂😂😂
@user-rh6gb1yt4j
@user-rh6gb1yt4j 2 месяца назад
ያችን ኮሜት አብቤ ወጣሁ😂
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-dt1st2pf4k
@user-dt1st2pf4k 2 месяца назад
እኔሰብትሉ ቱቱቱቱቱ😂😂😂
@sgsgdhhddbhddh341
@sgsgdhhddbhddh341 2 месяца назад
እደኔ😮
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 месяца назад
ዛሬስ ባጣም ነው ዳስ ብልኝል እስኪ ያሳው ዳስታ ምያስዳስታው ብቻ ላይክ ለምዬ አላህ ባጉልባት ላይ ጉሉባት ይጫምርልሽ ያኔጃግነ😢😊😊
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 2 месяца назад
❤❤❤ደስታሽ ደስታየነዉ ሀገራችንን ሰላም አረግልን 😢😢 🤲🤲
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሙ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ ጀግና ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ምቀኛ ልብ ይስጣቸው😂😂 😍😍 የመዳም ቅመሞች ተው በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ከፍቶኛል ዛሬ😢😢😢😢
@AleykaMohammed-sn4vu
@AleykaMohammed-sn4vu 2 месяца назад
ያአላህ መጨረሻችንን አሠምርልን ያረብ ሰርተን ለሀገራችን ያብቃን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 1:51
@user-uc5gc1pt5d
@user-uc5gc1pt5d 2 месяца назад
ከምንም ነገር በላይ ታማኝ ሰዉ ያስፈልጋል ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝና ልቤ የተነሳሳዉ ለሁለት ቤት ማሰራት የቤት እቃም ጭምር ምፈልገዉ
@Sariy177
@Sariy177 2 месяца назад
የስደት እህቶች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲አችንም
@Zemzemjemal
@Zemzemjemal 2 месяца назад
ስራሸ ጥሩ ሆኖ እያለ እርእስ የምትፅፊዉ ሌላ ገብተን ስንሰማሽ ሌላ ምን ሆነሽ ነዉ ሁሌ የሌለ እርእስ የምትፅፊዉ ዘባርቄ🙄🙄
@user-dt1st2pf4k
@user-dt1st2pf4k 2 месяца назад
እኮ😏😏😏😂
@ShibeshiShibeshi
@ShibeshiShibeshi 2 месяца назад
😂😂 እኔም ርህስ አይቼ ነው የመጣሁት
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Месяц назад
Mine tawikalech yich mahayibe
@eyugeru9039
@eyugeru9039 9 дней назад
እኮ😊😅😅
@arditube5698
@arditube5698 2 месяца назад
በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ
@user-nf1ie3yx8y
@user-nf1ie3yx8y 2 месяца назад
ጠንካራ ነሽ እኮ ጌታ ይጠብቅሽ አንቺን ሳይ የምበረታው ስወድሽ ጀግና❤❤❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 2 месяца назад
ጠንካራ ሴት ❤ስወድሽ እኮ ጀግኒት❤ ኑሪልኝ የቡታጅራዋ ቅመም
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 месяца назад
ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 2 месяца назад
ለሙየ እኔም አችን ነው የቤት እቃ እማስገዛሽ የኔ ውድ በጥራት ያቀርቢያለሽ❤❤❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 2 месяца назад
የኔ ዉድ ምናለ አገሬ ወዳች ቢቀርበኝ ኑሩ ለኔም ብዙ እቃ እገዛሽ ነበር ግን የኔ አገረ ወሎ ነዉ❤❤❤❤ ብቻ ደስ የምትይ እህት ነሽ የኔ ዉድ የኔ ጀግና ሴት ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 2 месяца назад
የወሎ አሉልሽ እነደረሴ ሰአዲ
@makeya2128
@makeya2128 2 месяца назад
ሰለምሽ ዪብዛ ለሙዬ በርቺ እኛንም አበረታቱን እኛም እንደናተ ጀግና መሆን እንፈልጋለን ዉድ የገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለማቹ ዪብዛልኝ ሲቀጠል በጣም ልብ የሚነኩ ሚስኪኖች ብዙ ጊዜ እለቃለዉ ግን ማንም አያየኝም የባካቹ ሼር በመረግ የሚመለከተዉ አካል አድሩሱልኝ በላህ መስተር አብነት ብዙ ጊዜ እፅፈለዉ አዪመልስም ዊልቸር የጣች የዪምሮ በሽተኛ ወዘተ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 1:28
@selamtube1319
@selamtube1319 2 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ለምለም በርቺ እኔም ቤቴን ስጨርስ ፈልጋለው ለምለም❤❤❤
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 2 месяца назад
ማሻአላሀቢቢጎበዝጠንክሪ
@user-pj3lg2ww4y
@user-pj3lg2ww4y 2 месяца назад
በቃ እኔ ብሪን ብቻ ማጠራቀም ነው የምን ካርጓ ማረግ ነው ሆሆሆ❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 2 месяца назад
ትክክል ምርጥ ምርጥ እቃ አለኮ ኢቲዮፒያ
@Jameela-pt4yd
@Jameela-pt4yd 2 месяца назад
ወገ ስንት ነዉ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 2 месяца назад
ልክ ነሽ እኔም ለሙን ነው የማዘው እጅ አልገዛም
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 месяца назад
😂😂😂እቃካልገዛሽማ እዳታደርጊ እኔአለሁጂ ብጥጣሽ ስብስቤ ግራ የገባኝ
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 2 месяца назад
የኔ ውድ እኔ ልገዛ ነበር ታውኩት ምን ሊሰራልኝ በይ እዛው ሀገር የተወሰነ ከገዛሁ ይበቃኛል ሆሆ ዋናው ብሩ ነው ​@@user-dq1pl4wt8p
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 2 месяца назад
ሊሊዬ ስወድሽ ❤❤❤❤🎉🎉
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 2 месяца назад
ለምዬ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 2:41
@user-st9sh1os4l
@user-st9sh1os4l 2 месяца назад
የኔሜር ወሎ ክፍለሀገር ትልኪአለሽ እዴ.
@temimatemima3730
@temimatemima3730 2 месяца назад
በርች ዉዴ ኢንሺአላህ ሀገር ስገባ ቦረናመካነ ሰላም ትልኪልኝ አለሺ
@wollo2164
@wollo2164 2 месяца назад
ዋውው ጀግና ሴት❤
@tbaheru
@tbaheru 2 месяца назад
ለሙየ ስወድሽ ደስ ትይኝ አለሽ♥♥♥
@salamsami1988
@salamsami1988 2 месяца назад
Yemexafiu lala yemiweeaw demo lala❤❤
@yousafkwt2178
@yousafkwt2178 2 месяца назад
ሲጀመር ሶፋው የተለያየ ከለር ከለር ካለው ምጣፋ አንድ ከለር መሆን አለበት ያለበለዚያ ለይታ ይረብሻል አያምርም
@DerbiBacheya
@DerbiBacheya 2 месяца назад
Yene konjo yetabi🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 2 месяца назад
በርቺ❤❤❤የኔሊዩእህቱ🎉አሬአነችውድለሙ
@user-er2io2sp4f
@user-er2io2sp4f 2 месяца назад
የኔ ጀግና ለሙ❤❤❤❤
@user-dg5uy1rk1r
@user-dg5uy1rk1r 2 месяца назад
ለሞ፣የኔ፣ውድ፣እህቴ፣የኔ፣ጀግና፣እግዚአብሔር፣ ይርዳሽ፣ስላም፣በይልኚ፣ፎሚልሺን
@user-gz5lq7db5w
@user-gz5lq7db5w 2 месяца назад
አላህ ያጠብቀን እህቶቻችን
@yashimebet1562
@yashimebet1562 2 месяца назад
ዋውውእህቴበርች
@hayathsssen3144
@hayathsssen3144 2 месяца назад
ጠካራ ሴት ነሽ ሀቀኛ ነሽ ለምለም ኮቦልቻ ትልኪያለሽ ?
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 0:37
@simira-bf9kd
@simira-bf9kd 2 месяца назад
ደሴትልኪለሲ
@anaweralhajre5246
@anaweralhajre5246 2 месяца назад
የትነሽ ለማዘዝ ፈልጌነበር
@ngsti4018
@ngsti4018 2 месяца назад
Wow
@selamyamana-hu2zi
@selamyamana-hu2zi 2 месяца назад
💖💖💖💖
@mekiyasaid6407
@mekiyasaid6407 2 месяца назад
ጎበዝ የሴት ምሳሌ በርቺልኝ
@mekiyasaid6407
@mekiyasaid6407 2 месяца назад
አድራሻሽ የት ጋ ነው
@user-rf5rs7tk1h
@user-rf5rs7tk1h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉዶችዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@saidasaid467
@saidasaid467 2 месяца назад
መጋረጃው ያምራል
@user-zz7kt1rx2h
@user-zz7kt1rx2h 2 месяца назад
ጀግና❤🎉
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 2 месяца назад
🥰🥰🥰
@bortokanhoweidy9881
@bortokanhoweidy9881 2 месяца назад
ወዎ ጎቦዝ ባርች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 2 месяца назад
ለምየ አች ሙሉ ሰዉ ነሽ ግን የጎደለሽ ትዳር ብቻ ነዋ የኔዉድ አግቤ ሰት ነሽ እድሜ ቆሞ አይጠብቅሽም ሁሉም አላፌነዉ ልጅ ያስፈልግሻል የኔዉድ እሱን አርገሽ እደማይሽ እርግጠኛነኝ ግን ከዜ በላይ ባትቆይ ጥሩነዉ
@HiwetAserat
@HiwetAserat 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 месяца назад
የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@HiwetAserat
@HiwetAserat 2 месяца назад
ምንጣፊ ስንት ነዉ
@mahdersewunet8847
@mahdersewunet8847 2 месяца назад
ቱርኪያ😂😂😂😂ተርኪየ/ተርኪ
@user-es9iv6lg5u
@user-es9iv6lg5u 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-vg9zj7lt4u
@user-vg9zj7lt4u 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 2 месяца назад
🥰🥰👍
@user-rt9if9pl1w
@user-rt9if9pl1w 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gz5lq7db5w
@user-gz5lq7db5w 2 месяца назад
አሚን ለሁላችነም
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 2 месяца назад
❤❤❤❤
@Allmma-ko3pw
@Allmma-ko3pw 2 месяца назад
Tefiteshal beselam new
@user-es9iv6lg5u
@user-es9iv6lg5u 2 месяца назад
ቪድዮውን ላይ ያለውን ዝማሬ ስወደው
@hussnaheylo4328
@hussnaheylo4328 2 месяца назад
❤❤❤❤woww
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
ስላም ዋወወ🎉🎉🎉❤❤❤
@silasila926
@silasila926 2 месяца назад
እኔም ከንችነው ሚጣላበው ❤❤❤እዋዲሸሎ ጠንከራ ሴት ሲላሆሺ❤❤❤❤❤እና ማዳሚ ቤት ሆኔ ዩቱብ ማክፈት ፈልጋሎ ሲራዬ ሚጊብነው ሲላዝህ ከሲዳት እንዴት ልውጣ ልጅ ማውላዲናፊቆናል ማልሺን ሲላዩቱብ❤
@FedillaAbedllaYouTube
@FedillaAbedllaYouTube 2 месяца назад
ምንጣፍ የኮሪያ ነዉ ዉዶቼ
@user-hm4pk4ex6u
@user-hm4pk4ex6u 2 месяца назад
ለምለምየኔጀግናስወድሽአከብርሽአለሁ
@user-jv2qo3ds1f
@user-jv2qo3ds1f 2 месяца назад
We'd welw kelakes eka legezas
@mulu5
@mulu5 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TekalignAssefa-qg7ix
@TekalignAssefa-qg7ix 5 дней назад
good job
@LubabaUsin
@LubabaUsin 2 месяца назад
😢😢😢
@laila0123
@laila0123 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ur5rq3bk4k
@user-ur5rq3bk4k 2 месяца назад
ለማየ የስት ተምስለት ❤️🥰
@user-iy3mi8pv4i
@user-iy3mi8pv4i 2 месяца назад
Goboznesh ❤❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 2 месяца назад
❤❤❤😮
@user-fk4zt4wj9o
@user-fk4zt4wj9o 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉
@NejibaShukire
@NejibaShukire 2 месяца назад
Alegawe wagawe sinete nawe
@NanatKwt
@NanatKwt 2 месяца назад
Yene wede eneme lazeshe efaligalo silk ishenii endete aganyalo😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 месяца назад
ለሙ ጠካራ ሴት በጣም የማደቅሽ እስኪ የውጭብር እስኪ ስንት ይገኛል ንገሪኝ❤❤ቤቴ ሆሳናነው
@user-wo6vo5xe9f
@user-wo6vo5xe9f 2 месяца назад
ለሙዬ ደምሪኝ ስወድሽ🎉🎉
@user-se9hd6nz6u
@user-se9hd6nz6u 2 месяца назад
እሲቲ
@MmMm-uq7od
@MmMm-uq7od 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyalGebeway
@AyalGebeway 24 дня назад
Mentafiturkiya Sentnew
@zeritutube
@zeritutube 2 месяца назад
ምጣፉ አንደኛነወ ዋዉዉዉ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 месяца назад
ምንጣፍ እነ እርብያ መጂሬስ ያምራሉ በጣም
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 2 месяца назад
ሰው በር አሳብዶታል አይ ወገኔ አይቶ የማያውቀውን ሲያ ምን ያድርግ
@2-iu2co
@2-iu2co 2 месяца назад
የኔ ጠንካራ እህት🎉❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 2 месяца назад
ኣተስ ጠንካራ ነህ ኣብርሽየ ኣዞክ ኣተም ሁለም ተደርሳለህ የኔ ለባም ፈጣሪ ብቻ ከጠላእቲ ይከልክልህ❤🙏❤❤❤😘😘😘
@mominamehedi86
@mominamehedi86 2 месяца назад
ግን ወግዲ ታደርሻለሽ እስኪንገሪኝ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 2 месяца назад
ለሙን የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад
ዉድ ደሚሪኝ 3:10
@Smura2022Abdali-hk7rn
@Smura2022Abdali-hk7rn 2 месяца назад
ምቅርተይ
@ikram5205
@ikram5205 2 месяца назад
ስትብር ነው ለሙየ መጋረጃው እና ምጣፍ ስት ነው
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 2 месяца назад
ሩትና የተምቢ ይተዋወቁ የምትሉ እጃቹን ኣንሱ የተንቢ ጎበዝ ነሽ 👌😍
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 2 месяца назад
😂😂እጭ ምናገባን እኛ
@qweass2959
@qweass2959 2 месяца назад
​@@MeklitTube-vx6hqበጣም ምናገባን 🙄🤔
@ekramtube6423
@ekramtube6423 2 месяца назад
​@@qweass2959ዉደደምሬኚ❤❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 2 месяца назад
ይተዋወቃሉ ግን ለሚ ለሩታ የተቀበለቻት ኣይመስለንም❤
@meram123
@meram123 2 месяца назад
ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን
@satoghb2152
@satoghb2152 2 месяца назад
❤❤wwwww
@eexx2236
@eexx2236 2 месяца назад
❤💯💯💯💯💯💯
@armatawelebo3581
@armatawelebo3581 2 месяца назад
Hi
@user-gz5lq7db5w
@user-gz5lq7db5w 2 месяца назад
ብረ ይሰጠን እገዛሻለነ
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 2 месяца назад
እኔ ቴሌብዥን በባህር ልልክ ብዬ ኢንች 1ሺ 300 እሪያል ሲለኝ ተውኩት ምነው እዛ አልገዛም
@mintamir4333
@mintamir4333 2 месяца назад
እረ ግዥው. አሪፍ ነው.
@zakiyaabdulla4622
@zakiyaabdulla4622 2 месяца назад
ስድስት ፍራሽ እስከ ሙከዳዉ ስንት ይፈጃል
@TehetnaAbebe
@TehetnaAbebe 2 месяца назад
ሠላምእእኔ ኢትዩጰያከሰዉቤት12አመትሆነኝአሁንግንብሰደዲይሻለኛል😔😔😔😔😢😢😢😢
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 месяца назад
ሙተሻል እህቴ አስር እጂ ይሻልሻል አረብ አገር ከ ኢትዮጵያ 😢
@TehetnaAbebe
@TehetnaAbebe 2 месяца назад
@@madinahmadinah9515 በጣም የእውነት 😔😔😔😔ለመሆዲ ሁሌ አስባለሁ ግን ስቃይ አለ ስለሚሉኝ እፈራለሁ 😔😔
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 месяца назад
@@TehetnaAbebe ስቃይ ይሻላል አድ ቦታ ካለ ለውጥ እድሜጉልበት እና በግዜ ከመጫወት አች ጡሩ ከሆንሽ ጡሩ ሰው ላይ ትወድቂ ያለሽ አይዞሽ
@user-hm4pk4ex6u
@user-hm4pk4ex6u 2 месяца назад
አችንማግኝትእናፈቃለሁ
@zuzu3917
@zuzu3917 2 месяца назад
Tvstandishi yebateshin webet atefaw
@user-lv4qw2ry5k
@user-lv4qw2ry5k 2 месяца назад
የፃፍሽዉ እርስ እና የምትቀባጥሪዉ ሌላ ነዉ🤔🤔🤔
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 2 месяца назад
😂😂😂😂
@saidasaid467
@saidasaid467 2 месяца назад
😂😂😂
@madina3828
@madina3828 2 месяца назад
እኔም የገባሁት ፁሁፍን አይቸ የሚሸጥ መስሎኝ ነው😂😂😂😂
@user-he9rs8dv6l
@user-he9rs8dv6l 2 месяца назад
የስራ ሰው በርቼ
@zenushow
@zenushow 2 месяца назад
መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር 🎉🎉
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 месяца назад
ቤቴን ጨረሻለሁ እቃ ላማላ ወይ ዘበየ ለገባ ምከሩኝ ገና አላገባሁም አገራችን ደሞ ጦረነተ ነው😢😢😢😢
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 2 месяца назад
እረ ቤትሽ ታለቀ ብርሽን ይዘሽ ግቢ ሀገርሽ እየሰራሽ ታጠራቅሚያለሽ እህት
@yetenbitube1
@yetenbitube1 2 месяца назад
ብር ይዘሽ ነይ እየሰራሽ አንድ አንድ እቃ ትገዣለሽ ቤት ካለሽ የምትሰሪበት ብር ይዘሽ ነይ
@ZeyadaBab
@ZeyadaBab 2 месяца назад
ፊሪጅ አሰለ መውሰድ ትችየለሽ ለምላም ሰርፕርይዝ ለደርግ ፈልጌነበር​@@yetenbitube1
@aster7876
@aster7876 2 месяца назад
ብር ወረት ነው የሚያስፈልገው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 месяца назад
@@yetenbitube1 እሸ የኔ ውድ አመሠግናለሁ በጣም ተከታይሸ ነኝ አድናቄሸ ነኝ በረችልኝ ወዴ
Далее