Тёмный

በዝርዝር የወንዶች ስህተት በትዳር ውስጥ - Men's mistake in the marriage part two - Ethiopian -  

Meni Tube - መኒ ቱዩብ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ውዶቼ ከልብ አመሰግናለሁ Subscribe, like and ለሌሎች የሚጠቅም ከመሰላቹ share አትርሱ🙏 የባለትዳሮች ስህተት👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VWJMIO1tmwc.html የሴቶች ስህተት👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hXt-D6Q90X8.html የወንዶች ስህተት Part 1👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4bpfdGRW-Dk.html
@negistitegafaw1491
@negistitegafaw1491 3 месяца назад
Geta yebarksh tebarklen
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መኒዬ የእኔ ውድ ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠሽን ያለው እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👏ሼር❤🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ቤቷዬ😍🙏
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 года назад
መኒዬ ሰለምሽ ይብዛልኝ ተናፍቀሻል😍
@hanawerku7139
@hanawerku7139 2 года назад
መኔየ የኔውድ ሰላምሽ አደምድር አሸዋ ህቴ በጣም ገራሚ የሆነ ትምህረት ነው በጣም አናመሰግናለን የኔዋ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በላይክ 14 የኔ ውድ👌👍🥰
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
መኒዬ ባል ለሚስት ልጆችም በመሐል ይኖራሉ። በትዳር ለመኖር የጭንቅላት ጨወታ ማለት በጣም ብልጥ መሆን አለባት ማለትም መማር ካለባት መማር መስራት ካለባት መስራት በራሷ የምትፈልገውን ማድረግ ። ሴቶች ምንም አያቅተንም የውጭ ስራ ሰርተን ልጆች አርግዘን ወልደን አጥብተን አሳድገን እቤት ውስጥ ኩክ አድርገን ረረ ስንቱን መናዬ በተለይ ውጭ የምንኖር።
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
በትክክል😍
@Vip-ow7zm
@Vip-ow7zm 2 года назад
እውነት ስንቱ ተዘርዝሮ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
በስማም በጣም ጥሩ መካሪ ነሽ በውነት ትልቅ ትምህርት ነው ዛሬ ሁሉንም ነው ማየው እያንዳንዷን ርእስ በጣም ጠቃሚ ምርጥ ርእሶች ናቸው❤️
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ ክብር በይልኝ😘😘💞🙌🙏
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ መኒዬ 🥰🥰🥰👍👍
@AnisaAwel
@AnisaAwel 3 месяца назад
ትክክለኛ ትምህርት
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 года назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ትክክል እይታ ነው ያለሽ ከዚህም በላይ ይኖራል በየቤቱ ስንት ጉድ እና ስህተት አለ ዋናው ነገር ስተት መስራት ሳይሆን ከስተት መማር ትልቅነት ነው የተሻለና የተስተካከለ ሰው ባል መሆን እንድንችል ስለረዳሽን ስላስመለከትሽን እናመሰግናለን
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ😍🙏
@leykunberhanu3166
@leykunberhanu3166 Месяц назад
የሰጠሺ አሳብ ጥሩ ነው ነገር ግን መታሰብ ያለበት እራስ ከሌለ ዘውድ እንዴት ይገለጻል ማስታወል ያስፈልጋል ።
@mideya
@mideya 2 года назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ መላው ኢቶቢያዊያን. እኳን ደስ አላችሁ እኳን ደስ አነ. መጀመሪያው እዳማረ መጨረሻቸውም ይመር አላህ በቃ ኣይበለን. በሰላም በሀገራችን የምንብቃቃ ያዲርገን ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን ያረብ
@fikertegugsa9779
@fikertegugsa9779 2 года назад
መንዬ የኔ አመለ ስናይ አይምሮሽን ጌታ እየሱስ ይባርከው ተባረኪ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ💖🙏
@rufu3986
@rufu3986 Год назад
ትክክል
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 2 месяца назад
በርች እህት
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 года назад
መኒዬ ውዴ ያነሳሻቸው ቁም ነገሮች ናቸው። ግን ጠንቁለን አናውቅም የልሽው ነገር አዝናንቶኛል😉😂😂 ግን እውነት ነው ፍቅርን ባንደበትና በተግባር መተግበር ትክክለኛና መሆን ያለበት ነገር ነው። ምርጥ ጠቃሚ ሀሳቦችን ስላጋራሽን እናመሰግናለን💓🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
E-Starye ከልብ አመሰግናለሁ😂😂😂
@Adugenete
@Adugenete 2 года назад
ሰላም ሰላም መኒ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቁጭ ብዬ ጉዴን ልስማ 😂😂😂😂
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
😂😂😂😂
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 года назад
ሰላም መኒዬ በርቺ እስኪ ከባለትዳሮች እንማር ልስማና ለነገ ይጠቅመኛል
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 года назад
Meniye fiker amazing wooooow thank you soooo much for sharing us my dear sis and share 😘😘😘🌺🌺🌺💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Sariye yene wid😘
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 6 месяцев назад
Hellos konjoye, thank you for sharing this vital information ❤❤❤❤❤❤❤❤
@menitube-3685
@menitube-3685 5 месяцев назад
You are so welcome
@lanteTV1
@lanteTV1 2 года назад
True
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
Hi my beautiful sister thank you for coming with another I of the amazing discussion it is absolutely true and you are very wise lady god bless you 💕 share
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Thank you my beautiful and unconditional sister God bless you too🙌🙏
@adebabaydessie6932
@adebabaydessie6932 Год назад
ሰለም እህቴ እኔ እንኳን ለሚስቴ ሁሌ እደውልላት አለሁ ኝ እሷ ለኔ ምንም ቦታ የላትም ስለዚህ ምን ላድርግ
@bettyktube9586
@bettyktube9586 2 года назад
God bless you Meniye, berchi❤️ share and like.
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Betye Tebarekilign😍😘
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 года назад
መንሽዬ ahahahah እውነት ነው ጠንቁለን አናቅም! የሚስቱን ስሜት ፈልጎ ማግኘት የባልዬው ስራ ነው ። እኛ ሴቶች (ሚስቶች) መወደዳችንን ከማየት ይልቅ መስማት እንወዳለን!
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
በትክክል😂😂
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
My beautiful sister, another great video- such a great video. Thank you for sharing.💕👌👍🙏Share✅
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍😘🙏
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 года назад
መኒየ የኔ ቀሽት ትልቅ ነጥብ ነው በተለይ ፍቅርን አለመግለጽ
@mideya
@mideya 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ
@hiwot9354
@hiwot9354 2 года назад
ikuwan beselam metash wude selamish yibiza yene melikam betikikil tebarki hulem mitilekiw video betaam des yilal💕👌
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
የኔ ውድ አመሰግናለሁ😍🙏
@kingcell4953
@kingcell4953 2 года назад
wooow e/r zamnshen ybarek
@buzebeke999
@buzebeke999 2 года назад
አናትዬ አትልፊ እነሱ ምንም የማይገባቸው ፍጡር ናቸው
@mimitube270
@mimitube270 2 года назад
ተባርኪ በርቺ መኒሻ😘
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 года назад
Thank you so much.
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Thank you too😍🙏
@teklegebre7931
@teklegebre7931 8 месяцев назад
ሁሌ ስለቤተሰቦቾዋ ምተስብ እና ምትጨቃጨቅ ከሆነችስ እስክ መለ በይልኝ
@befekadujiregna-iq9je
@befekadujiregna-iq9je Год назад
የኔ ሚስት በፍጹም አታዳምጠኝም እንዲያውም ሁልጊዜ የበላይ መሆን ትፈልጋለች ከዚህ የተነሳ እኔ ዝም ማለትን እመርጣለሁ ለዚህች ዐይነት ሚስት ምን ቲያለሽ ? USA
@menitube-3685
@menitube-3685 Год назад
ማውራት እፈልጋለሁ ከአንቺጋ ብለህ ቁጭ አድርገህ አናግራት ጥቅሙንና ጉዳቱን😍
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
Watching 👀👍Share ✅
@asamawodi6246
@asamawodi6246 2 года назад
ያንች የትዳር አጋር የታደለ ነው አሥተዋይ ነሺ።
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
አመሰግናለሁ😍🙏
@hiwot9354
@hiwot9354 2 года назад
😘😘😘😘💕💕💕💕
Далее
ታላቅ ዝናብ እየመጣ ነው
40:29