Тёмный

በየቀኑ መምጣት አስለምዶኝ በድንገት ቀረ: ለካ ለምጄው ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡1  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

የዛሬ የአንድ ሰው እንግዳችን ወይዘሮ ጽጌ ስትሆን በህይወቷ ያሳለፈችውን ውጣ ውረድ እና ስኬት ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ታጫውተናለች።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / eshe.melesse
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ከሱ አርግዤ ነበር ግን አላገባሽም አለኝ ...እናቴ አዋረድሺኝ አለችኝ #strong #women #ethiopia #child #new
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

14 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 9 месяцев назад
ምርጥ ታሪክነው ቀጠይእንጠብቃለን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 месяцев назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ
@hanogg8115
@hanogg8115 9 месяцев назад
Amennnn amennnn amennnn 🤲🤲❤
@hayatmuhammad3771
@hayatmuhammad3771 9 месяцев назад
አሜንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tayeedashaw8770
@tayeedashaw8770 9 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsiontamrattsiontamrat700
@tsiontamrattsiontamrat700 9 месяцев назад
Amen
@liueliue6206
@liueliue6206 9 месяцев назад
አንዳንድ ሰወች በብዙ ችግሮች አልፈው እራሱ ሲያወሩት ለዛቸው ደስ ሲል ❤
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j 9 месяцев назад
እደት ጥፍጥ እንደሚል
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta 8 месяцев назад
የተኖረ ትክከለኛ የሕይወት ምስክርነት ለሌሎች ጥሩ መማሪያ ናቸው።ከልብ አመሠግናለሁ።ቀጣዩን ክፍል አፍጥኑት
@AmnonAtnafuhi
@AmnonAtnafuhi 8 месяцев назад
Please part 2
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 3 месяца назад
እሸቱ ኮሚክ ነው።
@Wedhaze
@Wedhaze 3 месяца назад
ለምን የፈረንጅ ህፃን ኣመጣህ? በቃ ማሽቃበጥ ስረቹ ነው? ራስህ ምሰል ምክንያቱ ራሳቹ ኣታበቁም ወይጦ እና ስናሻ
@barokbarok996
@barokbarok996 9 месяцев назад
የእኔ እናት ከቤቷ ነበር ያስወጣችኝ ዘመድ እህት ወንድም ሁሉ ነው አሳደመችብኝ ብቻዬን ያን የመከራ ጊዜን ፈጣሪ አግዞኝ አለፍኩት ዛሬ ልጄ አሜሪካን ሀገር ዩኒቨርስቲ እየተማረ ነው ትዳር መስርቼ ዛሬ ልጄ እህት ወንድም አግኝቷል ያ ቀን አልፎ ዛሬ የተደላደለ ህይወት ውስጥ ነኝ ዛሬ እናቴን ለዘለአለም አላያትም ሴቶች ማንም ሊሰብራችሁ ቢሞክር አትሰበሩ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 9 месяцев назад
Amen
@mintesnotkebede32
@mintesnotkebede32 9 месяцев назад
christian kehonsh enkuan Enat Telatachnnm endnwed ena yikr endnl nw Abatachn Chrstos Yastemaren........Yiqr belen yebedelunn yiqr endnl emnlewn Atrshi Etalem Akalehu kebad nw ....gn demo Fiqr ena Yikirta Hayal nw...sew ke abatu gedaym gar ytarekal
@bultikawe5812
@bultikawe5812 9 месяцев назад
Jegna nesh enatshn gen ykr beyat
@melagebre8730
@melagebre8730 9 месяцев назад
ክርስትያን ከሆንሽ እናትሽ ላይ ቂም አትያዠ በልጠሽ መገኘት ነው ምንም አላሳጣሽም
@user-bn1sf3vw4j
@user-bn1sf3vw4j 9 месяцев назад
Yene enat bemejemereya lezi keber selebekashi egezeabehar yemasegan sew begefa yesemayu negues ayegefam hulum neger lebego nw esha ketay kefil enetebekalen
@hiwotadane8332
@hiwotadane8332 9 месяцев назад
ፅግየ እህቴ አብሮ አደጌ እኛ ሁላችንም የምናውቀውን ጥንካሬሽን እና ካጋጠሞሽ ፈተናዎች የምትወጭበትን ብልሀትሽን ለሌላው ሰው ትምህርት እንዲሆን በማቅረብሽ እናመሰግንሻለን :: ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ በመብቃትሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል :: ለህዝቡ ልታሳያቸው ያቀድሽውን ድንቅ ችሎታዎችሽን ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን :: ለኔ ሁሌም ጥሩ ተምሳሎቴ ነሽ በጣም ነው የምኮራብሽ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 9 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ክብር ምስጋና ይግባዉ፤ የተረሱትን አስታዋሽ የተጣሉትን የሚያነሳ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግንሃለሁ ።
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 9 месяцев назад
Exactly
@tsisami9841
@tsisami9841 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@yesyo3241
@yesyo3241 9 месяцев назад
eshetu !
@yesyo3241
@yesyo3241 9 месяцев назад
​@@wodeineshjimma666110:54
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jj7cf1ij5r
@user-jj7cf1ij5r 9 месяцев назад
እሼ ስታዳምጥ ትለያለያለህ እኔን ያዳመጥከኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ሁሌም ሳይህ አምላክ በበረከት ቤትህን ይሙላዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adanalirirache9621
@adanalirirache9621 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannadesta382
@hannadesta382 9 месяцев назад
ህይወትሽ በጣም ኣስተማሪ ነው: ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ:: ልጅሽ እንደኣንቺ ኣይነት እናት ስላላት እድለኛ ናት❤
@motherferuza4871
@motherferuza4871 9 месяцев назад
የእሼ ተመስጦ የታሪኩን አሰማሙ እራሱ የበለጠ መሳጭ ያደርጋል እህታችን በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ ነሽ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 9 месяцев назад
ፍትህ ፍትህ ለንፁሀኑ አማራ ጌታሆይ አረ በቃቹህ በለን 😢😢😢 እሼ ለምን ድምፅ አትሆንም ለንፁሀኑ ለሚሥጊኑ ህዝብ
@fanotube6056
@fanotube6056 9 месяцев назад
አይ ያማራንስቃይ የምናቀውእኛውብቻነን እጅ ሊላውን ተውት ቀንአለቀናበሉ ደሞቸ😢
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !!
@meron7563
@meron7563 9 месяцев назад
እስቲ ንስሀ ግቢ በራስሽ በኩል።በኔና ባንቺ ሀጥያት ቢሆንስ እንዲ የሆነው😢
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@-..__--men malet newu yhe kuwankuwa ymate setute a esa yelem mechem abertachehute. Lenetanetu edtagel engdeh kestezarewu yebase a yagegewu bertu AMHARAYE Telat bzu ylal. DILLLLEFANO💪💪💪🙏❤️❤️❤️
@leylatube134
@leylatube134 9 месяцев назад
ፍትህ እጁ አመድ አፋሽ ሁኖ ለቀረው አማራ ሕዝብ 😢😢😢
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y 9 месяцев назад
ያረቢ ልጅ መውለድ እፍልጋለሁ አላህየ ሶሊህ ልጅ ስጠን ❤
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 3 месяца назад
የኔ እናት አሳዘንሽኝ. ልጅ እምታሰጠው ቅድስት ድንግል ማርያም ናት. እመብርሃን የክርስትያኖች አምላክ እናት የተባረከ ልጅ ስቺኝ በያት. ሩሩህ ናት ትሰጥሻለች!
@SELAMAWIT-lr3zv
@SELAMAWIT-lr3zv 3 месяца назад
እኔም የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይስጥሽ
@user-zf7nh2tb4q
@user-zf7nh2tb4q 9 месяцев назад
ቃላት ያጥረኛል በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምራለሁ። ሁሉም ለበጎ ነው !ካንቺ ብዙ ተምራለሁ!🙏
@user-fq7vu2xy9x
@user-fq7vu2xy9x 9 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ነው በህይወት ጎዳና መውደቅ መነሳት አለና ፅናት ይጠይቃል
@rina-de9fn
@rina-de9fn 9 месяцев назад
ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም መልካሙን ይስጣችሁ
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r 9 месяцев назад
ፀጉር የሚሰራው ልጅ ነው የታየኝ የኔ ጀግና ጎበዝ ነህ በርታ ጠንክር አሰራርህ አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xy7kz4gw1s
@user-xy7kz4gw1s 9 месяцев назад
ይገርማል በጣም ንፁህ የይቅርታ ልብ ነው ያለሽ በጣም አስተማሪ ታሪክ ... እሼ መልካም ሰው ስታዳምጥ ጆሮ አሰጣጥህ የባሰ ታሪኩን በተመስጦ እንድንሰማ የአንተም ጥረት የታሪኩ ወሳኝ ገፀ ባሕርይ ነው
@zmariam772
@zmariam772 9 месяцев назад
ሀዘንና ደስታ ብርቱ ሰልፍ ባለበት በዚህ አለም ህይወት ድካም በበዛበት ሞገዱ እንዲገሰፅ እንዲቆም መአበሉ ማርያም ትቅደምልን በኑሯችን ሁሉ ድንግል ትቅደምልን በኑሯችን ሁሉ።
@hanogg8115
@hanogg8115 9 месяцев назад
Amennnn amennnn amennnn 🤲🤲❤
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 месяцев назад
የኔ ፡ በሽታ ፡ የተለየ ፡ ነው ፡ ፈጣሪ ፡ ቢምረኝ ፡ ጸልዩልኝ
@yeuala
@yeuala 9 месяцев назад
​@@kalkidangobezie4078 እግዚአብሔር ይማርሽ። እህት
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 месяцев назад
 ፡ አሜን ፡
@aletmedia
@aletmedia 9 месяцев назад
ፍትህ ለአማራውያን ድምፅ ሁኑ በየቦታው እየተገደልን ነው
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !!
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 месяцев назад
​@@-..__--አዎ ጃውሳ ነን
@tilahung3043
@tilahung3043 9 месяцев назад
የሚገርም የህይወት ጉዞ ነው :: ቀጣዩን እጠባበቃለሁ:: እድሜና ጤና ለሁላችን ተመኘሁ 🙏
@21-nv5ee
@21-nv5ee 9 месяцев назад
በእውነት በእውነት ነው የምልሽ በጣም ጠንካራ እንድሆን እረድተሽኛል ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ አላውቅም ስደት ላይ ነኝ ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ልጅ ጥሎ መኢድ ጭኬኔ ይመስለኝ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽ ከነበረኝ ሞራል በላይ ጨመርሽልኝ ምን ብይ ላመስግንሽ አላውቅም የድንግል ልጅ መድሐኔሃለም ይባርክሽ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 9 месяцев назад
እግዚአብሔር የተገፉትን የታሉትን ያነሳል😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ የሚፈናቅሉትን የሚገደሉትንየሚሰቃዩትን በደምህ የገዛህን አስበን
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 9 месяцев назад
ድል ለአማራዉ ድል ለፋኖ ጃዊሳዎች ነን::
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r 9 месяцев назад
😂
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው 😂😂😂😂
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@-..__--awo Jawesakkkkkkmen thon😁😁😁😁😁
@theodrosbekele235
@theodrosbekele235 9 месяцев назад
እሼ ስራዎችህ ሁሉ በጣም የሚገርሙ ናቸው እግዚያብሄር አይለውጥብህ ተባረክ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 9 месяцев назад
የውነት ከቃላት በላይ ጀግና እናት ነሽ በጣም ሚገርመኝ ነገር ቢኖር በጣም ሚበደሉ ሚገፉ ሰዎች መጨረሻቸው ትልቅ ቦታ ደረሰው እናያለን ለካ ለደዚ አይነት ሰው ኳሀላ ፈጣሪ ያሰበለት ነገር አለ ማለት ነው ኢሔን ኮሜት ሳታነቡ አትለፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 9 месяцев назад
በጣም በእውነት 🥰😥
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 9 месяцев назад
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈው በከባድ መሳሪያ እየተደበደበ ላለው ለተገፋው ለተፈናቀለው በየ እስር ቤቱ ያለበደላቸው እየተንገላቱት ለአማራ ተወላጅ ወገኖቻችን የብልጽግና መንግስት በወገኖቻችን ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ አጥብቀን እንቃወማለን ተራ በተራ ሰሜኑን የማዳከም ሕዝቡን የመጨፍጨፍ ታሪኩን ማንነቱን የማጥፋት እኩይ ሴራን እንቃወማለን
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@-..__--bravo Jawesa 💪💪💪💪❤️
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 месяцев назад
ፋኖ መከላከያን አሸነፈ አላላችሁም ነበር አታለቃቅሱብን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 месяцев назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ እባካችሁ አማራውን መታደግ ኢትዮጰያን መታደግ ነውና ዝማትበሉ ጎበዝ አምላክ ክድ ይሁነው ለወገኔ 😢😢😢😢
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 9 месяцев назад
ታመናል😢😢😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 месяцев назад
አማራ ይውደም ኢትዬጵያ ትቅደም
@konjokonjo9806
@konjokonjo9806 9 месяцев назад
​@@sirgutamera4806 አንች ከነዘር ማንዘርሽ ውደሚ እረግማኑን ለራስሽ ያርግልሽ እንሻአላህ !! ;^^🥴🥴🥴🥴
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 месяцев назад
@@konjokonjo9806 የአንቺ ዘር ከነዘርማንዘሩ ይጠፋል ቆማጣ የሀገር ጠላት
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 9 месяцев назад
​@@sirgutamera4806 አይደለጨሲያምርሽ ይቀራል አች ማህይም ዳይበር ፊት አበጣ ቆርጣሚ ዲቃላ😂😂😂
@EmanAwal
@EmanAwal 9 месяцев назад
ታሪክሽ በጣም ደስ ይላል ተመቸኝ በርቺ እና ቀጣዩን ይባክሽ❤
@chalotube532
@chalotube532 3 месяца назад
እጅግ የሚገርምና አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ እሼ ሁሌም ያንተ ፕሮግራሞች ላይ የማገኘው ቁምነገር በመሆኑ እንድወድህ ያስገድደኛል፡፡ ሴቶቻችን በህይወት ውጣ ውረድ የሚገጥማቸው ፈተና ቀላል አይደለም፡፡ ብቻ ስላለፈ ነው እንጂ ለወደፊት ለመተረክ እንኳ ይከብዳል፡፡ በዚህ ዝግጅት ውስጥ ባለቤቴን እመለከት ነበር፡፡ ብቻ ትእግስትን፣ ጽናትንና ስኬትን አግኝቼበታለሁ፡፡ አመሠግናለሁ፡፡
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 месяцев назад
በጣም ጀግና እናት ነሽ ችገር ድሞ ጠንክራ ይደርጋል እጅግ መጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ በዉነት አርእያ ሆነሽን ጎበዝ 👌👍🙏
@kdest____6070
@kdest____6070 9 месяцев назад
😥 አሁንስ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ ፍትህ ለንፁሀን ደም😭
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 9 месяцев назад
የየየየየየኔ ጀግና ሴት ነሽ😢😢😢 እናት ለዘላለም ትኑር ። አንዳንድ እናቶች በልጆቻቸው ጨካኝ ቢሆኑም ካንች ትልቅ ትምህርት ነዉ የወሰድኩት
@emaema2263
@emaema2263 9 месяцев назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም የልቡን መሻት ይሞላል ዳገት ተራራን ሲያስወጣን እንደምንችል ስለሚያውቅ ነው ተመስገን እሼ የኔ ዘመን ጀግና ኑርልን አሪፍ ታሪክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 месяцев назад
እንደ ትረካ ያዳመጥኩት ታሪክ ነው ለቀጣዩ ጏጏሁ ❤
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 9 месяцев назад
እኔም😢
@arsema2468
@arsema2468 9 месяцев назад
ይፍጠን ፓርት ቱ ክብር ይግባውና እግዚአብሔር የተጣሉና የተረሱ ሰዎችን ሲያነሳ ያቅበታል
@efratalemma9884
@efratalemma9884 9 месяцев назад
እሸቱ ወንድሜ ተባረክ የእውነት ያንተን ፕሮግራም ከሃያ አመት በኋላ ቢታዬም የሚያኮራ የማያሳፍር ነው የእውነት ሰው ስለሆንክ አምላክህን አመስግን እኔ ሁሌም የምልህ ይችን አለም ሃብቱዋን ዝናውን ሁሌም ናቀም አይቀይርብህ አንተን የፈጠረ አምላክ ይክበር ይመስገን አንተን የወለደችህ እናትህም ትባረክ አሜን❤❤❤
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 3 месяца назад
A very strong woman and a role model for all who need strength. I like her a lot for her positive attitude and forgiving.
@imubilal6947
@imubilal6947 9 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ከአላህ እንጂ ከሠው አናገኘም በዱአ አንረሣሣ ሙሥሊሞችም ክርስቲያንም በጣም ከባድ ነው ለእኛ ሥደተኞች እነሡሥ እዛ ነቸው እኛ በሀሣብ በስጋት አለቅን ከሞት በላይ ከህይወት ካሉት በታች ሁነን እንኖራለን በሀሳብ ብዛት ልብባችን ደከመ በእረቀት እያለን ነፍቆት የቤተሠብ የኢትዮጵያን ነፍቆት ጎዳን የታፈነ እሣት ሆነብን ከስራ በላይ ሀሣብ ገደለን
@mule6347
@mule6347 9 месяцев назад
እውነት ብለሻል አብሮ መሞት እኮ ትልቅ ነገር ነው።
@kabetube
@kabetube 9 месяцев назад
በጣምያረብ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 9 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ምነው ምን ባርግ ሀገር ባቅና አትኖርም ተብሉ በይቀኑ እሚጨፍጨፍ 😭💔😭💔💔😭😭😭😭
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሲት !!!
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@-..__--sitasazen geta hoy washeto kemder hodam ysewuren snte tekefloh yhon kkkkmachenefachen aykerm yhen emen😁😁😁
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g 9 месяцев назад
እሼ ታሪክ ስታዳምጥ ምስጠትክ እና አስተያየትህ በነፃነት እንዲያወሩ ይረዳል ሳቅህ ደሞ ድምቀት ነው ❤
@bensa3017
@bensa3017 9 месяцев назад
God is great, really enjoyed listening to your story, you are very strong, truly inspiring, hope your story inspire others. Looking forward to your next chapter 😉 God bless you and your family 🙏
@yushiyushi4816
@yushiyushi4816 9 месяцев назад
ጥንካሬ ሰው ከትንሽ ተነስቶ ማደግ እንደሚችል ፈተናን😢 እና ደስታን ብቻ ብዙ ነገር😥 ከቀጣዩ ደግሞ ሌላም እማርበታለሁ😊 እሼ አመሰግናለሁ🥰😊
@ketemawsalelgn532
@ketemawsalelgn532 9 месяцев назад
ጥረት፤ተስፋ አለመቁረጥ፡ በማንም ቂም አለመያዝ፤ የዉስጥ አቅምን አሟጦ መጠቀም፡ የበሰለ ዉሳኔ፤አራስን በድጋሜ የመፍጠር አዲስ መንገድ ጀግኒት!!!
@sabahmohammed9667
@sabahmohammed9667 9 месяцев назад
እሸቱዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህን ይባርክልህ፡ ዉለታህን አላህ ይክፈልህ አንተ ድንቅ ሰዉ፡ በጣም አከብርሃለሁ፡ Litchi SPA ሳባ
@user-bw4po2up4k
@user-bw4po2up4k 9 месяцев назад
በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት👏👏💚
@ET-yy9dq
@ET-yy9dq 9 месяцев назад
የኔ ቆንጆ💞 በጣም በሚገርም ነው የኔን ህይወት 🙏 አስታውሺኝ ልጅ ከወለድሽበት ጀምሮ🙏💞🙏
@selameshalew6772
@selameshalew6772 9 месяцев назад
ፍትህ ለታላቁ ህዝባችን ለአማራ
@SaSa-md3qk
@SaSa-md3qk 9 месяцев назад
Kkkkk are baksh😂
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !!
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@-..__--awojawesakkkklk💪💪💪
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@SaSa-md3qkskeshe moteshe. Altesasatechem💪💪💪💪
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 9 месяцев назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛❤👌💪💪💪
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 3 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ማመንም መታመንም በእግዚአብሔር ነው
@Ekram317
@Ekram317 9 месяцев назад
እኔ በዚህ ሰአት ምንም ነገር ባይ ልቤ ማረፍ አልቻለም ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለህዝባችን💔🥺
@yordanostirusew6605
@yordanostirusew6605 9 месяцев назад
ቀጣይ🙏
@HamedHamed-ny1ll
@HamedHamed-ny1ll 9 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየቦታው ለሚገደሉት ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !
@yesyo3241
@yesyo3241 9 месяцев назад
fth legzabiha lgohcoch❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 9 месяцев назад
​@@yesyo3241ል ልልምም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ፣ይሁንን 😥😥😥
@saraameda4300
@saraameda4300 9 месяцев назад
😢😢😢😢💔💔💔
@geremewretta2988
@geremewretta2988 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እሽቱ በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙውን ጊዜ ለተቸገሩ በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉና በተለያዩ አካባቢዎች በገጠር ድም ላጡ ቤተክርስቲያን ድምጽ በመሆን የምታደርገው ተሳትፎ ከፍተኛ ቦታው ያሰጥሀል በርታ እግዚአበሔር ይርዳህ።
@user-ry3tj5wj8f
@user-ry3tj5wj8f 9 месяцев назад
ፍትህ ለሚስኪኑ ለደጉ የአማራ ህዝብ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭
@frehiwathaileselasse8125
@frehiwathaileselasse8125 9 месяцев назад
አሮሶ ባበላ እንኳን ደህና መጣችሁ ባለ😭😭😭
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 месяцев назад
የጃውሳው እህት ነኝ ድል ለጃውሳው 💚💛❤👈✅
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 месяцев назад
ሲሉ ሰምተሽ😂
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 9 месяцев назад
ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለው ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብርቱ ጅግና ሴት ነሽ እህቴ እውነት እኔ በራሳ የምት ታማመን ሴት በጣም እወዳለሁ ጎበዝ ነሽ እህቴ
@mimieska2802
@mimieska2802 9 месяцев назад
ማሬምን ደስ ሲል ❤❤❤❤ቀጣዩን ቶሎ አፍጥነው እሼ መልካም ሰው ሁሌም መልካምነትን ብቻ❤❤❤
@meazabekele5767
@meazabekele5767 9 месяцев назад
እሼ ምዕራፍ ሁለትን እንየው አስተማሪ ነው እንዲህ አይነት ማቅረብህ ደስ ይላል በርታ
@Fiker-mar
@Fiker-mar 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ቀጣይ ይፍጠን ልናገረው የከበደኝ ፕሮግራማቹ አዝናኝ እና አስተማሪ ነበር የት ጠፋ❤❤❤
@meseretmelese2324
@meseretmelese2324 9 месяцев назад
እህቴ ይህ የአንቺ ታሪክ ያሳለፍሽዉ የእኔ ደሞ የአሁን ሕይወት ነዉ። ፈጣሪ አሳልፎት እኔም እንዳች ያጊዜ አልፎ እያልኩ አወራዉ ይሆን🤔 ተስፋ አደርጋለሁ በአምላኬ
@abc12452
@abc12452 9 месяцев назад
አይዞሽ ያልፋል ፀልይ ስገጂ ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ሃይል ጉልበት ይሆንሻል አይዞሽ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 3 месяца назад
ሶብር አርጊ የማያልፍ የለም ከታገሠ
@Bire_magna-12
@Bire_magna-12 3 месяца назад
Eshetu Melles ክፍል ሁለት በጣም ቆየ መቸ ልለቀቅ ነው እስክ ልቀቁልን የምትሉ በlike
@nahomnahom-sn2md
@nahomnahom-sn2md 3 месяца назад
ተለቁአል
@zemenutadegee6941
@zemenutadegee6941 9 месяцев назад
ፍትህ ለ ታላቁ የ አማራ ህዝብ መግደል ይቁም ማሳደድ ይቁም ማሰር ይቁም እግዚአብሔር ሆይ የሚለቅሱትን ተመልከት 😥😥😥😥😥😥
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 9 месяцев назад
😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ 5አመት ጎደኛየን አስከፍቸው ጠፉ ስልኩንም ጥሎ ባዶውን ነው አሉኝ በምን አግቸው ይቅርታ ልበለው😢😢😢ሲርቀኝ እዳፈቀሩኩት ገባኝ እያለ ምንም አይመስለኝ ነበር
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህርቱ ይሰብሺ እህታችን አይዛሺ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠውና የምትገናኙ ያድርጋችሁ በጸሎት በርች
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 9 месяцев назад
ፈጣሪዬ ሆይ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ስጠን 🙏🙏እባክህ አምላኬ እምዬ ኢትዮጲያን ጠብቅልን 🙏🙏💚💛♥
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 9 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን የድሆች አምላአክ ሰው የናቀውን የሚያከብር የተዋረዱትን የሚያከብር ጥሎም አይጥልም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 месяцев назад
የሚገርም የእይወት ታሪክ ነው እህቴ እግዚአብሔር የምወደውን ሰው ነው ምፈትነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 9 месяцев назад
ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ድምጽ ሁኑን እባካችሁ
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !!
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 месяцев назад
የሰራቹሁት ግፍ እየተከፈላቹሁ ነው
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 9 месяцев назад
@@luliyagebrehiwot2112 እሱን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 месяцев назад
ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው. ምስኪን አማራ ፍትህ ለንፁህ. ህዝብ. ሁሉም ጦርነት ለማይለይው ህዝብ. አማራ መንግስት የጠላው ህዝብ ነው.
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !!!
@fikiramir7759
@fikiramir7759 9 месяцев назад
💪💪💪
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 3 месяца назад
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ብቻሽን ሁሉንም ተወጣሽው እናትሽን ግን በጣም ታዘብኳቸው አያት እንኳ ሩህሩህ መሆን ነበረባቸው
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 9 месяцев назад
የእውነት ለመናገር እስካሁንም ልቤ እንደ እሳት እየተቃጠለብኝ ነው የሰማሁት ህይወት እንደዚህ ነው
@user-sz7jl4fp7j
@user-sz7jl4fp7j 9 месяцев назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h 9 месяцев назад
ፍትህ በገፍበማንንነቱ ለሚገደለው አማራየ ፍትህ ለሀገረ ለወገን በለው እየተዋደቁ ላሉት ለጀግኖቻችን ፋኖ ድል ለፋኖ😢😢😢
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 9 месяцев назад
ጀግና ሴት❤❤❤ እሼ ጎበዝ አድማጭ ነህ thanks for sharing this story
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 9 месяцев назад
ኧረ ቀጥሉት ምስጥ የሚረግ የህይወት ፈተና ❤ አቤት የሴት ልጅ ቻይነት እኮ ክበር እቁ ለሆነው ለኛ ለሴቶች ማርያምን ❤❤❤ ቁረ 2 በጉጉት .........
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 9 месяцев назад
ፍትህ ለምስኪኑ ላጉራሹ ለአማራ ህዝብ በዱረን ለሚጨፈጨፈው ገበሬ 😢
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 9 месяцев назад
@@-..__--scavenger!
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
@@SoTired-Of-BS የሸርሙጣ ልጅ ዘረ ፈርጣጭ 😂🤣🤣ሙጀልያም ቆምጬ🤣🤣 ነቅሎ ሯጭ 🤣😂🤣
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 9 месяцев назад
ፍትህ ከአላህ ነው
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j 9 месяцев назад
@@-..__-- አረመኔዎች 😏
@user-vv6ub4br1u
@user-vv6ub4br1u 9 месяцев назад
ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ የኔ ጀግና ልጅሽ ጀግና እናት ስላላት እድለኛ ናት፡፡ እሼ ታሪኩ አለቀ
@aynigebrekiristos8229
@aynigebrekiristos8229 3 месяца назад
❤❤❤❤❤you are a model for many habesha women. I admire your calmness. Gobez yene werke
@mzb6106
@mzb6106 9 месяцев назад
she is just a great story teller. *Thanks for sharing*
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 9 месяцев назад
እናት አለሜ በምን ቃል ትገለጻለች 💚
@getahunhaile4747
@getahunhaile4747 9 месяцев назад
Part 2 eshe
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 9 месяцев назад
አንዳንድ ሰዎች ሲገፉን ወድቀን ምንቀር የሚመስላቸው ብዙ አሉ ደግነቱ ወደ ፊትን ነው እንጂ ወደኃላ አይደለም ወድቆ በመነሳት ብዙ ፈተናዎች አሉ ፍሬው ግን በጣም ጣፋጭ ነው ምክንያቱም የወደቀ የሚያነሳ አምላክ ስለሆነ መገፋትን የመሰለ የብርታት መርፌ የለምና በመገፋታቹ ደስ ይበላቹ ነጋቹ ሊያምር ሲል ነው ደሞ ምትገፉት
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 9 месяцев назад
እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ መጨረሻውን ታሪክሽን ለማዬት ጓጉቻለሁ ❤
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 9 месяцев назад
ድትህ ለታላቁ አማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ባትኖሩም ፍትህ😢😢😢😢ፍትህ ለህዝቤ ማንነት ሀፅያት ሁኖ ለሚገደልብን😢
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 9 месяцев назад
ድል ለአማራ ህዝብ😢😢
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሳው !!!
@leylatube134
@leylatube134 9 месяцев назад
የኔ ጌታ እሚሰራ ት ልጅ 🥰ወድሜ ን መሰለኝ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 месяцев назад
ገዳም እየተደበቁ ድል የለም😂
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 9 месяцев назад
ጎበዝ ሴት ብርቱ ናት ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 9 месяцев назад
በየሱስ ስም ደስ ስትል ደግሞ መጨረሻው ናፍቀኛ ተባረኪ መቼም መጨረሻው ያማረ ይሆናል ግን ያስፍራል🙈🙈🙈 ተባረኪ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 месяцев назад
አስተማሪ ታሪክ ኑው ህይወት ከባድ ነው ይአስተምራል ይቀጥል በቶሎ
@BiniHabtsh
@BiniHabtsh 9 месяцев назад
እሼ የኔ ትልቅ ሰው የህይወቴ መንገዶች መስተካከል ምክንያት አንተና ፈጣሪ ናችሁ ክበርልኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ታሪኳ በጣም ያጓጓኝ ቀጣዩን🙏🙏🙏🙏🙏
@afradantube1866
@afradantube1866 9 месяцев назад
እሼ ሁሌም የምታቀርበው ዝግጅቶች አድናቂ ነኝ።
@TheTruth-29
@TheTruth-29 9 месяцев назад
She is a good story telling loved listening to the whole video ❤
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 9 месяцев назад
She's a good story taller. Waiting fort part 2 🥰
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb 9 месяцев назад
እሼእኮ የምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህእኮ የሰዎችን ታሪክ ስታቀርብ ልክ እደራስህ ታሪክ ልብህን ሰተህ በፍቅር የምታቀርበው ❤
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 9 месяцев назад
የፅናት ተምሳሊት ናት። እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ❤
@amesgagn
@amesgagn 8 месяцев назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እሼ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፅግዬ ጠንካራ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል ግን ኤስኪያልፍ ያለፋል ተመስገን ❤❤❤
@birhanereta7662
@birhanereta7662 9 месяцев назад
የትዬ ውቤ ልጅ ፅግዬ የሰፈሬ ልጅ ❤❤ ይሄ ሁሉ ታሪክ አላውቅም ነበር ተመስጬ ነው የሰማሁሽ ክፍል 2 እባክ እሼ
@sosidebebe175
@sosidebebe175 8 месяцев назад
ክፍል 2እባክህ እሼ❤
@meseretloya6392
@meseretloya6392 9 месяцев назад
ፍትህ ለአማራህዝብ እባጋችሁ
@SaSa-md3qk
@SaSa-md3qk 9 месяцев назад
😅😅😊
@-..__--
@-..__-- 9 месяцев назад
ጃውሲት !!
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 месяцев назад
​@@-..__--bravo Jawesa dill leAmharaye🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@mirtinehgebeyaneh3557
@mirtinehgebeyaneh3557 9 месяцев назад
​@@SaSa-md3qk❤😊😊Ss
@hayatteshome573
@hayatteshome573 9 месяцев назад
​@@SaSa-md3qkምን ያስቃል?
@imortele
@imortele 9 месяцев назад
dear sisters thank you for sharing your life experience. I can't wait for part two.
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 месяцев назад
ሀፍ የሚያስከፍት ታሪክ ክፍል ሀለትን እንጠብቀን ኮመድያን እሽቱ ሳቅህ
@-vk6qz
@-vk6qz 9 месяцев назад
ሂወት ያስተምራል ሁላችንም ያለፈብን ሂወት ትምርትቤት ነዉ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 9 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ አሏህየ አንተ ድረሰላቸዉ ያረብ😢😢😢😢
@mulugetmulu9970
@mulugetmulu9970 9 месяцев назад
ጽግዬ ስላየሁሽ ደስብሎኝል ጠካራ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 9 месяцев назад
Tekari enikon edezi ayterkim! Ewinet aytefam ልጅዪ አንድ ጊዜ አስተማሪያችን አትዋሹ ስትጠየቁ ይጠፋባቹሃል አለችን ያለኝ ትዝ አለኝ❤
@abatnehshiferaw1781
@abatnehshiferaw1781 9 месяцев назад
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው። በዚህ መሀል ግን ያየሁትን ልናገር! ከልብስሽ ላይ የማያቸው ቀለሞች አልተመቹኝም!!! Because, ሶዶማውያንን እቃወማለሁ!!! ፋኖ ያሸንፋል!!!!!!!!!
@etsegenetkidane
@etsegenetkidane 9 месяцев назад
Denez 😡 kelem kalawek temar eshi
@fatumara3244
@fatumara3244 9 месяцев назад
ቦረኮ
@berabero716
@berabero716 9 месяцев назад
​@@etsegenetkidane ስርዓተ አልባ አትሁን ሰዎችን በስነስርዓት አናግር
Далее
Хоть бы почистил..
00:49
Просмотров 386 тыс.
МИЛОТА🥹
00:11
Просмотров 134 тыс.
AMAZING COTTON CANDY HACK!🤑 #shorts
00:37
Просмотров 4,4 млн
Shukurullo Shamshiyev | Million jamoasi
0:59
Просмотров 1,8 млн
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Просмотров 23 млн