Тёмный

በየቀኑ መጠቀም ያለብን ለጤናችን ተስማሚ የሆኑ የምግብ ዘይቶች Types of healthy cooking oils 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#ጤናሚዲያ #የምግብዘይቶች #cookingoils
የምግብ አሰራር
የምግብ አሰራር በአማርኛ
የምግብ አሰራር አይነቶች
የምግብ ዝግጅት
የምግብ ዝግጅት በአማርኛ
የምግብ አዘገጃጀት
የምግብ ጠረጴዛ
የምግብ አሠራር
የምግብ አሰራር በአማርኛ የፆም
የምግብ አሰራር በአማርኛ app
የምግብ አሰራር ቁርስ
የምግብ አሰራር የአረብ
የምግብ አሰራር የፆም
የምግብ አሰራር በአማርኛ pdf
የምግብ አዘገጃጀት በአማርኛ
የምግብ ዝግጅት ትምህርት ቤት
የምግብ ዝግጅት ማሰልጠኛ
የምግብ ዝግጅት ትምህርት ቤት አዲስ አበባ
የምግብ ዝግጅት ስልጠና
የምግብ ዝግጅት መፅሀፍ pdf
ጆርዳና የምግብ ዝግጅት
የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ
የምግብ አዘገጃጀት pdf download
የምግብ አዘገጃጀት መፅሐፍ pdf
የምግብ አዘገጃጀት ትምህርት
የኢትዮጵያ የምግብ አዘገጃጀት
ዘመናዊ የምግብ አዘገጃጀት pdf
የምግብ ዘይት አዘገጃጀት
ቀላል የምግብ አሠራር
የሆድ ድርቀት
የሆድ ቁርጠት
የሆድ መነፋት
የሆድ እስፖርት
የሆድ ህመም
የሆድ መጮህ
የሆድ ትላትል ምልክቶች
የሆድ ድርቀት መፍትሄ
የሆድ ድርቀት ምልክቶች
የሆድ ድርቀት መፍትሄዎች
የሆድ ድርቀት መድሀኒት
የሆድ ድርቀት በህፃናት
የሆድ ድርቀትን ለማጥፋት
የሆድ ድርቀት መዳኒት
የሆድ ድርቀት መንስኤዎች
የሆድ ቁርጠት እና ተቅማጥ መድሀኒት
የሆድ ቁርጠት ምክንያቶች
የሆድ ቁርጠት እና እርግዝና
የሆድ ቁርጠት ምክንያት
የሆድ ቁርጠት እና ተቅማጥ መፍትሄ
የሆድ መነፋት ችግር
የሆድ መነፋት ምክንያቶች
በእርግዝና ወቅት የሆድ መነፋት
የሆድ መነፋት ምክንያት
የሆድ ህመም ምልክቶች
የሆድ ህመም አይነቶች
የሆድ ህመም እና ተቅማጥ
የሆድ ህመም ማስታገሻ
የሆድ ህመም ምክንያት
የሆድ ህመም እና እርግዝና
እርግዝናና የሆድ ህመም
በግራ በኩል የሆድ ህመም
የሆድ መጮህ ምክንያቶች
የሆድ መጮህ በሽታ ምልክቶች
የሆድ መጮህ እና ተቅማጥ
የሆድ መጮህ ችግር
በእርግዝና ወቅት የሆድ መጮህ
የሆድ ትላትል በሽታ ምልክቶች

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
የሆድ መንፋትና ጋዝ መብዛት ውጤታማ ተፈጥሯዊ መፍትሔዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4f6InCsmtLY.html
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
ዋሊኩምእሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተረ ወድማችን
@حسبوناللهونعملوكيل
የኪታሮት በሽታ መፍቲሄ ካለህ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 года назад
በርታ ምርጥ ሰው
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 года назад
ወንድም በግል የምታስረዳኝ ነገር ነበር ቁጥር ብሰጠኝ
@MeryemMeryem-kl4jn
@MeryemMeryem-kl4jn 19 дней назад
ጋዝ ይባዛብኛል ምዲነው መፍቴው ምዲነው ስልክ ብታክል ጡሩነው
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
በየቀኑ የምንመገባቸዉ ለጤናችን መርዛማ የሆኑ የምግብ ዘይቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Cr50Lm11nDY.html
@ZuhraMohemmd
@ZuhraMohemmd Месяц назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ማድያትን በቀላሉ ለማጥፋት ዉጤታማ ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-l8EE5AsqFd8.html
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 года назад
ዋው ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህው አመሰግናለሁ መልካሙን ተመኘውልህ
@tewabuam9315
@tewabuam9315 5 месяцев назад
ዶ/ር ሥለሠጠኸን ምክር በጣም እናመሠግናለን ነገር ግን ጥያቄ አለኝ የሐሞት ከረጢቱ በሐሞት ከረጢት ድንጋይ ምክንያት የወጣ ሠው ብዙ ቅቤ መመገብ የለበትም ምክንያቱም ቅባትን የሚያጣራው ሐሞት ነው ሥለሚባል ሥለዚሕ ምን ያሕል ቅቤ መጠቀም አለብን እባክሕ ብትገልፅልን?
@amanuel5687
@amanuel5687 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚአ ትምህርት ያስተማርከን
@shetokdre9314
@shetokdre9314 2 года назад
አሰላሙ አሌኩም ዶክተር የምሰጠን ትምህርት በጣም ጠቃምነው በርታ እናመሰግናለን
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 года назад
በጣም እናመስግናለን ዶክተር ሰለሙን ይብዛልክ 👍👍
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጀዛከሏህ ኸይረን
@MohammedAhmed-rt5fz
@MohammedAhmed-rt5fz 10 месяцев назад
ጀዛከአላህ ውድ ወንድሜ
@ليلىجابر-ق7م
@ليلىجابر-ق7م 2 года назад
አህለን እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@AbdurRahman-yb2rv
@AbdurRahman-yb2rv Год назад
ጡሩትምህርትነዉ ቀጥልበት
@usershop9391
@usershop9391 2 года назад
ዶክተር ጀዛከላአህ ኸይር ጀዛ
@toybamohammed3581
@toybamohammed3581 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወድማቺን አድ ጥያቄ መልስልኝ በአላህ እኔ የደረት ህመም ነበረብኝ ሁለቴ ስታከም የተለያየ ሆስቲታል ብሮን ካይት ነበር እሚሉኝ አሁን ደሞ አላርጂክ ነው አሉኝ የኔ ጥያቄ ብሮን ካይት ወደ አላርጂ ይቀየራልዴ ? ምንም ለውጥ አላገኘሁም ይደግመኛል እራስ ምታት ትኩሳት ሳልነው ቺግሬ የመተፈስ ቺግር የለብኝም ግን ላላርጂኩ በአፍ እሚነፋ ብቻነው የሰጡኝ ግን ለውጥ የለውም ምን ትመክረኛለህ
@binidawa9670
@binidawa9670 2 года назад
ዶክተርዬ vitamin D-3 & k2 የት አገኛለው ቦታውን ቢጠቁሙኝ ወይም ስልክ ቁጥር ይስጡኝ አመሰግናለው
@user-zx2gr3hr8f
@user-zx2gr3hr8f 7 месяцев назад
Txs so much
@abebechiworkeafsu
@abebechiworkeafsu 5 дней назад
እነመሱግነለን
@የሠውነገር
@የሠውነገር 2 года назад
በጣም እናእናማሰግናለን
@zainabtube3297
@zainabtube3297 2 года назад
ዶክተርበጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ዶክተር እስኪ ስለ አይናትን አድ በለን አይኔ ከረሩ ልክ አደለም በተ ኛሁም ሰዓት ቆሻሻ ያወጣም ምን ሆኜ ነው ውጣውይ በሽታ ያለብኝ የይመስለኝም
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
እሺ ቪዲዮ አዘጋጃለሁ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️
@እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
እናመሰግናለን ዶክተር
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 2 года назад
ቅቤ ባናገኝም ለመረጃህ እናመሠግናለን ።
@najety1306
@najety1306 2 года назад
በርታ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ🌹🌹🌹
@n.m-o6l
@n.m-o6l 2 года назад
ጀዛከላ ሀይር
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 2 года назад
Thank you so much
@seidmohammed871
@seidmohammed871 2 года назад
በርታ ያ ዶክተር
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
እሺ እናመሰግን አለን 👍👍👍👍👍
@santiyabah4709
@santiyabah4709 2 года назад
እናመሰግናለን
@ramzia3457
@ramzia3457 2 года назад
ሹክረን ዶክተር
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@imrangirma9514
@imrangirma9514 Год назад
allah yechemrlh
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 2 года назад
በቅድሚያ በተለያዩ ጉዳዮች ግንዛቤ እንዲኖረን እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን በመቀጠል ????? ወንድም ሆነ ሴት ለአቅመአዳም ከደረሱ የግብረ ስጋ ግንኝነት ማድረግም ሆነ አለማድረግ ወይም ለረጅም ጊዜ ሳያረጉ መቆየቱ በሁለቱም ፇታወች ጥቅሙም ሆነ ጉዳት አለውን ??????
@salwanaji6749
@salwanaji6749 2 года назад
Wealaykum salam warahmetulahi wabarakatuh
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ! እረ እባክህ ዶክተር መላ በለኝ ፊቴ ጉንጨና ጉንጨ በጣም እየተፍረከረከ አስቸገረኝ ምን ላድርገው?
@fehjdglssj7546
@fehjdglssj7546 2 года назад
መሻላ
@-Ele
@-Ele 2 года назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍👍👍👍
@ፋፊነኝእማዬንናፋቂ
ወንዲማቺን እናመሰግናለን እስት ለፊት ታወክ ነገረኝ ፊቴ በጣም ጥቁር ነገርጰአለው ያልተጠቀምኩት ዬሌኚም ግን ምንም መፍቴ የለዉም ምን ላስገው ብዙ ግዜ ስናደድ እና ሳስብ እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ በጣም ዪበዛል ምንዲን አይነት ቅባት ልቀባ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SVqTBd890-o.html
@hanabefkadu5892
@hanabefkadu5892 2 года назад
ሀገራችን የሚመረተውን ስለኑግ ምንትላለህ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ቪዲዮዉ ላይ የጠቀስኳቸዉን መስፈርቶች የማያሟላ ከሆነ ማስወገድ አለብን
@asnaaalmayehu3388
@asnaaalmayehu3388 Год назад
Thnks
@tsik914
@tsik914 Год назад
ዶር ድሮ እኮ ስፍር ውስጥ ዘይት ጭማቂዋች ነበሩ ምንም ጉዳት አልነብረውም አሁን የሉም
@foziyamamo238
@foziyamamo238 3 месяца назад
❤❤❤
@Lube9398
@Lube9398 2 года назад
አሰላሙዓሊኩም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ስለ ጥርስ ጥርሱ ላይ አሸዋ ያስሞላ ሰው ጥርስ ቢያሳስር ለጤና ችግር ያመጣል ማለቴ የላይኛው ጥርሴ ፍንጭት ስላለው ???
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ZtvPAT7VD7U.html
@ጦይባዩቱብ-ረ6ቈ
@ጦይባዩቱብ-ረ6ቈ 2 года назад
_አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወንረካቱሁ ዶክተር እንዴት ነው ጥያቄ ነበርኝ ዶክተርዬ_
@ጦይባዩቱብ-ረ6ቈ
@ጦይባዩቱብ-ረ6ቈ 2 года назад
አርብ ሀግር ነው ይምኖርው እና ነብስጡር ነኝ አሁን ላይ አልህምዱሊላህ እና መድሃኒት ውስጂ ብልውኝ ነው FEROSE-F 👈🏻 ይሚባል መዳሃኒት ችግር ይልውም በውስድው መዳሃኒኑት እና መልስልኝ ሲምቺህ ጀዛክላሁ ኽይርን_
@hanankadir7091
@hanankadir7091 2 года назад
እናመሰግናለን 👌 ዶክተር እኔ ስለ ቫይታሚን ዲ የሰራሀውን ቪድዮ ከየው ቡሃላ ሁሉም ምልክት ያልካቸው ስላሉብኝ ምርመራ አድርጌ ነበር 40.6 ng/ml ነው መድሀኒት መውሰድ አያስፈልገኝም ??
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ችግር የለዉም። አመጋገብ አስተካክይ በቂ ጸሃይ ሙቂ
@hanankadir7091
@hanankadir7091 2 года назад
@@healthmedia እሺ ዶክተር ጀዛከላህ ኸይረን
@omuemiranmedinamohammed7410
@omuemiranmedinamohammed7410 2 года назад
ዶክታር ለምታቀርበው ነገር ሁሉ ሹክታር dr. ጥያቄ ነበራኝ የቴሌ ግራም ቁጥር አስቀምጥሊን
@imethiopian2524
@imethiopian2524 2 года назад
ሰላም ዶክተር የሽት ትቦ ኢፍክሺን ፈጠርብኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር ወሀ ጠጪ አሉኝ መዳኒት ሰጡኝ ሰዌነቴ እደ እሳት ያቃጥለኛል ፊቴ ያብጣል ደሞ ወሀ ሽቴ ስሸና ነጭ ነገር አለወ በናትህ ንገረኝ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vlPW6HQ6i20.html
@imethiopian2524
@imethiopian2524 2 года назад
Zara dena nye yemsgenw fetare gin dockter shta seshina eda tete neger yewtal bsetaw new eda demo yalhte yesw hager new cenekoyale
@fatimatube9941
@fatimatube9941 Год назад
ዶክተር ለይቱን ብናነጥረው ችግር ይኖረዋል
@yitaglutrillo2481
@yitaglutrillo2481 3 месяца назад
የኑግ ዘይትስ
@hayattube2313
@hayattube2313 2 года назад
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህአላህይጨምርልህ ያወቁትን ማሳወቅ እጂግ መልካምነትነው እናእናመሠግናለን በመላውአለምየምትገኙ ኢ/ያውያን በያላችሁበትሰላማችሁይብዛልኝሰላምለሀገራችን 👉ጥላቻን 👉ዘረኝነትን 👉ጦርነትን ካገርምድርአጥፍቶ👇 👉ሠላምንአድነትንመተሳሰብን መዋደድንመፍቀርን ያምጣልን ያረብ ኢ/ያለዘላለምትኑር💚💛❤ፕሮፈይሌንበመጫንቤተሰብይሁኑ የመዳምቅመሞችአብረንእንደግቅንነትለራስነው።
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር አረቦች የተነጠረ ቅቤ አያውቁም ነጋውን ነው አብዛሀኛውን ግዜ የሚጠቀሙት ዝብደ ይሉታል አረቦች ጣእሙ ዝም ብሎ ነገር ነው እኔ ከዛሬ አምሥት አመት በፊት የተነጠረ ቅቤ ይጀ መጥቸ መድአሜን ቅመሸው አልኳት ጣእም አለው አለችኝ በቅመም ነው እኛ እምንሰራው አልኳን ሳዉዲ አለ ወይ አለችኝ ቅማቅም ቤት አይጠፋም አልኳት ገዛችና ሠራሁላት እሩዝ ሥንሠራ መጠቀም ጀመርን ከተወሰነ ግዜ በሆላ አታድርጌ አለች ከዚያ እኔ ቂጣ ፉርፉር እየሰራሁ ጨረስኩት😃😃
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
የተነጠረ ቅቤ አስገራሚ ጣእምና ጥቅም ነዉ ያለዉ ከምግብ ዘይቶች
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
@@healthmedia ትክክል👏👏😍😍
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
👍👌👌👌
@hanakidus
@hanakidus 2 года назад
እጀግ በጣም አድገኛ ነው የኮኮናት ዘይት ለደመ ገፊት በጣም በጣም መጥፎ ነው
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
በዚህ ቻናል ላይ ኮሜንት የምሰጪ ከሆነ ትክክለኛ የሆነ ሳይንሳዊ መረጃ ብቻ ለማካፈል ካልሆነ ሰዎችን ማሳሳትና ያልሆነ ግንዛቤ እንዲኖራቸዉ ማድረግ ክልክል ነዉ። የኮኮናት ዘይትን በአግባቡና በመጠኑ እንዲሁም ትክክለኛዉ የዘይት ብራንድ ከገዛን በጣም ጤናማ ዘይት ነዉ። የደም ግፊት ይጨምራል የሚል ጥናታዊ ጽሁፍ ካለ ለኛም አጋሪን እንማርበታለን። ምናልባት የደም ግፊት መድሃኒት ጋር ሊጋጭ ይችል ይሆናል ከዚያ ዉጭ ጤናማ ዘይት ነዉ።
@jesusway3790
@jesusway3790 Год назад
@@healthmedia Dr ኮኮናት ኮለሰትሮሉ በጣም ብዙ ነው ይላሉ እኔ እንዲያውም አንድ ማንኪያ እወስድ ነበር ስሰማ ተውኩት የትኛውን ለማመን ይቸግራል
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Год назад
😍❤❤❤🙏
@kxwolde5718
@kxwolde5718 2 года назад
የተነጠረ ቅቤ በቅመም ነው????
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ይቻላል
@obsekalid7609
@obsekalid7609 2 года назад
Plaes doctur ye madet cream negargn 😭
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SVqTBd890-o.html
@bintseidtube
@bintseidtube 2 года назад
ጠይቄ ነበር መልስ የለም አመሰግናለዉ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
በተሌግራም?
@omuemiranmedinamohammed7410
@omuemiranmedinamohammed7410 2 года назад
@@healthmedia ዶክታር ጥያቄ ነበራኝ የቴሌ ግራም ቁጥር አስቀምጥሊን ዶክታር ሹክራን
@user-iv8zc3xz5t
@user-iv8zc3xz5t 2 года назад
ችግሩ ሁሉንም ኦርጋኒክ ነዉ የሚሉት
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 года назад
👍👍👍👍👍💕💕✅✅✅✅🌼⭐️⭐️⭐️
@shaadiacadey2425
@shaadiacadey2425 14 дней назад
Plz speak english
@senayttesfa6782
@senayttesfa6782 Год назад
Thank you so much
@gfhh8875
@gfhh8875 10 дней назад
❤❤❤❤❤
Далее
ИСЧЕЗНИ ВОДУ ДО КОНЦА
00:43
Просмотров 332 тыс.
연준 (YEONJUN) ‘GGUM’ Official MV
02:44
Просмотров 9 млн