Тёмный

በድንገት ወድቆ መሞት ለምን በዛ? በስውር የፈረመውን መንግስታችን በ2016 በይፋ ልጀምር ነው አለ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 317   
@melakumolla2053
@melakumolla2053 Год назад
የተከተቡ ሰዎች በዚህ ገለጻ እንዳይጨናነቁ አሳስባለዉ ተከትቦም በጸሎት የትኛዉንም የሰይጣን ስራ ማፍረስ ይቻላል አምላካችን ታላቅ አምላክ ነዉ 🙏🙏🙏🙏
@Ethiop29
@Ethiop29 Год назад
እስከ ዛሬ የቆየነው በእግዚአብሔር ቸርነት እንጅ ማታ ማታ ጥርሳችንን ብሮሽ በማድረጋቸን አይደለም ከ ማታ ብሮሽ ይልቅ የማታ ፅሎት ከ አልጋ በፊት ከስጋም ከ ነፍስም ሞት ያድነናል ዓለም ብዙ ያወራል እምነት የሌለውን ሰው ማጨናነቅ ስራቸው ነው እኛ ግን እንላለን በእግዚአብሔር ቸርነት እና በምህርቱ እንድናለን
@ሶልያናየማርያም
ወገኖቼ እግዚአብሔር ስንዴን ከገለባው እየለያዩ ነው በእግዚአብሔር የምታምኑ ፅኑ ፀሎት አድርጉ ለሌሎችም ፀሎት አድርጉ አትጨነቁ አምላካችን ሀያል አምላክ ነው ሁሉም ከሱ በታች የሚቀጠቀጡ ናቸው አይዞአችሁ
@wanke5878
@wanke5878 Год назад
Wow, God bless you, my name is Misha please pray for me! Thank you!
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
አሜን እንዴት ደስ የሚል አፅናኝ ቃል ነው
@ethiopia8971
@ethiopia8971 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
አዎ ባሳለፍነው ሳምንት አንዱ ሼፍ ነው እና የታክሲ ሰልፍ ላይ ቆሟል ታክሲ እየጠበቀ ነበር እና እዛው ሰልፍ ላይ ወደቀ ከዛም ሞተ በጣም የሚያስደነግጥ ነገር ነው ብቻ እምላከ ቅዱሳን ካልታሰበ ሞት ይጠብቀን።
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 Год назад
ምንም ችግር የለም እግዚአብሔር አምላክ እየቀደመ ወደ መልካም ስለሚቀይርልን ሁሉንም በቸርነቱ እናልፈዋለን❤ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ብቻ ነው የኛ ድርሻ::
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw Год назад
መምህር welcome ክፍል ፪ እየጠበኩኝ ነበር ክፍል ፩ ክፍል ፪ የሚገርም መረጃዎች ናቸው እናመሰግናለን እንደተባለው የጨለማው ጉዳይ አስፈፃሚዎች በሚገርም ፍጥነት እየሰሩ ነው ነገሮች እየተቀያየሩ ነው of course አንድ ቡድን አለ አለምን የሚያሾራት ይሄም የነቢልጌት ቡድን ነው በአለም ያሉትን ፋርሞችን በመግዛት በአርቴፍሻል ሰብልና እንስሳት ስጋ በመተካት እየሰሩ ነው አንዷም እኔ የምኖርባት ካናዳ ናት ከወር በፊት በየትምህር ቤቶች ፎርም በልጆች ተልኮልን ነበር እሱም ልጆች ከትምህርት በኋላ የጌ ትምህርት እንዲማሩ የሚል ነበር ሰላማዊ ሰልፍም ወጥተን ነበር ግን ፖሊሶችም የነሱ ስለሆኑ ብዙ ሰዎችን አስረዋል Wildfire በሚል ሰበብ ብዙ ሄክታሮችን አቃጥለዋል ሲጠና ግን 53ቱ የሳት አደጋዎች የደረሱት wildfire ሳይሆን በሰዎች የደረሰ ነበር ሰዎች ሲጠኑ የመንግስት አካላት ሁነው ተግኝተዋል ለምን ስትል አንተ እንዳልከው እንስሳዎችን ዛፎችን የማጥፋት ስራ ነው አርቴፊሻልና ግሉ የተደረጉ ስጋዎች በየማርኬቶቹ አሉ የእንስሳት ስጋ በእጥፍ ተወዷል ይሄም የሆነው በሰይጣን አምላኪው ትሮዶና ቢልጌት ነው by the way እነዚህ ሰዎች ከሞቱ ቆይተዋል የነሱን skin suit ያደረጉ ሌሎች ሰዎች ናቸው ስልጣን ላይ ያሉት #በኢትዮጵያም በየግዜው የሚተከሉት አትክልቶች የምድርን ውሃ እንዲጨርሱ እና መረጃን እንዲሰጡ ተደርገው የተሰሩ ባይሎጅካል አትክልቶች ናቸው አያድጉም ግን ለምዕራቡ አለም መረጃዎችን ያደርሳሉ በምድር ውስጥ ያሉትን ጠቃሚ መአድናትን ያጠፋሉ ለዚህ ደግሞ የምዕራቡ አለም የጨለማው ልጅ ዘንዶው አብይ አህመድ ከፍተኛውን ስራ እየሰራላቸው ነው ግን ""ከነሱ ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል"" ስለ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚተከሉት አትክልቶች ያንተንም ጥናት አድርገህ ብታካፍለን ደስ ይለኛል
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf Год назад
‹‹በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሄር ጽድቅ ነው፡፡››
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
እኔ COVD ተከትቢያለው አስገዳጅ ሆኖብኝ በበረራ ምክንያት። ነገር ግን እምነት እጄ ላይ ተቀብቼ ፀበል ጠጥቼ የምወጋበትን እጄን እምነት ሐቅልቄ ፀሎቴን አድርጌ ነው የተከተብኩት። እግዚአብሔር ይጠብቀኛል።
@asterkiflay4470
@asterkiflay4470 Год назад
እኔም ለዶክተር ቆዩ ላማትብበት ብየ ጸሎት አርጌ ነዉ የተከተብኩ
@LL-im6jw
@LL-im6jw Год назад
አይዞን ክትባት የተባለ ሁሉ መጥፎ አይደለም እንበልና እነ ፓሊዮ,ኩፉኝ, ኮቪድ ወዘተ ለማጥፋት እውቀትን እና ሳይንስቲስ ያዘጋጀ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ነው የሚባለው እንጂ ክትባት መጥፎ ነው አልከተብም ካለ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ነው መልሱ በረቴን እዘጋለሁ አምላኬም አምናለሁ እንዳሉት አባቶች
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 Год назад
Ayzosh EGZAHBER Amlak yexebeksh
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Год назад
እግዚያብሔርን የያዘ ያሸንፋል አይዞን
@MimiDeresa
@MimiDeresa Год назад
አሰይ አስካ ሁን ልጆችን አስከትብ አላዉቅም,ትርመስገን,
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Год назад
ፀሎት ብቻ ነዉ መፍትሔዉ!!!
@Rakb553
@Rakb553 Год назад
በጣም ይገርማል እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን መምሕር እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ተጨናቂዎች በርቱልን እወዳችኋለሁ❤
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Год назад
አሜን ይምጣልን እምቢ የሚል ለእግዚአብሔር የቀና አሳልፎ ለጠላት የማይሰጠን እግዚአብሔር ይስጠን የፈረሙት ሳይደርስ እግዚአብሔር ይምጣልን እባካችህ በየትኛውም እምነት ያላችሁ አጥብቃችሁ ፀልዩ በእንባ እፀልይ ከባድ ጊዜ እየመጣ ነው ችላ አንበል 😢 መምህር አብይ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ከአውሬ አፍ ያስመልጥልን የጠፉትን በማስተዋል ይመልስልን ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው እንደመሸ አይቀርም በእግዚአብሔር ምህረት ይነጋል 😢💚💛❤🙏
@KebedeTesfaye-s9n
@KebedeTesfaye-s9n Год назад
መምህር አብይ ይልማ እና መምህር አርዓያ መካሻ የምታቀርቡት ሁሉ በመረጃና በማስረጃ ስለሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነው።እስከ መፍትሔውም ጭምር ስለሆነ ኮራንባችሁ ወደፊትም ልዑል እግዚአብሔር ይጠቀምባችሁ አሜን አሜን ወአሜን ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችንና ብርቱዉ ጋዜጠኛ አርአያ እንኳን በሰላም መጣችሁልን በርቱ ጨለማዉ ን ግለጡት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Год назад
❤🙏🙏
@psalm91Amen
@psalm91Amen Год назад
በማታ የጥርስ መቦረሹ በብዛት denture implant ወይም የመንጋጋ ጥርሳቸው ተቦርቡሮ ፊለርስ ከአምስት ወይም ከዛ በላይ የመንጋጋ ጥርስ ፊለር( filler) ላስሞሉ አለያም cavity( መቦርቦር) ኖሯቸው ላላስሞሉ ወይም ላላስነቀሉ ነው:: እንዳውም * የተፈጥሮ ጥርስን -በጥርስ ብሊች በየጊዜው ማንጻት, UV light አብዝቶ መጠቀም በየቀኑ ፎሎስ ማድረግ ሸካራ የጥርስ ብሩሾችን መጠቀም... ጥርስን እንደሚያሳሳ ለመቦርቦር ና በቀላሉ ለመበለዝ እንደሚያጋልጥ እንዲሁም ለድድ በሽታም እንደሚያጋልጥ በተለይ UV light ከጊዜ ብዛትና ከተደጋገመ አጠቃቀም በኋላ የአፍ ካንሰር የማምጣት ደረጃ እንዳለው ዲንቲስቶች ይናገራሉ:: ለምሳሌ ነጮቹ ቆዳቸውን ታን ለማድረግ የሚጠቀሙበት ጨረር( UVA and UVB) የቆዳ ካንሰርና ( lmmune system ) መዳከም እንደሚፈጥረው ማለት ነው:: ሞቦረሽ አስፈላጊ ነው:: የጥርስ ካቪቲ የድድ በሽታ ወይም ቶንስል ስቶን ወይም ሳይነስ ኢንፌክሽን ያላቸው ሰዎች በጊዜ ሊታከሙ ይገባል:: ካልታከሙት ከድንገተኛ ሞት መንስኤ የሆነውን heart disease የልብ ህመም ያመጣል:: ይሄ ጥርስን አለመቦረሽና ድንገተኛ ሞቱ ትንሽ መብራራት ያለበት ስለመሰለኝ ነው:: በርቱ ሕዝባችንን ገና ብዙ ታስተምራላችሁ ታነቃላችሁ
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 Год назад
Thanks for your explanation!
@fasikatezazau1618
@fasikatezazau1618 Год назад
Jamie foxx የተባል የፊልም ባለሙያ ለዚክትባት ምሳሌነው ልክ ሶስት ኛውን ክትባት ከትበውት ነው የወደቀው ዜና እንዳይሆን የሄዱበት እርቀት ያሳፍራል አብይ አችን ቀጥሉበት እኔም ልጄን በክትባት ብዛት ነው ኦቲስቱክ ያረጉብኝ ።
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh Год назад
እናመሰግናለን አብያችን የሁሉ ነገር መፍትሄው ቶሎ ወደ ኢየሱስ ማምለጥ ነው ጌታ ሊመጣ ነው ወገኖቼ በሙሉ ንስሀ ግቡ❤❤❤❤
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Год назад
እኔም ስራ መግባት አትችሉም ሲሉ ፀበል እምነት የሰማእቱ ቅድሱ ጊዬርጊስ ስእለ አድዶ የዜ ሄጄ ተከትቤ መጣሁ እግዚአብሔር የዳቢሎስን ሴራ ያፈርሳል።
@mulualim7948
@mulualim7948 Год назад
ሰላም ወንድሞቻችን አብይ እና አርአያ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ በርቱልን 2016 ሳልሳዊ ንጉሥ ቴዎድሮስ የሚመጡበት አመት ስለሆነ የአሁኑ ባለስልጣኖች ከምድረገፅ የሚጠፉበት አመት ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ እርስተድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
መምሕር አብይ ይልማ ትክክል እዚህም ያለንበት ቶሮንቶ የተከተብነው ክትባት የደም ቧንቧዎችን የሚዘጋ ነው ለዚህ ነው ሕዝብ የሚያልቀው እግዚአብሔር ይከልለን
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 Год назад
ወንድሜ ያለህ እውቀትን እድንቃለሁ ግን በጣም የረሳሁ ነገር ቢኖር የጌታ መምጣትን ረሳህው በቅርብ ጌታ ይመጣል በተክርስቲታን ትውስዳለች ጌታ እድተኛውን ሊበቅል ይነሳል
@ESAYASCHANE458
@ESAYASCHANE458 Год назад
አይ አብይ ይልማ ወድማችን ቀድመህ ነቅተህ እኛን የምታነቃን ምርጥ ወድማችን ነህ እግዚአብሄር❤🙏🙏እድሜህን ፈጣሪ ያርዝምልን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Год назад
መንግሰታችንም አለም በፍጥነት ትቀየራለች ብሎ በግልፅ ነግሮናል ማራናታ እናንተ በርቱ አትፍሩ እነሱ ጋር ካለ ይልቅ እናንተ ጋር ያለው የታመነ ነው ጭለማውን ገላልጡት ከባድ የእይወት ፈተና እንደሚመጣባቹ የታወቀ ነው ግን ጌታ ቅዱስ ኤልሻዳይ ከናንተ ጋር ነው በርቱ ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር የቃል ኪዳን ምድር ናት በፀሎት በንሰአ መበርታት ብቻ ነው ከኛ ሚፈልገው ❤
@aster4804
@aster4804 Год назад
በክርስቶስ ኢየሱስ ተሸፈኑ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል ።ትንቢተ ነሆም 1፥7
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Год назад
መምህር እና ጋዜጠኛ ደራሲ የትውልድ አንቂ ወድማች የብዬ ወድማችን አርያ እንኳን በሰላም በጤና መጣቹ በናፍቆት ነው የም ጠባበቃቹ ፈጣሪ ጉልበት ይሁናቹ አሜን ሁላቹም የቻና ሉቤተሰቦች አሜን በሉ አሜን❤❤
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@TrsitAssefa-kx1fl
@TrsitAssefa-kx1fl Год назад
ተዋህዶም ኢትዮጵያም ያሸንፋሉ ዓለም በ ኢትዮጵያ ትመራለች ከ ምፅአትም ከ አርማጌዶንም በፊት በቅርቡ ኢትዮጵያ ትንሳኤ አላት
@yaredbereket7187
@yaredbereket7187 Год назад
አንተን በማዳመጤ እራሴን እድመረምር አይማኖቴን አጥብቄ እንዴይዝ ልጆቼን እድጠብቅ ስላደረከኝ አመሰግናለው
@addisharegewoinmengesha3816
አብይዬ ሁሉም ነገር ገብቶሃል ! ተባረክ
@lueleshetu2251
@lueleshetu2251 Год назад
አብይ እና አርአያ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Год назад
The guy( PM) is American puppet. በሱ ቤት በ technology ሌቄ እየሄድኩ ነዉ ይለን ይሆናል 🤔። አምላክን በረሳን ባሳዘንን ቁጥር መጥፊያችንን እያፋጠንን እየሆነ ነዉ።
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ Год назад
ተዉ ኢትዮጵያችን እንጠብቅ ምራብያውያን በቁማችን ሊቀብሩን ነው እባካቹሁ ንቁ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Год назад
ይኤ መንግሰት እሰካለ ጭንቅ ነው መፀለይ ነው
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Год назад
ለኛ ያሰቡት ለራሳቸው ያረገዋል እኛ አቅማችን ፀሎት ነው ወደ እግዚአብሔር በእንባ እንፀልይ እባካችሁ የሚያዋጣን በፆምና በፀሎት ወደ ፈጣሪ መጮህ ብቻ 😢
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ Год назад
ኢዚ አሜሪካ ጥቁሮች ክትባት አይከተቡም ሚስጥሩን ያውቁታል
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Год назад
Sorry black America very confusing people I don't following to them they have very toxic behaviour full of ego mind extremely negative behaviour
@eyobbirhanu-rl4me
@eyobbirhanu-rl4me Год назад
ኧረ እኔም በቅርቡ 2ሰው በእንደዚ አሟሟት ገጥሞኛል ማታ አይተናቸው ጠዋት ሞቱ ነው የሰማነው
@senaitgermen7442
@senaitgermen7442 Год назад
እንዳይገርምህ ጋደኛየ ካናዳ ግዴታ ሆነባት ሁሉም አይነት የኮቪድ ተከትባልች ግን እየቆረብች መንፈስ ቅዱስ ሻርልኝ አያልች ነው ስለዚ ጠላታችን ሁሌ ልያጠፋን ይፈልጋሉ እግዝኣቢሔር ግን ይጠብቀናል።
@tinbitgetachew3430
@tinbitgetachew3430 Год назад
እኔ ግን መንግስት ከውጪ ነው እንዴ የመጣው ? እነሱ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ? ምነው ሁሌ እራሣችሁን ብቻ የኢትዮጵያ ተቆርቋሪ አደረጋችሁ ? እኔ ግን እውቀት በዛባችሁ ባይ ነኝ ናላችንን አታዙሩት
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
እዉነት ነዉ አሁን አሜሪካ ዉስጥ ኢአር ድንገተኛ ሆስፒታል ትገባና ወዲያው ይሞታሉ እንዲያውም የኮሮና ክትባት ላይ ጣት እየተጠቆመበት ነው የወረቀት ገንዘብ በቅርቡ ከአለም ላይ ይጠፋል ጀምረዋል። የአዲሱ አለም መመሪያ ነው።
@abnetnigatu-zp9ec
@abnetnigatu-zp9ec Год назад
ኮቪድ ክትባት የድንገተኛ ሞት። ምግባትን ውስጥም የአውሬውን ክትባት እያስገቡ ነው
@adu-genet
@adu-genet Год назад
አሁን ግልፅ ሆነልኝ ሀያላን ነን የሚሉት አውራ ጉንፋን እንደፈለጉት ያክል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳልሄደላቸው ማሳያው የአባች ፀሎት ነው😊
@LL-im6jw
@LL-im6jw Год назад
በድንገት መሞት ከልብ በሽታ ጋ ይገናኛል እርሱም ከምንበላው ምግብና የሰውነት እንቅሳሴ በየ ቀኑ ስለማንሰራበት ነው
@LeulIylu-ok4kc
@LeulIylu-ok4kc Год назад
እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን። ይህ አካይዳቸው ባለ ሀብትን ለመቆጣጠር ሲሉ ነው ።ትንሣኤው ደርሳል!!!
@mduzzol9917
@mduzzol9917 Год назад
ሰው በድንገት ወድቆ ይሞታል ላላችሁት በመጽሐፍ ቅዱስ እኮ ተፅፏል ሁለት ሴቷች ወፍጮ እየፈጩ አንደኛዋ ከአንድ ትነጠቃለች ይላል ስለመነጠቅ አላነበባችሁም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ????
@yaredyohannes610
@yaredyohannes610 Год назад
ere wedaje ensu yalut ena ante yalkew ayegenagnem
@tesfayeayalew6203
@tesfayeayalew6203 Год назад
ጣቢያችሁ ሕዝብን የማዳን ትግል እያደረጋችሁ ሲሆን አቀራረባችሁ ደግሞ ሳይንሳዊውንና መንፈሳዊውን አካቶ በመሆኑ እኛ ኢትዮጵያውያን አምላካችንን ማመንና በሱ መመካት አለብን፣
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 Год назад
የለው አማራጭ ጥላቻና ትችትን ትተን በርትተን ተግተን በአድነት መፀለይ ነው❤ ፀሎት ሁሉም ያድነናል ይፈውሳል ።❤❤ፈጣሪ ማስታዋልን መከባበርን ያድለን።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Год назад
🧶 Memher Abiy, ezih Wuch Ager ke semonu, lemen ke Werershign beshita behuwala, bezu Sewoch denget eyewedeku yemotalu, yemilu teyakewoch beye Mediaw yawerut neber. Meles/Answer yesetutem, ye Werershingu *Ketebat mekneyat new belew tenagrewal! Gen alteregagetem! *Abzagnawochu gen Ketebatun blame adregewal! Something to think about! May God Protect Humanity! 🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
አብዬ የኛ ተወዳጅ ሰላምክ ብዝት ይበልልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏❤️❤️❤️❤️ ኣዚና ኢና ንፈትወካ❤️❤️❤️
@eyarusesayas3928
@eyarusesayas3928 Год назад
እናንተ የምትሰሩት ስራ ብዙ ትውልድን ይቀይራል በርቱ ነገር ግን ከይቅርታ ጋራ ለምን እንግሊዝኛ ቃላትን አብዝታችሁ እንደምትጠቀሙ አልገባኝም የምትሰሩት ሀገር ቤት ላለ ሰው ከሆነ የራሳችን ቋንቋ በቂ ነበር እኛ ዚህ በሀገረ አሜሪካ ልጆቻችንን አማርኛ እያስለመድን እናንተ እዛ ትበሩዙታላችሁ በተረፈ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 Год назад
እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ ኣንተ ግን ከሁሉም፡ በላይ ነህ። ኣባት ሆይ ኣንተ የነገስታት ንጉስ፡ የጌቶች ጌታ ነህ፡ የሓያላን ሓያል ነህ። ስለዚህ ፡ ዲያብሎስ ትንሽ ግዜ ቀርቶት ኣውቆ፡ ከመቸውን ግዜ እየሮጠ ነውና፡ ኣባት ሆይ ኣንተ ግን ከዓለም መሪዎች በላይ፡ ልብና ኩልሊትን፡ የምትመረምር፡ ገና ሳይሆን በሓሳባቸው እያለ ፡ምን እያሰቡ እንደሆነ የምታውቅ ነህና ፡ ስለሁሉም ለኣንተ ኣሳልፈን እንሰጥሃለን። ኣባት ሆይ ፡ ኣንተ ትልቅ ነህ። በወደድከው ግዜና ሰዓት የፈለግከውን የምታደርግ ሁሉም ቻይ የሆንክ ትልቅ ኣምላኽ ነህ። ክብር ሁሉ ለኣንተ ይሁን። ትላንት ያደረግከው ድንቅ ታምራትህና ፡ የእጅህ ሰራ ሁሉ፡ ለዛሬ እምነት ሆኖልናልና፡ ስምህ ይባረክ። ኣባት ሆይ ፡ ኣሁንም በዘመናችን ፡ በዓለም፡ ሁሉ፡ ኣለመከልከል፡ ክብርህ ይገለጽ። ይህንንም፡ ስለስምህ ስትል ስለምታደአገው ስምህ ብሩክ ይሁን። ክብር ሁሉ ለኣንተ ይሁን። ኣሜን።
@ሩሃማ
@ሩሃማ Год назад
መምህራኖቻችን ስለምታደርጉልን ነገር ሁሉ እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው እየተጠነቀቅን ግዜውንም እየዋጅን ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይስጣችሁ አቤቱ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን😢😢
@saradawit9287
@saradawit9287 Год назад
ድንገት ወድቆ መሞት በጣም ነው የበዛው በዚህ ወር ብቻ 3 ኢትዮጵያውያን በዚህ ባሜሪካ ሞተዋል
@ሐናየድሬዋ
@ሐናየድሬዋ Год назад
ወንድምየ አብይ በጣም አድናቂህ ነኝ ስለምታነሳቸዉ ሀሳቦች እና ግዜአችሁን ለመጭው ትውልድ እና አሁን ላለነዉ ሁሉ አስተማሪ የሁኑ ነገሮችን ስለምታቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ ግን ምንድነዉ መፍትሔው ምንእናርግ እምንሰማዉ እምናየዉ ሁሉ የሳዝናል መፍትሔ ምንይሆን 😢
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 Год назад
ፀሎት
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Год назад
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አዋጅን በአዋጅ የሚገለብጥ አምላክ ነው። ቁልፉ ጸሎት ነው። ገና ብዙ ለጆሮ ጭው የሚያደርግ ገና እንሰማለን።ግን የኛ ድርሻ ምንድነው ጸሎት ጸሎት።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Год назад
ጸሎት
@girmagirma9149
@girmagirma9149 Год назад
በኢየሱስ አዳኝነት አምነህ ንስሀ ገብተህ በጸሎት እ/ር መጠበቅ ነው ይሄን መመለስ አይቻልም በትንቢት የተጻፈ ነው ወንድሜ
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 Год назад
ይህ ሊሆን ግድ ነው የሚለወጥ ነገር የለም እየባሰ ነው ሚመጣው ዋናው ነገር በዛ የሆነልንንን እየሱስን የግል አዳኝ አድርጓ አምኖ መቀበልና በእረሱ መሸሸግ ነው የሚያሰፈልገው
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
አትዘባርቅ ።
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Год назад
አብዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Год назад
Bartu igizabiher yixabikachuw ❤❤❤❤
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 Год назад
ኑ ወደ እየሱስ እየሱስ ብቻ ነው የሚያድን አርማ ግድም ምናምን ምናገባን እሱ የአምላክ ስራ ነው የአውሬው ዘመን ይመጣል ብሎአል ይመጣል እኛ መከልከል አንችልም ግን ግን በልጁ በክርስቶስ ያመነ መድሀኒቱን አገኝ
@wellodan4838
@wellodan4838 Год назад
“Daniel 11:43 He will gain control over the gold, silver, and treasures of Egypt, and the Libyans and Ethiopians will be his servants.” How do you interpret this verse. Ethiopia will submit
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ። መምህራች የጥርስ ሳሙና ካንሰር አምጭ ንጥረ ነገሮች እንዳሉት አንብቤያለሁ። እንደውም በ ተቃራኒው ያሴሩልን እንዳለ መጠርጠር ነው። የጥንት አባቶቻችን መች ሳሙና ያውቃሉ።
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Год назад
እውነት ነው የኔም ጥርጣሬ ነው ፈፅሞ ውሸታቸውን ነው
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Год назад
እውነት ነው የኔም ጥርጣሬ ነው እነሱን ፈፅሞ ማመን አያስፈልግም
@meronalazar1770
@meronalazar1770 Год назад
ማፋቂያ አና coconut oil the besttttt.
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 Год назад
Another interesting video. God bless you and your efforts Memher Abiy and Araya.
@astermoges2433
@astermoges2433 Год назад
ሁሉም ነገር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
@abenezerdemelash3249
@abenezerdemelash3249 Год назад
ወጋው!
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ያንን ቀን ናፍቅን እግዚአብሔር ያበረታን በረቱልን ❤🙏🙏
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 Год назад
ድንገተኛ ሞት እኔ እራሴ ብዙ ሰው አውቃለሁ
@whatiswrittennetwork
@whatiswrittennetwork Год назад
በአርማጌድዮን ጊዜ ኢትዮጵያ ከአለምጋር እስራኤልን ለመውጋት የምትሰለፍበት ጊዜ አይደለም?
@tihotiho6647
@tihotiho6647 27 дней назад
እኔ አረብ አገረ ነዉ ዬምኖዉ ግን ክትበት ከወስኩ ቦሀለ በጠም ነዉ ኤራሴን የመኝል ዴሞ ኢበስጨለዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Год назад
ወሬኛ ፈላሰፋ ነህ። ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም እንደወንጀል የምትቆጥር ነህ። ተጠራጣሪ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ትንታኔ የራቀ አውዱን ያልተከተለ ትንተና አቅራቢ ነህ።
@ashebiryohannes7398
@ashebiryohannes7398 Год назад
ማነው ጥናቱን የሠራው? ማን ያውቃል ቡርሽ እና ሳሙናውን ልክ እንደቫይረሱ ለማሰራጨት ቢጠቀሙበት?!.....
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Год назад
መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችንና ብርቱዉ ጋዜጠኛ አርአያ እንኳን በሰላም መጣችሁልን በርቱ ጨለማዉ ን ግለጡት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@abnetnigatu-zp9ec
@abnetnigatu-zp9ec Год назад
በምግባችን ውስጥ ኮቪድ ክትባትን እየከተቱት ነው።።።ቢንቢ ( የወባ ትንኝ) የኮቭድ ክትባትብን እንዲስተላለፍ የተደረገ ቴክኖሎጂ።።።።።ከተከተቡት ሰዎች በትንፋሽ ይተላለፋል እየተባለ ስላለው ግንዛቤ እንውሰድ
@alem7474
@alem7474 Год назад
ክትባቱ 100% ነው:: እዚህ ያለንበት አገር ስንቱ ባጣዳፊ በካንሰር እየረግፈ መሰላችሁ:: የሰይጣን ሥራ መሆኑን የምታውቀው ነጭ አይል ጥቁር አይል ወገን አይል ስደተኛ አይል;:: ሁሉንም እኩል እየጎዳ ነው::
@Gizachew-1
@Gizachew-1 Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሞቻችን በቅርቡ 200K ቤተሰብ ታፈራላችሁ እንደ ድካማችሁ 1M+ ይገባቹሀል ለኛ በምትሰጡት ትምህርት ግን የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ አይቀርም:: በአልባሌ ነገሮች ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮች አላቸው,እናንተ ወንድሞቼ የጨለማውን ማህበረሰብ የምትዋጉልን, ወጣቱን ህዝቡን እያነቃችሁ ከቅስፈት ከእሳት እራሳችንን እንድኗድን እያስተማራችሁን ነው::ሁሌም የድንግል ማሪያም ልጅ ከፊታችሁ ይቅደም ይባርካችሁ-::
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 Год назад
ሕዝብን ለመቀነስ በኮልጌት የጥረስ ሳሙናን ላለመጠቀማቸውስ ምን ማስረጃ አለን እኔ ጠረጥራለሁ
@zemenuderese
@zemenuderese Год назад
አገር ቤት የተወጉት ሰዎች እጃቸው አልታዘዝ ብሏቸው አስቸግሯቸው አይቻለሁ።
@qwertyqwerty727
@qwertyqwerty727 Год назад
ትክክለኛ ትምህርት የቀሰሙ ሰዎች ጠፍተው እነኚህ ዘባራቂዎች"አዋቂ"የሆኑባት የጉድ አገር
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Год назад
መምህር አብዬ ወንድማችን አርአያ ሁላችሁም የሳድስ ባለሞዮች እግዚአብሔር ክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምታቀርቡልን እግዚአብሔር እንደናተ ያሉት ያብዛልን በርቱልን በዙ መሰዋት ከፍላችሁ ስለምታቀርቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@mayenzekegoba7127
@mayenzekegoba7127 Год назад
ለሰው ልጅ የመዳን መንገድ በዘዳግም 6:4 እንደተጻፈው እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው የምለውን የእግዚአብሔርን ቃል አምኖ ለሐጥአት ስረየት በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠምቀው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ መቀበል ነው።የሐዋር ሥራ 2:38
@samsonkibret2200
@samsonkibret2200 Год назад
CFR(council on foreign relations) የሚባል ተቋም ነው አለምን የሚያሽከረክረው ፤ መርምር!
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Год назад
ደስ ያለኝ ነገር በኢትዮጵያ መንፈሳዊ መሪ ይመጣና ህዝብን በፆም በጸሎት ወደ እግዚሐብሄር ዩሚመልስ መሪ ይመራታል የተባለው በጣም ደስ ይላል ሌላው ጥርስ መማስዳት የተባለው ግን ገርሞኛል ጌታ ይጠብቀን
@martasafa7325
@martasafa7325 10 месяцев назад
መምህርራችን ሰላም ብለናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ❤🙏
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 Год назад
ምንድነው ሁሌ መዓት ማውራት። አድራጊም ተደራጊም መሞቱ አይቀር። በተገኘው አጋጣሚ እንኑር። ስንሞት እንሙት እስከዚያ ለምን በሞት የተሸፈነ ኑሮ ለምን እንኑር? ቋሚ ነገር የለ። ገሎ የሚኖር የለ። በሰዓቱ እንኑር በሰዓቱ እንሙት። አሁን እኮ መኖር ትተን መሞት እያሰብን መኖር አታርጉን። please!
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Год назад
በክርስቶስ እየሱስ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው። ያላመነ ግን አሁን ተፈርዶበታል። የሰው የመኖር ትርጉሙ ይኽው ነው።በየሱስ ማመን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ከዚህ ውጭ በተቃራኒው። ማንም በዚህ ምድር የሚቀር የለም።አሁን የምትተነትኑት ሁሉ አስቀድሞ በመፅሐፍ ቅዱስ ለትምህርታችን ይሆን ዘንድ ተፅፎል። ንሰሀ ግቡ። ክርስቶስ በደጅ ነው።
@hirutbeyene8890
@hirutbeyene8890 Год назад
,አይ አይ መሐበራዊ ሚዲያ ማንም እየተነሣ ስም የሚያጠፋበት ዘመን መጣ እግዚአብሔር ግን ዋጋችሁን ይከፍላችሗል ምን ይደረግ አባቶች በጥልቀት ቃሉን ቢያስተምሩ ለናንተ ሠጫወቻ የሚሆን የለም ነበር
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
እምነት አለኝ ምግባር ግን የለኝም ሚል ሰውቢኖር ምን ይጠቅመዋል ያዕቆብ 2÷14~~~15ስራ የሌለው እምነት የሞተ ነው 17~~18 ወንድሞቻችን ሆይ ገበሬ የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እስክትቀበል ድረስ እየታገሰ የምድርን ፍሬ እደሚጠብቅ ጌታችሁ እስከሚመጣ እስከ ኋለኛይቱ ቀን ድረ ታገሱ ያዕቆብ 5 ÷7~~8
@elfineshlohauben-et2qf
@elfineshlohauben-et2qf 11 месяцев назад
😢😢ከ አንዴም ሁለት ተውጋው የ ጉፋን ክታፋት ያኔ 6 ዎሬ ቦኃላ ልገል ይቺላል እየተባሌ ነበር 😢ሞቴን ጠብቀ ነበር ልሁል እግዚአብሔር ይባረክ አልሞት ያመንኩት ጌታ እንኩዋን ከሱ ከ ሲኦልም ያድናል 😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@genytad2275
@genytad2275 Год назад
ኸ ረ ተው አብይ ወንድሜ የእግዚያብሄርን ቃል እንደምታውቅ አስባለሁና ፕሊስ የስካሁኑ ይበቃል አሁንም ህዝቡን ኢትዮጲያ የሆነች ጣኦት አድርጋችሁ አትሳሉ እግዚያብሄር የሰው ፊት አይቶ አያደላም ዮሐንስ ወንጌል3-16 ማምለጨውን ክርስቶስን ስበኩ ሀሰተኛውን ክርስቶስ ኢትዮጲያም እየተከተለች አርማጌዶን ትከታለች እንደኢትዮጲያ ከጌታና ከቃሉ የራቀ ህዝብ በአለም ያለ አይመስለኝም ፕሊስ እድል የሚሰጥ እግዚያብሄር ስለሆነ ተጠቀሙበት ይወሰዳልና፡፡
@the-b6i7k
@the-b6i7k Год назад
እርግጠኛ ነህ? መሪው ላይ ካለህ ጥላቻ ብቻ የምትዘበዝበው እንዳይሆን ብታስብ ጥሩ ነው። ያለበለዚያ ላም ባልዋለችበት ኩበት ለቀማ ማለት ነው።
@jotejote1957
@jotejote1957 Год назад
ሚገርማችሁ ነገር እናት ባንክ እንደትልቅ ነገር ሢያስተዋዉቅ ነበር እኔ በግሌ ነቅቻለሁ እድሜ ለናንተ
@EndalkAsayehegn
@EndalkAsayehegn Год назад
አብይ ይልማ መንፈሳዊ አባቶች እንኩዋን ስለአርማ ጌዶን ይኸን ያኸል አላስተማሩም ስለክትባት ሚስጥርና ኢተዬጵያ በአምነት ልታሸንፍ እንደምትችል የወች ሰወችም ወደዚች ቅደስት ሀገር መጥተው እነደሚተረፉ ሰለቁርባንሚ ብዙ ብዙ ግንዛቤ ፈጥረህልናል በአሁኑ ሰአት ግብረ ሶዶመ በሀገራችን ሚስጥራዊ ሀይሉ መንግትን ተጠቅሞ ብዙ ነገር ቢያደርግም እንዳንተ አይነት ልዩ ሰው መኖራቸዉ ደግሞ እጹብ እጹብ ያሰኛል
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Год назад
ቱልቱላ ሁሉግዜ የምታወራው ወሬ ውሸት የሌለ ነገር ፈጥረህ ታዋራለህ በእርግጠኝነት አንተ የሴጤንን የአጋንንት ትምህርት ቀስ በቀስ ባተ በኩል እንዳይነቃብህ ቤተክርስቲያን ስር ተደብቀህ እንደበቫይረስ ሰዉ ይበልክ ትወልድ እያበለሽሃ እንደሆን ይሰማኛል ቀጣፊ ወረኛ ውሸታም ነህ
@danieldemoz8894
@danieldemoz8894 Год назад
አብያችን በርታ አግዚሐብኤር ይርዳኽ ኑርልን❤
@fekedechemir2826
@fekedechemir2826 Год назад
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ዓለምን ለመቃወም መንፈሳዊ መሪ ይነሣል የሚለው የትንቢት ሃሳብ መነሻ መሠረቱ በመጽሐፍ ቅዱስ የተደገፈ መረጃ ጥቂስ ካለ ቢትጠቅስ ኖሮ በጣም የተሻለ ይሆን ነበር፡፡
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 Год назад
ተባረክ የቃሉን እውቀት አሁንም ይብዛልህ።
@HabtamMihret-uq3iy
@HabtamMihret-uq3iy Год назад
እግዚአብሔር በእውነት ፈፅሞ ልጆቹን አይተውም እና ያቀላፍት እንዲነቁ እነደዚህ ድንቅ እና ጥበብን የሚገልፅበትወንድም ሰጠን አሁንም ለአብይ ይልማ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን እጥፍ አድሮጎ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ በፈጠረው ፍጥረታት ሁሉ ዘላለም ምስጉን ነው እና ለዘላለም ክብር ምስጋና ይገበዋል አሜን
@ashebiryohannes7398
@ashebiryohannes7398 Год назад
ሳሙናው እንደቫይረሱ ማሰራጫ ቢሆንስ ማን አጠናው!
@betiymulugeta4377
@betiymulugeta4377 Год назад
እሥከዛ ምን ያደርጋል አብይ በቅርቡ ይወገዳል እንጂ
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 Год назад
WEY EGZIABHER AMLAK YIRDAN enji yihe abiy ahmed yetebale sew eskale liyaschersen new bedibik tesmamto be dollar tegezto new yemetaw bemehakel EGZIABHERN yemifera meri yamtalin EGZIABHER AMLAK siraw dink new esu YIRDAN!!
@kbtilahun9233
@kbtilahun9233 Год назад
እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ምልክቶቹ እየታዩ ነው
@ተስፉስዱዳንደብረፅዮንማር
አቤቱ ያዚያን ጊዜ አስበን
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
God bless you በደሞ ተሸፈኖ ሳድስ ሚድያ ❤
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 Год назад
በጣም እማከብርህ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ መምህር አብይ እግዚአብሔር። ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልህ ከነዚህ ከመናፍስት አለም እርሱ ይታደገን
@INFOMEDIA10
@INFOMEDIA10 Год назад
Awurto adere neger neh...mayem
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 Год назад
መምህር ይልማ በርቶልኛል ማለት ተገቢ ከሆነ የእርሶ ነው እውነቱ የበራሎት ይበርቱልን አብዝቸ እወዶታለሁ መምህር❗️
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o Год назад
Egna be egziyabher becha benamen egziyabher selgna yewagal ye gulbetegochen gulbet yesberal!!!!!
Далее