Тёмный

በጣም ከፍቶኛል 

Fani Samri
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

LICENSE CERTIFICATE: Envato Elements Item
=================================================
This license certificate documents a license to use the item listed below
on a non-exclusive, commercial, worldwide and revokable basis, for
one Single Use for this Registered Project.
Item Title: Documentary Inspire Piano
Item URL: elements.envato.com/documenta...
Item ID: RNSM3H9
Author Username: MS-Records
Licensee: fanuel gemechu nega
Registered Project Name: music sound
License Date: January 30th, 2024
Item License Code: SHBVWAP3CZ
The license you hold for this item is only valid if you complete your End
Product while your subscription is active. Then the license continues
for the life of the End Product (even if your subscription ends).
For any queries related to this document or license please contact
Envato Support via help.elements.envato.com/hc/e...
Envato Elements Pty Ltd (ABN 87 613 824 258)
PO Box 16122, Collins St West, VIC 8007, Australia

Опубликовано:

 

7 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@amharickids2251
@amharickids2251 4 месяца назад
እውነት እኔ7 አመት ኑሪ አለሁ በጣም እጨነቅ አለሁ የምተኛው በቅልፍ ኪኔን ነበር በስማም ጀርመን ጎረቤቶች እራሱ አያስቀምጡም 8 ስአት ከሆነ ቦሇላ ማታ ለመተንፈስም ያሰቅቃሉ ወደ ኢንግሌዝ ስገባ የወሰደኝ እንቅልፍ እኔና ፈጣሪ ነው የምናውቀው
@Cookie17554
@Cookie17554 4 месяца назад
ከባድ ነው መኖሪያ ፈቃድ የለሽም ነበር
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z 4 месяца назад
እዴት ነው ከኢትዮጵያ የወጣሽ
@amharickids2251
@amharickids2251 4 месяца назад
@@Cookie17554 ነበረኝ
@amharickids2251
@amharickids2251 4 месяца назад
@@user-wt6xq1yd5z ከወጣሁ ቆይቸ አለሁኝ መጀመርያ ሱዳን ነበር የሄድኩት ከዚያ ሌቤያ በበርሀ ተከራትቸ ነው የገባሁት
@fatuma241
@fatuma241 4 месяца назад
ቡና አፍሉና ኑ ቡና ጠጡ በሉዋቸው ዱካኩ ይለቃቸዋል ከዛ ፈታ ትላላቹ ከነጎረቤታቹ የኢትዮጲያ ባህል እንዲህ ነው በሉልኝ
@WiaTube770
@WiaTube770 4 месяца назад
ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት እና ከመጥፎ ነገር ይጠበቅልን❤🇪🇹
@madinayoutube4107
@madinayoutube4107 4 месяца назад
amiiin
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 4 месяца назад
🙏
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 4 месяца назад
ኣሜንንንንን
@Selamkeno
@Selamkeno 4 месяца назад
ደስ ስትሉ በጌታ: አብራቹ አርጁ እንደ እናንተ አይነት ደስ የምል ትዳር ይስጠኝ😊❤
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 4 месяца назад
አሜን
@userenter2635
@userenter2635 4 месяца назад
ማን እንደ ሀገር 🇪🇹ሰላም ለሀገራችን የኢትዮጵያ ሕዝብ ባይኖረውም ያለው ከሌለው ተደጋግፌ የሚኖር ምርጥ ህዝብ ነው 🇪🇹❤ አይዞችሁ ያለ ነው ድብርት ከሀገር ሲመለሱ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
ሳምሪዬ ቪዲዮ አልጨረስኩም ገና ግን አባትሽን አሳይን ለሚሉ አንዳንድ ኮሜንት እኔ በበኩሌ No አታሳይ እንደተከበረ ባለበት በሰላም ይኑርልሽ❤ ሌላው በፀሎት በርቱ ስለ ሁሉም ነገር እሱ ይመልስላቹ እናንተ እንዳትመላለሱ ሰላሙን ያብዛላቹ ❤
@masa5699
@masa5699 4 месяца назад
Ayine naw yawaciwun video ayitashal betakirisitan naw bahir mahal yalaw lik xanan masalany??? kahon magadu selam kahon ehedalahu lane qiribe naw ene adama nanyi
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
​@@masa5699የወንጪውን ቪዲዮ ነው ያልሽኝ አዎ በጣም ያምራል ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 4 месяца назад
Amen 🙏 teru hasabe
@AberashEthio
@AberashEthio 4 месяца назад
በጣም ደሰየምትል ጥንድችናችሁ ፎልምና ሰውድት ፈጣሪ የሰድግላችሁ ልጅችችሁን🎉❤🎉❤🎉
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 месяца назад
የዛሬ አኔደኛ👍 ነኝ
@yayahala615
@yayahala615 4 месяца назад
የሰው ወርቅ አይደምቅ የሚባለው እውነት ነው ።።።።😢 ማን እንደ ሀገር ማማዪ ሰላም ቢሆን ደሰ ይላል
@HeluTube31
@HeluTube31 4 месяца назад
የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ጥሩ የሆነ የትዳር አጋር ይስጣችሁ❤❤❤💋❤🌹👌
@Mr_RespectAmezing
@Mr_RespectAmezing 4 месяца назад
First 🎉💪
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 4 месяца назад
ዋው እማ ማ ኢትዮጵያችን ልዩ ናት።❤❤🎉🎉
@marieferede4178
@marieferede4178 4 месяца назад
አይክፋሽ የኔ ቆንጆ አባትም እናትም የሆነ ባል አለሽ be happy❤❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 4 месяца назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ እንደነ ሳምሬ አይነት ፍቅር ይስጣችሁ❤❤🌹
@AberashEthio
@AberashEthio 4 месяца назад
Ab የናተም እድንሠ እድምሁን እጠብቃልሁ👍
@Selamtub
@Selamtub 4 месяца назад
አሜን እኔ ግን አለኝ ለልሎቻቹ ይስጣቹ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 4 месяца назад
አሜን በፀሎታችሁ አሥቡን በሥግደት ላለነው❤❤❤❤
@x_justminori
@x_justminori 4 месяца назад
Wow ❤amne amazing what you doing for you and ❤
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 4 месяца назад
ሳምሪና ፋኒ ኪፕ ሻይኒንግ ጎበዞች በርቱ ገና ብዙ ብዙ በረከት እናንተ ቤት ይገባል ትዳራቹ ይባረክ ልጆቻቹ እድግ ይበልላቹ እግዚአብሔር የናንተን ትልቅ ደረጃ መድረስ ያሳየን አሜን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
ኧረ አስር ሺህ አድርሱኝ ወገን ከማዳም ቤት ወጥቼ ልስራበት እስኪ😢ምን አለበት ግን❤
@heywteyemarymlge5530
@heywteyemarymlge5530 4 месяца назад
ደምሬሻለሁ በርች እህት❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
​@@heywteyemarymlge5530 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 4 месяца назад
ደምሬሻለሁ በርች ማር❤
@tube3507
@tube3507 4 месяца назад
ደምሬሻለሁ ውዴ ብቅ በይ ሲመችሽ❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
@@EnatTube-cr9fj ከልብ አመሰግናለሁ ወገን 😍❤️🙏❤️
@swiz_good
@swiz_good 4 месяца назад
ሳምርዬ እናት ምንም ትሁን እናት ነች እስቲ ፈኒ አንቼ አብራቹ ሰው ሳይሰማቹ እስቲ ምን እንደሁነ ፈላጉታ ጠይቋት ሰው ያጠፋል ሲናደድ ብዙ ይላል አትቀየሟት ሳምሪ ወልደሽ የናትነትን ፈቅር አይተሻል እባክሽ ሳምርዪ ውስጣችውን እናንተ ታቃላቹ የናንተን ፀብ ሁሌ ሚዲያ ላይ ያስጠላል እናንተ ልጅች ናቹ ባታጠፊም እንዳጠፋ ሰው ይቅርታ በሏትና ሰላም ፈጠሮ እባክሽ ተይ እናት ካመለጠች መተኪያ የላትም በቃ ይቅርታ አጠፋን በሏትና ሰላም ፈጠሮ ፋኒ ሳምሪ እባካቹ በልጅቻቹ ብያለው ቃል ግቡ
@lucybelay1414
@lucybelay1414 4 месяца назад
ewunetsh new minm bihon beteseb beteseb new samri enatshn fkr schat atrakat ahun aygebashm minalbach 1 ken
@gyttfyiu5984
@gyttfyiu5984 4 месяца назад
Yenem hasb new tkkl ehtochi adadi Setochi kafekern neger eyelekakemn beteseb gudayiyachin adelem!! ewunet enata betam new yasazenechign ... Samir yamatan bet stsera mnew enatanm mnm atarglat edezih fkr bsetat bye temegnehu!! Samri !! betesebn makber kebalshi temari ? esu siyakebrachewu btayi new achi yakebershachewu:: achi betesebochishin yalakebershi manm ayakebrlshim eweki !! Ahun hulum samri samri bilushi ewunet edayimeslshi salaleshi/ gobez slehonshi new:: ayibelewuna adiken chigr bifeter yenakshat enatshi nat yemderslshi !! hmemshi yemiyamat ... samri bchashin hedeshi chigran teyikiyat yehodat tawurashi ? ewunet fkr bsechat edezih err balalechi weda meseleshi midiya layi yemtawerawu... Fani / enath ? betsebochaga editkerareb Aditkerareb adirg? samri ayimeleketegnim yikrta ? ergtgna negni bezuriyashi yalu sewechi / teketayiwechishi yalachew kbr yikensal bene llayehut new betam neber ... emadekshi keset yutuber adegna lene achi neshi ...nege yihn edil atagegniwum !! weldegnal eka ...mn ayinet ftur nshi tututu mnew edachi norogni... edilun bagegnehut enaten edet edemaregat ❤ enatshi eyewetayi stjajal tg yizeshi kemayet memeles tchiyi neber ... bemayimeleketgni... betam new yanadershigni...
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 4 месяца назад
ምን አገባችሁ
@nigijimma9404
@nigijimma9404 4 месяца назад
Esty tewat bebeteseb mehal ategebu enate eko erasewan asekebera ljewan setakebere new selzehe GG ye enate telate nat tewat ebakahehu 😢😢😢😢
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 4 месяца назад
ፋኒ እያለ እንዳይከፋሽ ሳምሪ የኔ ቆንጆ
@ef6079
@ef6079 4 месяца назад
ስታምሩኮ እውነተኛ ፍቅር እንዲነው ዘርሽን ይባርክልሽ ❤
@seyatube5967
@seyatube5967 4 месяца назад
እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው ይሔ🙏
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣቹ ❤❤❤❤
@woinewoine5413
@woinewoine5413 4 месяца назад
ሳምሪዬ አይዟቹ እነደ ኢትዮጵያ ቡናሽን ሞቅ ሞቅ አርጊ ከነባልሽ አሰተዋይ የተባረካቹ ውድድድድድ❤❤❤❤
@tube3507
@tube3507 4 месяца назад
ማን እንደሀገር ✍️ቢሆንም የተሻለ የኑሮ ዘይቤ የሚገኘው አገር ላይ ስላላችሁ አልሐምዱሊላህ በሉ ምርጦች
@tube5169
@tube5169 4 месяца назад
አይዞችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@EthioFunytube982
@EthioFunytube982 4 месяца назад
We love you....thanks to share your experience
@tirsitbeyene9592
@tirsitbeyene9592 4 месяца назад
ሳምር ትዳርም ህይወትሽምሠላም የሚሆነው ከናትሽ ጋር ስትከባበሪ ነው እባክሽን እናትሽን ይቅርታ ጠይቂያት ለሡም ላንችም ሠላም የምታገኙትከናትሽ ጋር ሠላም ስትፈጥሪ ነው ሣቅሽ ደስታሽ ሁሉ የውሸት ነው ፋኒ እባክህ ለጂጂ ሠላም ስጣት የልጅነት ፍቅር ለናቱ ትስጥ
@habibaal4299
@habibaal4299 4 месяца назад
ተጣልተዋልደ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 месяца назад
ያልሽው ሁሉ ልክ ነው :: ግን አብዛኛው አበሻ እናቶች ወንዶች ልጆቻቸው ሚስት ሲያገቡ ደስተኞች አይደሉም እስከማፋታት የሚደርሱም አሉ የተለመደ ነው ሴት ልጅዋ ባል ስታገባ የማትወድ እናት ግን ጤንነትዋን እጠራጠራለው ባይሆን መካሪ ቢኖራትና በሳይካትሪስት ብትታይ እወድ ነበር::እነሱም አይተው አይተው ሰልችታቸው የተዋት ይመስለኛል በተለይ የሚዲያ ላይ ስድብዋ ውይይይ... ብቻ ጌታ ጣልቃ ይግባላቸው ተስማምተው እንዲቀጥሉ !!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 месяца назад
ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቃት ነገር የለም። ወደ ህግ ነው ከእንግዲህ በኋላ መሄድ ያለባት። ሕግ ያከባብራል።
@selamgobena3932
@selamgobena3932 4 месяца назад
Eski akumu ensu yetewawekalu
@Cookie17554
@Cookie17554 4 месяца назад
እንዴ ምን ስላጠፋች ነው ይቅርታ የምጠይቀው ጂጂ እብድ አረ ወደዛ እሷ በርቀት ብትሆንላቸው ነው የሚሻላቸው የናት ማፈሪያ
@Beti724
@Beti724 4 месяца назад
1st🎉🎉🎉🎉
@sebleabera317
@sebleabera317 4 месяца назад
Please visa yet ena endet argachu new yehedachiwut embassy silik alanesa alugni lemehed felige neber mini timekirgnalachu
@tigist9810
@tigist9810 4 месяца назад
@@sebleabera317የት ሀገር ነሽ?
@sebleabera317
@sebleabera317 4 месяца назад
Germen
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤fani Fi samir 🎉🎉🎉🎉🎉 wellecan ❤️❤️❤️❤️
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 4 месяца назад
Sin jalaana❤❤❤❤❤🎉
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 месяца назад
MY FAVORITE RU-vidR SAMRI AND FANI LOVE U GUYS GOD BLESS U❤❤❤❤❤❤
@Enen550
@Enen550 4 месяца назад
እኔም 6 አመት ቆይታ ቦሀላ ሀገሬ ልገባ ነው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@almanal9894
@almanal9894 4 месяца назад
Tadelsh
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 4 месяца назад
እውነት ነው ብጣም ውላሂ አብሽሩ አይዞችሁ ዝና ልማት ሞክሩ
@user-ps5yl9wl9n
@user-ps5yl9wl9n 4 месяца назад
Wow yane kojose🎉🎉🎉👍👍👍
@Elbethel167
@Elbethel167 4 месяца назад
ትክክል ቱርክ ራሲስት ናቸው እዛ በሄድኩበት ጊዜ እዛ ለመሻገር የሚኖሩ ሃበሾች ሲነግሩኝ ግሮሰሪ ገብተው እቃ ገዝተው መልስ እንደማይሰጣቸው መልስ ከጠየቁ ወረቀት እንደለላቸው ስለሚያቁ ፓሊስ እንጠራባችኋለን ብለው እንደሚያሰቃይዋቸው ነው የነገሩኝ፣ ያው እኛም ለቪዝት ለሄድነውም ቢሆን ጥሩዎች አይደሉም፣ ኤርፖርት ግን ለነጮችም ያው ናቸው ነጮች እብድ ሲሆኑ አይቻለው፣ ቪዛ ያስፈልጋል እነሱጋ ለመግባት የናንተን አላቅም ያሜሪካ ፓስፓርት ካለህ ላጭር ቀን ከሆነ የምትቆየው ቪዛ አያስፈልግም፣ ምግብ እንኳን ሁሉም ኤርፖርቶች ውስጥ በጣም ውድ ነው።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 месяца назад
አይዞችሁ keep be happy ignore what people side and you keep up 🆙 doing good things !🕊️✌🏽💚💛❤️
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ ማን እንደ ኢትዮጵያ ሀገርን የመሰለ ነገር የለም ብትስቅ ብታለቅስ ብትዘፍን ብትጨፍር ብታብድ ሁሉ ነገር በአገር ነው እኔ ልክ አንድ ሳምንት ሲቀረኝ እንባ እንባ ይለኛል ግን ምን ይደረግ ዋናው ጤና ነው አይዞአችሂሁ ደሞ ትሄዳላችሁ❤❤❤❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 4 месяца назад
ማን እንደሀገር ማን እንደ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 месяца назад
Ayzowachou samriye and fani we love you ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤
@daughteroftheking3220
@daughteroftheking3220 4 месяца назад
Yes I agree with you come back you feel depressed stuck in the house. It is very bad and sad. That is why I miss back home and the people. People talk and laugh and it is refreshing to see people that look like you same culture. You instantly become friends with people.
@bethlehem43
@bethlehem43 4 месяца назад
Yes, same feelijg comeijg back to the Netherlands Kefafi hageroch
@matusala8322
@matusala8322 4 месяца назад
ኢትዮጵያም ያው ነው:: እንደቱርስት መቆየትና እንደነዋሪ መቆየት ይለያል:: እኔ 3 ወር ኢትዮጵያ ቆይቼ ከምንም በላይ ያስጠላኝ የህዝብ አመለካከት ነው:: በየቦታው ማጭበርበር:ማታለል:መዝርፍ ብቻ ነው::
@medinabintendris
@medinabintendris 4 месяца назад
አይዞችሁ! ትመጣላችሁ በሀገራችሁ የምትኖሩ ያደረጋችሁ! ሰላም ያደረግልን ሀገራችንን!
@beirukbeiruk4990
@beirukbeiruk4990 4 месяца назад
love Ethiopia 💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️Ayzoshi wude❤️❤️❤️
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
ተደማመጡ ሳምሪ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 4 месяца назад
ልክ ነው ከሀገር ስትመለሱ የሚያስጠላ ሙድ አለው ፣ አንተ ደግሞ ተመልካቾችህን አክብር እግርህን አውርድ በስረአት ተቀመጥ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አይዟችሁ ኑሮ ነውና ምን ይደረግ።😊😊
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 4 месяца назад
ህንካን ሰላም መጣችዉ የልቤን በመናገራችዉ አመሰግናለዉ እኔም ልጆቼን ይዤ መግባት አልቻልኩም የአገራችን ትኬት በጣም አይ ነዉ አስተያየት ያርጉልን። ❤❤በዛላይ የቢዛዉ ነገር ይታይበት።
@coffee_lover8
@coffee_lover8 4 месяца назад
Please solve the issue with your mom Samri no one is perfect remember we are humans. Our mom's prayer is important to us to keep has safe. I want to see you with your mom in the next video, please 🙏
@helenalamin9762
@helenalamin9762 4 месяца назад
Her mom is sick not like you mom. She try work out with her mom three time but it’s getting worse so it’s better away from her. She might gonna kill her. That lady is crazy.
@netsib3805
@netsib3805 4 месяца назад
I think it's better without her mom,
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 4 месяца назад
She gave her mom a lot of chances, I really don’t understand her mom, what did she want from her daughter? She always disrespect her daughter and humiliated her!! May God have mercy on her mom!!
@milli12354
@milli12354 4 месяца назад
​@@rasayifat5726😂😂
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 4 месяца назад
Yes please samri
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 4 месяца назад
ለናትሽ ምንም አይኑት መልስ እንዳትሰጫት አስተዋይ ሁኚ የልጅ አዋቂም ነሽ ሳምሪ ዝምታም መልስ ነው ጸልዩ❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso 4 месяца назад
ትክክል ነሸ በቃ ዝም ነው እነትዬ ብቻዋን አይዶለችም
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 4 месяца назад
የለእናት ሂወት ጎዶሎ ነው ምንም ትሁን ምንም ቅድሚያ ለእምየ እናቴ .ከቻልሽ የሚያስማማ ነገር ፃፊ ካልቻልሽ ዝም በይ የዘጠኝ ወር ቤቷ ናት ይህን ፍቅር ማንንም አይተካውም።
@coffee_lover8
@coffee_lover8 4 месяца назад
Welcome back, beautiful family. I had a bad experience with Qatar Airlines. I requested alternative food for my son. They gave me white rice no meat nothing. I experienced poor customer service. Emarate airline is the best.
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 месяца назад
እንኳንም በሰላም ተመለሳችሁ የቱርኩን ፍላይት እንኳንም አሳወቃችሁን እናመሰግናለን አኮ ምግብ ቤት እኔም ተጠቅሜበታለሁ እናቴ ቤት ገብቼ እንደተጠቀምኩ ነው የምቆጥረው እውነትም አኮ አኮ ማለት በኦሮሚኛ አያት መሰለኝ ባልሳሳት አርሙኝ በተረፈ ፋኒ እና ሳምሪ ይመቻችሁ🎉🎉❤
@tirhasalem598
@tirhasalem598 4 месяца назад
Enien yekfay yenie konjo❤
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 4 месяца назад
Good to know thank you for the information
@KedijaKedija-bc4sb
@KedijaKedija-bc4sb 4 месяца назад
100 like 😢pls😊
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 месяца назад
ማን እንዴ እናት ማን እንዳ ሀገር ሁሉም ሲቀያየር እናትና ሀገር ግን አትቀየርም ሀገራችንን አላህ ሰላሟን መልሶልን በስደት ያለነዉ ሁሉ በሰላም ወደ እምየ Ethiopia እምንገባበት ቀን ቅርብ ያርግልን ያረብ በስርቤት የሚሰቃዩትን ወገኖቻችንን አላህ ይድረስላቸዉ እስኪ ዝም አትበሉ ድምፅ እንሁናቸዉ እንደበፊቱ እንቅስቃሴ ይደረግላቸዉ ተሰሚ ያላችሁ ሰዎች ድምፅቸዉን አሰሙላቸዉ በረሀብ በብርድ በበሽታ ተሰቃዩ
@menenamara8701
@menenamara8701 4 месяца назад
Amen
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 месяца назад
Tdarachehun embata tbarklachehu lejochachehu.ydgulachehu abrachehu arju❤
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 4 месяца назад
እዉነት ነው በጣም ባለጌዎች ናቸው
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 4 месяца назад
ሳምሪ በዝምታሽ ቀጥይ ኮሜንት ላይ ነገር አመላልሰው አመላልሰው ክፉ ሊያናግሩሽ ነው ዝም በይ
@keretubkidi3420
@keretubkidi3420 4 месяца назад
አይዞን ትለምዱትአላችሁ የፋኒ እናት እክብካቤ ነው እኔምለው የሳምሪ አይታዩም ማለቴ አባቷ በተረፈ አወዳችሁአለው
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 4 месяца назад
እናታዋም እደምታያትነች አባታዋደሞ የራሱሂወትይኖረዋልሙኪን
@sainatghirmay
@sainatghirmay 4 месяца назад
Yena konjooo❤❤❤❤❤
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 4 месяца назад
ትለያላችሁ ❤❤❤❤
@sinteyemariyamliji3588
@sinteyemariyamliji3588 4 месяца назад
Ye Egizabeher selamita ke hulachen gare yehuni Amen 💕🙏💕💚💛❤
@Ganzabgazahagn
@Ganzabgazahagn 4 месяца назад
I lovet Qatar 🇶🇦 ❤❤❤ samrii &fanii ewadachuwalw❤❤❤
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 4 месяца назад
Enem Le temket ke German wede mekel lereft beje semelse endet endalkesku enenegne yemawekew betam neber yedeberegñe 😢😢😢😢😢 fany and samry betam new mewedachu❤❤❤❤❤
@zinashyana2596
@zinashyana2596 4 месяца назад
አኮ ኮፊ ምርጥዬ ነው እኔም ባሌ ልጋብዝሽ ካለ አኮ እንሂድ እያልኩ ነው ማሰለቸው 😊😊
@qpqp8115
@qpqp8115 4 месяца назад
Yene Konjoo samri ayizosh huleyem tedesetu fs
@mdvip967
@mdvip967 3 месяца назад
❤አይዞን😊
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 месяца назад
Srgachehunme entbkalne ethiopia laye samrya tmhrtshin kchrshi bhala eshi❤
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 4 месяца назад
Man endenat I love you ethiopa❤🇪🇹🇪🇹😘
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 месяца назад
ሳምርየ እናትሽ ጋ ታርቂ❤❤❤ ፍቅር ስትሆኑ እደት ደስ እደምትሉ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 4 месяца назад
ምን በወጣት ለዝች ታጥቦ ጭቃ የናት ወግ የሌላት
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 4 месяца назад
ተጣሉ እዴ ደጋሜ😢😢😢😢😢
@user-hz8lm4kb8g
@user-hz8lm4kb8g 4 месяца назад
Anchi ayqbci shermuta melte new keljina enti mahal mengebsh menm metfo bethon gege nech Bez derja yederscht@helenalamin9762
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 4 месяца назад
እኔ በልጅ የሚቀና እናት አይቸ አላውቅም እናትዋ በጣም ምቀኛ ናት
@makis1623
@makis1623 4 месяца назад
እቺ የማትረባ ምንም አትሰራላትም
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 4 месяца назад
ማን እንደ ሀገር😢❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 4 месяца назад
ለምን እዛው አኑሮም ቤት ገዛን አላላችሁም ውይ🤔
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 4 месяца назад
I now think you our wonderful people don’t worry l🇬🇧🇲🇱👍❤️❤️❤️😘
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 4 месяца назад
That is true. I feel bored. I was vacation in Ethiopia.
@ashrafkedir9988
@ashrafkedir9988 4 месяца назад
S & f betamm ewedacbuhalew kene adam & filo ❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 4 месяца назад
ቅመም ናቺው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 4 месяца назад
አሜሪካም እንደዛዉ ነዉ ማን እንደኢትዩጵያ እኔ እራሱ ከአሜሪካ ወደ እኢትዩጵያ ስሄድ በጣም ደስ ይለኛል ከዛ ወደ አሜሪካ ስመለስ ለ1 ወር ያክልይደብረኛል አለቅሳለሁ እተኛለሁ በጣም ይከብደኛል ሲስተም ላይ እስክመለስ ማን እንደኢትዩጵያ ከነድህነቷ አገሪ ትበልጣለች አገራችንን ስላም ያርግልን ኢትዩጵያ አየር ላንስ ልክ ብላችሀል በጣም ዉድ ናቸዉ ዋጋቸዉን ቢያስተካክሉ ይሻላል እኔም እራሱ ካተርን መጠቀም ጀምሪያለህ ምክንያቱ እንዳላችሁት ኢትዩጵያ ኤር ላንስ በጣም ተወዳል
@NADC2024
@NADC2024 4 месяца назад
I'm in the US and still I can't compare it to Mama Ethiopia but it's much better than Germany. Ayzon❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 месяца назад
እዉነት ነው ማን እንደ አገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@rahelanagawu8177
@rahelanagawu8177 4 месяца назад
Betam des telalachu geta kenante gar yehun
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 месяца назад
ሳምሪ እናትሺን አታስከፊያት እባክሽን ብቸኘነት ክፉ ነው እናት ነሽ የናትነት ስሜቱ ይኖርሻል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 месяца назад
በማያገባችሁ አትግቡ እዚህ ርዕሱ ሌላ ነው
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 месяца назад
@@betelmulu4897 😁😁😁😁😁 እግድህ
@mbet1840
@mbet1840 4 месяца назад
አሁን ምን አገባሽ በእናት እና ልጅ ምትገቢ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 4 месяца назад
ሆ ሲጀመር እናትየዉ ናት የምታዋርዳት ቡታገኛት ዘልዝላ የምትበላት አዉሬ እሶን መራቅ ነዉ እበትም ትል ይወልዳል
@selwayoutube2607
@selwayoutube2607 4 месяца назад
ግን እነት እነት የምትሎ ስውች ትንሽ አታስቡም እንደ እነት ከበር ነት ግን እሷ ባለጌ ነት እነት እሚደያ ላይ እደት ታውጣላች
@user-ew4cx7ys9w
@user-ew4cx7ys9w 4 месяца назад
ያህያ ስጋ እዳይሆን እጅ😅😅😅❤
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 4 месяца назад
ምንም ባይኖር ከአገርህ ሽታው የዘመድ ፍቅር የጎረቤት አየሩ እምዬ ኢትዮጵያ የእኔ ፍቅሮች እንክዋን በሰላም ተመለሳችሁ
@rutezewdu5757
@rutezewdu5757 4 месяца назад
I love you betam you guys I use to travel ba ቱርክ airlines endazi aynet problem agatmogne ayakem ግን በጣ የሰአት ችግር አለባቸው
@user-js5go1my6t
@user-js5go1my6t 4 месяца назад
ካላስተግዳችሁ ተመለሳችሁ ውይ❤❤❤
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 4 месяца назад
አስተዋይ ወጣቶች በዛላይ ወላጆች አቦ ተባረኩ❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 4 месяца назад
ከኋላችሁ ያለው ፎቶ በጣም ያምራል የኢትዮጵያ ነው?
@khadijanegash8420
@khadijanegash8420 4 месяца назад
By the way sameri whay you not show us your family
@helenmty9191
@helenmty9191 4 месяца назад
Samriya akbareshi ena wedajeshi nge yna konjo enateshin yeqer beyat faninem endetewedelshi anche geza sechat enat enat nate kene chegrua
@sebleabera317
@sebleabera317 4 месяца назад
Please visa yet ena endet argachu new yehedachiwut embassy silik alanesa alugni lemehed felige neber mini timekirgnalachu
@zuzulove9763
@zuzulove9763 4 месяца назад
ከ6አመት ቡሀላ በቅርብ አገሬ እገባለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 4 месяца назад
እዉነት ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቴኬት በጣም በጣም ዉድ ነው October ወር ላይ ከካናዳ ደርሶ መልስ $2200 ነው ዋጋቸው በጣም ዉድ ነው
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
እንካን ደህና መጣችው የኔ ጨዋዎች❤❤❤❤❤በርቱ ወሬ እንዳሰሙ
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 4 месяца назад
What happened to your original you tube channel?? I taught you guys are almost 1 million subscribers
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 4 месяца назад
የኔማሮች
@tigisttsigie2981
@tigisttsigie2981 4 месяца назад
Why don’t you visit your family samri?
@user-cj9vn7bo7h
@user-cj9vn7bo7h 4 месяца назад
Yenee widochii
@bezaTal
@bezaTal 4 месяца назад
Balegize slehonachu new Ethiopia des yalachu eji bezi zemen Ethiopia yemayshal hager yelem
@elenistavrou2114
@elenistavrou2114 4 месяца назад
Enkuan selam le betachu abeqachu wudoch❤ Turkish airlines is indeed the worst airlines that exists. I had bad experience too!!!
@addiskidan8510
@addiskidan8510 4 месяца назад
betaam new mwedachu tmketn takebralachu bye stebkachu neber benatachu ketay letmket nuu betaaam new destegna mthonut😍😍😍😍
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 4 месяца назад
ሰላም ነው
@brunofernandes310
@brunofernandes310 4 месяца назад
Thank you fani samri provide information us about turkey 🇹🇷 airline that is so bad airlines even i didn't have information before. Plzzz guys don't use turkey airlines they are so worst. I do have massage giji plzzz better to shut ur mouth gigi. I like fani samri wonderful people
@selamdemeke1016
@selamdemeke1016 4 месяца назад
Ere ewnetachun new betam ye hulu sew cheger new❤
Далее
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
Просмотров 56 тыс.
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 4,2 млн
Stray Kids <ATE> UNVEIL : TRACK "MOUNTAINS"
00:59
woman's motivation gege ✌️✌️
13:41
Просмотров 6 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
Просмотров 74 тыс.
Never waste PASTA SAUCE @itsQCP
00:19
Просмотров 4,2 млн