Тёмный

በጣም ደስ አለኝ 

ሀረግ አይንዬ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 426   
@hayattube8821
@hayattube8821 2 месяца назад
ሲጀመርም ፕራክ ነበር ምክናያቱም ተመልካች የሚኖረው እንድህ አይነት ወሬ ላይ ነው በትዳር መቀለድ ግን አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላል
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 месяца назад
አይደለም ፕራክ ቢሆን አባቶችና እናቷ አይገቡም ነበረ።
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 2 месяца назад
Ere prk aydelm
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 2 месяца назад
ፕራንክ አይደለም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 месяца назад
ኖኖኖ አልተለያየችም ዝም ብላ ለመለቃቀም ንው እንደው በቃ አይ ደሃ
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 2 месяца назад
አዎ መጀመሪያም አልተጣሉም ሰዎች እንዲረዷት ነው ላሟ ስትገዛ የታረቃቹት እሷ ነበረችንዴ ያጣላቻቹ😂😂😂😂😂😂 ጥሩ የልመና ዘዴ ነው ለሁላችንም አርአያ ነው የሆንሽም😂😂😂😂
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 2 месяца назад
ወልዶ መለያየት ከባድ ነው በተለይ አሚን አባቷን በጣም ነው የምትወደው የምር ከባድ ነበር እንኳንም ታረቃችሁ ጥላትም እርርርርር ይበል🎉🎉🎉🎉🎉
@gafat
@gafat 2 месяца назад
ሲጀመር ይህን ሁሉ ድራማ እንደሆነ እኛ መች አጣነው ግን ይሁን ዋናው አንችን ደስ ይበልሽ 😊
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 месяца назад
መቸ ተጣላችሁና ድሮዉንስ ሀረግ ለምን ይዋሻል😂😂😂ለማንኛዉም እኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል ❤❤
@zeritutube
@zeritutube 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@semirasemira5861
@semirasemira5861 2 месяца назад
ዝም አትያትም 🤣🤣🤣🤣
@almasbh6100
@almasbh6100 2 месяца назад
ሢጀመር የኛን ጊዜ ለመብላት ነው እንጂ አልተጣላቹሞ ነቅተናል
@amentube9168
@amentube9168 2 месяца назад
😂😂😂😂እኮ እረ አልተጣሉም
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 месяца назад
ሸቀለችብን ሰዎችም አዘን ብለው ቤቷንም ኑሮዋንም አስተካከሉላት ከዛ ታረቅን ውሸታም 😂😂
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 2 месяца назад
እኳን ደስ አለሽ ሁለተኛ ስተት እዳሰሪ መልካም ልብ ያለውሰው እዲ ወደራሱ ይመለሳል
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 2 месяца назад
እዴት ደስ እዳለኝ ማርያምን የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማን ነው በፈጣሪ ግን ሀረግየ አውቀሽ ይሁንና አጣጥቤ ነው የማሰጣሽ
@Hanimar1221
@Hanimar1221 2 месяца назад
ሀረግ በጣም እወድሻለሁ❤❤ግን እባክሽ ሁሉንም ሚዲያ ላይ አታውጪ...በቃ አንዳንዴ የተደበቀ ነገር ያጓጓል እኮ
@user-jf6ek5vl7k
@user-jf6ek5vl7k 2 месяца назад
እንዴት ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@Aska308
@Aska308 2 месяца назад
ሀረግ እንኳን ደስ አለሽ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት እንዳይለመድሽ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጉ ሌላ ወንድ ለማግኘት እንደት ሂጂ 🥰
@konjonesh
@konjonesh 2 месяца назад
ለማንኛውም ሁሉም ደስ ይበልሽ ውዴ እኔ በመጀመሪያ ድራማ ነው ብያለሁ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤
@user-og3zo6to2t
@user-og3zo6to2t 2 месяца назад
ሐረግዬ ትዳር ቀልድ አይደለም ጋብቻ ክብር ነው
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 месяца назад
የትም ቦታ እግዚአብሔር አለ ይበልጥ ግን በቤተ መቅደሱ ሁነሽ እንዳትዋሽ አደራ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ😘😘😘
@feker8687
@feker8687 2 месяца назад
እኳን ደስ አለሽ ሀንየ የኔ ጠንካራ
@kadotube9947
@kadotube9947 2 месяца назад
እንካን ደስ አለሽ ተዋልዶ መለያየት ከባድ ነው
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 месяца назад
እኳን ታርቃችሁ አልሀምዱሊላህ ልጆቻችሁ የናት ያባት ፍቅር ያስፍልጋችዋል ❤❤❤
@user-wk9qw9oq2p
@user-wk9qw9oq2p 2 месяца назад
ብቻ ምንም ይሁን እንኳን ታረቃችሁ ሀረግየ የወለደ እኮ አይቆራረጥም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤አሜንየ እና ሄርሞን እኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@askeaske1982
@askeaske1982 2 месяца назад
ውያ እኳን ደስ አለችው አርግየ አይለይችው የሰይጣን ቀድ ይሰብር❤❤❤❤❤ ፍቅራችው ይጨምር በጥፍ❤
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 2 месяца назад
የኔ ዉድ በጣም ነዉ ደስያለኝ እኳን ደሥ አለሽ❤❤
@user-lu8sb4zm2y
@user-lu8sb4zm2y Месяц назад
የኔ ውድ እንኳንም ደስ አለሽ
@Balcho3213
@Balcho3213 2 месяца назад
❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እስከመጨረሻው ኃይለየሽ
@ErstieGebreyes
@ErstieGebreyes 2 месяца назад
እንኮን ደስ አናችሁ ልጆቻችሁን አስቡ ሰው መጣላት ያለ ነው ግን ችግሩን በጋራ መፍታት ጥሩ ነው ለልጆች ሲባል ልጆች ደስታን የሚያገኙት ከሁለቱም ነው
@user-gc6cd7vt5l
@user-gc6cd7vt5l 2 месяца назад
❤❤❤እንካን ደስ አለሽ ማሬ
@fatumah2246
@fatumah2246 2 месяца назад
እኳን ደስ አለሽ
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Месяц назад
ወይኔ በጣም አዝኜ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ ያለሽ
@user-kd1ok3hi3w
@user-kd1ok3hi3w Месяц назад
እንካን ደስ አለሽ 👏👏👏👌👌👍👍👍❤❤
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 2 месяца назад
አሜንየ እንኳን ደስ አለሽ መቸም አባትሽን በጣም ነው እምትወጅ
@temra6824
@temra6824 2 месяца назад
ሀረግየ ወላሂ በመታረቃችሁ በጣም ደስ ብሉኛል በባለፈ ትልቁዋ ልጁሽ አባቴ ናፈቀኝ ስትል በጣም አስለቅሳኝ ነበር እና ባልሽ ደሞ ልጆቹን በጣም የሚወድ አባት ነው እና አችም ትዳርሽን አክብሪ ካሁኑ ትምርት ልትወስጅ ይገባል ውዴ❤❤❤❤🎉🎉
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 2 месяца назад
ዋውው ደስታሽ ደስታችኝ ነዉ ሀረግዬ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 месяца назад
እንኳን ደሰ አለሽ በጣም ደሰ ይላል
@emanmohammed6085
@emanmohammed6085 2 месяца назад
እንኳንም ታረቃችሁ ደስ ይላል ወልዶ መለያየት ያስጠላል ❤❤
@honeybaby9337
@honeybaby9337 2 месяца назад
እኮን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ አሜንየ የኔ ማረ አባቶን ስወድ❤❤❤❤❤❤
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 2 месяца назад
ሰላም አረ ጊዬ እንኳን ደስ አለሽ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅና አባት መኖር የለባቸውም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ ጀግና ሴት ነሽ ደሞ ማለት ነው ባልሽን ምንም ነገር አደብቂው ❤❤❤❤
@salihatube8511
@salihatube8511 2 месяца назад
ድሮስ መቼ ተጣላሽ ለተመልካች ነው እንጂ ተመልካች ሲጠፋ በዚ ነገር ባትመጡ ባይ ነኝ ምክንያቱም ውሸት እውነት ሊሆን ስለሚችል
@saron4252
@saron4252 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ❤
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 2 месяца назад
እንካን ደስ አለሽ
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስያለሽ
@NigistEshetu-jo7tx
@NigistEshetu-jo7tx 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ ሀረግየ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 месяца назад
እንኳን ደስአላችሁ ሀርግዬ❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ላንች ደስ ብሎኛል
@lemlem5091
@lemlem5091 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን
@uaesh8887
@uaesh8887 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 месяца назад
እፍፍፍፍፍፍ እሰይይይይይ በእዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንደዚህ ነዉ መሆን ያለበት ለልጅ ሲባል ብዙ መስዕዋት ይከፈላል እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ😊🎉❤
@fsamriyoutubechanel5034
@fsamriyoutubechanel5034 2 месяца назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 2 месяца назад
እንኳን ደሰ አለሸ ሃረግየ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 2 месяца назад
Congratulations girl❤so happy for you
@sweetnega8119
@sweetnega8119 2 месяца назад
Congratulations 🎉🎉🎉yene wede enkewa dese alashi egezabher fikrachun yabezawe 🎉🎉🎉🎉🎉
@magnessmagness6555
@magnessmagness6555 2 месяца назад
ሀረግዬ እንኳን ደስ አለሽ እማዬ ዘሊ ደርባባ ዉ ልጅችህን አሳድግ❤❤🎉🎉🎉
@user-ox4we7xq1h
@user-ox4we7xq1h 2 месяца назад
እኳንደስያለሽውዴ እኳንታረቃችሁ❤❤🎉🎉
@enatbayou3465
@enatbayou3465 2 месяца назад
❤እካን ደስአለሽ ሀርግ
@user-cu7lz5gz9t
@user-cu7lz5gz9t 2 месяца назад
እኔ ብዙም ኮመት አልሰጥሽም ነገርገር ግን እከታተልሻለሁ ዛሬ በጣም ድስ ብሎያን ስለታርቃችሁ ሁሌም ኑርልን እሻመት ኑሩ
@ZemenayNega-rz1pu
@ZemenayNega-rz1pu 2 месяца назад
እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ቅን
@meronkadr8197
@meronkadr8197 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ የነ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 2 месяца назад
እኳን ደስ አለሺ አይዞሺ ከስተት ተማሪ ትዳርሺን አክብሪ ይቶብሺንም ስሪ አብራችሁ ለመስራት ሞክሪ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 2 месяца назад
እልልልልልልልልል እሰይ እንኳ ደስአለሽ❤❤❤❤❤❤
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 2 месяца назад
እሰይይይይይይ እንኳን ደስ ያለሽ ሀረግዬ እልልልልልል ተመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 2 месяца назад
እዴት ደስ እዳለኝ እሰይ❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 месяца назад
አይዞሽ በርቺ እመቤቴ መልካም ነው ተመስገን በርቺ መጣላት መታረቅ ያለ ነው❤❤❤❤❤❤❤የወለደ እኮ አይለያይም❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 месяца назад
እልልልልል ተመስገን አምላኬ በጣም ደስ ይላል
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 2 месяца назад
እንኮን ደስ አለሽ ሀረግ ወላሂ እንኮንደስአለሽሀረግወላሂበጣም አሳዝነሽኝ ነበር ካሁን በኋላ በደብ ተጠቀቂ ዝምተኛ ሰወች በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል❤❤
@Userahfjdcj
@Userahfjdcj 2 месяца назад
Congrats my dear. I’m happy for you❤❤❤❤
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 2 месяца назад
ውይ እንኳን ደስ አለሽ እውነት ደስ ብሎኛል
@MediYouTube-zb8he
@MediYouTube-zb8he 2 месяца назад
ውይይይይ አዝኘ ነበር እንኩአን ደስ አለሽ
@FTubeFtube
@FTubeFtube 2 месяца назад
ውይ ኮምቼ አላቅም ነበር ወላሂ አንኳን ደስ አለሽ
@temramuhamed
@temramuhamed 2 месяца назад
Woww Alhamdlila ❤❤❤
@eyruseshfya9375
@eyruseshfya9375 2 месяца назад
እንካን ደስአለሽውዴ በርቱ ግንእዳትሳቺ በትዳርቀልድየለም❤❤❤❤
@ethiofirst935
@ethiofirst935 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያለሽ እቴዋ
@sintutube7959
@sintutube7959 2 месяца назад
እንኳን ደስያለሽ እህቴ ተመስጊን🙏
@josejimenez2753
@josejimenez2753 2 месяца назад
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ማንም ሰዉ አይለያይ በተለይ ከተወለደ በኅላ ክብር ለመዳኒሀለም
@WeLeta8382
@WeLeta8382 2 месяца назад
❤❤❤እንኳንደስአለሽ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤ ብትልከሰከሽ ካሁን በሁላ ግን ዋልሽ😊😊😊
@fafitube8904
@fafitube8904 2 месяца назад
እንኮን ደስ ያለሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስ አላችሁ እራሳችሁ ጠብቁ በርቱ ፆሎት አድረጉ። ትንሽ የ የፆሎት ቤት አወጋጅ ሀርግየ በቤት ዉስጥ። ባይመችሽ እንኳ ማታ ማታ ጣት እልጆቻችሁጋር በቤት ዉስጥ ትፀልያላችሁ❤❤
@mahlatmekonen213
@mahlatmekonen213 2 месяца назад
ልጆቹ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤
@susuyotube1234
@susuyotube1234 2 месяца назад
እኳን ደስስስ አለሽ ሀረግዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 2 месяца назад
እንኳን ደሰ አለሸ ሀረግዬ እህቴ❤❤❤
@mekeditube8263
@mekeditube8263 2 месяца назад
እኳን ደስ አላችሁ ውዴ
@cequa4067
@cequa4067 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መቼም ሚሳነው ነገር የለም ደሙ በጣም match መታደርጉ ባልና ሚስቶች ናችሁ ልጆቻችሁ እንዴት ደስ እንዳላቸው አየሻቸው ❤ እኔ ግን እውነት ለመናገር ተጠላን ስትይ ውሸትሽ መስሎኝ ነበረ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Месяц назад
Enkuwan abro adrshn adrsachwe betam desss belogal 🎉🎉🎉🎉
@user-dd1ux1yx2t
@user-dd1ux1yx2t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እንኳን ደሥ አለሽ
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለሽ ዋናው መታረቃችሁ ነው ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድ ነው ተቻችላችሁ ትዳራችሁን ኑሩ
@user-yp8de5ni2w
@user-yp8de5ni2w 2 месяца назад
እንኳን ደረሰ አልጆችሺ አባት
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤
@hayath5331
@hayath5331 2 месяца назад
heregeye ke zele ga you tube beteseru betam arif new berefe berechi ay3zoshi hulum yalefale jegena neshi❤❤❤❤❤
@zinashehailu1632
@zinashehailu1632 2 месяца назад
Esyeeeee❤❤❤❤❤temesgene 🙏 ♥
@user-nf4ii1we3p
@user-nf4ii1we3p 2 месяца назад
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 2 месяца назад
እሰይ አልሀምዱሊላህ 🥰 በይ ወለም ዘለም አትበይ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዢ ለሴት ልጅ ትዳር መከበሪያዋ መሰተሪያዋ ነው እወቂበት እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ 👏
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 2 месяца назад
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንአሜን፫
@makedistaddy1225
@makedistaddy1225 2 месяца назад
እንኳን ፈጣሪ እረዳቹ ክፉውን ያርቅላቹ ፕራንክ ነው እንደማትይን ተስፋ አደርጋለሁ
@user-yj5ry6qy2v
@user-yj5ry6qy2v 2 месяца назад
ሀረገእንኳን ደስአላቹ❤❤❤❤
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 2 месяца назад
Congrats 🎉
@marieemariee1196
@marieemariee1196 2 месяца назад
Eseyi. Bexami. Desi. Bilonyali. Yewuneti❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 месяца назад
Enkwan Dess yalesh❤
@nanikifle3401
@nanikifle3401 2 месяца назад
Egzyabher yemsgen ❤ sesbchew nebr 🎉
@ConfusedBackpacker-nr7dt
@ConfusedBackpacker-nr7dt 2 месяца назад
ደሥ ይላል ደሥም ብሎኛል ልጅ ከናትና ካባቱ ሢያድግ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በውነት
@amsal-nt1fl
@amsal-nt1fl 2 месяца назад
አንኳን ደስ አለሽ ግን ይችነገር ፍራንክ ነገር ናት አንዴ ሀረግዬ እሁን አኮ ፍራንክ ስለበዛ ማመን አልቻልነም ወገን😉😉
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 2 месяца назад
መሺአላህ ደስይላል ከዛሬ ቀጥለሺ እዳትዋሺዉ 🥰🥰🥰😊
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 2 месяца назад
ሁፍፍ ደስ ብሎኛል ስትተት እንዳሰሪ❤
@user-nn9vi5kv5q
@user-nn9vi5kv5q 2 месяца назад
እንኳን ደሰ አለሸ❤❤
Далее
LIYA SHOW is live!
Просмотров 452