Тёмный

በጣና ዙሪያ ብቻ ያሉ መድሃኒቶች እና የእምቦጭ መፍትሄ 

Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

This is a video on Hakim Abebech's views regarding Lake Tana and Water hyacinth(Enboch) threats.
የ ሃኪም አበበች እይታ በጣና ዙሪያ የእምቦጭ ጉዳት፡፡
#Hakimabebech #Ethiopia #LakeTana

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
የኔ እመቤት፣ደርባባ ያልሽ የጸጋ መቀጃ ሀይቅ ነሽ ።እንዴት እንደምሳሳልሽና እንደምወድሽ የምናገርበት ቃል የለኝም። ድንግል ማርያም በዘመንሽ ሁሉ እንደብርቅ ሽቶ የጣፈጥሽ ታድርግሽ። ለኔ የስስት ብርቅ ወገኔ ነሽ። እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ እንድ ቀን በቸርነቱ በህይወት እንዳይሽ እናፍቃለሁ። ዘመንሽ ሁሉ ሙሉ ይሁን። ልዑልእግዚአብሔር በበረከቱ፣ በቸርነቱ፣በጤናው ይጠብቅሽ። ዘወትር ካንቻ ጋር ይሁን። እወድሻለሁ።
@wondifrawkiflay7986
@wondifrawkiflay7986 2 года назад
አድራሻችውን ንገረኝ እባክ ለህክምና ፈልጌ ነው
@Hana-3838
@Hana-3838 2 года назад
💚💛❤እናት አለማችን የድሜ ፀጋ ይሥጥሖት ከልቤ እናታችን
@shimelesl7854
@shimelesl7854 2 года назад
ዛሬ ተማርን አወቅን ከሚሉት ምሁራን ተብዬዎች የርሶዎ ጥበብና እውቀት ድንቅ ነው
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 2 года назад
የኔ እናት ❤❤❤❤ረጀም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ቸሩ መዳኒአለም ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@סולו-ש6ל
@סולו-ש6ל 2 года назад
የሀገር እንቁ የሀገር ሀብት ፣ እኔ ስለ ሀኪም አበበች ቃላት የለኝም ።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 года назад
ሐኪም አበበች እንቁ ኢትዮጲያዊ እረጅም እድሜ ይስጦት በተሰጠው ጥበብ ደሀ የሀገሮት ልጆቿ ፈውስን እንፈልጋለን በተለያየ በሽታ ታሟል በይበልጥ የእግር መገጣጠሚያ ችግር በዝትል ሕክምና አላዳንም እርግጠኛ ነኝ ጠብ ከአምለኮት ስለተሰጦቶ እንደ እኔ የቁርጥማት ታማሚዎች አርሶ ቢያገኙኝ እንደምድን ተስፋ አለኝ ግን የት እናግኞት እናቴ የምትዎዶት ኢትዮጲያ ሕዝብ በሽተኞች ነ ን በተሠጦት ጥበ ብ ፈውስ እንሻለን ለዜሕም የጌታ ፈቃዱ ይሁን እሽታዎትን እጠብቃለሁ
@deressadinka7063
@deressadinka7063 2 года назад
i have no words to discribe my gratitude and satisfaction, you are a symbol for hope. Am a medical doctor from Gondar Univeristy who has a passion to learn and do research in plant medicine, Please once again can anyway tell where i can meet Hakim Abebeche, please help me!!!
@tarikusami7004
@tarikusami7004 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ በጣም ይሄን የሃገሬን ጥበብ መማር እፈልጋለው ከቻሉ 5:45
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 года назад
ሀኪም አበበች የእኛ ወርቅ እና እንቁ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሪልን ክፉ አይንካሽ ኢትዮጵያ ምንግዜም እክባሪሽ ነች 👌💐💐💐
@citrasimms9947
@citrasimms9947 10 месяцев назад
Dr Abebech. How can I get your contact? There is so much I would love to discuss with you. Thank you for sharing your wisdom. 🙏🏾
@ኢትኤልኢትኤል-ጀ1ኰ
@ኢትኤልኢትኤል-ጀ1ኰ 2 года назад
ሰላም ሀኪምአበበች online training እሰጣለሁ ብለዋል እንዴት ነው መመገብ የሚቻለው? እባካችሁ አሳዉቁኝ
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 2 года назад
እናት አለማችን የድሜ ፀጋ ይሥጥሖት ከልቤ እናታችን💚💛❤
@addisethiopia4555
@addisethiopia4555 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ታላቋ እናታችንን አሜን
@gifthassen4209
@gifthassen4209 2 года назад
እድሜው ጤና እግዚአብሔር ይሥጥሽ ኑሪልን
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 2 года назад
ሀኪም አበበች እግዚአብሔር አምላክ የስጠሽን ፀጋ ይጠብቅልሽ። እውቀትሽ ጥበብና ማስተዋልሽ ያሳሳል እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ። ይህን እውቀትሽን ለተተኪው ትውልድ እንታወርሽ ከልቤ እመኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አከብርሻለሁ እሳሳልሽማለሁ።
@DANIELTOSHORA-kz4sr
@DANIELTOSHORA-kz4sr 9 месяцев назад
በመጀመርያ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን!! አናታችን በጣም ነው ማመሰግኖት ፣ ማከብሮት እንዲሁም በጣም ነው የምወዶት !! ፈጣሪ እድሜዎትን ያብዛልን! ቀሪ ዘመኖት የክብር ፣ የመብዛት እና ያስጀመሩት መልካም ተግባር ከግብ የሚደርስበት ጊዜ ይሁንሎት.!! እኔ በጣም እድለኛ ነኝ በእርሶ ምክንያት ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን (ኤቴልን) አያታለው ብዬ አምናለው .!! በመጨረሻም በምችለው ሁሉ የዘረ ደሸት ኢኒስቲትዩትን መደገፍ ፈልጋለው እኛ ኤቴላውያን ስለራሳችን በሚገባ ልናውቅ አናም ልንበዛ ይገባል እላለው አመሰግኖታለው።
@Lomi-u1t
@Lomi-u1t 2 года назад
Thank you 🙏
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 года назад
ትንሽ ለውጥ አለ ሐኪም አበበች አደራ አደራ አደራ በኢትዮጵያ አምላክ🙏 ሌላው እንቦጭ የምትሉትን ቅጠል አሁን ሚዲያ ላይ ስሙን መጥቀስ የማልፈልገው አካባቢ አለ ባህር ዳር አካባቢ ነው የሚበቅለው ስሙም የፈርስ ቅጠል ይባላል ውሃን የመምጠጥ አቅም አለው ፈረሶች ይወዱታል። ላሞች ግን አይበሉትም አሽትተው ይተውታል የሐበሻ ላሞችን ማለቴ ነው። የፈረንጅ ላሞች እንኳን አይመርጡም ያስጠላሉ።
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Год назад
ሃኪምየ ለወተት ወይንም የከብቶቹ ስጋስ እንቦጭን በልተው መርዝነት የለብትም እደው ስለቅጠሉ በመጀመሪያ ብታስረጂን አመሰግንሻለሁ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 года назад
ይህንን አረም ጠቃሚ ማድረግ ከተቻለ፡ በረከት ሆነ ማለት ነው፡ ሊቃውንት ተነሱ በርቱ፡፡
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 года назад
በየት በኩል ህዝቡ ይነጋገር ሀገሪቱ በጦርነት እየታመሰች የሉሲፈሩ መንግስት መች ሰላም ሰጠን እግዚአብሔር እንዲነቅልልን ፀልዩ
@kukusiyum3600
@kukusiyum3600 2 года назад
መማር እፈልጋለሁ
@mahletdawit5244
@mahletdawit5244 2 года назад
Greetings respected Dr Ababch! I how can we contact you? Its pleasure to get a chance to be able to communicate with you! Please let us know your address as it is vital for us! Thank you
@acheymaru1465
@acheymaru1465 9 месяцев назад
Yene enat edmina ena tina yestlne🙏🙏🙏 ersown sadamet metehafe emaneb nw emimeselgn…… yene derebaba enat!!!
@yetenayetworetu8498
@yetenayetworetu8498 4 месяца назад
Emaye ebakewot yedisk menshratet medhanit mindenew
@EG-yo5hh
@EG-yo5hh Год назад
እማ እርስወን እንዴት ማግኘት እችላለሁ እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 Месяц назад
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጥሽ
@mohamoha6592
@mohamoha6592 2 года назад
Enate endache aynet enatoch ybzulen edme ena tena ystlne.
@mohamoha6592
@mohamoha6592 2 года назад
Endet lagnesh yegubet beshta medhanit ebaksh erjegne..
@girmarasta7032
@girmarasta7032 2 года назад
የአገር ባለውለታ ረጅም እድም ለእናታችን
@lemitube4067
@lemitube4067 2 года назад
በናታችሁ አድራሸዋነ ንገሮኛ Betame Eflgatalhu L Hekemena aderashwan Setyek emiawok Sew Alageghume
@mistrassefa7208
@mistrassefa7208 2 года назад
እናቴ ሰላም እባክዎትን ግፊት አለብሽ ተብያለው መፍትሄ ካለሽ እርጂኝ መልሶትን በተስፋ ነው የምጠብቀው የርሶን መልስ ሳልሰማ መዳኒት አልጀምርም
@woyneshetangessa8623
@woyneshetangessa8623 2 года назад
ለስቅታ የሚሆኑ መድሐኒቶች ወይም ማስቆሚያ መብቴዎች እባኮትን እርዱኝ
@ergibiedesalegn5263
@ergibiedesalegn5263 2 года назад
Thanks Hakim Abebech FOR your knowledge sharing GOD BLESS YOU.
@netsutesema3226
@netsutesema3226 2 года назад
Edema ketena gare yisteshe endanchi ayint enat yabzalen
@netsutesema3226
@netsutesema3226 2 года назад
Edema ketena gare yisteshe endanchi ayint enat yabzalen
@Edom392
@Edom392 2 года назад
አቢቲዬ
Далее
አባይና ግብጽ በሃኪም አበበች
11:27
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,6 млн
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,6 млн