Тёмный

በፀሀይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

7 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 431   
@yewerqzeng
@yewerqzeng Год назад
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@meridtube3217
@meridtube3217 Год назад
yenenim subscribe argu
@meronbesha9903
@meronbesha9903 2 года назад
እርስዎ ብቻ ነዎት ይህን የሚያፀናና ቃል የተናገሩት እርስዎ እንኳን ዓፀናኑን። ቃል ሕይወት ያሰማልን
@dembechatube
@dembechatube 2 года назад
_መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ድንቅ ትምህርት ነው ድንቅ መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ጥዑም የሆነ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አትለይዎት ምህረቱን ይላክልን እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏_
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@dembechatube
@dembechatube 2 года назад
@@user-ti2ib2nl8f አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይሁንልን ይደረግልን አሜን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@danielbekele5022
@danielbekele5022 2 года назад
Y
@dembechatube
@dembechatube 2 года назад
@@user-so5ge3wn6y እህቴ አሜን ይሁንልን
@getugetachawe2629
@getugetachawe2629 2 года назад
መጋቢት 29 የአመቱ ባለወልድ ቀን በሰማይ ላይ የታየው የፀሀይ አክሊል የሠላም እና የአንድነት የትንሣዬ ዘመን ያርግልን በቃችሁ ይበለን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d 2 года назад
ይህ የመከራ ምልክት ነው . ንስሀ ገብቶ መፀለይ ነው ከውሽት ከዘረኝነት ከጥላቻ ወጥተን . በተለይ ይህን አውሬ መንግስት የደገፈ በሙሉ ንስሀ መግባት አለበት
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d 2 года назад
ቀስተ ደመና ሬንቦው ክልል ሲበዛ መከራ መምጣቱን ማሳያ ነው. እናቶቻችን ድሮ ይህን ሲነግሩንነው የኖሩት .
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
መምህር መስፍን ሰለሞን ከማር የሚጣፍጥ ፈዋሽ ቃል ስለምታስተምሩን እድሜ ከንጀራ ይስጥልኝ💚💛❤💕🌹
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 года назад
።ከሙህራን እውቀትን ብቻ ሳይሆን ትህትነን ከተማርኩባቸው ጥቂት መምህሮቹ አንዱ ነህ እድሜህን ረዘም ጤነህን በዛ ያርግልን ያረብ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-kj4hj8gh2m
@user-kj4hj8gh2m 2 года назад
እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እቁ
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 года назад
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@meaziber8857
@meaziber8857 2 года назад
እመብርሀን አምድ ትሁኖት እንቁ መምህራችን እንደ አፎት ይሁንልን ምህረትም ይደረግልን ።
@gezahegnefekadu7141
@gezahegnefekadu7141 2 года назад
መምህራች እጅግ በጣም እንወድሀለን!!!! እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
@user-ys4gx1uf9d
@user-ys4gx1uf9d 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጢአት ሳይሆን እንደቸርነትህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፍታን
@helentekele3221
@helentekele3221 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ በክፋት የተሞላ ልቦና በቅንነት በፍቅር ይሙላልን ልቦናችንን ይመልስልን፡፡ ሀገራችን ከዚህ ቀውስ ያውጣልን፡፡ አሜን ፡፡
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ደስ የሚል አገላለፅ አንደበተ ርቱ መምህራችን ኑርልን።
@wardawarda909
@wardawarda909 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አይሳነውም እንደ አፍ ያደርግልን መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን
@Janhoy723
@Janhoy723 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያን በምህረቱን እና በቸርነቱ ይጎብኛት: ጠላቶቿንም ይቀጥቅጥላት ✝️🟩🟨🟥✝️
@user-mo3wr2nv3m
@user-mo3wr2nv3m 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችን በምህረቱ ይጎብኝልን ::
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
የምዬ ተዋህዶ ልጆች በመሆናችን ክብር ይሰማናል ተዋህዶ ጥልቅ ሚስጥር ያላት እምዬ ተዋህዶ🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@asterkahsay1387
@asterkahsay1387 2 года назад
እግዚአብሄር እምላክ ቃለ ሂውት ያሰማልኝ እንደእናንተ ያለ መልካም ዘር የሚዘራ ይብዛልን እግዚአብሄር እድሜና ጤን ይስጥልኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ትምህርቶት በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 года назад
ውይ እንኳን ደና መጣህ ስታስተምር ከልብ ሚደመጥ ነው እውነት መታደል ነው መምህራችን ብዙ እንደምታስተምረን እናምናለን
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 года назад
ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለመምህሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን ።ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን።
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 года назад
እኔም መምህር ምንም ባላቅ ቀስተ ደመና ስላለው የምህረት ምልክት ነው ብየ ነበረ . እግዚአብሔር ግን እውነትም ምህረቱ ማለቅያ የለውም ክብር ምስጋና ይድረሰው
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 года назад
አቤት ጥዕም የእግዚአብሔር ቃል እኔ እኮ ስሰማዎት ብውል አይሰለቸኝም ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከዘረኝነት ካንሰር መድህንአለም ይፈውሰን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 года назад
በዚህ ጭንቅ ዘመን ይህን የተስፋ ቀለበት ሚስጥሩን ስላስረዱን ስላብራሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን;;
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏አቤቱ እንደቸርነትህ እንደሃያልነትህ እነደደግነትህ ይሁን🙏
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 2 года назад
ቃለ ህይውት ያሳማልኝ እንደወተት የሚጤፍጥ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልኝ !!!
@AMEN12728
@AMEN12728 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን!
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@abinetshiferaw9843
@abinetshiferaw9843 2 года назад
አሜን :መምህራችን : ቃለ ህይወትን ያሰማልን :: ቸሩ መድህኅዓለም ብርሀኑን ለሀገራችን ያልብስልን : በቃችሁ ይበለን::
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ነው ክርስቲያን እግዚአብሔር እንዲባርከን ህጉን እንጠብቅ።
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@bithynia598
@bithynia598 2 года назад
መምህር ስለ ትምህርትዎ እግዚአብሔር ይባርክዎት ። ድንቅ ትምህርት እና ተግሳጽ
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካሙን ያምጣልን መደኃኒያለም በቃ ይበለን
@ebenezerdaniel8144
@ebenezerdaniel8144 2 года назад
በጠዋቱ ምግብ ነው የተመገብኩት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@workeago426
@workeago426 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህናመጡልንቃለህይወት ያስማልን ስለኢትዮጽያ ፅልዩልን ጌታ እንድ እንዲያደርገን እሜን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፉ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@hewethegoshegos390
@hewethegoshegos390 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር እድሜ ጤና ይስልኝ አሜን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እናመሰግናለን ደጉን ግዜ ያምጣልን
@dembechatube
@dembechatube 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን እንጠብቃለን ይምጡልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@woinshetlemeta3106
@woinshetlemeta3106 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ድንቅ መልክት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
@danielyosef4951
@danielyosef4951 Год назад
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ዕንኳን አደረሰዎት።
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!! ትምህርቱን በልባችን ያሳድርብን:: እልባችን ውስጥ አላድር እያለን ነው የተቸገርነው:: እግዚአብሔር ይርዳን!!!
@hasanebrahim1
@hasanebrahim1 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ይሥጥልን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 года назад
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሰላም ፉቅር ጤና ስጠን ማረን ይቅር በለን የዲንግል ማርያም ልጂ ለንሰሀ አብቃን
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 года назад
ሰላም ምህር እንኳን ሰላም መጣህ ድንቅ ትምህርት ተማርን ሰላም ለሀገራችን እድሜና ጤና ለመምህሮቻችን ።
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ሰምተን የምናፈራበት የምንሰራበት ያርግልን አሜን
@elsayirgu6463
@elsayirgu6463 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን የኢትዮጵያን ትንሳአኤ ቅርብ ያርግልን🙏🙏🙏🙏
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
መምህራችን ቃለ ሕየወት ያሰማልን በእውነት እኛንም ልቦና ይስጠን
@user-kg8ul5kq2v
@user-kg8ul5kq2v 2 года назад
ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
ሳምራዊ እንሁን ወድሞቼ እህቶቼ ሰምታችዋል አገራችን በሰማይነዉ አሜን
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 года назад
ስወድህ የተረጋጋህ ስው ተመስገን መድሀኒያለም ይታረቀን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@yomselam
@yomselam 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን🙏
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ ሆይ ተስፋችን አንተ ነህ
@dmulugeta
@dmulugeta 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ተስፋችን ሊለመልም ነው በ 2015። ምልክትን አሳየነ ጌታ! በሰላም ያሻግረን ፈጣሪ። የምንሰዋም ተዘጋጅተን ለመሰዋት ያብቃን ሥሉስ ቅዱስ! አሜን!
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
አሜን የሰማዕትነትን አክሊል መቀበል እጅግ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ሀይል በኛ ላይ ይፍሰስ
@getugetachawe2629
@getugetachawe2629 2 года назад
እግዚሐብሔር መህረቱን ይስጠን
@ethioacat4641
@ethioacat4641 2 года назад
አዎ በሀዘን ልቦናችን ጎበጠ አይናችን በእንባ ሟሟ ይማረን ይማረን። ጌታሆይ በሀዘን ተጨማደን አነስን ተጨማደድን ማረን።
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
@@toti5122 ይሄ እኮ ሳይንስ አረጋገጠ የተባለው ነው መምህሩ ያመጣዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ሀሳብ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ እኛ በተስፋና በእምነት መልካሙን ቀን እንጠባበቃለን
@toti5122
@toti5122 2 года назад
@@asrat7146 አስራትዬ ችግሩ ሁሉን ከኢትዮጵያ እምነት ጋር እያገናኙ መተረካቸው ነው። የተማርክ ስለሆንክ ኢንተርኔት ግባና እይ ። ይሄ ነገር ከብዙ ዓመታት ጀምሮ ያልተከሰተበት አገር የለም። እና እርግማኑም ይሁን በረከቱ እኛ አገር ላይ ብቻ ይሆንን??? ይህ ነገርስ የየከሰተው አሁን ብቻ ነው?? በነገራችን ላይ ላሊበላ ላይ በተከሰተ ጊዜ እንደ ጽድቅ አርገው ሲተርኩት ነበር፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ያንኑ ክስተት እንደ እርግማን። መጠየቅ መብታችን ነው።
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 года назад
መምህራችን በዚህ መጨረሻ ግራ የገባው ዘመን የእርስዎ ተስፋ ሰጪ መልዕክቶችን እጅግ እንናፍቃለን። እግዚአብሔር ይጠብቅዎ🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@abinetgebru3974
@abinetgebru3974 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤናይስጥልን በቃችሁ ይበለን።
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 2 года назад
🙏እግዚአብሔር፡ እጅጉን፡ ይስጥልን፥ መምህር፡ መሥፍን።🙏
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@gelelamahari5276
@gelelamahari5276 2 года назад
እግዚአብሔር ይታረቀን ይማረን የእግዚአብሔር አገልጋይሆይ እደቃልይሁልን
@Alem9287
@Alem9287 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@selamtube7601
@selamtube7601 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በምህረቱ በቸርነቱ ይጎበኝን
@user-oe7sv8ub5k
@user-oe7sv8ub5k 2 года назад
ልቦና ይስጠን ቸሩ መድኃኒያለም
@user-pl3bs9cl8g
@user-pl3bs9cl8g 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@enattube7539
@enattube7539 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሠግናለን ድንቅ ትምህርት ነው በውነት ምህርቱን ይላክልን ግዜው ከባድ ነው
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 2 года назад
እናመሰግናለን ምሁር መስፍን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏💚💛❤
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ቃለ ሕይወትያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💙💛❤💯
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ከዘረኝነት በሽታ ይሰውረን😭
@shawledagnachew3245
@shawledagnachew3245 2 года назад
አንተ ብሔር ትላለህ ጎጥ ለጎጥ ከፍተኛ ጥላቻ አለው ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን ወንድሙን የጠላ ሁሉ በእኔ የተጠላ ነው
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 года назад
ቃለ ሂዎት ያሰማልን እኒህ መምህር ስወዳቸው ቃላት ያጥረኛል
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 2 года назад
አሜን ። የአባቶቻችን አምላክ ለኢትዮጵያ ምድር ቅዱስ መንፈሱን ይላክልን አቤቱ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አሳየን
@tibeyinkebie7503
@tibeyinkebie7503 2 года назад
Memihir kale hiwet yasemalin. Egziabher yemiretun zemen yamitalin.
@ayo7639
@ayo7639 2 года назад
መምህራችን እንዳፎት ያድርግልን፤ ውይ ጌታሆይ ስለቅዱሳኑ ወዳጆችክ ብለክ እባክክ ታረቀን፤ ጌታሆይ ስለእናትክ ብለክ እራራልን ካዘቀዘቀብን ጨለማ አውጣን ድረስልን የኔጌታ እንደአጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትክ ድረስልን፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 года назад
መምህራቻን። እንኮንም። በሰላም። መጡልን። ጌታ ይባርኮት።
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
እንኳን ደናመጡ መምህራችን ቃለ ሕወት ያሰማልን
@cocob7788
@cocob7788 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤️🙏
@yalem2598
@yalem2598 2 года назад
መምህር እንዳልከው ይሁንልን የፈጣሪ ምህረት ከኛጋር ይሁን
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 2 года назад
እሺ መምህራችን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ይቅር ይበለን
@anbachewmelashe1462
@anbachewmelashe1462 2 года назад
መምህር ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abebabereket7468
@abebabereket7468 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@hana967
@hana967 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ➕
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
@aekuattube
@aekuattube 2 года назад
ስለ እርስዎ ቃል የለኝም መምህር
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
@user-lo1ug3jg7l
@user-lo1ug3jg7l 2 года назад
የሰላም ቀን እንፈልጋለን አባታሽን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Egziabher yimesgn amen amen amen selam le Ethiopia alemn be mehretu yigobgne 🙏🙏🙏
@alya6975
@alya6975 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ayo7639
@ayo7639 2 года назад
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን፤ የእናንተን ሳይሆን የክርስቶስን ድምፅ ነው የምንሰማው፤ እናንተን መምህራኖቻችንን እንደማጉሊያ እየተጠቀመ ያጽጽናናል ክብር ይግባው፤ በፍርሃት ተሸብበን ተጨንቀን ሳለን እናንተን ይጠቀማል ክብር ይግባው አሴት እናረጋለን፤ መምህራችን ቶሎቶሎ ኑልን ተስፋን አሰሙን እንረጋጋለን በፀሎት እንበረታለን እናንተን ያዘጋጀልን የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 года назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@hailemeskelyaregal5410
@hailemeskelyaregal5410 2 года назад
Amen Yikir Yibelen! Ye dingil mariyam lij Yetemesegene Yihun
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
የብርሃን እናት እመቤታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ሆይ ለምህረት ለቸርነት ይሆንልን ዘንድ ከልጂሽ ለምኝልን 💒🙏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@nq2865
@nq2865 2 года назад
ወደ ጌታ እናት ማሪያም መፀለይ ይቻላል እንዴ? ፀሎት ወደ ፈጣሪ እንጂ ወደ ፍጡር አለ እንዴ? እረ እናንተ ሰዎች ቢያንስ ሐዲስ ኪዳን ይነበብ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
@@nq2865 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አደራችሁ እሽ እናት ለልጂ ቅርብ ናትና ቃል የቸገባላት እና የቃልኪዳኗ እመቤት ያልተለመነች ማን ይለምንልን ሰኔ ጎለጎልታ ላይ ያለዉን ቃል አበቢዉ አወ ከፈጣሪ በታች ከፋጡራን በላይ ናት እመቤታችን እምታማልደን እሷን ።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
@@nq2865 ስለ ማንበቡ ደካማ ነኝ በፆለት አስቢኝ
@nq2865
@nq2865 2 года назад
@@user-vb8oo8kr1t በአንድ ግዜ በሁሉ ቦታ መገኘት : በአንድ ግዜ የብዙ ቢሊየን ሰዎችን ፀሎት ለዛውም በልዩ ልዩ ቋንቋ የተፀለየ ፀሎት መስማት የሚችል ፈጣሪ ብቻ ነው :: ሰኔ ጎሎጎታ መፅሐፍ ቅዱስ አይደለም :: ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ ማንኛውም መፅሐፍ ተቀባይነት አይኖረውም ::
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
@@nq2865 መናፈቅ ነሽ መሰል ወረጂ ከኛ እግዚአብሔር ይጠስፅሽ አሰናካ🙄🙄
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 2 года назад
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በዘር ጥላቻ የሚፈሰውን የወገኖቻችንን ደም አምላካችን ጽዋውን አሙልቶት ይፍረድልን። እንደ አቤል ደም ያድርግልን። እምነትና ስብእና የማይሰማቸውንም ልቦና ይስጥልን ። ዘመነ ሰማእት አልፎ ዘመነ ሰላምን ያውርድልን። የምህረት ምልክት ብቻ ሳይሆን የምህረት ዘመንን ያድለን።። ፍበ1
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@Abatech2
@Abatech2 2 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን!! ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 года назад
አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
እዉነት መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን +++ የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት አገራችንን ኢትዮጵያን ይፈውስልን +++
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 2 года назад
አረ ላይክ በጣም ያንሳል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር አምደበትህን ይባርክ እኛንም ይማረን።
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 2 года назад
Betam memrachin kale hewti yasemalen merti yelaklin enji kebadi derja dersnali bekachiuwi yeblin 😭😭
@Wine_1616
@Wine_1616 2 года назад
አሜን እንደምህረቱ ይሁንልን!!!!
@mulualemalemayehu6026
@mulualemalemayehu6026 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
Далее