Тёмный

በፀሐይ መካከል የሚቆመው ነጻ አውጪ መላዕክ ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ ነው 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

28 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 178   
@gebeyehu1945
@gebeyehu1945 6 месяцев назад
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከኢትዮጵያን ከገጠማት ችግር እርሱ ይታደግልን እኛንም ይጠብቀን
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የእናቱን የቃል ኪዳን አገሯን ያስብ😢 ገናናው መላአክ ቅዱስ ገብርኤል አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን ከእሳት እንዳወጣቸው ቂርቆስና እናቱንም በምልጃው እንዳዳናቸው ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋጋ እንዳዳነው እኛንም አገራችንን ከዚህ ሰቆቃ ያውጣን እመቤታችንን ሰላም ላንቺ ይሁን ብሎ ደስ ይሚል ብስራትን እንዳበሰራት እኛን መልካሙን ዜና ያሰማን ከአምላካችን ያማልደን ያስታርቀን😢😢😢🙏🙏🙏
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Rakb553
@Rakb553 6 месяцев назад
አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥺😥😥
@gfyf6139
@gfyf6139 6 месяцев назад
የኔ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ጠብቅልን 🙏
@realeagent
@realeagent 5 месяцев назад
ቅዱስ ገብሬኤል አባቴ ምልጃህ አይለየን
@sdgs6877
@sdgs6877 6 месяцев назад
አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንንንንን😢😢😢😢😢😢
@GEBR1919
@GEBR1919 6 месяцев назад
ገብርኤ አባቴ ኢትዮጵያን አስብልን🙏🙏🙏
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 6 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይሁን ይደረግልን
@TsehayNegersa
@TsehayNegersa 6 месяцев назад
እባክህ ቅ/ገብርኤል ሆይ ለሀገራችን ድረስላት።
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 6 месяцев назад
አሜን ፫ ውድ መምህራችን በእውነት ነፍሴን ነው ያስደሰቷት ቃለ ህይወትን የሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን💒
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 6 месяцев назад
ውድ መምህራችን እንኳን ለ አብሳሪው ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰህ
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 6 месяцев назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ይደረግልን ይሁንልን የኔ መድኃኔ ዓለም አይተወንም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን ለንስሐ ያብቃን
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 6 месяцев назад
እስቲይኽንንስትሰሙየአገራችንኢትዮጲያደስታየተሰማው
@S-G.19
@S-G.19 6 месяцев назад
Amen Amen Amen Elelelelelelele ............ Kale Hiwot Yasemalen Memehrachin!!!
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 6 месяцев назад
አባታችንቃለሕይወትያሰማልን፡እግዚአብሔርአንተኤልሻዳይማሪአምላክነኽናሁሌምስኽለዘላለምየተመሰገነይሁን!!!
@belimeku5630
@belimeku5630 6 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@birhanutaye1595
@birhanutaye1595 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሰማያዊውን ወርቅ ያልብስህ ቃሉን ስትነግረን ልቤ በተስፋ ይሞላል ቃለ ኸይወት ያሰማልን አሜን።
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 6 месяцев назад
መምህር መስፍን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 месяцев назад
መምህራችን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 6 месяцев назад
አሜን......!!!!አሜን......!!!!አሜን......!!!!እልልልልል.....!!!ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ብሎን በቃ ይበሎን ቀኑን ያሳጥርልን....!!!! መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን............!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-vo4ls5pn1s
@user-vo4ls5pn1s 6 месяцев назад
ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mulubekele1525
@mulubekele1525 6 месяцев назад
ለንሰሀ ያብቃን አሜን
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 6 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላክ ሆይ ልቦና ስጠኝ ይቅር በለኝ!!!
@user-br8cz9kz2g
@user-br8cz9kz2g 6 месяцев назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 6 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያርግልን ያመት ሰው ይበለን ቸሩ መድሐኒዓለም ❤
@user-nq8lj5kw3r
@user-nq8lj5kw3r 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይባርኮዎት አባቴ ሌሎችም አባቶች እያዩ እንዴት ዝም ይላሉ እሄ ይወገድ በ4ነጥብ❤❤❤
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 6 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ካለንበት እሳት ያውጣን ባማላጅነቱ አይለየን 💚💛❤️🙏😭
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤
@messya7125
@messya7125 6 месяцев назад
Amen,amen amen
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 6 месяцев назад
ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝብን ጠብቅ አሜን ።
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ይስጥልን እንኳንም ቅዱስ ገብርኤል ገለበጣችው በዚህ ትርፍ ሊገኝ ገብርኤል ይቅጣችሁ ባለመጠጦች
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን💐🌹🌺
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 6 месяцев назад
እዉነት ነው ዘመኑ የንስሃ ነዉ ይህን ቃል የሠማችሁ ፈጥነን ንሰሃ እንግባ
@lemaChuna
@lemaChuna 6 месяцев назад
ለመምህራችን ቃለሒዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 месяцев назад
አሜን በክፉ ከሚያየዉ የጠላት አይን ይጠብቅልን፡
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 6 месяцев назад
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretbelay3491
@meseretbelay3491 6 месяцев назад
የሕይወትን ቃል የሰማልን መምህር
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 6 месяцев назад
አሜን ❤💓❤አሜን ❤💓❤አሜን ❤💗💓💗💓
@solomonseyfu1451
@solomonseyfu1451 6 месяцев назад
መምሕር አንተንም ቃለ ሕይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሕን ረጅም ናጤና እድሜሰቶ ይባርክ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 6 месяцев назад
በእውነት እነዚህ መልካም ሰዎች ልሸላሙ ይገባል 🥰
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 6 месяцев назад
ሰላም ለርሶ ይሁን የምወድዎት እና የማከብርዎት መምህራችን❤💒❤
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-nh9pr4kr9h
@user-nh9pr4kr9h 4 месяца назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት❤
@sayiethiopia
@sayiethiopia 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤
@martabogale7735
@martabogale7735 6 месяцев назад
እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ማስተዋሉን ያድለን ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያደርግልን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 6 месяцев назад
እልልልልልልልልል
@user-jq5ku4do4f
@user-jq5ku4do4f 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 месяцев назад
Amen 🙏 yihunilin yideregilin yasadegen meliak kidus Gebrel Ethiopian yitebikilin Enkuan aderesachihu yetewahido lijoch❤
@enataleme375
@enataleme375 6 месяцев назад
አሜን 🙏🏾ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ወንድሜ
@user-wx8pl1op1n
@user-wx8pl1op1n 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር መላኩን ይላክልን
@Rakb553
@Rakb553 6 месяцев назад
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲💒🇲🇱 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ገናናው መልአክ ሐገራችንን ኢትዮጵያን ከመጣብን ጠላት ሰውሮ ነፃ ያውጣን አልጠራጠርም ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደራሼ ነው እተማመናለሁ ሐጢያተኛ ብሆንም ከተመለስን ከቁጣው ይጠብቀናል ነፃ ያወጣናል አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥺🥺😢😢😢😢
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በልጅነቴ ነበር መፅሃፍ ቅዱስ የተማርኩት እርሶ የሚያስተምሩት ትምህርት እጅግ ሕይወቴን በቃሉ ዳግም እያደሰኝ ነው። ብዙ ለውጥ ለውጥ አለኝ። አስተምሮህሮቶ ደስ የሚልና መንፈስ ቅዱስ የሞላው የሕይወትና የህሊና እረፍት ወደ ሚወስደው ክርስቶስ መንገድ ነው እና እጅግ አመሰግናለሁ። ሕይወት የሆነውንና የማይጠገበውን ቃሉን ያስተምሩን።
@selemonbekele7253
@selemonbekele7253 6 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይታደግህ በእውነት ጥሩ ትምርትና ተስፋ ነው የሰጡን እኔም አምናለው ኢትዮጵያ ተስፋ እንደሚኖራት ለኛም ልቦና ሰቶን ይመልሰን አሜን በእውነት ይደረግልን 🙏🙏🙏
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 месяцев назад
እኔንም ከታሰርኩበት የሃጢያት እስራት ነፃ ያዉጣኝ አሜን
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 6 месяцев назад
መምህር እድሜ ከ ጤና ይስጥህ በቤቱ የጽናህ ወንድማለም🎉🎉🎉
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 6 месяцев назад
ከንቲባው ፤ ከንቲባየ ቢሆን ቢየ ተመኘሁ፤ ምን ማለት ይቻላል አንተ ሰው ከሚቀሩት ጋር ይደምርህ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል
@girumadane7515
@girumadane7515 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
@user-uf8zj8ck7r
@user-uf8zj8ck7r 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤
@almazmissgina560
@almazmissgina560 6 месяцев назад
መ ምህር እናመሰግናለን🎉✝️✝️✝️🎉🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@selamabreham2852
@selamabreham2852 6 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለወምህራችን አሜን አሜን አሜን
@wardawarda4153
@wardawarda4153 6 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@maryshara4466
@maryshara4466 6 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሱማልን መምራችን እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልን አሜንንን !!🤲👏
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 6 месяцев назад
Amen Amen Amen!!!
@AbelG.A
@AbelG.A 6 месяцев назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 6 месяцев назад
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 месяцев назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እኛንም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን 🙏🙏🙏
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elsacell7331
@elsacell7331 6 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ዘመን በእግዚአብሔር ቃል እንድንዋጅ ስለሚያስተምሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 6 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 6 месяцев назад
Amen Amen amen Egziabehar yemsegn
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@haimont9075
@haimont9075 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 6 месяцев назад
መስፍንዬ እግዚአብሄር ይስጥህ እግዚአብሄር ሊደርስልን እንደሆነ እንደዚህ አበርታን አገራችን ፈውስ ያስፈልጋታል
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@-legetta710
@-legetta710 6 месяцев назад
አሜን
@wubitethiopia1405
@wubitethiopia1405 6 месяцев назад
መምህር ቅዱስ ገብብርኤል በምልጃው ይታታደገን።
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 6 месяцев назад
አብሳሪው መልዐክ እኔንም ከሐጢያት እሳት ታወጣኝ ዘንድ እለምንሃለሁ 🙏🙏🙏
@meskeremgessese4264
@meskeremgessese4264 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ምሕር
@sableqatar673
@sableqatar673 6 месяцев назад
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤
@yoyk9153
@yoyk9153 6 месяцев назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን።
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 6 месяцев назад
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 6 месяцев назад
አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን እንጅማ ነገሮች ሁሉ አስፈሪ ናቸው መምህር ፣ ሁሉንም ነገር እየተከለከልን እየለመድን እስከምን ድረስ እንደምንሄድ ፈጣሪ ይወቅ።
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 6 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አምላከ ቅዱሳን የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን የክፋን ዘመን ያሳጥርልን አደራውን አባቴ !!
@gelilaabera2934
@gelilaabera2934 6 месяцев назад
Amen
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 6 месяцев назад
ወንድሜ ተባረክልኝ እንደልብህ መሻት ይስጠን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@mutemute9914
@mutemute9914 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በውነት የድሬ ከንቲባ ከበርልን❤❤❤
@user-ed3mo4nx8f
@user-ed3mo4nx8f 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንደቃልሕ ይሑንልን ይደረግልን
@cuziabate9602
@cuziabate9602 6 месяцев назад
መምህር ቃለ ሂይወት ያሰማልን እነወዶታለን
@OzaOzal
@OzaOzal 6 месяцев назад
Amen abatachn Gabriel hagerachnen kegebanbet kifu mat yawtaln
@EsubalewAsefa-zo4sb
@EsubalewAsefa-zo4sb 6 месяцев назад
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን።
@user-ob7kk1pz2p
@user-ob7kk1pz2p 3 месяца назад
Amen Amen Amen kuds gebrail absarhu bsrat
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 6 месяцев назад
ኧረአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tensaetilahun9062
@tensaetilahun9062 6 месяцев назад
አሜን አምላከ እስራኤል ይላክልን ሐገረ ኢትዮጵያ ን ነፃ ያውጣልን😢😢😢 ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን!!!!!!!
@muktarshemsu7627
@muktarshemsu7627 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@berketbefkadu9385
@berketbefkadu9385 6 месяцев назад
❤️🌹👍👌 ቆንጆ
@otakugamer748
@otakugamer748 6 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 месяцев назад
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielyosef4951
@danielyosef4951 6 месяцев назад
❤አሜን❤ አሜን ❤አሜን❤ለመምህራችን❤ቃለ❤ሂወት❤ያሰማል❤
Далее
100❤️
00:19
Просмотров 690 тыс.
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 145 тыс.
skibidi toilet 76 (part1)
03:10
Просмотров 7 млн
100❤️
00:19
Просмотров 690 тыс.