Тёмный

የእግዚአብሔር ጊዜ እየመጣ ነዉ መስከረም 1 ቀንምልክቱ ታየ ትንቢቱ ሊፈጸም ነው ።(ድርሳነ ዑራኤል ዘ ጥቅምት ) 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 227 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

19 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 775   
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለድንግል ማርያም ብሎ አገራችንን ካለችበት መከራ ያውጣልን ትንሳኤዋን ያሳየን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@romange5198
@romange5198 8 месяцев назад
እቤቱ አምላካችን ሆ የራሄን እንባ ያየህ እባክህን የኢትዮጵያን ህዝብ እንባ እንደ ራሄል እንባ ተምልከት ሲታረድ የሚጮሁትን ስቃጠሉ የሚጮሁትን በመሳሪይ ሲጨፈጨፉ ተዘቅዝቀው ሲገረፉ የሚጮሁትን የህፃናቱን ጩህት ስም ይህ በልጆች ደም የታጠበችውን በልጆቻ እትም የታረስችውን ማቅ የለበስችውን አገራችንን ኢትዮጵያ ን በቃሽ በልልን እባክህ ቸሩ መድሃኒዓለም አሜን ።
@sentayhukibru7624
@sentayhukibru7624 8 месяцев назад
ወይ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አበረታህኝ ተስፋም እንዳደርግ አረከኝ አሜን አሜን ይሁንልን
@tsegenetjia7461
@tsegenetjia7461 8 месяцев назад
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@firaolahmed153
@firaolahmed153 8 месяцев назад
Amennn
@user-xo7wy8os3s
@user-xo7wy8os3s 8 месяцев назад
የኢትዮጵያዬ ትንሳኤን በክብር ያሳየን ጭንቋንና መከራዋን ያቅልላት ጠላትዋን እንደጉም ብትንትን ያድርግላት
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 8 месяцев назад
አሜን ይህን የተጨነቀ ምስኪን የሀገሬን ህዝብ እግዚአብሔር እንባው ያብስለት በእውነት ሀጢያታችን በስቶ ክፉ ነገሮችን ዓየን በቃችሁ ይበለን .
@yenedz7264
@yenedz7264 8 месяцев назад
ተመስገን በልቤ ተስፋ ሞላ ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 8 месяцев назад
አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ እንደ በደላችንና ሃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መከራችንን አርቅልን በቃ በለን🙏🙏🙏
@TigiSahlu
@TigiSahlu 8 месяцев назад
አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 8 месяцев назад
ልኡል እግዚአብሔር ቶሎ ድረስልን አሜን ፫❤❤❤🙏
@biskut6932
@biskut6932 8 месяцев назад
ዘረኝነትን መለያየትን ከውስጣችን አጥፋልን ለበዳዮችም እንድነጸልይ ፍቀድልን አንተ አምላካችን ትችላለህ ስለ እናታችን ድንግል ማርያም ብለህ ስትፈጥር እኩል አርገህ ነው ልቡና ስጠን
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 8 месяцев назад
አቤቱ ምህረትህ ቸርነትህ ባለንበት አይለየን ደጉን ዘመን ያሣየን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 8 месяцев назад
እንቁአችን መምህር ሰለሞን እንደው ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ ሁል ግዜ ያንተን ስብከት ሰሰማ ከጭንቀቴ ከፍርሀቴ እንደምገላገል መግለጽ አልችልም ኑርልን የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ ያሳይህ እስከ ቤተስቦችህ!!!
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 8 месяцев назад
አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቃቹ በለን እደኛ ሀጥያት ሳይሆን እዳተ ምህረት 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@merontadele70
@merontadele70 8 месяцев назад
አቤቱ የቸርነት የምህረት አምላክ እንደ አበሳችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ማረን ደጉን ዘመን ለማየት አብቃን የስቃይና የመከራው ጊዜ አሳጥርልን አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን አሜን።።።
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 8 месяцев назад
ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 አቤቱ በድየሓለሁና ይቅር በለኝ 🤲
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 месяцев назад
አሜን❤ 🙏🙏🙏የእመቤታችን ልጅ ይድረስልን ከመከራ ይሰውራት ሀገሬን
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የማቱ ሳላን እድሜ በጥበብ ያድልህ ክፉ አይንካህ 🕯 🤲 🙏 ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን በምህረቱ ይጎብኘን ስለ አዛኝትዋ ብሎ ይታደገን እንጂ በጭንቅ አለቅን ትንሣኤዋን ያሳየን እናት ጓዋዳ ገበና ሸፋኛችን ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላምዋን ይመልስልን ወየው እምዬ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭 💚 💛 ❤️ 🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🙏🙏
@comcell3831
@comcell3831 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን😢😢😢😢
@senaytnigussu8713
@senaytnigussu8713 8 месяцев назад
አቤቱ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ አንተ ማስተዋሉን ስጠኝ🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሐንያለም ይህን ቀን ያቅርብልን ። የሀገራችን መከራና ስቃይ ከልክ አለፈ ። በቃችሁ ይበለን ። አሜን
@Tesfa66
@Tesfa66 8 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ነው እየኖርን ያለነው አሁንም የመከራው የጭንቁ ጊዜ እንዲያበቃልን የሰራነውን በደል ይቅር ብለህ ሀገሪተ ኢትዮጵያ ሠላሟን አምጣላት ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለን
@Lili-kf8eq
@Lili-kf8eq 8 месяцев назад
አሜን እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r 8 месяцев назад
አሜን ልኡል አምላካችን በቃ ይበለን በምህረት አይኑ ይመልከተን በደላችንን ይቅር ይበለን ❤
@solodegife7532
@solodegife7532 8 месяцев назад
አቤቱ እኛ ልባችን ደንድኗል ፤ ኃያልነትህን ዘንግተናል ፣ ክፉዎች ሆናል ፤ አንተ ቸር ነህና በደላችንን ይቅር በል መልካሙን ዘመን አሳየን።
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይህንን ክፋ ዘመን አስመልጠን። 🙏🙏🙏
@sayiethiopia
@sayiethiopia 8 месяцев назад
አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስልን ትንሳኤዋን ቅርብ አድርግልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 месяцев назад
አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ ኢትዮጵያን ማራት እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አቅርብልን አሜን ✝️🤲💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻20🌻🌻16🌻
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 8 месяцев назад
ስላምክ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@user-lw5qy9ob3e
@user-lw5qy9ob3e 8 месяцев назад
ኣቤቱ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ኣድርግልን
@workalemmera7080
@workalemmera7080 8 месяцев назад
አቤቱን ለአዴና ለመጨረሻ ጌዜ በዘር በሃይማኖት መለያየትን አጥፋልን በቃቹህ በለን አባቴ ቃለሂሆት ያሰማልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 месяцев назад
የኃጢያትያታችን ብዛት ነው ይህን ሁሉ እንድናይ ያደረፐን 🙏 ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን 🙏🙏🙏
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 8 месяцев назад
ትክክል
@user-xj5eb6tg8e
@user-xj5eb6tg8e 8 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር መከራውን ያሳጥርልን ትንሣኤ ውን ያቅርብልን ሐገራችን ኢትዮጵያን ይታደግልን አሜንንን!!!🙏💚💛❤
@mohammedgetaw1153
@mohammedgetaw1153 8 месяцев назад
ወላሂ እውነቴነው እስከመጨረሻው አዳመጥኩህ. በጣምየሚገርምነው አላህይጠብቀን ከሚመጣውበላ አላህይጠብቀን አላህይሁነን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 8 месяцев назад
አቤቱ እንደቸርነት እንጂ እንደበደላችን አትይ🙏🙏የሰላም አምላክ የብርሃኑን ዘመን አቅርብል 🙏አቤቱ ይቅር በለን፣እጅግ ልባችንን የምንመረምርበት ትምህርት እና ምክር ነው፣ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ፣🙏🙏♥️♥️🇪🇹
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለጸሎታችን መልስ የሚሰጠን ፍርድ የማያዛባው አምላካችን ሁሌም ይክበር ይመስገን።
@Setna1312
@Setna1312 8 месяцев назад
አሜን መምህር የሀገራችንን ሰላሟን የምናይ ያደርገን የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን የንስሀ እድሜን ይስጠን ። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ።
@SaraahSaraa-qb1ms
@SaraahSaraa-qb1ms 8 месяцев назад
አምላኬ ሆይ እደበደሌ እና እደሀጤያቴ አትፈርድብኝ ልቦናየን መልስልኝ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ጠብቅ😢😢😢
@EdenQueen
@EdenQueen 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲 ደስ የሚል የተረጋጋ ተስፋን የሚሰጥ ትምህርት ነው. የቀደሙ አባቶቻችን ይሄን ዘመን ሳታሳየኝ ውሰደኝ ብለው ሄደዋል 😢😢😢 እኛን ለማን ጥለው እኛን ማን ሊያፅናናን ነው እነሱ ቀድመው የሄዱት አሁንም እጠይቃለው. በርግጥ አብዛኞቻችን ምነው በዚህ ዘመን ተፈጥሬ ባልሆነ ብለናል ዘወር ብዬ ሳስብ ደሞ እንቁ የሆናችሁ መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ሰጥቶናል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን የሀገራችንን ትንሣኤዋን ያሳየን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@genetaredo7255
@genetaredo7255 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የፈሰሰውን ደም ና እንባ ተመልክቶ አገራችንን ይታደግልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-ml6xe4ts9n
@user-ml6xe4ts9n 8 месяцев назад
አቤቱ ምህረቱን ስጠን ይቅርም በለን የእናቶቸ እንባ አብስ ጌታ ሆይ
@user-tg1vo2tu1n
@user-tg1vo2tu1n 8 месяцев назад
ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል አገላለፅ ነው
@fetenewedago6320
@fetenewedago6320 8 месяцев назад
አቤቱ ቶሎ ና በምህረትህም ጎብኘን ከዚህ ክፉ ዘመን አሻግረን።
@user-je8on2nf2x
@user-je8on2nf2x 8 месяцев назад
ትገርመኛለህ መምህር እንዳተ ቅንና እኔና እኔን ለመሰሉ ለዘመኑ ትውልድ እንዳንቀጠፍ የምታደርገውን አስትዋጽኦ ሁሌም ይገርመኛል በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የኔ ቅኑ መምህር!!!
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 8 месяцев назад
በክርስቶስ እርዳት በድንግል ማሪያም አማላጅነት : ፋኖ ያሸንፋል አገራችን ቦታቦታዋን ትይዛለች :: በድንግሊቱ ለፋኖ እንፀልይ ሁላችን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w 8 месяцев назад
እመብርሀንን ይህን ተስፋ ስሰማ በጣም ዴስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር ደስታን ያሰማችሁ መምህሮቼ ❤️🙏
@rosebloom9097
@rosebloom9097 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላካችን ነው እግዚአብሔር አባታችን ነው!!! ምንም ያህል ብንበድለውና ብናሳዝነው እሱ ግን ቸር አባታችን ስለሆነ በምህረት ያየናል!!!እየሱስ ሆይ አንተው ድረስልን!!!🙏🙏🙏!!!💚💛❤️!!!
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 8 месяцев назад
የብርሃን ዘመን አምላካችን እግዚአብሔር እንደሚያመጣ ቅንጣት ያህል ልንጠራጠር ይገባልን??? በጭራሽ ፈጣሪያችንን መጠራጠር የለብንም።
@biskut6932
@biskut6932 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት አጥፍተናል ይቅር በለን
@serkeabebe1231
@serkeabebe1231 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዪጵያየን ሀገርን ድብቆን ሙሽራየን የደስታዋን ቀን አሳየን አሜን
@endalegetu6214
@endalegetu6214 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፍፃሜያችንን ያሳምርልን የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ይጠብቀን ።
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 8 месяцев назад
አሜን አሜን በቃቹህ ይበለን ሰላማችንን የድንግል ልጅ የሊቀመላክቱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይመልስልን...!!!
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 8 месяцев назад
አሜን ተመስገን በቃ ይበለን በቀኙ ያቁመን
@user-wl4cc5eb3i
@user-wl4cc5eb3i 8 месяцев назад
መምህር ቃለህይወትነወ ያሰማልን።እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዩጰያ እና ህዝቦቿ በቃ ይበል።አሜን
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 8 месяцев назад
ከዚህአደጋይጠብቀንአሜንሰላምለሀገራችን
@martatadesse6994
@martatadesse6994 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአበሔር በቃችሁ ይበለን ሁላችንንም ለንስሀ አብቅቶን የሀገራችን ትንሳኤ ያሳየን❤
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 8 месяцев назад
አቤቱ ማርን ይቅርም በለን አንተ ታርቀን የህዝቡን እንባ አንተ አብሰለት ጭንቃችንን በድሰታ ለውጥልን ላንተ ሁሉ ይቻልካንና 🙏
@meserettaye7524
@meserettaye7524 8 месяцев назад
በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እሱ በቃችሁ ይበለን እንደኛ አፅያት አይሆን እንደሱ ቸርነት ሰላምን ይስጠን
@fanoostegene3842
@fanoostegene3842 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ክብር መምህራችን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤❤
@genitgh5084
@genitgh5084 8 месяцев назад
መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት❤❤❤❤
@webayheumulugeta6656
@webayheumulugeta6656 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን ወደ የንሰሀ ልብ ስጠን!!
@user-rj2bj6io9d
@user-rj2bj6io9d 8 месяцев назад
አሜን በምህረቱ ይመልከተን ኢትዮጵያ ውያን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም። ቅድስት ድንግል ማርያም ትዘንልን🙏
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንዃን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን ❤❤❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን ለትንሳኤው ያብቃን እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን
@keyaantenayehu8722
@keyaantenayehu8722 8 месяцев назад
ሀገሬ መጠሪያዬ ሁሌም ሠላምሽንና ከፍታሽን ያሠማኝ ያሣየኝ አምላኬ በቃችሁ በለን ወዳንተ መልሠን አቤቱ 😭
@fikersolomon4222
@fikersolomon4222 8 месяцев назад
እንዲህ የሚያረጋጋ ነገር መስማት ነበር የናፈቀኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 8 месяцев назад
አቤቱ እንደቸርነት እንጂ እንደበደላችን አይሁን 🙏🙏🙏 የቅር በለን የቅር በለኝ🙏🙏🙏
@gigigirma2837
@gigigirma2837 8 месяцев назад
ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን ✝️🌻አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እነደበደላችን አይሁን✝️✝️✝️🙏
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 8 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 ቸርነቱ የባህሪ የሆነ አምላክ 🙏ይቅር ይበለን 🙏❤️
@mekdeshabtey5070
@mekdeshabtey5070 8 месяцев назад
አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ያንተ ዘመን ይምጣልን እንደ ሀጢአችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እርዳች ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሰላም ናፍቆናልና ተቸግረናልና ተገፍተናልና እርዳን🤲🤲🤲😥
@Ethi365
@Ethi365 8 месяцев назад
አሜን 🙏🙏🙏 ቸር ነገርን ያሰማን አንድ አምላክ:: ሞት ሰቆቃ መስማት መሮናል በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር:: ውስጤ ሀሴት ተሰማው መልካም ዜና መስማት ናፍቄ ነበር🙏
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 8 месяцев назад
በድለናል,ሀጥያታችን በዝቷል። አቤቱ ይቅር በለን። አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን። ሰላማችንን ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏
@alamal2812
@alamal2812 8 месяцев назад
አቤቱ የፈጠርከኝ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ መረን ይቅር በለን ሰላሙን አምጣልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-us3gu5ez1j
@user-us3gu5ez1j 3 месяца назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን መድሀኒአለም ቤተክርሥትያንን ከመሥቀል ላይ ያውርድልን አሜንንንንንንንንንን ደከመንንንንን
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በተስፋ ሞሉኝ አሜን ያድርግን መከራዉ ይብቃን እንዳፈወት ይሁንልን
@melishewsisay1911
@melishewsisay1911 8 месяцев назад
አቤቱ አምላካችን እንደቸርነትህ ይቅር በለን፡፡የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን፡፡
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 8 месяцев назад
አሜን! ጌታ ሆይ ይቅር በለን ! የኢትዮጵይን የመከራውን ዘመን አሳጥርልን! ኢትዮጵያን ከፍ አድርጋት ! በአለም ላይ ሁሉ ሠላሙን አስፍንልን!!!
@fkureweld
@fkureweld 8 месяцев назад
መምህር መስፍን ዳር ዳር አትበል ይልቅ የሚሻለው የተቃወምከው የእግዚአብሔርን መንሥት መንግሥተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ አሐቲ ጉባኤ ሰማያዊት ዘአርያም ቤተ መቅደስ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ ወማርያም እመ ኲሉ ፍጥረት ወላዲተ አምላክን ጉባኤ ይህን የእግዚአብሔር የፍርድ ጉባኤ ይቅርታ ጠይቀህ አምነህ ሰግደህ ለሕዝቡም እውነታውን ካላሰወቅህ በቀር አሁን ስላወራህ ከእግዚአብሔር ፍርድ መዓት ቁጣ አትድንም
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በምህረት አይኑ ይመልከተን ይቅር ይበለን ❤️❤️❤️👏👏👏
@felekulemma9992
@felekulemma9992 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማን !!! ቅድሥት ሀገር ኢትዮጵያን ትንሣዬዋን ያሣየን !!!
@frehiwotbirhane6416
@frehiwotbirhane6416 8 месяцев назад
አሜን የመጎብኛ ዘመን ይምጣልን! መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! እንደዚህ ያለ ተስፋ የሚሰጥ እውነት ያስፈልገን ነበር!
@snmaunc3589
@snmaunc3589 8 месяцев назад
Awo tesefa feleku dekemen yehen tesefa yaseman yekeber yemesegen
@YordanosYordiyo
@YordanosYordiyo 8 месяцев назад
ልክ ብለሻል እህቴ ሰላምን የሚነግረን ሰላምን የሚግረን ተስፈኛ እንፈልግ ነበር አሁን ተመስገን አገኘን ተስፋ አለን ይህን ላሰማን ይህን ለሚያደርግ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n 8 месяцев назад
በእንባ ጀምሬ በንባ ጨረስኩት 😢
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 8 месяцев назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@TaduWondimu-xd9jl
@TaduWondimu-xd9jl 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይህ የመከራ ምዕራፍን በቅርቡ የሚዘጋበት ቀን እግ/ሔር ያምጣልን !!!!!!!!!!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 месяцев назад
ፈጣሪ ይድረስልን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ክብሯ ይመልስልን 🙏🙏🙏
@anouarouali8677
@anouarouali8677 8 месяцев назад
amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@zteshome75
@zteshome75 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@genetgenene7816
@genetgenene7816 8 месяцев назад
Ameeeeen
@yesherag
@yesherag 8 месяцев назад
@@genetgenene7816 😃
@Meysaw12
@Meysaw12 8 месяцев назад
እግዚአብሔር: ያርግልን:እኛም:ለንስሃ:ያብቃን።
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 8 месяцев назад
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏
@user-xx5jd2mc5q
@user-xx5jd2mc5q 8 месяцев назад
መምህር እድሜ ይስጥል ኑርልን የደስታ ምስራች አሰማኀን ቃለህይወት ያሰማልን አነደናንተ አይነት መምህር አያሳጣን ተባረክ
@weynishetdereje8900
@weynishetdereje8900 8 месяцев назад
አሜን ምህረቱን ቸርነቱ ይስጠን ይቅር ይበለን ፈጣሪያችን😢😢😢😢
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 8 месяцев назад
ቃለህወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ሁልግዜ በጉጉት የምጠብቀው ምድያ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ዘመኑ መሽቶል
@SeliNaa502
@SeliNaa502 3 месяца назад
Amen amen amen ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns1di1vv2o
@user-ns1di1vv2o 8 месяцев назад
Abetu geta hoye hatiyatachenen yeker belo becherentuna bemeheretu yemaren🙏🙏🙏
@enataleme375
@enataleme375 8 месяцев назад
አሜን! እግዚአብሔር ይርዳን ፡እርሱ ይስራልን ምህረቱን ይላክልን ኢትዮጵያዬ፡ እናቴ ፡ትንሳኤሽን ያሳየን ፡በቃቹ ይበለን ለደሃዉ ህዝባችን እርስ በእርስ ጦርነት መገዳደል በቃቹ ይበለን ፡አሜን 🙏🏾
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 месяцев назад
ፈጣሪ ፍቅር ነውና እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ አይን ልቦናችንን ያብራልን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 8 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን። " ሰሚ ያጣ ትንቢት " የሚለውን አዳምጡት የሃገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ይገልጣል።
@weyniwasihun3256
@weyniwasihun3256 8 месяцев назад
እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ቸር ወሬ ያሰማኸን እናመሰግንሀለን
@user-yy1bh9om2l
@user-yy1bh9om2l 8 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እናመሰግናለን
@tessmt1799
@tessmt1799 8 месяцев назад
መምህር ቸር ወሬ ያሰማህ የተስፋ ቃል ስለነገሩን ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን አሳየን እባክህን በቃ በለን
Далее
Факты, Спасающие Жизнь 13 🔥
00:41
Signal for help
00:52
Просмотров 5 млн