Тёмный

"በፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የስም ወይም የቁጥር ስህተት ቢኖርበትስ?" 

Higen Betegebar (The Law & Practice)
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

"በፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የስም ወይም የቁጥር ስህተት ቢኖርበትስ?"
#chilot #lawyer #law #ethiopian

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@mohammedyasin4673
@mohammedyasin4673 Год назад
1.በሁለት ሰዎች መካከል የጋብቻ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያዝ ጭብጥ በሁለቱ ሰዎች መካከል ከጋብቻ ውጪ እንደባልና ሚስት የመኖር ሁኔታ ስለመኖሩ ለማረጋገጥ በሚል ከሚያዘው ጭብጥ የተለየ ነው ወይንሰ ተመሳሳይ ነው? 2.በጋብቻ የሚኖሩ ባልና ሚስት ናቸው ወይስ አይደሉም በማለት የተጀመረ ክርክር ምስክሮች ተጋብተው አብረው ሲኖሩ እናውቃለን በዕድርም ሆነ በጉርብትና አንድ ላይ ነን ቢሉም ነገር ግን ሲጋቡ ሲፈራረሙ እና ቃል ሲገባቡ የተባባሉት አልሰማሁም በተጨማሪ የነበሩትን የሽማግሌዎችን ስም እነ እገሌ ይባላሉ ብለው አልጠቀሱም በማለት ፍ/ቤቱ በአግባቡ የትዳር ሁኔታ መኖሩን አላስረዱም በማለት ከጋብቻ ውጪ እንደ ባልና ሚስት አብሮ ከመኖር ከፅንስ ሀሳብ ጋር ይጋጫል በሚል ባልና ሚስት አልነበሩም የሚል ውሳኔ የሚሰጥ ዳኝነት ከተጠየቀው ዳኝነት በመውጣት የተሰጠ ነው? ወይስ ትክክለኛ ዳኝነት ነው?
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Год назад
ፕሮግራሙ አስተማሪና ጠቃሚ ፕሮግራም ነው በርቱ!!!!!
@KifluGenet
@KifluGenet 7 месяцев назад
ያሳሰበኝ ነገር ነው ውርስ አጣሪ ሆኜ ተወስኖልኝ ነበር ሆኖም ግን ማጠቃለያው ላይ የስም ጉድለት አገኘን እና ትላንት ነበር የውሳኔ ግልባጭ የወሰድኩት እና የምጠይቀው ሪፖርቱን ሳቀርብ ባለማስተዋሌ እምቢ ቢሉኝ ብዬ ስጋት ገብቶኝ ነበር አመሰግናለሁ
@user-qn6jn2in4q
@user-qn6jn2in4q 6 месяцев назад
ስም ለመቀየር ክፍያ አለው ስንት ነዉ???እድሜየ 14ነዉ መቀየርስ እችላለሁ ንገረኝ
@higenbetegebarthelawpracti5247
@higenbetegebarthelawpracti5247 6 месяцев назад
ስም ለመቀየር የሚከፈል ክፍያ የለም ለፍርድ ቤት የፋይል መክፈቻ ብቻ ነው የሚከፈለው። አንድ ሰው እድሜው 18 ዓመት ካልሞላው በራሱ ምንም ዓይነት ህጋዊ ስራዎችን ማከናወን አይችልም ነገር ግን በወላጆች/አሳዳጊዎች በኩል ማስፈጸም ይችላል።
@CAKCHANEAL
@CAKCHANEAL Год назад
የትምህርት ዶክመንቴ ላይ የአባቴ የስም ስህተት አለው እና አሁን በፍርድ ቤት አስወስኛለሁኝ በዛ ውሳኔ ዶክመንቴን መጠቀም ያስችለኛል ወይስ እንዴት ነው
@seblewongeldebebe7846
@seblewongeldebebe7846 Год назад
What if ክርክር ላይ እንዳለ ፍ/ቤቱ የክስ መቃወሚያ ላይ ወይም የተከሳሽ ከሳሽነት ላይ ለቀረበው መቃወሚያ ብይን ሳይሰጥ ብታለፍ what's the remedies?
@hayatseidseida9208
@hayatseidseida9208 Год назад
በአንድ በተወሰነ ጉዳይ ላይ ይግባኝ ተጠይቆ ውድቅ ተደርጎ ነበር ማለትም አያሥቀርብም ተብሎአል ይህን ጉዳይ እዚህ ፍ/ቤት ላይ ሌላ ሥውር ይግባኝ መጠየቅ ይችላል ወይ ማለትም ይግባኝ የጠየቀው ነገረ ፈጅ የሁሉንም ተከሳሽ ሥም አብሮ አካቶታል ሥለዚህ ሌላኛው ግለሠብ ይግባኝ ሊል ይችላል ወይ
@hayatseidseida9208
@hayatseidseida9208 Год назад
በሌላ አዳሥ መዝገብ ከፍቶ
@higenbetegebarthelawpracti5247
ነገረፈጁ የሁሉም ውክልና ኖሮት ያደረገው ከሆነ በድጋሚ ይግባኝ መቅረብ አይችልም።
Далее
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 336 тыс.
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 336 тыс.