Тёмный

|በፍጹም አይሰረዝም❗️| ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ጊዜ ሰጥተናታል| |የኒኩሊየር ጣቢያው ይመታ| |Irreecha Celebration| Red Sea 

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@bety2338
@bety2338 11 дней назад
የኢትዮጵያ ወዳጅ👌 ጋት ሚዲያ እናመሰግናለን🙏 ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን🇪🇹💪
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 11 дней назад
የኢሬቻ በአል የምስጋና የልምላሜ የመደመር የህብረብሄራዊነት በአል ሆኖ አየነዉ ዋዉ ደስ ሲል ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች ባንዳ ጠላት ይጠፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TesfayeTadese-pf8hy
@TesfayeTadese-pf8hy 11 дней назад
ጌትሽ በእውነት የተገነባ ስብእና የተላበሰ ታላቅ ሰው በርታ
@letashuffo6350
@letashuffo6350 11 дней назад
Ethiopia needs access to the Sea and peace and stability
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 11 дней назад
ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት አንበሳዉ የመከላከያችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nanny3146
@nanny3146 11 дней назад
Wow great job thanks berta egzabeher yetebkeh 😊😊😊😊😊😊
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri 11 дней назад
Baritalin 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@miliyon938
@miliyon938 11 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nanny3146
@nanny3146 11 дней назад
Inquwan dehina metah our great selam selam for all Ethiopians people's great leader abichu forever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 11 дней назад
God bless you 🙏 our hero!
@nanny3146
@nanny3146 11 дней назад
Inamesgnale thanks a lot brother berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 11 дней назад
ሰላምህ ይብዛ ፕሮፈሰር ጌትነት 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 11 дней назад
Thank you Professor for your professional presentation and expression of the current Ethiopian tradition and current affairs. I hope the others who are currently trying to change the image of the country through black propaganda for what they are getting from Ethiopian historical enemies get education from you. Keep it up.
@AshutiBaba
@AshutiBaba 11 дней назад
🇪🇹🌹💐🌷 ተባረክ 🇪🇹💐🌹🌷
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 11 дней назад
ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች። በርታልን !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@temesgenassefa7911
@temesgenassefa7911 11 дней назад
በሁሉም ቦታ የሚከበሩ ባህላዊ ሀይማኖታዊ ስነ ስርአቶች መድመቂያችን በመሆናቸው ሁሉም በቅን ልቦና ሊንከባከባቸውና ሊጠብቃቸው ይገባል
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 11 дней назад
Welcome pro.👍🇪🇹👍
@gashahunt
@gashahunt 10 дней назад
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው አውቆ ያሳውቃል የሚባለው በትክክል አንተን ወንድሜን ይመስላል ተባረክልኝ
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 11 дней назад
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጤና እና ሰላም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛለት
@tsehaijima845
@tsehaijima845 11 дней назад
Me too
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri 11 дней назад
Selam yibizalki profesr getinat Ethiopia hulem ba talatochu dili tadarigilechi bandawochun Ka Ethiopia zeginati masazrzi yihabal .ye Israelina American wosane tikiklagn ayidelam
@Black-2024
@Black-2024 10 дней назад
▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 11 дней назад
ሰላም ጌትነት ስለ ኢሬቻ ብዙ የሚዘላብደው ስደተኛው ነው ግን ስለ ልጆቻቸው እጣፋንታ አስበው ያውቃሉ የኢትዮጵያ ልጆች ትልቅ ምስጋና
@አብይይምራ-ጸ4ቘ
@አብይይምራ-ጸ4ቘ 10 дней назад
ወንድሜ ጌትሽ ስለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹 የምንሰርዘው የለም የምንጨምረው ብዙ አለ🤣👌👌ኢትዮጲያ አሸንፋለች 💪🏼💪🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክብር ለኢትዮጲያ ልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sabamessele8084
@sabamessele8084 11 дней назад
Thank you! Always
@demissiekebede22
@demissiekebede22 11 дней назад
ፕሮፌሰር ጌትነት አንተ ብቻ በርታ እኛ ላይክእናሼር አይሰለቸንም፤
@MegersaGonfa-h9z
@MegersaGonfa-h9z 11 дней назад
A.pro I thank you for reasonable criticize, you are rational thinker.You oppose and support by reason for reasonable thoughts. Always I follow......
@deribtulu1315
@deribtulu1315 11 дней назад
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና ግብ በወርቃማ ልጆቿ እውን ይሆናል።
@yonasaddis503
@yonasaddis503 10 дней назад
Bertalin professor Getnet
@NigestDebela3
@NigestDebela3 11 дней назад
አሻም 🥰 እቦ ጌትነት መልካም ኢሬቻ ማለት የምስጋና ቀን ስለ ዝናብ ስለ ምታበቅልልን ምድር🌳🍀🍀🌷 ዋቀዮ ጎፊታ ማለት እግዚአብሔር አምላክ ማለት ነው እኔ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ የባእድ አምልኮ ቢሆን አልገኝም USA Thanksgiving ማለት ነው እንደ አከባበሩ ይለያል 🤔እርጥብ ሳር🌱🌱🌱 በአባገዳ፡ በአደ ስንቌ፡በቨማግሌ፡ በአሮጊት ይመረቃል 🤔 ሰው ሀገሩን ነው የሚመስል እእናታችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🦁⚔️🐎 የጀግኖች ሀገር ምን ማንን ይለያል ኢትዮጵያ የሁላችን ናት እኛም የ ኢትዮጵያ 🥰🇪🇹 ዘረኝነት ጥንብ ነው ፡ከእግዚእብሔር ፈጣሪያችን መአት አናምጣ😭😭ይቅር በለን🙏🏽🙏🏽ጥለን ለምንሄደው⚰️ለልጅጆቻችን በቁል ካንሰር አናስቀምጥ We're 🇪🇹🦁⚔️🐎 Ethiopa Beautiful 🤩
@Jonny14445
@Jonny14445 11 дней назад
🇪🇹☘️🇪🇹☘️🇪🇹☘️🇪🇹☘️🇪🇹☘️🇪🇹
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 11 дней назад
ሠላም ወዳጀ
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 11 дней назад
❤❤❤❤❤ይመችክ
@asterfechaa556
@asterfechaa556 11 дней назад
እባካችሁ አይከፈልበት ለምን ላይክ አታደርጉም ተከታታዩ ብዙ ነው ላይክ ግን ጥቂት ነው እባካችሁ ምቀኝነት እንዳይመስልባችሁ
@derejefanta8445
@derejefanta8445 11 дней назад
👍👍🇪🇹🇪🇹🙏🙏እናመሠግናለን።🎉🎉🇪🇹🇪🇹
@ሀገሬ9411
@ሀገሬ9411 11 дней назад
ፈጣሪ ለሚቀጥለው አመት በሰላም ያድርሰን እታደማለሁ❤❤❤
@melkamudibesa1645
@melkamudibesa1645 11 дней назад
Txs
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 11 дней назад
❤❤❤
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x 11 дней назад
Hey, keep on!
@adinewetadesse
@adinewetadesse 10 дней назад
you are a one
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miliyon938
@miliyon938 11 дней назад
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfaTamene
@TesfaTamene 11 дней назад
ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ ።ከፕሮፈሰር ለላም ይገባሃል
@AhmedSaid-w3c
@AhmedSaid-w3c 10 дней назад
I love you mi family ❤❤❤❤
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 11 дней назад
😍😍😍😍😍
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ጌትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErmiasTariku-uc4sn
@ErmiasTariku-uc4sn 11 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍
@AdaneNega-e3v
@AdaneNega-e3v 11 дней назад
❤❤❤❤በርታ
@tameneadugna4208
@tameneadugna4208 11 дней назад
ከ MoU ወደ ሙሉ ስምምነት
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 11 дней назад
ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 11 дней назад
ሰላም ሰላም
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ 11 дней назад
ጌችአለህወይ
@ErmiasTariku-uc4sn
@ErmiasTariku-uc4sn 11 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 100
@AhmedSaid-w3c
@AhmedSaid-w3c 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od 11 дней назад
እስራኤል ከአሁን በሗላ እንደሀገር ለመቀጠል ያላት ጊዜ በጣም ትንሽጊዜ መሆኑ ማወቅአለብህ
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 11 дней назад
የአንተንና ያንተንቤተሰቦች አቋም ፌ/ማርሻሉ በመድገሙ እንኳን ደስ አለን። በፍፁም አይሰረዝም በቃ።
@birhanjommy
@birhanjommy 11 дней назад
ኢሬቻን የማክበርን የትኛው መንግሥት ነው የከለከለው? በክርስቲያንና በእስልምና መካከል ልዩነት እያለም ሁለቱ አብረው እየኖሩ ነው። ኢሬቻ "ምሥጋና" ብቻ እንጂ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርዓን የተፃፈ እምነት ሳይሆን ልማድ ብቻ ነው። የቅዳሴ፣ የውዳሴ፣ የዝማሬ፣ የማሕሌት፣ የቁርባን፣ የጥምቀት፣ የፍትሃት፣ የአፅዋማት፣ ሕግጋት ሊተርጂ የለውም። ስለዚህ ምሥጋና እንጂ ሃይማኖት አይደለም። ሌላውን ሕዝብ ግን ደግፎኛል አልደገፈኝም አክብር አታክብር ብሎ መከታተሉ ለምንድን ነው? ኢሬቻም ይሁን አሸንዳ ፖለቲከኞች ያነደዱት ጉዳይ ሆኖ እንጂ ድሮም ሕዝብ ዝም ብሎ በነፃነት እያከበረስ አልነበር? ሽማግሌዎች እንደነገሩኝ ድሮ ኢሬቻ በሆራ ቢሾፍቱ / ደብረዘይት ሲከበር የሚገኘው ሕዝብ ከአንድ ሺህ አይበልጥም ነበር። አሸንዳም ያው ነው። የመስቀል በዓል የመላው ኢትዮጵያዊ አገራዊ በዓል ነው። ደግሞም ሃይማኖታዊ ነው። ኢሬቻ የኦሮሞ በዓል ነው። ሌሎቹም ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸው አላቸው።
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 11 дней назад
የክቡር ጠም ዶር አብይ አህመድ ን የኢሬቻ እንኳን አደረሳችሁ ለምን አላቀረብክም??? የደመራ መስቀልን አቅርበህ ስለነበር። ኢሬቻን በመናቅ ነውን?
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 11 дней назад
እሬቻን ቢንቅ ኖሮ እንደዚያ በኦሮሞ ባህል ልብስ አሸብርቆ ባልቀረበ ነበር።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 11 дней назад
ጀዉሳዉ ዘመነ የህወሀት ተላላኪ አሽከር
@birhanjommy
@birhanjommy 11 дней назад
አለርጂ አለብህ? የማክበር መብትህ ነው። ሌላውን ግን ደገፈኝ አልደገፈኝ አክብር አታክብር ብለህ መታተሉ ለምንድን ነው? ኢሬቻም ይሁን አሸንዳ ፖለቲከኞች ያነደዱት ጉዳይ ሆኖ እንጂ ድሮም ሕዝብ ዝም ብሎ በነፃነት እያከበረ አልነበር? ሽማግሌዎች እንደነገሩኝ ድሮ ኢሬቻ በሆራ ቢሾፍቱ / ደብረዘይት ሲከበር የሚገኘው ሕዝብ ከአንድ ሺህ አይበልጥም ነበር። አሸንዳም ያው ነው። የመስቀል በዓል የመላው ኢትዮጵያዊ አገራዊ በዓል ነው። ኢሬቻ የኦሮሞ በዓል ነው። ሌሎቹም የራሳቸው አላቸው።
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 11 дней назад
@@TadesseHordofa መልእክቱን በሱ ተነቦ ልሰማው ጠብቄ ስለአላቀረበ ቅሬታ ተሰምቶኝ ነው።እንደማይንቅ አውቃለሁ ይቅርታ።
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT 11 дней назад
አቅርቤያለሁ ወዳጄ። ወደኋላ ተመልሰህ እየው ወዳጄ 🙏
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 11 дней назад
❤❤❤❤❤
Далее
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 6 млн
СТАЛ КВАДРОБЕРОМ
00:34
Просмотров 112 тыс.
ROBLOX TRAND AGAIN. Part 7☠️🗿🙋🏻‍♀️
00:16
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 6 млн