Тёмный

በ150 ሺ ብር ማሽን አዋጭ እና ገና ያልተበላበት ስራ |Fiber Extractor machine price |small business idea|gebeya media 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

በ150 ሺ ብር ማሽን አዋጭ እና ገና ያልተበላበት ስር |Fiber Extractor machine price | small business idea|gebeya Media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@ashebirzeleke4005
@ashebirzeleke4005 5 месяцев назад
ገበያ ሚዲያ ጥሩ መረጃዎችን እያስተላለፈ ነው በርቱ ያስብላል ነገር ግን ''የሚያበላ፣ ያልተበላበት፣ አዋጭ'' እያላችሁ ርዕስ በመስጠት ሰዎች የቢዝነሱን አዋጭነት ሳያጠኑ እናንተን በማመን ማሽኑን ገዝተው ለኪሳራ ሊዳረጉ የሚችሉበት ሁኔታ ስለሚኖር እነዚህን ቃላት ባትጠቀሙ ይመረጣል። እናንተ መረጃ መስጠት እንጂ የገበያ ጥናት ስላልሰራችሁም እንዲሁም የማሽኖቹን ሁኔታ ጠንቅቃችሁ ስለማታውቁ '' የማስታወቅያ'' ስራም እንዳያስመስልባችሁ እየተጠነቀቃችሁ ይሁን። በርቱ።
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 5 месяцев назад
ያልተጠቀምንበት ሥራ ማለት አይሻልም ሁል ግዜ ቢዝነስ ከመብላት ጋር ማገናኘት በጣም ይደብራል።
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 месяцев назад
ሰርቷ ለሆድ አይደል ቅድሚያ። 😀
@tsegaabwendimagegn1396
@tsegaabwendimagegn1396 5 месяцев назад
ሆዳም ናቸው
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up 5 месяцев назад
ቃላት አጠቃቀሙ ነው እንጂ ትርጉሙ አንድ ነው
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 5 месяцев назад
የሬዲዮ ፕሮግራም አስመሰላችሁት እኮ። በተግባር አንድ ነገር እንኳን አላሳያችሁም። አንድ ኮባ እንኳን ፕሮሰስ ሲደረግ አላየሁም። ማሽኑ ለመሆኑ እንደተባለው ይሰራል? ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት የ TV ፕሮግራም ስታዘጋጁ በተግባር ብታሳዩ ጥሩ ይመስለኛል። አለበለዚያ የራዲዮ ፕሮግራም ብታዘጋጁ ይሻላል።
@tussadedefo6357
@tussadedefo6357 5 месяцев назад
እንሰት በሚል ይስተካካል! ሙዝ አይደለም!
@user-Manatube
@user-Manatube 5 месяцев назад
ችግሩ ገጠራማ ቦታዎች ላይ መብራት አይኖርም እንጂ ለሰፈሬ ሰዎች እገዛላቸው ነበር
@asutub9446
@asutub9446 5 месяцев назад
Muzi yilalu inde ye Muzi koba ke mache tejemere 😮😮😮😮
@kwtkwt602
@kwtkwt602 5 месяцев назад
Kochoon karaa kenyaa sirrittii omishama atahuu garuu dhukkubatuu isaa qabee nu jalaafixaa rakko dhukkuubaa kana haalaa ittii furruu walallee lafaa comaa bannee rakkoo nyaataa imataa jirraa mee qorichii isaa essaa arganna ammaa yoo kaane qoccoo ykn muuzii omishuuf Bayyyee sodannaa adaraa qrichaa isaa akkamiin argannaa❤
@tussadedefo6357
@tussadedefo6357 5 месяцев назад
Oggessa Qonnaa (Crop protection experts and researchers) naannoo keessanitti argaman mariisisi! Furmaata ni argatta!
@SmilingChateau-ps2vk
@SmilingChateau-ps2vk 14 дней назад
ጉራጌ ክልል እንዳለ አላውቅም ነበር😂
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 5 месяцев назад
ጫላ ጠፍቶል በተረፈእናመሰግናለን ምርጥሚድያነው❤❤❤❤
@ashebirzeleke4005
@ashebirzeleke4005 5 месяцев назад
ከሙዝ ቆጮ ማምረት ተጀመረ እንዴ? ወይ ልጁ አላስተካከለ ወይ ደግሞ ጋዜጠኛዋ አታርመውም። ሰው እንዳይሳሳት በቀጣይ ቭዲዮ ብታርሙት ጥሩ ነው።
@fikruman1069
@fikruman1069 5 месяцев назад
አረ ወይዘሪት ከቢዝነሱ ይልቅ አንችን ነው የመረጥኩ አብረን ብንሰራ ቢዝነሱም ናገኘው አለን ስልኬ ልላክልሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ ሀይ በይኝ
@Al_habisha
@Al_habisha 5 месяцев назад
የብሎኬት ማሽን ትንሿ ስንትገባች። መግዛትፈልጌነው
@kwtkwt602
@kwtkwt602 5 месяцев назад
Wayyee mashinii nuu dhihessuun kessaan gaaridha❤
@MeseretAbeba-tb5ib
@MeseretAbeba-tb5ib 5 месяцев назад
Your program lift me up and gives me hope on our future as a Nation. Keep it up chaalla!!
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 5 месяцев назад
ጉራጌ ክልል ነው cluster ቦንብ ነው
@alemayehuberhanu8446
@alemayehuberhanu8446 5 месяцев назад
Betam tiru, thank you!
@ag7541
@ag7541 5 месяцев назад
Great idea
@AmanuelGebrehans
@AmanuelGebrehans 5 месяцев назад
ምን ኣይነት hp,rpm ነው የሚወስደው
@Hkim185
@Hkim185 5 месяцев назад
አልተገለፀም ግን ምን ይሰራልሀል በሰዓት 50 ኩንታል ላሳየዉ ማሸን ይህ ማለት በአሰር ሰዓት አምሰት ኩንታል ማለት ነዉ። እንግዲህ የቆጫን ዋጋ ካወቅህ በ አምሰት ኩንታል አባዝተህ ትደርሰበታለህ
@Fafi42
@Fafi42 5 месяцев назад
እስኪ ውድቸ ደምሩኝ
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18