Тёмный

በ260 ሺ ብር ብቻ ሙሉ የዳቦ ቤት እቃ 2016 - የዳቦ አገጋገር |Price of bakery machine in Ethiopia |small business idea 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 405 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

በ260 ሺ ብር ብቻ ሙሉ የዳቦ ቤት እቃ 2016 - የዳቦ አገጋገር |Price of bakery machine in Ethiopia |small business idea in Ethiopia| business | bakery business
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 240   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
በ400 ሺ ብር ካፒታል የሚጀመር በወር ከ80 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አወጭ የሆነ ስራ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8UQiN5HbPUA.htmlsi=CqHm-88IrbqGTkq3
@nesryutub5941
@nesryutub5941 6 месяцев назад
አመሰግንሃለሁ ጫላ
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 5 месяцев назад
እሰቲ አብርን እንሰራ
@kirosalemu9090
@kirosalemu9090 5 месяцев назад
አትሸወዱ እዚህ ቪድዮ እንደተወራላቸው አይደሉም። ቀድሞ ከገዛ ሰው ጠይቁ
@gashawedeoelshalomelectrom3629
@gashawedeoelshalomelectrom3629 5 месяцев назад
​@@kirosalemu9090እንዴት እንዲህ ልትል ቻልክ ? እርግጠኛ ነህ ግን ?
@tibebutam8925
@tibebutam8925 5 месяцев назад
ስለደረሰብኝ ነዋ
@JojoJaja-m2k
@JojoJaja-m2k 6 месяцев назад
ያንተ ሜዲያ የምደግፍበት ምክንያት ለሀገር ለግለሰብ ጠቃሚ ስለሆነ በርታ ተባረክ
@user-uf9eq3mv5m
@user-uf9eq3mv5m 6 месяцев назад
ጨላ ምርጥ ሰው ሙቼ ነው የምወድህ መልካም ስነምግባርህን ሁሌም አደቅሃለሁ
@hiwotkiya7612
@hiwotkiya7612 3 месяца назад
እኔ የዳቦ ቤት ሰራ አወዳለሁ ልሰራው ያዋጣል የምትሉኝ በላይክ ግለጹልኝ🙏
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ፕሮፌሽናል የተሰራ ነው። በርቱ። በተለይ ዳቦውን ጋግራችሁ በማሳየታችሁ ትልቅ plus ነው!!!
@saam269
@saam269 6 месяцев назад
በየጊዜው ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን 🙏 💚
@ኢምራንቶፊቅ
@ኢምራንቶፊቅ 6 месяцев назад
ሁሌም ለኛ ለማዳም ቅመሞች አማራጭ የሆነ ነገር ስለ ምታቀርቡ አመሰግናለሁ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባረክ ዋንድማቺን ባ ሁናት የምታሳየኝ ሁላ መልካም ነው ተባርክ ዋንድማለም 🙏🥰
@user-ie1wq6ix3s
@user-ie1wq6ix3s 4 месяца назад
ሁሉም ካንተ ቢማር ወላሂ ላላው ዝም ብሎ ትክክለኛ ዩቶበር ጫላየ ወንድሜ ተባረክ
@user-cu1bc2em8k
@user-cu1bc2em8k 2 месяца назад
ገበያ ሚዲያዎች በጣምበጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ እዛ ሄዳችሁ ምጠይቁት ጥያቄና ምትሰጡት።ማብራሪያ ልክ ሊገዛ እደሄደ ሰው ነው በጣም ነው ሚያረካው ጥያቄችሁ
@TesfatiyonDejene
@TesfatiyonDejene 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ስለ ዳቦ ማሽን ሌላ ደግሞ ስለ ጡዋፍ ማሽን ወይም ጡዋፍን ሰርተን ለገበያ እንዴት አውጥተን መሸጥ እንችላለን
@wollotimes
@wollotimes 5 месяцев назад
ጫላየ ወላሂ አድናቂህ ነኝ ስንት በዘር ቋት ተወሽቆ እያየን ነዉ ነዉ አንተ ግን አለህ ሰዉ በመሆንህ ኮርተህ 🙏🙏🙏🙏 እናመስግናለን ብሮ
@ሜና
@ሜና 6 месяцев назад
ወይ ዳቦው ሲያምር ይሄ ልስራ ምርጥ ነው❤
@zemzem3032
@zemzem3032 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድም ጫላ ለእኛ ለምሰጠን መርጃ
@sisgalan1089
@sisgalan1089 6 месяцев назад
ዋዉዉ ደሥ የሚል ሥራ ማሽኑ በጣም ቆጆ ነው ተመችቶኛል ግን የሀገራችን መብራት ነው ቲኒሽ ሚያሣሥበዉ ለማንኛዉ በጣም እናመሠግናለን በርቱ🙏❤🙏
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 6 месяцев назад
ሻሎም ጎድጎዳ ሰፈር እር ነገሀዋሳ ካለህ ስለስራ ብዙ ብጠይቅህ ደስ ይለኛል የስራ ፈጠራ ተስፋህን አደንቃለሁ።ለመግዛት እፈልጋለሁ እዚሁ ሻሎም ሰፈርነኝ አባቴ
@efitib5423
@efitib5423 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ
@makde171
@makde171 6 месяцев назад
እኔ ቡቻ ነኝ ግን ይየሁትን ሁሉ ይሆን እሰራለዉ እይልኩ አሁን ግራ ተጋባሁ😢😢😢😢😢😢
@lovelovertube507
@lovelovertube507 6 месяцев назад
አንዱ ላይ ወስኝ ❤
@tare556
@tare556 6 месяцев назад
Er Enam Ahun zorobyal Fezzz byalew Birun Yezha. Eski Frandoch Frand Enhuna Enawera
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 5 месяцев назад
እኔም
@EbrahimNasirEbrahimNasir-d3j
@EbrahimNasirEbrahimNasir-d3j День назад
ገበያ ሚድያ በርቱ ምስጋናዬ ከልብ ነው
@abebekebede1792
@abebekebede1792 5 месяцев назад
ሠላም እንዴት ናቺሁ ፣ ፕሮግራም ተከታታሁ በጣም ጥሩ ነው ። እኔም ወደ ሀገሬ ስገባ የማስበው ዳባ ቤት ለመክፈት ነው ምክንያቱም አሁን ባለሁበት ሀገር ዳቦ ቤት ነው የምሰራው ሁሉንም የዳቦ አይነት ማለት ይቻላን እንዴት እንደሚሰሩ አውቃቸዋለሁ ። አንድ ጥያቄ አለኝ ፦ የመጋገሪያው ፓወር ምን ያህል ነው እና 7-8 ደቂቃ ዳባ የፈጀው በስንት ፓወር ተጠቅማችሁ ነው ?
@munafetena4472
@munafetena4472 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ደሞ እስኪ ሽፎን ቤት ወይም ቡቲክ ለመክፈት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋል ሌለው ደሞ በጀቱን እስኪ ስራልን እባክህ
@ሜና
@ሜና 6 месяцев назад
የጋገረውም ልጅ ምርጥ
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 5 месяцев назад
ቆንጆው የውጩ መጋገሪያ ነው ወይስ የሀገር ውስጥ በአላህ ይሁንባችሁ ሀቁን ንገሩኝ በስዴት መንከራተት ሰለቸኝ ልጀምረው
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 6 месяцев назад
ጫለ እባክህ የደረቅ ሰሙና ማሽን እደዝህ ስሰራ አቅርብልን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
ከዚህ በፊት አቅርበናል
@meryem1143
@meryem1143 26 дней назад
ጫላ ያአንተን አድራሻ ማግኘት ፈልጌ ነበር ?
@SoressaAbebe-q5x
@SoressaAbebe-q5x 5 месяцев назад
I got an answer for my question, thanks!
@abdulkadrali3316
@abdulkadrali3316 6 месяцев назад
የዱቄት ችግር ሳይቀረፍ አይከብድም
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 2 часа назад
እኔም መስራት እምፈልገው ስራ ነው እንደፈጣሪ ፈቃድ ግን የት ቦታ ብከፍት እንደሚያዋጣኝ ሹክ በሉኝ ወፍጮ ቤት ጨምሮ ነው መክፈት እምፈልግ
@mohammedfentaw950
@mohammedfentaw950 4 месяца назад
ወሎ ደሴ ኮምቦልቻ ከሚሴ ወልድያ መስመር መረጃው ካለህ ብታካፍለን እናመሰግናለን
@hayu2318
@hayu2318 6 месяцев назад
አናመሰግናለን 🙏🙏አሪፍ መረጃ ነው
@HikmaKasim552
@HikmaKasim552 6 месяцев назад
እናመሱግናለን ጫላ ጥሩ ስራ
@user-rk3dz5ld3q
@user-rk3dz5ld3q 6 месяцев назад
ዴሴ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ያለበት ቦታ የምታውቁ ንገሩኝ
@user-sd9vv2wt5w
@user-sd9vv2wt5w 5 месяцев назад
፦ኔም እፈልጋለሁ
@ፎዚየአላህባርያ
@ፎዚየአላህባርያ 4 месяца назад
ውዶ አሁን ኪሚሴ እይሰሩ ነው
@MuGe-rw2zn
@MuGe-rw2zn 6 месяцев назад
አረ ምንድ ነው የመብራት ችግር ማይቀር ነውና የጄኔነተር ዋጋ እንዴት ነው እንደዚ?
@bayhseayalnhe
@bayhseayalnhe 14 дней назад
እናመሰገን አለን ወንድሜ 🙏👌
@maybeko4714
@maybeko4714 Месяц назад
ተመችቶኛል ግን እጁ ላይ ግላስ ብጠቀም ማለት ጓንት ይጠቀም አንደኛ ጣቱ ላይ ቀለበት አለ ማንኛውም ምግብ ስንሰራ ግላስ እንጠቀም በተረፈ ጫላየ በርታልኝ 👌👌👌😍
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 6 месяцев назад
ጥሩ ነበር ዱቄት የለም እየተባለ ነዉ እንጁ
@salihahardin3421
@salihahardin3421 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ጫላ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 6 месяцев назад
Very good! We are learning something.
@user-uz2pc4vi8y
@user-uz2pc4vi8y 6 месяцев назад
ዋዉዉ ልጁ ባለሞያ ነው እጅህ ይባረረክ😊😊
@user-pu9qt4pl4f
@user-pu9qt4pl4f 5 месяцев назад
ማብኪያው ብቻ ዋጋው ስንት ነው
@ራህሙ
@ራህሙ 6 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 6 месяцев назад
ጫላ ከእውነት ሥታቀርብ አብራርትህ ፣ብቻ ይመችህ እናመሰግናለን❤
@aligetnet
@aligetnet 3 месяца назад
በርታ ምርጥ ሰዉ
@yashica5085
@yashica5085 2 месяца назад
ዋዉዉአሪፍነዉ
@raeamraeam
@raeamraeam 6 месяцев назад
እናመሰግናለን አሪፍመረጃነው
@AbebaBayel
@AbebaBayel 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@lovelovertube507
@lovelovertube507 6 месяцев назад
Thank you chala for nice business idea keep it up 💪
@tameth
@tameth 6 месяцев назад
Chala igzabher yibarkh igzabher indante aynet melkam hasabi yizo midaya miwotu sewochi yabzaln, iwodalhu❤❤❤❤
@awelabshatube3620
@awelabshatube3620 6 месяцев назад
ጫላ/ገብያ ሚዲያዋች/በእውነቱ የናንተን ጥረት አደንቃለሁ ነገር ግን ብዙ ሰው የናንተን ሚዲያ አቶ ስለሚያምን በተለይ አረብ ሀገራት ያሉ እሕትና ወንድሞች እንዳይሽወዱ ምታቀርቡ እና መሬት ላይ ካለውን እውነት ጋር ሚቀራረብ ቢሆን ይህን ምለው ከአሁን በፊት እዛው አዋሳ ላይ ዘኪ ኢንጂነሪንግ ብለህ ሰርተህ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ለከፋተኛ ኪሳራ ተዳርገዋል
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 5 месяцев назад
በምን ምክንያት ነዉ የከሰሩት ?
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 месяцев назад
ዳቦው ያምራል
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 6 месяцев назад
ዱቄት መብኩያውን ብራት ለምን ውስጡን ለምን ቃለም ቀብቱዋል😮😮😮😮
@aynalemtigashaw3442
@aynalemtigashaw3442 6 месяцев назад
እባከህን ትልቁ የሹራብ መስሪያ ማሽን የት ይገኛልዋጋውስ?
@hawahawa5097
@hawahawa5097 6 месяцев назад
Mashina boqollo falfaluu fi kkf kan inni jedhe hundaa isa nuf dhiyeesi. Ijoollee like godhafi isin immoo
@salamawet9807
@salamawet9807 5 месяцев назад
የት ነው ምናገኝው ጫላ አዲስ አበባ ያመጣሉ ንገርን እስኪ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 месяцев назад
አዎ ከፈለጋችሁ እኛም እናስመጣላቹዋለን
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 6 месяцев назад
መብራትስ ? ዋናውን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ጫላ🙏🙏🙏
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 6 месяцев назад
ዱቄት ከፋብሪካውች በፈለግነው አክሊል እነድናገኝ ታደርጋላቹ ላቀረብክልን እናመሰግናለን
@truth4646
@truth4646 5 месяцев назад
Ye liquid soap machine price sint new?
@AddisuTaddese-pm6eu
@AddisuTaddese-pm6eu 2 месяца назад
በዋን ፌዝ ቆጣሪ ይሰራል??
@user-kz8yv8fj2s
@user-kz8yv8fj2s 2 месяца назад
ወልድያ ትለከለከ❤❤❤
@bezabezutubecf4034
@bezabezutubecf4034 6 месяцев назад
Thanks
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 5 месяцев назад
ብዙ ዳቦ ቤቶች በደቄት እጥረት ምክንያት በመላ ኢትዮጵያ እየዘጉና ስራ እቆሙ ነዉ በቀደም በፋና tvም አይተናል
@user-gs1bo9oh9u
@user-gs1bo9oh9u 2 месяца назад
Yet sefer nesh abate, mengist duket eyakerebelachew mezgat eyetekelekelu new ,amahara Ena oromiya kilil kehone awe torent selehone new
@Getaneh188
@Getaneh188 6 месяцев назад
ጫላ ማኛ❤
@diggittube4041
@diggittube4041 5 месяцев назад
Des sil dabow 18:01
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ጫላዬ እኔ በጣም እፈልጋለሁ አግዘኝ ወንድሜ ከዚህ በፊትም ጠይቄህ ነበር አማራ ክልል ዳንግላ ያደርሱልኛል Please መልስልኝ ወንድማለም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
አማራ ክልል በአሁን ጊዜ ትንሽ አስቸጋሪ ሆነ እንጂ እኛም እናደርስልሽ ነበር
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 5 месяцев назад
@@gebeyamedia እሽ እስኪ እኔም ትንሽ እስኪረጋጋ እየጠበቅሁ ነው እግዚአብሔር ይፍቀድ
@shbroqatar1962
@shbroqatar1962 6 месяцев назад
ጨላ እንኳ ዳህና መጠህ በቂሪቡ ጃምራለዉ
@NigatTigist
@NigatTigist 5 месяцев назад
አሪፍ ነበር ዳቦ ቤት ችግሩ መብራት ውይይይይ ግን ማሽኑን እፈልጋለሁ
@user-rr9nm3yv1e
@user-rr9nm3yv1e Месяц назад
ማሻሻ ያልከውን ቀርብአድርገህሳታሳየን
@user-vj3ro7ht4z
@user-vj3ro7ht4z 5 месяцев назад
የመብረት ቆጠር ለውጥ እንዴት ነው
@betterethiopia3609
@betterethiopia3609 6 месяцев назад
Great
@maryamcristyan4892
@maryamcristyan4892 4 месяца назад
Eshi ine efeligalewu 🙏😍
@seada-ej1wl
@seada-ej1wl 4 месяца назад
ገበያዎች እስኪ ስለ ቺዝ ማሺን ጠቁመኝ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 месяцев назад
እክክልነህ ጎብነህ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ አድናቂህ ነኝ ይሄ አዲስ ላይም ይገኛል?
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 6 месяцев назад
Good 👍
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 6 месяцев назад
ጫለዬ መገገሪያ ትንሽ አለነሰም ወይ 4 መገገርያ በጠም የንሰል ከፍ የምል የለም ወይ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
ደውሎ ብጠይቁ
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 6 месяцев назад
ማኮፈሻ ምንድንነው ማከፋፈያ ለማለት ነው 🥰🥰🥰
@emebetyemane7342
@emebetyemane7342 5 месяцев назад
ሊጡ ኩፍ የሚልበት ማሽን ማለት ነው 😅
@user-es5eu5jc1z
@user-es5eu5jc1z 6 месяцев назад
Galatoomi hadhokoo jabbaadhu jabbaa kenyaa❤❤❤❤❤❤
@SoressaAbebe-q5x
@SoressaAbebe-q5x 5 месяцев назад
Is it possible to get these machines in Addis ababa
@gashawedeoelshalomelectrom3629
@gashawedeoelshalomelectrom3629 4 месяца назад
Possible
@user-td6xl3gp5i
@user-td6xl3gp5i 6 месяцев назад
እኔ እፈልጋለሁ ለአዲስ አበባ እንዴት ነዉ ማግኘት ምችለው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 6 месяцев назад
Enamesegnalen
@meram123
@meram123 5 месяцев назад
ሁለት መቶ ስልሳ ሸ ጥሩ የምር ከሆነ
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 5 месяцев назад
ጫላ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ምልህ እኔ በጣም የመስራት አላማ አለኝ ከስደት መልስ ምፍልገውም ነው
@AyaAngo-q1w
@AyaAngo-q1w 6 месяцев назад
A.a.aleye ehe. Mashani ine feligalewu
@Desyo-wn7ib
@Desyo-wn7ib 6 месяцев назад
What is Batra?
@aynagirma3593
@aynagirma3593 6 месяцев назад
Enamesegnalen ❤
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 6 месяцев назад
ግራም የሚመዝን ያስፈልጋል
@amirsalim9707
@amirsalim9707 6 месяцев назад
Heddu tokkoo gaaridha ❤❤❤❤
@mihretfeleke
@mihretfeleke 5 месяцев назад
Sledabo sra sltena yemiset kale ebakachu tekumun
@megrtutolreeaapplejidhaama2786
@megrtutolreeaapplejidhaama2786 6 месяцев назад
Wow baredaa
@merontadese3707
@merontadese3707 6 месяцев назад
Mabrate sixefa becet yemisera aqrbl bakk
@AbelSolomon-j5f
@AbelSolomon-j5f 6 месяцев назад
👌 👏
@HaymanoAssefa
@HaymanoAssefa 6 месяцев назад
ከደሮ እሪባታ የትኛዉ ይሻላል❤❤❤❤❤❤
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 6 месяцев назад
ዱቄት እንዲት ማግኝት እንችላለን ምሳሌ ደሴ
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 6 месяцев назад
ላግኛችሁ እና እርዱኝ ልስራ እባካችሁ ።
@user-mu5pj9tc9g
@user-mu5pj9tc9g 5 месяцев назад
ቦንጋ ትውስዳላቹ?
@user-nu1kk3nt6v
@user-nu1kk3nt6v 6 месяцев назад
እናመሠግናለን ወንድማችን ጫላዬ እሰኪ በናትህ በታማኝነት ግዛና ወደ ወሎ ላክልኝ በዉስጥ ላዉራህ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
ይቻላል
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 5 месяцев назад
​@@gebeyamediaእኔም እፈልጋለሁ ነገር ግን እቃው ጥራቱን በአንተ አማና ልንጥልብህ ነው
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 6 месяцев назад
ይህ ስራ እልም ነው የራያቆቆልጂ ነኝ እስኪ በዚህ ሙያ ላይ ያላችሁ ስልክ ስልክ ስጡኝ አብረን እንሞክረው
@tiglutekle9497
@tiglutekle9497 6 месяцев назад
የሀገር ውስጥ ማሽን ለስራ አይሆንም ድምጽ እራሡ በጣም ሠፈር ይረብሻል,አልመክሪችሁም
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 6 месяцев назад
በኤሌትሪክ ለመጋል ድምፅ ከየት ይመጣል እረ ተው 🙏🙏🙏 ሲቀጥል በድናሞ ለሚሰራ ነገር ትክክል ድመፅ ሊያመጣ ይችላል 🙏🤔
@gashawedeoelshalomelectrom3629
@gashawedeoelshalomelectrom3629 6 месяцев назад
የ ኛ ማሽን ድምፅ አልባ ነው
Далее
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20