Тёмный

"ከሱስ በምስክርነት ነጻ የወጣ " አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUGUST 30,2018 © MARSIL TV 

MAR_SIL TV
Подписаться 143 тыс.
Просмотров 200 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

29 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 183   
@mekdifiker827
@mekdifiker827 5 лет назад
ዬኒ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንክን ይባርከው .😭😭😭ሀፍፍፍፍ አስለቀስኝ ልጅ
@tagaydojamo7326
@tagaydojamo7326 5 лет назад
ዘድሮ እናቶቻችን ዘመን መቶላቹል የማልቀስ ዘመን አበቃ እውነት ዮኒ ተባረክ ወጣቶች በጣም ታደላችዋል ጠላት ጉዱ ፈላ ወጣቶች አምልጠዋል ለናተ የደረሰ ጌታ ለወድሜም ይድረስ አሜንንንንንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ ይውንለት በምስክረነት እስራቴ እየተፈታ መጣ በሰው አገረ የምከራተት ህታቹ ነኝ እኔንም ጌታ እረቶኝ ከናተጋር ለመማር ያብቃኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አምላኬ አተ የወደቀን ማንሳት ልማድክ ነው አተ አጥያትን ትጠላለ አጥያተኛን ግን ትወዳለክ ክብር ለጌታ ይውን 💟💟💟💟💟💟 ዮኒ ያተ ለወጣቱ የምታደርገው ነገረ እረ ላተ አምላክ ከማያልቀው በረከቱ ይባርክ
@lidetgbirslhsissqatar7329
@lidetgbirslhsissqatar7329 5 лет назад
Tagay Dojamo የት ነዉ በናታቹ እርዱኝ
@babeegizer6568
@babeegizer6568 5 лет назад
ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@teresasouth1928
@teresasouth1928 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@merrynajat5425
@merrynajat5425 5 лет назад
እኔ ግን ይሄ ፕሮግራም ለውጦኛል ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ እኔም ከስደት መልስ መስልጠን እፍልጋለው
@abelabel2424
@abelabel2424 4 года назад
ዮኒ እወድካለው ኑርልኝ ጌታ ይባርክህ በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን
@sisaysisay2444
@sisaysisay2444 5 лет назад
እድሜን ሙሉ በሰጠው አይቆጨኝም ዘንድሮ የእናቶችን እንባ ጌታ እየበሰህ ነው ዮኒዬ 1ኛ
@meseretmarkos4620
@meseretmarkos4620 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍ🙇🙇🙇🙇🙇
@buzafunta5801
@buzafunta5801 5 лет назад
Wey geta seme yebarek
@edenamare5221
@edenamare5221 5 лет назад
በእውነት ሕግዛብሔር ከዩኒ ጋር ነው የእናቱችን እንባ አበሰ ሕግዛብሔር ዩኒ ተባረክ
@user-jx8iw2mz3k
@user-jx8iw2mz3k 5 лет назад
ዮኒዬ ስላንተ ጌታ አመስግነዋለሁ ክብር ለጌታ ይሁን። ጌታ መልካም ነው ኢየሱስ ታሪክን ይቀይራል
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 5 лет назад
እናትየው በጣም የእምነት ሴት ነች ከእሷ ጋር አነባው እኔም።እናቴ እንኳን ጌታ እንባሽን አበሰው እንኲን ጌታ ደረሰልሽ
@mekdesshertaga6333
@mekdesshertaga6333 5 лет назад
ሄኒዬ እንኳን ጌታ ረዳክ ።አስቱ ማሚ የልጄ እናት እንኳን ደስስስስስስ አለሽ ።ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ። ዮኒ ጌታ ብርክርክ ያድርግክ።
@henishayew2598
@henishayew2598 5 лет назад
ዮኒዬ ..ለሀገራችን ልጆችና እናቶች በሙሉ እረፍት እንደሆንክ እንዲሁ ደሞ ለአፍሪካና ለአለም ህዝቦች እረፍት እና መፍትሄ ያድርግህ አገልግሎትህ ይስፋ በአለም ዳርቻ ሁሉ ይውጣ …ፀጋ ይጨመርልህ ቅባቱ እያለ እያየለ ይሂድ… ለምልም…
@tsagtube3068
@tsagtube3068 5 лет назад
"ዕዴሜዬን በሙሉ በሰጠወ አይቆጨኝም በመሰቀል ለይ ሞት ራሱን ለሰጣኝ አዋረደለሁኝ ሁለንተናዬን ለእረሱ ዳግም ወዶኛልና ኢየሱሰ ንጉሡ የፍቅረ ትረጉም የገበወ ኧረማን ነው ሚገልጸው የአፍቃሩ ትረጉም ማነው እረሱ ኢየሱሰ ያልራራ ለናፍሱ
@zedzed3305
@zedzed3305 5 лет назад
ዬኒ ጌታ።ዘመንክን።ይባርክ። በእዉነት።።ወድሜ ላተ።የደረሰዉ ጌታ ለወድሜም።ይድረስ
@mariamgetachew7882
@mariamgetachew7882 5 лет назад
Amen amen hallelujah pirase God glory to Lord and God bless you more and more..
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 5 лет назад
አንተ የትውልድ አባት ነህ ዮኒ እኛስ የፀሎት መልስ ነው ብለን በደስታ አልቅሰን አልወጣልን አለ። ለሙስሊም ለኦርቶዶክስ ግዋደኞቻች ሼር እያደረግ በጣም እየባረኩህ ነው አገልግሎትህንም ለማገዝ ፈቃደኞች ሆነዋል ዮኒ ተባረኩ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 5 лет назад
ሄንዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ የእዉነት ደብረሲና ምድር ላይ ያለነዉ በሙሉ ወደ ዮናታን መምጣት አለብን የእዉነት ሁለችንም ወጣቶች የደብረሲና ልጆች መደበሪያችን ሱስ ነዉ ጫት መቃም መጠጣት ነዉ የኛ መደበሪያ የምንለዉ ስለዚህ መፈታት አለብን ሄኒ እንኳን ተረፍክ ደስ ብሎኛል እሺ የኔ ዉድ የሀገሬ ልጅ ፠
@jesuslord7644
@jesuslord7644 5 лет назад
የወላጆችን እንባ ያበስክ የወጣቶችን መከራ እንዳለፈ ውሀ ያስረሳክ ጌታ አምላካችን ሆይ በላይ በሰማይ በታች በምድር ክበር ሁሉ ላንተ ይገባሀል።
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 5 лет назад
ተባረክ ወንድሜ እየተደዋወላችሁ መውጣት ነው ከዚ በሆላ አሀሀሀ አሜን እንኮን ቤተሰቦችህ የፀሎት መልሳቸውን ጌታ ደጉ መለሰላቸው ተባረክ ፅና በርታ የእግዚአብሔር ፀጋ በእጥፍ ያግኝህ የብዙዎች መውጫ መንገድ ትሆናለህ እናትህን ያስለቀሰ ከሁን በሆላ ፀጉሩን እየነጨ እራሱ ያለቅሳል እየሱስ ለዘላለም ያድናል!
@saraashebir2509
@saraashebir2509 3 года назад
Amen Amen Amen hallelujah Jesus he can bless you yoni
@saraashebir2509
@saraashebir2509 3 года назад
Amen
@user-yz7jm2vc9o
@user-yz7jm2vc9o 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ጌታ የታበረከ ይሁን ተበረኩ❤❤❤❤💙👍👍💜💜💜💜💜💜
@hanawube6066
@hanawube6066 5 лет назад
ሄኖኬ መሚየ ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን ዘመን መጣ እግዚአብሄር የናቶችን እንባ ያብሳል በጣም ደስ ይላል ዮንየንም ጌታ ይባርክህ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
ወገኖች እስተውላቹ ከሆነ ከመስካሪዎች ውስጥ university ያልገባ የለም ደሞ አብዛኛዎቹ ህይወታቸው የተበላሸው እዛ ከገቡ በዋላ ነው በጣም ትልቅ ስራ ከመንግስት ከቤተሰብ እንዲሁም ግለሰብ ይጠበቃል በuniversity አካባቢ ብዙ ስራ መሰራት አለበት
@vcr7z46
@vcr7z46 5 лет назад
እውነት ነው እኔም ይሄን እያሰብኩ ነበር
@justblessed9358
@justblessed9358 3 года назад
Betam tikikil nesh
@nuhme3637
@nuhme3637 5 лет назад
እግዝያብሄር እንካን እረዳሸ ኢሂ ጉባኢ ሥረአቱ ስወደው ወጣቶች በጣም ያስተምራል ጉበዝ ፓስተረ ነህ ተባረክ
@heyotagagooethiopia6589
@heyotagagooethiopia6589 5 лет назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን.1ኛ.
@martamarta5206
@martamarta5206 5 лет назад
Yoni, I'm so proud of you. New generation. Eseyyyyyyyyyyyy new Ethiopia.
@ganatganat5642
@ganatganat5642 5 лет назад
ዮንዬ ድንግል መንገድህን ታቃናልህ
@eyerusalemyigetliji206
@eyerusalemyigetliji206 5 лет назад
እግዚአብሔር ሆይ ክብር ብቻ ይሁን ምንም ልሊ ቃላትም የለኝም
@almazeteshale7778
@almazeteshale7778 5 лет назад
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ እባክህ የኔም ወንድም በሱስ የተጠመደ ነው እባክክ ከዚህ አስነዋሪ፤ አስፀያፊ ስራው አውጣልን እባክህ አንድነት ተሻለ ይባላል ምናልባት በስሙ ብፀልይ ለነገሩ ወዳንተ ማምጣት ይቻል ነበር ነገር ግን በፍፁም አይፈልግም እናም ወዳንተ እንዲምጣ ብታድርግ እባክህ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ ጌታ ይረዳናል አሜን፤፤ እስኪ ድዉልለት ስልኩ 09-18-12-39-21
@ususjshs8890
@ususjshs8890 5 лет назад
Yoniy 1andn tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki 😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
@user-ln2fg4wm6k
@user-ln2fg4wm6k 5 лет назад
ወድሜ፡በዚ፡እድሜህ፡ሴይጣን፡ሊጫወትብህነበር፡እኳንም፡ጌታ፡እረዳህ፡
@hanagchor3410
@hanagchor3410 5 лет назад
Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Shalom kidusan 🌷🌷🙌🙌🙌🙌💒💒❤❤❤❤🍒🍒🍒🙏🙏🙏🤚
@alhabeshi210
@alhabeshi210 5 лет назад
Egziabher abzto ybarkachu 🇪🇷🇪🇷
@user-wg6zd3ju5f
@user-wg6zd3ju5f 5 лет назад
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@samson107
@samson107 5 лет назад
Zamaneke yebarake yonya
@fasikahamza5113
@fasikahamza5113 5 лет назад
Yoni tebarek Hule gize yehen kale elalehu Geta yerdah.
@user-me3gj9dc5x
@user-me3gj9dc5x 5 лет назад
የኔ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ በልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኔ ከምልክ በላይ ምልክ የለኝም
@martamarta5206
@martamarta5206 5 лет назад
Ere antenis geta le generation meftihe new yekebah. Tebarkehal Yoni.
@ganatdarasa1451
@ganatdarasa1451 5 лет назад
geta yibarek ke esrat yemifata geta Eyesus simu yibarekee
@user-nc1ss1kh4g
@user-nc1ss1kh4g 5 лет назад
Esey enqnm geta erdah wendme yoni selante geta yebarek enwedhalen
@user-kk6vf5oq3x
@user-kk6vf5oq3x 5 лет назад
kibir le eyesus yihun zemenh Yibarek yoni
@ruhmamihretyebezalgnmihret2236
Geta hoy andun yeneka welafen eyebeza slemibeza temesgen and Ken lenem wendm Tera slemidersew tebareki
@ferhiywetwanaw5
@ferhiywetwanaw5 5 лет назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@kabonshkkk5259
@kabonshkkk5259 5 лет назад
Amen amen kibir le eyesus yihun tebarku
@user-dc4dn4st1c
@user-dc4dn4st1c 5 лет назад
Amen amen yet bota new emigegnw ebakachu ngrugn
@nuhamenmegersa5233
@nuhamenmegersa5233 5 лет назад
እውነት መልካምነቱን በአንተ ልያሳይ የወደደ እግዚአብሔር ይመስገን
@hannaamare1755
@hannaamare1755 5 лет назад
Wow wow. God is Good🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 5 лет назад
deberesina weda yale hizib geta eyesus hoy yanin hizib gobignew amen
@user-cl5mw3xg9h
@user-cl5mw3xg9h 5 лет назад
Wowo Enikani Eg/r Eradaki wodema yo Tabraki bbzu
@tnsaa1tnsaa118
@tnsaa1tnsaa118 5 лет назад
egziabher lezelealem cher yikr bayi new
@jesusislord2367
@jesusislord2367 5 лет назад
Yoniyeeee zemenh yibarek
@fekryebalcha6639
@fekryebalcha6639 5 лет назад
ዮኒዬ ለዚህ ልጅ ብቻ እንኳን አገልጋይ አደረገህ ተአምረኛ አምላክ ነው የምናመልከው ይገርማል ብቻ!!
@zufaanjifaronamakaku5157
@zufaanjifaronamakaku5157 5 лет назад
iyesus ikoo baafiqir hulun yigazaal abbaaba simi yibaraki nabiyi yonii igzaber yibarkii🙌🙌🙌🙌❤❤❤💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚
@amenamen9549
@amenamen9549 5 лет назад
Thx god
@awokebelay2969
@awokebelay2969 5 лет назад
yoni egzabiher yibarkih
@user-em7qc8nx3m
@user-em7qc8nx3m 5 лет назад
ጌታ ድንቅ ነው
@meseretberehan7397
@meseretberehan7397 5 лет назад
Ywenye lwetatwo yasensawo ሰዎ tebarkelen
@tesfaalemu806
@tesfaalemu806 5 лет назад
may God bless all
@ilove4292
@ilove4292 5 лет назад
ዮንዬም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ግን መስከርዎች በተለቅሱ ይመረጠል እውነት ነው የሆነችሁት ነገር ስሜታዊ ልየረገችው ይችለል ግን.. መልቀስ ግድ አይደለም በተረገገ መስክሩ
@edenyoseph2549
@edenyoseph2549 5 лет назад
Tebareko
@sarakokobe2977
@sarakokobe2977 5 лет назад
ጌታ ይባረክ
@getaselamenarefiteamenamen1761
Yiyesus Yadinal Yitadegal Kibir Yiunilet Yoni Tebark
@hanitultulaneng8533
@hanitultulaneng8533 5 лет назад
Eysuseeeeeeee uuuuuuuuuuu tebark
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
1ኛ ነህ ወንድሜ
@jinashbd5087
@jinashbd5087 5 лет назад
ክብር ለጌታ ይሁን
@user-sp5bp8jj5b
@user-sp5bp8jj5b 5 лет назад
አባት ድንቅ ነው እግዚአብሂር
@bilove4045
@bilove4045 5 лет назад
thank u jesuse
@glorytogod8536
@glorytogod8536 5 лет назад
ዮኒዬ 1 ኛ ነህ tabareki tabareki tabareki
@ደሴ
@ደሴ 5 лет назад
ድንቅ ነዉ
@user-qv3yn9si4r
@user-qv3yn9si4r 5 лет назад
geta indeto melekami now taberkii
@selambekelebayu3318
@selambekelebayu3318 5 лет назад
እግዚአብሔር ይታደላል
@pie.c0okies
@pie.c0okies 5 лет назад
yewah neh geta ybarikih
@user-qt2ht3vh2x
@user-qt2ht3vh2x 4 года назад
ዩኒየ ስለምወደው ብቻ ላይክ ግጩኝየውነት ሳላየው ካደርኩ በውኔ በህልሜ የማየው ስው ነው እድሜ ከጤናጋ ተመኙለት
@user-vm5lv6ky2h
@user-vm5lv6ky2h 5 лет назад
Woooooow Woooooow yene Geta eko liyuu new
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 лет назад
ወይ እናት እንባ ጌታ ሆይ ተባርክ
@user-nt8rq7he8x
@user-nt8rq7he8x 5 лет назад
ዩንዬእግዛብአሂረእድሜህያረዝምልኝ
@meskyn9378
@meskyn9378 5 лет назад
Ammen Ammen Amme haleluuuuuuuuuyaa tebarek yoni yeeeeeeeeeeeeeeneeeeee
@millionabichu6177
@millionabichu6177 5 лет назад
Wow yoniye
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 4 года назад
#YONIYE #YTEBAREK NHE 1GNA NHE EKO
@yegetalege5364
@yegetalege5364 5 лет назад
የካሳ ዘመን ለእናቶች congera
@denad5447
@denad5447 Год назад
Tabarki
@kaydee408
@kaydee408 5 лет назад
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen haleluyyyyyyaaaa eyesusi yadinali kiberee la geta yihuni tabaraki n.yonuyyeee geta yibarkiii
@modraftaucert1064
@modraftaucert1064 5 лет назад
Amen amen amen
@user-sq3bw6sv4q
@user-sq3bw6sv4q 4 года назад
Yene konjo ayzoachu ahunm arefedem 😭😭😭😭
@titishaethio308
@titishaethio308 5 лет назад
በማንኛውም መንገድ በሆነ ትውልድን ማዳን ያስመሰግናል በርታ ወንድሜ
@wadongalienadenangieysusya5609
bexame mwgrami new geta misanew yalame kibri hulu le geta yehune
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
እህት እንኳን እግዚአብሔር አገኘሸ 1ኛ
@madeinethiopia4572
@madeinethiopia4572 5 лет назад
Yen mare ye mezemurun zemari kawekshiew please
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
@@madeinethiopia4572 በረከት ነው
@batimelaku4889
@batimelaku4889 5 лет назад
Yoni orthodox kahnatin bitastemirilin minale???????????
@rozaroz5553
@rozaroz5553 5 лет назад
በዛ.ከባድ.ምድር.እግዚአብሔር እረድቶቸው.ነው.እንጅ.ይከብዳል
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 лет назад
ወይኔ ዘንድሮ ደግሞ ማኛ ማኛዎቹን ነው ሱስ ያጠቃቸው የኔንም ባል አላህ ይመልሰው ያረብብብብ እኔጋርስ ተለያይተናል ግን እሱም ሱሰኛ ነው የሴት የመጠጥ የሽሻ ምን ልበላችሁ ኡፍፍፍፍ
@messykebede345
@messykebede345 5 лет назад
Eyesus/Ale/Zarem/Lazalalam😭😭📖📖
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 лет назад
እናቶችን ሳይ ከደስታዬ ብዛት የተነሳ 😢😢ማቆም ኡቃተኝ እንኩን ደስ አለሽ ማምዬ ዮንዬ ዘመን ይለምልም
@solotube5780
@solotube5780 3 года назад
Am orthodox but good for everyone
@user-zm4fv5mw5g
@user-zm4fv5mw5g 5 лет назад
ጌታ መልካም ነው
@peace4u767
@peace4u767 5 лет назад
Glory to be God for the freedom of young generation. The gov't need to do sth and stop the source.
@tejitukebede551
@tejitukebede551 4 года назад
AmeeeenAmeeeeen
@rimashaban9879
@rimashaban9879 5 лет назад
ameeeen.Ameeeen.Ameeen
@buzeaddisu2896
@buzeaddisu2896 5 лет назад
ተመስገን
@degefu3122
@degefu3122 5 лет назад
ወጣቱ በሱስ ጀዝበዋል
@gentebokolagenatebokla9578
@gentebokolagenatebokla9578 5 лет назад
Ooo geta hulimi darchi no abatee lzllmi tabrkiii Ameeen
@maqidalawtsalmon8373
@maqidalawtsalmon8373 5 лет назад
WoW wow wow Wow Wow
@hayimtubi
@hayimtubi 5 лет назад
Yoni inde ine sidet lay hono yalut bizuwoch telwutuwalu biye tesfa aregalehu gin Bezih enmesekiralen zemenih agilgilotih lante yetebale hulu be eyesus dem yishefen 💓💓enwodihalen 👐
@esraelyalemwossen7459
@esraelyalemwossen7459 4 года назад
95 dislikes for this? all of you who disliked this, you need some prayer
Далее
Как выходим с тройняшками 🙃
00:17
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Он сильно об этом пожалел...
0:25
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Просмотров 8 млн