Тёмный

ባለሞያው በጊደሮች እርባታ 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

የጥጃወችና የጊደሮች በአገራችን እትዮጵያ በብዛት ማርባት በደንብ የተለመደ ነው
1,ከልጅነት እድሜያቸው ጀምረን በእርባታ ውሰጥ በምናደርገው የጤና ክትትል
ለጤናቸው አሰፈላጊና ተገቢ የሆኑ የተያዩ የበሸታ ክትባቶችን በተገቢው ሰአት ወቅት ይወሰዳሉ ይህም ከተለያየ ተዛማች በሸታወች ጤናቸው የተጠበቀ ይሆናል
ክትባቶች በተገቢው መንገድ ከተሰጡም በሀላ በተጨማሪ
የውሰጥ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶችን እንዲወሰዱ ይደረጋል
ይህም ጥሩና ጤናቸው የተጠበቀ
ለመሀበረሰቡም ከእንሰሳት ወደ ሰው ከሚተላለፈ በሸታወች የነፃና የተጠበቀ ሰለሚሆኑ አዋጭና ዝርያም የተሻለ እንዲሆን ያደርጋል
የአንድ አገር ኤኮነሚ
ጊደሮችን ወደ እርባታች ሰናሰገባቸው የተሻለ የአመጋገብ ሰርአት እንደ እድሜ መጠናቸው ልንጠቀም ይገባል
ይህሞ ለእርባታው ወደፊት በማሰፍአፍአት ለሚሰራው ይጠቅማቸዋዎ

Животные

Опубликовано:

 

3 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@user-zk8jw2ft2l
@user-zk8jw2ft2l 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዶር በጣም ቅን ነህ ከመቀሌ ነኝ በጣም ነው የሚከታተልህ እና ቀጥልበት
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@Hailuvet
@Hailuvet 3 месяца назад
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@user-zz2kr3vl6j
@user-zz2kr3vl6j 8 месяцев назад
ወንድም እናመሰግናለ ለምትሰጠን ትምህርት ቢደወ ቶሎ ብትለቅ ጠሩ ነበር። እርባታ በጣም አዋጭ ስራ ነው በጣም የምወደው ስራ እርባታ ነው እኔ ጀምሬለሁ ኮንተ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው ዳክተር
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ በርታ የምችለውን ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ እጥራለሁ አመሠግናለሁ
@user-oy2yf9wi5n
@user-oy2yf9wi5n 8 месяцев назад
Tebarek Hailiye, ur a big Asset and gift for us. Love you.
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Thanks bro
@user-bw6ji4ok2g
@user-bw6ji4ok2g 7 месяцев назад
ሳውዲ ነው የምኖረው ህጋዊ መኖሪያ ፍቃድም አለኝ ነገር ግን ሁሌም የላም እርባታ መስራት እቅደ ነው እዚህ ያለሁበት ለኔ ሊመቸኝ ይችላል ግን ቤተሰብ ጓደኛ የሚባሉ የሂወት ማጣፈጫዎች የሉም ሁሌም ይህን ሳስብ ወደሀገሬ ሄጀ ይህን ስራ ብሰራ ብየ አስባለሁ
@EliasToronto
@EliasToronto 8 месяцев назад
Thank you so much!!!
@mustefawareyo148
@mustefawareyo148 8 месяцев назад
Hayliyee thank you alot
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Thanks bro
@teddyeshetu52
@teddyeshetu52 23 дня назад
ጊደሮ ፈልግልኝ የዘጠኝ ወር እስክአንድ አመት የሚሆኑ
@user-ei7lb8vt8r
@user-ei7lb8vt8r 8 месяцев назад
Big respect
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Amsegenalewe
@Nazirawttube27
@Nazirawttube27 8 месяцев назад
Selm doctor yemit talbi lami wagawu sinit new andi ye waldech woda asela akbabi pilce malisilgn🙏
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
selam wendeme yemitalebu lamoche metehe yesalale lemegezate wagam lemenegagere
@Menderine-2118
@Menderine-2118 8 месяцев назад
🙏Thank you Doctor
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Thanks bro
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Amsegenalewe
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Amsegenalewe
@user-zx2wp7ns6y
@user-zx2wp7ns6y 8 месяцев назад
ወንድሜ በርታልኝ
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ
@urjiethiotube5618
@urjiethiotube5618 8 месяцев назад
Giderochi alu
@BubufathShukra
@BubufathShukra 2 месяца назад
የመቼ ነው
@user-zp2yw1by2m
@user-zp2yw1by2m 8 месяцев назад
GIDEROCH BESINT WOR LEKORMA YIDERSALU?
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
Selam Gederoche keteweledu 1.5 ( አንድ አመት ከ አምሰት ወርና ከዝያም ሊቀድሙ ይችላሉ
@hiwettesfay2557
@hiwettesfay2557 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ግን እስቲ የኣንድ ተራ ላም እስከ ሰንት ሺ ነዉ በልስልኝ ❤
@Hailuvet
@Hailuvet 8 месяцев назад
የወተት ላሞች አዲሰ አበባ 250ሺ በታች ብዙም አይገኝም ወጣ ሲባል ከ175/190 ሺ ጥሩ ላሞች ይገኛሉ
@etayenatwa769
@etayenatwa769 7 месяцев назад
እኛጋ 120ሺ ይገኛል እርጉዝ ጊደር
@user-sy8tj5lp8n
@user-sy8tj5lp8n 6 месяцев назад
አመነው ዶክተር አረ ለእኔም ግደሮች ግዛልኝ
@Hailuvet
@Hailuvet 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ደውሉልኝ
@user-xz8ur9fg7r
@user-xz8ur9fg7r 8 месяцев назад
Vidochin ayalehu Bandit lam jemre neber ahun 2 techemari giderochin adrsalech kezi bebelet mesrat efelgalehu Arif zirya gin efelgalehu eyeserahu yalehut kemengist Sira gon legon nw bemulu seat bisera des yilegnal gin balance
Далее
ማድለብና አመጋገብ
20:04
Просмотров 1,6 тыс.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,6 млн
Visiting a Dairy Farm in Sululta |Hiwote
23:07
Просмотров 22 тыс.
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
23:53
90-летняя СТАРУШКА 😱 #Shorts
0:18
Просмотров 599 тыс.
Откуда вода в бамбуке?🎋
0:30
Просмотров 3,2 млн
Mangos (Slowed)-LDRR! #2
0:13
Просмотров 31 млн
9 августа 2024 г.
1:01
Просмотров 2,1 млн