Тёмный

ባለብዙ ጥቅም የቤት ስክራብና ክሬም የፊት ምግብ // very useful facial scrub and cream 

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 326 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 518   
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንደምን ናቹ የዛሬው ስክራብና ክሬም በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን በተለይ በአይን አካባቢ ለሚያብጥና ለሚጠቁር፣ ለሚጨማደድ፣ የተለያዩ ጥቋቁር ነጠብጣቦች፣ ለፀሀይ መቃጠል እና ለመሳሰሉት ይረዳል። ሰላም ዋሉልኝ💖💖💖
@አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
እናመሰግናለን መሲ አችም ሰላም ዋይ ውዴ
@obstuuobsaaentertainment8764
@obstuuobsaaentertainment8764 5 лет назад
Please I need your number meski please please because I have alot of questions
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
Meski Tube እንኻን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ ፊቴ ቆስሎብኝ ነበር ና በሰላ አለው እሱ ለማስለቀቅ አንድ ነገር በይኝ መስክየ
@mabezashalemu5659
@mabezashalemu5659 5 лет назад
መሰክዬ ሩዙ እቤት መፈጨት ይቻላል ወይ የሜገዛ ነው ንገሪኝ please
@Loveyou-wt9sl
@Loveyou-wt9sl 5 лет назад
ዉዴ አኔ ምንም ሜካብ ዬሁን በቃ ሚቀባ ነገር ኣልቀባም ፊቴ ወዛማ ማለቴ ቅባት ኣለዉ የራሱ ፍርማሲ ሂጄ የአርደ ሳሙና ሰጠኘ ግን የባሰ ሆብኘ ምክር መላ በይኘ?
@tigiabebe2776
@tigiabebe2776 5 лет назад
እሞክራለው የቀረኝ ቢኖር ቃሪያና በርበሬ ሽሮ ናቸው።እደጥናቱ ከሆነ ውሃ በቀን አድ ሌትር ብንጠጣ ለፊት ለቆዳ ጥራት በዚህ ብቻ ነው ማምነው።ክያር ለካንስር በሽታ ይከላከላ ስትይ ስማው ቢከላከል ኖሮ ነጮች በካንስር በሽታ ባላለቁ ነበር ምክንያቱም ነጭ ሆኖ ከማንኛውም ምግብ ጋር ስላጣ ማይበላ የለም ።በተለይ ክያር ፊት ሚያጠራው በጣም ብዙ ቀን ከተቀባሽው በመዳኒት የሚያድጉት ዶሮዎች ሳይሆን ብትክክለኛ የሚራቡ ዶሮዎች እቁላል ነጩን ብቻ በተከታትይ ብትቀቢው ጥርት ነው ሚለው ለምን አድ አመት ሙሉ መጠቀም ከጀመርኩ በድብ ለውጥ አይቼበታለው ነጩን ቀብተሽው ሶፍት ትለጥፊበታለሽ ሶፍቱ በደብ ፊትሽ ላይ ሲደርቅ ስታነሽው ሶፍቱን እይው ጥቃቅን ቆሻሻ ሳይቀር ነው ሚያነሳው የፊት ጸጉርንም ሙልጭ አርጎ ነው ሚያነሳው ለኔ የተስማማኝ ይሄ ስለሆነነ ነው ይቅርታ እናመስግናለን
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 5 лет назад
መስኪ ቆንጆ ለፀጉር የሰሽውን ተጠቅሜው አሪፍ ነው እስኪ ይህን ደግሞ ልሞክረው ፊቴን ማዲያት በጣም አስቸግሮኛል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ማማዬ በርቺ አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ
ብዙ ሰወች ያስተምራሉ ግን አልከታተልም አላያቸዉም አችግን እከታተልሻለሁ ምርጥ ትምህርትአለ ቀጥይ ስወድሽ😍😍😍😍😍😍
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Tenkiw For you My Sister, Mesiki Beteleyi Alebabesish Bettam Adinakeash Negni 👍
@evemoh8948
@evemoh8948 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪዬ ስወድሽ የምታስተምሪያቸው ትምርቶች በጣም ቆጆ ናቸው በርቺ እህቴ ጎበዝ ♥
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 лет назад
ጥያቄ አለኝ የየትኛውም ሀገር ሩዝ መጠቀም ይቻላል ወይ ምክንያቱም የ Kuwait ሩዝ ከህንድ ሀገር ነው የሚመጣው እንዳይበላሽ ኬሚካል ስለሚያረጉበት ለፀጉርና ለፊት ስንጠቀም ችግር የሚያመጣ ከሆነ ሌላ ልግዛ ደሞ በጣም ነጭ አይደለም ባለፈው ከሙዝ ጋር የፊት ማስክ ሰርተሽ እኔም ሰርቼ ነበር ውጭ አስቀምጨው ሸተተ ደፋሁት እናልሽ ለምግብነት የሚውል የትኛውንም ሩዝ መጠቀም እንቺላለን ወይ? አሁንስ ያለኝ አማራጭ RU-vid የሚባለውን አፕልኬሺን ማጥፋት ነው እናንተ ለማሳየት አታርፉ እኔ አላይም አልሰራም ብዬ ነፍስያየን ማሸነፍ አልቺል ፊቴና ፀጉሬ ቤተ ሙከራ ሁነ ብሬም አለቀ ለውጥ ወፍ የለም
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ከሙዝ ጋር ያለው ክርም ምርጥ ነው ከተስማማሽ እንዳይሸት ተላጃ ውስጥ ማድረግ አለብሽ የኩዌት ሩዝ ለእኔም ጠይቂልኝ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
*ሰላም መስኪ እንኳን በሰላም መጣሽ እስኪ እሞክረዋለሁ በተለይ አይኔ ስር ይጠቁራል*
@meseretkasuye9327
@meseretkasuye9327 5 лет назад
አረ ምስክር ገጠመኝ አለኝ ለካፍላችው ለሌላውም ትምርት ይሆናል በለፈእ ለፀጉራችን ያትክልት ክንድ ሽብር ክብር ብርቱካን ትዝ እና የሩዝ ውሃ እንደውም የእይመድ ዜይት አርገን እያተቀባውኝ በልታሰበ ኒቦችመተው ወረሩኝበሽንትቤቱ መስኮት ቤት ለቤት አፈረጠጡኝ እኮ እበካችው እህቶቼ. ተጠንቀቁ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@@meseretkasuye9327 እንኳንም ተረፍሽ
@genetlema3057
@genetlema3057 5 лет назад
እግዚአብሔር ይማ ገን ሰላምሽ ያብዛ ። እስካሁን አሪፍ ነው የምታስተላልፊው ነገር በዚው ቀጠይ
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 5 лет назад
Gobazi neshi ehite qaxiyibat selamun yabizalish
@kedijahussen7801
@kedijahussen7801 4 года назад
ዘመብለሸ፣ተቀመጨኑሮደህናከሁንደህናይኩናልሰወቸንገራአታገቢአነቸለቢዝንሰበለሸነወእንደህየመተቅለበለቢወ
@ለእውነትኑር
@ለእውነትኑር 5 лет назад
ሰላም መስኪ ትምህርቶችሽ ሁሉ በጣም አሪፍ ናቸው ቀጥይበት።ምንግዜም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ በርች።
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
መስኪዬ ጠቃሚ ነገር ያሳየሽው በተለይ ከኬሚካል የጸዳ በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ በጣም ጠቃሚ ነው 100% እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@martabakal968
@martabakal968 5 лет назад
Eyu Tube hj
@ወለተ.እየሱስየድንግልማር
የኔ ቅመመ ነሽ እኔ ባች ትምህርት በጣም ነው የተለወጠ ፀጉሬም ፍቴም ሰላምሽ ይብዛልኝ እመብርሀን ትጠብቅልኝ መልካምነት ይታደሉታል እጅ አያዱሉትም ከልብ አመሰግንሻለው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
ፊትሽ በምን ተለወጠልሽ እባክሽ ንገሪኝ እኔ ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/LQkVveZwlPv7MX7SitQxF7 አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትህ ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን ወደዚህ ግሩፕ መጣችሁ ለረመዷን ቴምር እና ሌሎችን መኡና ገርባ እና ኮቦልቻ ደጋን እና ባቲ አዳሜና ቀጠጣየ ሙድቃሉና አካባቢዋ ለቤተሰብ ለመላክ ለሚፍልግ ኢንሻ አሏህ ከታች ያለው የዋጋ ተመን በመመልከት ምርጫወን ይሳውቁን_ _ጥንቃቄ በተሞላበት ታአማኝነት ካሉበት ቦታ እናደርሳለን እርሶዎ ያለበዎት ማዘዝ ብቻ ነው_ _1/ኛ/ተምር ካርቶኑ 100/ ሪያል/ድርሀም_ _2/ኛ/ቆርቆሮ ተምር 120/ ሪያል/ድርሀም_ _3/ኛ/5 ሊትር ዘይት /80/ሪያል/ድርሀም_ _4/ኛ/ቡና 5/ኪሎ አንደኛ ደርጃውን/ 100/ ሪያል/ድርሀም_ _5/ኛ ሩዝ 10 ኪሎ /80 /ሪያል/ድርሀም_ _6/ኛ 25 ኪሎ ዱቄት /100 ሪያል/ድርሀም_ _7/ተኛ ሱካር 10 ኪሎ 100 ሪያል /ድርሀም_ 8/ _የሹረባእህል10ኪሎ100ሪያል_ / _ድራሀም_ _9/ አሲር/1/ኪሎ/50/ሪያል_ _10/አሲር/1/ባኬት/30/ሪያል_ _11/ምጥን በርበሪ1 ኪ/30/ሪያል/ድራሀም_ _12/ምጥንሽሮ 1 ኪ/25/ሪያል/ ድራሀም_ _13/በስመቲሩዝ/5/ኪሎ/80/ሪያል_ 14 /ማር /1ኪሎ 50 ሪያል በዚህ ይደውሉ የምናደርስባቸው ቦታወች አዳሜ/ ሙድቃሉ ደጋን /ገርባ ባቲ / ኢላ / ሙትማ / መሀመድ ሂዲ ገርባ ዋሳፕ +251913303854 ቀጥታ +251913303854 አሚናት ሙሀመድ ሲራጅ ዋሳፕ 0595371425 ቀጥታ እና ኢሞ 0507102078 ሙኒራ ሙሀመድ ቀጥታ 0534588759 ዋሳፕ 00251919929566
@misrakdemissie8954
@misrakdemissie8954 4 года назад
ጎበዝ ነሽበርች። እባክሽ እባክሽ ልለምንሽ። ማለት ነው ማለት ነው አትበይ። ይህ አዲስ መጤ አነጋገር አማርኛ ቋንቋችንን እያበላሸ ነው። እስቲ ቪዲዮሽን አድምጭው ስንት ጊዜ እንደምትይ።
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
ማሪያምንነው የምልሽ መሲዬ ከምትሰጫቸው የውበት መጠበቂያ ምንም የሚወድቅ የለውም ተመችቶኝ እየሰራሁ እየተጠቀምኩነተው ክበሪልኝ
@momlovemomlove4754
@momlovemomlove4754 5 лет назад
ያልሞከርሁት የለም ይህንንም እሞክራለሁ እደፈረደብኝ😃
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
እዴት እደሳኩኝ በጌታ እዉነት ነዉ እኔም እደፈረደብኝ ልጠቀመዉ ፊቴንም ጸጉሬንም ያልሞከርኩት የለኝም ለዉጥ 0
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 3 года назад
መሲየ በናት ፊቴ በርቀት ምንምየለው በቅርብግን ትናንሺ ከዳዳወች አሉ በምን ይጠፋል ግን በጀ ስነካውግን ለስላሳነው በናትሺ የምታውቂውካለ ንገሪኝ???!!!
@zeniteendris764
@zeniteendris764 5 лет назад
አምሰግናለሁ እህታችን ገና ጎራ እያልኩ ነው ሰብስክራይፕ አደረኩሽ
@aishatube205
@aishatube205 4 года назад
ቡጉር። እየወጣ። እየወጣ። አስቸገረኝ። የድንቹ። ተጠቅሚ። ለውጥ። ቨለውም። መላ። ካለሽ
@ayishaayisha7079
@ayishaayisha7079 5 лет назад
እሞክረዋለው እህቴ ስወድሽ እኮ የፀጉርማ ነገር ተይው ረግፌ አለቀ
@ኒቃብነወውበቴሠላማዊት
ኧረ ምን ብዬ ልሰይምሽ መሥኪ የኔውድ በጣም ነወ ምናመሰግነወ ውዴዴዴ ቅንነትሽና እወነት ምትናገሪወ ደስ ይላልል ማሬሬ ሁሉም ትክክል ምታቀርቢያቸወ በሙሉ ኣድናቂሽ ነኝ
@soshitube7215
@soshitube7215 4 года назад
መልካምነት አያሰከፈልም subscribers አርጉኝ የጋራየ ልጃች
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
ሰላም እደት ዋላችሁ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ትምህርቶች በጣም ጥሩ ናቸው በርችልን
@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ
እናመሰግናለን መስኪዬ ደሞ በጣም እምር ብለሻ ምድነው ሚስጥሩ ቤቢ ወይም ሚጡ እየመጡ ነው እዴ ? ለማንኛውም ምችት ይበልሽ
@genetabebe2386
@genetabebe2386 4 года назад
ሠላም ለአኒቺ ይሁን በጣም የምወድልሽ ነግር እራስሽ መጠቀምሸን ነው
@ለቱሽካህሳይ
@ለቱሽካህሳይ 5 лет назад
መስኪየ የማድያት መድሃኒት ካለሽ በናትሽ ንገሪኝ
@hiwiyeriri1334
@hiwiyeriri1334 5 лет назад
Waw meskiye Yene nafkot metashlign,,,enkuan dena metash wde,,,yewlsh yeruzu duket yalshiw ruz fechten metekem enchlalen
@eyerusalemmsganaw368
@eyerusalemmsganaw368 3 года назад
meskiye vidiocheshn betam new mayachew beteley ye tseguru betam lewt alew gin eskahun lefite minm alhonelgnm ginbare lay yemiweta tininsh chefita mesay bugur ywetal ena altefa alegn ena fite betefetro wezam new ena meftehe kalesh berchi demo
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 лет назад
እንኳን ሠላም መጣሸ ሁቢ መድነው ፊቴ እደወንድ ጠጉር ብቻ ሆነ ወላሂ ጢሜ ብቻ ምን ልበልሸ ብላጨው ይብሠዋል ቢሆንም አልቀረልኝም መላጨቱ ጥሩ አይደለም ከወንድ ሥለሚያመሣሥለኝ ኢትዮጵያ የኔ ፊት ምንም ባልቀባ ያሥመሠግናል አሁን ግራ ገባኝ ያለሁት በሠው ቤት እኔ የምፈልገውን በራሤ ብርም አላገኘው ብቻ አልሃምዱሊላህ 6ወር ቀረኝ አንድቀን ሣልሥቅ እዳለቀሥኩ😢😢😢😢😢😢😢
@basjhdh9657
@basjhdh9657 5 лет назад
መስኪ. በብዛት. አዋለሁ. የሚሰሪያቸውን. ግን. በቤት. ውስጥ. ግን. አልሞከርኩም. አንድ. ቀን. እስቲ. እሞክራለሁ. በተለይ. ለፀጉር. የሚሆን. የሙዝ. ውህድ. የሰራሺውን. እሞክራለሁ. ቀጥይበት
@tgtube9154
@tgtube9154 4 года назад
ሰላም እሕቶቼ በቅንነት ደምሩኝ እኔም አደምራቹአለው please
@adenmm3660
@adenmm3660 5 лет назад
የኔውድ ሰለምሺ ብዚት ብዚት ይበልልን በጣምነው ምናመሰግን ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብቅልይ በርችልይ ውድድ ነውማረግሺ እህቴንመሰልሺይ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад
Selame laneche yehone ehteye
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 5 лет назад
በመደምቤት እንዳዝ ለመጠቀም ይከብደል ምክነትም የኔ መደም ከሜረ ነት አለህ አሰክቶልኝ በገሬ በረሴ ቤት እሞክረለው ብእዝንሏህ
@semutimohammed
@semutimohammed 5 лет назад
አብሽሪ ማማ አላህ ቅን ያድርግልሽ
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 лет назад
በጣም አመስግናለሁ መስኪ ልክ እነደ ሁል ግዜው ጠቃሚ ቪዲዮ ነው
@meriyemyerakobolij881
@meriyemyerakobolij881 5 лет назад
ኒኒየ አለሽ እንዴ ነሽ ማርርርርርር ጠፍሽ እኮ
@wehibabdalaziz7016
@wehibabdalaziz7016 5 лет назад
@@meriyemyerakobolij881 ኒኒ ተመልስሽ መጣሽ እንዴ
@asitavip1918
@asitavip1918 5 лет назад
Nena alshe
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
ኒናዬ ሰላም ነው
@NinaTadesse
@NinaTadesse 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አልተመለስኩም ቪዲዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት እየሞከርኩ ነው ግቢ እና እይይ
@algaethio6968
@algaethio6968 5 лет назад
Ye tsegur benana lelosh adebalkesh yelekekchu betam konjo new yehe domo le fitachin enmokralen wutetu yamare endemihon tasfa aregalow. doctor ga alhedm le fiteye yebase ametalow biye new eske ahun zim yalku ladnegn tesafa aregalow.
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 5 лет назад
Mayonnaise lesegur btekem arif new aydelem gudatu mnlay new tkmus afatag mlash besechg dess ylegal kechalsh yene konjo
@asdfg3890
@asdfg3890 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@semutimohammed
@semutimohammed 5 лет назад
መሲኪይ እሩዙን ሳናጥበው ብንፈጨው ችግር አለው
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
Hanan Mohammad Ende እሩዝ፣ መኮሮኒ፣ ፖስታ የመሳሰሉ ታጥበውና ከእጅ ንክኪ የፀዱ ስለሆነ ብትፈጭው ምንም አይሆንም
@semutimohammed
@semutimohammed 5 лет назад
እሺ አመሰግናለሁ 😘
@صفيهالصافي-م5ث
@صفيهالصافي-م5ث 4 года назад
Mashaa.allh
@madinahassan9221
@madinahassan9221 4 года назад
በርቺ እህቴ እኔ ከተከታተልኩሽ 6 ወር ይሆናል ፀጉሬ እርዥም ነበር ከዛም ከወለድኩ በኃላ እንዳለ ተበጣጠሰ ግን ያንቺን ትሪት መንት በመጠቀም ፀጉሬ ተመልሷል ማሻ አላህ ብያለሁ በተለይ የሙዝ ና እንቁላል አቦካዶ የኮኮናት ዘይት እና ዳክስ ጨምራችሁ በየ ሳምንቱ ብትሞርት በጣም ጥር ነው መስኪ በርቺ ልጅሽን ደግሞ አላህ ያሳድግልሽ
@selamlove7385
@selamlove7385 3 года назад
Ye rice duket ygezal weys bebetachin fechten new mntekemew pls melsish etebk alow
@ኢክራምወሎቲዩብ
@ኢክራምወሎቲዩብ 5 лет назад
እስኪ እህት እኔ ፊቴ ከአፍጫዬ ጀምሮ ወዴታች ችፍ ይላል መላበይኝ
@tigraytigray3685
@tigraytigray3685 4 года назад
መሲየ በጣም ደስ ይላል እሰኪ እሞክረዋለሁ ውድ ያገሬ ልጆች የመሲ ተከታታዮች በቅንነት ሰስክራይብ ኣሩጉኝ ቤተሰብ እንሁን 👏👏👏👏❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@betalewi8896
@betalewi8896 4 года назад
እኔስ አላርጂክ አበላሸኝ የተፈጥሮነ ቆዳዬ በጣም ስሰነው በረኪና ቢቻ ነዉ ያልሞከርሁት ለዩቱፕሽ አዲስ ነኝ መላበይኝ በኬሜት አስቀምጭልኝ ማማዬ
@emam1087
@emam1087 5 лет назад
መስኪየ የኔቆንጆ ስውድሽ የኔማር አንች ቆንጆ ነሽ ሜካብስታ ደረጊአይቸሽአላው ቅም ደስተይኝለሽየኔጣፋጭ
@adenafentawzegye6663
@adenafentawzegye6663 5 лет назад
ሰላም ላች ይሁን መሲዩ ቆንጆ እኔ ፉቴ ማዱያት ብቻ ሁኜልሽ አለው እና ምን ትይኝ አለሽ እህቴ በርግጥ ብዙ ነገር ያሳዩናን እህቶቻችን ግን እኔ አች የምታሳይኝ ነገር። ለውጥ ሰላየሁበት እና አች ብነግሪኝ ብየ ነው እማ ከችልሽ መልሽልኝ ሌላው ፀጉሬ በጣም ፎርፌር በላው። ምንም ምንም ባደርግ ሊሻለው አልቻለም ፀጉሬ ስስ ነው ግን እርዝም ነበር አሁን ጭራሹን ፎርፎሩ ፀጉሬን በጣም ጎዳው እባክሽን መላበይኝ እህቴ
@rahemaalgamdy7740
@rahemaalgamdy7740 4 года назад
ዉዶቼ እቺ እህታችን ሰብስከራይብ አድርጓት
@betilove5250
@betilove5250 5 лет назад
ስላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ ቆንጆ አዲስ ገቢ ነኝ ጋና ሳይሽ ደስስ ስላልሽኝ subscribe አርኩሽ ጥሩ ነገሮች ነው የምታስተላልፊ ካንቺ ብዙ ነግሮችን እንድማገኝና እንድምማር አምናለሁ ያግኘሽውን ጥቅም ለሌሎች ማካፍል መልካምነት ነው በርቺ እማ
@abuae9417
@abuae9417 5 лет назад
Miladirgi maski iski bugur baxam aschigironyal yene fit mi hon madaniti axayu iski ka awqashi nigarinyi mar ?
@tigistabebe4809
@tigistabebe4809 3 года назад
Hi meski መጀመሪያ አሰሩን ነው የተቀባሽው
@ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ
@ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ 4 года назад
እህቴ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ እናመላበይኝ ፊቴተበላሸብኝ ጉንጨ ወደ አገጨ ወረደብኝ ማለቴ በጥፊ የመቱኝ መሥያለሁ ምንላርገዉ
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
እህታችን ተሞክሮሽን እናመሰግናለን!!!ግን እህቶቼ ፊታችሁ ምንም ነገር ባታስነኩት በጣም ጥሩ ነው እኔ የኔ ፊት መስኪ እንዳቺው ፊቴ ወዛም ነው ምንም ቅባት አያስፈልገኝም ሽፍታ ብጉር ያስቸግረኛል እኔም የተወሰነግዜ ከናንተ ያየሁትን በጥቂቱ ስሞክረው ጭራሽ ፊቴን ተብላሽቶ እስከ ማለቅስ ደረስኩ ደግነቱ ቴሎ ሀኪቤት ሄጄ እሁን ድኛለሁ የድግል ማረያም ልጅ ቸሩ መዳህኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ድግል ማረያምን ተማፅኛት ተሽሎኛል በመዳህኒቱ ብቻ ሳይሆን!!! እንደኔው የተቸገራችሁ ሀኪም ቤት ሂዱ እኔ ስለ ደረሰብኝ ነው ውዶቼ ከይቅርታ ጋር❤❤❤
@نعيمه-ه2ف
@نعيمه-ه2ف 5 лет назад
እናመሰግናለን መስኪ ባለፈው ለፀጉር እንደ ኮንድሽነር ብለሽ ያሳየሽን ጥሩ ነበር ግን ከፀጉሬ አይወጣም ማለቴ አይጠራም ምን ላርግ በደንብ አበጥረዋለሁ ይህንን ደሞ አሁኑ አዘጋጀዋለሁ ውጤቱን ደሞ እነግርሻለው ተባረኪ
@rahmamohammed9303
@rahmamohammed9303 5 лет назад
መስክየ እናመሰግናለን እኔ ሙዝና ሩዝ ክሪም በጣም ጠቅሞኛል ይህው ስንት ሊሆነኝ ነው ይህን ደሞ መሞከሬ የማይቀር ነው አድናቂሽ ነኝ ከሳውዲ በርችልኝ
@ababakabede985
@ababakabede985 Год назад
ሰለምነሺ ሌለ ቡዙግዜ አነጊሪሸሎ እዬአኪኝ
@powerlink6511
@powerlink6511 5 лет назад
ዉድድድድድድድድድ ማሬ የእግዛአብሔር ሰላምታ አይለይሽ ዉዴ የሆንሽ ጣፋጭ ነሽ የኔ ልዩ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 лет назад
ሰላም መጣሽልን የኔ መስኪ
@seadamohammedmashallahalla4064
Wedaa yagry konjo meski enamsgenalen betley besedte lay lalnew takami yalshewn hulue satdbki new yemtastmriew thanks👍👍👍👍👌👌👌💓💓💕
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 5 лет назад
መስክየ የኔ ውድ እህት በጣም እናመሰግናለን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ውዴ ካላስቸገርኩሽ ፍቴ ቀይ ነው ምንም ክሬም ኣልጠቀምም ከባዝልን በስተቀር ሌላ ክሬም ኣላቅም ግን ኣውሁን እንደ ማደት ነው መሰለኝ ሁለት ጉንጫዬጋ እና ኣፍንጫየ ወጥቶ ብኛል ሳይብስብኝ በምን ላጥፋው የምታውቅው ነገር ካለ መላ በይኝ
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
yelfo tefer ሳይብስብሽ black head ስክራብ ብትጠቀሚ clear and clean ብለሽ ግዢ ሰማያዊ ነው በጣም ጥሩና ዋጋው ጥሩ ነው ከታጠብሽ በኋላ መጠቀም ትችያለሽ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 5 лет назад
@@meskitube16 እሽ እህቴ በጣም ኣመሰግናሎሆ ሳሙና ነው ወይስ ክሬም ኣይነት የፈለጉበት ቦታ ኣገኝ ይሁን ሳኡድ ነኝ ያለሁት
@mekdesseife8904
@mekdesseife8904 5 лет назад
Hi meske enamsgnalen ande teyake letykesh ፀጉሬ ፐርም ተቀብቼዋለው እናም ሂና ብቀባው ችግር አለው ከቻልሽ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር
@ousmanahmed63
@ousmanahmed63 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርች ሰላም የሚስኪ ቲዩብ ተከታታዩች ቤተሰብ ይሁኑን እናመሰግናለን ፎቶውን በመንካት ቤተሰብ ይሁንን
@ሚካኤልረዳቴ
@ሚካኤልረዳቴ 5 лет назад
መስኪ ውድ ነገር እንዴት ነሽ ሰሞኑን በስራ ምክንያት ትንሽ ጠፍቼ ነበረ እና ስለፀጉር ኮንድሽነር በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ስታስተምሪ ዛሬ እጀምራለሁ ብዬሽ ነበር እናም በጣም አሪፍ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ከ♥♥ አመሰግናለሁ ማርዬ
@deboradebora2657
@deboradebora2657 5 лет назад
meski yene malekam zare new yayewate yewanet betam kalbe Amsgenalw betam teru nagre new yaseyachin hulem kabte yamantewn nagre new meski teyake latyekashi gulabte laye yetokrale esateki mafte kalshi nagrgne eyet barchi hulem matkarebyew betam metakem new
@muniraawol2882
@muniraawol2882 4 года назад
Selam maski endat nashe selamun Hulu emagheleshalaw wada ande teyake naberaghe yamaske ena yaescrab leyunatun betnagren 10q
@makigursha3106
@makigursha3106 5 лет назад
ሰላም የመስኪ ቤተሰቦች ሰብስክረይብ አርጋቹ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ መስኪ አንቺንም ይመለከታል። በቅርቡ ብቅ እላለሁ። ፎቶዬን በመጫን ጉራ በሉ።
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
የሩዙን ዱቄት የማናገኝ ከሆነስ? ሁልጊዜስ መጠቀም ይቻላል አይኔ ዳር በጣም ጥቁር ሆነብኝ ሲያስጠላ
@edenagapis6238
@edenagapis6238 5 лет назад
Ene lfech new rase MN ymeslshal weys lyunet alew
@እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ
@ኑ ቁርአንን እንቅራ በጋራ ሱስ ያዘኝ ምን ይሻለኛል ሀቢቢቲ
@ahhoh121
@ahhoh121 5 лет назад
አንቺ ፀባየ ሰናይ እርጋታሽ ስወደው ምን ያረጋል ሴት አረገኝ ወንድ ብሆን አንቺን ነበር እማገባው መስኬ እስኪ የብብታችን ፀጉር ማንሻ ክሬም ስሪልን የኔ ቆንጆ
@ትርጉምኣልቦእዩሓቂእንተረ
Selam meski enkan beselam metash Ehtachn Hulem Enamesegnalen kemelkamnetsh snesratsh kesnesratsh melkamnetsh betam ewedewalew slakebershn Egziabher amlak yakbrsh berchi Egziabher amlak kanchi Gara yhun Ehte🙏
@maabbmm4584
@maabbmm4584 4 года назад
ሰላም እደት አመሻችሁ እህት እኔ አፍጫይ ላይ ነው የጠቆረብኝ እና በምን ማስለቀቅ እዳለብኝ አለቅም ግራ ገብቶኛል
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
እረ ያልሞከርኩት የለም ለውጥ የለም እህቴ ሙዙንም ሞክሪያለሁ አሁን የቀረኝ ሚጥሚጣ ነው
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
😀😀😀😀😀
@samrisamri5822
@samrisamri5822 5 лет назад
🤣🤣
@evemoh8948
@evemoh8948 5 лет назад
Kkkk(kkkkkkkk
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 5 лет назад
😳😀😀😀
@emutihabesha2581
@emutihabesha2581 5 лет назад
Kkkkk mokerew
@lemlemlemlem2692
@lemlemlemlem2692 4 года назад
Eskiy erjene bntes tsgre btam yewtale gemseo tsgre tenkaklo aleke tense new awon ykrene tsgre mela beyne eskiy
@mertezertilahun5461
@mertezertilahun5461 4 года назад
ፀጉሩ እስስ ለሆነበት ሰው ምንድ ነው የሚያግዝው????????????
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 5 лет назад
ለገላም ይሆናል ወይ? ሰውነቴ በሙሉ ደረቅና ሽፍታም ነው
@allahisoneallahisone6069
@allahisoneallahisone6069 5 лет назад
ለምን እንደሆኑ አላምንም በይቱብ የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን ሥለቆዳ ሆነ ስለ ፀጉር ጥሎብኝ ግን አንቺን አምንሻለው እሞክረውና ውጤቱ ይታያል በርቼ ሰከን ስላልሽነው መሠለኝ የወደድኩሽ
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
ሰላም እህት እንዴት ነሽ የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር አይለይሽ ጨርሼ አላየውትም በስራ ምክንያት እሺ
@jimihash3418
@jimihash3418 5 лет назад
wow meskiye betam new yewededkut yenekonjo berchilgn lememoker gwaguchalehu
@hakmahakma5885
@hakmahakma5885 5 лет назад
እናመሰግናለን መስኪ እስቲ እሞክረዋለሁ ፊቴደርቅ ያለነው ስለዚህብዙጊዝሽፍታይወጣብኛል
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁአዲስ
መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ …ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት…(እሄን መፍጫ የት ይገኛል እባክሽ ንገሪኝ ኩዌት ይገኝ ይሆን
@ድንቃድንቅ-ገ6አ
@ድንቃድንቅ-ገ6አ 5 лет назад
Hulum ga ale iko
@meskitube16
@meskitube16 5 лет назад
ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ አዎ በጣም አሪፍ መፍጫዎች የትም ሀገር ላይ ታገኛለሽ ከብዙ አማራጭ ጋር
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 лет назад
አወ ኮይት አለ ማር በተለይ ሱቅ ጁማ ብትሄጅ በአሪፍ ዋጋ የፈለግሽዉን ትገዣለሽ እሺ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 лет назад
@@teztawortawu681 ሱቅ ጅማ ወዴት አክባቢ ነው አሪፍ ልብሶች እቃዎች አሉ ንገሪኝ እስቲ ሲባል እስማለው የት እንደሆነ አላቅህም
@ቢንትአቢ
@ቢንትአቢ 5 лет назад
አረ መስኪ በፈጠረሽ የፂም ማጥፎያ ነገር ካለ መላ በዪኝ ወይ ወንድ አይደለሁ እንደ ወንድ ግጥም ያለ ፂም እየበቀለብኝ ነው ኡፍፍፍ
@abebirhanu6942
@abebirhanu6942 4 года назад
እናመሰግናለን በሌላ የሰራሽው ቢድዮ ሎሚ ጥሩ እንዳልሆን ተናግረሽ ነበር
@aynyeaynye4281
@aynyeaynye4281 5 лет назад
ብጉር ወጥቶብን በጣም ፊታችን ጠቃጠሮ ላለብንስ እህቴ ምን መላ አለሽ መላ በይን የፊት ጠቃጠቆ በጣም ከባድ ነው መስኪ መላ ካለሽ♥
@letish3773
@letish3773 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መሲየ ሰላምሽ ይብዛልን የኔ ውድ እናመሰግናለን ግን እኔ የሩዝ ዱቄት የለኝም
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ግን የተፈጨው ሩዝ ስሙ ምድነው እኔ ቡግር ነው ፊቴ እስቲ ሌሎቻቹም የቡግር መዳኒት ንገሩኝ?
@MohammedAhmed-xs7ce
@MohammedAhmed-xs7ce 4 года назад
መስኪ ሀይ ጥቁር አዝሙድ እና ማር ለብጉር እንዴት ነው????? ማር ብጉር አያበዛም
@Bezatube
@Bezatube 5 лет назад
Betam Arif new emokerewalhu konjo lemagegnetem ayekebedem
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 лет назад
Ayine siri yala edimeye ta camadobigali tokribigali eski mala kaleshi
@htahta2186
@htahta2186 5 лет назад
እኔ ምልሽ እሩዝ እቤት ውስጥ መፈጨት አንችልም ወዮ
@amneamne3871
@amneamne3871 5 лет назад
የኔም ጥያቄ ነው
@ayalneshadamu5115
@ayalneshadamu5115 4 года назад
መሰኬይ በጣም ነው የምወድሽ በተለይማ ውድ ያገሬ ልጆች ስትይ በጣም ደስ ተይኛለሽ የኔ ማሬ
@salams503
@salams503 4 года назад
ጨዋ ሴት ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እስኪ የተበላሽ ፈት እንዴት careእንደርግው
@tisyonmimi3907
@tisyonmimi3907 5 лет назад
ቆንጆ ባለፍው ያሳየሺንን የሩዝ እሰከራብ በጣም ተሰማምቶኛል እግዜር ይሰጥልን አመሰግናለሁ
@lovelyangel1339
@lovelyangel1339 5 лет назад
Endet new aseraru ye ruz
@almiabebe1852
@almiabebe1852 5 лет назад
መስኪ ሰላም ነሽ የውስጥ እጅ የሚያለሰልስ ነገር ስሪልን ባክሽ እጄ አስቸግሮኛል
@sofiyaa.8652
@sofiyaa.8652 5 лет назад
enamesegnalen marr pelss ሰብስክራይብ አድርጉኝ እንማማር
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 5 лет назад
እህታለም ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ተወልጄ እስከአሁኗ ስአት ባለሁበት ግዜ ፊቴን ያለሳሙናና ውሀ ሌላ ስነክቼ አላውቅም ግን ያው መልክቱ ጥሩነው
@yayaambaye7204
@yayaambaye7204 5 лет назад
መሰኪ ቆንጆ እናመሰግናለን ....በጣም የተረጋጋሸ ልጅ ሰረሀትሸ ደሰ ይላል
@AaAa-ot6zm
@AaAa-ot6zm 4 года назад
እህት እናመሰግናለን እስኪ የባሩሌ መድሀኒት ካወቅሽ ንገሪኝ
@bestone4161
@bestone4161 5 лет назад
Hi Meskiye Yene Konjo Selam Neshilign Wey Progiramish Betam Arif New . Balefew Muzina Enkulal Letsegur Yeserashiw Temechitognal tsegure Bizat Alineberewum Gin Muzun Metekem Sijemir Dehina Honelign Ameseginalew Yene Wub Demo Sitamiriyy
@ajanewgashaw295
@ajanewgashaw295 5 лет назад
መሥኪ ሠላምሽ ብዝት ይበል እኔ ፀጉሬ መሃሉ አጭሪ እና ከሪዳ ነው እንዴት እንደማድሪግ አላውቅም
@ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ
@ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ 4 года назад
እናሥምናይነትሣሙና ትመክሪንአለሽ
@salima2356
@salima2356 5 лет назад
ሰለም ሰለም መስክ የኔ ዉድ እንኩወን ዳና መጣሽልን አሪፍ ይሆናል ብዬ አስባላሁኝ እስከሁን የሳዬሽን ነጋሮች ሁሉ በጣም ጣቃም ነቻዉ በሪች እንጣብቃላን ከንች ብዙ
Далее