Тёмный

//ባለትዳሮቹ// "የቃልኪዳኔ ሚስጥር ነህ እወድሀለሁ " የሚያስቀና ትዳር/በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 100 тыс.
50% 1

ፓስተር ቴድሮስ እና ባለቤታቸው ወ/ሜሮን ደገፉ በስቱዲዮ ተገኝተው የ16 አመት የትዳር ህይወት ተሞክሮአቸውን ማካፈላቸውን እንዲሁም ወደትዳር ሊገቡ ላሰቡ ጥንዶች እና ትዳር ላይ ላሉት ትምህርት አዘል መለክት ማስተላለፋቸውን፡፡
On our today segment; Pastor Tedros and his wife, Meron, shared their 16 years of marital experience, offering advice to both soon-to-be-married and already-married couples.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@mesfintadewos7581
@mesfintadewos7581 Месяц назад
"ትዳር ራሳቸውን ለሚወዱ ሰዎች አይሆንም ራሳቸውን አሳልፈው ለሚሰጡ እንጂ" ድንቅ መልዕክት ስላካፈላችሁን አስተማሪ ስለሆነው የትዳር ህይወት መንገዳችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።እግዚአብሔር ረዥም ፣ ሠላም ፣ ጤና እና በረከት የሞላበት ዘመን ይስጣችሁ❤❤❤
@misrakseifu7087
@misrakseifu7087 Месяц назад
ራስን መውደድ ችግር የለውም ነገር ግን ባልንጀራችንን እንደራሳችን ልንወድ ነው የሚገባው። ራሱን የማይወድ ለሌላውም ጠንቅ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ነው የሚለው።
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 29 дней назад
ትክክል
@mesfintadewos7581
@mesfintadewos7581 29 дней назад
@@misrakseifu7087 ራሳን መውደድ በሁለት መልክ ማየት ይኖርብናል ማለትም አንድኛው በአዎንታዊ (positive) ራስን መቀበል ፣ ራስን መንከባከብ ...የሚል መልካም ሐሳብ ያለው ሲሆን በተቃራኒው በአሉታዊ (negative) ትርጓሜ ያለው ስግብግብነትን ፣ ለራስ ከሰዎች ይልቅ አብዝቶ መጨነቅ እና ማሰብን (selfishness)ን የሚያሳይ ሆኖ እናገኘዋለን ልክ በመጽሐፍ ቅዱስ “ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥2 እንደሚለው የመጨረሻው ዘመን አመላካች እንደሆኑ የሚያሳየውን አይነት እንደማለት ነው። በወንድማችን የተነገረውም ሃሳብ ከዚህ ከሁለተኛው ጋር አብሮ የሚሄደውን ለማሳየት እንደሆነ ግልጽ ነው። ተባረኪ
@tigist9810
@tigist9810 29 дней назад
የተባረከ ባል ነው ዕድለኛ ናት
@Kids-mr3po
@Kids-mr3po 26 дней назад
​@@misrakseifu7087ልክ ብለሻል❤
@HanaHailemeskel-xz2vg
@HanaHailemeskel-xz2vg Месяц назад
መቅዲ የኔ ውድ በዚ ቀጥይ ጠላት ይቃጠል
@salamomg9210
@salamomg9210 Месяц назад
ለኛ ላላገባነውም እንደዚህ የተባረከ ትዳር ያድለን❤❤❤
@kena_2023
@kena_2023 Месяц назад
ምርጥ ንግግር " ራስ ወዳድ ሰዉ ለትዳር አይሆንም"
@sasrat7146
@sasrat7146 29 дней назад
Tilikkk ewnet!!!!!
@tigist9810
@tigist9810 29 дней назад
እዉነት ነው
@yayne1988
@yayne1988 9 дней назад
That’s it
@deboamare5171
@deboamare5171 Месяц назад
ፓስተር ቴዲ ትልቅ ነገር ነገርከን > ወንጌል ይህ ነው !!! ጌታ ኢየሱስ እኮ ነው የሚያኖረው ማጣመሪያው መንፈስ ቅዱስ ነው !!! የትዳሩ ማሰሪያ መንፈስ ቅዱስ ነው !!! ተባረኩ !!! ጋብቻ ክቡር ነው ያለው ቅዱስ ቃል ለዚህ ነው !!! ዘራችሁ ይባረክ !! እንዳይሰለች ያደረገን ቅመሙ ጌታ ኢየሱስ መሆኑ ነው !!!! ኪዳን አይለወጥም ትክክለኛ አባባል!!!
@hanytwin
@hanytwin Месяц назад
ትዳር ከፈጣሪ ነው ደስ የሚል ባል ከዚህ በላይ በፍቅር ኑሩ
@tizetakebede306
@tizetakebede306 29 дней назад
የመቅዲ ምርጥ ችሎታ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ,ጥያቄዋ ግልፅ እና እጥር ያለ ነው ሰወድሽ!!!
@TingritNiguuse-td5wq
@TingritNiguuse-td5wq Месяц назад
የሄ ፕሮግራም ስለጀመረ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል 🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 Месяц назад
ebs እናመሰግናለን እንኳን ወደዚህ ፕሮግራም ተመለሳችሁልን!!
@amanuelbelay9311
@amanuelbelay9311 Месяц назад
መቅዲ እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ሰለሆንሽ ክፉ የሚልሽን ሰተሰሚ ምን ያህል እየተበረክሽ አደሆነ ተረጂ ። ያነች ከፋ መለት ፀበል ሆኖባቸው ነው የሚለፈልፉት ።
@user-rf1oo9nv1i
@user-rf1oo9nv1i Месяц назад
መክድዬ የኔ ኮንጆ በርቺ ትችያለሽ ሁሉም ነገር ስታቀርቢ አንደኛ ስወድሽ እኮ👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
የሚያስቅ ኮሚክ ባል ደስ ሲል! እንደው በቤት ውስጥ ሥራ ባይረዳም እንኳ መልካምና የሚያዝናና አንደበት ካለው በቂ ነው:: አቦ ታድለሻል በእውነት👌
@Eagle1503
@Eagle1503 26 дней назад
ግሩም ምስክርነት ያለው የተወደደ ፓስተር ነው ፓስተር ቲዎድሮስ ጸጋ ይብዛለት ከነ ቤተሰቡ
@kalikidangetenet5660
@kalikidangetenet5660 Месяц назад
ታዲያ ባንተ ነዉ ሚያምረዉ እግዚያብሄር የእደና አምላክ ነዉ እድል አገኘች የወደቀ አይነሳም የሳተስ አይመለስም ሳታተገባ የመጀመሪያ ልጇን ወለድ ያዉ በልጅነት አምሮ ትሳሳተለህ አሁን በክብር እየኖረች ነዉ ነዉ ነን እኮ የኛን ጉድ ስንቱን እግዚያብሄር ደብቆልን እኮ ነዉ የሷ ባደባባይ ስለወጣ ነዉ ለመፍሰድ አንተ/ቺ ማን ነህ በወንድምህ ያለዉን ጉድፍ ከምታይ በአይንህ ዉስጥ ያለዉን ምሶሶ ተመልከት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 26 дней назад
ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ባልየው በጣም ተጫዋች ነው እሷም በጣም ደርባባ ሴት ናት ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏾❤️
@zed8788
@zed8788 Месяц назад
ከ16አመት በሃላም ያው ናችሁ ከእድሜ አንፃር 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው EBS በአድሰ ምርጥ ፕሮግራም መታችኋል በየሳምንቱ ተከታታይነት ካለው ጥሩ ነው 🙏🙏እናመሠግናለን :✍️✍️✍️🙏🙏🙏 👉👉""አንዳነድ ሰወች በትናነች ማንነታችን ላይ ይፈርጁናል:: "" በትክክል ግን እግዚአብሔር አለ መለወጣችንን አይቶ የማይፈርድ ይቅር የሚል የሚምር :🙏🙏🙏
@solomonmulgeta5969
@solomonmulgeta5969 Месяц назад
ለማለት ና ለታይታ ሳይሆን የኖሩትን እና እየኖሩ ያሉትን እውነት ከውቅያኖስ በማንኪያ በሚመስል ተናገርዋል ምንም ሰአቱ ከግማሽ ሰአት ባይዘልም በ 32 ደቂቃ በ 41 ሰከንድ ለዘመናት የሚሆን እውነትን ተናግረዋል ከራሳቸው አልፈው ለብዙ ባለትዳሮች መጽናናት እደገና መቆም እግዚአብሔር እዳደረጋቸው ምስክርም ነኝ!! ፓስተሬ ወንድሜ ጓደኛዬ ሜሪዬ እህቴ እግዚአብሔር ዘመናችሁን እባርክ ዘመናችሁ የደስታ ያድርገው ❤❤❤❤❤
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 21 день назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እ/ር ትዳራችሁን ይባርክ። ሜሪ ማክሰኞ ፀሎት ቤት ሁል ጌዜ አይሽ ነበር ተባረኪ የኔ ደርባባ።
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Месяц назад
ሃገር ኢትዮጲያ የምትባረከው የተባረከ ቃል ኪዳን ካለው ትዳር በሚወጣ ትውልድ ሲሆን ኢትዮጲያ ደግሞ ቃል እና ኪዳን ከፈጠራት ፈጣሪዋ ያላት የተስፋ ምድር ናት ተባረኩልኝ።
@jelo3241
@jelo3241 Месяц назад
እግዚአብሔር እንኳንም ረዳችሁ በጣም ደስ ይላል ተባረኩልን ዘመናችሁ ይለምልም.። Thank you EBS and Mekdye
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 29 дней назад
ደሰ የሚል ትዳር ነው በተለይ ለሚሰትየዋ አክብሮት አለኝ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን ለሚወድ ቅድሚያ መሰጠቷ የተባረአች መሆኗን ነው የሚያሳየው ለ ልጆቿም ያላት እንክብካቤ ምሰጋና ና አርአያነት ያለው ነው ባለቤቷም በሁሉም መሰክ ለሷም ለ ልጆችህ ያለህን አደንቃለሁ በተረፈ ከዚህ በላይ ጨምር በርታ ተከናወን::
@selomekifle9418
@selomekifle9418 Месяц назад
ደስ ሲሉ ሜሪ እርጋታዋ ደስ ሲሉ ጌታ ይሸፍናችሁ
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 29 дней назад
thank you EBS Mekdyee ፡ 🥰ተባረኪ🙏🏽
@user-rn8kr6ho9k
@user-rn8kr6ho9k Месяц назад
መቅድዬ ትሁት ተባረኪ
@marselad9953
@marselad9953 Месяц назад
It's clearly visible signs of true love in your relationship , respect, and care Amazing couple May God continue to bless you and your family ! 💚💛❤
@selmejons5098
@selmejons5098 28 дней назад
በጣም በሚገርም ሁኔታ ከነዚ ጥንዶች ብዙ ተማርኩኝ ደጋግሜ ነው ያየውት እኔ በሰደት ነው ያለውት ባጋጣሚ የፍቅር አጋር አገኘው ይህ ሰው እንደዚ እንደ ወንድሜ አገልጋይ ወንጌል አሰተማሪ ነው እኔ አልተረዳውትም ሁሌ የኔ ብቻ እንዲሆን ነው ለካሰ የኔ ብቻ ሁን ማለት አግባብ አይደለም ከኔም አልፎ የህዝብ እንደሆነ አውን ተረዳው በጣም እጨቃጨቀው ለኔ ጊዜ አሰጠኝም ለኔ ቦታ የለክም ሁሌ ቢዚ በቃ አያድርሰ ጭቅጭቄ በጌታ ትግሰቱ እኔን ለማሰረዳት በዛ ድካም ውሰጥ ውይ አውን ተረዳው የኔ የወደፊት ባሌ የውነት ከልብክ ይቅር በለኝ በጣም አሰቸግሬክ ነበር ካለ መረዳት አውን ተረዳው ለካሰ አንተ የኔ ብቻ አይደለክም የህዝብም ነክ እሰካውን ላሰቸገርኩክ ይቅር በለኝ ተረዳው አውን
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 Месяц назад
በርቺ፡መቅዲ፡የማይሆን፡ኮሜንት፡ንቀሽ፡እለፊ።
@meneliksahelesilassie3768
@meneliksahelesilassie3768 Месяц назад
The very orator and influential guy! Have ❤️, you are a good model for many others🎉🎉🎉
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Месяц назад
እንደዚህ መልካም ትዳር እንዲሆንላችሁ !አስተውሉ !!ሴቶች በየጠንቋዮ ቤት በየመተተኛው እየሄዳችሁ ባሎቻችሁን ወይም ፍቅረኞቻችሁን አታሰቃዮ ለሰይጣን አሳልፋችሁ አትሰዎቸው እባካችሁ። እረፋ ትርፋችሁ ማቅ መልበስ ነው። 😢
@aidawaldamlak7530
@aidawaldamlak7530 Месяц назад
The power and the blessing of the cross. What a couple in harmony, it's really very beautiful 😍 ❤. I wish a lot of happiness to this family ❤❤❤
@user-qw8hy7dp5w
@user-qw8hy7dp5w 20 дней назад
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው.... ቴ ዲ እ ና ሜ ሪ ተ ባ ረ ኩ ♥️♥️♥️
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Месяц назад
Mekdi is shining from all sides. I see a good hearted lady in her.
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 27 дней назад
ቴዲዬ እግዚአብሔር ን ስለ እናንተ አመሰግነዋለሁ። ጌታ ይባርካችሁ። እውነት ነው ራስ ወዳድ ሰው ለትዳር አይሆንም።
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Месяц назад
you are sweet the light of ebs keep it up girl
@mekumeku3821
@mekumeku3821 Месяц назад
መቅዲ ብርክቲን በጣም ነው የምወዳት ንገሪያት
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Месяц назад
መቅዲዬ አስተማሪ ነው 🥰❤️
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኇለሁ እንደ እናንተ ያሉ በምድራችን ይብዙልን በእዚህ ዘመን እኔ የኔ በእኔ የሚባልበት ሲሆን የራዳችሁ እምላክ በዘመናችሁ ሁሉ ተገዙለት
@ZainaAwir-gj1ru
@ZainaAwir-gj1ru Месяц назад
እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarekebere
@amarekebere Месяц назад
😮
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Месяц назад
ተባረኩ በጣም የሚያምሩ ባለትዳሮች መቅዲ ጌታ ይባርክሽ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Месяц назад
Great man and beautiful voice the wife is lucky to have him as a husband 💪🏻👍 I wish you a long life and happiness together I learn a lot from you guys stay blessed 🙏🙏
@user-iz4pl3wz1u
@user-iz4pl3wz1u 19 дней назад
ሁሌም ቀድሜ በመሸነፍ ሰዎችን አሸንፋለሁ ስል የእኔ ብቻ መረዳት ይመስለኝ ነበር ? ፓስተር ከነቤተሰብህ ተባርከህ ቅር
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 26 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን❤
@RuthHayile
@RuthHayile Месяц назад
❤❤❤መቅዲ እናመሰግናለን በጣምበጣም ያምራሉ ያስተምራል ጎብዝ ጥያቄሽ ልምድያለሽ ይመስላል ተገቢ ጥያቄ ግሩምነው🎉 🙏
@saroneshete231
@saroneshete231 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል በእግዚአብሔር እርዳታ ፍጻሜያችሁ ይመር አሜን።
@Yegeta
@Yegeta Месяц назад
You are blessed!!
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Месяц назад
ተባረኩ ረጅም ዘመን ቆዩ❤❤❤
@sewhun-uv7qe
@sewhun-uv7qe 23 дня назад
Mekdy you'r shining in all program keep up !!!!!
@PawlosShirtaga
@PawlosShirtaga Месяц назад
ውይ ደሥ ሥትሉ ጌታ ዘመናቹ ይባርክ አሥተማሪ ነው
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ትዳርቹ ልጅቹ ዘመንቹይባርክላቹ ድንቅ ጊዜ ነበር ❤ ❤ ❤ዋዉ በጣም የምታምሩት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘመቹ እደ አማረ ይለቅ
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 26 дней назад
እግዚአብሔር ቤተቹን ያፅና ሕይወተቹን ይበርክ ተበረኩ በጠም ነዉ የምተምሩት ደሞ❤❤❤❤❤❤
@YemisrachAlemayehu-sj7mv
@YemisrachAlemayehu-sj7mv Месяц назад
እምዴት ልብ ይነካል ዘመናችሁ ይባረክ
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Месяц назад
ስታምሩ ተባረኩ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Месяц назад
Ewunet Egziabher Edimena ten yasetachute betam asetamir new Ena mesgenlehen Ehitchen wodemchen
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Месяц назад
ልብ ይናካል በጣም እናመሰግናችሁለን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
ምርጦችዬ ተባረከ ለምልሙልን🎉🎉🎉
@user-rn8kr6ho9k
@user-rn8kr6ho9k Месяц назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@tigi886
@tigi886 Месяц назад
እንዴት ያምራሉ ዘመናችሁ ይለምልምላችሁ🙏
@selomekifle9418
@selomekifle9418 Месяц назад
Tedi Wow Golden voice God bless you
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 25 дней назад
ጌታ ይባርካችሁ🙏
@rahelsebsibe4493
@rahelsebsibe4493 Месяц назад
Tebareku des yemil koyta neber temrebetalehu degmo betam nw mitamirut
@MetasebiaWeldemedhin
@MetasebiaWeldemedhin Месяц назад
Pastorye you are blessed
@senatakele-zv9ix
@senatakele-zv9ix 28 дней назад
Enamesegnalen sele melesachulen yhen program
@tigistwoldenesbet8193
@tigistwoldenesbet8193 Месяц назад
tebarku mchachal bechnawe amrach new letdare albelzya aydelem zemnaten landequne abero mkoyt kebadenew
@KakuTesfa
@KakuTesfa 29 дней назад
Eyesus yewajew hulentena hiwot alew tebareku. Mekdim tebareki betam asteari ena yemibarek interview nw
@hanahana1575
@hanahana1575 Месяц назад
wowwwwww ere bgeta endet desi yelalu tebarkulen
@Rimnatube89
@Rimnatube89 Месяц назад
ለሁላቹም ኢትዮጵያዉያን እንዲህ የሚያስቀና ትዳር ይስጣቹ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Месяц назад
Ebschue Ena mesgenlehen Ewunet betam asetamir new
@tnsaesefiwtnsu-js5js
@tnsaesefiwtnsu-js5js 22 дня назад
ብዙ ነገር ተካፍያለሁ ከናንተ ደሞ ስታምሩ፡፡
@amykussa7270
@amykussa7270 Месяц назад
God bless you all
@user-wf4jh6te8k
@user-wf4jh6te8k Месяц назад
መቅዲ በርቺ የጠላሽ ሰይጣን ነው
@FelekeAsefa-tb2dz
@FelekeAsefa-tb2dz Месяц назад
God.bless.you🖐️🖐️🖐️🖐️
@mamowende88
@mamowende88 Месяц назад
God bless you
@BOGALEkalkedan
@BOGALEkalkedan 26 дней назад
በጣም ነው የምወዳቸው የድሮ አስሪወቸ በጣም መልካም ስው ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Месяц назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጣን
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 Месяц назад
God blessed your marriage Lovely couples 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rosemare8314
@rosemare8314 Месяц назад
Geta zemenachehun tedarachehun yebarkilachew❤❤
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ሮስማሬ
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 29 дней назад
Stay blessed ❤❤
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e Месяц назад
Wow amazing ❤❤❤
@beirukbeiruk4990
@beirukbeiruk4990 29 дней назад
Tebareku❤❤❤❤❤❤
@linazare
@linazare Месяц назад
Mekdi is the best leave her alone
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk Месяц назад
Wengelawuyan balem mdidya sigebu na tdarachew siyakaflu dess ylal
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 26 дней назад
እምነታቸው በበእግዚአብሔር ስለታመኑ ነው እግዚአብሔር የባረካቸው::
@jelo3241
@jelo3241 Месяц назад
ስታምር
@user-wy7fl5rz9k
@user-wy7fl5rz9k 20 дней назад
Amazing
@Bernabasweyesa
@Bernabasweyesa Месяц назад
ደስ ሰትሉ❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 26 дней назад
Blessed couple
@rabiimohammed2240
@rabiimohammed2240 29 дней назад
ገራሚ የትዳር ህይወት ነው ሁላችነነም አላህ ይወፍቀን❤❤❤
@MerryDanedena
@MerryDanedena Месяц назад
Egzabher yemsgen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሜሪዳንደና
@asyoucansee7846
@asyoucansee7846 27 дней назад
Why I am crying??
@user-yt3xf9vn1d
@user-yt3xf9vn1d Месяц назад
Tebareku❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ytxfvnd
@Seni1286
@Seni1286 Месяц назад
True true tedar raswdadoch tedar meyaz yelbachewm
@user-nq4pg6fg5j
@user-nq4pg6fg5j 25 дней назад
Tidarachhu astemari & des yemil new. Endih bale tidar fetari endibarkegn temegnehu
@RachelZ-rj2pd
@RachelZ-rj2pd Месяц назад
Thank u mekdye slgabshyeucu❤😊❤🎉
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 26 дней назад
መቅድ ፐስቴር ደዊት ሞለልኝን ከና በለቤቱ ገቢቪልን
@medhanit2016
@medhanit2016 Месяц назад
ብዙ ተመረናል ከናተ
@Fatema-fv5bw
@Fatema-fv5bw Месяц назад
አው እሄ ፑሮ ግረም ታትቶ ነበረ እንኳን ታጃማረ ማሸአለህ
@mihiretabera3365
@mihiretabera3365 Месяц назад
ምሳሌ31 31 ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት። 30 ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። 26 አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ። 27 የቤትዋንም ሰዎች አካሄድ በደኅና ትመለከታለች፥ የሀኬትንም እንጀራ አትበላም። 28 ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጋናዋንም ይናገራሉ፤ ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል። 29 መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 24 дня назад
ኢቢስ ቅመሞች ናችሁ ይብዛላችሁ ማስተዋል ጥበብ
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 Месяц назад
Teparrekw❤❤❤❤❤❤ egzabher semw yekebereeeeee
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሩትነጋሳ
@jemimossa5572
@jemimossa5572 28 дней назад
ማሻአላህ ትዳር ሀላፊነት ነው
Далее
ОН ТОЧНО ЗАЕДЕТ. ВЕЗДЕХОД АГ-34.
41:09
Мышка на механике?! Ну почти!
00:48
Яблоко от яблони
0:33
Просмотров 966 тыс.