Тёмный

ባላገሩ ክፍል ፬ life in the farm part 4. 

Habesha Traveler
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 161 тыс.
50% 1

የቀን በቀን የገበሬ ህይወት በጣም ልዬ ነው ፀሀይ ነው ዝናብ ነው ሳይል ለፍቶ አርሶ ይኖራል በሳምንት እንድ ቀን ግን እሁድ ሰንበትን ያከብራል ያርፋልም።
Support a sister via:
PATREON: / habeshatraveler

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 3 года назад
እደኔ የሚወዳትማነው በላይክአሣዩኝ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻😘🤗
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 3 года назад
ለቤተሰብ ለሰው ያላት ፍቅር ያስቀናኛል የእውነት!!!!
@meseretasefa7812
@meseretasefa7812 3 года назад
በጣም የሚትወደደ ናት በርችልን
@karma3681
@karma3681 3 года назад
እረ ምን መውደድ ብቻ ቤተሰብ አደርኩዋት የት አገር ነው?
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ
@rahutecuchaw1926
@rahutecuchaw1926 3 года назад
Born and raised in the city, but why does this melt my heart. I wouldn’t mind if I lived like this with my family. These people are so beautiful😍
@liyaliya9573
@liyaliya9573 3 года назад
እረ ለዝች ምርጥ ኢትዩጵያዊ በማንነቷ የማትኮራ ሰዉን አክብራ የኔ ማር በርች ላይክ አድርጉ ማንነታችን የምታሳይ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🤗🌼🌺🌻😘
@bagerlayendale6782
@bagerlayendale6782 3 года назад
የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ህዝብ ስትል ለባለስልጣናቶች ልብ ስጣቸው😥😥😥😥
@hanaalem535
@hanaalem535 3 года назад
አሜን ማርዬ
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 3 года назад
Amen
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 3 года назад
Sub argign wide
@lifetree7177
@lifetree7177 3 года назад
እንግሊዘኛውን ትተሽ በገጠርኛ አውሪ!
@bebeadabee2043
@bebeadabee2043 3 года назад
💚💛❤🙌🙌😭😭😭😭😭💔💘💘😢😢😢👏👏👏
@hautitube1756
@hautitube1756 3 года назад
እንደው ማረ ነሺ እኮ በቃ በማንነቷ የምትኮራ ጀገረና ኢትዮጰያዊ ነሺ ልዩ ነሺ ለኔ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌼🌺🌻🌻😘😘🤗
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 года назад
Wowww betam yamiral
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስ አድርጊኝ
@hautitube1756
@hautitube1756 3 года назад
@@You-ex5rk አረጌሻለው እኔንም መልሺ
@alimtanta2934
@alimtanta2934 2 года назад
Do you guys see how our women are so strong in the village? Children helping around as well. Beautiful things to see. One love
@ቴዎድሮስወምኒልክ
@ቴዎድሮስወምኒልክ 3 года назад
ማሪያምን ከአንድ ፊልም በላይ ብዙ ነገር ያስተምራል።በርችልን!!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌺🙏🏿🌼🌻🥰🥰🤗🌼🌼🌻🌻
@እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ
@@HabeshaTraveler እህት በምንቃልልግለፅሽ ምርጥ ኢትዬጽያዊ ብየሻለሁ በማየት ብቻ ልክከአባቴ ጓሮ ያለሁ መሰለኝ እፍፍፍፍፍ ሀገሬ ሰላምሽይብዛ
@mercytube2465
@mercytube2465 3 года назад
Absolutely
@mulugetaabere5149
@mulugetaabere5149 3 года назад
I felt emotional when I watched your videos, thank you for sharing our native original lifestyle!! God please give us protection for these innocent people and open the heart of our political leaders
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
ለዚህ የዋህ ደግ ማህበረሰብ የሴራ ፖለቲካ ሲጎነጎንለት ይውላል አፈር ልብላልህ የዋሁ ወገኔ!💚 አዘጋጇ በርች!
@ኣልባስጥሮስሽቶ
@ኣልባስጥሮስሽቶ 3 года назад
በዚም ይቀናል ሞትም ይመኙላቸዋል የኔ ጨዋ ህዝብ እግዚአብሔር አሁንም ተባረኩ
@meherethabtemariam6728
@meherethabtemariam6728 3 года назад
I feel cry when I see how they are innocent and respect people
@zubaydawagebo512
@zubaydawagebo512 3 года назад
🤪
@genetabebe3821
@genetabebe3821 3 года назад
ትንሽ ህሊና የሌላቸው ይሄንን ምስኪን ያለውን ዘርግፎ እሚያበላውን ስብሰባ እየጠሩ እሚረሽኑ እርካሽ ፓለቲከኞችን ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው ይንጹሀን ደም ፈሶ አይቀርም
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 года назад
ከየዋህም የዋህ
@meseretasefa7812
@meseretasefa7812 3 года назад
ዘርኝነት መጥፎ ሐሳዎች ያረከሰውን ሶሻል ሚዲያ በመንፈሳው ትምህርትና በእንደዚህ አይነት ንፁህ ባህላችንን የምታፀዱ ልጆች በርቱልን እላለሁ
@arditube5698
@arditube5698 3 года назад
ማየት አልቻልሁም ዘመዶቸን አሰናፈቅሽኝ የገጠር ሰው በጣም ደግ ነው ናናየ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይሰጣቸው 🙏🙏
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@@HabeshaTraveler የኔ ቆንጆ ስታወሪ ያክስቴን ልጅ ቁጭ
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 3 года назад
me too
@abrahamhaile7272
@abrahamhaile7272 3 года назад
From Eritrean, but i was grow up in vaillage, God bless beautiful peopel
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Bless you my brother 💚💛❤️🌻🌼🌺 sending you a lots of love
@rjvg8731
@rjvg8731 3 года назад
ገጠርመወለድ ኩራቴነዉ። የገጠርልጆች ላይክ ግጩኝ
@ሰያነኝያችብቻ
@ሰያነኝያችብቻ 3 года назад
ገጨሁሽ
@ሰያነኝያችብቻ
@ሰያነኝያችብቻ 3 года назад
አችምግጭኝማማየ
@INATALEME
@INATALEME 3 года назад
Getern le mewde sew mehon beki new😘😘😘😘
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
@@ሰያነኝያችብቻ እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢይ
@2tedros
@2tedros 3 года назад
what a beautiful soul they are!!! I acme across this tunnel and I literally watched them all!! the presenter: she is truly professional!!! may God bless them all. I can not believe society like this still exist in this part of the world!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
🌼💚💛❤️🌼🙏🏿
@etdani21
@etdani21 3 года назад
Look how beautiful my ppl are their generosity is so natural there is nothing they expect from you in return....you can see how everything they do is just out of love, it doesn't matter if you are their relative or not their love is for humanity in general. It gives me so much hope in my country knowing 80% of the population are actually ppl in geter just like this beautiful ppl, and have not lost their faith and humanity unlike those that are in cities.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
You are right
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 3 года назад
You’re so right ንፁህ ናቸው. I missed this life. Please do more video for us::
@getutilahun4701
@getutilahun4701 3 года назад
Yes. True humanity!!
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 года назад
yessssssssssss they have full of faith of God they nows what Guest means🙏🏼😍😊
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 года назад
I pray the LORD to preserve and save these Ethiopians ...this is our live this is being happy with nothing...poor but happy...May God help our county to restore and preserve these loyal genuine people/ I hope in each corner of the country the Peace will come back and people live with their own relegion/ culture and use and costume in harmony and peace
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
I love my brothers and sisters in Ethiopia 🇪🇹 so beautiful people god bless you we love you ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🙏🇩🇪
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻😊🤗😘😘
@beyonkab7865
@beyonkab7865 3 года назад
🥰 አማራ ለፍቶ አዳሪ ሰው አክባሪ በማህተቡ አዳሪ ታማኝ የተናገሩት ከሚጠፍ የወሉዱት ይጥፍ ተፈጥሮዊ መርህ ያለው ህዝብ 🥰🥰🥰💚💛❤️
@davidzeru5219
@davidzeru5219 3 года назад
በህይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ እንደዚህ ደስ ብሎኝ ሙሉ ስሜት ሰጥቼ ያየሁት ቪድዮ ! እያነባሁ ሁላ !የገጠር ህዝብ ደግነት የተለየ ነው! በተለይ "ስሞትልህ አጉርሳቸው" ኡፍፍ ደግነት! ባጠቃላይ እኔ ፌክ እየኖርኩ ያለሁ መስሎ ተሰማኝ! እህታችን ክብር ይገባሻል! የተባረከ ቤተሰብ! እናመሰግናለን እህታችን!🙏🙏 እንደ አንድ ፊልም የገበሬን አኗኗርና ለሀገር የሚያበረክተውን ከነ ልፋቱ አሳይተሽናል! "ይመርልሽ ሰብሉ" የሚለውን ዘፈን ማጀብያ ሁላ እየሰማሁ ያየሁት መሰለኝ። እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን! ህዝብህንም ታደግልን!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🌼💚💛❤️🌼🙏🏿
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 3 года назад
ወይኔ ባአላህ እንዴት ደስ የምትይ ልጂ ነሽ በማንነትሽ የማታፍሪ ገና ዛሬ አየሁሽ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻😘🤗
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад
አ የአገሬ የአማራን ህዝብ እኮ ምወደዉ በምክንያት ነዉ አፈር ሥሆን ሥሞትላችሁ ብሉልኝ ሢሉ አይ ወገኔ ዘላለም ያኑርልን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
በስምአም ድስ ሲሉ እኔም እንደዚህ ነው. ያደግኩት እማማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጡት ተወስታ ቀስቀሳችሁ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን 💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
እመብርሃን ወላዲት አምላክ ፤የሰላም የፍቅር እናት የአስራት ሃገርሽን አስቢያት!!! እንኳን ለመድሃኔዓለም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ሃገራችን ይታደግልን!!!
@ቤዛአጸደማርያም
@ቤዛአጸደማርያም 3 года назад
የኔ ቆንጆ ልጅቱ ራሱ ደስ ስትል በማንነቷ አታፍርም ለሚቆበዱብን ትምህርት ነው እኔም እልም ያልኩ የገጠር ልጅ ነኝ እግዚአብሔርን ሁል ጌዜ አመስግነዋለሁ የከተማ ልጅ ባለመሆኔ ቤተሰቦቼን ሀገሬን ትዝ አስባልሽኝ
@JMCH555
@JMCH555 3 года назад
Original. Beautiful people! Great Job!!🙏
@kiru3449
@kiru3449 3 года назад
በርቺ ዝግጅቶቹ በሙሉ ልዩ ናቸው ፣በተመስጦ ነው የምመለከተው ። እናመሰግናለን ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘
@wediafomalazartekie9198
@wediafomalazartekie9198 3 года назад
I absolutely adore you my queen! Here in America I have a good business, a decent house,a beautiful wife and healthy kids, I bet they are more happy than most of us!
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
የምትገርሚ ልጅ ነሽ በማንነትሽ ሳታፍራ የለሚታስጎበኝን በጣም አድናቂሽ ነሽ በርቺ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘😘🤗
@tiguessmimi4296
@tiguessmimi4296 3 года назад
እኔስ መኖር የምፈልገው ገጠር ነው ሁሉ ነገ በእውነት የተመሰረተ ነው ማስመሰል የሌለበት የተፈጥሮ ቆንጆ መልክ የሚፈልግ ሰው ካለ ወደገጠር ይምጣ ሁሉ ሙሉ ሁሉ በደጁ ይሉታል ይሂ ነው
@moudhimoudhi9222
@moudhimoudhi9222 3 года назад
Qomce nafxanyaa 😼😼😼😼
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 года назад
ነፍጠኛ ጀግና ነው ሀረር ፈዲስ እና ቆቦ ያሉትስ ምን ትላቸዋለህ ድሬ ገንደ ተስፋ ሰፈር ብዙ ሀኪም ቤት አለ ቢሲዲሞ ማነው የሚያቅ የውቀዋል
@migo175
@migo175 3 года назад
Truly I am like crying ,how kind sharing all they have ..
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
So true
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 года назад
Me too
@gemechugurmu9689
@gemechugurmu9689 3 года назад
በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ እንደ እህቴ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 3 года назад
My proud innocent beautiful people. May God bless you. I wish we all think the way the country side people think. Thay are very beautiful inside & out.
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
የኔ ማርዋ የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ደግሞ በጣም ነው የሚያምሩት ቤተሰቦችሽ እኔም እንድህሽየምሆንበት ቀን ነው የናፈቀኝ ዛሬስ እንትን አባቴን ቤተሰብ ን ዓይናቸውን ማየት ነው የናፈቀኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በህይወትም ስላሉልኝ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌼😘🤗🌺🙏🏿🌻
@mikolucky
@mikolucky 3 года назад
You gave me nostalgia from my childhood. Dear, you are proud Ethiopiawi to the core and I have not seen one who walks the talk like you. Respect!
@lamlamep6111
@lamlamep6111 3 года назад
ይህ ደግ አማራ ነውኮ በጨካኞች በአውሬውች የሚገደለው እፍ። አፈር ስሆን አጉርሳቸው አለችኮ። እንዳው ከእናንተ መፈጠሬንብ ሽልማት መታደልኮነው አይ። ፍርዱን እግዚአብሔር ስጠን ለዚህ የዋህ ህዝብ። 😭😭😭😭😭😭😭
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 года назад
በጣም😭😭😭
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 года назад
በጣም 😭😭
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢይ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢይ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 года назад
@@user-ij3hp5xd8m እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@asmarina1
@asmarina1 3 года назад
Eritrean born and raised now living in the U.S. My mom's parents are both Eritreans, but my dad's mother is from Gojam so I have some Gojam blood in me. I hope to visit my grandmother's place one day. I'm impressed by the contents in your channel. Please keep it up my lovely sister 💕❤️💕
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you so much dear abs you will love Gojam it’s so beautiful and the people are kind
@gebrege2007
@gebrege2007 3 года назад
በግሌ በጣም አመሰናለሁ እዉነት እንደዚህ አይነት ፍቅር ያለው ማህበረሰብ ነው ያለን፡፡ እኮራለሁ ከዚህ ማህበረሰብ መፈጠሬ፡፡
@solutechibuddu8446
@solutechibuddu8446 3 года назад
They are christian...glad to see GOD BLESS THEM N MAY GRACE OF ALMIGHTY GOD UPON THEM...
@mela79king
@mela79king 3 года назад
Wow ምናለ እደዚ አይነት ዘመድ ቢኖረኝ ገጠር ሂጄ ፈታ እል ነበር ታድለሽ ❤❤❤
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 3 года назад
ይሄንን video የማየው እያለቀስኩ ነው😭😭😭እንዲ በልተሽ እንኳን የጠገብሽ የማይመስላቸውን ምስኪኑ የዋሁ አዛኙ ወገኔ ደሜ ህዝቤን እየገደሉ ጨረሱት 😭😭እህህህ
@selamlehagery5718
@selamlehagery5718 3 года назад
Omg, I am in tears after watching this God, please protect this family. I don't know where in Ethiopia you live, but I hope you are safe. Egizhabiher yebarkachew 🙏🏽
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 3 года назад
የዋሁ የገጠር ሰው ግጠር በማደጌ ትዝታው መጣብኝ ገጠር ትዝታውብዙ ነው ለዛውም እናታለም ጎንደር ትዝታሺ ብዙ ነው!!!!!!
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
The fact you blend in warmly into a place is true gem just like your family especially in the countryside🧡🌺🙌🏽
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌼🌻🌺🙏🏿
@genetabebe3821
@genetabebe3821 3 года назад
ሶስት ቀኔ ነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ደስ እምትዪ ሰው ማለት ነሽ አንቺነትሽን እምታስተዋውቂ በርቺ በጣም ውብ ነገር ነው እምታሳይኝ ቆንጆ ውብ ሁሌም ይመችሽ በርቺልን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን
@ETBeMore
@ETBeMore 3 года назад
Love the way you connect & blend with everyone and everything around you. So natural & authentic. This is Ethiopia, full of beautiful & kind people 💚💛❤
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌼🤗🌻🌺
@jodahib.petros7943
@jodahib.petros7943 3 года назад
The moment the lady gave you a snack after your work...is the Ethiopia we love and know! 💕 I want to go to #Gonder!
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 года назад
ዎይኔ ኦርጅናሉ ያአገሬ ሰው እፏ እኔ አፈር ልብላላችሁ ዎገኖቼ እናንተ በባዶ እግራችሁ ሄዳችሁ ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯ አውርሳችሁን ነበር እኛ ግን ሰለጠንን በለን ሀገርን አራቆጥን ኢትዮጵያን አስደፈርን ደጉ የሀገሬ ሰው የእናንተን ሞት ከምሰማ ሞቴን እመርጣአለሁ።
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 года назад
የኔወዲገጠረወበታለወማሻላ
@cellcoholiccell7380
@cellcoholiccell7380 3 года назад
ደስ የሚል ህይወት!!! እውነት ድህነት እኮ በፍቅር የተሞላ ነው ግን የት ሀገር ነው ??
@Werwer-es8um
@Werwer-es8um 3 года назад
Kkkkk ሳልፈልግ አሳቅሽኝ ዩኔቆጆ ፎርጅጅ ሰዉ አለ እደ😂😂
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 3 года назад
@@Werwer-es8um አይ ልል ያልሁት ነገር አልገባሽም ኦርጅናል ማለቴ ፎርጅድ ሰው አለ ማለቴ አይደለም ነገር ግን የገጠር ሰዎች ባህላቸው አኗኗራቸው ያልተቀዬረ የቱባ ባህል ባለቤቶች ናቸው ለማለትነው እህቴ ዎይም ዎንድሜ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ እኛ ከተሜዎች እንራቀቃለን ብለን እኛ እውነተኛ አኗኗራችንን እዬረሳን ሞሆናችን ቢያሳዝነኝነው እንደዛ ያልሁት ።
@Werwer-es8um
@Werwer-es8um 3 года назад
@@wublfmfkwt8693 ትክክል ነሽማማየ እኛ አጉል ሰለጠንን እያልን ተባላሸን ፍርጅጅ ደሞ አረቦች ናቸዉ ሆድብቻ ጭቅላት ባዳ
@oiu9005
@oiu9005 3 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ሣይሺ ምርጥ የገጠር ልጅ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🤗😘
@tshalemkebede1876
@tshalemkebede1876 3 года назад
እውነተኛ አገር ቤት መልካም ገፅታና ወርቅ ነገር ስታይን ይመችሽ። ምንም የገጠር ስራው ከባድ ቢሆንም የሰው መዋደድ እራሱን የቻለ ትልቅ ፀጋ ነው።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
ትክክል በረከቱም ብዙ ነው 💚💛❤️🌼🌺😘🤗🌻
@asmaakte9996
@asmaakte9996 3 года назад
አይ ትዝታ
@1hagerachin
@1hagerachin 3 года назад
I love the authenticity of your videos. Our people are so sincere and humble.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
🌼💚💛❤️🌼🌿🙏🏿
@kikipipi5647
@kikipipi5647 3 года назад
በጣም ደስስ ይላል አኔ የገጠር ልጅ ነኝ የምር አገሬ ናፈቀኝ በስደት ላላችሁ እህቶች እግዚአብሔር ለአገራችን ምድር ያብቃን👌👌🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን 💚💛❤️🌼😘🤗🌺🙏🏿🌻
@senaitabiy
@senaitabiy 3 года назад
የኔ እናት እሄንን ምስኪን ህዝብ ነው ዛሬ ላይ ሚያሳድዱት ሚገሉት 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 года назад
እህህህህህህህህህህ
@lovebd4701
@lovebd4701 3 года назад
Wow you make me cry because you reminds me my family, I grew up around the same environment. You guys are beautiful family. I am proud of you girl who explore the village.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you dear . The inviroment you grow up is beautiful and this places make people humans . Sending you a lots of love 💚💛❤️
@asmaakte9996
@asmaakte9996 3 года назад
ማሻ አላህ ውብ ናችሁ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 3 года назад
ወይ ደጉ ያገሬ ሰዉ አፈር ስሆን ብሉልኝ የሚል ሰዉ ዛሬ ተማርን በሚሉና በጥቂት ስግብግቦች ሰላሙዋን ነሱዋት ብቻ ሰላሙዋን እዲመለስ ዱዋ እናርግ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 3 года назад
የኔ እናት እናትሺን አስር ግዜ ናንዬ እናና ስትዬ እባ ተናነቀኝ እኮ እኔም አገሬ ገብቼ እማዬ የምልበት ናፍቀኝ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 года назад
አዲሰ ነኝ ዛሬ ነው የገባሁት እዚህ ፔጅ ላይ ....በጣም ደሰ የሚል ተደምሜ ነው የማየው ሁሉንም video .... ሀገራችን ውብ ናት ባህልችን ፍቅራችን አየራችን ምግባችን ወይ ምኑ ቅጡ 🙏🌼🌻🌼🌻🌼🌻 ሀገር ቤት ናፍቀኝ አያቴ ቤት 😥
@ሊዲያነኝየሀረሯ
@ሊዲያነኝየሀረሯ 3 года назад
የኔ አበባ ሀበሻዬ ትለያለሽ የኔ ንፁ ሴት ውድድድድድ እንደ ሀገሬ!!!!💚💛💖
@eritesfu4603
@eritesfu4603 3 года назад
ጠላዬ እንዴት ናፍቆኛል ቅራሬ ቢሆን ስጥኝ ልጅቲ ስትጠጣ አስጎመጀኝ በጣም ደስ ይላል አንድ ወር ብቀመጥ የዋህነታቸው ደስ ይላል አዲስ አበባ ሄጂ ይሄን የዋህ ህዝብ አጥቼው ተመለስኩ ሁሎም ቤቱን ዘግቶ ነው የሚበላው ጉርብትና ቅርቶዋል
@abc-m2o
@abc-m2o 3 года назад
አውነትስህን ነው ገበሬ ማለት አኮ ሕይወት የዋህ ናቸው ፈጣሪ አኮ አገራችንን በሰላም አውሎ የሚያሳድረው አንሱን አይቶ አንጂ አንደኛማ ተማርን አንደምለው ቢሆን አንድም ቀን አንቆይም አንቺም ደግሞ ጎበዝ ነሽ ያሳደገስህን ማህበረሰብ የማትረሽ ጎበዝ አስተዋይ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ አንቺን ያገባ የታደለ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🌼😘🤗🌺🙏🏿🌻
@henokgebree
@henokgebree 3 года назад
I was so happy watching this video because I was tired of politics and all big city's show up. Thank you my dear sister. IMAGINE some habesha people they ashamed of their family life styles and they stayed in guest house during their visits and complained about everything. You're amazing and make my days Thank you all God bless you and your family my dear sister. We love you all ❤🙏
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
MY BEAUTIFUL SISTER THANK YOU 💕 I LOVE HOW YOU EMBRACE EVERYONE AROUND YOU 💕YOU'RE ALL BEAUTIFUL 💐😘👏💕
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you 💚💛❤️🌼🌺🌻
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@@HabeshaTraveler NO MY BEAUTIFUL SISTER THANK YOU 💕 WHAT YOU'RE DOING IS BEYOND BEAUTIFUL CONTINUE TO BE BLESSED 💕 💐 I'M GLAD TO COME TO YOUR CHANAL 👏👍💐😘
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
@@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌼🌻🌻😘😘🤗
@betelhemwalelign1575
@betelhemwalelign1575 3 года назад
I admire the love and respect you give for your country and the people and your culture, its very beautiful culture that we have and we just don't know it,thank you and God bless
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Amén thank you 💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
@alemabera1653
@alemabera1653 3 года назад
ጎንደር መወለድ እኮ መታደል ነው ህዝቡ የዋህ ነው ደጎች ናቸው ደስ እሚል ቤተሰብ አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
@alemabera1653
@alemabera1653 3 года назад
@@HabeshaTraveler ከነ ቤተሰብሽ ውድድ አረግሻለሁ የምር በቃ የሰው ልጅ አመጣጥኑ እንዲህ እንዳች በኩራት ሲገልጹ ደስ ታዬ ወደር የለውም አድናቂሽ ነኝ አያትሽ መሰሉኝ የቆረቡት እዚያው ከሆንሽ ሳም አርጊልኝ በማርያም የኔ ፍልቅልቅ አያት መኩሪያ ዞሮ መግቢያ ናቸው እረጅም እድሜ ይስጥልሽ እህት አለም ተባረኪ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን እህትአለም አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺😘🌻🤗
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ 3 года назад
ይመስለኛል ይሄ ሰፈር ከሀሙሲትና ከጉማራ አያልፍም ሀገሬ ጎንደር ሁሌም ክፍ አይንካሽ
@bikis3523
@bikis3523 3 года назад
የኔእናአት አፈርልብላ በስማአም በይ አሉ ኡፍፍፍፍፍፍ እረጅም እና ጤና ይስጣአቸው 😢😂😂😂😂😂
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 3 года назад
What a pure soul. Life supposs to be like this.
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 3 года назад
በርችልኝ የኔ ውድ አማራነቴ ኩራቴ ነው አቦ ነፃ አውጭው አማራ ዛሬም ያሸንፋል
@ronaldcuieii8639
@ronaldcuieii8639 2 года назад
Wooow!! Absolutely Absolutely beautiful, will bring you to tears how about that. And the food must have been ultra tasty goodness. Very very nice. Please keep coming out with more vlogs!!
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 3 года назад
እኔንም ውሰጂኝ እዛህ ሀገር በጪንቀት ልሞት ነው ውይ እንደው አላህ ሀገሬ በሰላም መልሶኝ እንደፈለኩ ቦርቄ ሱብሀን አላህ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌼😘🤗🌺🙏🏿🌻
@eskedaremishaw9071
@eskedaremishaw9071 3 года назад
I thank you so much for all you do in promoting the beautiful and diverse culture of Ethiopia. Please keep it up.
@enyewtena2898
@enyewtena2898 3 года назад
ኧረ በጣም አስቀናሽኝ ቀዩ ጤፍ እንጀራ ደሮው እርጎው በተለይ ጠላው ዋይ ዋይ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አንደኛ ነው
@samsonberhanu3572
@samsonberhanu3572 2 года назад
Very very nice & people with culture.truly here begins our Ethiopia.All people in Ethiopia has to be one,live together,& help eachother like before peaceifully.
@tenkirreta3293
@tenkirreta3293 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ የገጠሩን ኑሮ ምንም ሳትቀንሺ ማቅረብሽ ያለሺን ኮንፊደንስ ወድጄዋለዉ ዋዉ ከሚገባዉ በላይ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌼🌺🤗🤗
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 3 года назад
Yodit, you are doing amazing job in introducing the culture, traditions, places-- and everyday life of Ethiopians! Kudos!!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you so much 🌼💚💛❤️🌼🌿🙏🏿
@ibrahimkasiita907
@ibrahimkasiita907 3 года назад
Am so proud to be African
@TheDallol
@TheDallol 3 года назад
The smile on their face is real which I rarely see in the wealthy country I live in. Watching happy people makes me happy.
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 года назад
እረ አሽለቀስሽኝ እህቴ ማርያምን የቤተሰቦቸ አስተዳደጌ ታወሰኝ
@hanaaabera364
@hanaaabera364 3 года назад
ደጉ ያገሬ ሰው የዋሁ አፈር ስሆን ስሞት ስቀበር ብለህ የምታበላ የምታጠጣ ያንተስ እንኳን ሞተህ እንቅልፍህ ያሳሳል ያማል አገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ፈጣሪ ሰላምሽን ያውርድልን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን አሜን 💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
@temirali
@temirali 3 года назад
ሢምሩ ወላሂ ቤተሠብ ሁሉ ማሻአላህ አላህ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤አንቺም በርቺ በማንነትሺ የማታፍሪ ኩሩነሺ
@tube3009
@tube3009 3 года назад
ደሥሥሥ ስትሉ በማርያም 🇪🇹😍😍😍♥️♥️♥️♥️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
@ኣልባስጥሮስሽቶ
@ኣልባስጥሮስሽቶ 3 года назад
😂 ነፍጠኛው ጠመጃም አለ የኔ አማሮች የኔ ውዶች ጨዋ ህዝብ
@abayg.7414
@abayg.7414 3 года назад
Bravo we love it! Beka this will be our family show. Thank you again
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you so much 🌼💚💛❤️🌼🙏🏿🌿
@abayg.7414
@abayg.7414 3 года назад
We waiting for part 5?? Mecha new?
@mesmit989
@mesmit989 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦርጂናልነቴን ስላሳየሽኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ምርጥ ሰዉ
@djamilalinigerstrauss5501
@djamilalinigerstrauss5501 3 года назад
Salam I love this Girl She is Real Great !
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 3 года назад
You are a natural born traveller, twined with the community...giving chance to the people around you to talk and display their interpretation of life. Have you considered traveling all other parts of Ethiopia too? You can do BIG my sister if you can take this as a full time job! GOOD LUCK!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you so much dear yes that's my plan corona and poletical happening is not letting me at the moment but that's my dream to reach each corner of my country. And film it . I been to almost all except for Somali land and arbaminch but I didn't do videos then so I will have to go back
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 3 года назад
@@HabeshaTraveler let me know when traveling to Eastern part, Jijiga, Harar. Dire Dawa etc. My family still live there. London has been my home for many years now! Bless!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
@@wossentadesse8639 will do my dear
@alimimi5807
@alimimi5807 3 года назад
Iovfamile
@berhanuteklu5447
@berhanuteklu5447 3 года назад
በጣም አሪፍ የገጠሩን አሳየሽን።ተመቸሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን 💚💛❤️🌼🌻💚💛❤️🌼🌻
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 3 года назад
Just beautiful ...
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
thank you dear🌼💚💛❤️🌼🌿🙏🏿
@w.m.a6340
@w.m.a6340 3 года назад
የቀረፅሻቸውን ቪዲዮ በጋጣሚ ተመልክቻቸው በጣም ነው የተመሰጥኩት። በተለይ በገጠሩ የሚኖረው ሕዝባችን ሌተ ቀን ሕይወቱን እንዴት እንደሚያሳልፍ ፈታ ባለ መንገድ ስላቀረብሽው ኮፍያዬን አውልቄ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አድናቆቴን አስተላልፋለሁ👏👏👏👏። እግረ መንገዴን በልጅነቴ ዘመድ ጥየቃ ወደ ገጠር ተጉዤ ያሳለፍኳቸውን ደሳስ የሚሉ ጊዜ እንዳስታውስ ነው ያደረግሽኝ።
@ቀበጥነኝየራያዋ
@ቀበጥነኝየራያዋ 3 года назад
ወይኔ ደስ ሲሉ ገጠርኮ መወለድ ኩራት ነው
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 3 года назад
አስለቀሽኝ እንዲ ሞቅ ያለ ቤተሰብ ውስጥ ባደኩ አሰኘኝ የናና ቁርስ የቤተሰቡ ፍቅር በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@teddyerk1384
@teddyerk1384 3 года назад
እና ለዚህ የዋህ ህዝብ ጥይት ይገባልን ? ደሞ ውበታቸው እኮ ዋውው
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 года назад
ለዚህ ህዝብብ የሚገባው ቃላት የለኝም እህህህ
@merontesema2838
@merontesema2838 3 года назад
OMG this made me cry 😢 this reminds me of my grandmother house.
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 года назад
ደጉ ባላገሩ እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛላችሁ
@ናቲዘገየ
@ናቲዘገየ 3 года назад
ሐረግን አጋቡኝ
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 3 года назад
You are into the culture! That is how it should be. WOW!!! Ere Hagere...sew kenewozu yinafekal!!!
@ethiopia8813
@ethiopia8813 3 года назад
ውይ እንደት ደስ ይላል የኒ ቆንጆ ደስ ስትይ ከአርብ ሀገር ሂደው አፈር ይንዳይነካኝ እሚሉ ልጆ አንችን ባው
@meherethabtemariam6728
@meherethabtemariam6728 3 года назад
I really love your video you show all world how beautiful country Ethiopian
@fassilget6727
@fassilget6727 3 года назад
I like ur personality .I think u are humble person. My mouth is watering 😋 looking at the Food & I have had this kinda food before specially the ergo.... hammmm can I have some..lol
@tsegazewge155
@tsegazewge155 3 года назад
You keep on traveling and showing our precious cultures girl. I'm obsessed with this girl's videos
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you so much dear
@أحلامالكلامالكراهية
አንት ያገር ምሰሶዉ ደጉ አማራዉ በግራም በቀኚም ያለህዉ ክፉ አይንካህ ዉለህ ግባ ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌺🌻🌼🙏🏿😘🤗
@kww2335
@kww2335 3 года назад
ሥመውጨረሡሽ:እኔእምፈራው:አጥብቀው:ሢሥሙ
@kww2335
@kww2335 3 года назад
እናቴእኔምልምጣልሽ:አስለቀሽኝ
@lovenature4241
@lovenature4241 3 года назад
ሐበሻ traveler እግዚአብሔር ይባርክሽ በገጠር የኑሮ ይዘት የምትኮሪ እና ይህን ትምህርታዊ ጥሩ ነገር ስለምታደርጊ::
Далее
Песня РАСПУТИН на русском!🔥
00:56
ባላገሩ part 2  life in the farm
10:14
Просмотров 170 тыс.
ባላገሩ life in the farm. South Gonder
10:02
Просмотров 157 тыс.
Ethiopian aviation university pilot class of 2022
22:27