Тёмный

ባላገሩ life in the farm. South Gonder 

Habesha Traveler
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 157 тыс.
50% 1

I have learned that the life in the farm is hard but but it where you find real love fresh food fresh air faithe and only the important things in life that we need.
Support a sister via:
PATREON: / habeshatraveler

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 800   
@madesign21
@madesign21 4 года назад
እምነት :ስርዓት: ውበት:ሀይማኖት:ግሩም ህዝብ .. የፖለቲካ ደባ ተደርጎበት በድህነት እንዲያልቅ የተፈረደበት ህዝብ ነበር ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ያለ ጉሩም ውብ ህዝብ አማራ
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 года назад
#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-g4HQ8g-mhWg.html&feature=share
@georgeaytenfsu1444
@georgeaytenfsu1444 4 года назад
So Genuine and Authentic. Proud of you my sister.... "If you do not know remember where you came from , you do not know where you going"
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🤗🌼🙏🏿😘🌺🌻
@ikramabey379
@ikramabey379 4 года назад
አረ አች ልጂ በጣም amazing ነሽ እጂግ በጣም ባይሆን ሙዚቃዋን ለቀቅ አርጊያት
@alebelwreta8233
@alebelwreta8233 3 года назад
I Love Gonder!!
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад
ፈጣሪየየ ሆይ ይሄን የዋህ ህዝብ በምህረትህ ጠብቀዉ ከነዚህ ነቀርሣ ፓለቲከኞች ጠብቅልን ደጉ የአማራ ህዝብ ኩፉህን አያሠማኝ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን💚💛❤️
@ወሎየው-ገ3ኰ
@ወሎየው-ገ3ኰ 4 года назад
ሣህ ወለላ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 года назад
ውበትሞልቶይፈሳል አማራክልልልል
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 года назад
@@ወሎየው-ገ3ኰ በማነትሺ የምትኮሬ አባቴሁይ ይሄንኑሮ መኖር እፈልጋለሁ አተፍቀድልኝ አተአመቻችልኝ ምነኛመታደልነው።
@Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ
Amen ♥️ Amen ♥️ Amen ♥️🙏🙏
@toka4887
@toka4887 2 года назад
ባላገሩ series made me subscribe. Authentic Ethiopian rural life! No cover up, no sugarcoating ... no bs! Thank you for these great videos.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 2 года назад
🍀🌻❤🙏🏾
@frahefullhd1161
@frahefullhd1161 4 года назад
ዋው አድናቂሽ ነኝ ስንቱ የመጣበትን የኖረበትን ማውራት ሲያፍሩ አንች ግን አስጎበኘሽን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
እንዴ ይሄኮ ያኮራል እንጂ አያሳፍርም ተሸውደው ነው ያገሬ ልጅ 💚💛❤️👑
@semirasemira922
@semirasemira922 4 года назад
@@HabeshaTraveler ሣምር
@kokitube8178
@kokitube8178 4 года назад
@@HabeshaTraveler አብረሽ የለቀቅሽውን ሙዚቃ ስሙን ንገሪኝ እወደዋለሁ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Balageru ( Desalene melku)
@kokitube8178
@kokitube8178 4 года назад
@@HabeshaTraveler amesginalehu yene wud
@MrMojeju
@MrMojeju 4 года назад
This is the best documentary short film I have ever seen. I gave you A+.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Thank you so much I appreciate you 💚💛❤️😘🌺🌻🌼🤗
@dawitmulugeta5053
@dawitmulugeta5053 3 года назад
I agree!
@ክተትይካአሎ
@ክተትይካአሎ 3 года назад
So true!!
@arditube5698
@arditube5698 4 года назад
ያገሬ ሰው ደጉ ክፉ አይንካችሁሁሁሁ😍😍😍😍 አስለቀሱኝ ዘመዶቼ ትዝ አሉኝ የገጠር ሰው እኮ ትንሽ ትልቅ አይሉ ሁሉንም ነው ሚወዱ ሚያከብሩ 🙋🙋🙋
@madesign21
@madesign21 4 года назад
በጣም ደስ ይላል አማራ ኢትዮጵያየ ፍቅር የሆነ ህዝብ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
በጣም ትክክል። ፍቅር ፍቅር ፍቅር እና ምስኪን💚💛❤️እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን።
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነሸ በርቺ ደጉ የሀገሬ ሰው ክፉ አይንካቹ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን ማርዬ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻😘🤗
@TAlexTHiS
@TAlexTHiS Год назад
Proud of you Havesha Traveler. True Ethiopian life, I love it 💚💛❤
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler Год назад
🌴🌼❤️🙏🏿
@samizenega8935
@samizenega8935 4 года назад
እህታችን በእውነት እጅጉን የወደድኩት ቪዲዎ ነው። ይህ እውነተኛውን ማንነታችን የሚያሳይ አቀራረብ ነው። ሳላመሰግን ባልፍ ንፉግነት ነው። ሙሉ ቪዲዎውን የእኔ ቤተሰቤች እስኪመስሉኝ በደስታ እያየኋቸው ነው የጨረስኩት። በእርግጥ የእኔም ደቡብ ጎንደር ከእናንተ ከደራ ወረዳ አለፍ ብሎ ስለሆነ ሁሉ ነገሩ ያው ነው።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አመሰግናለሁ ያገሬ ልጅ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻 ሰላምህ ይብዛ
@bettyalelign9573
@bettyalelign9573 2 года назад
I don't have the chance to see rural life so thank you for the glance of view
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
ለዚህ የዋህ ህዝብ ፖለቲካ ምኑ ነው?? ምኑንም በማያቀው የፖለቲካ አሻጥር ይገደላል ወይ ነዶ!¡ ጎበዝ በርች!❤️
@alemmola2895
@alemmola2895 4 года назад
❤❤❤🌹👌
@martaworku7214
@martaworku7214 4 года назад
እውነትሽነው።
@tiguessmimi4296
@tiguessmimi4296 4 года назад
እኔስ ምንድነው የሚያበሳጨኝ ይሄ አይደል ፡ ለነገር የሰማዩ አምላክ ያወጠዋል ።
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 4 года назад
ምኑም በቃ ገና አባቶቻቹሁ በ18ተኛውን ክፍለዘመን እኛን አሳድደውናል በሚል የፈጠራ ታሪክ ዛሬ ላይ እዚህ የዋህ ህዝብ ላይ በተረኞቹ እየተደረገ ያለ ግፍ ነው ።
@dantesara
@dantesara 4 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ያለፈዉ ሕይወትሽ አሁንም ዉስጥሽ ነው። ዛሬን ብቻ ለመምሰል ለሚጥረው በበለፀገዉ ዓለም ለሚኖረው ዲያስፖራ ጥሩ ትምህርት ነው ።
@romlove2010
@romlove2010 3 года назад
I enjoyed both your videos on ባላገሩ farm...authentic hagere!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌺🌻🤗😘
@habtamuengidawu3083
@habtamuengidawu3083 4 года назад
ብዙ ጊዜ እምፈልገውና ተሳክቶልኝ ማያውቅ ነገር: ቫኬሽኔን በሙሉ ባልረባ ነገር ጨርሼ ስመለስ ሁሌም ይቆጨኛል: አንቺ ግን ከምር አስደሰትሽኝ: በዚያ ላይ ውብ እና ገራሚ ፈገግታ 💚💛💖
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አመሰክናለሁ ውዴ። when you come back for vacation ግደኛ አታብዛ and do your first week should be your time with your family or what your heart desires then hung out with friends .
@habtamuengidawu3083
@habtamuengidawu3083 4 года назад
@@HabeshaTraveler thanks honey, i will try to ma best, for next vacation ... Guess what?.... am gonna go for ልደት & ጥምቀት am so excited 😁 😆 🤗
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
ጎበዝ ሂድ በጣም ልዬ ነው
@yibeyibe389
@yibeyibe389 3 года назад
ዋው ግሩም ልጅ ነሽ ::በቅርብ ቀን በጣም ብዙ ተከታይ እንደሚኖርሽ አልጠራጠርም:: Because you have been doing such natural videos with no painting on it !! Most people love natural not artificial in any world!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌼🌻😘🤗🌺
@teferiabate8198
@teferiabate8198 4 года назад
I liked your focus on the domestic space of our folks including the homestead and task-specific spatial/structural divisions inside the house. Rich documentary made with contagious compassion.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Thank you so much . 💚💛❤️🌼🙏🏿😘🤗👑🌻
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 4 года назад
እንዴት እንደሚያምሩ እማማ ልጆቹ በስመ አብ አይናቸው እንዴት እንደሚያምር። ዉይ አማራ ውብ ናቸው እኮ ዋው።
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 года назад
@buzuneshashagire3791
@buzuneshashagire3791 3 года назад
ወድም እዴኛ እድለኛ የለም ማሪያምን በሞቴ ብሉልኝ ሲሉ ውይ በጌታ
@erahmayimer7548
@erahmayimer7548 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ትዝታ መቸ ነው የማየው እንደት እንደናፈቀኝ የአላህ በሀገራችን ሰብስበን ያረህማን
@lovenature4241
@lovenature4241 3 года назад
God bless you!! Reminded me where I grew up that is Amoragedel not far from Debre Tabor. God bless your family as well they are very lovely.
@solomonbekele7134
@solomonbekele7134 4 года назад
ለበርካታ ኢትዬጵያውያን ምሳሌ የምትሆኝ ትሁት አክባሪ ወገኑን ወዳድ እራስሽን የሆንሽ......እ/ር ያክብርሽ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘
@TE-ti4pn
@TE-ti4pn 3 года назад
Kind Amhara love you all. So Happy to be a part of this society God Bless you all. I really want to see all this
@kalekassaye972
@kalekassaye972 4 года назад
Uffff !!!! Weded yemedereg fiker yehone hizib, yewahu Amara zente Alem nurulegne 💚💛❤
@ስናይትአበበ
@ስናይትአበበ 4 года назад
ዋዉዋው ይገጠር ልጅ ነኝ ስላማችሁ ብዝትት ይል ኡድኛ ናችሁ🇪🇹👍🏻👍🏻🌽🌶🍒🍅🐓🐎🐑🐏🕊
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🌺🌼🙏🏿🌻
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 4 года назад
በጣም ያምራል ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ማንነቷን ያረሳች ቆንጆ አላህ ይህን የዋህ ህዝብ ይጠብቅልን ገጠር ውስጤ ነው የኔ የዋሆች
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🌼🙏🏿😘🤗
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
💕💕💕ጉንደሮች ዉስጤናችሁ ለትንሽ ጊዜ አብሬያት የቆየኋት የጎንደርልጅ ትህትናዋ እድወዳችሁ አደረገኝ አለምፀሀይየ እንደምታነቢዉ ተስፋአለኝ ሁሌምመካሪየነሽ የቢስትማዋነኝ አላህ ከፈቀደ ቀጣይአመት ጎራእላለሁ
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 года назад
ነይ እንቀበልሻለን እኔም እመጣለሁ እድትቀበይኝ #የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-g4HQ8g-mhWg.html&feature=share
@sosikebede1406
@sosikebede1406 4 года назад
ዋው በትዝታ ነው የተመሰጥኩት ማን እንደ ሀገር ማን እንደእናት 💚💛❤👌
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
በትክክል ሶስዬ ምን እንደናት ምን እንደ እግር💚💛❤️🤗🌼🌻🌺🌺😘
@zakmak9131
@zakmak9131 4 года назад
omg the kids look the joy they have on their face you can't get this kind of joy from money. You only gets it from God nice video keep posting more
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
እዉይ የኔ የዋሆች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አይራባችሁ አይጥማችሁ ደጉ የሀገሬ ሰዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗😘
@enenegn5719
@enenegn5719 4 года назад
Weyne benatsh betam dessss ylal, thank u ye geter hzb slasayeshin. Yetgnawm akababi tewelaj enhun yegeter hzb yewah nachew enesun mayet ynafqal, yasdestegnal. Ethiopia selamsh ybzaln
@bernardfouda3405
@bernardfouda3405 Год назад
Nous apprécions la culture, l'art culinaire des Africains la beauté des villages de notre continent. ..bref un bon travail du courage
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler Год назад
Merci infiniment
@timotiosayele7719
@timotiosayele7719 4 года назад
በጣም የሚወደድ ቤተሰብ ከልቤ እዛ በኖርኩ ነው የሚያሰኘው በርቺ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ ምርጥ RU-vid channel I love it keep it up
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
🤗🌻🌼💚💛❤️🙏🏿🌺 አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🏿🌼
@abc-m2o
@abc-m2o 4 года назад
ታዲያ ይህን አይታቺሁ ባላገር መሆን አያምርም አላህ ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ በባላገርነቴ ኩራት አንድሰማኝ ስላደረግሺኝ ደግሞ አኮ ሲያምሩ ፍቅር በፍቅር ብቻ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
እውነት ነው ውዴ ፍቅር በፍቅር ነው
@AM-ky2vl
@AM-ky2vl 3 года назад
በጣም ደስ ይላል የምወደው የሀገሬ ሠው ይሄን አይነት ነው። እኛማ ሠለጠን ብለነ ከወደቅን ከራርመናል። እድሜ ለትላልቆቹ ቤተሠቦቻችን። አንችን ግን በጣም አደንቅሻለሁ for being proud of them, and show us in and out, አንዳንዶች እራሳቸውን መምሠል ስለሚከብዳው ማለቴ ነው። የሚገርመው ግን ሁላችንም ከነዚህሁ የተወለድን ነን። የሚቆጨኝ ከነዚህ ባልወለድ ነበር። Thank you.
@hermib6845
@hermib6845 4 года назад
this video deserves more than million views, please put subtitle so that a lot of people could understand.
@kbb7400
@kbb7400 4 года назад
እኔን እንዳስደስታችሁኝ ቸሩ መድሃኔያለም ደስ የሚለውን ይስጣችሁ🙏🏾የኔ ቆንጆዎች በርቱ🙏🏾😘💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️😘🌻🤗🤗🌺🌺
@sanitar-otti320
@sanitar-otti320 3 года назад
What a big and beautiful farm! Its sized like our old farms we had in Germany
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh 3 года назад
Thank you for sharing your experience ! This is great !
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
💚💛❤️🌼🤗😘🌺🌻
@yosiefabraha9563
@yosiefabraha9563 3 года назад
excellent presentation. God bless!
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 4 года назад
The kids they so beautiful god bless them 😍😍❣❣
@rekebkitsegaw
@rekebkitsegaw 4 года назад
This video make cry at the same time i lough.... those people are real .. they aint fake ...i love that you get to see that and show it for the world ...
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
They are indeed my darling so beautiful inside and and out 😍🤗
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 года назад
Thank you you show us real life in countryside in Amhara region
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 4 года назад
ወይኔ ትዝታ ገደለኝ 😍😍😍😍 ያደኩባት ሀገሬ ገጠሬ ታድየ 😍😍 እማየን እንደዚህ ብታሳይኝ ደስ ይለኝ ነበር😌 እንደሱ ነዉ ያደኩት አይይይ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 года назад
እውይይይይይይይይይይይይ ደስ ክብሉኻ በቴሰብ ናይ ገጠር በስምኣብ ዛኣምላክሲ ከም ገጠር ዝነቢር ጥዑም ሰብዶ ይህሉ ኣብዚ ዓለም ናይ ሓበሻ ገጠር ብፍላይሲ ፍሕሽዋት ገጽ ብርሃን ገጾም ፈተውቲ ጋሻ ፈተውቲ ድኻ ጥዑምን ምቁርን ዝመግቦም መኣዛ ዘለዎ መግቦም ናይ ስደት ኣርተፍሻል መግቢ ኣጽሊኢኒ ዘሎ ሓመድ ዓድና የርግጸና ንኩልና ሓበሻ I'm Eritrean but i reall really miss my country life cuz its same thing life of your life my sister am oroud of you cuz you showed the reall life of paradise of our society in village God bless them all they are realllll belivers of God they now what guest means they follow Gods rule.
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
So true my sister so true 💚🙏🏿🌻🌺🌼
@girmaabuhay
@girmaabuhay 4 года назад
That is beautiful thanks for sharing! በጣም ነው ሚያምሩት ያነጋገር ለዛ አቤት ውበት፣ ማሽላይቱ.......
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🌼😘🤗
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 4 года назад
የኔ እናት ማማየ እድሜውን ያርዝምልን ። ለካ ግም ሆኛለሁ አሉ ።
@eliebitar4359
@eliebitar4359 4 года назад
ገና ዛሬ ነው ያየውሽ እውነት ቤተሰቦቸን አስተወሽኝ እስኪ እኔም ልገባ አንድ ወረ ነው የቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
በሰላም ላገርሽ ለቤተሰብሽ ያብቃሽ የኔ ማር💚💛❤️
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ 4 года назад
ወይ እንደት ነው ደስ የሚለውውውው እንኳንም የገጠር ልጀ ሆንኩ እሞሀይ ሳዬወት እንደው ልቤ ሸርተት አለ ልክ አያቴን የሚመስሉ የኔ እናት እርዝም እድሚ ከጤና ጋ ይስጠወት ይህን ነው ስው ማለት የመጣንበትን ያርሳን ተባርኪ የኔ ቆንጆ በዚሁ ቀጥይበት
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🌼🙏🏿🌺🌻😘
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 4 года назад
በጣም ያምራል የኛ የሁላችንም ታሪክ። ነው ደስ ይላል
@marewkelemu9702
@marewkelemu9702 4 года назад
Thank you so much to memorize our real fresh living life. .... ❤💚💚💚💚❤👏👏👏👏👏👏
@marewkelemu9702
@marewkelemu9702 4 года назад
🌷
@INATALEME
@INATALEME 3 года назад
I born in Addis but dreaming of living in Geter. Thank you so much😘😘
@ashtesera6949
@ashtesera6949 4 года назад
So Prould of being Gondere! protect and preserved my people all the time.
@deqemhare
@deqemhare 3 года назад
I love your Videos 🤩🧡❤🇪🇷🇪🇹💚
@ethiobeauty8346
@ethiobeauty8346 4 года назад
Am do jealous I never been to the country side but I always wanted to go . Can't wait to see part 2
@kiru3449
@kiru3449 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ፣ ለ ሰአታት ፍዝዝ ብዪ ቀረሁ ፣ አቦ እግዜብሔር ይስጥሽ ።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🙏🏿🌻🌺🌼
@ሳሪየሙሴዋ
@ሳሪየሙሴዋ 4 года назад
እወነት በጣም አድናቂሽ ነኝ በማንነትሽ ምትኮሪ ውብ ሀበሻ ቤተሰቦችሽ በጣም ያምራሉ ሰላማቹሁ ይብዛ ደጉ ያገሬ ሰው 😘😘😘
@getutilahun4701
@getutilahun4701 4 года назад
Woo... cool video!! Thank you!!
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 4 года назад
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ነፋካኝ እናት ሀገሬ ገጠር💚💛❤ የገበሬ ልጅ ነኝ እህቴ ልቅ እንደ መትቼ አብሮ ገባሁ ነኝ መሰለኝ አመሰግናለሁ 👌👌👌👍👍👍
@እሌኔየማርያምልጅk
@እሌኔየማርያምልጅk 4 года назад
ዋው በጣም ነው የሜምረው እውነት ያኝ ቤት ይምስላል እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ 💋💚💛❤️🙏🙏🙏
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗
@astertefera9167
@astertefera9167 4 года назад
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በራስ መተማመን የከተማ ውበት በገጠሩ ነውና በርቺ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 года назад
የኖርሽበትን ስላርርሳሽ ሰብስክራይብ አደርኩሽ
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ
ወይኔ የኔ ማር ገና ዛሬ አየሁሽ በርቺ የሀገሬን ትዝታ ሥላሳያሽኝ አመሠግናለሁ
@sewargeyenealgne1892
@sewargeyenealgne1892 4 года назад
ወይኔ የኛን ቤት መሠለኝ እውን እግዚአብሔር ያክብርሽ ማሪያምን አስለቀስሽኝ እንኳንም ገጠሬ ነኝ አይ ሙቀጫ
@joylynne8
@joylynne8 3 года назад
Love this video.
@abelalene1443
@abelalene1443 4 года назад
Waw me encantó, el video.la vida rural es la más que me gusta es la más sana de vivir especialmente gonder gojjam wello shewa
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Es verdad aparte de ser precioso todo ahí super sano y fresco
@sdym7178
@sdym7178 4 года назад
Ty you remind me my childhood
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 года назад
ወይኔ አገሬ ገጠሩ ናፈቀኝ አረ ተውኝ ልኑርበት ልቤን ውለቅ አድርጎታል ትዝታ አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ እንዲያ ነው ኢትዮጲያዊ መሆን አገሩኖ ባህሉን የማይረሳ በርቺ አደንቅሻለሁ 😍😍😍😍😍💚💚💛💛❤❤❤
@habman5558
@habman5558 4 года назад
I'm proud to see ur progress and view grow each time. Good for u
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Thank you so much 💚💛❤️😘🤗🙏🏿🌻🌺🌼
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 4 года назад
እናናን እንዴት እደወደድኳት:: ገጠር ቤተሰብ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር:: ደግና ጎበዝ ማህበረሰብ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
በጣም እግዚአብሄር ይጠብቅልን ይሄን ህብረተሰብ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 года назад
አለን ኑ! ጎብኙን #የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-g4HQ8g-mhWg.html&feature=share
@danielworku3962
@danielworku3962 4 года назад
ውይነብሰኮነሸ የእኛ ቆንጅት ዘና ፈታ ያልሸ አገር አሰጉብኛቺን ፀይም ሸጋ በርችልን።ሰወድሸ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🌼🌻😘🤗🤗🤗🤗
@serkserk8422
@serkserk8422 4 года назад
You are sooooo blessed to experience this ! Generous people honest people , the people we can always relay on ! They will always be there for you when you are in a need of someone .
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
So true they are just magical
@yfetarifitret5278
@yfetarifitret5278 Год назад
This is all I want from life, I need to experience this kind of love, again, my soul need it.
@amytufer7472
@amytufer7472 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥ ሰወድ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው ገጠር መኖር አንድ ቀን ሰመለስ እዛ ሄጄ ለ1 ወር ቁጭ ብዬ እመጣለሁ በጣም ነው የምወዳቸው አንድ ቀን አይቀርም ሰወዳቸው ታድለሽ አስቀናሽኝ አየሩ እን ሕዝቡ ፍቅርና ቅን ናቸው ወይ አገራችን ኧኮ ያለው ውበት ማንም አይወዳደረንም
@lubabatube6818
@lubabatube6818 4 года назад
አችን ላይክ ሰብ አለ ማድረግ አይቻልም ማማየ ማሻ አላህ ሀራችን የእዉነተ ድንግናት እኮ አ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Thank you የኔ ማር 💚💛❤️😘🤗🌼🙏🏿 እግዚአብሄር ያክብርልኝ😘🤗
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 4 года назад
እውነት ጀግና ነሽ ውቢቱ ባላገር ክፉ አይንካሽ የዋህ ህዝብ ሁሌም እዛ ስሄድ እሚሰማኝ ሰላም ደስታ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
እውነት ነው ውዴ በጣም ሰላም አለ
@ሰዒድሃበሽቱብ
@ሰዒድሃበሽቱብ 4 года назад
ዋው እንደተፈጥሮ ደስሚል ነገር የለም ደስ የላል ተባረኪ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Amén amén 💚💛❤️🙏🏿
@bethm2251
@bethm2251 4 года назад
Wow,I wish you make more videos like this on different parts of Ethiopia / the rular side. BTW you just gained a new subscriber
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
I will do darling
@gemorawesatu460
@gemorawesatu460 4 года назад
woow it's beautiful. this is the way my parent help me to grow up send me school. sister, you seen how this people live in & the question is how can "WE" help them to get access clean water, school, clinics & so on.
@daintyflygirl4va
@daintyflygirl4va 3 года назад
@@gemorawesatu460 I grew up like that too in the village bck in a tiny Island in the country of Papua New Guinea.Bt when we go to school and started working,we buy iron roof and build permanent stilt house for our family bck home.As for ne,I am the last born and still persuing my pilot training here in Philippines.Unfortunaly my dad passed when I was still in college and my mom jst passed last year August.I couldnt go home to my country since its lockdwn in Philippines.💔 Cant wait to go home and straight to my village and visit their grave.Beautiful vid.Cherrish them as much as you can when they still alive
@markojovanovic630
@markojovanovic630 3 года назад
Don't know if you used to intensify affect to show green color of Gonder region its so fertile and nice
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
No nothing I don't even have a good software to edit I use my phone to film and edit it's this green it's so crazy beautiful
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ
Best authentic unedited video love ❤️ it!! I’m from the area
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Thank you ያገሬ ልጅ
@yohannesm
@yohannesm 4 года назад
Really it's eye catching. በጣም ይመስጣል።
@milliontadesse9700
@milliontadesse9700 4 года назад
የምርጦች ምርጥ ቪድዮ። በሌላ ተመሳሳይ ስራ ብቅ እንደምትዪ ተስፋ አለኝ። በርቺ። God bless you!!!
@mekbebfetene9246
@mekbebfetene9246 3 года назад
የኔ እህት፣ስለምታከናውኝው የሐገርህን እወቅ መርሃግብር ፣ለማድነቅ ቃላት ያጥሩኛ። በጣም አደንቅሻለሁ።እውነተኛዌ የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ልጅሽ። የምኖረው አሜሪካ ሲሆን፣ሥራ ሳልፈታና የትራንስፖርት ሳላወጣ ውድዋን ሐገሬን እያስጎበኘሽኝ ነው። ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር።
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
አሜን አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌺🌻🤗
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 года назад
ወይኔ ደስ ሲሉ ሠላማችሁ ይብዛ ደጉ ህዝብ ክፉ አይንካችሁ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን አሜን 💚💛❤️🌺😘🙏🏿🤗🌼
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 года назад
+201149165364 እህት በዚ ቁጥር ግቢና በimo ላናግርሽ እፈልጋለሁ hi በይኝ
@mimisisay6411
@mimisisay6411 4 года назад
በጣም ያምራል እህቴ የሁላችንም ታሪክ ነው
@kearyam
@kearyam 4 года назад
This deserves more views🤎
@eskedarweretaw3880
@eskedarweretaw3880 4 года назад
I proud of you my sister❤️❤️❤️❤️❤️
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ💚💛❤️🙏🏿🌻🌺🌼
@cleanersgroup1762
@cleanersgroup1762 4 года назад
👏👏👏👍👍👍betam ewedalo balager kongo now
@ውብሐገሬ
@ውብሐገሬ 4 года назад
ገና ዛሬ ሳይሽ እህቴ ሁሉ ነገር ውብ ውብ ነው ፈጣሪይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አሜን ማርዬ አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌺🤗
@MultiAyele
@MultiAyele 3 года назад
Ye abebe lij yene fota lebash 😘 syammer , I love 💘 you my honest people.
@sabaabera9287
@sabaabera9287 2 года назад
Beautiful amhara
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 4 года назад
Wowww enas ye geter Lij negi yewm gondera yedera ye hamusat Lij egzabhar yemsgen
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
እሩ ዘመዴ እንዳትሆኚ እኛ ብዙ ነን
@ea9783
@ea9783 4 года назад
what a lovely and real people
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
They are angels 🤗💚💛❤️
@ea9783
@ea9783 4 года назад
@@HabeshaTraveler Really angles,Innocent people
@yordi9852
@yordi9852 4 года назад
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል!!! ያገሬ የመንደሬ ሰው💜💜💜💜አድንቄሻለሁ በእውነት ሀሙሲት ጎመንጌ 🙋ቤተሰብ አድርጉኝ ያገሬ ሰዋች!!!
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
💚💛❤️🌻🌺🌼🤗
@seiduabeda2731
@seiduabeda2731 4 года назад
wow thank you
@ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ
@ፍቅርያሽንፋል-ኀ6ረ 4 года назад
የዋህ የገጠር ሰው የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
በጣም 💚💛❤️ ገጠር ልዬ ነው😍😘🌺
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 4 года назад
@@HabeshaTraveler Uuuuffff Araa Yemchishiii
@BinaryAbyssinia
@BinaryAbyssinia 4 года назад
💚💛❤️ Love the Music .. i will make a Animation story with the Music
@zipporahmekonen557
@zipporahmekonen557 4 года назад
Absolutely gorgeous love the Authenticity of this video, good job yene konjo ,what i want to do when i will come to Ethiopia i spent most of my time there and you are inspirational enjoy your time with Fam love 💘 ❤ 😊
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
Thank you darling. It's absolutely beautiful out there and the people and the love they give is so reall. 💚💛❤️🙏🏿🌼
@zipporahmekonen557
@zipporahmekonen557 4 года назад
You welcome
@etanesheayelne9441
@etanesheayelne9441 4 года назад
አንኳንም የገጠር ልጅ ሆኑኩ ድሰ ሲሌ ወይ ቀንነት
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
God bless you dear I have never seen before people like you.... 🤔🤔very unique and beautiful 😻
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 3 года назад
Thank you love
@ቲቲነኝየባቦዋ
@ቲቲነኝየባቦዋ 4 года назад
ኧረ በሳቅ ስወዳችሁ በሰማአ ነበር የሰማዃችው ዶሮው እንላይ አረፈብኝ ብየ በሳቅ የለሁም ያምራል
@ghfh3038
@ghfh3038 4 года назад
ኡፍፍፍፍ ምርጥ ልጅነሽ ወላሂ እድሜና ጤና እስከቤተሰቦችሽ ይሁን የኔቆንጆ
@HabeshaTraveler
@HabeshaTraveler 4 года назад
አመሰ፣ናለሁ ማርዬ 💚💛❤️🌼🙏🏿🤗🌻🌻😘🌺👑
@ghfh3038
@ghfh3038 4 года назад
@@HabeshaTraveler ኧረ ውደ እኔነኝ ማመሥገን ያለብኝ ቀጥይበት
Далее
ባላገሩ part 2  life in the farm
10:14
Просмотров 170 тыс.
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 642 тыс.
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 11 млн
TIME PASSES: By an 18 year old girl  | Giàng thị sao
1:09:50
ባላገሩ ክፍል ፬ life in the farm part 4.
39:17
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 642 тыс.